Hawawa. (Posted By Tedyrayakobo)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 429

  • @yefanomrkogna773
    @yefanomrkogna773 2 ปีที่แล้ว +12

    Bete Amarochu selamachihu yibza yejegnochum yekonjowochum Ager ✊✊✊✊💚💛❤

  • @ኢትዬጵያሀድራ
    @ኢትዬጵያሀድራ 3 ปีที่แล้ว +30

    2003 አይ ትዝታ ባገር አቋራጩ ከመርሳ ወደ አድስ አበባ ስንሂድ አቤ ትዝታ ኧረ የመርሳ ልጆች የት ናችሁ እስኪ አለን በሉኝ

  • @abirayakobo9888
    @abirayakobo9888 2 ปีที่แล้ว +13

    አቤት ራያየ የውቦች መፍለቂያ ❤️❤️

  • @NahOm-f1j
    @NahOm-f1j ปีที่แล้ว +6

    የኛ ደግና አማራየ💚💛❤️

  • @mohammadahmed2647
    @mohammadahmed2647 4 ปีที่แล้ว +15

    የመርሳ ልጅ ማነው በላይክ ይግለጹ የሀገሬ ልጆች

  • @dave_tube_21
    @dave_tube_21 ปีที่แล้ว +3

    My beautiful culture Raya wollo Amhara 💚💛❤️ ኑሩዬ ብዙ ያልተነገርልህ እንቁው ድምፀ መርዋው ወንድማችን ❤❤❤
    አንተጋ ባስቸጋሪ ሁኔታም ቢሆን አብርን አሳልፈናል እናም ባለህበት ስላምህ ብዝት ይበልልኝ ኑሬ 🙏🙏🙏

  • @እኔማለትያውእኔነኝ
    @እኔማለትያውእኔነኝ 4 ปีที่แล้ว +7

    አየየየየ አሁስስስስስስስ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ሃገሬ ናፈቀኝ አየ ያጊዜ እህህህህ20004 እምዬ ጥያት ሲሄድ ከዚሁ አርብ ሃገር ይሄን ትሰማ ነበር አሉኝ አየ አለመታደሌ መርሳዋ ሃገሬ

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 ปีที่แล้ว +5

    የነበረ ከሌለ የሚመጣ የለም😢 ጎበዝ እዪጠፉን ነው እንደ አገር ? እንደ ኢትዮጵያዊ? 😢

  • @tsegayebrihan6509
    @tsegayebrihan6509 ปีที่แล้ว +2

    the best tradtional song thanks nure

  • @channel-kc4sv
    @channel-kc4sv 2 ปีที่แล้ว +7

    am i the only one who listens to this music all the time ?

    • @Amharaforlife
      @Amharaforlife ปีที่แล้ว

      No ur not, I listen to this type music sm

  • @lubabajamal1664
    @lubabajamal1664 7 ปีที่แล้ว +6

    ወይኔ ይህን ሙዚቃ ስሰማ ብዙ ጉዋደኞቸን አስታወስኩበት

  • @rim6353
    @rim6353 ปีที่แล้ว +4

    ያልተዘመረለት ኑሬ የወሎ አዲማቂ ❤❤

  • @seadijemalseadijemal7421
    @seadijemalseadijemal7421 7 ปีที่แล้ว +17

    ሸጋዋ ኑር የራያው ጀግና

    • @tjkhg5597
      @tjkhg5597 5 ปีที่แล้ว +1

      ሀይ

  • @fozikedr2558
    @fozikedr2558 7 ปีที่แล้ว +9

    waaawww reya alamta amaraa nan oromo galla budda tgre kimlam aydalaniim amara raya amaraaa

  • @Amharaforlife
    @Amharaforlife ปีที่แล้ว +4

    Literally cryin I miss home sm 🥺🥺❤️

  • @ብርቴኢትዮጵያዊትየጎንደሯ
    @ብርቴኢትዮጵያዊትየጎንደሯ 7 ปีที่แล้ว +47

    ስወደው ይህን ሙዚቃ ዝም ብሎ አንጀት ይበላል ! ይመቻችሁ የራያ &መርሳ ልጆች ♥♥♥♥♥ ኢትዮጵያዊነታችን ኩራታችን !ነው እግዚአብሔር ስደት በቃችሁ ብሎ ወደ ሀገራችን ይመልሰን

