Amsal Mitike Awdamet

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • Amsal Mitike New song (Awdamet) - music composition and song by Henok negash leyric by Aychiluhm Mengstu ( AWDAMET ) by HENOK NEGASH

ความคิดเห็น • 481

  • @tamebekele-jl5dc
    @tamebekele-jl5dc 2 วันที่ผ่านมา +23

    Wellcome 2017 ዓ.ም ፦የሰላም ያረጋልን 🙏🙏

    • @MerryGebram
      @MerryGebram 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Amen

    • @teddyalex5107
      @teddyalex5107 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን

  • @miligebremeskel5911
    @miligebremeskel5911 5 ปีที่แล้ว +10

    ኡፍፍፍፍፍፍ ስደት የኣመት ባኣል ሙዚቃን ሲሰማ በጣም ነው ሚከፋኝ

    • @user-bz2lr7um9q
      @user-bz2lr7um9q 5 ปีที่แล้ว +2

      አይዞሽ እህት ሁሉም።በጊዜው ይሆናል።ዋናው ጤና

    • @Kiber-x6u
      @Kiber-x6u วันที่ผ่านมา +2

      Ayzon😢😢😢😢

  • @robitsighe1994
    @robitsighe1994 8 หลายเดือนก่อน +17

    ደስ የሚል ዘፈኝ, አይገኝም ከዚ በላይ ደስታ, እንኳን ኣደረሰን 2016 የገና በዓል Robi ከ ኣስመራ 🇪🇷🇪🇷

  • @user-ms5hb9lu3c
    @user-ms5hb9lu3c 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Hulachihum enkuan le 2017 addisu amet beselam aderesachu🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @kebretkebret5128
    @kebretkebret5128 6 ปีที่แล้ว +18

    መቸነው ሃገሬ ምገባው ለነገሩ ኣንድ ቀን እንዲህ እንደናንተ እደሰት ይሆናል በፈጣሪ ርዳታ እድሜና ጤና ይስጠን ለሁላችንም ሃገራችን በሰላም በፍቅር ያኑርልን እንካን ኣደረሳቹ ውድ ጎደኞቼ በያላቹበት ፈጣሪ ይጠብቃቹ መልካም ብዓል 😍😍😍😍😍😍😍

  • @melatyohannis536
    @melatyohannis536 4 หลายเดือนก่อน +9

    እንኳ ን ለብርሀነ ትንሣኤ በሰላም አደረሰን መልካም በዓል❤❤❤❤

  • @SurprisedCave-qs4xs
    @SurprisedCave-qs4xs วันที่ผ่านมา +4

    Inkuwani 2017 ametti beselami aderesachu ....ametu yeselami yetena ye simetti yihunilin

    • @Werki-qc5wb
      @Werki-qc5wb 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እንክዋን አብሮ አደርሰን ❤❤

  • @YWtube-bs8yn
    @YWtube-bs8yn 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    2017 E.C ❤🎉🎉🎉 መልካም ለሃገር ውስጥም በየ ሰው ሃገሩ ለበተኑት ለስደተኞችም ❤😊

  • @user-uj9zy5ko2r
    @user-uj9zy5ko2r 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    I have best memories with thise song ❤ RIP manalemosh Dibo may your soul rest in peace🙏

  • @nahomhailetv1718
    @nahomhailetv1718 5 ปีที่แล้ว +18

    Melkam Addis Amet “
    God bless 🇪🇷🇪🇹
    ❤️❤️❤️

  • @helinatadess
    @helinatadess 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    መልካም በዓል❤️❤️❤️💛💛💛💚💚🙏

  • @frecll9925
    @frecll9925 5 ปีที่แล้ว +21

    ዊይይይይይይ ስደት መች ይሁን ለሀገር አብቅቶኝ ከቤተሰብ ጋር ማከብረው. 😘😘😘

  • @Maki-i4w
    @Maki-i4w 4 วันที่ผ่านมา +2

    Wellcom 2017 ሰላም ለሀገረችን ሰላም ህዝበችን❤

  • @user-hj7hb4ij7q
    @user-hj7hb4ij7q 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንኳን ለ2017 ዓ.ም በሰላም አደረሳቹ ወገን🎉🎉🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @kasahunabebeadmasu9182
    @kasahunabebeadmasu9182 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ለገና በአል በሰላም አደረሳችሁ ለመላው ኢትዮጵያን

