ድል ለነሳው ነጩን ድንጋይ እሰጠዋለሁ! ትምህርተ ሃይማኖት - ክፍል 20

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 314

  • @esayaskiflemariyam6195
    @esayaskiflemariyam6195 11 หลายเดือนก่อน +1

    Memhr kal hiwet yesmealna admen tana yhabellna fetari amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rgebray
    @Rgebray 4 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ የሰማዩ ስም ተመስገን አምላክ አሜን አሜን አሜን እመብርሃን ትመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት በጤና በእድሜ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @embetbej2487
    @embetbej2487 4 ปีที่แล้ว +2

    በፀሎትአስቡንሜምራችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fg6555
    @fg6555 4 ปีที่แล้ว +2

    ስለ ቃአሉ የቃሉ ባለቤት የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አይለየን አደራ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን የቸርነት ባለቤት እችን አመት የሰጠን ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን💚💛❤አሜን።

    • @HiwotFkaduuu
      @HiwotFkaduuu 8 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤

  • @ኣክሱምዩቱብ
    @ኣክሱምዩቱብ 4 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ዕድሜው እና ጤናው ይባርክልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን በፀሎታቹ ኣስቡኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣቤቱ ቁዱስ ኣምላካችን መዳህኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማስተዋልን ስጠን የስማነው ለፊሬ ለበረከት ኣርግልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ መጨረሻችን ኣሳምርልን ከልጀሽ ከወዳጀሽ ይቅርታና ምህረትን ለምኝልን ሃጥያታችን ያስተስርይልን ዘንድ ለዘላኣለሙ ኣሜን ኣሜን ኣሜን ለንሳሃ እንባ ስጠኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sabeboy1
    @sabeboy1 4 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እረጅም እድሜ ከጤንነት ጋይሥጥልን አባታችን ቸሩ እግዚያብሔር ዞወትር ፀሎቶ አይለየን🙏🙏🙏እና እባክዎ የብርሃኑ ስልክ ቁ. ጻፋልን የኣሚን መጽሓፍን ለማምጣት

  • @መባየኔ
    @መባየኔ 4 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @hana4049
    @hana4049 4 ปีที่แล้ว +1

    የእግዚአብሔርን ቃል ሰማ በየእለቱ ደስ ይለኛል!!!!!!

  • @yashiymaryam4533
    @yashiymaryam4533 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜንን አሜን አሜን መምህራችን እንቁ የኦርቶዶክስ አርበኛ እግዚዓቤሔር ባለክበት ይጠብቅህ በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን እኛም በስደት ላለነው በሀፃት በበደላችን ለተጨነቅነቅነው እሡ በምህረቱ ይጎብኘን ለንሠሀም ያብቃን አገራችን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን ህዝባችንን በምህረቱ ይጎብኝልን አሜን (፫ ) 🙏🙏🙏

  • @ሃገረትግራይዓዲቶምጀጋኑ
    @ሃገረትግራይዓዲቶምጀጋኑ 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ሂውት ያሰማልን መምህራችን
    ያኑርልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን የኛ እንቁ መህምራችን ቃል ሕወህትን ያሰማልን በእዉነት እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን

  • @bezuabebe2161
    @bezuabebe2161 4 ปีที่แล้ว +1

    ኑርልኝ አባተ ወለተ ማርያም ነኝ

  • @dubaidubai350
    @dubaidubai350 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ከእርሱ ጋ ይህን 🙏🙏

  • @lyamoges4743
    @lyamoges4743 4 ปีที่แล้ว +1

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN
    EGEZABHER EDEMYENEA TENAWOTEN YESETEWOTE

  • @weyniweyni8007
    @weyniweyni8007 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @MoMo-ik2kt
    @MoMo-ik2kt 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ፫ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቸሩ መዳን አለም እረጅም እድሜና ጤናዎን ይስጦ

