ድንግልናዬን በግድ ቢወስደውም አሁንም እወደዋለሁ || በግንኙነቱ እናቴን በጣም አስከፋት ነበር || እንለያይ ስለው ምንም አልመሰለውም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 432

  • @burkamensur5674
    @burkamensur5674 2 ปีที่แล้ว +54

    ወንድ ነኝ: የሴቶች መብት ተከራካሪም አይደለሁም: ግን የሴቶች ስቃይና በደል ስሰማ ሴቶቹ ከሚሰማቸው ህመም በላይ ለምን ውስጤ ዘልቆ እንደሚሰማኝ አላውቅም:: እባክችሁ ወንዶች ከአቅማችን በላይ የሆነ ችግር ካልገጠመን በስተቀረ ሴቶችን በተለይ ሆነ ብለን ባንበድላቸው: አብረናቸው እንድማንኖር እያወቅን ህይወታቸውን ባናበላሽባቸው መልካም ነው እላለሁ:: እናታችን እህቶቻችን ነገ ደግሞ በወለድናቸው ሴት ልጆቻችን ላይ ምን እንደሚደርስባቸው አናውቅም:: የምናጭደው የዘራነውን ነውና::

    • @bewphone9113
      @bewphone9113 2 ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን ወድሜ😭😭😭❤

    • @ሩሃማሩሃማዮቱዩብ
      @ሩሃማሩሃማዮቱዩብ 2 ปีที่แล้ว

      በትክክል እንዳንተ አይነት አስተዋይ ወንዶችን ያብዛልን

    • @ሀናስደተኛዋቲዩብ
      @ሀናስደተኛዋቲዩብ 2 ปีที่แล้ว

      ስንት ሠው ቁሥሉን ታቅፎ 😢 እያብሰለሰለ የሚኖርው😢😢😢😢

    • @zinatzinaaat7213
      @zinatzinaaat7213 2 ปีที่แล้ว

      እናመስግናለን ወድም

    • @yeshiwogenfisha9555
      @yeshiwogenfisha9555 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል ብለሀል እግዚአብሔር ይሰጥህ ምናለበት ሁሉም እንዳንተ ቢያሰብ

  • @ziy7130
    @ziy7130 2 ปีที่แล้ว +86

    ሁለታችሁም በጣም ታምራላችሁ የሚሆነው ሁሉ ትምህርት ሆኖ እንዲያልፍ እንጂ ስለ ጉዳቱ ማብሰልሰል ቀጣዮቹን ምርጥ ጊዜአችሁን ማበላሸት ነው ውበት የሚደምቀው ጠንክራችሁ ስትማሩ እና እየሳቃችሁ ሲያልፍ ነው

    • @shegeralmazk
      @shegeralmazk 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም በቅንነት ደምሩኝ❤

    • @tewahdohaimanote
      @tewahdohaimanote 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/bJimcl5awBQ/w-d-xo.html

  • @ምህረትብዙ
    @ምህረትብዙ 2 ปีที่แล้ว +83

    ደስ ትላላቹ : አይዟቹ : መጀመሪያ ያወራችው ልጅ የስነልቦና አማካሪ ብታገኝ ልቧ ተጠግኖ አዲስ ህይወት ለመጀመር ይረዳታል ምክንያቱም በምትወደውና በምታምነው ሰው መደፈሯ በጣም በጣም ከባድ ነው : ተባረኩ ታሪካችሁን በዚህ መልኩ ስላካፈላችሁን እናመሰግናለን

    • @tewahdohaimanote
      @tewahdohaimanote 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/bJimcl5awBQ/w-d-xo.html

    • @etneshabebe8701
      @etneshabebe8701 2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ብትፀልይ እግዚአብሄር ከዚኸ ፈተና የሚያወጣ ፍቅር ከባድ ነው የማይጠቅመን ስለሆነነው ብለን ብናስብ የተሻለ ነው ታሪኳ አሳዘነኝ ስለናቷ ሁለት ወድና ሴት እሷ መሆኗ እኔም ታሪኬ እደሷነው የሚለየው ሴት እሷ ብቻ መሆኗ ሁለትሴትና አድ ወድ ሆነን አባቴ ያሳደገን አባት ሙሉ ነው ክፈተት ይሞላል ሁሉን እናት የራሷ ቦታ አላት ከባድ ነው እኸቴ ላባትሽ አውሪው ጓደኛሽ አርጊው ከጭንቀት ትላቀቂ አለሽ አባትሽ እናትሽም አርጊው እውነቴ ነው አዳዴ ቤተሰባችን ሲመክረን እንቃወማለን ግን ቤተሰብ ሽን አስቢ

  • @aynalemtadesse2684
    @aynalemtadesse2684 2 ปีที่แล้ว +1

    የመጀመሪዋ ልጅ ታሪክ በጣም አሳዛኝ ነው። ነገር ግን እጅግ በጣም ጠንካራ ልጅ ነችና ትልቅ ተስፋ ይታይባታል። She is brilliant!!!! አንድ ነገር የምመክራት፦ ያንን ስትወደው ኖራ የደፈራትን ልጅ ከውስጧ ማውጣት ከባድ ቢሆንም የግድ አዲስ ሕይወቷን ወስና መኖር አለባት። ያለ እናት ያሳደጋትን አባቷንም ልትክስ የምትችለው በዚህ ነውና።

  • @21MarYam
    @21MarYam 2 ปีที่แล้ว +7

    ነጭ የለበስሽው ልጅ መምህር ተስፋዬ አበራ ወይም ገጠመኝ ብለሽ ሰርች አርጊና ትምህርቶቹን ተከታተይ አሁን ካለሽበት ትፅናኛለሽ መልካም ጊዜ

    • @habatamhabatam8769
      @habatamhabatam8769 2 ปีที่แล้ว

      መፅሃፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ቃል ነው የሚያፅናናው ።

  • @davidaberapsalamis465
    @davidaberapsalamis465 2 ปีที่แล้ว +19

    ኧራ የምን ማልቀስ ነው ሴት ልጅ ጠንካራ ስትሆን ነው ደስ የምለው ስለዚህ እርሱ የዘራውን ያንኑ ያጭዳል አይዞአችሁ ውድ እህቶቼ።

  • @abdulnaserjamsheer7914
    @abdulnaserjamsheer7914 2 ปีที่แล้ว +20

    የስነልቦና አማካሪ ብታገኝ ጥሩ ነው በምድር ላይ ምንም አዲስ ነገር የለም መብሰልሰል መቆጨት አይምሮን ስነ ልቦናን ጠቅላላ ጤንነትን ሆነ ህይወትን ይጎዳል ያበላሻል ጌታ ይርዳሽ

    • @shegeralmazk
      @shegeralmazk 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ወንድም በቅንነት ደምረኝ❤

  • @ልቤበእግዚአብሔርጸና-ወ7ሰ
    @ልቤበእግዚአብሔርጸና-ወ7ሰ 2 ปีที่แล้ว +6

    እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር በፍቅር ሕይወት እጅግ በጣም የተፈታነኩት ላካ ቡዙ ሰው በዚህ ታሪክ ያልፋል ከባድ ነው ይሁን ተመስጌን