  • @user-qs7ti4fq3x
    @user-qs7ti4fq3x 8 ปีที่แล้ว +16

    ውይይይይ አረስደት አይንህ ይጥፋ በጣም ደስይላል አምሳልየ መልካም ብአል ትዝ አለኚ አገሬ ቤተሰብ በሙሉ ውይይይይይይ መጪው ዘመን ስደት የሚቄጪበት ያርግልን

    • @zebenayabebetube8156
      @zebenayabebetube8156 2 ปีที่แล้ว +1

      ኧኧኧኧኧረረረ አደ ቀን እደረሳለን ጠነ ከሆንን እማ

  • @Yalemwork-ge9tg
    @Yalemwork-ge9tg 8 ปีที่แล้ว +8

    አምሳልየ የኔ ውድ
    ኑሪልን እድሜና ጤናሽን ያብዛልሽ ።

    • @shaikhaa5090
      @shaikhaa5090 4 ปีที่แล้ว

      የአገሬ ልጆች ለ2013 አደረሳችሁ

  • @selamfkrr6372
    @selamfkrr6372 7 ปีที่แล้ว +13

    ወይኔ መቼ ይሆን እንዲህ እንደናተ በሀገሬ በአልን የማከብረው

    • @esulbcell2926
      @esulbcell2926 7 ปีที่แล้ว

      ሰናይ ሰናይ and.ken.yhonal.ayzosh

  • @user-ow2rk5mx7c
    @user-ow2rk5mx7c 7 ปีที่แล้ว +10

    uffffffff መችነው እደዚህ እደናንተ በሀገሬላይ አመትባልን የማከብረው ይሆን ስታምሩ

  • @user-ji4eu9ol6v
    @user-ji4eu9ol6v 2 วันที่ผ่านมา

    Welcome 2017 yeselam yargelen hagerachenen egezabeher yebarkat selaman yemelselen

  • @Bezi21599
    @Bezi21599 8 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ለገና በአል አደረሳችሁ ዉድ የሀገሬልጆች 2016💙💛❤❤

  • @nanisalalal1492
    @nanisalalal1492 8 ปีที่แล้ว +1

    wwoooo amesal sewades melkam adis amet uuuuuuufffff sedat ayeneh yexefa hode baba agerebet agerebet aseneny

  • @senaitgetaye7812
    @senaitgetaye7812 4 ปีที่แล้ว +1

    weyy fetari hulachnm fekerna selam yesten egnan yegodeln fkr becha new fwtari selamachenen yestene

  • @hsgghs6270
    @hsgghs6270 5 ปีที่แล้ว +2

    ወይይይይ ሆዴንን አስባሰኝ ይሄን ዘፈን ስሰማው

  • @travor-n6s
    @travor-n6s 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yishak,Leve,❤❤❤❤,🎉🎉🎉🎉❤

  • @silasila9959
    @silasila9959 6 ปีที่แล้ว +4

    እንኴን ደስ አላችሁ ደስታችሁ ያስደስተናል ግን ለስደተኞች እፍ ይከከከብብብዳዳልል..እፍፍ ሀገሬ አሁን

  • @user-fd4vd7ye6c
    @user-fd4vd7ye6c 7 ปีที่แล้ว +12

    እረ መቸ ነው ይህ ቀን አልፎ ከሀገሬ ላይ ሆኝ ከቤተሰቦቸ ጋር ባአል የማሳልፈው!!!እረ ስደት አይኑ ጥፊት ይበል ።እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሳችሁ አደረሰን እህት ወንዶሞች በስደት የምትገኙ

  • @user-hm8cz6mw6w
    @user-hm8cz6mw6w 3 ปีที่แล้ว +20

    በዓል በስደት ኣይ ትዝታ የዛሬ 4 ዓመት ከቤተሰብ ጋር ነበርኩኝ ዛሬ ደሞ ከመዳም ኩሽና ቤት 😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔😭😭