  • @LuckyLucky-le9oq
    @LuckyLucky-le9oq 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለህወት ያሰማልን እረጅም እድሜን ጤና ያድልልን አሜን አሜን አሜን

  • @hiwotyizeshewal1390
    @hiwotyizeshewal1390 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለ ህይወት ይስማዎት እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጠልን አሜን።

  • @azebquanis6320
    @azebquanis6320 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ለዘላለም ምግስት ሰማይት ያውርስልን ሰላመወትን ጤናወትን ፀጋወትን እድሜወትን ብዜት ብዝት ያድርግልን ለዘላለም ቸሩ እግዚአብሄር በፆለታችሁ አስቡኝ አሜን(3)

  • @alimneshtekle9159
    @alimneshtekle9159 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Memeher

  • @Rgebray
    @Rgebray 4 ปีที่แล้ว

    ቸሩ አምላካችን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ንጉሱ ቅድመዓለም የነበረ እና ያአለ ረቂቅ ፍቅር አማኑኤል እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ሆነ አምላክ ሰው ሆነ ቸር ርህሩህ ፍቅር ደግ የዋህ በቸርነት የማኖረን አዛኝ መአሪ ምሕረቱ ከልጅ ልጅ ስጦታው በገፍ ማነው እንደ እርሱ የማፈቅር ስቶ የማይገምት የሰማዩ ስም ተመስገን እኛን ለማዳን እኛን ፍለጋ መጣ ኃጣታችንን በደሙ አጠበን ትንሳዬ ከሞት መነሳትን አሳየን የሰማዩን ሚስጥር ገለጠ የምድር ፍጥረትን አስደነቀው አሁንም ይዋጋልናል ከሰማይ ያበራል እርሱ ድጋፌ ነው እምኮራበት እርሱ ነው እድራሻዬ ምልክቴ ነው ኢየሱስ ክርስቶስ አባቴ ፈጣሪዬ ሁሉም የአንተ ሁሉም ከአንተ ክብር ክብር ክብር ምስጋና ይድረሰው ለዘለዓለሙ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @dubaidubai941
    @dubaidubai941 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህውት ያሰማልን መምህር
    ❤❤❤❤❤❤❤💒💒🙏🙏🙏🙏

  • @saraajman250
    @saraajman250 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቀለ ሕይወት ን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጣብቅልን አሜን

  • @sweetlove3660
    @sweetlove3660 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን መምህራችን ክፉ አይንካዎት እድሜ ይስጥልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @የዑራኤልልጅ-ጘ8ኀ
    @የዑራኤልልጅ-ጘ8ኀ 4 ปีที่แล้ว

    ክብርን ምስጋናን ለድንግል ልጅ ይድረስልን አሜን 🙏🙏🙏

  • @kidistemehrete5237
    @kidistemehrete5237 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ እይወትን ያሰማልን በፀሎትዎ አስብኝ አድሜና ጤናን ይስጥልኝ🙏🙏🙏⛪⛪⛪

  • @ሰላምለኢትዮጵያሰላም-መ3ተ
    @ሰላምለኢትዮጵያሰላም-መ3ተ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን ቅድስት አርሴማ በእድሜና በጤና ትጠብቅልን በጸሎት አስቡኝ🙏🙏🙏

  • @የኤልዳናእናትመማርነኝ
    @የኤልዳናእናትመማርነኝ 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen

  • @nardoskittygamer7176
    @nardoskittygamer7176 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህር ዶክ ዘበነ ቃለህይወት ያሰማልን 🌷🌷🌷🌷🌷

  • @ayalewayalew105
    @ayalewayalew105 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን እድሜ ጸጋውን ያድሎት የኛ ጸጋ የኛ አባት የኛ መምህር ኑሩሉንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ሉእ እግዚአብሔር አባታችንንንንንን እድሜ ጸጋ ስጥልን እኛንም ልቦናችንንንንንን ክፈትልን የሰማንው በልባችን ጻፍልን።

