Hello megalo

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • Hello megalo By Amsal Meteki

ความคิดเห็น • 470

  • @MesmerBAylay
    @MesmerBAylay 3 ปีที่แล้ว +8

    Men I am Eritrean currently I live in North America I love ❤️ very much Wollo songs and the way of Dancing. Definitely when I visit Ethiopia I would love to go to Wollo and dance with you guys great song and lovely people. Gorgeous women I love ❤️ you Wollo people

  • @hattadubai5852
    @hattadubai5852 5 ปีที่แล้ว +23

    የወሎ ነኝ የቦረና አማራወች😍ፍቅር ነንኮ❤💛💚

  • @siyoumteshome6425
    @siyoumteshome6425 5 ปีที่แล้ว +3

    አማራ አማራ። ምርጥዘር። እኔ ሸጋ መረትኬን ሳዳምጥ። ወሎ የገሀባሁ ይመስለኛል ፈጣሪ ኢትዮጲያን ይጠብቅልን። አሜን

  • @user-my9dy2kj7y
    @user-my9dy2kj7y 6 ปีที่แล้ว +11

    ምርጥ የኢትዮጲያ ልጆች ያውም አማሮች ኑሩልኝ የኔ ኩራቶች አማራ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ

  • @user-ik4rg8ot1r
    @user-ik4rg8ot1r 3 ปีที่แล้ว +3

    አቤት እኛ ወለየወች ዘር ቤሄር አናቅ በፍቅር በአንድነት በኢትጵዊነታችን ብቻ ምናምን አቤት ፍቅር ሙስሊም ከክሪስታን ተዋልዶ የሚኖርባት የፍቅር አገር ውበት ቁጅና የሚታፈስበት ኢትጵያዊይ መሆኔ እኮራለሁ አማራነቴ ውበቴ 💖💖

  • @user-vw9ot7re2z
    @user-vw9ot7re2z 6 ปีที่แล้ว +15

    ማኛ ዘር አማራ ምርጥ ህዝብ

  • @Ali-rq8hd
    @Ali-rq8hd 6 ปีที่แล้ว +33

    አማራ ቆንጆ የሚበቅልብሽ ሀገር ነሽ አሊ ነኝ መርሳ ወሎ።

    • @shhssbbdj7365
      @shhssbbdj7365 4 ปีที่แล้ว

      ያገርልጅ እደትነህልኝ

    • @mahalambatube1120
      @mahalambatube1120 4 ปีที่แล้ว

      ያገሬ ልጅ እንደት ነህ

  • @raknew9650
    @raknew9650 6 ปีที่แล้ว +16

    ቢታዩ ቢታዩ የማይሰለቹ ምርጥ የወሎ ልጆች

    • @user-vw9ot7re2z
      @user-vw9ot7re2z 5 ปีที่แล้ว +2

      😀😀😀😍😍😍😍😍 እኔ በቀን 10 ጊዜ ነው የማያቸው

  • @user-wt3qu1nr4v
    @user-wt3qu1nr4v 7 ปีที่แล้ว +33

    የወሎ ልጅ ነኝ ያውም የመርሳ ኢትዮቢያ ለዘላለም ትኑር አማራ ውስጤ ነው

    • @user-cl1tj6vq8y
      @user-cl1tj6vq8y 7 ปีที่แล้ว

      ሠላም ያገር ልጅ እኔም መርሣ ነኝ ማር

    • @user-wt3qu1nr4v
      @user-wt3qu1nr4v 7 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም ነሽ ማር እኔ የመሀል አንባ ልጅ ነኝ

