ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
This is great! ❤ Thanks for sharing. I'm looking forward to trying it.
በጣም ጥሩ የባህል ምግብ አሰራር አሳየሽን ተበረኪ ሌሎችንም አጋሪን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም አመሰግናለሁ 🙏❤ 💕 እሺ
በርቺልን በጣም ያምራል ይጣፍጣል ሌሎችንም በበቆሎ የሚሰሩ ባህላዊ ምግቦችን ይዘሽ ነይ በጣም የምንወደው ምግብ ነው ፌቴላና ፖሰሴም ተወዳጅ ምግብ ናቸው ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን
በጣም.የምወደው.ምግብ.ዋው.እናመሰግናለን.እህት.🙏🙏🙏🙏
ካሽካ በመባል ይታወቃል በሰፈራችን እጅሽ ይባረክ
Waooo እንዴት ያለሺው ባለሞያ ነሽ እጅሽ ይባረክ ❤ኩርኩፋ እሞክራለሁ 😋😋
ወይኔ የእጅ ቦንብ ዋው ትዝ አለኝ😘👍🏿👍🏿👍🏿
Wow i never seen before its look Yuma
እናቴ ደቡብ ውስጥ ትኖር ነበር እና ብዙ አይነት ምግቦች ትሰራልን ነበር ኩርኩፍም አንዱ ነበር :: ከብዙ ዓመታት በኃላ እንዳስታውሰው ስላደረግሽኝ አመሰግናለሁ::
እኔም አመሰግናለሁ🙏 እህቴ ❤ 💕 በልጅነት የበላናቸው ምግቦች ትዝታቸው አይረሳም!
YEN WED@@AdanechKitchen
@@AdanechKitchen sher aregeleg
እኔም በልቸለሁ ግን ቆይታወል
ውላሂ በተለይ ቅሬምንት ላይ ቃርያ በዛ ተደርጎ ሲሰራ ዋውው ነው አሁን አያደርጎና ጡዋት ትምህርት ቤት ስንሄድ ለ 4ሆነን እንሰራ ነበረ 😢😢
ዩኒቨርሲቲ ስማር ነው ማውቀው እና አሁንም እሰራዋለሁ በጣም ጤናማ ምግብ ነው።
አሻም። ዋው እኔ ኩርኩፋ እና ፎሰሴ በጣም ነው የምወደው። ተባረኪ
ምንድነው ኩርኩፋ ሌላ ስም አለው ይቅርታ ሌላ ስም ካለው ንገሩኝ ስለእውነት አላቀውም ❤
@@abebabelda1319የለውም ሌላ ስም ያበደ ምግብ ነው 🥰🥰😋😋
ኩርኪም ይባላል
በልቼው አላውቅም ግን ስርቼ እሞክረዋለውእናመስግናለን❤❤❤❤
Excellent vegetarian dish. First time to learn about this amazing recipe. Will definitely try to make it. Thank you, Adanech!
Thank you so much 🙏 ❤ 💕 please try you like it!
Thanks for sharing this beautiful food
በጣም ያምራል
ዳኤ ቡሾእናመሰግናለን::
ዋው ትክክለኛ አሰራር ሰርተሻል ደግሞ ጎመኑን በስጋ እና ፓሴሴ በበሎቄ አሳይ
ማሸአላህ ወላሂ ምርጥ ምግብነው እንዴት እንዳማረኝ ባረከላህ ፊኪ እህት ማሸአላህ ብያለው በርቺ 😍
Wowww ደቡብ
በጣም ጥሩ ነው እሞክረዋለሁ አመሰግናለሁ
ሞክሪዉ በበቆሎ ,በስንዴ,በፍርኖ ዱቄት እና በጤፍ ይሰራል
It looks yumi. I never know about this food
Same here
me to
ዋዉውውውው ደስ ሲል ❤❤❤❤
I remember this food south Ethiopia i like it thank you for sharing!!