  • @የሸዋልጅነኝየይፋትተወላጅ
    @የሸዋልጅነኝየይፋትተወላጅ 2 ปีที่แล้ว +5

    ላስረዳሽ ብል አልችልም ይበዛብኛል ገጠመኝ ወይም መምህር ተስፋየ አበራ ኤፍታህ ተስፋ ስላሴ ብለሽ አዳምጪ. እህት አለም ከዛ ይገባሻል ችግሩም መፍትሔዉም

  • @na-uu5or
    @na-uu5or 2 ปีที่แล้ว +1

    ፂሆን የሰፈሬ ልጅ እንዲ አይነት ታሪክ ያሳለፍሽ አይመስልም ነበር እብድ ነገር ነበር ምመስይኝ

  • @kirsyeshitela1373
    @kirsyeshitela1373 2 ปีที่แล้ว +18

    መልክሽ ይናገራል እህቴ በጣም ተሰቃይተሻል ልጅነትሽን ነጥቆሻል ግን ሁሉም ነገር ያልፋል ነገም ሌላ ቀን ነው አይዞሽ እመቤቴ የተበላሸውን ህይወትሽን ታጣፍጠው።

  • @dawitgetachew3353
    @dawitgetachew3353 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔናት ፂኦንዬ የክፍል ጒደኛዬ አይዞሽ እህቴን በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ግን እኮ ሳቅሽ ምንም አታውቂም ነበር አይዞሽ ዳግምን በምን ድነው የማገኘው

  • @salamyayo6955
    @salamyayo6955 2 ปีที่แล้ว +40

    የወላጆቻችን ምክር መስማት አለብን ከሁሉም በላይ ስለእኛ እውነቱን ይመክሩናል ❤❤❤ ክብር ለወላጆች 🙏

    • @salamyayo6955
      @salamyayo6955 2 ปีที่แล้ว +1

      @@satenawsatenawhailu3716 እውነት ነው❤

    • @ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ
      @ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ 2 ปีที่แล้ว

      እኔ ያፈቀርኩት ያፈቀረኝ አለ ግን ቤተሰብ ፈቃደኛ አይደሉም ለቤተሰብ ስል ቤተሰብን መስማት ሀሪፍ ነው ብየ ልተወው ፈለኩኝ ግን ደግሞ ልጁ አሳዘነኝ ልቡን መስበር ይሆንብኛል ብየ ምን ላድርግ

    • @salamyayo6955
      @salamyayo6955 2 ปีที่แล้ว

      @@ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ ቤተሰብ አይሆንም ያለሽ ምክንያት ይኖራቸዋል እና በዛ ምክንያት ተወያዩበት በግልፅ ድብቅነት ሳይኖር ልጁ ጥሩ ስነምግባር ከአለው ቤተሰብሽን አሳምኛቸው ❤

    • @ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ
      @ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ 2 ปีที่แล้ว

      @@salamyayo6955 ልጁ ዲያቆን ነበር አፍርሷል ይላሉ እና በገንዘብ በአንች ልክ አይሆንም ሁለት ቤት አለኝ እሱ የ3 አመት ዩኒቨርስቲ ተማሪ ነው የቀን ስራ ይሰራል የስራ ፍላጎት እንዳለውና አግብቶ ጥሩ የሆነ ቤተሰብ መስርቶ መኖር እንደሚፈልግ ይነግረኛል በጣም ቀስ ያለ እና ስብእና ያለው አስተዋይ ልጅ ነው እኔ የሳበኝ አስተሳሰቡ አመለካከቱ ሰውም ሲያደንቀው ስለምሰማ ሳበኝ ገንዘብ ደግሞ የሚመጣና የሚሄድ ዋስትና የሌለው ነገር ነው በገንዘብ አላምንም ቤተሰብ ግን ፈቃደኛ አይደሉም

    • @salamyayo6955
      @salamyayo6955 2 ปีที่แล้ว

      @@ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ ቤተሰብ ያዩት ድህነቱ ነው ለአንቺ ከተመቸሽ ምንም ሱስ ከሌለበት ማለትም ጫት ሲጃራ መጠጥ ከሌለበት በእምነቱ ጎበዝ ከሆነ ከዚህን በፊት ስለነበረው ህይወት በግልፅ ከነገረሽ በእምነታችሁ ተጋብ ድህነት ከሰራን እንለወጣለን ጎበዝ ስለሆነ ነው የቀን ስራ የሚሰራው ዋናው ነገር መተሳሰብ ነው ለአንቺ ጥሩ ኑሮ ከሆነልሽ ቤተሰብ ይመጣሉ❤

  • @አዛሄልቲዩብ
    @አዛሄልቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +93

    የእናቴ ልጆች የተዋህዶ እንቁ እህት ወንድሞቼ እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው ሰላም ደረሳችሁልኝ ❤🙏ስሜ ዘማሪት ቤተልሔም ግርማ እባላለሁ ጀመሪ ነኝ አንድ ዝማሬ ሰርቻለሁ ሁለተኛ ሰርቼ የጨረስኩት በቅርቡ የሚለቀቅ አዲስ ዝማሬ አለኝ እና እንድታበረታቱኝ በእማምላክ ስም እጠይቃለሁ በቅንነት ሰብስክራይብ እንድታረገኝ ስለምታደርጉኝ አመሰግናለሁ❤❤❤💒💒💒🌹🌹🌹💐💐💐🌺🌺🌺🌿🌿🌿🌿🌾🌾🌾🌾🌾🌾

    • @fhhv1552
      @fhhv1552 2 ปีที่แล้ว +5

      እሽ በርችልኝ የኔ እንቁ

    • @አዛሄልቲዩብ
      @አዛሄልቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +2

      @@fhhv1552 የእናቴ ልጅ የእኔ ልበቀና ክበሪልኝ❤❤❤❤

    • @ebrahimali6706
      @ebrahimali6706 2 ปีที่แล้ว +4

      አደርግሻለሁ ለቀላሉ ነገር

    • @አዛሄልቲዩብ
      @አዛሄልቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +2

      @@ebrahimali6706 ክበርልኝ ወንድሜ❤❤❤

    • @sferashsferash9576
      @sferashsferash9576 2 ปีที่แล้ว +2

      አይዞሽ በርቺ እማ

  • @yonasnahom7695
    @yonasnahom7695 2 ปีที่แล้ว +3

    የወታደር ልጅ ነኝ ያልሽው ልጅ አንች ጀግናነሽ ዋው አይዞሽ ሁሉም ይቀየራል አዲስነገር ይመጣል

  • @selamawittadesse3727
    @selamawittadesse3727 2 ปีที่แล้ว +27

    አግዚአብሔር ፍቅር ነው።መፋቀር ደስ ይላል።ሁሌ በነገሮች ሁሉ እግዚአብሔርን ጣልቃ ካሰገባነው።ህይወታችን የማረ የሆናል መንገዳችሁን ለእግዚአብሔር አደራ ሰጡ የማረ ይሆናል። ለሁላችሁም እህቶቼ ያማረ ህይውት የስጣችሁ። 💚💛❤️ አኛ የወደድነውን ሳይሆን አግዚአብሔር የወደደውን ይስጠን አሜን።💚💛❤️

    • @shegeralmazk
      @shegeralmazk 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰላምዬ ደምሪኝ ❤በቅንነት