  • @እግዚአብሔርአረኛየነዉ
    @እግዚአብሔርአረኛየነዉ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን የሰማንው እግዚአብሔር ብልቦናችን ያኑርልን👏➕

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን የኦርቶዶክስ አለኝታ መምህራችን

  • @ሰናይትሰናይት-ሸ4በ
    @ሰናይትሰናይት-ሸ4በ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
    መንግስተ ሰማያት የወርስልን
    አባታችን እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን አሜን
    አባታችን የድንግ ማርያም ስሟን ስየነሱ ደስስስስ ይለኛል
    አይሸሸግ እውነቱ ማርያም ቢፅት ነት
    ከእግዚአብሔር ያልተለከ አይችልም ለወድሰት

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ሕይዎት ያሰማልን አባታችን ቡራኬዎት በያለንበት ይድረሰን🙏
    ጌታ ሆይ ማስተዋሉን አድለኝ🙏

  • @aishaziyadi3643
    @aishaziyadi3643 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ 🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @zakyatessema9931
    @zakyatessema9931 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen 👏👏👏kale heyewote yasemalen memeherachen fetari erjem edemena tena yesetelen 👏👏👏

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amen amen amen amen 🤲🙏🤲🙏🤲🤝🤲

  • @ኦምቼሽኮር
    @ኦምቼሽኮር 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲🤲🇪🇷

  • @liltya3613
    @liltya3613 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወትያስማልን አባታችን🙏🙏🙏

  • @marituadeba2614
    @marituadeba2614 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen kale hiwot yasemalen memherachin Abatachin Egziabher stegawen yabzalewot Amen💚💛❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን በክብር ዙፋኑ ያኑርልን አሜን

  • @eldanamulugeta7222
    @eldanamulugeta7222 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን!!! ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን!!!

  • @christytomas1631
    @christytomas1631 2 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜን አሜን መምህር ምርጥ የእግዚሐብሔር ፖስታ

  • @Setna1312
    @Setna1312 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አባታችን ቃለሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ክብሩን ያድልልን አሜን።

  • @kbretkbret6875
    @kbretkbret6875 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ረጅም እድሜ ብዙ ጤና ይስጥልን በፀለትዎ ያስቡኝ

  • @aleminakib513
    @aleminakib513 4 ปีที่แล้ว

    አባ የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ

  • @ethiopiaethiopia4514
    @ethiopiaethiopia4514 4 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜን አሜን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይሰጠን አዋ ሁሉን የሚያደርገው እርሱነው
    አሜን አሜንአሜን

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን የሰማነው በልባችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን

  • @maherali848
    @maherali848 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
    ለሰማነዉም የምንጠቀምበት ያድርገን

  • @wsawwsas5941
    @wsawwsas5941 4 ปีที่แล้ว +10

    እንቁው የተዋህዶ መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ ጸጋውን ያድልልን
    መምህር በ እርስዎ በዚህ በዩቱብ የሚተላለፈውን ትምህርት በ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቴሌቭዥን የሚተላለፍበትን መንገድ ቢመቻች መልካም ነው ምክንያቱም ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ ሶሻል ሚዲያ ተጠቃሚ ስላልሆነ በቴሌቭዥን ትምህርቱ ቢቀርብ ሰፊው ህዝብ የእርሶን ልብን የሚያለመልመውን ትምህርት ማግኘት ይችላል ብዬ አስባለሁ

  • @samrusamru4656
    @samrusamru4656 4 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት ያሰማልን ኣባታችን

  • @tsegimurutsie3982
    @tsegimurutsie3982 4 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያስመዐልና ኣሜን እግዚኣብሄር ይጠብቅልን ኣሜንንንንንንንንንንንንን

  • @24Reem
    @24Reem 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ዕድሜ ከጤና ይሰጥልን አባታችን