አመሠግነዋለሁ የኔ ቆንጆ
ጤናማ ምግብ ይመሥላል
ጀግና ሴት😊😊
አአመሰግናለሁ በጣም ጤነኛ ምግብ እሞክረዋለሁ
Berchi betam gobez nesh . Tabarake🙏🏾
የእናቴን ትዝታ ቅስቅሽቅ❤❤❤❤
እናመሰግናለን እህታችን❤🌷🙏
Waw great ! Heard about it for the first time! Pls keep on showing us all these unique food of the South 🎉
Woooww yene konjoo ❤❤❤❤❤❤oromiyaa alla mar thanks sis
Oromia?this is not Oromia food.
wow
🙏 ❤ 💕
ውይ ስወደው
Woyene Yemir Arbamnchiye nafekegn kurkufa mwedew mgb new beketay demo Fosesen asayin ❤❤❤❤
Thank you for sharing I will prepare it it looks very delicious
በረካሁኝምርጥትምርት እኔለመጀመሪጊዜ ይህንምግብሳየው ሥሠማም
አንድ አንደ ሀበሻ አያቅሚ ጣጣ የበዛቤት ይፈልጋል ይህ ሚግብ በጣሚ ጠናማኔዉ ይመችሽ❤
በጣም ያመራል ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤masialha tbarekla sistuka ymces
ዛሬ አፌን ከፍቼ አየሁ ይገርማል ኧረ ሞክረዋለሁ አመሰግናለሁ❤
Waw
Mash. Allah began. Desss tilal
Woooooow
😋😋😋
Wau tebark❤
ዋውውው
Really thank you my sister.I grew up at Goffa sawla & I know this cultural food very well.I have been wishing to prepare it here in Addis.Now I can prepare.
እኔ ለመጅመርያ ግዜ ነው ስሙም የሰማሁትመልኩም ያየሁትና ጎመን ግን አውቀው አለሁኝነገር ግን ግሩም ነው😊🙄🥰👌
😅🎉❤😂
እና ጎመን አላቅም ልትይ ነበር 😂😂😂🤣🤣🤣
እኔም ይገርማል
ኩርኩፋዬ በፍቅር የምወደዉ ምግብ 😍😍😍😍😍
wowww❤❤❤❤❤❤
ጤናማ ምግብ ነዉ
Delicious wow
Thank you 🙏 ❤ 😋
Wawooo amaregn getan egna hager betam tewodaj migib new kurike new minilew wode sidama hager akebab betam mirit migib new 😍
ቤተሰብ ጋ የምሄደው ኩርኩፋ ሲናፍቀኝ ነው
ያደኩበት ነው
Betam aref new enamesegnalen
Amsegnalew🙏 ❤ 💕
👏👏👏
ባለሙያ ነሽ እናመሰግናለን እኔ አዲስ አበባ ነኝ ግን ይሰራ ነበር እኛ ቤት በጣም የሚጣፍጥ ባህላዊ ምግብ ነው እሞክረዋለሁ ዛሬ
Thank you so much. I will try it. I am from Addis Ababa I never seen this. ❤
its my tradition