    • @slamahmad9082
      @slamahmad9082 6 ปีที่แล้ว

      ብርቴ ጎንደሬዋ ! Jesusislove አችም ማርየ

    • @shaikawakra5752
      @shaikawakra5752 6 ปีที่แล้ว

      💟💋💋💔💋💋👆

    • @mibja2381
      @mibja2381 6 ปีที่แล้ว

      Wo,wo, would like 👌,💟💖💝💚❤️💟 woooooooooooodddddd 🇧🇴 Ethiopian hezhemtenore👏💥👨‍👩‍👧‍👦

    • @asaditube5485
      @asaditube5485 5 ปีที่แล้ว

      ደስ ስሉ የራያ ልጆች ይመቻቹ.............subscribe ሳያደርጉ አንዳያልፉ

    • @ابوالنار-ظ4ز
      @ابوالنار-ظ4ز 4 ปีที่แล้ว

      Tarek

  • @ዜድየራያቆቦዋዜድየራያቆቦ
    @ዜድየራያቆቦዋዜድየራያቆቦ 6 ปีที่แล้ว +16

    የራያልጅነኝ ያውም ቆቦ 😍😍😍😍😍😍

    • @sinightaisi6541
      @sinightaisi6541 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔምእዳችውየራያቆቦዋነኝይመችሽያገሬልጅዋአይስደትአይኑይጥፋ

    • @Salassalas8144
      @Salassalas8144 2 ปีที่แล้ว

      ቆቦ ሮቢት ወልደያ ራያ ገራሚ ህዝብ እና ባህል። አማራ ሰፊ ነው

    • @saranew-l1r
      @saranew-l1r 3 หลายเดือนก่อน

      🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @solaking2111
    @solaking2111 ปีที่แล้ว

    ወሎ ቤተ አምሐራ የአማራ መፈጠርያ፣ ተባረኩ።

  • @abushabush2965
    @abushabush2965 8 ปีที่แล้ว +1

    wow wow batam yameral katelebete eshe konjoooo

    • @סטייןמנגיסטו
      @סטייןמנגיסטו 8 ปีที่แล้ว

      Abםתush Abush

    • @kymissyou2605
      @kymissyou2605 7 ปีที่แล้ว

      Abush Abush። ወይኔ ሀዋ ሀዋ ብዙ ትዝታ አለብኝ ወይይይይ። ስወደዉ አይ አገሬ ትዝ አለም ወይኔ ሥደት አይኑ ይጥፋ እስኪ ይሁን ለበጎነው። እንኳንም።የራያልጅ ሆንኩ

  • @YasinMohamed-kl3mf
    @YasinMohamed-kl3mf 7 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት ድምፅ መገን ትዝታ አይ ጊዜ

  • @adamb7502
    @adamb7502 7 หลายเดือนก่อน +3

    My beautiful people, my Raya! ሰላማችሁ ይብዛ። who is watching this in 2024

  • @የሺሐረግቱ
    @የሺሐረግቱ 8 ปีที่แล้ว +15

    Best culture raya. .proud of be raya💗💗💖💛💚💚👍👍👍💖💖💖💖💖💖💕

  • @merontube992
    @merontube992 2 ปีที่แล้ว +3

    ሠላም ሠላም ለዚህ ቤት እዴት ናችሁ በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛልኝ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @muluyekassa5005
    @muluyekassa5005 2 ปีที่แล้ว +1

