ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መምህር ደረጄ እድሜዎ እስከ እለተ ምጽአት ያርዝምሎት ያርግሎት
Anitegimkoshshanitebushtmnafktezekizekmanabatikkagebakagebkaniteagebkanitemenafkanifeligachumbetmamnwanitnyemintelkaniteagereyserksellatwrlkeneaydelkumanitnmelsiknklasikortikngimenengantezafamilkenganitenebsebelbalegize
Enatelmngocheritirwuynlebochenatedegimomewliwymargebeyymitiserikumisitchuahynabegminagebachuenateyemitisededutlmesirknewnewurengchbehedachihubetbealemenedettelchugimochakituf
Derjesiidistslisasidisitbushtbafkbekitiknewymtnefawasimenaygezesetengbilektbtrklekgezeysetewkildigaynysebirlalunegelelakennwanitebelesbaniteahemedgirnganiteehrdoshisatinysichfechfewderegemaletymatkutkalachiwkutamrinidaymsilchuoromnewamaringsinageramaraydelmiytletgiryhzibiteltachihunewk
❤❤❤❤
ብጹእ አቡነ ናትናኤል በሁሉ ነገር የተሰጡ ጸጋ አላቸው ረጅም ዕድሜና ጤና እግዝአብሔር ይሰጣቸው ጸጋው የብዛሎት።እንደ አቡነ ናትናኤል ያብዛልን።
እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን ጤናውን አብዝቶ ያድልልን
ወንድማችን መምህር እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣት ኑሩልን. ሁሌም የምንሳሰሎት ኖት❤❤❤❤❤❤
መምህር ደረጄ ነገሽ ዘወይንዬ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት መጨረሻቸውን እግዛብሔር ያሳምርልን አንደበታቸው
መምህር እውነት ያናግርልን እናመሰግናለን
ፀጋዉን ያብዛልህ መምህራችን ቢመራቸዉም እዉነት ነዉ
ከአለማየሁ ታደሰ ብዙ የምንጠብቀው ነገር ነበር በስንቱ እኔም ልጆቼም ማየት ካቆምን ቆየን ምንም የሚያስተምር ነገር ስለሌለው።
መ ምህር የሚሳደቡትን ባለጌዎች አትስሟቸው!!
መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ዳግም ወደ ሜሪላንድ መጥተህ እንደምንገናኝ በእግዚአብሔር ተስፋ አለኝ 🙏🏽❤🙏🏽
መምህር እግዚአብሔር እድሜዎትን ከጤና ጋር ያብዛልን
እባታችንን አቡነ ናትናኤልን ረዥም ዕድሜና ጤና ይስጥልን በዓለም ቃን ቃ ሁሉ እንዲሰብኩ ፀጋውን ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።
መምህር እግዚአብሔር ያፅናህ በርታ እስከሞት የታመንክ ሁን
መምህ ደረጄ ዘወይንይ እድሜ ከጤና ይስጥልን
አሜን 🤲❤️
I love this man he stand for the truth every time 💪💪💪💪💪my man❤
መምህር ጤናና እድሜን ይስጥዎ
እንኳን በደህና መጣቹ መምህር ደረጄ ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን በርቱልን 😍🙏🕊❤️
ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ትስጥልኝ የአቦዋ ኪዳነ ምህረት መምህር ለናንተም እድሜ ከጤና ትስጥልኝ የአገልግሎት ዘመናችሁን ተባርክ❤❤❤
ባሁን ግዜ ሰው ሆኖ መገኝት ቀላል አደለም። በርቱልን
እውነት ነው
በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነበር ።መምህር እንግዲህ ጥምህርቶን ሰምንተን በትምህርቱ የምናፈራ ይሁን እላለው።አመሰግናለው
❤ሰላም ሰላም መምሕር ደረጀ ዘወይንዬ ❤
❤❤❤ መምህር በአጠቃላይ እኔን የሚያንገበግቡኝ እና የምቆረቆርባቸውን ቁምነገሮች አንደበት ሆነሁ ስለተናገሩኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ!