    • @tewahdohaimanote
      @tewahdohaimanote 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/bJimcl5awBQ/w-d-xo.html

    • @emugirma1766
      @emugirma1766 2 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሄር ይባርክሽ

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 2 ปีที่แล้ว +11

    ነጭ የለበስሽው እህቴ መፅሃፍ ቅዱስ አንብቢ በርግጥም እግዚአብሔር ልብሽን ይፈውስዋል ።

  • @shegeralmazk
    @shegeralmazk 2 ปีที่แล้ว +9

    ውይይ የሴት ልጅ ፈተና ብዙ ነው በዚህ ህይወት እኔም አልፎበታለሁ ።ሲያወሩት ቀላል ነው ግን እውነታው ከባድ ነው አይዞሽ ፈጣሪ የተሻለ ነገር አዘጋጅቶልን ይሆናል ❤❤❤በቅንነት ደምሩኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ❤

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 2 ปีที่แล้ว +15

    አይዞሽ እህቴ ስት በየቤቱ አለ በጋራ እንዋጋዋለን እግዚአብሔር ልብሽን እንዲያጠነክረው አምላክን ሁሉ ነገርሽ አርጊው ክብሩን ይውሰድ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว

      ነይ ቤተሰብ ሁኚ እማ

  • @tube2834
    @tube2834 2 ปีที่แล้ว +21

    እያንዳንዱ መልካም ተግባር ሰደቃ ነው ብለዋል (ነብዩ صلى الله عليه وسلم) በሂወታችን መልካም ሰርተን ለማለፍ እንሞክር ያጀመአ ኑ ዲናችንን እንማር ግዜችንን ካንጠየቅበት በፊት እንጠቀምበት ፍሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑ በቤቴ ኢስላማውይ ጥያቄና መልስ እና አጫጭር የሱና ኡዝታዞች ደርስ ታገኛላችሁ

    • @mahi141
      @mahi141 2 ปีที่แล้ว

      ስወድሽ ሰብስ....አርጊኝ😥😥🙏🇪🇹

  • @hallowiyatube575
    @hallowiyatube575 2 ปีที่แล้ว +45

    ሴቱ ያማችሃል ልበል ከእናት እና ከአባት ፍቅር ይበልጣል አላለችም ወንድ ብሄድ ወንድ ይመጣል እናትና አባት በምንም በማንም አይተካም ኧረ ሴቶች ልብ ግዙ የምን መነፋረቅ ነው ግራ አታጋቡን ቆራጥ ሁኑ እህቶች በማልቀስ እራስን መጉዳት ምንም አይጠቅምም ደግሞ ለዘመናችን ወንዶች 😌😌 ወንድሞች አሉኝ ክፉ አታናግሩኝ 😏😡

    • @ethiopiawita5813
      @ethiopiawita5813 2 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል ነሽ ማን እንደናት

    • @hananemru1227
      @hananemru1227 2 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል

    • @mediefantaw468
      @mediefantaw468 2 ปีที่แล้ว +3

      ወጠምሻ ቢሄዲ ወጠምሻ ይመጣል ሀሀ

    • @የሸዋልጅነኝየይፋትተወላጅ
      @የሸዋልጅነኝየይፋትተወላጅ 2 ปีที่แล้ว +1

      ይኸ የኔ አቆመ ነዉ

    • @ሙሉአጣዬ
      @ሙሉአጣዬ 2 ปีที่แล้ว +7

      አንቺ ነሽ የሚምሽ መጽሐፍ ቅዱስ አንብቢ የጌታም ትዕዛዝነው እናትና አባት አክብሪ ብቻ ነው የተባለውጂ ከፍቅረኛሽ ይበልጣሉ አልተባለም አላውቅም ማለት ይሻላልኮ

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 2 ปีที่แล้ว +5

    ከእግዚአብሔር አብልጠን የምንወደው ሁሉ ጣኦት ነው ስለዚህ እግዚአብሔር ያን ጣኦታችሁን የስበረው ወደ እግዚአብሔር እንዲትቀርቡ ነው ።መፅሃፍ ቅዱስ አንብቡ ያኔ ልባችሁ ይፈወሳል

    • @meseretabate1018
      @meseretabate1018 2 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው ✅✅✅ከልክ በላይ ማፍቀር ራስን ነው ሚጎዳው እግዚአብሔር ፍቅር ነው ፍቅር ክርስቶስ ነው ወገኖቸ

  • @bethelhemtadesse3115
    @bethelhemtadesse3115 2 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭እናቴ ህመምሽ ተሰማኝ!!!!አይዞሽ ጠንካራ ሴት ነው መሆን ያለብሽ!!!!! ወደፊት ተራመጂ!!!! ኧረ ወንዶች ለህሊናችሁ ኑሩ በስሜት አትነዱ#😭😭😭

  • @Ayutube4964
    @Ayutube4964 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ማር የመጀመረያው ግን አሁንም ያለፈ ታሪኳ በጣም ጎድቷታል ከውስጧ አልወጣም አዲስ ሕይወት እንድትጀምር የባለሞያ ምክር ያስፈልጋታል ሲቀጥል ጠንከር በይ ያለፈው አልፈዋል

  • @ጎንደሬነኝ
    @ጎንደሬነኝ 2 ปีที่แล้ว +3

    አይዞሽ እማ ሁሉም ለበጎ ነዉ !!!!

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 ปีที่แล้ว +46

    የኢስላም ልጆች ረመዳን ፆማቸዉን ከተቀበላቸዉ
    ባሮች ያርገን

    • @ss-nm8yh
      @ss-nm8yh 2 ปีที่แล้ว +1

      አሚን አላሁም አሚን

    • @honey48757
      @honey48757 2 ปีที่แล้ว +1

      Aamiin 🤲🏼🤲🏼

    • @feti6449
      @feti6449 2 ปีที่แล้ว +1

      አላሁመ አሚን ያረብ

    • @makiyabh7806
      @makiyabh7806 2 ปีที่แล้ว

      አሚንያረብ

    • @zed9651
      @zed9651 2 ปีที่แล้ว

      አሚን ያረብ 🤲

  • @aliciazeriu1810
    @aliciazeriu1810 2 ปีที่แล้ว +14

    ያጋጥማል ጠንካራ መሆን ነው ያለባችሁ

  • @jeerrryu
    @jeerrryu 2 ปีที่แล้ว +35

    እኔም አልፎ በመዳም የደረሰብኝን በሚዲያ አወራለሁ ቆይ😊😊😊😊

  • @makdabekele8833
    @makdabekele8833 2 ปีที่แล้ว +6

    ፕሮግራሙ ጥሩ ነው ግን አንደኛ ጠያቂዋ ድምፅዋ ምንም አይሰማም ሁለተኛ ነቃ ብላ ብትጠይቅ ጥሩ ነው በጣም ቅስስ አልሽ ሚዲያ ላይ ነሽብዙ ሰው ይመለከትሻል ነቃ በርታ በለሽ ድምፅሽ እንዲሰማ ሆነሽ ቢሆን ጥሩ ይመስለኛል

