ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚያቅ ልብ ስጠን ስጠኝ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልን እኛንም የሰማነው በልቦናችን ፅላት ያሣድርብን አእምሮ የሚያሳርፍ ትምህርት በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን በመምህራችን ላይ አድሮ ያስተማረን የገሰፀን የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሀኔአለም ክብር ምስጋና ይግባው
ቃለ ሒይወት ያሰማልን! ተዝቆ ከማያልቀው ከመንፈስ ቅዱስ ባህር እየቀዱ የእጃችን እጣቶች ምግብን ለጉሮሮ መጥነው እንደሚያጎርሱ ሁሉ የሒይወትን ቃል አጉርሰውናል የሐይማኖት ፍሬ ያድርግልን!!!
እግዚአብሔርሆይ አንተን የማያቅ ልብ ስጠኝ አሜን አሜን አሜን !!!
የሚያቅ !!!
ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ያበርታዎትቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት እድሜከጤና ጋር ያድልልን እመብርሃን እናታችን ትሸፍኖትአሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንአሜን
"እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚያውቅ ልብ ስጠኝ" አሜን(3)።
ለሚመለከተው ሁሉ ድሕነት ይሁን!!! እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚያውቅ ልብ ስጠን!!! 🙏🙏🙏🙏 አሜን !!!
አባታችን አንድነገርላስቸግሮትንሰሀለመግባትፈልጌስልክቁጥርአጣሁበሰዉአገርስለሆንኩኝነዉበኮሜትቡዙግዜሞክሬግንአላገኘሁምእኔእሰዉአገርሆኘንሰሀለመግባትነበርእቧኰትንላኩልኝስልክቁጥርበመቤቴማርያምእማፀናለሁቃለህወትያሰማልንእግዛብሔርይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ሆይ አንተን የምያቅ ልስጠኝአሜን አሜን አሜን መምህራች ቃለ. ህይወት. ያሰማልን ፀጋውን ያብዘልን❤❤❤❤❤
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚያውቅ ልብ ስጠን በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሜን። እግዚአብሔር ይስጥልን ፣ ይጠብቅልን ፣ አገልግሎቶን እና የእርሶ የሆነውን ሁሉ ይባርክልን።
እግዚያብሄር ሆይ አንተን የሜያውቅ ልብ ስጠኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚያብሔር ሆይ አንተን የሚያውቅ ልብ ስጠኝ...መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
አባታችን እንዴት እንደምትመግበን ደግሜ ደግሜ ሳዳምጠው እንዴት ነፍሴ ደስ እንደሚለው እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን
እኔም ደጋግሜ የምሰማቸው ትምህርቶች አሉ በተለይ የተስፋ ትምህርቶቻቸው
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
Amen.Amen.Amen
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት
አቤቱ ጌታየ እግዚብሕር ሆይአተን የማቅብት ልብስጠኝ ቃለህወት ያሰማልን አባታች👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
Amen amen amen
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን ኦ እግዚአብሔር ሆይ አተን የሚያውቅ ልብ ሥጠኝ አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት በዚህ በከፋ ግዜ ልብ ያሚያጽናና ትምህርት ነው የሚያስተምሩን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ስማይና ምድርን ሙሉ የፈጠረ አምላክ እመቤታችን በምልጃዋና በፀሎትዋ ትጠብቅልን🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜንቃለሕይወት ያሰማልንበኢርሱ ቁስል ኢኛ ተፈወሲን💚💛💓💚💛💓💚💛💓
እትዮጵያ ሃገራችንን ሰላም ለህዝባችን ፍቅር ይሰጥልን የድንግል ልጅ እግዚአብሄር ኣምላክ ከዚ ጥፋት ዘመን ይጠብቀን ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤️⛪️🇪🇹❤️
እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚያዉቅ ልብ ስጠኝ ጥልቅ የህይወት ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን አቤቱ የመምለስ ልብ ሥጥን ይቅር ብልኝ ማሃራን ቃለ ህይወት ይሥማልን መምህራችን ዘመናቹሁን ያራዝምልን
አሜን እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚያዉቅ ልብ ስጠኝ🙏ለቃሉ ባለቤት የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ለአባታችን ቃለ ሂይወት ያሰማልን🙏✟✟💒💒 💚💛♥
አሜን አሜን! እግዚአብሔር ሆይ ለሚመለከተው ሁሉ ምህረትን ስጥ! እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚያስብ ልብ ስጠኝ!!! መምህር የአገልግሎት ዘመንክን ያብዛልን!