    ስወደው ትዝታዬን እንዴት ወደ ኋላ ተመልሼ ላግኘው

  • @husenibrahim9023
    @husenibrahim9023 ปีที่แล้ว +2

    እህህ አዬዬዬዬዬ ግዜ😭😭😭😭

  • @kalkidan8921
    @kalkidan8921 6 ปีที่แล้ว +2

    ዉይይይይይ ትዝታ የከፈርወዳጀን የማስታዉሰዉ በዚህህ ነዉ ጀም የልጂነቴ ትዝታየ ዛሬም እወዲሀለሁ አይስደት 😂😂😂😂😂😂😂

  • @ጦይባጌታሁን
    @ጦይባጌታሁን 2 ปีที่แล้ว +1

    አይ በዚህ መዚቃ 2003ላይ የነበረ ትዝታ ቀሰቀሳችሁብኝ ከጓደኞቸ ጋር አሁን ተበታትነናል እድሜ ለስደት

    • @عبدوحبشي-ن1ح
      @عبدوحبشي-ن1ح 2 ปีที่แล้ว

      የነበረ ትዝታ ላሁን አያርገውና 😥😥😥

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 ปีที่แล้ว +3

    ኑርዪ ስወድህ ❤

  • @werkwaamare6409
    @werkwaamare6409 8 ปีที่แล้ว +4

    Fantástic I enjoy nice music Nuradis 10q

    • @የኔማሬስወድህ
      @የኔማሬስወድህ 7 ปีที่แล้ว +1

      Werkwa amare የወሎ፡ልጂ፡ነኚ፡ያውም፡የዳሮ፡ግብር

    • @ailass5951
      @ailass5951 7 ปีที่แล้ว +1

      የኔማሬስወድህ مم እኔም የሀራልጂነኝ

    • @ወርቅዋነኝከወልደያ
      @ወርቅዋነኝከወልደያ 7 ปีที่แล้ว +1

      Ail Ass እኔም እወድሻለሁ። ወልደያ። ነው። ቤቴ

    • @ወርቅዋነኝከወልደያ
      @ወርቅዋነኝከወልደያ 7 ปีที่แล้ว +1

      የኔማሬስወድህ مم ወልድያ። ነው። ቤቴ ነይ የኔ ልዪዪዪዪዪዪዪ

  • @ካሕሱደመወዝ
    @ካሕሱደመወዝ 4 ปีที่แล้ว +3

    ኑሬ ማኛ የምወድልህ ሙዚቃ -

  • @nroomohamednroomohamed4092
    @nroomohamednroomohamed4092 8 ปีที่แล้ว +20

    ቆለምላማ ወይ ያገሬ ሙዚቃ ወይ መርሳ የደጋጉቹሀገር
    ሀዋሀዋዋ እስክስ ያዝ እንግድህ💃🏻👯👯😘

    • @grandprime8813
      @grandprime8813 6 ปีที่แล้ว

      ሀይ

    • @tjkhg5597
      @tjkhg5597 5 ปีที่แล้ว

      አሰግቡኝ

    • @tjkhg5597
      @tjkhg5597 5 ปีที่แล้ว

      ሀይ

    • @እኔማለትያውእኔነኝ
      @እኔማለትያውእኔነኝ 4 ปีที่แล้ว

      አየ ሃገራችን መርሳ ልጅ ነበርን ይሄ ሙዚቃ ሲለቀቅ ገና ጡታችን ብቅ ብቅ እያሉ ነበር አየ አይመለስ ነገር መርሳዎች የት ናችሁ

    • @ኢትዬጵያሀድራ
      @ኢትዬጵያሀድራ 3 ปีที่แล้ว

      አለሁላችሁ የመርሳዋ ቆንጆ ነኝ ያውም የመልካጨፋ አይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይ ስደት አይኑ ይጥፋ 2003 ይህ ሙዚቃ አድስ እየወጣ ነበር እኔ ስመጣ