ጌታን ለቤትሽ አዲስ ነኝ🥰🥰 ኩርኩፋ በጣም አንደኛ የሆነ ምግብ ነው አንዴ በረሃ ለስራ ሄጄ አስርዬ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰርታ አበላችኝ ከዛን ቀን በቀን እየሰራው መብላት ጀመርኩ ሞክሩት አስማት የሆነ ምግብ ነው የምር 🥰🥰😂😂ግን ውዴ ኩርኩፋውን ስትጨምረ ቲንሽ ጎመን ብትቀንሺ እና ኩርኩፍዋን ካደርግሽ በኅዋላ በጎመኑ ሽፍን ብታደርጊው የበለጠ ምትወጂው ይመስለኛ እናም ተባረኪ ❤❤❤🎉🎉🎉
Jimmaya ❤
👍👍👍👍👍ዋዉዉዉ
❤❤❤❤❤wowowkonjo👍👍👍👍👍🎉🎉🎉🎉
በጣም አድናቂሽ እና አክባሬሽ ነኝ ከባህሬን ደም በጣም አ መስግንሻለሁ
Enate yemitiseralegn migib nw❤
😂😂😂ለእኔ ነብሴ ነው
እኔ አላውቀውም እስኪ ሰርቼ እቀምሰዋለሁ ተባረኪ
Sewdwe batme nawe mitftwe 🥰🥰🥰🥰👍👌
Waw 🤷♀️🥰🥰🥰
እኔ ከደቡብ ኦሮሚያ ነኝ እኛም ጋር ይሰራል በጥቅሉ ከጤፍ ይልቅ በቆሎን ተጠቃሚዎች ነን
ካሽካ❤❤❤
አጓጓሽይኝ🙉🙉
Yamiral mokiralew gn pls bemindinew Ye mibela? Ejish yibarek
አመሰግንሻለሁ❤
😋😋😋🤩🤩🤩🤩🤤🤤
Betam dese yelale gobze l
wow ❤
እናቱ ከመች ጀምሮ ነው ኩርኩፋ ሚድቦለቦለው ለማንኛውም በርቺ
❤❤
Selam endet nesh enie keuganda now yemketatelew ehn megeb betam now yemwedew dela now yadegkut
እኔ በደቡብ በአዋሳ ነበር እምኖረው፣አሁን አአ ነኝ ግን ያኔ እኛ ጋር የሚሰራው የቦቆሎ ዱቄት እሷ እንዳለው ይቦካል፣ከዛ ግን በትልቅ ድስት ጉመኑ ዝልቦ ይቀነጠስና በእንጨት እሳት ይቀቀልና ፣በደንብ ሳይ ስል የተድቦለቦለውን ሊጥ ይጨምራል እዛ ጨው እና ዘይት ብቻ ነው ሌላ ነገር አይጨምርም ግን እጅግ በጣም ነው ሚጣፍጠው ፣ማሰሮው ወይም ድስቱ አይከፈትም ሲቡስል ነው ሚከፈተው፣ይሁን ።እና ገበዝ ነሽ እናመሰግናለን ትዝ ታዬ ቀሰቀስሽብኝ።
❤❤❤liknshi
እናቴ ነፍስሽን ይማረው የማናውቀው የምግብ አይነት የለም ሀሉንም በአቅሙዋ ትሰራልን ነበር።❤😭❤😭
የወላይታ ምግብ ነው
በትክክል
በቅጽል ስሙ ኩርክሽ እያልን እንጠራው ነበር። የልጅነት ዘመን ምግቤን ስላስታወሽኝ አመሰግናለሁ
የደቡብ ዋና ባህላዊ ምግብ ነው ከሽካ ይባላል በነሱ እኔም ይመቸኛል
የ ዱቄቱንም ስሬልን እባክሽን። አመሰግናለሁ
very nice i like it they do not put meat?
ጂንካን አስታወሰሽኝ ❤❤❤❤
ቅሪብኝ
❤❤❤❤💯💯💯👌👌👌👌wow❤❤❤😊❤❤❤❤❤❤
እዛግን ሲሰራ በሀለኮነው (በሞሪንጋ)
Woww siwdaw eko batam nw yamargne 😢
Thank you ❤
WAWE DENKE ASERARE NEWENA ETHIOPIAWE HULEME BE TEFETERO TEBEBE YEMIGUWAZE HEZEB NEWENA ENAMESEGINALEN SELE HULUME 🙏🙏🙏
በጉጃም እንሰሶ ይባላል
ጎጃም የበቆሎ ገንፎ ይበላል ወይ ?
@@abuhaile6517የለም ኸረ
እኛ ቤት ድሮ እናቴ ትሰራ ነበር አስታወሺኝ ሰረቼ በላለሁ
😂🎉❤
Bekolow endet yebeslal bezhe menged
This is great! ❤ Thanks for sharing. I'm looking forward to trying it.