    • @user-cl1tj6vq8y
      @user-cl1tj6vq8y 7 ปีที่แล้ว

      +Fatuma seid የመርሳ ልጅ አልሀምዱሊላህ እህት ሠላም ነኝ እኔ መርሣ ነኝ ማር ሠላምሽ ይብዛ ባለሽበት

    • @user-wt3qu1nr4v
      @user-wt3qu1nr4v 7 ปีที่แล้ว

      አሚንንንንን ሀያቲ
      አብሽሪ ማር

    • @user-cl1tj6vq8y
      @user-cl1tj6vq8y 7 ปีที่แล้ว

      +Fatuma seid የመርሳ ልጅ አላህ ይበሽርሽ በኸይር ልዩ

  • @maryammaryam6891
    @maryammaryam6891 5 ปีที่แล้ว +3

    ይመቻችሁ አቦ ወሎዬ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ወሎዬ ነኝ ያውም የሀይቅ ዳር ወረባቦዬ ውስጤ ነሽ ወሎዬዎች ስወዳችሁ ልኑር ማሮችዬ

  • @gjj5925
    @gjj5925 8 ปีที่แล้ว +27

    አማራ ዘረኝነት አያውቅም መገን ወሎ የቆጆወች ሀገር አቦ ይመቻችሁ

  • @user-gz9xn9kj5l
    @user-gz9xn9kj5l 6 ปีที่แล้ว +24

    Amhara such beautiful and proud people love u my people , may we keep our gorgeous dance forever ❤

  • @alemalem1373
    @alemalem1373 6 ปีที่แล้ว +25

    አቤት ስታምሩ ሞልቶ ላይሞላ የሰው ፊት ገርፈኝ የምር ክፍት ብሉኞል እናቴ ውድ እህት ወንድሞቸ ሰላማችሁ ይብዝ ባላቻሁ እደነ አይክፋችሁ

    • @enatealemenaw8783
      @enatealemenaw8783 5 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያለሰፋል

  • @genigirma72
    @genigirma72 4 ปีที่แล้ว +7

    ወሎ የፍቅር ያሀገር ያሉት ላካ በምክንያት ነው አማሮች ውስጤ ናቸው አምላክ ምስክሬ ነው እኔ ግን ኦሮሞ ነኝ

  • @ameera7136
    @ameera7136 6 ปีที่แล้ว +6

    አማራ ተባረኩልን ዘረኝነት አናቅ
    ሁሉ ነገራችን ፍቅር ነው
    ወሎ ገራገሩ ሙሲሊም ክርስቲያኑ ከዋዶ የሚ ነርባት

  • @sarahsaratades4343
    @sarahsaratades4343 6 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ነው የምትሉት ወሎየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ethiopia lezelalem tenur 💋💋💚💛❤❤

  • @ወሎየዋ-የ2ጰ
    @ወሎየዋ-የ2ጰ 5 ปีที่แล้ว +4

    ወሎየወች የቆጆወች ፈርጥ ናችሁ እኮ እደት አደምዉዳችሁ ኑሩልኝ ቤተ አማራወች ዉድድድድድድድድ

  • @12345glo1
    @12345glo1 11 ปีที่แล้ว +2

    Besmame Wello!! abeba argo new yefeterachew eko,Thanks to god! I am proud to be welloyeeeeee

  • @aimarr6289
    @aimarr6289 5 ปีที่แล้ว +4

    አማራወች ዘር ቀለም ሀይማኖት አይሉም አጠቃላይ አማራወች ፍቅር ነን አማራነቴ ውበቴ ኢትዮጲያዊነቴ ኩራቴ

  • @taibaaa1009
    @taibaaa1009 9 ปีที่แล้ว

    bakesh adamia tegeria tegria ateby....wllo neaw ma sweeeeeeet hom ....... guadegnaye yameral yenia konjoo ye mayersa tezeta neaw yeza ken balemnoria betam yekochegnal......i love wello (raya)