    • @kidistgidelew1028
      @kidistgidelew1028 3 ปีที่แล้ว +2

      አኔም የዛሬ 4 አመት ከቤተሰቦቼ ጋር ነበርኩ ዛሬ ደሞ እመዳም መጥበህ ነኝ እፉፉፉፉፉፉ ስዴት የስራህን ይስጥህ 😭😭😭😭 እግዛብሄር ከስዴት መልሶን ከቤተሰቦቻችን ጋር ይቀይጠን አይይይይይ አውዳመት በጣም ነው የናፈቀኝ ምን ይሻለኛን ዘድሮስ በጣም ነው የከፋኝ እደዘንድሮ ከፍቶኝ አያውቅም መላው የኢትዮጲያ ልጆች እንኳን አደረሳቹህ አደረሰን
      🌻🌻💐💐💐🌻🌻
      🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
      🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
      🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 😘😘😘🇪🇹

    • @GrmaGrma-uw2hp
      @GrmaGrma-uw2hp 4 หลายเดือนก่อน

      Ayzon hulum yalfa

    • @tamebekele-jl5dc
      @tamebekele-jl5dc 2 วันที่ผ่านมา

      sorry

  • @sarebekele8158
    @sarebekele8158 2 ปีที่แล้ว +6

    ማነው እንደኔ በአል ስመጣ እሚከፈው እኛስ መቼ ነው ከስደት ተመልሰን ከቤተሰብጋራ እሚናሳልፈው😔

    • @mhiretwedimu5111
      @mhiretwedimu5111 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😢😢😢😢

  • @Memesalem-bm1fh
    @Memesalem-bm1fh 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔ መሪ አብቹሁ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @jenbererta1280
    @jenbererta1280 8 ปีที่แล้ว +47

    ውይ ተው በናታችሁ መቼ ነው ባሀል ሐገር የማከብር. 😭

    • @user-mx5gx3dt7y
      @user-mx5gx3dt7y 8 ปีที่แล้ว +2

      አድቀን እሥከዛዉ ሠላምሽ ይብዛ

    • @jenbererta1280
      @jenbererta1280 8 ปีที่แล้ว

      +‫مرحبا السلام‬‎ Eshi konjo

    • @hayatislam2181
      @hayatislam2181 7 ปีที่แล้ว

      አምሣልዬ እድሜሽን ረጅም ያድርግልን

    • @esulbcell2926
      @esulbcell2926 7 ปีที่แล้ว

      Jenber Erta ayzosh.ydersal

    • @hfjhhfjyh2824
      @hfjhhfjyh2824 7 ปีที่แล้ว

      Hayat Islam

  • @betelhemendalkachew5050
    @betelhemendalkachew5050 2 ปีที่แล้ว +6

    My favorite holiday Ethiopian song💚💛❤

  • @sanyetwolde6694
    @sanyetwolde6694 5 ปีที่แล้ว +11

    I miss everything mama ya ehiopaya 🇲🇱🇲🇱🎉🙏🍷

  • @user-lz7ze3vd3g
    @user-lz7ze3vd3g 6 ปีที่แล้ว +2

    አምሳ እግዚአብሔር ይፈስሺ ለእግዚአብሔር ዘምረለት።

  • @dagimawishimelis4131
    @dagimawishimelis4131 7 หลายเดือนก่อน

    2016 እንኳን አደረሳችሁ ለጥምቀት በዓል ከ ዳግማዊ

  • @galaxymobile6666
    @galaxymobile6666 2 ปีที่แล้ว +5

    አይ ስደት በአል ሲመጣ ቤተሰብጋ እደዚህ ተሰባስቦ ማሳለፍ ይናፍቃል እግዚያብሔር ለሀገራችን በሰላም ያብቃን እህቶቸ

  • @nenanena7057
    @nenanena7057 5 ปีที่แล้ว +6

    I miss you mama Ethiopia❤🇪🇹❤

  • @user-lv8qw2to7b
    @user-lv8qw2to7b 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Welcome 2017 Ruhus Hadush Amet Ygberelna ❤❤❤🎉

  • @user-ls4em6oj1e
    @user-ls4em6oj1e 7 ปีที่แล้ว +14

    ኡፍፍ የናቴ ቤት ናፈቀኝ በአል በመጣ ቁጥር ይከፍኛል ስደት አይኑ ይጥፋ

    • @yayaking8564
      @yayaking8564 6 ปีที่แล้ว

      ማርቲ ነኝ የሸኖዋ ማርቲ ነኝ የሸኖዋ ሁነትሽን ነው

    • @dubaizoom6063
      @dubaizoom6063 5 ปีที่แล้ว

      የኔአይንብእንባሊጠፍነውስደትምንእይኑይጠፍል

  • @dabaaberaalemu5847
    @dabaaberaalemu5847 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Inkuwn 2017 beselam adersach!!!