አሜን ቃለ ህይወትያስማልን አባታችን💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚመለከት ልብ ስጠን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
አሜን ፫ እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚያውቅ ልቡ ስጠኝ 🤲🤲🤲
ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን ቃለሕይወት ያሰማልንኢግዚአብሔር ሆይ አንተን የምያውቅ ልብ ስጠኝ💚💛💓💚💛💓💚💛💓
AMEN AMEN AMEN!!! Kale hiwet yesmaalna memhr, 💒💒💒🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛለወት እግዚአብሔር አምላክ ልባችን ይመልስልን 😢😢🙏🙏 በፀሎት አስቡኝ መምህር ሁለት ማርያም እያሉ
አባታችን መምህር እግዛብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
እግዝአብሄር ሆይ አንተን የሚያውቅ ልብ ስጠኝ ስጠን ይቅር በለን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏
ሰላም እለኪ እንዘ ንሰግድ እብለኪማርያም እምነ ናስተበቁአኪ እም አርዌ ነአዊ ተማህጸነ ብኪበእንተ ሐና እምኪ ወእያቄም አቡኪ ማህበረነ ዮም ድንግል ባርኪ😭😭😭😭😭 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
እግዝያቤር። ሆይ። አንተን። የምያውቅ። ልቡ። ስጠን። አሜን
መምህር ቃለሒወት ያሰማልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥዎት አሜን🙏
እግዚአብሔር ሆይ ኡንተን የሚያውቅ ልብ ስተኝ ቃል ኢወት ያሰማዎት🙏🙏🙏🙏
አሜንን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
እግዚአብሔር ሆይ አንተን የምያውቅ ፣የምያመስግን፣የምያመልክ፣የምያከሽር፣የሚፈራ ልብ ስጠን አሜን። ለአባታችን እረዥም እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥልን አሜን።
ጽጌ ማርያም ቃለህይወትያሰማልን አባታችን የሰማነውን በልባችን ሰሌዳ ይጻፍል ጸጋ ውን ያብዛልን እድሜናጤናይስጥልን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ጥበቡ ያደለን መም/ርችን ቃል ህይወት ያስማልን ረዥም እድሜ የሰጡት አሜን፫
እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚያቅ ልብ ስጠን ለንስሐ እና ለቅዱስ ስጋ እና ደሙ አብቃን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏🙏🙏
መምህራችን አባታችን መካሬያችንእረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልንለኛም አሰተዋይ ልብንቀን አንደበትን ለአገራችንሰላምና ፍቅርን ይስጥልንአሜን 🙏🙏🙏
Egeziabehier hoy anten yemiyawk lebe seten 🤲 🤲 🤲. Amen 🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መምህርዬ እድሜ ከጤና ጋር ከመላ ቤተሰብሁ ጋር አብዝቶ ይስጥልኝ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ ነኝ አገራችንንሰላሞን ይመልስልን ለክፉዎች ልቦና ይስጠን
ክብር ምስጋና ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ይሁን አሜን አሜን አሜን ፍቅርእግዚአብሔር የኢትዮዺያ ናት አለች እመቤቴኢትዮዺ የእግዚአብሔር አገር ናት ማን ነውየሚነካት ያለችው እመብርሃን በህልሜ እውነትነው በዓለም ላይ እግዚአብሔር የምታከብር በታላቅከሰማዩ ጋር የተዋአደች የምታፈቅር የምትመካ አገርየለም በመጽሐፍ ቅዱስ ሁሉ ስማ ኢትዮዺያ የተፃፈይቺ ምንድን ናት በለው ይቀኑባታል መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመናቹሁን በሰማያዊው መዳፍ ይፃፍላቹሁ እድሜ ከጤናጋር ያድልልን አሜንአሜንአሜን ባአሁኑ ሰዓት ደስአላቸው ምክንያቱም እርስ በእርሳቸው ይጨራረሳሉአሉ ጀርመኖች እንዲህ አለኝ ስደት ወደ ኢትዮዺያብለሽ አልነበረም ይሄ ምንድነው ያልተማሩ እርስ በእርሳቸው እጨራረሳሉ ያሳዝናል እግዚአብሔር ክፋት ቅናትመተት ትብተባ የዘር ልዩነት ሌላ አምልኮት ደም መፋሰስይጥፋ እግዚአብሔር ብቻ ይንገስ በኢትዮዺያ በዓለምአሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንአሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንአሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር አንተን የሚውቅ ልብ ስጠን አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወትን መምህር በጣም ነብስ ይሚገነባ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ያክብርልን። አምላክ ሕያው በሚሁነ ቃሉ ያስብልን አባታችን
አሜን አሜን አሜን አባታችን አንተን የሚመለከት ልብ ስጠኝ።
ሠላም አባታችን ሁሌም ትምህርቶትን ስሠማ ህይወቴ በተስፋ ይሞላል!!! እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚያውቅ ልብ ስጠን!!!
እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚያም8ልክ አንተን የሚከተል እናትህን መላዕክትን ቅዱሳንን የሚያምልክ ልቦናን ስጠጥ ክፋትን ምቀኝነትን አስወግድልን ለአገረለህዝቤ የኔ የሆንትን ሁሉ ታደግልኝ በምህረት አይንክ ተመልከተን ከጥፋት ሰውረን አቤቱ አንተ ከልለን ሸፍንን ሰውረን ለመምህሬ እረጅም እድሜ ከጤናጋ እስከቤተሰቡ ስጥልን አሜን
አቤቱ ጌታዬ እና አምላኬ ሆይ አንተን የሚያውቅ ልብ ሰጠኝቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጥኦት
አሜን እግዚአብሔር አንተን የማይበትን አይነ ልቦናዬን አብራልኝ በእውነት መምህር እኔም ምን እንደቀየረኝ ይገርመኝ ነበር እንኳን ልፀልይ መዝሙር መስማትም አልወድም ነበር ከደነዘዝኩበት ያነቃኝ ቸሩ መድሕን አለም የመብርሀን ልጅ በነገሮች ሁሉ ላይ ፍፁም ክብሩና ምስጋናው አይጐደልበት አሜን መምህር የቃሉ ባለቤት ቃለህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ረጅም እድሜው ይስጥልን መምህር አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚያውቅ ልብ ስጠኝ አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን
Amen Amen Amen God 🙏🙏🙏❤️ gives you long age good health and peace keep the good job .Peace for Ethiopia .
አሜን አሜን አሜን ልዉድ አስተማራችን ደኩተር ዘበነ ቃ ልህወት የስማልን እደሜና ጸጋ ይስጥልን እናመሰግናለን
በእውነት አባታችን እንዴት የጣፈጠ ምግብ ነው የመገብኩን እግዚአብሔር እድሜና ፀጋ ይስጥልን ሁሌዬ ትምህርትዎ መፅናኛዬ ነው አስቡኝ በፅሎት በስው ሀገር ነኝ እህተገብርኤል ብለሁ 🙏🙏🙏
እግዚአብሄር ሆይ አንተን የሚያውቅ ልብ ስጠኝ 🙏🙏🙏
አሜን ፫ ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏አሜቱ እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚያውቅ ልብ ስጠኝ በፍጹም ልቤ አመልክህ ዘንድ እምነት ጨምርልኝ አሜን 🙏
እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚያውቅ ልብ ስጠኝ አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚያውቅ ልብ ስጠን🙏🙏አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት እንደ እርሶ ያሉትን መምህራኖቾን የብዛል🙏
እግዚአብሔር ሆይ እንተን ይምያውቅ ልብ ስጠኝ 🙏🙏🙏😭😭😭😭😭
አሜን እግዛብሔር ሆይ አንተን የሚያውቅ ልብ ስጠን ቃለህይወት ያሰማልን
አግዚአብሔረ ሆይ አንተን የሚየውቅ ልብ ሰጠን አሜን
እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚመለከት ልብ ስጠን🙏🙏🙏 የሃገራችንን ሰላም አንተው መልስልን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃልህወት ያሰማልን ልመናችን ይሰማን
እግዚአብሔር ሆይ አንትን የሚያዉቅ ልብፀን አሜን አሜን አሜን 💞⛪️
አሜን አምላካችን ገፀ ምህረትህ ወደ እኛ ይሁን ለሚመለከቱት ሁሉ ድህነት ይሁን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን አምላከ ቅዱሳን በእድሜ በፀጋ ይጠበቅልን
እግዚአቢሔር ሆይ አንተን የሚያቅ ልብ ሰጠኝ አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ዕድሜ ከጤና ይሰጥልን አባታችን
Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen Amen memherachin Bestelotewo yasbugn welete maryam Egziabher hoy Anten yemiyawk sten Amen Abatachin Egziabher Amlak mistrun Aklo yiglestlewot Egziabher stegawon Abzto yistewot Amen3💚💛❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚያውቅ ልብ ስጠን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኑን ይባርክልን
አቤቱ አንተን የሚያውቅ ልብ ስጠኝቃለህይወት ያሠማልን መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃሉን እድንመገብ የፈቀደልን ክርስቶስ ይመስገን
አሜን አሜን አሜን አንባታችን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልል ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት አሜን
እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚያውቅ ልብ ስጠኝ ይህን ለሚሰማ ሁሉ ድሕነት ይሁን ለይኩን። ቃለ ህይወት ያሰማልን ሀይለማርያም ብለው በፀሎትዎ ያስቡን መምህር።
እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚመለከት ልብ ስጠን አሜን♥አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ። ያገልግሎት ዘመንዎትን ፈጣሪ ይባርክ ♥ እግዚአብሔርን የያዘ አንተ ታውቃለህ ያለ ምንም ፈተና ቢደርስበት ተሰፉ ሳይቆርጥ የደረሰበትን ፈተና የመቋቋም ችሎታው የበረታ ነው የፈጠረን አምላክ ቸሩ እግዚአብሔር ከጎናችን አይራቅ ።ለሀገራችን ይድረስላት ክፉ አያሰማን አሜን♥
🙏እግዚአብሔር ሆይ አንተን እሚያውቅ ልብ ስጠን አሜን።
Memeher Kale hyiweten yisemalen yigelegelot zemenoten yirezemelen be edma be tana yitebekot stgawen yibezalot amen amen amen 💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️🙏🏻
አሜን አሜን አሜን መምህር በፀሎት አስብኝ ለፈጣሪ የሚገዛ የሚታዘዝ ልብያድለኝ
ቃለ ሂወይት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን !! አግዛብሄርን የሚያውቅ ልብ ያድለን አሜን
ዲስ ላይክ ያደረግህ ልቦና ይስጥህ ራስህን መርምር።
ምንልትሰራገባህአንተመናፍቅቃሉገናያስነጥስሀልለመዳንደጋግመህስማ
እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚያቅ ልብ ስጠኝ🙏😭😭
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛልዎት አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
Amen Amen Amen sagalee jiirenyaa isanii haa dhagesisuu barsiisa kenyaa umrii dheraa isiinfii haa kenuu baraa tajajilaa kesanii isiinfii haa dhagesisuu waqayyoo karaa manaa isatii nuu haa sasabuu 💚💛❤🙏
ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚያውቅ ልብ ፍጠርልን ሀገራችን በምህረትህና በቸርነትህ ጒብኛት። ሠላምንና አንድነትን አድለን አሜን። ቃለ ህይወት ያሠማልን ውድ መምህራችን።
ፈጣሪ እድሜ ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን አሜን፫
እግዚአብሔር ሆይ እንትን የሚያውቅ ልብ ስጠኝ አሜንንንንንንንንንን
እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚያውቅ ልብ ስጠኝ😭😭😭
አሜንአሜንአሜንቃለሂወትያሰማልንመምህርችን እግዚአብሔር አብዝቶ እድሜናጤናይስጥል ሀገራችንን ሰላም ያርግልን💚🙏🙏💛🙏🙏❤🙏🙏⛪💒🏤🏰💐💐💐💔💔💔💔😍😍😍💞💞
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አባታችን እድሜ ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
በእውነት ለመምሕራችን ቃለህይወት ያሠማልን በፀሎታቹአሥቡኝ መምሕርአባቴ ታሞብኛል ወልደ ሐና ብላቹ
እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚመለከት ልብ ስጠኝ 🙏🙏🙏 አገራችንን ኢትዬጵያን ሰላም ህዝቧን ፍቅር አድልልን። 💚💛❤ አሜን
አምላኬ ሆይ አንተን የሚያዉቅ ልብ ስጠኝ ኣምሲኹም አሜን አሜን ቃልሂወት ያሰማልን መምህራችን እርሶሰያሰተምሩናል የሚሰማጆሮና ልቦና ይሰጠን 🙏🙏
አምላኬ ሆይ አንተን የሚያውቅ ልብ ስጠኝ።ኧረረረረ ድረስልኝ የምፆምበትን በርም ክፈትልኝ በህመም ምክንያት ከፆም እርቄአለሁና ድረስልኝ ስለናትህ ቅድስት ድንግል ማሪያም ስለመላኢከ ምቅርህ ሊቀመላኢኩ ቅዱስ ሚካኤል እናስለ እልፍ አዕላፍ ሰራዊትህ ብለህ ፈውሰኝ የፆምና የፆለት ናፍቆትን ጥምና ርሃብን ፈውስልኝ አርካኝ ኦ ክርስቶስ በማያልቅብህ ምህረትህ ማረኝ ከኦርቶ ዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖቴ አትለዬኝ አሜን አሜን አሜን።
አባት። ሆይ። ማረን። ይቅር። በለን። ማስተዋል። ስጠን። ቋንቋችን። አንድ። አርግልን። አሜን
እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚያቅ ልብ ስጠን ስጠኝ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልን እኛንም የሰማነው በልቦናችን ፅላት ያሣድርብን አእምሮ የሚያሳርፍ ትምህርት በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን በመምህራችን ላይ አድሮ ያስተማረን የገሰፀን የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሀኔአለም ክብር ምስጋና ይግባው