  • @user-xt5vu6re6w
    @user-xt5vu6re6w 7 ปีที่แล้ว +10

    በአማራነቴ እዴት ደስተኛ ነኝ ሲጨመርበት ኢትዮጵያዊነቴ ዋው

  • @HasanHasan-kh1zw
    @HasanHasan-kh1zw 4 ปีที่แล้ว +1

    አምሳልዬ የኔ አንደኛ ምርጥ ኢትዮጲያዊት

  • @user-dn1sk7kk6f
    @user-dn1sk7kk6f 5 ปีที่แล้ว +3

    ውፍፍፍ ከምር አማራ እንክዋን የሆንኩ ውስጤን ሰላም ይሰማኛል

  • @susuebrahim152
    @susuebrahim152 6 ปีที่แล้ว

    Betam kongo nachew woww wendochum satochum yamralu leban markewtal ye welo leji negn ime 😃

  • @elhamhasan3946
    @elhamhasan3946 8 ปีที่แล้ว +162

    እኔ አማራ መሆነ ደስ የሚለኝ ነገር ለማንኛው ነገር ለብቻው የክልሉን ባንድራ አይዝም የኢትዩ ነው ዘር መከፋፈል አይፈልግም
    ወሎየ ነኝ ያው የሀቅ

  • @user-cl1tj6vq8y
    @user-cl1tj6vq8y 7 ปีที่แล้ว +68

    አትቅኑብን ወሎ ማሮች ነን ዘረኝነት አናቅም በኢትዮጵያዊነቴና ባማራ ነቴ እኮራለሁ አምሣል ይመችሽ

    • @hgjg5422
      @hgjg5422 5 ปีที่แล้ว

      እረህማ ጌታሁን የወሎ ልጅ የመር

  • @user-jk2uq8fu3u
    @user-jk2uq8fu3u 7 ปีที่แล้ว +21

    😍ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር😍😍😍💋💋😍😍👈

  • @alemassefa2417
    @alemassefa2417 7 ปีที่แล้ว +12

    ያገሬ ልጆች ውድድድድድ ግን ምናለ እኛም እደ ጎንደር ጎጃም ብንነሳ ጀግናው በላይ ዘለቀኮ ጎጃም ላይ ቢነግስስሙ የኛ የወሎ ልጅነውውው እኛ የጀግና ልጆችነንንንን እንነሳ ዘራፍፍፍፍፍፍ እንበልልልልል

    • @habesha5592
      @habesha5592 6 ปีที่แล้ว +1

      Alem Assefa
      Aste tewodrosem be enatachew wolloye nachew ye jegena zer nen

    • @davetam7360
      @davetam7360 3 ปีที่แล้ว

      @@habesha5592 stop saying none sense , Tewodros is from Gonder ( quara ) , to me Amhara's are same we the same, I can't help but respond to false comment

  • @user-yu8xl2ei6w
    @user-yu8xl2ei6w 8 ปีที่แล้ว +1

    አንድነታችሁ ያምራል ባንድራችሁ ፍቅራችሁ እንደው ወሎ ሲባል ደስስስስስስስስስስስ ይለኛል ለምን ይሆን

  • @user-jk2uq8fu3u
    @user-jk2uq8fu3u 7 ปีที่แล้ว +21

    😍😍😍ወሎየ ነኝ መርሣ አባገትየ👈

  • @SolomonVA
    @SolomonVA 13 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ያምራል: ብዙ ቆንጆ ይታይበታል

  • @user-vb3xh1yr5r
    @user-vb3xh1yr5r 7 ปีที่แล้ว

    አማራ ውስጤነው ።ወሎመወለደ ያኮራኛን ።
    ውድድድድድ የሀገሬልጆች ስላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት

  • @AmyPieterse
    @AmyPieterse 9 ปีที่แล้ว +2

    wonderful music! i miss ethiopia!!!!

