ከእኔ ይልቅ ፖለቲካ አምናችኋልና ቊጣዬ ይነዳል ተግሣጽ ለኵሉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 307

  • @dajk1214
    @dajk1214 3 ปีที่แล้ว +29

    አቤቱ አምላኬ ለአፌ ጠባቂ አኑር 😭😭😭😭😭😭😭

    • @ማህሌትመለሰየራያልጅ
      @ማህሌትመለሰየራያልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን፫ አሁንስ ምን ይሁን መጨረሻችን አ
      የድግል ማረያም ልጅ አማኑኤል ጌታ እባክህንንንንንን ዘረኝነት ኘለቲካ አጥፋልን 😭😭😭😭

    • @genetweldemaryam4343
      @genetweldemaryam4343 3 ปีที่แล้ว

      Ewinet new 💕
      AMEEN AMEEN AMEEN

  • @sabagebrehiwot4433
    @sabagebrehiwot4433 3 ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ ከመንገድህ እንዳንወጣ ጥበቃህ አይለየን ከክፍ ሁሉ ነገር አንተ ጠብቀን ከርክሰት ነገር ሁሉ አርቀን ዶክተር መምህር ዘበነ በዘመንህ ሁሉ ከነቤተሰብህ ጥበቃውን አብዝቶ ይስጥህ ኑርልን።

  • @liveinpeacewitheveryone6579
    @liveinpeacewitheveryone6579 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት የዘረኝነት አስተሳሰብ ገና ሳስበው ጨለማነው አያስፈልግም መምሕር ቃለሕይወትን ያሰማልን አሜን አሜን

  • @roserosa8426
    @roserosa8426 3 ปีที่แล้ว +3

    አቤቱ ፈጣሪዬ አንተ ተለመነን እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረን ይቅር በለን የድሮ ማንነታችን መልስልን እራራልን ልቦና ስጠን

  • @bruksami663
    @bruksami663 3 ปีที่แล้ว +3

    መምህራችን አባታችን በቅድምያ ልባዊ ፍቅርየን እገልጻለሁ አባታችን ምን ዋጋ አለው ብዙ ሆዳም መጣ አሁን እኮ መምህር ነን ድያቆን ነን ለሚሊ እኮነው የባስቡን ፐሎቲከኞች ሁነዋል ግን አባየ አንድ ነገር ልበልህ ልጅህ የአንተ ተማሪ ነኝ ትግሬ ነኝ ኢትዮጵያዊ ነኝ ህሉም ወንድሜ ነው የሰው ልጅ ሁሉ በድካሞ አሁንም ደስ ይበልዎ እኛ ግን የክርስቶስ ነኝ። አባየ አሁንም ለቤተክርስትያን ፈተና መተዋል እና በትህትና አስተካክሉት ሊሎቹ ዝም በሉ በሎቸው ከድያዎን አባይነህ ጨምሮ ለንግድ እየተጠቆምቦት ነው እንግዲህ አይዛቹ እግዚአብሄር ከእናንተ ይሁን። አንድ ቀን እንደ ምንገናኝ ተስፋ አደርጋለሁ።

  • @Rgebray
    @Rgebray 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ አምላኬ ቅነትን አፍስስ የእዮብን ጽናት አድለን ይቺ ዓለም ታስጨንቃለች ታገላታለች መንፈስህ አይለየን🙏✝️ ንጹ ደምህን ፍቅርህን አስብ ምሕረት አድርግልን ባአንተ ቸርነት እንኖራለን እኛ ኃጣተኞች ነን እናውቀዋለን✝️ ደካሞች ግብዝ ፍጡር ነን አንተም💖 ታውቀዋለህ በድንገት ብትመጣ በቀኙ አቁመን በምሕረት በፍቅር አይኖችህ ተመልከተን አሜን አሜን አሜን✝️💖✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️💖 አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏

  • @Rgebray
    @Rgebray 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት በሰማያዊው መዳፍ ይፃፍሎት✝️🙏 እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን💖 አሜን🙏✝️🙏አሜን ✝️😭😭😭✝️🙏✝️💖✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭✝️✝️✝️😭😭😭✝️🙏💖✝️✝️✝️🙏🙏🙏✝️✝️✝️💖💚💛✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💖አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏 አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏

  • @engidateshale9521
    @engidateshale9521 3 ปีที่แล้ว +10

    አባታችን አስተማሪያችን እግዚአብሔር በእርስዎ በኩል ስላስተማረን ምስጋና ይድረሰው

  • @የዑራኤልልጅ-ጘ8ኀ
    @የዑራኤልልጅ-ጘ8ኀ 3 ปีที่แล้ว +8

    አባታችን መምህራችን ዶክተር ዘበነ እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን🙏 ለኔም ቤተሰቦቼ ልጆቼ በጸሎትዎ አስቡን አሜን 🙏🙏🙏

  • @ምስጋና-ጨ9ዘ
    @ምስጋና-ጨ9ዘ 3 ปีที่แล้ว +2

    🙏አቤቱ አምላኬ ለአፌ ጠባቂን አኑር

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህሬ እድሜና ጤና ይስጥልን የሰራዊት ጌና ለኛም ልቦናውን ይድለን ቃሉን እንድንሰማ የልቦናችንን በር ይክፈትልን ለአገራችን ሰላም ም ፍቅርን መደኃኒያለም ያድልልን በቃ ይበለን አሜን

  • @ferewyninegash341
    @ferewyninegash341 3 ปีที่แล้ว

    አሜን!
    ተስፋችን እግዚአብሔር ነው የአስራት ሀገር አርጎ የሰጣት ስለ ድንግል ማርያም ብሎ ይማረን!
    ስለፃድቃን ስለህፃናት ብሎ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን!
    መምህራችን ቃለሕይወትን ያሰማልን!

  • @እኔማነኝ-ሠ5ከ
    @እኔማነኝ-ሠ5ከ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አብቶ ይባርኮት አባታችን ዘመኖት ይባረክ የድንግል ማርያም ልጅ በእድሜ በጸጋዉ ያኑሮት❤❤❤

  • @soccereditz124
    @soccereditz124 3 ปีที่แล้ว +18

    ኣሜን ኣባታችን። ለንስሃ ሞት ፈጣሪያችን ያብቃን። እርሶንም በሰላም በጤና ይጠብቅልን።

    • @des895
      @des895 3 ปีที่แล้ว

      አሜን

  • @alemasefa4064
    @alemasefa4064 3 ปีที่แล้ว +16

    አሜን አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ረጅም የአገልግሎት ዘመን ያድሎት

  • @onlygodcanjudgeme3218
    @onlygodcanjudgeme3218 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ አምላኬ ለአፌ ጠባቂን አኑር 🙏🙏🙏

  • @birtukanyalew6752
    @birtukanyalew6752 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ቃሉን የምንሰማበት የምናስተውልበት እዝነ ልቦናችንን ይክፈትልን አሜን

  • @የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ
    @የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ ለንስሀ ሞት አብቃን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት

  • @Dan-ln6rg
    @Dan-ln6rg 3 ปีที่แล้ว

    እኔ ኣለሁ ብመምህራንን እና፣ብቄስን ሰምቼ ት/ቲ ተሳድቤ የወደቅሁ ኣሁን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እዚ ቻናል እካታተላለው እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ።ቃል ሠናይ ያሰማልን መምህራችን ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቃቹ

  • @tsegimurutsie3982
    @tsegimurutsie3982 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚኣብሄር ይመስገን ከሰማንስ ለኣለም ሁሉ እንፀልያለን ይበለን ተለመነን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያስመዐልና ኣሜን

  • @Abc-zl6ts
    @Abc-zl6ts 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ አምላኬ ለአፌ ጠባቂ አኑር😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ዝናሽ-ለ4ሸ
    @ዝናሽ-ለ4ሸ 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ አምላኬ ለአፌ ጠባቂ መላክ አኑር አሜን

  • @EA-cx4lv
    @EA-cx4lv 3 ปีที่แล้ว

    አሜን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን የ አገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን። ለ እኛም እግዛብሔር እዝነ ልቦናችንን ይክፈትልን ምህረቱንም ይስጠን።

  • @Tube-km4sn
    @Tube-km4sn 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ለአፌ ጠባቂ አኑር😭

  • @merytesfaye4892
    @merytesfaye4892 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለሁላችሁሞ ይሁንልን አሜን አባታችን ምህራችን ዶክተር ዘበነ ልዑል እግዚያብሄር የእድሜ ዘመኖን ያራዘመው አሜን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን የአገልግሎት ዘመኖን ያራዘመው አሜን
    አክባሪ ልጆት ምህረተስላሴ ከጀርመን ፍራንክፈርት ከቅዱስ ገብርኤል ቤተ/ ክርስቲያን። በረከትዎ ይደርብን አሜን

  • @yeshigirma191
    @yeshigirma191 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ በምህረትህ አስበኝ ጌታ ሆይ እውነትና ብረሀንህ በህይወቴ መንገድ ይምራኝ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜዎን ያርዝመው ፀጋ ያብዛሎት👏🙏👏

  • @BirhanNegash-b6q
    @BirhanNegash-b6q 3 ปีที่แล้ว +1

    አምላኬ ሆይ ከሃጥያቴ እጠበኝ!!ፈርጃለሁ እና አትፍረድብኝ።አሜን!!!