  • @moed1964
    @moed1964 9 ปีที่แล้ว +1

    Melkam Zefen New Nurye..Abshir حواء حواء

  • @vipqtr787
    @vipqtr787 2 ปีที่แล้ว +5

    አቤት ድምፅህ ሲያምር ስወድህ

  • @genetyesfagaber6133
    @genetyesfagaber6133 7 ปีที่แล้ว +8

    እሄ ዘፈን ብዙ ነገር አስታወሰኝ

    • @ጦይባጌታሁን
      @ጦይባጌታሁን 5 ปีที่แล้ว

      እኔም እህት ብዙ አሳልፌያለሁ በዚህ ሙዚቃ ውይይይይ

  • @meriyhailetube7095
    @meriyhailetube7095 2 ปีที่แล้ว +1

    selammm wed ehiteyyy selam le agerachin🌹🌹🌹🌹🌹

  • @abelshegaw1947
    @abelshegaw1947 ปีที่แล้ว +2

    መገን ራያ ቡቡቡቡቡቡቡ

  • @ethiopandj1470
    @ethiopandj1470 9 หลายเดือนก่อน +1

    አይይይይይይትዝታ😢😢😍😍😍😍😍

  • @gigi_shebabbawfan
    @gigi_shebabbawfan 5 ปีที่แล้ว +1

    Yageri lje nuradis konjo

  • @awekesee3900
    @awekesee3900 5 ปีที่แล้ว +4

    የቆጆዎች ሀግር ወሎ እደት አለሽ😍😍😍

  • @khady-malick
    @khady-malick 11 ปีที่แล้ว +3

    awww thank you lovely song its for me love it.

    • @fjtudhhshdhshjhdhf771
      @fjtudhhshdhshjhdhf771 5 ปีที่แล้ว

      እኔን ምነው የኑራዲስ ቤተሰብ አድርጎኝ በሆነ ኑራዲስ ይስጥህ

    • @fjtudhhshdhshjhdhf771
      @fjtudhhshdhshjhdhf771 5 ปีที่แล้ว +1

      የማጀቴው

  • @sambaseydi4970
    @sambaseydi4970 4 ปีที่แล้ว +3

    MAGNIFIQUES C'EST UNE TRÈS BELLE CULTURE J'ADORE 👏👏👏👏😍😍😘😘😘👑👑👑👑👸👸👸🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤👌👍🏾🙏

  • @አህላምየጉምዟነኝየአሶሳዋ
    @አህላምየጉምዟነኝየአሶሳዋ 8 ปีที่แล้ว +1

    ወይዬ ትዝታዬ ደግሞ ያገሬ ልጅ የኑር ቀጠናዩ

  • @ሶኒዬፍቅርየፒያሳዋ
    @ሶኒዬፍቅርየፒያሳዋ 5 ปีที่แล้ว +7

    ስናምር እኮ ባህላችን

  • @brhanu
    @brhanu 13 ปีที่แล้ว +3

    i looooovvvveee itttt...day will come and i will die by music!!

  • @ዙዙነኝወሎዮዋ
    @ዙዙነኝወሎዮዋ 4 ปีที่แล้ว +1

    ኑሬዋ ይመችህ ሰላምህ ይብዛልኝ ባለህበት

  • @Lአማራነኝ
    @Lአማራነኝ ปีที่แล้ว +1

    😍😍😍👌👌👌ኔወድም

  • @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
    @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም 6 ปีที่แล้ว +3

    አይሥደት ይኸ ዘፈን ሥለቀቅ ሀገሬ ነበርኩ

  • @zizifeker9297
    @zizifeker9297 7 ปีที่แล้ว +2

    ወለየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር የልጀ አባት ቆቦ ነው እይቆጨኝም አብይ ሞላ ኑርልኝ እድሜና ጤና ይስጥህ