  • @ahimedmars9051
    @ahimedmars9051 5 ปีที่แล้ว +5

    ወሎን ለመግለጽ ቃላት አሰብኝ አማራነት ኩራት ወሎየነት ውበትነው

  • @lbinteslml3904
    @lbinteslml3904 5 ปีที่แล้ว +4

    ዋዉ እንድህ ነዉ የምናምረዉ
    ልዪ ዉድድድድ የሀገሬ ልጆ

  • @user-xt5vu6re6w
    @user-xt5vu6re6w 7 ปีที่แล้ว

    mrt Rayawechi abo stamru ere ahuns Raya kobo nafkot lidefagni new hagere hulem selamshi ybzalgni Ethiopiaye Love more & more

  • @astereshete836
    @astereshete836 6 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ማሮች ኢትዮጵያዊነት እንደት እንደሚያስደስት ፍቅር ነን እኛ ኢትዮጵያኖች ሀበሻነቴ ኩራቴ ውድድድድ

  • @negashferdo1417
    @negashferdo1417 8 ปีที่แล้ว +8

    Amhara I love you ,the must beautiful in Ethiopia inside outside

    • @aanas6414
      @aanas6414 5 ปีที่แล้ว

      እረ ወየው አሁንሥ ሥደት አሥጠላኝ በጣም ደሥ ሥትሉ እኛንም እንደኔተ ደሥተኛ የምንሆንበት ቀን ይኑረነን

    • @ameeraar6288
      @ameeraar6288 5 ปีที่แล้ว

      እይይይይይይትዝታ አይወሎየበመሆኔ እኮራለው

    • @ameeraar6288
      @ameeraar6288 5 ปีที่แล้ว

      ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥የኔውዶች ይመቻችሁ

  • @user-fj3uc1ss2v
    @user-fj3uc1ss2v 5 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ነቴ ኩራት ነው
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሰላምሺ ይብዛ ውዱቱ ሀገሬ

  • @narjisabbas497
    @narjisabbas497 6 ปีที่แล้ว +10

    የኩሩ ዘር አማራ አምላክ እኳን ከናተ ፈተረኝ የእስራኤል አማላክ ይመስገን ቅንህዝብ ክፉ አይካችሁ መድህኔአለም እስላም ክርስቲያን ሳይላ ሁላችሁም ማሮችየ ውድድድድድድድ ቃላት ያጥረኛል

    • @user-fl8jj6uw5o
      @user-fl8jj6uw5o 6 ปีที่แล้ว

      Narjis Abbas 😍😍😍

    • @rahmar8984
      @rahmar8984 5 ปีที่แล้ว

      አይ ወሎየወች ውብ ናችሁ አመለ ቀና

  • @user-jk2uq8fu3u
    @user-jk2uq8fu3u 7 ปีที่แล้ว +41

    ወሎ ገራገሩ እሸትና ማሩ
    ወሎ ፍቅር የደጋጎቹ ሀገር
    ለፍቅር ነውጅ አይሮጥም ለነገር

    • @yohannesgebremedhin5957
      @yohannesgebremedhin5957 6 ปีที่แล้ว

      እረህማ ኢትዮጲያ ሀገሬ ናፈቅሽኝ የወሎ ልጅ ነኝ ppp

    • @TM-me9qv
      @TM-me9qv 5 ปีที่แล้ว

      እረህማ ኢትዮጲያ ሀገሬ ናፈቅሽኝ የወሎ ልጅ ነኝ

    • @TM-me9qv
      @TM-me9qv 5 ปีที่แล้ว

      እረህማ ኢትዮጲያ ሀገሬ ናፈቅሽኝ የወሎ ልጅ ነኝ ወሎየ ነኝ ያውም የመርሳ አምልራነቲ ኩራቲ ኢትዪጰይያውይነት ከራትነው

    • @عليعلى-ت5ز1غ
      @عليعلى-ت5ز1غ 5 ปีที่แล้ว

      Keep waloo

  • @gjj5925
    @gjj5925 8 ปีที่แล้ว +43

    መገን ወሎ የማራ ባልሁን ይቆጨኝ ነበር አማራ የሰው በር ነው

    • @meseretteshager217
      @meseretteshager217 5 ปีที่แล้ว

      ይመችቻችሁ ወሎና አማራ ህዝብ

    • @user-vw9ot7re2z
      @user-vw9ot7re2z 5 ปีที่แล้ว +1

      @@meseretteshager217 አማራነን እኛ ወሎዬዎች

  • @hanahana4246
    @hanahana4246 5 ปีที่แล้ว +1

    Berasachu yebhale alebabes betkoru men alebet yesw werke ayedemeke yebale yele ye tigray behale lebse lebso amhara negn malete yedbrale