  • @aishasalim1852
    @aishasalim1852 8 ปีที่แล้ว +2

    ይህን ሙዚቃሽን ስደት በጣም ነው ያስጠላኝ ሆድየ

  • @lijdandanmaranata3979
    @lijdandanmaranata3979 5 ปีที่แล้ว +4

    wayine andim ken kebeteseboche gar minm beal alamasalefe edime liken yasamimegnal😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭hulem enafikalew ayi sidet😢😢😢😢

  • @raswedad
    @raswedad 4 ปีที่แล้ว +1

    Melkam Addis amet 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹

  • @kidistzewdu3040
    @kidistzewdu3040 6 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ምርጥ እንደት ነው የሚያምረው ድምፅሽ

  • @ebuymehari4339
    @ebuymehari4339 7 ปีที่แล้ว +7

    ኣምሳል ዘፈንሽህ ውስጤ ነው

  • @mengistuwodajenew9079
    @mengistuwodajenew9079 9 ปีที่แล้ว +4

    wow the best traditional music really i like it !!!amsal god bless u .

  • @tesfalemberkumelese8877
    @tesfalemberkumelese8877 7 ปีที่แล้ว

    wawwwwww setamere yene marrrrr sewedeche eko. effffffffffff sedet highere nafekeghe

  • @xpolgame2463
    @xpolgame2463 2 วันที่ผ่านมา +1

    2017 ❤🙏🙏🙏Yetebareke yehun

  • @Mete-nj5qm
    @Mete-nj5qm 4 หลายเดือนก่อน +2

    I am watching now 27/8/16

  • @netsanetmasrie6806
    @netsanetmasrie6806 6 ปีที่แล้ว +6

    Ayzon ye sidet ehitochee!!! Le egnam ken alen...

  • @ilovyouturikyepopile7186
    @ilovyouturikyepopile7186 7 ปีที่แล้ว +8

    ዴጉ ያገሬ ስው አምላኬ ሆይ ክቤተስቦቼጋ አብሬ የምውልበትን ቀን መቼ ይሆን

  • @user-jz9ij8nm6j
    @user-jz9ij8nm6j วันที่ผ่านมา

    እናቴ ናፍቀሽኛል 😭💔💔💔💔ኡፍ ናፍቆት ብቻ እማ ነፍስሽ በሰላም ትረፍ እኔም እመጣለሁ💔😭😭😭

  • @samiraoramtitiarsii2380
    @samiraoramtitiarsii2380 ปีที่แล้ว +2

    Happy new year's 🎉መለከመ አደሰ አመተ ❤❤❤❤

  • @user-jz7kl8ps7u
    @user-jz7kl8ps7u วันที่ผ่านมา

    Des yemile music new❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @helinatadess
    @helinatadess 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    2017 ዓ.ም💚💛❤🙏👍

  • @berhanuawodew1
    @berhanuawodew1 11 ปีที่แล้ว +4

    Amsal the great keep up the good work.blessing to you and to all family!!!