  • @tmesganamelaka3660
    @tmesganamelaka3660 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ብእውነት ስለ ቃሉ ቁዱስ እግዚኢብሔር ኣምላኻችን ሱሙ የከበረ የተመስገነ ይሁን ኣባታችን ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን ኣቤቱ የስራዊት ጌታ እግዚኣብሔር ሆይ ለኣፌ ጠባቂ ኣኑር😥😥😥

  • @habibahabiba6827
    @habibahabiba6827 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ለአፌ ጠባቂ አኑረ
    ፀጋውን ያብዛልወት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @kidstyicheneckulema
    @kidstyicheneckulema 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ቃሉን ሰምተን መልካም ነገርን እንድንሰራ ይርዳን

  • @ethiotg2883
    @ethiotg2883 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ለአፌ ጠባቂ አኑር አሜን 🙏🙏🙏

  • @nigistiberhane9150
    @nigistiberhane9150 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃልሂወት መምህራችንያሰማልን እርሶ ሀል ግዜ የምትናገሩት ሐቅነዉ ይቱብና ፌይስቡክ ሰዉን ቃል እግዛብሔር እንዳንሰማ ያደረገን እሱ ነዉ ለኦርቶዶክስ ህዝቦች ልቦና ይስጠን እግዛብሔር አምላክ ምህረቱን ያዉርድልን 🙏🙏

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን

  • @eduedom8403
    @eduedom8403 3 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን መምህራችን ቡራኬዎ ይድረሰን ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋ አብዝቶ ያድልልን አሜን 🙏

  • @aenanisasesfa7536
    @aenanisasesfa7536 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህሬ ድንቅ ስብከት ነው ቃለ ሒወት ያሰማልን። ማስተዋልን ያድለን። በፀሎትዎ ያስቡን።

  • @alganeshwoldegabir1157
    @alganeshwoldegabir1157 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እንደ ቸርነትህ እንጂ እንደ ሐጥያታችን አይሁንብን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሰ4ጨ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሰ4ጨ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን!!!

  • @kasechbimrew2714
    @kasechbimrew2714 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነው በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን 🙏🙏🙏

  • @mintamirchaile87
    @mintamirchaile87 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህዎት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን መምህር እግዚአብሄር እንደእርስዎ ያለ መምህር ስለሰጠን ክብርና ምስጋና ለዕርሱ ይሁን፡፡

  • @AsdAsd-mg2hd
    @AsdAsd-mg2hd 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማንውን በልቦ ናችን ይፃፍልን አሜን ፫

  • @በደስታ
    @በደስታ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 ቃለ ሕይወት ያሰመልን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤️🙏❤️🙏❤️

  • @hemiytube4602
    @hemiytube4602 3 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ቅን ልብ ይስጠን ፀጋውን ያብዛሎት መምህራችን

  • @kedestemeberatu4843
    @kedestemeberatu4843 3 ปีที่แล้ว +1

    +++አሜን.አሜን.አሜን.+++ ቃለ ህይወት ያስማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @fasikamokenen1426
    @fasikamokenen1426 3 ปีที่แล้ว

    አገራችን ሰላም ያርግልን ምድርቷን ሁሉ በምህረቱ ያስባት እኛ ስደተኞችን ለአገራችን ያብቃን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @tebygebru3169
    @tebygebru3169 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @jaanjano7391
    @jaanjano7391 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወት ያሠማልን ቸሩሆይ ከዘረኘነት መንፈስ አተ ሠወረን👏❤

  • @genetarage317
    @genetarage317 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን።እድሜና ጤናውን ይስጥልኝ የአገልግሎት ዘመንዎትን ያብዛልን።

  • @AsekaleMariyam-l5g
    @AsekaleMariyam-l5g 3 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
    አቤቱ አምላካችን ሆይ እንደቸርነትህ ነው እንጅ እንደበደላችን አይሁንብን አገራችንን አቤቱ ተመልከት

  • @ነገረ-ቃልከያበርህ
    @ነገረ-ቃልከያበርህ 3 ปีที่แล้ว +1

    ዳዊት ሳይደግሙ ለጦርነት ንቅንቅ የማይሉ ነገስታት፣ የጦር አዝማቾች፣ ተዋጊዎች ነበሩን። ዘምቻቸው ሁሉ አገርን የሚያድን፣ ክብርን የሚያስጠብቅ፣ ውርደትን የሚያርቅ፣ ጠላትን የሚያሳፍር ነበር። ዛሬስ????!!!
    ቃለ-ህይወት ያሰማልን መምህር!

  • @genettamerat4337
    @genettamerat4337 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥወት

  • @גויתואלם
    @גויתואלם 3 ปีที่แล้ว

    ኪዳነ ምሕረት ከርስዎ ትሁን መም

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን

  • @yemaryamleglehun1550
    @yemaryamleglehun1550 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ እንደቸርነትህ ይሁንልን ለአፌም ጠባቂ አኑር
    ቁጣህን መልስ ምህረትህን አምጣልን

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን መምሕር ዶ/ር ዘበነዐለማችንን ሐይማኖታችንን ጤና ይሥጥልንትውልድዐችንን ዘመናችንን
    ይጠብቅልን ቃለ ሕይወት ያሠማልን::

  • @zebib3563
    @zebib3563 3 ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ አምላኬ ለአፌ ጠባቂ አኑር🤲🤲🤲

  • @asterzewdie3160
    @asterzewdie3160 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️

  • @አሰቴርየማሪያምልጅ
    @አሰቴርየማሪያምልጅ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @esu9bini725
    @esu9bini725 3 ปีที่แล้ว

    አባቴ ሆይ በአፊ ጠባቂ አኑር

  • @feramatabo8829
    @feramatabo8829 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ይሰጦት🙏🙏🙏

  • @ድንግልሀገሬአደራራራራ
    @ድንግልሀገሬአደራራራራ 3 ปีที่แล้ว

    ሰላምና ጤናለሁላቹም ይሁን የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን አመሻቹ ሰነበታቹ ለመምህረመችን በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን እነት ቀእርሶላይ አድሮ እኛን የሚያሥተመረን መንፈስ ቅዱል እግዚአብሔር እክሶን ይባርክልን በፀሎታቹ አሥቡኝ ደካማኔ ሐጢያተኛ ልጃቹነኝ ወለተማርያም እህተማርያም ፅጌ ማርያም ወልደሐና እንሁም አጎቴን በሕይወት የለም በፀሎታቹ አሥቡልኝ ሐብተሚካኤል እያላቹ

  • @eeee8257
    @eeee8257 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን

  • @ወለተእግዚ
    @ወለተእግዚ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ያክብርልን ፀጋውን ያብዛሎት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amen amen amen amen 🤲❤🙏

  • @feramatabo8829
    @feramatabo8829 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በእርሶ ትምህርት በጣም ተለውጫለው እግዚአብሔር ይመሰገን እርሳን የሰጠን የኔን እድሜ ቀንሶ ይሰጣት አባታችን🙏🙏🙏

  • @adisadis5198
    @adisadis5198 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንንንንን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆየዎት አባታችን 🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሠማልን 🙏🙏🙏

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 3 ปีที่แล้ว

    ጽጌ ማርያም
    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @ማሪያምንየጠላየለውምከላመ
    @ማሪያምንየጠላየለውምከላመ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን 🤲🤲

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 3 ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ የሰራዊት ጌታ ሆይ አይነ ልቦናችንን አብራልየሰላም ንጉስ ነህና ሰላምህን ስጠንአትተወን አባ አሜን አሜን አሜን መምህር ኑሩልን

  • @selamlegese3983
    @selamlegese3983 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @wossenaddisu1255
    @wossenaddisu1255 3 ปีที่แล้ว

    እቤቱ እምላኬ ልቦናችን እብራልን

  • @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ
    @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว

    ኣቤቱ ጌታችን መዳሃንታችን እዮስስ ክርስቶስ ሆይ ይቅር በለን

  • @ganzabkonjo6159
    @ganzabkonjo6159 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰምልን ያገልጉሎት ዘመናችሁን ይባርክልን

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን 👏👏❤️

  • @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ
    @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለውት መምህራችን