    • @fifififi8632
      @fifififi8632 4 ปีที่แล้ว

      ወሎለዉደደዉ ነፍሱን ዪሠጣል ለዛዉም የወልደይና የእራያ ቆቦ የፍቅር ሀገረነዉ

  • @awekesee3900
    @awekesee3900 4 ปีที่แล้ว +1

    ዘና ፈታበል ከራያ ልጅጋር😍😍😍😍😍😍😘

  • @kalekidanbelay7156
    @kalekidanbelay7156 6 ปีที่แล้ว +3

    Enme weloye ngn yawm ye weldiya

  • @emanseid3236
    @emanseid3236 2 ปีที่แล้ว +1

    ሁለትሺ ዘጠኚ ትዝታ ኡፍ

  • @በስምህልጠራጌቱ
    @በስምህልጠራጌቱ 5 ปีที่แล้ว +1

    እሰይ ይህነው ራያ ማለት ይህ ነው አማራ አይደለንም ራያ ነን ይመቻቹሁ በሃሌን ክብር ክብር ያረጋቹሁልን ይመቻቹ

    • @Ad-cn1yv
      @Ad-cn1yv 5 ปีที่แล้ว +1

      ዘረኛኤጪ

    • @gennath575
      @gennath575 4 ปีที่แล้ว +1

      ዘረኛጥፊእባክሽ

    • @zoey2727
      @zoey2727 4 ปีที่แล้ว +2

      ተበጅ እራያ አማራ ነን የወያኔ ዲቃላ

    • @bambam6181
      @bambam6181 2 ปีที่แล้ว

      እራ ቆቦ ነዉእኮ የሜለዉ ነዉአልሰማሽም 🤣🤣🤣🤛

  • @kedirdelala3069
    @kedirdelala3069 ปีที่แล้ว +2

    ❤😂❤💓💋🖐️💗👏🙏⌚✅🇪🇹💙👍♥️💚💜⭐🌟💯💞💕💝❣️👋🗣️🤳✍️👇👆👉👈🪂🌷🌹💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖 kedir Delala

  • @nawalgayati8408
    @nawalgayati8408 9 ปีที่แล้ว

    wwwwwwww noreyyyyy abetttt sewdhi

  • @TEBERHE1
    @TEBERHE1 12 ปีที่แล้ว +1

    nuredin said the best raya music singer keep it up bro

  • @abfdd3632
    @abfdd3632 6 ปีที่แล้ว

    Wooow arefi yabahli muzeka

  • @ቤሊራያቆቦስደተኛዋ
    @ቤሊራያቆቦስደተኛዋ 5 ปีที่แล้ว +9

    ሸጋ ሸጋ ወቹን ስደት ጨርሶን የለ ኑሬዋ

  • @khaledmuhamed3291
    @khaledmuhamed3291 6 ปีที่แล้ว +1

    አቦ ይመቻችሁ ወሎ የዶሮግብር ልጅ

  • @UaeexpoUaeexpo-rv8fg
    @UaeexpoUaeexpo-rv8fg 4 ปีที่แล้ว +1

    አይይ አሁንሥ ምን ልሁን ከቶ እናቴ በጣም ነዉ የምቶደዉ እደት እደናፈቀችኝ አይ ሥደት የሥራህን ይሥጥህ

    • @fifififi8632
      @fifififi8632 4 ปีที่แล้ว

      አዪዞሺ እህቴዋ ሀሉም ያልፋል በፈጣሪ ቸረነት

  • @habibahabiba7759
    @habibahabiba7759 6 ปีที่แล้ว +9

    ይመችህ መርሳ አገሬ ናፈቀኝ

  • @amafutsum479
    @amafutsum479 5 ปีที่แล้ว +2

    I miss raya kobo 😏😔😔😔ya raya kobo lije negn

  • @SenaitYehune-vz6dd
    @SenaitYehune-vz6dd 3 หลายเดือนก่อน

    wowwww❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አህላምየጉምዟነኝየአሶሳዋ
    @አህላምየጉምዟነኝየአሶሳዋ 8 ปีที่แล้ว +1

    ኑሩ የጀሮታው ማኛ

  • @ረመዳንሙባረክ-ረ1ፀ
    @ረመዳንሙባረክ-ረ1ፀ 5 ปีที่แล้ว +7

    ኑሬ በጣም አምሳግነለው ስሜ ሀዋ ነው ክክክክ ሃዋ ስባል ልቤ 99%ይመታል የባላጣ ስሜን ወዳድኩት😌😍

    • @ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ
      @ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ 4 ปีที่แล้ว

      ከከከ

    • @cfhggg5042
      @cfhggg5042 4 ปีที่แล้ว

      የኔም ስሜ ነው ማልቀስ ስፈልግ ይህ ነው እምሰማው 2005 naw ስደት የመጣሁት እና አባቴ ነው እማስታውሰው በጣም ይወድዋ እኔን ሲናፍቅ ይህ ነው እሚሰማው እርሜውን ያስረዝመው እና አንድ ቀን አገር እገባ ይሆናል

  • @hayleman2816
    @hayleman2816 3 ปีที่แล้ว +1

    ይመችህ ኑሬ

  • @ጦይባየወሎልጅT
    @ጦይባየወሎልጅT 7 ปีที่แล้ว +2

    እደው ኑርየ ስወድህኮ በዚህ ሙዚቃ በጣም እምወዳቸው ጓደኞቸን አስታወስ አለሁ አይይይይይ መለየት ክፍ እጣ አሁን ግን ሁላችንም በትንትን ብለናል