  • @abruyegetaliji1720
    @abruyegetaliji1720 6 ปีที่แล้ว +2

    በጣምምርጥነዉሙዚቃሺየጎደሬልጂለማንኘዉምእንካንአደረሰሺ

  • @user-jy1lh5hj5e
    @user-jy1lh5hj5e 8 ปีที่แล้ว +4

    በአሉ ያምራል አ ድ ና ቂ ሺ ነ ኝ አምሣልየ

  • @user-xk2qg7so3c
    @user-xk2qg7so3c ปีที่แล้ว +2

    I love you ethiopia

  • @gosteygo1461
    @gosteygo1461 8 ปีที่แล้ว +1

    موفاهم شي بس صراحه صوت عنيف قوي ماشاء الله

  • @TsionGirma-h9u
    @TsionGirma-h9u 2 วันที่ผ่านมา

    እንኳን አደረሳችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉2017 ላይ ነን 💃💃💃

  • @user-eb4mx8ks1y
    @user-eb4mx8ks1y 7 ปีที่แล้ว +49

    መቼ ይሆን በአል በሀገሬ የማከብረው አይይ ስደት

    • @grandneo1420
      @grandneo1420 7 ปีที่แล้ว +3

      ሀኒ እሸቴ ayzone mare amelak befekede kene

    • @user-lp1qu6bj6i
      @user-lp1qu6bj6i 7 ปีที่แล้ว +6

      ሀኒ እሸቴ አይዞኝ እህቴ አንድቀን አይቀርም ባህልን ባገር ማክበር ባልችል የባህል ዘፈን እየሰማሁ በትዝታ ማሳለፍ ማን ይከለክለኛል ብዬ ይሄው ዘፈን ስፈልግ እንደኔ የደበረው አገኘሁ አይዞኝ ቀን አለው እስከዛው የዛሬን ፋሲካ በኔ ወጪ በአምሳል ዘፈን ፈታ በሉ የደበራችሁ ሁሉ

    • @user-eb4mx8ks1y
      @user-eb4mx8ks1y 7 ปีที่แล้ว +1

      eshi ehetochey amsegnalhu

    • @agharitoagharito4586
      @agharitoagharito4586 6 ปีที่แล้ว

      ሀኒ የማርያም ልጅ!!

    • @AlamAlam-jq5tg
      @AlamAlam-jq5tg 6 ปีที่แล้ว +1

      Ayizosh ehte

  • @user-xl6hs6kc8g
    @user-xl6hs6kc8g 5 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን አደረሳችሁ ለሀገር ሰላም እኔም በስደት እያሳለፍኩ ነው እናቴ አሁንስ አልቻልኩም መልካም አውዳመት ብዬሻለው እኔ ስደትኛው ልጅሽ

    • @senayesenaye8557
      @senayesenaye8557 5 ปีที่แล้ว

      ማማዬ እይዛሸ የእመት ሰው ይበለን ጠንክር ማለት ነው መለክም በዓል ይሁንልሽ

  • @MimiMimi-wd9iu
    @MimiMimi-wd9iu 5 ปีที่แล้ว +2

    አሪፍ ነው በጣም አምሳሉ ❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @enatiemebeti7438
    @enatiemebeti7438 6 ปีที่แล้ว +2

    ehitochi ebakachihu fetariyachinn enamesgnew ametbalchi hulim lega adisachin new tena keseten kezih yebelet mn desta ale mnm yesew heger yesw new kehegerachin ankerim ena fetariyachi enamesgnew yhin mayet eye nafeku lezelalem yemayayut alu slezih yhin tena leseten amlaki hulim kiber mesgana lesu yhun

  • @ኢትዩጵያውስጤ
    @ኢትዩጵያውስጤ 5 ปีที่แล้ว +3

    ስደትን የምታማርሩ ደርሳችሁ ኑ ይለቃችኋል እኔ አተክዝ ነበር ሄጀ ከመጣሁ ወድህ ለቆኛል ተስፋ ቆርጨ እንዳይሆን እንጅ ምንም ቢፈጠር ግን በሀገሬ መቼም ተስፋ አልቆርጥም

  • @abrehettabel1471
    @abrehettabel1471 4 ปีที่แล้ว

    አምሳልየ የኔ ቆንጆ በጣም እወድሻለሁ እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጥሽ

  • @bruktyrose4027
    @bruktyrose4027 4 ปีที่แล้ว +2

    Ufffffffff Hagere Selamish yebza Enkuwan Aderesachu

  • @Deviabege2
    @Deviabege2 4 หลายเดือนก่อน +1

    Bahale ba sedat endet yekabdale😢

  • @AbiTasai
    @AbiTasai 21 วันที่ผ่านมา +1

    Who's listing 2017❤❤🎉🎉❤❤

  • @DanielTumsido-n8v
    @DanielTumsido-n8v 2 วันที่ผ่านมา

    አዲስ አመት እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @Werki-qc5wb
    @Werki-qc5wb 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንክዋን 2017.በሳልም በተና አደርሳችሁ

  • @user-fv6no1ib6d
    @user-fv6no1ib6d 6 ปีที่แล้ว

    woyu amilake meche yihun balen kabetsboche masalefw uuufffe😢😢😢😢😢😢

  • @portakalportakal1230
    @portakalportakal1230 5 ปีที่แล้ว +2

    Enkwan abro aderesen ufff gin kefagn besedat lay uff beteseboche tiz alugn

  • @mastiijamala4448
    @mastiijamala4448 7 ปีที่แล้ว +1

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ዉይ ሀገሬ ምን ልበል ሁሉንም አሶጥተሽ ጭርሽ ብቻ ተመስገን

  • @user-ho1qx5tb5u
    @user-ho1qx5tb5u 7 ปีที่แล้ว +6

    በአልን በአገሬ ማሳለፍ ንፍቅ አለኝ

  • @EmrakelTola
    @EmrakelTola วันที่ผ่านมา +3

    Welcome 2017

  • @TheFhdude
    @TheFhdude 11 ปีที่แล้ว +5

    Amsal is wonderful! Great!