እንደነዚህ አይነት ሰዎችን መድሀኒአለም ቢያበዛልን ኢትዮጵያ በረከቷ ይመለሳል
ተባረክልን መምህር❤
እወ አቦይ ሰረቐ ዝባሀሉ አቦ ተሃድሶ ኢዮም ቅዱሳን , ገድላት ዋላ ሰማዕታት ዝበሃል የለን ካብሕጂ ዝበሉ ከሓዲ ተሃድሶ ኢዮም አርባዕተ ነጥቢ ውድ መምህራችን አንተ ማለት ሀቀኛ ተቋርቋሪ ጀግና የሆንክ ኦርቶዶክሳዊ ወንድማችን አብዝቶ ይባርክህ እግዚአብሔር 🤲❤️
@@bemnethailu1663 ሓሳዊ ማህበረ እርኹሳን ክሉ ዝተበረዘ መፅሓፍት ናይ ወእጨጌ ገና ክእረም እዩ:::'ወግዱ
ችድ ርካሽ ናይ ኦሮማራ ባርያ
ተሃድሶታት ጠራዕራዕ በሉ ሃሳሳት@@Petruspetrus1
@@destagebre7551 ሃሳስ , አብውሽጥኻትኹም መንፈስ ቅዱስ አይኾነን ዘሎ ናይ ፖለቲካ ኢዩ ዘሎኸ ም አውጽኡዎ ቱፍ በሉዎ
እርኩሳን ሁሉ እግዚአብሔር ከምድረ ኢትዮጵያ ያጥፋችሁ መርገምቶች!!✝️💚💛❤️@@Petruspetrus1
👍👍👍👍 እኔ ቆየሁ በስንቱን ሲትኮም ከረገጥኩት ምኑም አይጥመኛ ተባረኩ🙏🙏💚💛❤🎉🎉🎉🎉
ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ። በስንቱ ሲትኮም ሁሌም ጥያቄ የሚሆንብኝ ለምን በዚን ያህል አንኩልፋቶ የሆነው
me too included to those nasty person but i love this man he stands for our Ethiopian orthodox church country and culture ❤
ሁላችሁንም ከልብ አመሰግናለሁ ለበጎ አስቢዎች ሃይማኖትን ለምታስቀድሙ ኢትዮጵያዊነትን ለምታዉድሱ አምላከ ቅዱሳን ያክብርልኝ። ዘረኝነት ለበለጠባችሁ ዓይነ ልቦናችሁ እንደ በለዓም ለታወሩባችሁ እንደ ፈርኦን ለደነደነባችሁ አምላከ ቅዱሳን ልብ ይስጣችሁ። በተረፈ ከዓላማችን ወደ ኋላ የሚያስብለን አንዳች ነገር አይኖርም። በኦሮሚያ የጨሩቃ ጳጳሳት ምርጫ እንደ ጮኽን ሁሉ በትግራይም ስለ ሚካሄደው መፈንቅለ ሲኖዶስ እንጮሃለን። ጩኸታችን ታሪክ ሆኖ ይቀመጣል።
ብሩክ ሁን እግዚአብሔር መንገድህን በቸርነቱ ይጥረግልህ
አባታችን እንደምኞትዎ ያድርግልን
ዲንጋ ልትበሉ መአተኞች✝️💚💛❤️
ደነዝ
በእውነት መምህር እውነት እግዚአብሔር የልብ ይሰማል እና , የኛ አባቶች ወደ ግብጽ ሄደው ከምእመናን ጋር ገዳማት ለመጎብኘት እና እዛ ሳያቸው አንድ አረብኛ የሚናገር የለም የሚሰማም የሆነ አባት ኤርትራዊ ነው እና አረብኛ ይናገራል እና ለኛ አባቶች በአማርኛ እየተረጎመላቸው ሳይ ቀናሁኝ ምናለ የኛን አባቶች ቢያውቁ ቢማሩ ነው ያልኩትን እና አሁን አባታችን ናትናኤል የባታችን ሆይ ፀሎት ስሰማቸው በጣም ነው ደስ ያለኝ ❤
ናይ ባሓቂ ሰረቐ ሰራቒ በእውነት ዘሕምም ኢዩ ብጣዕሚ 😢
@@bemnethailu1663 ተቀረጽ ማሕበረ እርኹሳን 😡
ፀጋዉን ያብዛልህ መምህራችን
Betam yemwedwe memeher derji ke Eritrea 🇪🇷 🎉🎉🎉
እግዚያብሔር እግዚያብሔር ይስጥህ እኔ ሁሌ የበስንቱን ደራሲ ባዉቀዉ እላለሁ።የተሰጠህ ይህ ሚዛን ያለዉ እይታህ ትልቅ እዉቀትህ ……… ፀጋህ ይብሃ ቅዱስ አማኑኤል ይጠብቅህ።
መምህር ፍጻሜዎትን ያሳምርልን
Egziabher yitebkh edeme Tena yisth memhr
አቡነ ናትናኤል እድሜና ጤና ይስጥልን። ኢትዮጵያዊ ጳጳስ ናቸው። ክብር ይስጥልን
አቤቱ ማረን የእስራኤል ቅዱስ
አባታችን ታሪክ ርካሽ የሆነው በብልጽግና ዘመን ነው።
አቤቱ አምላኬ ሆይ ይቅር ይበለን 😭😭😭😭
በአሜሪካን አገር በአንድ አጋጣሚ ተገኝቼ በአንዲት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲን አሀቲ ናት ብዬ ብሄድ ቅዳሴዉ በትግርኛ ነበር ለሀገሪትነ ትግራይ ሲሉ ቅዳሴዉን አቋርጨ ልወጣ ነበረ ነገር ግን ታግሼ ጨርሼ ወጣሁ
Egziabher yimesgen enquan dehna metachu memihrochachin amen amen amen
ሰላም መምህር
መምህር ጀረጀ ዘወይንየ
እድሜ እና ጤና ይስጥዎት መምሕር ደረጀ በስንቱ የሚለዉን ፊልም መጀመርያ አካባቢ አንድ ባርት አይቸዉ ከዛ በሗላ አስጠላኝ አይቸዉም አላዉቅም እግዚያብሔር ይመስገን
ሰላም መምህራችን መዎልዱንሰ ተዎልደናል እሱ ይቅርና እኛኮ በክረሰቶሰ ደምና መሰቀሉ የምናምን አንደ ነን መሰተዎሉ ያደልን ሰዉ አልገባወም
God bless you, Memher.!!Kalehiwot yiasemalen Amen !!You are right.I am really sad about Ethiopia. I don't want to see crazy guys. Because no more government Ethiopia. Stop Amhara genocide in Ethiopia.
ኢትዮጵያን ኤልዛቤል ያለ ከሃዲ እንደ አባትም መቆጠር የለበትም።ክርስቶስን የማያውቅ ስለ ክርስትና ሊያስተምር አይችልም።አምላካቸው ሆዳቸው የሆኑ ሃሳዊያንን ገለል ማድረግ ያለበት ምዕመናን ናቸው ።የእፉኝት እባብ አሉ በትክክል ገልፀዋቸዋል።አባ ሰረቀ ከማለት አባ ከሃዲ ይገልፃቸዋል።
very good discusion!