  • @serkalemnegash6804
    @serkalemnegash6804 3 ปีที่แล้ว

    አሜን🙏🙏🙏❤መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏❤

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 3 ปีที่แล้ว

    አማን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በጤና በዕድሜ ይጠብቅልን

  • @mashogermedihin2055
    @mashogermedihin2055 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን መስተዉዐሊ ልበ ይዓድለና መምህርይ ብዓይኒ ምሕረቱ ይጠምተና

  • @genetmitchem6203
    @genetmitchem6203 3 ปีที่แล้ว +1

    Besme Abe Weweld Wemenfes Kidus Ahadu Amelake amen 🙏🏿

    • @genetmitchem6203
      @genetmitchem6203 3 ปีที่แล้ว +1

      Amen 🙏🏿 god is great hallelujah

    • @genetmitchem6203
      @genetmitchem6203 3 ปีที่แล้ว +1

      Kal Hewit yasemalen amen amen bereketwo yedarbhin amen Ye Eyoben lebe yehsthin 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment 3 ปีที่แล้ว

      @@genetmitchem6203 Amenn🙏Betasabe Hugege Emalsalhu

  • @emeyusolomontessema8156
    @emeyusolomontessema8156 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @እሙየክርስቶስባሪያ
    @እሙየክርስቶስባሪያ 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት መምህራችንቃለይወትያሰማልን፣ለኛምአይነልቦናችንያብራልንማስተዋልንያድለን

  • @ብዝናሽደገፋ
    @ብዝናሽደገፋ 3 ปีที่แล้ว

    ቃል ሕውትን ያሰመልን መምርችን🙏🙏🙏😭😭😭

  • @maazasahle2415
    @maazasahle2415 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
    ንፁሕ ልብን ይስጠን

  • @kalkidangane8072
    @kalkidangane8072 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱአምላኬለአፌጠባቂአኑርልኜ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬ-የ1ዀ
    @እግዚአብሔርእረኛዬ-የ1ዀ 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ይቅረ በለን ሃገራችን ሰላም አረግልኝ መምህራችን ቃል ህይወት ይስማልን

  • @fikirteharegu4844
    @fikirteharegu4844 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @yodithadgu6159
    @yodithadgu6159 3 ปีที่แล้ว

    እሺ አባታችንም መምህራችንም እውነት ነው ትክክል ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @fitsumberhanegebremedhin668
    @fitsumberhanegebremedhin668 3 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣቢቱ የድንግል ማርያም ልጅ ይቅር በለኝ

  • @gtermenalclub4893
    @gtermenalclub4893 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን አባታችን
    ለንሰሃ ሞት ያብቃኝ ዘንድ በፀሎት
    አስቡኝ መምህር አሜን 🤲🙏🤲🙏

  • @መሲየድንግልልጅ-በ6ሐ
    @መሲየድንግልልጅ-በ6ሐ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @abeltekalign822
    @abeltekalign822 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቃሉ ለኛም ለእርሶም የምህረትና የበረከት ያድርግልን አሜን!!!!!

  • @ማቲዉዬሀንስ
    @ማቲዉዬሀንስ 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን

  • @abdallahjindi863
    @abdallahjindi863 3 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen kale hiwot yasemalin memehir 🤲🤲🤲😭😭😭

  • @saradebesay4784
    @saradebesay4784 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብኤርይ ይስትልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምእራችን🙏

  • @zebib3563
    @zebib3563 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን🤲🤲🤲

  • @ayinebogale5679
    @ayinebogale5679 3 ปีที่แล้ว

    Sagalee jireenya isinii haa dhageesisuu abbaa kenyaa kan akka keessan nuf haa baayyatu amen💓💓💓

  • @lemlemfsahaye456
    @lemlemfsahaye456 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @debremitiku8290
    @debremitiku8290 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን!!! መምህር በፀሎቶ ያስቡልኝ ቤተሰቦቼ በተኩስ ምክንያት መንገድ ላይ ናቸው መልካቸው አይሰራም; እግዚአብሔር ከቅዱ ሳን ጋር ነው!!!

    • @semiccell6821
      @semiccell6821 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን መምህር ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @alemasfaw1829
    @alemasfaw1829 3 ปีที่แล้ว

    Amen memehrachem kale heywet yasemalen amen

  • @kokobteferi5168
    @kokobteferi5168 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን አባታችን እረጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን አሜን ፫