  • @stevendouaihy2316
    @stevendouaihy2316 4 ปีที่แล้ว

    Amen❤️❤️ Amen❤️❤️ Amen❤️❤️ Amen❤️❤️

  • @woinshetmersha3764
    @woinshetmersha3764 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን

  • @tsedlaethopia4720
    @tsedlaethopia4720 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃላ ህይወት ያማልን አበተችንፈጠር አምለክ አይለዮት

  • @mareammehari4314
    @mareammehari4314 4 ปีที่แล้ว

    Qale hiwet yasemalen memhrachen edmena tena yestwet legam mastwalun yesten Egzabher amen amen amen♥️🙏🙏🙏

  • @ethiopiaethiopia4514
    @ethiopiaethiopia4514 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ሆይ በጸሎቶት አስቡን **ጸደላማርያም ብለው ሀገሬ መግባት እፈረው ሳሰበው ያስጫንቀኛል ።

  • @አፀደማርያም-ነ7ፈ
    @አፀደማርያም-ነ7ፈ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ሰለ ቃሉ የእግዚአብሔር የአምላካችን ቅዱስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር

  • @የአብስራእናትእሙ
    @የአብስራእናትእሙ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜ ቃለሂወት ያሰማልን መምህራቺን

  • @kedestemeberatu4843
    @kedestemeberatu4843 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያስማልን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ጸጋውንም አብዝቶ ቸሩ መድሀኒአለም ይስጥልን!!!!

  • @DegfiTekle
    @DegfiTekle ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @Selihom10a
    @Selihom10a 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kalehiwet yasemaln abtachin 🙏🙏🙏🌴🇪🇷

  • @abebagebru1196
    @abebagebru1196 4 ปีที่แล้ว

    አሜን እድሜ ይስጥልን መምህራችን.

  • @sintayehucherinet4879
    @sintayehucherinet4879 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @ሜላትሜላትበለጠ
    @ሜላትሜላትበለጠ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @hemyrose5767
    @hemyrose5767 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kalahewt yasamalen 👏👏👏🙏🙏🙏

  • @ክፍለማርያምክፍለማርያም
    @ክፍለማርያምክፍለማርያም 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት የስመዓልና ክቡር መምህርና

  • @samiraaa9849
    @samiraaa9849 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale ewiten yasimalen memire bezu malakewine negiroche kenate agenichalew yageligelote zeminoten yarizemelin

  • @نننن-ث2ص
    @نننن-ث2ص 4 ปีที่แล้ว

    AMEN💒💠AMEN💠💒AMEN💒💠

  • @tiruworkfenta
    @tiruworkfenta 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፣ በህይወት በፀጋ ያኑርልን!!

  • @salme4126
    @salme4126 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ፈጣሪ በምህረቱ ያሰብን አሜን

  • @እማፍቅርእናቴአስቢኝ
    @እማፍቅርእናቴአስቢኝ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንወን ያረዝምልን

  • @kasahunasfaw9200
    @kasahunasfaw9200 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @nurmedresa
    @nurmedresa 4 ปีที่แล้ว +11

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    በጣም ነው የምናመሰግነው የተዋህዶ ልጆች በ5 ቀን 1400 ሰብስክራይብ አግኝተናል አሁን 2000 እንሙላና ስርጭታችንን እንጀምር እናመሰግናለም

    • @ካሳደርበውH
      @ካሳደርበውH 4 ปีที่แล้ว +1

      እሰይ አይዞህ

    • @meseretmoges9456
      @meseretmoges9456 4 ปีที่แล้ว

      Egzebeher yemsgen

    • @sweetlove3660
      @sweetlove3660 4 ปีที่แล้ว

      በርቱ 👍👍👍እኔ በበኩሌ በጣም ነው የማዝነው ለምን እንደማንተባበር እግዚአብሄር ልቦና ይስጠን በውጭ እንካን ከሚሊዮን እንበልጣለንና 👏🏾👏🏾👏🏾