♥️🙏🙏🙏⛪
I never expected from Alemayehu Tadess
Ke Ewunetenga memehir yetesete Ewunetenga misikerenet
ሰረቀ ተሃድሶ ምዃኑ ተፈሊጡ እዩ። ንቓሕ ክርስቲያን ትግራይ።ገድላትን ሰማእታትን ኣየድልይን ዝብል ሰብኣይ እዩ
ሃገራችን ፍዳዋን ኣየች በንዚህ ጉግማንጎች
ሰረቀ ብርሃን ታድሶ ነው ህዝቤ ንቃ።።።
ወገኖቼ ሆይ አንሸወድየአንድነታችን መሰረት መዋቅር ሳይሆን ክርስቶስ ነዉ።የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ዘላለማዊ አዳኝነት አምነዉ የተቀበሉ መጽሀፍ ቅዱስ የህይወታቸዉ መመርያ ያደረጉ እና በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ስም አምነዉ የተጠመቁ -የካቶሊክ-የኦርቶዶኩስ-የፕሮቴስታንትምእመናን ሁሉ ከዘላለም ሞት ወደ ዘላለም ህይወት የተሻገሩ ቅዱሳን የእግዚአብሄር ልጆች ናቸዉ።አርአያ ከበደ-የጋዲዝም አራማጅ
አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በረከቶት ይደርብን እናንተም እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወዳችኋለን
ዕልልልልልልሃገሪትነ ሃገረ ትግራይ ❤ጠላት ዲያብሎስ እርርር ድብን ይበል ።
ውድ መምህር ደረጄ ዘወይንዬ በስንቱ ላይ የሰጡትን ሀሳቦን በሙሉ እጋራለሁ።ግን አርሶ የሚያውቃቸው የድሮ አባቶቻችን እና የረሶን ዘመን ወንዶችንነው።አሁን ግን ሁሉንም ባይሆን ጥቂቶች አሉ ለነሱ የተሰራ መልክት ነውብዬአምናለሁ።መምህር አድሜዎንያርዝምልን 🙏
እኔም በበስንቱ ቅርታ ነበረኝ ይህዉም በስንቱ አማቾቹ ላይ ያለው ንቀት አማቾቸም እሱ ላይ ያለው ጥላቻ በኢትዮጵያ ባህል የሌለ ነው ይታረም ፡፡ለልጆቻችን መልካም ነገር አስተምሩ አመሰግናለሁ ፡፡
መመምህራችን እድሜ ይስጥልን🙏እኔ ምለው መምህር ደረጀ ብቻ ናቸው ሚመለከታቸው?ሌሎቻችሁ አባቶቻችን መምህራኖች ጳጳሳት የሉም?የታላችሁ?ስለ ትግራይ ይመለከተላን አንድ ነን ወደዳችሁም ጠላችሁም አንድ ኢትዮጵያውያን ነን ፖለቲከኞች ነገ ይለቃሉ ይሔዳሉ።ሌሎች መምህራን የታላችሁ???????
❤❤❤❤❤❤
በጣም የሚያሳዝን የአባ ሠረቀ ይትብሃል out of Christianity ይቅር ይበላቸው።
ሰረቐ ማለት ውስጡ ሌላ ውጩ ሌላ ነው ተሳዳቢ ነው በውጭ አገር ለሆነች ምእመናን የብልግና ስድብ ሰድቧታል በጣም ለጆሮ የሚሰቀጥጥ , አገር ሰላም ነው ብላ ልታናግራቸው ፈልጋ , እና በእውነት እግዚአብሔር ለእያንዳንዳችን እንደ ስራችን ዋጋችን ይከፍለናል እና ዋጋው ያገኛታል
በስንቱ የቴሌቭዥን ስርጭት መጀመሪያ ሲጀምር ነበር ወንድ ጠል እና ማኮሰስን አላማው ያደረገ መሆኑን በቤተሰብ ስናውራበት የነበረ ነው።የሚያሳዝነው ይሄንን የሚሰሩት ባለሞያዎች ቢያንስ የሚያመጣውን መጥፎ አላማ ከዝናቸው ቢያስቀድሙ ጥሩ ነበር።ብዙ ባለትዳር ባሎችን የሚያሸማቅቅ ነው ብዬ አምናለሁ።በተለያየ መንገድ እየተፈተንን እንደገና በዚህ ደግሞ ድምፅ አልባ የማድረግ ሴራ ነው መምህር።
💚💛❤️🙏🙏🙏💚💛❤️
ያልከው ሁሉ ዛሬ ትክክል ነው። ሰይፉ የልጆች አባት፡ አድሜው ከ 50 በላይ ሆኖ አንዲህ ያለ ዳንስ ነዉር ነው። የ ብሰንቱም ድራማም እንዲሁ። በሰንቱ አማቾቹን ይሳደባል፡ ሚስቱ ታዋርደዋለች....
በስንቱ ድራማማ ግራ ገብቶናልማየትም አቁመናል ትውልዱን ምን ሊያስተምሩ እንደፈለጉ አልገባንም9ኛው ሺ የሚባለውማ ጭራሽ የተበላሸየምንነግረው አጥተናል😭😭😭😭
እዉነት የሀይማኖት አበዉን እየተጠቀሰ ይሾፋል
💚💛❤️✝️✝️✝️✝️🥰🥰🥰🥰
አይ መምህር ደረጀ ! እውነትም በስንቱ !በቤታቸው ክርስቲያን ነን ብለው ነጠላ ለብሰው ዘመርን ብለው ፎቶ ይለቃሉ:: በስራቸው ግን በአማኝ የማይደረግ ያደርጋሉ: ብቻ ገንዘብ ለማግኘት ምንም የማይሆኑት የለም::
Ke Ewunetenga memehir ewunetenga misikirenet!!! Ye Betsunetachewu burake yidresen
😉
ሰላም መምህር ለምንድንነው የማይከፈተው?