ቃለ ሒይወት ያሰማልን! ተዝቆ ከማያልቀው ከመንፈስ ቅዱስ ባህር እየቀዱ የእጃችን እጣቶች ምግብን ለጉሮሮ መጥነው እንደሚያጎርሱ ሁሉ የሒይወትን ቃል አጉርሰውናል የሐይማኖት ፍሬ ያድርግልን!!!
እግዚአብሔርሆይ አንተን የማያቅ ልብ ስጠኝ አሜን አሜን አሜን !!!
የሚያቅ !!!
ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ያበርታዎት
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት እድሜ
ከጤና ጋር ያድልልን እመብርሃን እናታችን ትሸፍኖት
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንአሜን
"እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚያውቅ ልብ ስጠኝ" አሜን(3)።
ለሚመለከተው ሁሉ ድሕነት ይሁን!!! እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚያውቅ ልብ ስጠን!!! 🙏🙏🙏🙏 አሜን !!!
አባታችን አንድነገርላስቸግሮትንሰሀለመግባትፈልጌስልክቁጥርአጣሁበሰዉአገርስለሆንኩኝነዉበኮሜትቡዙግዜሞክሬግንአላገኘሁምእኔእሰዉአገርሆኘንሰሀለመግባትነበርእቧኰትንላኩልኝስልክቁጥርበመቤቴማርያምእማፀናለሁቃለህወትያሰማልንእግዛብሔርይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ሆይ አንተን የምያቅ ልስጠኝ
አሜን አሜን አሜን መምህራች ቃለ. ህይወት. ያሰማልን ፀጋውን ያብዘልን❤❤❤❤❤
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚያውቅ ልብ ስጠን በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሜን። እግዚአብሔር ይስጥልን ፣ ይጠብቅልን ፣ አገልግሎቶን እና የእርሶ የሆነውን ሁሉ ይባርክልን።
እግዚያብሄር ሆይ አንተን የሜያውቅ ልብ ስጠኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚያብሔር ሆይ አንተን የሚያውቅ ልብ ስጠኝ...
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
አባታችን እንዴት እንደምትመግበን ደግሜ ደግሜ ሳዳምጠው እንዴት ነፍሴ ደስ እንደሚለው እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን
እኔም ደጋግሜ የምሰማቸው ትምህርቶች አሉ በተለይ የተስፋ ትምህርቶቻቸው
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
Amen.Amen.Amen
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት
አቤቱ ጌታየ እግዚብሕር ሆይአተን የማቅብት ልብስጠኝ ቃለህወት ያሰማልን አባታች👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
Amen amen amen
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን ኦ እግዚአብሔር ሆይ አተን የሚያውቅ ልብ ሥጠኝ አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት በዚህ በከፋ ግዜ ልብ ያሚያጽናና ትምህርት ነው የሚያስተምሩን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ስማይና ምድርን ሙሉ የፈጠረ አምላክ እመቤታችን በምልጃዋና በፀሎትዋ ትጠብቅልን🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
ቃለሕይወት ያሰማልን
በኢርሱ ቁስል ኢኛ ተፈወሲን
💚💛💓💚💛💓💚💛💓
እትዮጵያ ሃገራችንን ሰላም ለህዝባችን ፍቅር ይሰጥልን የድንግል ልጅ እግዚአብሄር ኣምላክ ከዚ ጥፋት ዘመን ይጠብቀን ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤️⛪️🇪🇹❤️
እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚያዉቅ ልብ ስጠኝ ጥልቅ የህይወት ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን አቤቱ የመምለስ ልብ ሥጥን ይቅር ብልኝ ማሃራን ቃለ ህይወት ይሥማልን መምህራችን ዘመናቹሁን ያራዝምልን
አሜን እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚያዉቅ ልብ ስጠኝ🙏ለቃሉ ባለቤት የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ለአባታችን ቃለ ሂይወት
ያሰማልን🙏✟✟💒💒 💚💛♥
አሜን አሜን! እግዚአብሔር ሆይ ለሚመለከተው ሁሉ ምህረትን ስጥ! እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚያስብ ልብ ስጠኝ!!! መምህር የአገልግሎት ዘመንክን ያብዛልን!