  • @fatmaali2618
    @fatmaali2618 5 ปีที่แล้ว +2

    ወድ አማራየ ሰወን ለመውደድ ዘር ሐይማኖት የማይገድባችሑ ለናት አገራችን የናተ መኖር ወሳኝ ነው እና ናሩላት

  • @zahraaali5412
    @zahraaali5412 9 ปีที่แล้ว +2

    ወሎ፡፡ባልሆን፡ይቆጨኝ፡ነበር፡በጣም፡ሲያምርባችሁ

  • @Ssss-ys3hb
    @Ssss-ys3hb 7 ปีที่แล้ว +6

    የወሎ ልጅ ነኝ ያውም የወረኢሉ አቦ ይመቻችሁ

    • @መድሰይድ
      @መድሰይድ 7 ปีที่แล้ว

      የወሎ ልጅ በፍቅር ሰው ገዳይ Ssss። ማር እኔም ወራኢሉ ነኝ እስኪ በውስጥ ብቅ በይ ማር

    • @Ssss-ys3hb
      @Ssss-ys3hb 7 ปีที่แล้ว

      እሽ ውድ ሰላምነው

    • @ssrsghv8022
      @ssrsghv8022 5 ปีที่แล้ว

      የወሎልጅነኝ ያውም የወሎልጅነኝያውምየቆቦይመቻችሁ

  • @solomonmuhye4404
    @solomonmuhye4404 9 ปีที่แล้ว +4

    I wish to been there! What amazing song and beautiful people! I don't know when and where it was , I'm proud to be wolloye , please invite me next time. Yoni from uk

  • @Rasdashen1
    @Rasdashen1 12 ปีที่แล้ว +2

    How come everybody is beautiful!!..Incredible!!...nice song tho!!..

  • @sarahmaganda1385
    @sarahmaganda1385 8 ปีที่แล้ว +11

    ትግሬዎች። ነቸው ዘር የሚለዩት አማራዎች አይልዩም እትዮጵያውያን። አንድ ሁኑ ነው። የሚኮሮት

    • @user-hd1sj5tx5f
      @user-hd1sj5tx5f 5 ปีที่แล้ว +4

      ሁሉንም ኣንድ ማድርግ ኣይቻልም እኔ በበኩሌ ዘርን ለገበሬ ብያለሁ

    • @mohammedabate9222
      @mohammedabate9222 5 ปีที่แล้ว

      @@user-hd1sj5tx5f ትክክል ዘር ለገበሬ

    • @user-or4jp4ot5t
      @user-or4jp4ot5t 4 ปีที่แล้ว

      actually most Tigrians are proud Ethiopians, it is mostly Oromo people that think that Oromia is a country lol...

  • @user-fj3uc1ss2v
    @user-fj3uc1ss2v 5 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር እህህ አጂሬ ትዝታ ይበለኝ

  • @user-qg6ks9ox5d
    @user-qg6ks9ox5d 7 ปีที่แล้ว +11

    ወሎ ቆጆነን እኮ ሳአዳ የደሴ ልጅ ነኝ

  • @yelbiemeseret9102
    @yelbiemeseret9102 5 ปีที่แล้ว +6

    I love me some Welloye!!