  • @ዜድየተዋህዶጎዶልያስ-ቀ2በ
    @ዜድየተዋህዶጎዶልያስ-ቀ2በ 2 ปีที่แล้ว +2

    የሴት ልጅ ፈተና ብዛቱ 😭😭😭 በወንድ ልጅ ያልተጎዳች ሴት አለች ብዬ አላስብም አይዟችሁ አታልቅሱ መጠንከር ጥሩ ደረጃ መድረስ ነው ያለባችሁ

  • @miserachewoledesnbet7504
    @miserachewoledesnbet7504 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ በጣምታሳዝኛለሽ አይዞሽ።

  • @lomiyoutube7599
    @lomiyoutube7599 2 ปีที่แล้ว +14

    ሰላም ለናንተ ይሁን አይዞችሁ ህይዎት ብዙ ፈተና አላት ማንም እንዳሰበዉ አይኖርም እና መለያየትም ያጋጥማል አይዞን ጥሩ ጊዜ ትዝታ ይሆናል መጥፎ ጊዜ ደሞ ትምህርት ይሆነናል እና ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ መልካም የህይዎት አጋር ይስጣችሁ በተረፈ አለባበስ አስተካክይ ቆንጆ ነሽ ግን መስቀል የለሽ ክርስቲያን ከሆንሽ መስቀል አድርጊ ዉበታችን ሁሉ ነገራችን ነዉ እህት
    😢👉💔

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 2 ปีที่แล้ว

      ሀይማኖት የግል ሀገር የጋራ ነው ይሄ የግለሰብ ፍላጎትና እምነት ውስጥ ባንገባ ጥሩ ይመስለኛል ከይቅርታ ጋር

  • @sandai-8401
    @sandai-8401 2 ปีที่แล้ว

    ኣፍቅሬ ስለማውቅ ብዙ ኣገባኝም ግን ሁለታችህ በጣም ታምራላችው ፈጣሪ ለናንተ የበለጠ ኣዛጋጅተዋል እና ኣታልቅሱ

  • @tibebyiheyes9099
    @tibebyiheyes9099 2 ปีที่แล้ว +21

    መስተፋቅር አስርታበት ነው ምናምን እህቴ ወንድ ልጅ ነው ካንቺ የተሻለች መሰለቺው ከሷ ጋር ጀመረ እራስሽን አታታዪ ወንድ ቢሄድ ወንድ ይመጣል pared

  • @seadajuhar7908
    @seadajuhar7908 2 ปีที่แล้ว

    እንዴ ፍቅርኮ ሀያልየለም በዚች ምድር ላይምን ጠንካራ ብትሆኝ ለፍቅርትንበረከኪያለሽ እኔምአልፌበታለሁ ይሄን ህይወት ስሜቱንአቀዋለሁ ብቻ ስለሁሉምነገር አልሀምዱሊላህ

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 2 ปีที่แล้ว +3

    አይ ወንዶች ማስተዋል ይስጣቹ አይዞአችሁ እህቶቼ ፀይሟ ስቴምሪ ቆንጆ በተለይ አይንሽ

  • @meseretabate1018
    @meseretabate1018 2 ปีที่แล้ว

    ኧረ እህቴ ፍቅር ክርስቶስ ነው ወደ እግዚአብሔር ቅረቢ መፍትሔው ከእግዚአብሔር ብቻነ ብቻ ነው አይዞሽ በሮቺ 💔😭

  • @nardiyemetmkuyoheneslij1221
    @nardiyemetmkuyoheneslij1221 2 ปีที่แล้ว +3

    እፍፍፍፍ የእኔእናት አሳዘነችውይ የሴትልጅ ፈተና አይዞሽ እግዚአብሄር ያፅናሽ

  • @ritaf804
    @ritaf804 2 ปีที่แล้ว +16

    For all women, invest your time and money on yourself not on men.Educate yourself, have your own job and money. The rest will come by itself.

  • @fantasedami5099
    @fantasedami5099 ปีที่แล้ว

    ልታፍሪ ይገባሻን ተደፈርኩ የሚባለው የማታፈቅሪውሰው ሲደፍርሺ ነው ያፈቀርሺው ምን ለማረግ ነበር ወይስ ዛሬም ያፈቀሩትሰውጋ ወሲብ መፈፀም ትርጉሙ አልገባሺም

  • @gkidangher
    @gkidangher 2 ปีที่แล้ว

    የተፈጠረው ለመርሳት መኩሪ። ካሁን በኋላ ለሚኖረው ሂወተሽ ጠንካራ መሆን አለብሽ። በጣም አሳዛኝ ነው ግን አሁን ጥሩ ቦታ ላይ እንዳለሽ ተስፋ አደርጋለሁ።

  • @tomfre
    @tomfre 2 ปีที่แล้ว +6

    መልካም ኮመንት ላፈረጋችሁት የእግዚኣብሔር መልካም አብዝቶ ያግኛችሁ. እውነት ነው ሴት ለእኛ ለወንዶች እናት እህት ሚስትም ሴት ልጃችንም ናት ። አብዝተንም ጥንቃቄ ልናደርግላቸው ይገባናል ቢበድሉንም ባንስማም ምንም ይሁን ምን ነፃነታቸውን መብታቸውን ልንጠብቅ ይገባናል በስርዓትም እናድርገው ፣ በመቀጠልም የኢትዮጵያ መንግስት በህግ ስርዓት በያዘ መልኩ የሴቶች በአጠቃላይ (ለእናቶች ሚስቶችንም ጨምሮ ) ይህን ስል እናትን መስደብ ትክክል የሚመስለው ልጅ አለ ሚስቱን አላስፈላጊ ነገርን መናገር የሚወድ ሳትፈልግ በግድ መተኛት ሚስቴ ናትና መብቴ ነው ብሎ የቤት ስራ ጫና የሚፈጥርሩ ባሎች አሉና የነዚህ ሁሉ ሴቶች መብት እስከታች ወርዶ በማስከበሩ ደረጃ እንደማንኛውም የውጭ ሀገራት ሊሰራ ይገባል። ለእያንዳንዱም ወንጀል ተጠያቂው በህግ ሊዳኝ ዘለፋ ለከፋ ስድብ ሳይቀር መነወር አለበት እንደ ወንጀልም ሊቆጠር ይገባል። ሴቶች ልጆች የእናታችሁን ወይንም የአባት የታላላቅ ወንድም እህቶቻችሁን ምክር ቸል አትበሉ ለናንተ ጥቅም እንጅ ክፋት አይደለምና ስሟቸው ። ብትችል በነፃነት ከቤተሰቦቻችን ጋር ሳይደባበቁ እውነትን መናገርም ይለመድ ።
    ከእናንተ ብዙዎች ይማራሉ በርቱ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋራ ነው ላማለት እወዳለሁ ።