አሜን ቃለ ህይወትያስማልን አባታችን💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚመለከት ልብ ስጠን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
አሜን ፫ እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚያውቅ ልቡ ስጠኝ 🤲🤲🤲
ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን
ኢግዚአብሔር ሆይ አንተን የምያውቅ ልብ ስጠኝ
💚💛💓💚💛💓💚💛💓
AMEN AMEN AMEN!!! Kale hiwet yesmaalna memhr, 💒💒💒🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛለወት እግዚአብሔር አምላክ ልባችን ይመልስልን 😢😢🙏🙏 በፀሎት አስቡኝ መምህር ሁለት ማርያም እያሉ
አባታችን መምህር እግዛብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
እግዝአብሄር ሆይ አንተን የሚያውቅ ልብ ስጠኝ ስጠን ይቅር በለን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏
ሰላም እለኪ እንዘ ንሰግድ እብለኪ
ማርያም እምነ ናስተበቁአኪ
እም አርዌ ነአዊ ተማህጸነ ብኪ
በእንተ ሐና እምኪ ወእያቄም አቡኪ
ማህበረነ ዮም ድንግል ባርኪ
😭😭😭😭😭 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
እግዝያቤር። ሆይ። አንተን። የምያውቅ። ልቡ። ስጠን። አሜን
መምህር ቃለሒወት ያሰማልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥዎት አሜን🙏
እግዚአብሔር ሆይ ኡንተን የሚያውቅ ልብ ስተኝ ቃል ኢወት ያሰማዎት🙏🙏🙏🙏
አሜንን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
እግዚአብሔር ሆይ አንተን የምያውቅ ፣የምያመስግን፣የምያመልክ፣የምያከሽር፣የሚፈራ ልብ ስጠን አሜን። ለአባታችን እረዥም እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥልን አሜን።
ጽጌ ማርያም
ቃለህይወትያሰማልን አባታችን
የሰማነውን በልባችን ሰሌዳ ይጻፍል
ጸጋ ውን ያብዛልን እድሜናጤናይስጥልን
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ጥበቡ ያደለን መም/ርችን ቃል ህይወት ያስማልን ረዥም እድሜ የሰጡት አሜን፫
እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚያቅ ልብ ስጠን ለንስሐ እና ለቅዱስ ስጋ እና ደሙ አብቃን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏🙏🙏
መምህራችን አባታችን መካሬያችን
እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን
ለኛም አሰተዋይ ልብን
ቀን አንደበትን ለአገራችን
ሰላምና ፍቅርን ይስጥልን
አሜን 🙏🙏🙏
Egeziabehier hoy anten yemiyawk lebe seten 🤲 🤲 🤲. Amen 🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መምህርዬ እድሜ ከጤና ጋር ከመላ ቤተሰብሁ ጋር አብዝቶ ይስጥልኝ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ ነኝ አገራችንንሰላሞን ይመልስልን ለክፉዎች ልቦና ይስጠን
ክብር ምስጋና ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
አሐዱ አምላክ ይሁን አሜን አሜን አሜን ፍቅር
እግዚአብሔር የኢትዮዺያ ናት አለች እመቤቴ
ኢትዮዺ የእግዚአብሔር አገር ናት ማን ነው
የሚነካት ያለችው እመብርሃን በህልሜ እውነት
ነው በዓለም ላይ እግዚአብሔር የምታከብር በታላቅ
ከሰማዩ ጋር የተዋአደች የምታፈቅር የምትመካ አገር
የለም በመጽሐፍ ቅዱስ ሁሉ ስማ ኢትዮዺያ የተፃፈ
ይቺ ምንድን ናት በለው ይቀኑባታል መምህራችን ቃለ
ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመ
ናቹሁን በሰማያዊው መዳፍ ይፃፍላቹሁ እድሜ ከጤና
ጋር ያድልልን አሜንአሜንአሜን ባአሁኑ ሰዓት ደስ
አላቸው ምክንያቱም እርስ በእርሳቸው ይጨራረሳሉ
አሉ ጀርመኖች እንዲህ አለኝ ስደት ወደ ኢትዮዺያ
ብለሽ አልነበረም ይሄ ምንድነው ያልተማሩ እርስ በእር