በጣም ጥሩ የባህል ምግብ አሰራር አሳየሽን ተበረኪ ሌሎችንም አጋሪን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም አመሰግናለሁ 🙏❤ 💕 እሺ
በርቺልን በጣም ያምራል ይጣፍጣል ሌሎችንም በበቆሎ የሚሰሩ ባህላዊ ምግቦችን ይዘሽ ነይ በጣም የምንወደው ምግብ ነው ፌቴላና ፖሰሴም ተወዳጅ ምግብ ናቸው ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን
በጣም.የምወደው.ምግብ.ዋው.እናመሰግናለን.እህት.🙏🙏🙏🙏
ካሽካ በመባል ይታወቃል በሰፈራችን እጅሽ ይባረክ
Waooo እንዴት ያለሺው ባለሞያ ነሽ እጅሽ ይባረክ ❤ኩርኩፋ እሞክራለሁ 😋😋
ወይኔ የእጅ ቦንብ ዋው ትዝ አለኝ😘👍🏿👍🏿👍🏿
Wow i never seen before its look Yuma
እናቴ ደቡብ ውስጥ ትኖር ነበር እና ብዙ አይነት ምግቦች ትሰራልን ነበር ኩርኩፍም አንዱ ነበር :: ከብዙ ዓመታት በኃላ እንዳስታውሰው ስላደረግሽኝ አመሰግናለሁ::
እኔም አመሰግናለሁ🙏 እህቴ ❤ 💕 በልጅነት የበላናቸው ምግቦች ትዝታቸው አይረሳም!
YEN WED@@AdanechKitchen
@@AdanechKitchen sher aregeleg
እኔም በልቸለሁ ግን ቆይታወል
ውላሂ በተለይ ቅሬምንት ላይ ቃርያ በዛ ተደርጎ ሲሰራ ዋውው ነው አሁን አያደርጎና ጡዋት ትምህርት ቤት ስንሄድ ለ 4ሆነን እንሰራ ነበረ 😢😢
ዩኒቨርሲቲ ስማር ነው ማውቀው እና አሁንም እሰራዋለሁ በጣም ጤናማ ምግብ ነው።
አሻም። ዋው እኔ ኩርኩፋ እና ፎሰሴ በጣም ነው የምወደው። ተባረኪ
ምንድነው ኩርኩፋ ሌላ ስም አለው ይቅርታ ሌላ ስም ካለው ንገሩኝ ስለእውነት አላቀውም ❤
@@abebabelda1319የለውም ሌላ ስም ያበደ ምግብ ነው 🥰🥰😋😋
ኩርኪም ይባላል
በልቼው አላውቅም ግን ስርቼ እሞክረዋለው
እናመስግናለን❤❤❤❤
Excellent vegetarian dish. First time to learn about this amazing recipe. Will definitely try to make it. Thank you, Adanech!
Thank you so much 🙏 ❤ 💕 please try you like it!
Thanks for sharing this beautiful food
በጣም ያምራል
ዳኤ ቡሾ
እናመሰግናለን::
ዋው ትክክለኛ አሰራር ሰርተሻል ደግሞ ጎመኑን በስጋ እና ፓሴሴ በበሎቄ አሳይ
ማሸአላህ ወላሂ ምርጥ ምግብነው እንዴት እንዳማረኝ ባረከላህ ፊኪ እህት ማሸአላህ ብያለው በርቺ 😍
Wowww ደቡብ
በጣም ጥሩ ነው እሞክረዋለሁ አመሰግናለሁ
ሞክሪዉ በበቆሎ ,በስንዴ,በፍርኖ ዱቄት እና በጤፍ ይሰራል
It looks yumi. I never know about this food
Same here
me to
ዋዉውውውው ደስ ሲል ❤❤❤❤
I remember this food south Ethiopia i like it thank you for sharing!!