መምህር ፈሪሳዊያን እስራኤል ብቻ ሳይሆን አብረን እየተጋፋን ያለነው ለጉድ የጓለትከኝ አለች አያቴ😂😂😂
የእውነት ኢትዮጵያዊ ወግ አይደለም መምህር ምስጋና ለርሶ ይሁን ወንድን መናቅ የምእራባውያን ባህል ነው እንደወረደ ሚገርመኝ በኦርቶዶስ ተብዬዎች ናቸው ባህልን እያጠፉ ነው እንደዚህ በሚዲያ ሊነገራቸው ይገባል በድፍረት::
መምህር በርቱልን። ግን የቦርጭዎ ይታሰብበት????
ብልጽግና እና ህውሀት ከታረቁ ወዲህ ህውሀት ወደ አማራ ክልል ራያ አካባቢ እንዲገባ ስለተደረገ በዛ ያሉ ቀሳውስትም ሀገረ ትግራይ እያላችሁ ቀድሱ ተብለው እንደዚህ አናደርግም ያሉት ቀሳውስት ታስረዋል ለነሱም ድምጽ እንሁናቸው ሀይማኖታችን ይልቀቁልን ፖለቲካ እና ሀይማኖት ይለይ።ሲኖዶሱም በዚህ ጉዳይ ጸጥ ብሏል ይሄ ያሳዝናል የፖለቲካ ሹም የሆነ በዘር የተሾሙ ጳጳሳት ከብልጽግና ጋራ ስራቸውን እየሰሩ ነው።ኦነግ እና ህውሀት ሳያውጁ እነ አባ ሰረቀ ተገንጥለናል ቢሉ በየትኛው ህግ ተብለው ሊጠየቁ ይገባል።
ምን እሱ ብቻ አክሱም የጥንቷ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ ነበር። ሁለተኛ ትልቁ ጉዳይ ደግሞ አክሱም የትግራይ ብቻ ከሆነ የኔ አያቶች አድዋ ላይ ዘምተው ደማቸውን ማፍሰስ እና መሠዋት ለምን አስፈለጋቸው???????
አንተ አልክ አለ ክብር ይግባዉና ፈጣሪያችን።
ሀ>ሁ>ሂ>ሃ>ሄ>ህ>ሆ!
EIGZIHABHAR yetebkote memhere
ወሮበላ አይባልም እሚያረጉትን አያውቅምና ይቅር በላቸው ማለቱ ይበጃል ስድቡን እየከለከርን እኛ አንሳደብ እንጂ።
በአብዛኛው አገርና ሀይማኖትን የሚበጠብጡት የሌላ አገር ፓስፓርት ያላቸው ናቸው
ትግራይ ውስጥ ያሉ ትግሬዎች እንዳይቃወሙ በፍርሃት ሊሆን ይችላል!!ከትግራይ ውጭ ያሉ ትግሬዎች (ኦርቶዶክሳውያን) "አቡነ ሰላማ ነን " ብለው የሚከፋፍሏቸውን ለምን አይቃወሙም ???
መምህር መንግስት ስለሌ ሳይሆን በአላማ ስለሚስማሙ ነው ገነጣጥለው ካላዮ በቀላሉ አይተውም
Subscribe, share, like 👍🏾 argu please yehen mereja edekeld anye be Fetari
እውነትህንም በአፌ ለልጅ ልጅ እናገራለሁ መዝ 88ቁጥር1 መምህር ዕይታ በአነሳቸው ነጥብ በእያንዳንዱ ላይ በትኩረት ሚሰጥሩን በግልዕ ገልጠውታል አዎ እውነት ብለዋል መምህር ትውልዱን በዚህልክ መቅረፅ ጉዳቱ ያመዝናል አካሄዳችን ወዴት እንደምንሄድ ግራ የገባን ይመሰላል ሁሉን ብቻ ሰምቶ መቀበል እንጂ የሚያመጠውን ችግር በማሰታወል አንጓዝም ብቻ አምላክ በምህረቱ ዐይኖ ይቅር ብሉ ሠላሙን ያምጣልን ያንድ ሰው ሰህተት ብዙዖን ሕዝብ ይበክላል ብቻ ምን እንደምል ቃል ያጥረኘ
ስለ ፌሚኒዝም ትንሽ ለማለት እኔ ሴት ነኝ!ግን የበታች ነኝ ብዬ እስካላሰብኩ እኩል መሆን አለብኝ ብዬ እዬዬ አልልም!በኩል ነኝ ስሜት ውስጥ የበታችነት ስሜት ጎልቶ ይታያል!!!
በትክክል ገልጸውታል
I observed when the sitcom began, there were hidden issues.