ሳቸው እጨራረሳሉ ያሳዝናል እግዚአብሔር ክፋት ቅናት
መተት ትብተባ የዘር ልዩነት ሌላ አምልኮት ደም መፋሰስ
ይጥፋ እግዚአብሔር ብቻ ይንገስ በኢትዮዺያ በዓለም
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር አንተን የሚውቅ ልብ ስጠን አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወትን መምህር በጣም ነብስ ይሚገነባ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ያክብርልን። አምላክ ሕያው በሚሁነ ቃሉ ያስብልን አባታችን
አሜን አሜን አሜን አባታችን አንተን የሚመለከት ልብ ስጠኝ።
ሠላም አባታችን ሁሌም ትምህርቶትን ስሠማ ህይወቴ በተስፋ ይሞላል!!!
እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚያውቅ ልብ ስጠን!!!
እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚያም8ልክ አንተን የሚከተል እናትህን መላዕክትን ቅዱሳንን የሚያምልክ ልቦናን ስጠጥ ክፋትን ምቀኝነትን አስወግድልን ለአገረለህዝቤ የኔ የሆንትን ሁሉ ታደግልኝ በምህረት አይንክ ተመልከተን ከጥፋት ሰውረን አቤቱ አንተ ከልለን ሸፍንን ሰውረን ለመምህሬ እረጅም እድሜ ከጤናጋ እስከቤተሰቡ ስጥልን አሜን
አቤቱ ጌታዬ እና አምላኬ ሆይ አንተን የሚያውቅ ልብ ሰጠኝ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጥኦት
አሜን እግዚአብሔር አንተን የማይበትን አይነ ልቦናዬን አብራልኝ በእውነት መምህር እኔም ምን እንደቀየረኝ ይገርመኝ ነበር እንኳን ልፀልይ መዝሙር መስማትም አልወድም ነበር ከደነዘዝኩበት ያነቃኝ ቸሩ መድሕን አለም የመብርሀን ልጅ በነገሮች ሁሉ ላይ ፍፁም ክብሩና ምስጋናው አይጐደልበት አሜን መምህር የቃሉ ባለቤት ቃለህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ረጅም እድሜው ይስጥልን መምህር አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚያውቅ ልብ ስጠኝ አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን
Amen Amen Amen God 🙏🙏🙏❤️ gives you long age good health and peace keep the good job .Peace for Ethiopia .
አሜን አሜን አሜን ልዉድ አስተማራችን ደኩተር ዘበነ ቃ ልህወት የስማልን እደሜና ጸጋ ይስጥልን እናመሰግናለን
በእውነት አባታችን እንዴት የጣፈጠ ምግብ ነው የመገብኩን እግዚአብሔር እድሜና ፀጋ ይስጥልን ሁሌዬ ትምህርትዎ መፅናኛዬ ነው አስቡኝ በፅሎት በስው ሀገር ነኝ እህተገብርኤል ብለሁ 🙏🙏🙏
እግዚአብሄር ሆይ አንተን የሚያውቅ ልብ ስጠኝ 🙏🙏🙏
አሜን ፫ ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏አሜቱ እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚያውቅ ልብ ስጠኝ በፍጹም ልቤ አመልክህ ዘንድ እምነት ጨምርልኝ አሜን 🙏
እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚያውቅ ልብ ስጠኝ አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚያውቅ ልብ ስጠን🙏🙏አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት እንደ እርሶ ያሉትን መምህራኖቾን የብዛል🙏
እግዚአብሔር ሆይ እንተን ይምያውቅ ልብ ስጠኝ 🙏🙏🙏😭😭😭😭😭
አሜን እግዛብሔር ሆይ አንተን የሚያውቅ ልብ ስጠን ቃለህይወት ያሰማልን
አግዚአብሔረ ሆይ አንተን የሚየውቅ ልብ ሰጠን አሜን
እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚመለከት ልብ ስጠን🙏🙏🙏 የሃገራችንን ሰላም አንተው መልስልን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃልህወት ያሰማልን ልመናችን ይሰማን
እግዚአብሔር ሆይ አንትን የሚያዉቅ ልብፀን አሜን አሜን አሜን 💞⛪️
አሜን አምላካችን ገፀ ምህረትህ ወደ እኛ ይሁን ለሚመለከቱት ሁሉ ድህነት ይሁን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን አምላከ ቅዱሳን በእድሜ በፀጋ ይጠበቅልን