  • @alemitutaye10
    @alemitutaye10 5 ปีที่แล้ว +2

    Bigggggg love for my motherland ethio

  • @user-xw5vc2ti7f
    @user-xw5vc2ti7f 8 ปีที่แล้ว +35

    መገን ወሎ አማራ ቆጆወች ነንኮ በዛላኝ ዘረኝነት አናቅ

    • @mahletytbarek9264
      @mahletytbarek9264 6 ปีที่แล้ว

      ከውንያ የአያልነሽ ልጅ eko mrt bhere amara wow wollo sweett

    • @taibasayid9765
      @taibasayid9765 6 ปีที่แล้ว

      ከውንያ የአያልነሽ ልጅ ወሎሙዚቃ

    • @alemalem1373
      @alemalem1373 6 ปีที่แล้ว +1

      ከውንያ የአያልነሽ ልጅ ትክክል

    • @bettyalemu4901
      @bettyalemu4901 6 ปีที่แล้ว

      ከውንያ የአያልነሽ ልጅ webet kunjena welo becha

  • @shahidali-iz4mf
    @shahidali-iz4mf 8 ปีที่แล้ว +20

    ወሎ የ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ያውም ወረባ ቦ

    • @mohmadsaid8173
      @mohmadsaid8173 8 ปีที่แล้ว +1

    • @xn9044
      @xn9044 7 ปีที่แล้ว

      shahid aliEht enim yayati agr werbabo nwe yemecheshe

  • @gadodaaltaseeb6600
    @gadodaaltaseeb6600 6 ปีที่แล้ว +2

    እኳን የኔ ሆናችሁ ወሎየ ነኝ ሥታምሩ ማሮችየ ወሎየ ቆጆነቱን አሥመሥክራችሁአል::

  • @user-tq4np4po2d
    @user-tq4np4po2d 5 ปีที่แล้ว +2

    ይመቻችሁ የገሬ ልጆች ወሎም የኔ ጎጃም የኔ ሽዋ የኔ ጎንደር የኔ

  • @user-mg1eo1tk6b
    @user-mg1eo1tk6b 5 ปีที่แล้ว +2

    ውሎየ ነኝ ደሴ ዙሪያ መገን ወሎ ገራገሩ 😍😍😍😍

  • @user-dq2qh7gi4n
    @user-dq2qh7gi4n 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ደሥ ይላሉ ወሎነኝ ያውም የሀይቅ

  • @ffdf9359
    @ffdf9359 8 ปีที่แล้ว +7

    የኔ ቆንጆዎች ስታምሩ
    ሰአድ ነኝ
    ከሳኡድ

  • @tigistselam4392
    @tigistselam4392 8 ปีที่แล้ว +13

    ያምራልየሠውዘርአማራ

    • @saraambay9969
      @saraambay9969 6 ปีที่แล้ว

      tigist selam photo 8

    • @dgfff2703
      @dgfff2703 5 ปีที่แล้ว

      ቂጥር

    • @dgfff2703
      @dgfff2703 5 ปีที่แล้ว +1

      ሀበእምስ

  • @user-zy3th4ey5q
    @user-zy3th4ey5q 5 ปีที่แล้ว

    ወሎየ ነኝ ያ ውም የወራኡሉ ይመቻችሁ የኔ ምርጧች

  • @user-jj3sj9cu9t
    @user-jj3sj9cu9t 5 ปีที่แล้ว +1

    መገን ወሎ አምሳል እደሜ ጤና ይሰጨጥሸ

  • @yemaramelijenegemomhiwetin8993
    @yemaramelijenegemomhiwetin8993 7 ปีที่แล้ว +1