ሲጀመር የተዘቀዘቀ መስቀል ስናይ ነበር ማዉገዝ የነበርብን ዘግይተናል
Ahun selemtawerut ngr yeteshnefewn senodose atykum nbr
መምህር ደረጀ ተሳስተዋል የትግራይ ህዝብ መጨፍጨፍ የት ነበሩ ሌላ ይቅር እና አዲስ አበባ የሉ ተጋሩ የታሰሩ ለምን አልተቃወመም ኢትዮጵያ ሲኖዶስ ለምን ጦርነቱ ደገፈ እነዚህ ብቻ መልስልኝ
መናፍቓን እዮም፣ መራሕቲ ሃይማኖት እምበር ፖለቲከኛታት ኣይኮኑን፣ ኣብ ኣዲስ ኣበባ ዘለዉ ካህናት ድማ ንካህናት ትግራይ ልቢ ሃቦም።
እውነት ነው እኔም ባለቤቴን ፈትቻለው ከንቀቴ የተነሳ ግን አሁን መምህር ደረጄ እና መምህር ተስፋዬ አበራን ስሰማ እፅፅታለው ሴት እንደ ሴትነቷ መሆን አለብን
Endeinanite ayinet sewochi mebizat alebachew
Koshasha minagebah ante nebise bela lezih new kenante yerakinew
በዉስጣችሁ ያለውን ስንት እና ስንት አሳፋሪ መፅሐፍት አፅዱ መጀመሪያ ወቶ ስለሌላ ወሬ ከማዉራት
አንድ ድራማ ሲታሰብ ትምሀርት እንደ አላማ አድርጎ ሊነሳ ይችላል ልክ እንደ ኮዝቢ ሾው ፍሪንድስ ድራማው ግን አዝናኝነት አለው። ሌላው ጭልጥ ብሎ ማዝናናት ብቻ ሊሆን ይችላል። ይሄ መብት ነው። ደግሞ የደራሲ ጉዳይ እንጂ የተዋናይ ጉዳይ አይደለም። ነገር ግን ድራማው አንዳንዴ በባልና በሚስት በአማች መካከል ያለውን መከባበር እጅግ በጣም የናደ ነው። አንዳንድ ከኪሎ በታች የሚያስብ ሰዋች ላይ ተጽኖ ፈጥሯል። ባላን እንደ በስንቱ ልታሽቆጠቁጥ የምትፈልግ ቁጥራቸው በዝቷል። ያ ደግሞ የድራማ ችግር ሳይሆን በየቤቱ ያለ የአስተሳሰብ ችግር ይመስለኛል።
ከባሕል አኳያ ነው የተባለው የውጩን እዛዉ ለውጮቹ እንተው
እንዴት ነው የተዋናይ ጉዳይ የማይሆነው ?ተዋናዩ ስለሚላበሰው ገፀ-ባህሪ መርምሮ መወሰን የለበትም?በሕዝብ ዘንድ ያለውን ተቀባይነት መጠበቅ የደራሲወ ስራ ነው ወይስ የተዋናዩ?!
መምህር ደረጄ እድሜዎ እስከ እለተ ምጽአት ያርዝምሎት ያርግሎት
Anitegimkoshshanitebushtmnafktezekizekmanabatikkagebakagebkaniteagebkanitemenafkanifeligachumbetmamnwanitnyemintelkaniteagereyserksellatwrlkeneaydelkumanitnmelsiknklasikortikngimenengantezafamilkenganitenebsebelbalegize
Enatelmngocheritirwuynlebochenatedegimomewliwymargebeyymitiserikumisitchuahynabegminagebachuenateyemitisededutlmesirknewnewurengchbehedachihubetbealemenedettelchugimochakituf
Derjesiidistslisasidisitbushtbafkbekitiknewymtnefawasimenaygezesetengbilektbtrklekgezeysetewkildigaynysebirlalunegelelakennwanitebelesbaniteahemedgirnganiteehrdoshisatinysichfechfewderegemaletymatkutkalachiwkutamrinidaymsilchuoromnewamaringsinageramaraydelmiytletgiryhzibiteltachihunewk
❤❤❤❤
ብጹእ አቡነ ናትናኤል በሁሉ ነገር የተሰጡ ጸጋ አላቸው ረጅም ዕድሜና ጤና እግዝአብሔር ይሰጣቸው ጸጋው የብዛሎት።እንደ አቡነ ናትናኤል ያብዛልን።
እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን ጤናውን አብዝቶ ያድልልን
ወንድማችን መምህር እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣት ኑሩልን. ሁሌም የምንሳሰሎት ኖት❤❤❤❤❤❤
መምህር ደረጄ ነገሽ ዘወይንዬ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት መጨረሻቸውን እግዛብሔር ያሳምርልን አንደበታቸው
መምህር እውነት ያናግርልን እናመሰግናለን
ፀጋዉን ያብዛልህ መምህራችን ቢመራቸዉም እዉነት ነዉ
ከአለማየሁ ታደሰ ብዙ የምንጠብቀው ነገር ነበር በስንቱ እኔም ልጆቼም ማየት ካቆምን ቆየን ምንም የሚያስተምር ነገር ስለሌለው።
መ ምህር የሚሳደቡትን ባለጌዎች አትስሟቸው!!
መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ዳግም ወደ ሜሪላንድ መጥተህ እንደምንገናኝ በእግዚአብሔር ተስፋ አለኝ 🙏🏽❤🙏🏽
መምህር እግዚአብሔር እድሜዎትን ከጤና ጋር ያብዛልን
እባታችንን አቡነ ናትናኤልን ረዥም ዕድሜና ጤና ይስጥልን በዓለም ቃን ቃ ሁሉ እንዲሰብኩ ፀጋውን ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።
መምህር እግዚአብሔር ያፅናህ በርታ እስከሞት የታመንክ ሁን
መምህ ደረጄ ዘወይንይ እድሜ ከጤና ይስጥልን
አሜን 🤲❤️
I love this man he stand for the truth every time 💪💪💪💪💪my man❤
መምህር ጤናና እድሜን ይስጥዎ
እንኳን በደህና መጣቹ መምህር ደረጄ ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን በርቱልን 😍🙏🕊❤️
ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ትስጥልኝ የአቦዋ ኪዳነ ምህረት መምህር ለናንተም እድሜ ከጤና ትስጥልኝ የአገልግሎት ዘመናችሁን ተባርክ❤❤❤
ባሁን ግዜ ሰው ሆኖ መገኝት ቀላል አደለም። በርቱልን
እውነት ነው
በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነበር ።መምህር እንግዲህ ጥምህርቶን ሰምንተን በትምህርቱ የምናፈራ ይሁን እላለው።አመሰግናለው
❤ሰላም ሰላም መምሕር ደረጀ ዘወይንዬ ❤
❤❤❤ መምህር በአጠቃላይ እኔን የሚያንገበግቡኝ እና የምቆረቆርባቸውን ቁምነገሮች አንደበት ሆነሁ ስለተናገሩኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ!