  • @kedyH
    @kedyH ปีที่แล้ว

    በርቱ መጀመሪያ የተናገርሽዉ በጣም ተጎድተሻል ይበቃሻል። እለፊዉ አሁን ለራሳሽስ አስቢ። ❤

  • @እማፍቅር-መ6በ
    @እማፍቅር-መ6በ 2 ปีที่แล้ว +4

    አይዞሽ የኔ እናት ሁሉም ያልፊን 💔😢

  • @sharewmisge2791
    @sharewmisge2791 2 ปีที่แล้ว +16

    በምንወደዉ ልክ የሚወደን ማግኘት አሰቸጋሪ ነዉ ፡፡

  • @mekdimekdi7556
    @mekdimekdi7556 2 ปีที่แล้ว +10

    ለካ እኔ ብቻ አይደለሁም በህይወት የተፈተንኩት እራሳቹን አበርቱ ሁሉም ያልፋል እንዲህ ታሪክ ሆነው ይወራሉ😢🥺

  • @እኔነኝ-ወ3ሰ
    @እኔነኝ-ወ3ሰ 2 ปีที่แล้ว +4

    የሴት ልጅ ሂወት አመስቃቅላቹ እራሳቹ ምንም ሳይመስላቹ ሌላ ሂወት የምጀምሩ ወዶች ሂወታቹ ጀሀነም ያርግባቹ ያረብ

  • @ሚሚየናቷቀበጥ
    @ሚሚየናቷቀበጥ 2 ปีที่แล้ว

    ክህሎቶች እንኳን በሰላም መጣቹህ
    ፍቅር የምትለዋን ፊደል ጠለኋት እንዲህ ስል የምትቀየሙኝ ሰውች ትኖራላችህ ግን ወድጀ አይደለም ፍ የምትለዋን ፊደል የጠለኋት እፍ ብለው ብለው የማይበርድ እልቤ ውስጥ እሳት አለ እስኪ ተውኝ ህመሙን የቀመሰው ሰው ያውቀዋል ☝️💔😥

  • @mediefantaw468
    @mediefantaw468 2 ปีที่แล้ว +7

    ሴቶችን እምታስለቅሱ ወዶች አጊታችሁ አትደሰቱ ትልቅ እርግማን ይልሻል ይሄ ነው ክክክክክ

  • @asefachewtesfaye9392
    @asefachewtesfaye9392 2 ปีที่แล้ว

    አድናቂሽነኝ በጣም ተምሬበታለሁ ሁሉም ሠዉ ቢሠማዉ ይጠቀምበታል

  • @samruth536
    @samruth536 2 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ እህቴ መደፈር ከባድ ህመም ነው ግን ትበድለሽም እራስሽን አትጉጂ። ሁሉ ወንድ አንድ አይደለም ፣ያለፈ ታሪክሽ ዛሬን እንዳትኖር እንዳያደር ግሽ አትፍቀጂለት

  • @leeylamohammad4847
    @leeylamohammad4847 2 ปีที่แล้ว +14

    ክህሎት አሪፍ ፕሮግራም ብዙ ትምህርት ነው የተማርንበት

  • @mayamar3579
    @mayamar3579 2 ปีที่แล้ว +1

    አይዞሽ ለበጎ ነው ማማዬ

  • @robekaeth3984
    @robekaeth3984 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ የተሻለውን ህይወት ያዘጋጂላችሁ በጣም አሥቸማሪ ነው ግን ደሞ በጣም ያሳዝናል

  • @እናቴማርያም-ሠ2ወ
    @እናቴማርያም-ሠ2ወ 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ማር ሁላችንም በፍቅር ተጎድተናል አይዞን ለበጎ ነው

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 2 ปีที่แล้ว

    ግን እኮ ከወደድሽው አብሮሽ ለመኖር ሲጠይቅሽ ጥያቄውን በትቀበይው ጥሩ ነበር ምክንያቱም ከ 3 አመት በላይ ስለቆየ ፍቅር አስገድዶት ሊሆን ይችላል ሳታስቢው አብሮሽ የተኛው ትተዋወቃላችው ታዲያ ወስነሽ አላገባውም እንዳልሽው ሁሉ ለሌላ ሰው ልብሽን ሰጥተሽ ለመኖር መወሰን መቻል አለብሽ ያለፈ ህይወትሽን እያሰብሽ እራስሽን አትጎጂ ህይወትሽን ኑሪ እሱም የራሱን ህይወት ጀምሯል

  • @የሳሪስልጅ
    @የሳሪስልጅ 2 ปีที่แล้ว +3

    ነጭ የለበሽው ልጅ መጀመሪያ እራስሽን ውደጂ በራስሽ ተማመኚ ማች አናረግም ማለትሽ በራሱ እራስሽን ዝቅ አርገሽ ነው ምታይው ማንም ከማንም አይበልጥም ሙሉ ሆኖ የተፈጠረ የለም ካለሽበት ጨለማ ውጪ

    • @etafarawalemu2635
      @etafarawalemu2635 2 ปีที่แล้ว

      እኔም እንደሳ አይነት ስሜት ነው የሚሰማኝ

    • @የሳሪስልጅ
      @የሳሪስልጅ 2 ปีที่แล้ว

      @@etafarawalemu2635 አይዞሽ

    • @hzlife4014
      @hzlife4014 2 ปีที่แล้ว

      100% true👍👍

    • @enatfamily407
      @enatfamily407 2 ปีที่แล้ว

      @@የሳሪስልጅ እሷ እኮ በመልክ እና በአቋም ነው ማች አናደርግም ያለችው ይመስለኛል

  • @ስምየለኝም-ዐ8አ
    @ስምየለኝም-ዐ8አ 2 ปีที่แล้ว +6

    ልጅቱ እኮ ገና አላገገመችም ወደሷ የሚቀርቡ ወንዶችን ትጎዳለች መጀመሪያ ከህመመሽ ብትድኝ ሸጋ ይመስለኛል

  • @alemteka3149
    @alemteka3149 2 ปีที่แล้ว +1

    የአንቺ ስህተት ተመልሶ ሲመጣ ብትቀበይው እና ትዳር ብትይዙ ጥሩ ነበር ። አጠፋሽ ።

  • @fiyametatube2380
    @fiyametatube2380 2 ปีที่แล้ว +3

    አይዞሽ ሕይወት ይቀጥላል

  • @emanda1tube21
    @emanda1tube21 2 ปีที่แล้ว +16

    ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማቹ በያላቹበት ይብዛ ፈጣሪ ባላቹበት ይጠብቃቹ የሰራው መጥፎ ስራ ነገለራሱ ይቀመጥለታል

    • @shegeralmazk
      @shegeralmazk 2 ปีที่แล้ว

      አሜን በቅንነት ደምሪኝ እህት ❤

    • @emanda1tube21
      @emanda1tube21 2 ปีที่แล้ว

      @@shegeralmazk መልሺ እህቴ

  • @ሶፊውሎ
    @ሶፊውሎ 2 ปีที่แล้ว +1

    የሴት ልጂ ሂውት የምታበላሹ ውዶች ዘራችሁ ይጥፍ ከምዲረ ጥፉ👊አፈረ ያብላችሁ😭😭👊👊👊👊እኔ ገና ሳላገባ ውላሂ ውዶች ማመን አቃተኘ ከበዴኘ በሰው የማየወሸ ነገረ