እግዚአቢሔር ሆይ አንተን የሚያቅ ልብ ሰጠኝ አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ዕድሜ ከጤና ይሰጥልን አባታችን
Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen Amen memherachin Bestelotewo yasbugn welete maryam Egziabher hoy Anten yemiyawk sten Amen Abatachin Egziabher Amlak mistrun Aklo yiglestlewot Egziabher stegawon Abzto yistewot Amen3💚💛❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚያውቅ ልብ ስጠን
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኑን ይባርክልን
አቤቱ አንተን የሚያውቅ ልብ ስጠኝ
ቃለህይወት ያሠማልን
መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃሉን እድንመገብ የፈቀደልን ክርስቶስ ይመስገን
አሜን አሜን አሜን አንባታችን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልል ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት አሜን
እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚያውቅ ልብ ስጠኝ ይህን ለሚሰማ ሁሉ ድሕነት ይሁን ለይኩን። ቃለ ህይወት ያሰማልን ሀይለማርያም ብለው በፀሎትዎ ያስቡን መምህር።
እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚመለከት ልብ ስጠን አሜን♥
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ። ያገልግሎት ዘመንዎትን ፈጣሪ ይባርክ ♥ እግዚአብሔርን የያዘ አንተ ታውቃለህ ያለ ምንም ፈተና ቢደርስበት ተሰፉ ሳይቆርጥ የደረሰበትን ፈተና የመቋቋም ችሎታው የበረታ ነው
የፈጠረን አምላክ ቸሩ እግዚአብሔር ከጎናችን አይራቅ ።
ለሀገራችን ይድረስላት ክፉ አያሰማን አሜን♥
🙏እግዚአብሔር ሆይ አንተን እሚያውቅ ልብ ስጠን አሜን።
Memeher Kale hyiweten yisemalen yigelegelot zemenoten yirezemelen be edma be tana yitebekot stgawen yibezalot amen amen amen 💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️🙏🏻
አሜን አሜን አሜን መምህር በፀሎት አስብኝ ለፈጣሪ የሚገዛ የሚታዘዝ ልብያድለኝ
ቃለ ሂወይት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን !! አግዛብሄርን የሚያውቅ ልብ ያድለን አሜን
ዲስ ላይክ ያደረግህ ልቦና ይስጥህ ራስህን መርምር።
ምንልትሰራገባህአንተመናፍቅቃሉገናያስነጥስሀልለመዳንደጋግመህስማ
እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚያቅ ልብ ስጠኝ🙏😭😭
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛልዎት አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
Amen Amen Amen sagalee jiirenyaa isanii haa dhagesisuu barsiisa kenyaa umrii dheraa isiinfii haa kenuu baraa tajajilaa kesanii isiinfii haa dhagesisuu waqayyoo karaa manaa isatii nuu haa sasabuu 💚💛❤🙏
ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚያውቅ ልብ ፍጠርልን ሀገራችን በምህረትህና በቸርነትህ ጒብኛት። ሠላምንና አንድነትን አድለን አሜን። ቃለ ህይወት ያሠማልን ውድ መምህራችን።
ፈጣሪ እድሜ ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን አሜን፫
እግዚአብሔር ሆይ እንትን የሚያውቅ ልብ ስጠኝ አሜንንንንንንንንንን
እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚያውቅ ልብ ስጠኝ😭😭😭
አሜንአሜንአሜንቃለሂወትያሰማልን
መምህርችን እግዚአብሔር አብዝቶ እድሜና
ጤናይስጥል ሀገራችንን ሰላም ያርግልን💚🙏🙏💛🙏🙏❤🙏🙏⛪💒🏤🏰💐💐💐💔💔💔💔😍😍😍💞💞