እንደነዚህ አይነት ሰዎችን መድሀኒአለም ቢያበዛልን ኢትዮጵያ በረከቷ ይመለሳል
ተባረክልን መምህር❤
እወ አቦይ ሰረቐ ዝባሀሉ አቦ ተሃድሶ ኢዮም ቅዱሳን , ገድላት ዋላ ሰማዕታት ዝበሃል የለን ካብሕጂ ዝበሉ ከሓዲ ተሃድሶ ኢዮም አርባዕተ ነጥቢ
ውድ መምህራችን አንተ ማለት ሀቀኛ ተቋርቋሪ ጀግና የሆንክ ኦርቶዶክሳዊ ወንድማችን አብዝቶ ይባርክህ እግዚአብሔር 🤲❤️
@@bemnethailu1663 ሓሳዊ ማህበረ እርኹሳን ክሉ ዝተበረዘ መፅሓፍት ናይ ወእጨጌ ገና ክእረም እዩ:::'ወግዱ
ችድ ርካሽ ናይ ኦሮማራ ባርያ
ተሃድሶታት ጠራዕራዕ በሉ ሃሳሳት@@Petruspetrus1
@@destagebre7551 ሃሳስ , አብውሽጥኻትኹም መንፈስ ቅዱስ አይኾነን ዘሎ ናይ ፖለቲካ ኢዩ ዘሎኸ ም አውጽኡዎ ቱፍ በሉዎ
እርኩሳን ሁሉ እግዚአብሔር ከምድረ ኢትዮጵያ ያጥፋችሁ መርገምቶች!!✝️💚💛❤️@@Petruspetrus1
👍👍👍👍 እኔ ቆየሁ በስንቱን ሲትኮም ከረገጥኩት ምኑም አይጥመኛ ተባረኩ🙏🙏💚💛❤🎉🎉🎉🎉
ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ። በስንቱ ሲትኮም ሁሌም ጥያቄ የሚሆንብኝ ለምን በዚን ያህል አንኩልፋቶ የሆነው
me too included to those nasty person but i love this man he stands for our Ethiopian orthodox church country and culture ❤
ሁላችሁንም ከልብ አመሰግናለሁ ለበጎ አስቢዎች ሃይማኖትን ለምታስቀድሙ ኢትዮጵያዊነትን ለምታዉድሱ አምላከ ቅዱሳን ያክብርልኝ። ዘረኝነት ለበለጠባችሁ ዓይነ ልቦናችሁ እንደ በለዓም ለታወሩባችሁ እንደ ፈርኦን ለደነደነባችሁ አምላከ ቅዱሳን ልብ ይስጣችሁ። በተረፈ ከዓላማችን ወደ ኋላ የሚያስብለን አንዳች ነገር አይኖርም። በኦሮሚያ የጨሩቃ ጳጳሳት ምርጫ እንደ ጮኽን ሁሉ በትግራይም ስለ ሚካሄደው መፈንቅለ ሲኖዶስ እንጮሃለን። ጩኸታችን ታሪክ ሆኖ ይቀመጣል።
ብሩክ ሁን እግዚአብሔር መንገድህን በቸርነቱ ይጥረግልህ
አባታችን እንደምኞትዎ ያድርግልን
ዲንጋ ልትበሉ መአተኞች✝️💚💛❤️
ደነዝ
በእውነት መምህር እውነት እግዚአብሔር የልብ ይሰማል እና , የኛ አባቶች ወደ ግብጽ ሄደው ከምእመናን ጋር ገዳማት ለመጎብኘት እና እዛ ሳያቸው አንድ አረብኛ የሚናገር የለም የሚሰማም የሆነ አባት ኤርትራዊ ነው እና አረብኛ ይናገራል እና ለኛ አባቶች በአማርኛ እየተረጎመላቸው ሳይ ቀናሁኝ ምናለ የኛን አባቶች ቢያውቁ ቢማሩ ነው ያልኩትን እና አሁን አባታችን ናትናኤል የባታችን ሆይ ፀሎት ስሰማቸው በጣም ነው ደስ ያለኝ ❤
ናይ ባሓቂ ሰረቐ ሰራቒ በእውነት ዘሕምም ኢዩ ብጣዕሚ 😢
@@bemnethailu1663 ተቀረጽ ማሕበረ እርኹሳን 😡
ፀጋዉን ያብዛልህ መምህራችን
Betam yemwedwe memeher derji ke Eritrea 🇪🇷 🎉🎉🎉
እግዚያብሔር እግዚያብሔር ይስጥህ እኔ ሁሌ የበስንቱን ደራሲ ባዉቀዉ እላለሁ።
የተሰጠህ ይህ ሚዛን ያለዉ እይታህ ትልቅ እዉቀትህ ……… ፀጋህ ይብሃ ቅዱስ አማኑኤል ይጠብቅህ።
መምህር ፍጻሜዎትን ያሳምርልን
Egziabher yitebkh edeme Tena yisth memhr
አቡነ ናትናኤል እድሜና ጤና ይስጥልን። ኢትዮጵያዊ ጳጳስ ናቸው። ክብር ይስጥልን
አቤቱ ማረን የእስራኤል ቅዱስ
አባታችን ታሪክ ርካሽ የሆነው በብልጽግና ዘመን ነው።
አቤቱ አምላኬ ሆይ ይቅር ይበለን 😭😭😭😭
በአሜሪካን አገር በአንድ አጋጣሚ ተገኝቼ በአንዲት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲን አሀቲ ናት ብዬ ብሄድ ቅዳሴዉ በትግርኛ ነበር ለሀገሪትነ ትግራይ ሲሉ ቅዳሴዉን አቋርጨ ልወጣ ነበረ ነገር ግን ታግሼ ጨርሼ ወጣሁ
Egziabher yimesgen enquan dehna metachu memihrochachin amen amen amen
ሰላም መምህር
መምህር ጀረጀ ዘወይንየ
እድሜ እና ጤና ይስጥዎት መምሕር ደረጀ በስንቱ የሚለዉን ፊልም መጀመርያ አካባቢ አንድ ባርት አይቸዉ ከዛ በሗላ አስጠላኝ አይቸዉም አላዉቅም እግዚያብሔር ይመስገን
ሰላም መምህራችን መዎልዱንሰ ተዎልደናል እሱ ይቅርና እኛኮ በክረሰቶሰ ደምና መሰቀሉ የምናምን አንደ ነን መሰተዎሉ ያደልን ሰዉ አልገባወም
God bless you, Memher.!!