  • @nroomohamednroomohamed4092
    @nroomohamednroomohamed4092 8 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ደስ ይላል💃👯😍😉😘ቆለምላማ

  • @fafilovehabeshawit8386
    @fafilovehabeshawit8386 6 ปีที่แล้ว +3

    መርሳ ሀገሬ የኔ ናፍቆት

  • @robelalemayo7894
    @robelalemayo7894 7 ปีที่แล้ว +1

    ayeeeee agery teyg way

  • @destades710
    @destades710 6 ปีที่แล้ว +2

    ዓይና በጣም ያምራል። ወሎየወች ውድድድድድድ ሰላም ሁኑልኝ በያላችሁበት

    • @gennath575
      @gennath575 4 ปีที่แล้ว

      አሜንንአሜንንአሜንንን

  • @abebealemu209
    @abebealemu209 6 ปีที่แล้ว +1

    I am raya kobo
    But now Washington dc
    When I hear welo muisic
    My heart disturebd

  • @እሙየየነቴነፍቂ
    @እሙየየነቴነፍቂ 6 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ግርም የሚለኝ የዘርኝነታችን ምድር ዘርኛ ኤጭ

    • @fifififi8632
      @fifififi8632 4 ปีที่แล้ว +1

      እናምን ዪፈጠርልሺ ዘረኚነት ከወሮሞ የሚብስ ዘረኛየለም እሺ

  • @wedgerimawedgerima2456
    @wedgerimawedgerima2456 6 ปีที่แล้ว +2

    uuuffff 😢😢😢😢 weynnn

  • @مال-ق4ف
    @مال-ق4ف 6 ปีที่แล้ว +1

    Nrou sid masal sewadah eko

  • @hfff4913
    @hfff4913 6 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ትዝታ ወደ ሀረብ ሀገር ስመጣ

  • @yedinglmariyamalja8100
    @yedinglmariyamalja8100 6 ปีที่แล้ว

    Weloye Leziyawu Weldeya Abo Ymeci

  • @adisalembirehanu1846
    @adisalembirehanu1846 9 ปีที่แล้ว

    ohhhhhh sewedeh nur

  • @fatimaanwari893
    @fatimaanwari893 5 ปีที่แล้ว +1

    ምረጥ muzic

  • @zeynebmuhamedzeynebmuhamed7184
    @zeynebmuhamedzeynebmuhamed7184 6 ปีที่แล้ว +12

    እህ አዷ ብየ ፍቅር የጀመርኩበት ዘፈን 😭😭😭 አይ ሳይገባኝ በደረቁ እህ ለሰደት በየ ፈታሁት

  • @jemalhussan3320
    @jemalhussan3320 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘፈንለጨዋታ ይመስለኝነበረ፦
    ዘፈንለዝናኛ ይመስለኝነበረ!
    ለካስለከፋውነው ለካስላዘነነው ለተቆረቆረ!!!