  • @MitoAmito
    @MitoAmito 6 วันที่ผ่านมา

    Wow wow wow wow wow wow 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @salaamsalaam8624
    @salaamsalaam8624 4 ปีที่แล้ว +1

    አምሣልየ ምርጥሰው

  • @user-nr6sl3jh5r
    @user-nr6sl3jh5r 6 ปีที่แล้ว +3

    ዊ በሰው ሀገር በሀል ወይኔ አገሬ ቤተሰቤ ባህሌ ሽታው ናፈቀኝ እፍፍፍፍፍፍፍ

  • @hiwetkerebh6874
    @hiwetkerebh6874 2 ปีที่แล้ว +2

    በ2015 የምትመለከቱ

  • @user-mt7cr9mw9c
    @user-mt7cr9mw9c 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Well come 2017❤

  • @user-bp7pe3sr2d
    @user-bp7pe3sr2d 6 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ አምላኬ ልቤን አሰችለወ በጣም ከፋኝ በቤተሰብ ተከብቤ ብቸኝነት ተሰማኝ ለማንኛውም አምስየ አሪፍ ነው

  • @user-et3ib2pc2b
    @user-et3ib2pc2b 6 ปีที่แล้ว +2

    ♥♥♥ መልካም ብዐልልልልል

  • @TheComeBack.
    @TheComeBack. 3 ปีที่แล้ว +1

    ይህ በጣም ጥሩ ሆነ ፓርቲያችን ታላቅ ነበር

  • @TemsigenBelihu
    @TemsigenBelihu 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    welcome 2017❤❤❤❤😍

  • @CherinetTamirat
    @CherinetTamirat 4 หลายเดือนก่อน

    Amsale,we,love,so,much,awesome,music,for,our,holiday.

  • @week7906
    @week7906 7 ปีที่แล้ว +8

    ውይይይይይ መቼ ይሆን እንዲህ የምጨፍርበት ውይይይይይይ ሆድ ባሰኝ

  • @user-lq7hb6zm5z
    @user-lq7hb6zm5z ปีที่แล้ว

    Hulachum ethiopiayawiyan enkuan leading amet beslam adersachu

  • @MaskeramTadale
    @MaskeramTadale 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Wow❤❤

  • @eseyeterefe8735
    @eseyeterefe8735 9 ปีที่แล้ว

    betame des yemele music new amet amet yadereseshe

  • @abigiyahjgj3312
    @abigiyahjgj3312 7 ปีที่แล้ว +2

    Andikenignam temelisen,kebetesebachingara inihon yihon??????getahoy ante tawukaleh!hod basegn!!!!!ayiiiisidet

  • @user-hg4rl9vt8m
    @user-hg4rl9vt8m 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘 ኑሪልኝ

  • @ismailgharamty8186
    @ismailgharamty8186 8 ปีที่แล้ว +3

    amsalye betam adnkesh negn

  • @BurtukanTadesaa
    @BurtukanTadesaa 4 หลายเดือนก่อน

    Bagaa gesanii

  • @Yab_Royall
    @Yab_Royall 8 วันที่ผ่านมา

    Old is Gold

  • @warkearab5936
    @warkearab5936 4 ปีที่แล้ว

    yene konjooo ddddd now eshi 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞🎤🎤🎤🎤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋💋💞💞💞💞🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @user-pr7wh2jr2m
    @user-pr7wh2jr2m ปีที่แล้ว

    እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሰን

  • @user-tz1lu8fi7w
    @user-tz1lu8fi7w 6 ปีที่แล้ว +2

    ውይ ብታዩ በሩዝ ነው ያከበርኩት በጣም እናሳዝናለን ደሞ ያርብ እገር ሴት ስንሰድብ ይሄ ሳይበቃን በናፍቆት እንባ እየተናነቀን