Kalehiwot yiasemalen Amen !!
You are right.
I am really sad about Ethiopia.
I don't want to see crazy guys.
Because no more government Ethiopia.
Stop Amhara genocide in Ethiopia.
ኢትዮጵያን ኤልዛቤል ያለ ከሃዲ እንደ አባትም መቆጠር የለበትም።ክርስቶስን የማያውቅ ስለ ክርስትና ሊያስተምር አይችልም።አምላካቸው ሆዳቸው የሆኑ ሃሳዊያንን ገለል ማድረግ ያለበት ምዕመናን ናቸው ።የእፉኝት እባብ አሉ በትክክል ገልፀዋቸዋል።አባ ሰረቀ ከማለት አባ ከሃዲ ይገልፃቸዋል።
very good discusion!
♥️🙏🙏🙏⛪
I never expected from Alemayehu Tadess
Ke Ewunetenga memehir yetesete Ewunetenga misikerenet
ሰረቀ ተሃድሶ ምዃኑ ተፈሊጡ እዩ። ንቓሕ ክርስቲያን ትግራይ።
ገድላትን ሰማእታትን ኣየድልይን ዝብል ሰብኣይ እዩ
ሃገራችን ፍዳዋን ኣየች በንዚህ ጉግማንጎች
ሰረቀ ብርሃን ታድሶ ነው ህዝቤ ንቃ።።።
ወገኖቼ ሆይ አንሸወድ
የአንድነታችን መሰረት መዋቅር ሳይሆን ክርስቶስ ነዉ።
የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ዘላለማዊ አዳኝነት አምነዉ የተቀበሉ መጽሀፍ ቅዱስ የህይወታቸዉ መመርያ ያደረጉ እና በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ስም አምነዉ የተጠመቁ
-የካቶሊክ
-የኦርቶዶኩስ
-የፕሮቴስታንት
ምእመናን ሁሉ ከዘላለም ሞት ወደ ዘላለም ህይወት የተሻገሩ ቅዱሳን የእግዚአብሄር ልጆች ናቸዉ።
አርአያ ከበደ-የጋዲዝም አራማጅ
አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በረከቶት ይደርብን እናንተም እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወዳችኋለን
ዕልልልልልል
ሃገሪትነ ሃገረ ትግራይ ❤
ጠላት ዲያብሎስ እርርር ድብን ይበል ።
ውድ መምህር ደረጄ ዘወይንዬ በስንቱ ላይ የሰጡትን ሀሳቦን በሙሉ እጋራለሁ።ግን አርሶ የሚያውቃቸው የድሮ አባቶቻችን እና የረሶን ዘመን ወንዶችንነው።አሁን ግን ሁሉንም ባይሆን ጥቂቶች አሉ ለነሱ የተሰራ መልክት ነውብዬአምናለሁ።መምህር አድሜዎንያርዝምልን 🙏
እኔም በበስንቱ ቅርታ ነበረኝ ይህዉም በስንቱ አማቾቹ ላይ ያለው ንቀት አማቾቸም እሱ ላይ ያለው ጥላቻ በኢትዮጵያ ባህል የሌለ ነው ይታረም ፡፡ለልጆቻችን መልካም ነገር አስተምሩ አመሰግናለሁ ፡፡
መመምህራችን እድሜ ይስጥልን🙏እኔ ምለው መምህር ደረጀ ብቻ ናቸው ሚመለከታቸው?ሌሎቻችሁ አባቶቻችን መምህራኖች ጳጳሳት የሉም?የታላችሁ?ስለ ትግራይ ይመለከተላን አንድ ነን ወደዳችሁም ጠላችሁም አንድ ኢትዮጵያውያን ነን ፖለቲከኞች ነገ ይለቃሉ ይሔዳሉ።ሌሎች መምህራን የታላችሁ???????