    • @giantrj7092
      @giantrj7092 4 ปีที่แล้ว

      amen.amen.amen klhwaetysmelan

  • @abtamamoh6573
    @abtamamoh6573 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትንያስማልንመምህራችንእሜንእሜንእሜን።

  • @yeshigirma191
    @yeshigirma191 4 ปีที่แล้ว

    አሚን አሚን አሚን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ
    @እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ 4 ปีที่แล้ว +8

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ክቡሩ መምህሬ ስለርሶ አስብና እግዚአብሔርን እንዲህ እለዋለው ስራህ ግሩም ነው እርሶን በዚህ ሰአት አዘጋጅቶልን የህይወት ቃሉን ይመግበናል አቤቱ አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ ክብርና ምስጋና ላንተ ይሁን የናታችን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነቷ ፍቅሯ በረከቷ በሁላችንም ላይ ይደር አሜን

  • @ferahiwotassefa1617
    @ferahiwotassefa1617 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባቴ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @ቤቲትዩብ
    @ቤቲትዩብ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን የአግልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን

  • @dawittamrat2333
    @dawittamrat2333 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @gebetzewdie9762
    @gebetzewdie9762 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen ❤❤❤🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @hayatfuad556
    @hayatfuad556 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመሚህራችን

  • @shewayealemayehu8974
    @shewayealemayehu8974 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen memhirachen kalehiwot yasemalin yehayimanoten mister bizu eyadawokugn ena eyelewotign newu. Ahunim yekalu mister bewusitachen bizu endezera edimewunina tenawun yadililin.

  • @fikirteberhetedla1913
    @fikirteberhetedla1913 4 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን 🙏🙏🙏💠💠💠

  • @lebanon5320
    @lebanon5320 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን

  • @yodithadgu6159
    @yodithadgu6159 4 ปีที่แล้ว

    Beftum ayetewnem aytewgnem ewnet new tekekl kale hiweten yasemlen mengste semyaten yawarselen memehrachen amen amen amen 🙏 ewnet new tekekl ewnet new tekekl amen amen amen 🙏 amen amen amen 🙏 amen amen amen 🙏 amen amen amen 🙏 amen amen amen 🙏 amen amen amen 🙏 amen amen amen 🙏 amen amen amen 🙏 🙌 amen amen amen 🙏 🙌 amen amen amen 🙏 🙌

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ። ያገልግሎት ዘመንዎትን ቸሩ አምላክ ይባርክ ። ከልብ እናነሰግናለን።

  • @uf9yfcyoohxocyxoyxhoxho524
    @uf9yfcyoohxocyxoyxhoxho524 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen🙏🙏🙏

  • @hiwotteshale934
    @hiwotteshale934 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🙏🏼 🙏🏼🙏🏼
    Kale hiwot yasemain memeher!

  • @mashoodagifee4221
    @mashoodagifee4221 4 ปีที่แล้ว

    AMEN.AMEN.AMEN kela Hiwot yasemalin 🙏🤲🙏✝️✝️

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን 🙏አሜን

  • @habterobel7694
    @habterobel7694 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ

  • @heucgsyx5609
    @heucgsyx5609 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራችን ፈጣሪ ይጠብቅልን ይጠብቀን

  • @zmamberaki5030
    @zmamberaki5030 4 ปีที่แล้ว

    Amenn amen amen🙏🙏🙏

  • @sarayegojjamlig5942
    @sarayegojjamlig5942 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር

  • @zahranane4990
    @zahranane4990 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen qala Hiwot yasamalan fixari yixabaqalan mamharachan inamasaganalan fixari libon yisixan 😭😭🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲💚💛❤⛪⛪⛪⛪⛪⛪

  • @tenubordie996
    @tenubordie996 4 ปีที่แล้ว

    አሜን. አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!!!

  • @dezigonetoyle4184
    @dezigonetoyle4184 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @tesfamikaeltesfamikael1783
    @tesfamikaeltesfamikael1783 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማህ መ ምህራችን