    liove amara sewdachwe eko wedddddddd wolo gonder shewa go jame wddddd

    • @adddss783
      @adddss783 7 ปีที่แล้ว

      ወሎፍቅርናትዘርኝነትአያቅም

  • @simberewaqo7373
    @simberewaqo7373 5 ปีที่แล้ว

    Magalo Borana raya wollo agew Cushitic culture 😍 beautiful

  • @lubabamohammedbb8006
    @lubabamohammedbb8006 8 ปีที่แล้ว +2

    አድናቂሽነን እኛወሎየወች ሲበዛ ወንድሞቼምእህቶቼምያገቡት ባንችሙዚቃነው

  • @amrfawzi3780
    @amrfawzi3780 5 ปีที่แล้ว +2

    የአማራ ልጆች ዘረኝነት አናውቅም ይመቻችሁ እኔም ወሎ ነኝ ያውም የሀይቅ ልጅ

  • @hayathayat22hayato89
    @hayathayat22hayato89 7 ปีที่แล้ว +11

    ወሎ ባልሆን ይቆጨኝ፡ ነበር

    • @user-wm3yw8xi6t
      @user-wm3yw8xi6t 7 ปีที่แล้ว

      አይባልም ኢቶጵያ ባልሆን ነዉ የሚባል አትከፋፈሉ

  • @hayathayat22hayato89
    @hayathayat22hayato89 7 ปีที่แล้ว

    በጣም እወድሻለሁ በሁሉም ሙዚቃወችሽ

  • @ሰአዳነኝወሎየዋየኤጁልጅ
    @ሰአዳነኝወሎየዋየኤጁልጅ 2 ปีที่แล้ว

    ወሎ የፍቅር ሀገር ሰላም ለሀገራችን ❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-wv6ly1pq5b
    @user-wv6ly1pq5b 5 ปีที่แล้ว

    እወዳችሆለሁ. የወሎ ልጅነኝ ያውም የቦረና ማሮች

  • @user-jk2uq8fu3u
    @user-jk2uq8fu3u 7 ปีที่แล้ว +1

    መርሣ ጉርጌሣ ያለኝን
    መገን ወሎ

  • @hayatbintislam5545
    @hayatbintislam5545 7 ปีที่แล้ว +5

    ቆንጆ ልጅ አይቸ አይኔን አመመኝ መላ በሉኝ ቆቦዎች

    • @sara.b2321
      @sara.b2321 7 ปีที่แล้ว

      Hayat Bint Islam ክክክ እርውሉ. ምን እቱ እብሽር.

  • @african8846
    @african8846 9 ปีที่แล้ว +1

    Where was this ? Please i want know, how so amazing! !!! Love this people long live Ethiopians and Ethiopia

  • @ethiopiaabysiniacradleofhu7759
    @ethiopiaabysiniacradleofhu7759 6 ปีที่แล้ว +1

    Woyane welom gebash? Nebir ayegn bey.....welo fikir..... Woldiya, raya kobo, mersa..we 'll never forget the massacre. We 'll revenge.

  • @gebayawasmir1800
    @gebayawasmir1800 10 ปีที่แล้ว +1

    your music is very very sweet

  • @sekotawolloyeEthio
    @sekotawolloyeEthio 12 ปีที่แล้ว +1

    RayaKobo Wollo Ethiopia my Love.

  • @fifjrjfjf6923
    @fifjrjfjf6923 8 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮብያ ፍቅርርርርርርርርርርር ኢትዮብያ ሀገሬ በጣም ነው ምወድሽ ሁሌም ኢትዮብያ ሰላሙን ሁሉ እመኝልሻለው

  • @chekolworku9508
    @chekolworku9508 7 ปีที่แล้ว

    wowwwwwww wollywoche❤❤❤👍👍👍

  • @sswhhffddscasfnlmbxdv7041
    @sswhhffddscasfnlmbxdv7041 8 ปีที่แล้ว +135

    አይ አማራ የሰው ዘር ኮ ነው የክልሉን ባንዲራ አያውቀውም፣ በኢትዮጵያውነቱ ነው የሜምነው፣ አማራ ባልወን ራሴን አተፍ ነበር፣

    • @fasikadejen1489
      @fasikadejen1489 8 ปีที่แล้ว

      አፌ ቁርጥ ይበልልሽ የኔ ዘበናይ😘

    • @teybategenge8507
      @teybategenge8507 8 ปีที่แล้ว +5

      +Fasika Dejen እኔም የብሄር ባንድራ አልወድም የ ethiopiya ባንድራ ነዉ ከልቤ የተሳለዉ ምርጥ የአማራ ልጅ በብሄረ እኮራበታለሁ ethiopiyaዊ ማንነቴ ነዉ