❤❤❤❤❤❤
በጣም የሚያሳዝን የአባ ሠረቀ ይትብሃል out of Christianity ይቅር ይበላቸው።
ሰረቐ ማለት ውስጡ ሌላ ውጩ ሌላ ነው ተሳዳቢ ነው በውጭ አገር ለሆነች ምእመናን የብልግና ስድብ ሰድቧታል በጣም ለጆሮ የሚሰቀጥጥ , አገር ሰላም ነው ብላ ልታናግራቸው ፈልጋ , እና በእውነት እግዚአብሔር ለእያንዳንዳችን እንደ ስራችን ዋጋችን ይከፍለናል እና ዋጋው ያገኛታል
በስንቱ የቴሌቭዥን ስርጭት መጀመሪያ ሲጀምር ነበር ወንድ ጠል እና ማኮሰስን አላማው ያደረገ መሆኑን በቤተሰብ ስናውራበት የነበረ ነው።የሚያሳዝነው ይሄንን የሚሰሩት ባለሞያዎች ቢያንስ የሚያመጣውን መጥፎ አላማ ከዝናቸው ቢያስቀድሙ ጥሩ ነበር።
ብዙ ባለትዳር ባሎችን የሚያሸማቅቅ ነው ብዬ አምናለሁ።
በተለያየ መንገድ እየተፈተንን እንደገና በዚህ ደግሞ ድምፅ አልባ የማድረግ ሴራ ነው መምህር።
💚💛❤️🙏🙏🙏💚💛❤️
ያልከው ሁሉ ዛሬ ትክክል ነው። ሰይፉ የልጆች አባት፡ አድሜው ከ 50 በላይ ሆኖ አንዲህ ያለ ዳንስ ነዉር ነው። የ ብሰንቱም ድራማም እንዲሁ። በሰንቱ አማቾቹን ይሳደባል፡ ሚስቱ ታዋርደዋለች....
በስንቱ ድራማማ ግራ ገብቶናል
ማየትም አቁመናል
ትውልዱን ምን ሊያስተምሩ እንደፈለጉ አልገባንም
9ኛው ሺ የሚባለውማ ጭራሽ የተበላሸ
የምንነግረው አጥተናል😭😭😭😭
እዉነት የሀይማኖት አበዉን እየተጠቀሰ ይሾፋል
💚💛❤️✝️✝️✝️✝️🥰🥰🥰🥰
አይ መምህር ደረጀ !
እውነትም በስንቱ !
በቤታቸው ክርስቲያን ነን ብለው ነጠላ ለብሰው ዘመርን ብለው ፎቶ ይለቃሉ:: በስራቸው ግን በአማኝ የማይደረግ ያደርጋሉ:
ብቻ ገንዘብ ለማግኘት ምንም የማይሆኑት የለም::
Ke Ewunetenga memehir ewunetenga misikirenet!!! Ye Betsunetachewu burake yidresen
😉
ሰላም መምህር ለምንድንነው የማይከፈተው?
መምህር ፈሪሳዊያን እስራኤል ብቻ ሳይሆን አብረን እየተጋፋን ያለነው ለጉድ የጓለትከኝ አለች አያቴ😂😂😂
የእውነት ኢትዮጵያዊ ወግ አይደለም መምህር ምስጋና ለርሶ ይሁን ወንድን መናቅ የምእራባውያን ባህል ነው እንደወረደ ሚገርመኝ በኦርቶዶስ ተብዬዎች ናቸው ባህልን እያጠፉ ነው እንደዚህ በሚዲያ ሊነገራቸው ይገባል በድፍረት::
መምህር በርቱልን። ግን የቦርጭዎ ይታሰብበት????
ብልጽግና እና ህውሀት ከታረቁ ወዲህ ህውሀት ወደ አማራ ክልል ራያ አካባቢ እንዲገባ ስለተደረገ በዛ ያሉ ቀሳውስትም ሀገረ ትግራይ እያላችሁ ቀድሱ ተብለው እንደዚህ አናደርግም ያሉት ቀሳውስት ታስረዋል ለነሱም ድምጽ እንሁናቸው ሀይማኖታችን ይልቀቁልን ፖለቲካ እና ሀይማኖት ይለይ።ሲኖዶሱም በዚህ ጉዳይ ጸጥ ብሏል ይሄ ያሳዝናል የፖለቲካ ሹም የሆነ በዘር የተሾሙ ጳጳሳት ከብልጽግና ጋራ ስራቸውን እየሰሩ ነው።ኦነግ እና ህውሀት ሳያውጁ እነ አባ ሰረቀ ተገንጥለናል ቢሉ በየትኛው ህግ ተብለው ሊጠየቁ ይገባል።
ምን እሱ ብቻ አክሱም የጥንቷ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ ነበር። ሁለተኛ ትልቁ ጉዳይ ደግሞ አክሱም የትግራይ ብቻ ከሆነ የኔ አያቶች አድዋ ላይ ዘምተው ደማቸውን ማፍሰስ እና መሠዋት ለምን አስፈለጋቸው???????
አንተ አልክ አለ ክብር ይግባዉና ፈጣሪያችን።
ሀ>ሁ>ሂ>ሃ>ሄ>ህ>ሆ!
EIGZIHABHAR yetebkote memhere
ወሮበላ አይባልም እሚያረጉትን አያውቅምና ይቅር በላቸው ማለቱ ይበጃል ስድቡን እየከለከርን እኛ አንሳደብ እንጂ።
በአብዛኛው አገርና ሀይማኖትን የሚበጠብጡት የሌላ አገር ፓስፓርት ያላቸው ናቸው
ትግራይ ውስጥ ያሉ ትግሬዎች እንዳይቃወሙ
በፍርሃት ሊሆን ይችላል!!
ከትግራይ ውጭ ያሉ ትግሬዎች (ኦርቶዶክሳውያን)
"አቡነ ሰላማ ነን " ብለው የሚከፋፍሏቸውን ለምን አይቃወሙም ???