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ 2 ปีที่แล้ว +3

    ወድ ይሄዳል ወድ ይመጣል ሥለሡ ማሠብ ትተሽ በርትተሽ በመሥራት እራሥሽን አሻሽዬ።

    • @mekaneslame6910
      @mekaneslame6910 2 ปีที่แล้ว

      መርሳትኮ ከሻድ ነው

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 ปีที่แล้ว +2

    ብዙ ትምህርት ነው የተደፈረችው ከባድ ነው አይረሳም መደፈር እኔም በማላቀው ተደፍርያለው 12 አመቴ ፈጣሪ አጠንክሮኛል።

    • @trhasa2297
      @trhasa2297 2 ปีที่แล้ว

      Ayzosh mami hulachen nen marr

    • @21MarYam
      @21MarYam 2 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እህቴ በርቺ

  • @መድነኝየማሜተናሽ
    @መድነኝየማሜተናሽ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም የሀገሪ ልጆች
    እናተን. ፍቅር ያስለቅሳችኋ ግባሹን. የሀገር ሰላም ማጣት ያስለቅሰናል. እኛን ደግሞ. ስደት ያለንውን አሳብና. ናፍቆት. ያስለቅሰና. አላህ ሆይ የተሸገርን ፈረጃው የተከፋውን ደስታ የታመም ጤና. ይወፍቅን ጉሉ. ማን

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
    @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ 2 ปีที่แล้ว +14

    አይዟችሁ ማፍቀርም መፈቀርም በዚህ ዘመን መባረክ መመረቅ ነው ከምር በማፍቀራችሁ አትቆጩ እድለኛ ናችሁ ምክንያቱም የእውነት ፍቅር ስለለ⛪️🥰

  • @ebisagemechu
    @ebisagemechu 2 ปีที่แล้ว +9

    ወንድዬው፣ የዚህች ልጅ እምባ ይፋረዲህ!!

    • @hanagerma9528
      @hanagerma9528 2 ปีที่แล้ว

      አሜን በእዉነት ስታሳዝን 😓😓😓😓

  • @eyobgebremariam7656
    @eyobgebremariam7656 2 ปีที่แล้ว

    ኣቃራርባቹ ልይት እያለ ነው፡፡ መጀመርያ ምለማመድ ከዛ መዛመድ ነው፡፡ ግን የፍቅር ንገር እንዲነው። እውነተኛ ኣፍቃሪ የተፈቃሪ፡መጥፎነገር ኣይታዮውም ጥሩ ነገሩ ብቻ ነው ሚታዮው ግን ግዜ ማያጋልጦ ነገር የለም፡፡ፍቅር ማለት ግሉጽነት ኬሌለው ትልቅ ደርጃ ወደ ትዳር ኣትደርስም ኡነተኛ ፍቅር ደሞ የ ትዳር መሰረት ነው።መሰረት የሌለው ፍቅር ደሞ በግዜ ነው ሚፈርስ መሰረት ማለት ደሞ እምነት ነው በፍቅር ስለዚ፡ምያምናቹ ወንድ ኣታጡም።ህሉም እንዳንተ ሂወት ምያሳልፍ፡፡

  • @mohakemal2035
    @mohakemal2035 2 ปีที่แล้ว +3

    ነጭ የለበስሽው ያንቺ ስላልነበረ ነው የሄደው እድሜልክሽ እሱን ማሰብ የለብሽም የራስሽን ሂዎት መጀመር አለብሽ እድሜልክሽ ሙጥኝ ማለትማ ጅልነት ነው

  • @mekilitkidist1542
    @mekilitkidist1542 2 ปีที่แล้ว

    ፂዎን ፍቅርኛሽ በፍቅር ፍቅሩን እየገለፀ ሳይሆን ዋሽቶ ጠርቶ ከአንድ አንድ ምንም ሳይጠይቅሽ ይሄን ያህል ጊዜ የኔ ሆነሽ ቆይተሽ ለማንም ክብርሽን አስጭም ብሎ አብሮሽ ሲተኛ አንቺ እንደ መድፈር ብቆጥሪዉም ያንቺ ጓደኛ ግን ከመድፈር አይቆጥርዉም ምክንያቱም ወንዶች እልህ ሲይዛቸዉ ወይ ሲናደዱ አብርዉሽ እያሉም ቢሆን አፈፃፀማቸዉ ልክ እንደ መድፈር ነዉ አንዴ በኔ የደርስዉን ልንገርሽ እኔና ፍቅርኛዬ አብርን ነን እና መጠጥ እየጠጣ ነዉ በሆነ ነገር ተጣላን እና አኩርፌዉ ትቼዉ ተኛሁ እናም መተኛት በፈለገ ስዓት መቶ ከጎኔ ሆኖ ሲነካካኝ አልፈልግም በቃ እኔ እንደዚህ ዓይነት ነገር አይመቼኝም ጫፌን እንዳትነካኝ መተኛት ካለብህ ተኛ ስለዉ ብዙ ለመነኝ ምንም ልስማዉ አልቻልኩም ግንኙነት ሊያደርግ ሲል አልፈልግም ጫፌን እንዳትነካኝ ስለዉ እስኪ ትከለኪይኝ እንደሆን አያለሁ ብሎ ታግሎኝ ልብሴን አወለቀ እግር እና እግሬን ግጥም ሳደርግ በሀይል እጅና እጄን ባንድ ላይ ይዞ ሲያደርገኝ ነከስኩት ሊተወኝ አልቻለም አደርገኝ ድጋሚሚ ሲፈልግ እንደዛዉ እንደበፊቱ ጭራሽ አስገድደህ አልፈልግም እያልኩህ የደፈርከኝ ሳያንስ ድጋሚ ብዬ መሳደብ ጀመርኩ እሱ ግን ምንም የማላቀዉ ስዉ እስኪመስል በሀይል ነበር ለማድርግ የተነሳዉ እናትንዬ ልቀቀኝ ስለዉ እናትን የሚለዉ አይወድም የባስ ነብር የማላቀዉ ሆነብኝ ባለቅስ ብለምነዉ ሊስማኝ አልቻለም አደርገ እሱማ ስክሮ ነዉ ልትይ ትችያለሽ በፍፁም እራሱን ያቃል ሁለተኛዉን እራሱ ሲያደርገኝ ነግቷል እና ጠልቶኝ ወይ ለመለየት ፈልጎ ሳይሆን ለምን ደፈርከኝ ስለዉ ማለት ሲለኝ አንድን ስዉ ያለፍላጎቱ ማድርግ መድፈር እንደሆነ አታቅም ስለዉ ለኔ አንቺ ሚስቴ እስከሆንሽ ድርስ እኔን ምንም መከልከል አትችይም በዛ ላይ እኔ እልህ ሲይዘኝ ይብስብኛል አላለኝም እና ወንዶች እልህ ካለባቸዉ አግብተዉሽም ቢሆን ሲያደርጉ ልክ እንደሚደፍሩ ስዎች ድርጊት ነዉ አሁን እሱ እኔ ሲስ ያለበት ስለማልፈልግ መጠጥ ጭራሽ በዞርበት የማዞር ከሆነ ሽምግልና የሚላክለት ወንድሙ ነግሮት እሺ ከሷ ከሂወቴ አይበልጥም ብሎ ሽምግልና ተልኳል በቅርቡ ልንጋባ ነዉ እና እህቴ ይበልጥ ወንዶች ሲናደዱ እና እልህ ሲይዛቸዉ እንደዛ እንደሚያደርጉ የተርዳሁት በተጣላን እና ባኮርፍኩት ስዓት እንደዛ ነዉ የሚያደርገዉ ግን እንደዛ ማድርጉ ከኔ ሊለየዉ እና እኔንም በሽታ ላይ እንደሚጥለኝ ስነግርዉ ተወ እና እህቴ አንቺ እንደዛ ብታስቢም እሱ የሱ ለማድርግ የተጠቀመዉ ነዉ በንዴት የሆነዉ ሆኗል ለዉደፊትሽ ስለወንድ በሀሪ በደብ እወቂ አሁን ያልኩሽን እንደዛ እንደሆነ አስበሽ ወደፊት ሂወትሽን ቀጥይ