  • @ቲጅነኝ-ከ9ጠ
    @ቲጅነኝ-ከ9ጠ 7 ปีที่แล้ว +2

    ራያየ ውድድድድድድድድ

  • @GelilaGirma-fj1fm
    @GelilaGirma-fj1fm 11 หลายเดือนก่อน

    ደምፅህ ውይይይይይይይይ ሲያምርረ

  • @zahrasilessi2549
    @zahrasilessi2549 8 ปีที่แล้ว +1

    በርታ አሪፍነዉ

  • @እሴተማርያምየድንግልልጅ
    @እሴተማርያምየድንግልልጅ 6 ปีที่แล้ว +1

    ምርርርጥ የራያቆቦልጆች ውድድድድድድ

    • @rabiyayasin9203
      @rabiyayasin9203 4 ปีที่แล้ว

      💋💋💋❤❤❤

    • @gennath575
      @gennath575 4 ปีที่แล้ว

      እኛምውድድድድድድድድድድ

  • @wedzalabesa
    @wedzalabesa 2 ปีที่แล้ว +1

    አቦየትናቹህ ጓደኛቸ2003ያደጉ ግዜ ሀይስኩል ትዝታ ኑሬ እወደው

    • @sameerass922
      @sameerass922 ปีที่แล้ว

      2003 5 kfl nebrkugn 😂😂😂😂

  • @fozikedr2558
    @fozikedr2558 7 ปีที่แล้ว +2

    amara raya new wadeeedd

  • @ዜድወሎየዋከመርሳ
    @ዜድወሎየዋከመርሳ 6 ปีที่แล้ว +2

    ውስጤ ነው

  • @kidanyeenate18
    @kidanyeenate18 5 ปีที่แล้ว +2

    ራያ ፍቅር ናችሁ

  • @askibelay8047
    @askibelay8047 11 ปีที่แล้ว +1

    wow nice song..tank u

  • @Abbe5126
    @Abbe5126 12 ปีที่แล้ว +7

    Hawawa! Timeless beautiful music.

  • @meserteb1273
    @meserteb1273 6 ปีที่แล้ว

    mess keria 💓

  • @امتالا-غ9ق
    @امتالا-غ9ق 5 ปีที่แล้ว +1

    የወሎ ልጅ ያውም የመርሳ ልጅ

  • @ademyimama2663
    @ademyimama2663 8 ปีที่แล้ว +7

    ኑርየ ስወድህእኮ የሰው ማኛ♠

  • @hayu_konjo277
    @hayu_konjo277 5 ปีที่แล้ว +4

    204 ጨፈርንበት አይይይይይ እደምን ይሮጣል ግዜው ጉድኮነው። አይ ትዝታ ማታ ማታ ጫጉላው ፍርስ እከምትል ነበር እምን ጨፍረው ህ9ሉም በነበር አለቀ።

  • @አለማመኔንእርዳውጌታ-ዐ4ጐ
    @አለማመኔንእርዳውጌታ-ዐ4ጐ 6 ปีที่แล้ว +3

    እስክስ ያዝ ወሎ💚💛❤
    ይመቻችሁ የኔ ውቦች😍😍

  • @የወሎልጅነኝያውምወረባቦጦ
    @የወሎልጅነኝያውምወረባቦጦ 8 ปีที่แล้ว +15

    ወይ ትዝታአለብኝ። የውሎልጅ ፍቅር

    • @muheseid8083
      @muheseid8083 7 ปีที่แล้ว

      T

    • @نةااامتاام
      @نةااامتاام 7 ปีที่แล้ว +1

      የወሎልጅነኝ ያውምወረባቦ፡ጦይባ jcuf45jumble jcuf45jumble lo

    • @نةااامتاام
      @نةااامتاام 7 ปีที่แล้ว

      @

    • @sadaaabdu332
      @sadaaabdu332 7 ปีที่แล้ว

      የወሎልጅነኝ ያውምወረባቦ፡ጦይባ አረእኔምየወሎልጅነኝወረባቦእምንላይነሺ

    • @aliimohamed8075
      @aliimohamed8075 6 ปีที่แล้ว

      የወሎልጅነኝ ያውምወረባቦ፡ጦይባ ሐይስላምነውሽጋዋ

  • @የወሎልጂነኝያውምየመርሳ
    @የወሎልጂነኝያውምየመርሳ 8 ปีที่แล้ว

    wow ymral ygr lje

  • @mesilove9100
    @mesilove9100 8 ปีที่แล้ว

    አብሺር ወሎ

  • @zeynebmuhamedzeynebmuhamed7184
    @zeynebmuhamedzeynebmuhamed7184 6 ปีที่แล้ว +12

    እ 😌😌 በ 14 አመቴ ያገባሁበት ዘፈን ትዝታ አለብኝ

    • @hayu_konjo277
      @hayu_konjo277 5 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂እደንኔ

    • @konank2290
      @konank2290 4 ปีที่แล้ว

      Miss you Asli hayati

    • @konank2290
      @konank2290 4 ปีที่แล้ว

      Love

    • @konank2290
      @konank2290 4 ปีที่แล้ว

      @@hayu_konjo277 marrwa

  • @RkRk-hj9xh
    @RkRk-hj9xh 7 ปีที่แล้ว +4

    እረ ትዝታ አይ ሀዋ ሀዋአይይይይይይ