አመሠግነዋለሁ የኔ ቆንጆ
ጤናማ ምግብ ይመሥላል
ጀግና ሴት😊😊
አአመሰግናለሁ በጣም ጤነኛ ምግብ እሞክረዋለሁ
Berchi betam gobez nesh . Tabarake🙏🏾
የእናቴን ትዝታ ቅስቅሽቅ❤❤❤❤
እናመሰግናለን እህታችን❤🌷🙏
Waw great ! Heard about it for the first time! Pls keep on showing us all these unique food of the South 🎉
Woooww yene konjoo ❤❤❤❤❤❤oromiyaa alla mar thanks sis
Oromia?this is not Oromia food.
wow
🙏 ❤ 💕
ውይ ስወደው
Woyene Yemir Arbamnchiye nafekegn kurkufa mwedew mgb new beketay demo Fosesen asayin ❤❤❤❤
Thank you for sharing I will prepare it it looks very delicious
በረካሁኝምርጥትምርት እኔለመጀመሪጊዜ ይህንምግብሳየው ሥሠማም
አንድ አንደ ሀበሻ አያቅሚ ጣጣ የበዛቤት ይፈልጋል ይህ ሚግብ በጣሚ ጠናማኔዉ ይመችሽ❤
በጣም ያመራል ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤masialha tbarekla sistuka ymces
ዛሬ አፌን ከፍቼ አየሁ ይገርማል ኧረ ሞክረዋለሁ አመሰግናለሁ❤
Waw
Mash. Allah began. Desss tilal
Woooooow
😋😋😋
Wau tebark❤
ዋውውው
Really thank you my sister.I grew up at Goffa saw
la & I know this cultural food very well.I have been wishing to prepare it here in Addis.Now I can prepare.
እኔ ለመጅመርያ ግዜ ነው ስሙም የሰማሁት
መልኩም ያየሁትና
ጎመን ግን አውቀው አለሁኝ
ነገር ግን ግሩም ነው😊🙄🥰👌
😅🎉❤😂
እና ጎመን አላቅም ልትይ ነበር 😂😂😂🤣🤣🤣
እኔም ይገርማል
ኩርኩፋዬ በፍቅር የምወደዉ ምግብ 😍😍😍😍😍
wowww❤❤❤❤❤❤
ጤናማ ምግብ ነዉ
Delicious wow
Thank you 🙏 ❤ 😋
Wawooo amaregn getan egna hager betam tewodaj migib new kurike new minilew wode sidama hager akebab betam mirit migib new 😍
ቤተሰብ ጋ የምሄደው ኩርኩፋ ሲናፍቀኝ ነው
ያደኩበት ነው
Betam aref new enamesegnalen
Amsegnalew🙏 ❤ 💕
👏👏👏
ባለሙያ ነሽ እናመሰግናለን
እኔ አዲስ አበባ ነኝ ግን ይሰራ ነበር እኛ ቤት በጣም የሚጣፍጥ ባህላዊ ምግብ ነው እሞክረዋለሁ ዛሬ
Thank you so much. I will try it. I am from Addis Ababa I never seen this. ❤
its my tradition
ጌታን ለቤትሽ አዲስ ነኝ🥰🥰 ኩርኩፋ በጣም አንደኛ የሆነ ምግብ ነው አንዴ በረሃ ለስራ ሄጄ አስርዬ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰርታ አበላችኝ ከዛን ቀን በቀን እየሰራው መብላት ጀመርኩ ሞክሩት አስማት የሆነ ምግብ ነው የምር 🥰🥰😂😂ግን ውዴ ኩርኩፋውን ስትጨምረ ቲንሽ ጎመን ብትቀንሺ እና ኩርኩፍዋን ካደርግሽ በኅዋላ በጎመኑ ሽፍን ብታደርጊው የበለጠ ምትወጂው ይመስለኛ እናም ተባረኪ ❤❤❤🎉🎉🎉
Jimmaya ❤
👍👍👍👍👍ዋዉዉዉ
❤❤❤❤❤wowowkonjo👍👍👍👍👍🎉🎉🎉🎉
በጣም አድናቂሽ እና አክባሬሽ
ነኝ ከባህሬን ደም በጣም አ መስግንሻለሁ