  • @bezawitabenet4897
    @bezawitabenet4897 2 ปีที่แล้ว

    ለመጀመሪያይቱ እግዛቢሄር ላንቺ አላለውም አትዘኚ ሌላ አዲስ ህይወት ለመጀመር ሞክሪ እስካሁን የተጎዳሽው ይበቃል እሱም ቢሆን የዘራውን ያጭዳል ሁለታችሁም አይዟችሁ ጌታ ይርዳችሁ

  • @Renovatio-BYH7
    @Renovatio-BYH7 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ አልበደልሽም ስለዚህ በዚህ የሰው ቆሻሻ አታልቅሽ።ሁለተኛው የእስር ጊዜ ይገባዋል። እንደዚህ ካሉ መጥፎ አስተሳሰብ ካላቸው ሰዎች ጋር መሆን አያስፈልግም!
    ቻው!

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 2 ปีที่แล้ว

    ሴቶች ፍቅር ማለት ዝምብሎ ማፍቀር አይደለም እራሳቹን ጠብቆ ወንድ ዝምብላቹ ከተኛቹለት ፍቅሩ ያለው ከመተኛት ጋር ነው እንጂ ከናንተጋር አይደለም። ካፈቀረሽ እንተኛ አይልሽም። እንተኛ የሚል ወንድ ወይም ሴት ለትዳር አይሆኑም። ፎከስ ማድረግ ያለባቹ እራሴን ስራ እየሰራው እየወደኩ እየተነሳው እንዴት እራሴን ላሳድግ ልቀይር ብላቹ እራሳቹን መለወጥ ላይ ፎከስ አድርጋቹ ስሩ ፣ትክክለኛው ፍቅር በራሱ ይመጣል ጠንካራ ስትሆኑ። አለበለዚያ መተኛት ያለበት ሪሌሽን ሺፕ ፍቅር ሳይሆን አመንዝራነት መሆኑን አምናቹ እራሳቹን ጠብቁ። ልጁ ካላገባሽ ባልሽ አይደለም ለምን ትተኚለታለሽ ባልሽ ላልሆነ ሰው?????ቦይ ፍሬንድ በማንኛውም ሰአት ይሄዳል የተጠጋሽ ለመተኛት ብቻ ስጋሽን ፈልጎ እንጂ አንቺነትሽን ፈልጎ አይደለም ለዛም እራሳቹን ብቁ እያደረጋቹ በስነስርአት ህይወታቹን ምሩ ወንድላይ አትለጠፉ ያውም እጮኛ አድርጎ ላላገባሽ ለቦይፍሬንድ መተኛት?????ቀልደኞች እንዴት ነው ያደጋቹት ግነ ቆይ?? ሲጀመር እምነት ይኑራቹ በምታምኑበት የእምነት ቦታ ሂዱ ህጉንም ተከተሉ ያኔ እንደዚ የሴጣን መጫወቻ አትሆኑም። ተኝቶሽ የማያገባሽ ወንድ እሱ ሰይጣን ነው ስለዚ ተጠንቀቂ። እምነት ይኑርሽ

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ቈ9ኈ
    @ድንግልማርያምእናቴ-ቈ9ኈ 2 ปีที่แล้ว

    አይዟችሁ እህቶቼ ሁሉም ለበጎ ነው በዛ በፍቅር ሂወት ውስጥ ተፈትነን ተምረን እንድናልፍ የሚሰጠን ይመስለኛል በሁሉም ጠንካራ ነው መሆን ያለብን

  • @honey48757
    @honey48757 2 ปีที่แล้ว +3

    Miskin Tasazinalach. Eskahun Alebat Fikru 😔😔😔
    Aytal New Be Fikir Meseber 😔 Fetari Yitebiken Libachinin Kemisebren Wend 🤲🏼🤲🏼🤲🏼

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว

      ነይ ቤተሰብ ሁኚ እማ

  • @eyobseyfe2713
    @eyobseyfe2713 2 ปีที่แล้ว +5

    አይዞን አዳዴ ህይወት እዲህ ነች

  • @meskeremtaye3131
    @meskeremtaye3131 2 ปีที่แล้ว +1

    ማለት ማለት ማለት ......ምንድን ነው ?

  • @rahilrahi9182
    @rahilrahi9182 2 ปีที่แล้ว +1

    ውዶች አይዞን ወንድ ልጅ መንገደኛ ነው አንድ ቀን መሄዱ አይቀርም

  • @jemeelajemeela1249
    @jemeelajemeela1249 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔን ሂወት ነው ያወራሺ የመሰለኝ እኔም ለ6 አመት አፈቅርሻለሁ ያለው ሰው ነው ጓደኖቸጋ ላስተዋውቅሺ ብሎ ከብዙ እቢታ ቦሀላ እሺ ብየ ስሄድ የተፈጠረው ሌላ ነገር ጓደኞቸ ተብዬዎቹም ለሱ ነበር ሴቷ ሳቀር በር የዘጉብኝ ግን ለማን ላውራው💔

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 2 ปีที่แล้ว +7

    ተው ሰዎች እንትዛዝን እዩ 14አመት ስቃይ ድርጅት ዛሬ እንደ አዲስ በህይወት ፈተናው አይረሳትም ፊትዋ ልቤዋ ሁሌ ተስብሮአል

    • @ZainabEthiopia985
      @ZainabEthiopia985 2 ปีที่แล้ว

      እነሆ እኔም 13 አመታትን አሳለፍኩ በ እንደዚህ አይነት ሂወት አንድ ቀን ክህሎት ቀርቤ ባጫውታችሁ ከ ልጅቷ ሂወት አይተናነስም በቃ ትምህርቴን ትቸ ሁሌ ማልቀስ ስራየ በቃ ዩንቨርስቲ ሲሄድብኝ እኔም ስደት ወጣሁ ብቻ ቃላት እራሱ አይገልፀውም😥💔

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 2 ปีที่แล้ว

      @@ZainabEthiopia985 እህት ሳይረፍድብሽ ለመርሳት ሞክሪ ቢያንስ ለወደ ፊት ልጅሽ ደስታ ይመልስልሻል ውደድ ህይወትቀጥ

  • @eldutube-5505
    @eldutube-5505 2 ปีที่แล้ว +1

    አይዛቹ የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳቹ

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 2 ปีที่แล้ว +2

    እህት ውዴድ አግቡ ሌላ በቅር በልጅሽ ብትወልድ ደስታሽ ትመልሻለሽ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว

      ነይ ቤተሰብ ሁኚ እማ

  • @ethiopia5730
    @ethiopia5730 2 ปีที่แล้ว +46

    ፍቅርን ያለፈበት ያቀዋል 😢

  • @ቃልየነኝ
    @ቃልየነኝ 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል ሁላችነም በቦታዉ ሰንሆን ልክ ይመሰለናል እኔም በህወቴ ወድ እድጠላ ነዉ የሆንኩት

  • @ayenalmgetahun9708
    @ayenalmgetahun9708 2 ปีที่แล้ว +2

    ህይወት እንዲህ ነት
    ስላስተማራችሁን እነመስግነለን ግን በዚክ ያልተጎዳ የለም ።

  • @davidaberapsalamis465
    @davidaberapsalamis465 2 ปีที่แล้ว +15

    የእውኘት እንደዚህ አይነት አፍቃሪ ሴት በገኝ ዕድሜን በሙሉ ሰጥቼ ብኖር ደስታዬ እጥፍ ድርብ ነው።

    • @shegeralmazk
      @shegeralmazk 2 ปีที่แล้ว +2

      እኔ 😁😁😁🙏አለው ወንድ በቅንነት ደምረኝ❤

    • @ዳዉንትእናዋድላደላንታ
      @ዳዉንትእናዋድላደላንታ 2 ปีที่แล้ว +6

      DaVid Abera psalamis አቤት የወንዶች ዉሸት እኔማ አንድ እናት የወለደቻችሁ እየመሰለኝ ነዉ 🤔🤔🤔😂😂😂

    • @shegeralmazk
      @shegeralmazk 2 ปีที่แล้ว

      @@ዳዉንትእናዋድላደላንታ ክክክክ ደምሪኝ ውዴ

    • @ሙሉአጣዬ
      @ሙሉአጣዬ 2 ปีที่แล้ว +2

      ወንዶችዬ ሲፈቅሯችሁ በፀጋ አትቀበሉም ጢብርርርርርር ነው የምትሉት የኔውም ጢባራምነው አልተወው አልቆርጥ አለኝ አልቀጥል ለኔ ክብር የሚባል የለውም ብቻ ጫፍለይ ተንጠልጥዬ ነው ያለሁት በስልክም ቢሆን ሌላ ሰው እየቀረብኩነው ከሱ ለመቁረጥ ስል ነው እንጂ ፍቅር ከሌላ አልያዘኝም

    • @abdulazizmusa1603
      @abdulazizmusa1603 2 ปีที่แล้ว +1

      Esu filim lay new yalew gobez,

  • @Powerof7
    @Powerof7 2 ปีที่แล้ว

    የመጀመሪያዋ የስነ ልቦና አማካሪ ያስፈልጋታል።።

  • @ያልተኖረልጅነት-ገ4ኘ
    @ያልተኖረልጅነት-ገ4ኘ 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ የሚሰመው ነገር ሁሉም ለወንዶች ያለኝን አመለኳከት እያውረደ ይሄዳል እፍፍፍ

  • @hannamichael1641
    @hannamichael1641 2 ปีที่แล้ว +4

    እኔም እናቴን በጣም ነው የምወዳት

  • @ሙሉአጣዬ
    @ሙሉአጣዬ 2 ปีที่แล้ว +5

    በህይወቴ ማዬት የምመኘው ነገሩ ወንዶች በፍቅር ቅጥል ብለው ሲለቅሱ ማየት የተረገሙ ብዙ ናቸው ከስሜት በቀር ፍቅርን የማያውቁ
    የኔ ውድ እህት ህይወትሽን ፍቅርሽን ሰላምሽን እዳመሳቀለብሽ ግልፅ ነው አይዞሽ ጌታ ይክስሻል ማፍቀር መታደል ነው ለበጎ ነው ብለሽ እለፊው

    • @ninaaman4586
      @ninaaman4586 2 ปีที่แล้ว

      Yene afkari alelish 18 amete mulu eyalekese yale ene agbeche weljalew

  • @mekaneslame6910
    @mekaneslame6910 2 ปีที่แล้ว +2

    በፍቅር መጎዳት ከባድ ነው ከምንም በላይ የቀመስው ስው ብቻ ነው የሚያውቀው

    • @etafarawalemu2635
      @etafarawalemu2635 2 ปีที่แล้ว

      ኦ ለማንም አልመኝም ደግሞ የምታፈቅሪውን ካገባሽ ጥሩ አፍቅረሽም ሳታገኝው ብቻ ከባድ ነው

  • @maki4428
    @maki4428 2 ปีที่แล้ว +1

    አረአይዞሺ ማማዬ እማያልፍነገር የለም ሁሉም ያልፋል

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 2 ปีที่แล้ว +3

    አይዟችሁ ያጋጥማልበርቱ እግዚአብሄር የተሻለውን ይስጣችሁ

  • @BrownMorrison1748
    @BrownMorrison1748 2 ปีที่แล้ว

    so, What should be roasted ???????????????

  • @gizawgirmay8785
    @gizawgirmay8785 2 ปีที่แล้ว

    የምን ክህሎት ነው?? የድራማ ነው?? የለቅሶ ነው??

  • @SamsungJ-oe8fh
    @SamsungJ-oe8fh 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ መቼ ነው እንደዚህ የማፈቀረዉ አይ

  • @tellthetruth6501
    @tellthetruth6501 2 ปีที่แล้ว +1

    እየመጣቹ ስትላቅሱ ነው የምትኖሩት።
    በቃ ሰው ኣትመኑ።ከጋብቻ በፊት ወደ ኣልጋ ኣትሂዱ።በቀን ሕዝብ ያለበት መዝናኛ ቤት ተዝናንታቹ ቤት ብግዜ መግባት ነው።ኣለቀ ደቀቀ..........!!

  • @melkamsewe
    @melkamsewe 2 ปีที่แล้ว

    Ayzone my sisters God is enough don't warry about everything....

  • @mamytube3905
    @mamytube3905 2 ปีที่แล้ว +13

    አላሁመ🌹ተቀበል~ ፂያምና
    አላሁመ🌹ተቀበል~ ዱአና
    አላሁመ🌹ተቀበል~ ሶላትና
    አላሁመ 🌹ተቀበል~ ሩኩዕና
    አላሁመ 🌹ተቀበል~ ስጁድና
    አላሁመ🌹ተቀበል~ አህድ-ቀልብና
    አላሁመ🌹~ኢግፊር-ዙኑብና
    አላሁመ🌹~ኢግፊርለና
    አላሁመ🌹~አህዲና
    አላሁሙ🌹~ወራህመና
    አላሁመ🌹~ወአፊና
    አላሁመ🌹~ወርዙቅና👍
    አላህ~ ሱበሀኑ~ ተአለ~ ፆማችንን ተቀባይነት ~ያለው~ያድርግልን🌹ፕሮይሌን በመጫን🌹ይቀላቀሉ🌹 መልካም እነት 🌹ለራስ ነው!!ኑ

    • @hzlife4014
      @hzlife4014 2 ปีที่แล้ว

      اميين يارب

    • @mamytube3905
      @mamytube3905 2 ปีที่แล้ว

      @@hzlife4014 ማምደምሬኝ

  • @ኤልሳኤልሳ-ጸ7ረ
    @ኤልሳኤልሳ-ጸ7ረ ปีที่แล้ว

    የሜገርምነው እዝህየምታወሩት ለምድነው