    • @fasikadejen1489
      @fasikadejen1489 8 ปีที่แล้ว

      Konjo.love Konjo.love gobez👏

    • @teybategenge8507
      @teybategenge8507 8 ปีที่แล้ว

      +Fasika Dejen tnx u

    • @sooodisaarif5062
      @sooodisaarif5062 8 ปีที่แล้ว

      እኔ
      ኮራሁባችሁ

  • @ndmmjdmdm9093
    @ndmmjdmdm9093 5 ปีที่แล้ว +2

    እኔም አማራ ነም ያውም የቆቦዋ

  • @user-cf4xv2ik3y
    @user-cf4xv2ik3y 6 ปีที่แล้ว

    የኔ ልዩ ታምራላቹህ እናመሠግናል አምሳልየ

  • @user-lp5sh1ts7u
    @user-lp5sh1ts7u 6 ปีที่แล้ว +3

    ወሎ የደጋጎቹ ሀገር የሁሉ እኩል ሀገር ሪማ ነኝ የወሎ ልጅ ያውም የሀይቅ

  • @anduandu7572
    @anduandu7572 5 ปีที่แล้ว +2

    እሕ መገን ወሎ

  • @ebrahemyasen9542
    @ebrahemyasen9542 9 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል ቡዙ ቆንጆወችይታዩ በታል

    • @hadiyasaid6376
      @hadiyasaid6376 8 ปีที่แล้ว

      ሀድያስይድ።ማሽእላህውሎውብነትቆንጅውች።ውሎ።ባልሆንይቆጅኝነብርውሎ።ፍቅር

  • @user-mv7rb5ek2t
    @user-mv7rb5ek2t 6 ปีที่แล้ว +1

    ስናምር ወሎወች አማራ ፍቅር

  • @zahraemam4230
    @zahraemam4230 7 ปีที่แล้ว +1

    ሸሪፍ ወለዮዋ ነኝ ያአዉም ቦከክሳ

  • @ss-zy1rz
    @ss-zy1rz 4 ปีที่แล้ว +3

    Wollo people means :-
    (( full of beauty))
    I am very proud to be wolloye
    ( Very gorgeous people )

  • @tube4830
    @tube4830 4 ปีที่แล้ว

    ወሎየ ነኝ ያውም ወርባቦ

  • @geni2457
    @geni2457 4 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውውውውውውውው የኔ ቆንጆ በጣም ያምራል 😘😘😘😍♥♥💖💞💝💞💞💞💕💕😘😘😍😍

  • @selam.selambiswas4611
    @selam.selambiswas4611 5 ปีที่แล้ว

    ውድድድድድ የኔ ማሮች 💚💛❤💞💞💞💞💞💞💞

  • @user-et3ib2pc2b
    @user-et3ib2pc2b 5 ปีที่แล้ว +1

    😍😍😘😘እነ ጎዳዳ💟

  • @lililina6861
    @lililina6861 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ማር አምሳልየየየየ

  • @toyba2216
    @toyba2216 2 ปีที่แล้ว

    የሰው ዘር አማራየ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💋💋💋

  • @zeburayassin9047
    @zeburayassin9047 5 ปีที่แล้ว

    ወሎዬ ባልሆን ሲጥ ልል ነበርዴ!!!❤

  • @eyobbi.n3682
    @eyobbi.n3682 4 ปีที่แล้ว

    አይኔ እሷን ካላየ በሚለው
    ወይ ራያ ቆቦ
    ትዝ አለኝ ውይይይይይ
    አቦ ይመቻችሁ

  • @hfff4913
    @hfff4913 6 ปีที่แล้ว

    ወሎ ብሎ ዝም ነው የቆንጆዎች ሀገር

  • @yoniimake5373
    @yoniimake5373 4 ปีที่แล้ว +2

    ሆዴ ባባ ,💚💛💔

  • @user-vw2ll8cg7f
    @user-vw2ll8cg7f 4 ปีที่แล้ว +2

    ወሎበመወለደእኮራለሁ

  • @Faris0851
    @Faris0851 12 ปีที่แล้ว

    Mashallah Wollo Konjo!