የጴጥሮስ መልእክት | Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Ortodox Tewahido | November 04,2022

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 48

  • @ephremhailu1698
    @ephremhailu1698 2 ปีที่แล้ว +10

    ጌታችን መዳኒታችን እና ፈጣሪያችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ በጎቼ ድምጼን ይሰማሉ ብለህ ለ አባቶቻችን ሐዋርያት እንደነገርካቸው ቅዱስ ቃልህን ለመስማትና ለመፈጸም የበቃን አድርገን። ከጨለማው አሰራር እና ከአሰተኛ መምህራን እንዳንታለል የሚመክሩን:የሚየስምሩንን : የሚገስጹን የመረጥካቸውን እውነተኛ አባቶቻችን ጠብቅልን። አሜን።

    • @Sarasara-sz9qe
      @Sarasara-sz9qe 2 หลายเดือนก่อน

      አሜንንን 🤗😍

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 2 ปีที่แล้ว +8

    *_📚📚አቤቱ ጌታ ሆይ የወንጌልህን ቃል ለመስማት የበቃሁ የተዘጋጁሁ የነቃሁ አድርገኝ አሜን🤲🏻_*
    *_📚📖ስለቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ዛሬም ዘወትርም የከበረ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን🤲🏻📚_*
    *_📚እኛም ቃልህን ሰምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የእርሱ የልኡል እግዚአብሔር ፍቃድ ይሁንልን አሜን🤲🏻_*

  • @hamziyawold3798
    @hamziyawold3798 2 ปีที่แล้ว +2

    የቃሉ ባለበት ቅዱስ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ከአስናፍ እስከ አስፂናፍ ይድረሰው ለመምህራችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @josismart1491
    @josismart1491 2 ปีที่แล้ว +1

    አባቶችችን በረድኤትቸው እናታችን ድንግል በምልጃዋ አባታችን ኢየሱስ በምህረቱ ይጎብኘን

  • @ዮርዲምስልነብሳ
    @ዮርዲምስልነብሳ 2 ปีที่แล้ว

    በልባችን ያሳድርልን ቅዱስ ቃሉ አቤቱ ጌታ ሆይ ረዳን አሜን ለመምህሬ ፀጋው ያብዛልህ 😔❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 ปีที่แล้ว

    አሜን🙏 አሜን 🙏አሜን🙏
    ቃለሕይወት ያሰማልን መመህር አሜን🙏 በቅዱስ ቃሉ እንድንመራ መልካምም ፍሬ እንድናፈረ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን🙏🙏🙏
    ፀጋ በረከቱን አብዝቶ ይስጥልን አሜን🙏🙏🙏

  • @ruhama1414
    @ruhama1414 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ነው መምህር የአርጋኖን ጸሎት ሌሎች ቀናትን ልቀቅልን

  • @ሀሙ
    @ሀሙ ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እመቤቴ በእድሜና በጤና ትጠብቅልን እኛም እንደቃሉ እንኖር ዘንድ ይርዳን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @Mekerekidusan
    @Mekerekidusan 2 ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ መንፈሳችንን እቅናልን አሜን !!!

  • @ኤፍታህ-ፀ6ሐ
    @ኤፍታህ-ፀ6ሐ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን
    አሜን
    አሜን 🙏
    መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ💙

  • @yishrun3215
    @yishrun3215 2 ปีที่แล้ว +1

    ልጆቼን ኣሰማቸዋለዉ
    ይህንን የምትሰሙ
    በሚሰሙኣቺሁ እድሜ ማስረዳትም ሳያስፈልግ 1 ምእራፍ በየቀኑ ክፈቱላቸዉ በደጉ ጊዜ ፍሬዉ ይታያል

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሳችሁ ለቸሩ መድሀኒአለም አመታዊ ክብረ በአል ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የሰማነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን ስለ እናቱም ብሎ አገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር ይስጥልን አሜን

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሠላትያል ሥለ ቅዱሥ ሠዳክኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ሠለሥቱ ደቂቅ ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ አባ ጊወርጊሥ ዘጋሥጫ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ ቅዱሥ ፍሢለደሥ ሥለ ቅዱሥ ላሊበላ ሥለ ቅዱሥ ናኩተ ለአብ ሥለ አቡነ መባ ፂወን ሥለ አቡነ መልከፀዲቅ ሥለ አባ ዪሥጦሥ ሥለ አባገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ እሥትንፍሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ አባ እንጦንሥ ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አባ ጳዊሊ ሥለ ቅዱሥ ሙሤ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ ቅዱሥ አሮን ሥለ ቅዱሥ ነብዩ ዪናሥ ሥለ ነብዩቅዱሥ አምፅ ሥለቅዱሥ ነብዩ እዩኤል ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡነ ሞአ እየሡሥ ሥለ አባ ቆጵርያኖሥ ሥለ ቅዱሥ ቄርሎሥ ሥለ ቅዱሥ ሣዊሮሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት ጦቢት ሥለ ቅድሥት ሩት ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት እፀበለት ማርያም ሥለ ቅድሥት ዪሥቲና ሥለ ቅድሥት ክርሥቲና ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት አፎምያ ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት ቴክላ ሥለ ቅድሥት ሦሥና ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ደናግል ሥለ ጃንደረባወች ሥለ ጳጳሣት ሥለ ኤጵሥ ቆጶሣት ሥለ ካህናት ሥለ ዲያቅናት ሥለ አናጉሥጢሥ ሥለ መዘምራን ሥለ መምህራን ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ህፃናት ሥለ ንፁሀን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን

  • @DsfansshOppo
    @DsfansshOppo 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለህደዉት.ያሰማልን❤➕🌾🌼

  • @birtukanhaileamenamenamen9938
    @birtukanhaileamenamenamen9938 2 ปีที่แล้ว +2

    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ይቃር ይበልን አሜን አሜን
    አሜን እግዚአብሔር አምላክ ጤናዎን ያበዛልን መምህራችን አሜን

  • @እኔስየማርያምልጅኝአሜን
    @እኔስየማርያምልጅኝአሜን ปีที่แล้ว

    አሜን ፫መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን፫

  • @alemtsehayethiopia5728
    @alemtsehayethiopia5728 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @sss-mp4sx
    @sss-mp4sx 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ ይሁን ይደረግልን 🤲
    ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱ ያድልልን 🕊

  • @godolias_godolias761
    @godolias_godolias761 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቀራረብህ በጣም ደስ ይላል በሂደት ሙሉውን መጽሐፍ ቅዱስ የኦሪትንም ጨምሮ እንደምተርክልን ተስፋ አለኝ እግዚአብሔር ያበርታህ 🙏::

  • @Aa-fo9vj
    @Aa-fo9vj 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ✝️

  • @golgota2123
    @golgota2123 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለ ህይወትን ያስማልን በእድሚ በጤና ያኑርልን ቃላት ያጥረኛ ለመግለፅ እኔ እንኳን ኮሚት ፅፌ እላውቅም ትምህርቶቹን ከፍቸ ብቻ ነው እምስማው የስንፍናየ ምልክት ነው እስተካክላለው

  • @ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ
    @ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን🙏 ቃለህወት ያሰማልን መምህር 🙏

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ 2 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ጌታ እየሱስ ሆይ በመግስትህ ስትመጣ አስበን 🤲🤲😢አናተ እርጉማን ዞር በሉ ከመባል ሠውረን😭😭🤲

  • @Tech-x9v
    @Tech-x9v 2 ปีที่แล้ว

    አሜን፣ ቃለ ህይወት ያሰማልን፣ መንግስተ ሰማያትን፣ ያዉርስልን።

  • @birtukanhaileamenamenamen9938
    @birtukanhaileamenamenamen9938 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስግና አሜን አሜን አሜን መምህራቸን ቃል ህይውት ያስማልን
    አሜን
    አሜን
    አሜን

  • @martaetopian6896
    @martaetopian6896 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @uaealain9484
    @uaealain9484 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @bezuyehumengsite8597
    @bezuyehumengsite8597 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃልህሕይወት ያሠማልን

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @mesertamare1942
    @mesertamare1942 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ggg430
    @ggg430 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህወት ያሰማልን መህምርችን

  • @Mimi-yo3uj
    @Mimi-yo3uj 2 ปีที่แล้ว

    Amen kalehiwot yasemalen 🙏

  • @heptamesh4797
    @heptamesh4797 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kalehywuet yasmalen

  • @ህይወቴኢየሱስነው
    @ህይወቴኢየሱስነው 2 ปีที่แล้ว

    ክብሩ ለጌታ ይሁን

  • @birtukanhaileamenamenamen9938
    @birtukanhaileamenamenamen9938 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @alemsehay9584
    @alemsehay9584 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen Amen 🙏

  • @tirhasteklay1801
    @tirhasteklay1801 2 ปีที่แล้ว

    Amen🙏 amen 🙏amen 🙏💞

  • @mimiyusuf200
    @mimiyusuf200 2 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen Ameen🥰🥰😍😍❤️❤️

  • @buzyeegetachew6387
    @buzyeegetachew6387 2 ปีที่แล้ว

    Aman Aman Aman

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ እግዚአብሔር የሚንሰማበት ቦታ ላይ ለምን እንደማንከታተል ሁሌ ይገርመኛል መምህራችን እናመሠግናለን ሌላ አለማዊ ወከባ ቢሆን ብዙዎች እንከታተል ነበር አይ ይች አለም አታላይ እኮ ናት

  • @belay5969
    @belay5969 2 ปีที่แล้ว

    Sil kalu ye kalu balabete leluli egzbeher yimesegen yihun egnam kalune lemesemat yibeken yetejegajen yadiregen Ameen Ameen Ameen 📗📗📖📖💖💖💖💖🙏🙏

  • @yenesewu358
    @yenesewu358 2 ปีที่แล้ว

    ♥♥🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @birtukanhaileamenamenamen9938
    @birtukanhaileamenamenamen9938 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን