ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
*#አንችው** ••••••••ነሽ❗✔*••••••••••••••••••••*#መሳጭ** ታሪክ ዶ/ር ዘይኔ ጅዛካላህ ኸይር👍💪*
Jezakalah
ደስ የሚል እና ብዙ ትምህር ያለበት ነበር ግን አጨራረሱ አበላሻቹት ሲቀጥል ሌላ ታሪክ ብጀምርልን ጥሩ ነበር ቢት መሀመድ ትቺያለሽ ትረካ ማሻ'አላህ አላህ በውቀት ላይ እውቀት አላህ ይጨምርልሽ
ማሻ አላሀ በጣም ደስ የሚል ነው ጀዛአኩሙላህ ኸይር
ማሻ አላህ ቆንጆ ትረካ
እላምንም እኮ ያረብ እልሐምዱሊላህ ቢት መሐመድዬ ኑሪልኝ የኔ ምርጥ መካሪ ወላሂ ኢማኔ ሲቀንሥ ገብቼ ሠማዋሐው
ዶክተር ዘይን ጀዛክ አላህ ኸይር ወላሂ የምፈልገዉ ነበር ኢንሻ አላህ ሁሉንም አዳምጣለሁ አላህ ሰምተዉ ከሚጠቀሙ ያረገን
ጀዛኩም አላህ ከይር በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ማሻ አላህ በጣም ደስስይላል ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ለእኔ የመጀመሪያየ ነው ተመቺቶኛል በርቱልን አላህ ተኩራት ይጠብቀን ያረቢ በቀን በቀን ልቀቁልን
ኣረ ተምድግሙት ምእራፍ 2 ብላችሁ ሷሊሀ እ ና ሙሀመድ ተተጋቡ ብሆላ እደት እድሚኖሮ ብለቁ ይሻላል
ማሻ አሏህ
አችውነሺ. አችውነሺ. ማሻላህ ሺኩራን ለኩም ቢት ሙሀመድ. እና ደኩተር ዘይኒ. ዋአሌኩምስላም ወራህመቱላሂወበረካቱ
ጀዛኩም አላህ ሀይርን አህለን አቺው ነሽ ማሻአላህ
አላህን
አንችዉ ነሽሽሽሽ. ምርጥ ሴት ቢት መሀመድ ስወድሽ ዶክተር ዘይኔ የረበና ሰላም በናተ ላይ ይሁን
የዋሣፕ ወይም የቴሌግራሙን ሊክ ላኩልኝ በአላህ
ማሻ አላህ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት ጀዛከላህ ኸይረን
جزاك الله
ማሻአላህ ማሻአላህ
ስለላሁ አለሂ ወሰለም
ማሻአላህ
አኸለን ዶክረ ዘይኔ አገረምም እደ አዲሰ በጉጉት መጠብቅ ጀመረኩ ጀዛኪላህ ኸይረ
አህለን ቢትሙሀመድ። ደክተር ዘይኔ ጀዛከላሁመ ኸይር። በስማነው የምንጠቀም ያድርገን ያረብ
ሁሌም ብሠማው ያማይሠለች ደጋግማቹ ስሙት እኔ ስንታኛ ግዜ ናው ማሠጭ
ማሻ አሏህ ደስ ስል ቀጥሉበት!✔️✔️✔️
Mashaa Allah mashaa allah❤❤❤
ወአሊኩም ሠላም ወራሕመቱላ ወበረካትሑ አሕለን ዶክተር እና ብት መሐመዲ ጀዛኩማላ ሕይረን ብት መሐመዲ እዳድሥ የተጀመረ ቢሖን ወይ ደሥታየ ግን የሔንም እፈልገዋለሑ ኢማንን ለማጠንከር ብት መሐመዲ አትጥፊ ወላሒ አችዉ ነሽ ሥሠማ በነበረበት ወቅት የነበረኝ ኢማን እና አሑን ልዩነት አለኝ ዉዲ እሕቶች ዱአ አዲርጉልኝ አላሕ እደ ሣሊሐ አይነት እዳደርገኝ ያረብ አላሕ ኢማንን ተቅዋን እዲጨምርልኝ በዱአችሑ አትርሡኝ እናም ብት መሐመዲ ሥወዲሽ ማማየ ሌላም አይነት በተቻለሽመጠን አዘጋጂልን ተጨማሪ ማለት ነዉ
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ
ማሜ እና ሲሊሀ. ርስከሚውልዱ. አቆዩልን
*#የመዳም** ቅመሞችዬ ❓ኮመንቶች ግን አቤት 🏃🙆👌*
As wr wb bint mohammed&doktar lala tiraka jamrwlen
Mashala
ማሻአላ ደስ የሚል ነው እንኳ ገና እይስማሁት ነው ግን ሱሱሆኖብኛል እስከሚመጣ ይየጠበኩነው
አንቺው ነሽ የኔ የለውጥ ሰበብ ቢንት ሙሀመድ አላህ ልክ እዳቺ እህቶቻችን በኸይር ነገር ላይ ሰበብ አላህ ያድርገን ያረብስሞታዬ ለዶክተር ዘይኔ እንዴ በጣም በጉጉት የምጠበቀው አዘገየህብን የውዱ ኡስታዝ ሙሀመድ ዳውድ የሂወት ታሪክ እደው እረስቶህ ከሆነ ላስታውስህ አሁንም ቢሆንም እጠብቃለው።
Mashllha Des Yellhle
ማሻአላህ ወላሂ የማሚ ፀባይ ሰወች ኩራተኛ ነው ይሉታል እሱ ግን ከልቡ ምንም ኩራት የለበትም የሚለው ሀቂቃ እኔ ይግልፀኛል አክሰቶቸ ዘመዶቸ ሁሉ ሳይቀሩ እሳ ኩራተኛ ናት ይሉኛል እኔ ግን አይደለሁ
ወሊኩም ሰላም ዋሬ አደኛነኝ በላክነዉ. የገባሁት ጀዛክላዉኸይር አታሳጥሩት
አንቺው ናሽ በማፃፍ አትመቹ አምጡልን ካታማቻቹ ጃዛኪላኳይራን ብሳማ ብሳማ አይጣጋብም
ማሻአላህ አስተማሪታርሪክነው ጀዛኩምአላህ ኸይረን ዶክተር ዘይኔ &ቢንት ሙሀመድ ህልውናችሁ በጣም ቆንጆ ነው ግን ይህ ፕሮግራም በኢስላም እደትይታያልውዶች ከትረካው ይልቅ ዶክተር ዘይይኔና ቢንት መሀመድ በስተጀርባ የሚያፈልቋቸው ምክሮች ከልብ ይገሥፃሉ ያስተምራሉ እናም ጠንክሩልልን ውዶች ግን ለጥያቄየ መልስ ብትሠጡኝ ደስ ይለኛል ፕሮግራሙ መሳጭነው ግን በአንዳድ ሀድሶች ልቦለድ አይፈቀድም ይባላል አላሁ አእለም ውዶችየ
Walaikum Assalam Warahmatullahi Wabarakatuh ዶክተር እንኳ በስላም መጣቹ የኔ ውዶች በጉጉት ጠብቅለው ሹኩርን ሀቢቢ ላይክክ ሼርርር አድርጉ ስብስክራይብ አድርጉ ቤተሰብ እንሁን ማሻ አላህ መመዬ ፉፉዬ የኔ ውድድድ ነው ብርቱልኝ 👍✍️
ወአሌኩም አሰላም ወረህምቱላሂ ወበረካትሁ
አህለን ዶክተር ዘይኒ ያምርጥ ግዚ ደሰግም በትዝታ ወደሗላ ተመለሰን ደጋግመው ቢሰሙት የማይሰለች አሰተማሪ ታሪክ እኒ ከጓደኛየ ጋር ካደመጥን በሗላ በተራ መልሰን እንተርከው ነበር ያምርጥ ግዚ ፣ የማሚ መልካምነት፣ የፎኢ መልካምነት የሳሊሀ ሳሊህነት እር ምኑ ይወራል ጀዛከላህ ዶክተር ዘይኒ
ማሻ አላህ ልክ እንደ አዲስ ደስ ይላል ብሰማዉ የማይሰለች ነዉ ምርጥ የለዉጥ ፕሮግራም
و عليكم السلام ورحمة الله وبركاته هلا وسهلًا دكتور زين بنت محمد أهلا وسهلا جزاك الله خيرا 👍👍👍👍
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ዶክተር & ቢንት ሙሀመድ እንኳንን ደና መጣችሁ ግን ቶሎ ወደገደለው ግቡ ድጋሚ 2 አመት ልከታተል ነውዴ እረ ተው ደሞ አገሬ መግቢያየ ሰአት ደርሷል መጨረሻውን ሳላይ እንዳልቀር
ሠለሏሁ አለሂ ወሠለም ሀቢቢና👌👌👌👌👌
It is really attractive and instructive, keep going
ወሌኩሙ፣ሰለሙ፣ደገሜነዉ፣ዎዪሱ፣አደሱ፣ጀመሬዉ፣ያመጀመረ፣ዪመሲለለ፣ጄዘኩሙለሂ፣ከዪሩ፣በቱ፣መሀመዱ፣ሲወደሹ👍👍👍👍
A selam alkum werahmet welahi weberketu alah ychemrlsh biti gn lemn new telegramlay yemaytelalefew
ማሻ አላህ አንችው ነሽ ተደገመ ደስ ይላል ግን ግን በቴሌ ግራም ላይ ይለቀቅልን የበፊቱን በፍለጋ አይኔ ደበዝዞብኝ ነበር እና ውድ አድሚናቶች ፕሊስ ተባበሩኝ የሚገርመው ነገር ግን በፊትም ደግሜ ደጋግሜ የማዳምጠው ፕሮግራም ነበር አላህ አላለውምና ስልኬ ሲጠፋ እንዳለ ስለጠፋብኝ ነው
የችወነሺ ምርጥፖሮግራምነርበጣምነበርእምወደው❤❤❤
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
እንኳን ዳና ማጣችሁ አንቺው ናሽ
ጀዘከላህቢትሙሀመድ
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን
Msha Allah. Allah ychimrlchihu
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁአህ ለን ዶክተር ዘይኔ
ያአላህ አዲስ መስሎኝ የአንቺው ነሽ ይናፍቃል ኧረ ቢንት መሀመድ እና ዶክተር ዘይኔ አስቡበትና የማሜ ና የሷሊሃ የፎኤና ባለቤቱ የራሄልና የሀቢብ የትዳር ህይወት ልጅ ወልዶ በኢስላማዊ ተርቢያ ላይ አስተማሪ ፕሮግራም ብትሰሩልን እእ ኧረ ተው ተው እ
አንደኛ ነኝ ዶር ዘይኔ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁስለላሁ አለሂ ወሰለም ማሻአላህ በርች ቢንት መሀመድ
ወአለፕኩም ሰላም. ማሻአላህ ግን ረስምቢል ትረካው
አትድገሙት እልቅ ካቆማችሁበት ቀጥሉ ወይም ሌላ ታሪክ ጀምሩ
#አንችዉ ነሸ መሳጭ ታሪክ /ማሻ አላህ
Ketilwbeti dokiteri zein ainye tenadije neberi alifogi temesihce neberi yemisemawi wolahi desi yilali
አህለን ዶክተርዬ
Alane yina Wedoce
ድጋሚነው ወይስ ግራገባኝ
وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته الله معك
አሰላሙ አላይኩም ወራህመቱላሂ ወባራካትሁ ሰላለሁ አላሂይ ወሰለም መልካም አልህምድሊላሂ ኩን ፊያ ኩን ጃዛክ
❤🎉
ብንት ማሜ አህለን ማማ
አህለን መረሀባ
አንችው ነሽን በመፅሀፍ በታመጡልን ጥሩ ነበር
አይይይይይ አንቺው ነሽ
እዝክቤትያላችሁእንዛመድ
#ቢንት ሙሃመድ
አችው ነሺ. ጣፍጭ ፕሮግራም. የቴሌ ግራም ሊክ ተባበሩኝ ውዶች
አገኛሸ ወይ
@@zuzuabdu1611 ኧረ አላገኘሁም ውደ ታለሺ ተባበሪኝ ባረከላህ ፌኪ
አጠረ ለምን ?
السلام عليكم ورحمةالله وبركاته دكتور زيني زوج سعيد لاي لاكولن جزآك الله خير ا
አህለን ዶ/ር እንዴ ነህ እስከ ክፍል 16 ድረስ አላዳመኩትም ቢቀጥል ደስ ይለኛል ከክፍል 17 ጀምሮ እስከ ሚፈፀም ድረስ አዳምጬ ዋለው
ሁለተኛ ጊዜ ቢሆንም ምሰማው ግን ተመስጬ አለቀ ሳልል ያልቅብኛል ትንሽ አስረዝሚው ቢንት መሀመድ
ለምድነው የምተደግሙት ኦ እደት አደሚኖሩ ብትገልፁልን ይሻል ነበር
ስልካችሁን ላኩልኝ
አህለን አህለን
መሳጭ ነው ተጠቃሚወች ያድርገን
አህሌን አንቺው ነሸ ይቴሌግራም ግሩፐ ካለው ሊኩን ላኩልን
ያቴሌ ግረም ቻይነለቹ ስለጠፈብኝ ሊኩን እንድትልኩልኝ በአክብሮት እጠይቃቹዋለሁ ፖሮግራማቹ በጠም ታከታታይ ነኝ ዜዴ ነኝ ከ አቡዳብ
መግቢያዉን አታርዝሙት
አህለን
4
እየተደገመ ከሆነ አሳውቁን እኛ የየተከታተልነው ለምሳሌ እኔ መድገም አልፈልግም ለቪው ገባ ብየ እወጣለሁ
ከምትደግሙትከአቆማችሁበትቀጥሉንበጣምነውየናፈኩትቢንትሙሀመድአምጣት
ቢንት ሙሀመድ ስውድሽሽሽሽየትላግኝሽ የአላህ ወላሂ ባገኝሽ በስልክእኮንእፍልጋለሁ ሀዩ ቢንትሙሀመድነኝየምውድሽ
በቀኝ በኩል ያለችው ኒቃቢስት የናቴ ልጅ ናት ብላችሁ ታምናላችሁ? አወ እሱዋ ናት:: ረሱል ብለዋል ሙስሊም አይዋሽም::
Ahlen
ኧረ ሌላ ታሪክ ታቆማችሁበት ብቀጥሉበት ደስይላል አትድገሙት
አጀማመሩ አልገባኝም
አስታወሥከን ሠኞ ሠኞ ነበረ ደምትለቁት
Aslemsleykm. I whant to join what'sup. group. Juk
አረ አርዝሙልን ትረካውን
th-cam.com/video/lUqKv73x4mY/w-d-xo.html ከመቀመጫችሁ መወፈር የምትፈልጉ እህቶች ይሄን ቪድዮ ተመልከቱዶር ዘይኔ ቲዩብ ፕሮግራማችሁ በጣም አሪፍ ነው ጀዛኩሙላህ ኸይር
:
*#አንችው** ••••••••ነሽ❗✔*
•
•
•
•
•
•
•
•
•
•
•
•
•
•
•
•
•
•
•
•
*#መሳጭ** ታሪክ ዶ/ር ዘይኔ ጅዛካላህ ኸይር👍💪*
Jezakalah
ደስ የሚል እና ብዙ ትምህር ያለበት ነበር ግን አጨራረሱ አበላሻቹት ሲቀጥል ሌላ ታሪክ ብጀምርልን ጥሩ ነበር ቢት መሀመድ ትቺያለሽ ትረካ ማሻ'አላህ አላህ በውቀት ላይ እውቀት አላህ ይጨምርልሽ
ማሻ አላሀ በጣም ደስ የሚል ነው ጀዛአኩሙላህ ኸይር
ማሻ አላህ ቆንጆ ትረካ
እላምንም እኮ ያረብ እልሐምዱሊላህ ቢት መሐመድዬ ኑሪልኝ የኔ ምርጥ መካሪ ወላሂ ኢማኔ ሲቀንሥ ገብቼ ሠማዋሐው
ዶክተር ዘይን ጀዛክ አላህ ኸይር ወላሂ የምፈልገዉ ነበር ኢንሻ አላህ ሁሉንም አዳምጣለሁ አላህ ሰምተዉ ከሚጠቀሙ ያረገን
ጀዛኩም አላህ ከይር በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ማሻ አላህ በጣም ደስስይላል ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም
ለእኔ የመጀመሪያየ ነው ተመቺቶኛል በርቱልን
አላህ ተኩራት ይጠብቀን ያረቢ በቀን በቀን ልቀቁልን
ኣረ ተምድግሙት ምእራፍ 2 ብላችሁ ሷሊሀ እ ና ሙሀመድ ተተጋቡ ብሆላ እደት እድሚኖሮ ብለቁ ይሻላል
ማሻ አሏህ
አችውነሺ. አችውነሺ. ማሻላህ ሺኩራን ለኩም ቢት ሙሀመድ. እና ደኩተር ዘይኒ. ዋአሌኩምስላም ወራህመቱላሂወበረካቱ
ጀዛኩም አላህ ሀይርን አህለን አቺው ነሽ ማሻአላህ
አላህን
አንችዉ ነሽሽሽሽ. ምርጥ ሴት ቢት መሀመድ ስወድሽ ዶክተር ዘይኔ የረበና ሰላም በናተ ላይ ይሁን
የዋሣፕ ወይም የቴሌግራሙን ሊክ ላኩልኝ በአላህ
ማሻ አላህ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት ጀዛከላህ ኸይረን
جزاك الله
ማሻአላህ ማሻአላህ
ስለላሁ አለሂ ወሰለም
ማሻአላህ
አኸለን ዶክረ ዘይኔ አገረምም እደ አዲሰ በጉጉት መጠብቅ ጀመረኩ ጀዛኪላህ ኸይረ
አህለን ቢትሙሀመድ። ደክተር ዘይኔ ጀዛከላሁመ ኸይር። በስማነው የምንጠቀም ያድርገን ያረብ
ሁሌም ብሠማው ያማይሠለች ደጋግማቹ ስሙት እኔ ስንታኛ ግዜ ናው ማሠጭ
ማሻ አሏህ ደስ ስል ቀጥሉበት!✔️✔️✔️
Mashaa Allah mashaa allah❤❤❤
ወአሊኩም ሠላም ወራሕመቱላ ወበረካትሑ አሕለን ዶክተር እና ብት መሐመዲ ጀዛኩማላ ሕይረን ብት መሐመዲ እዳድሥ የተጀመረ ቢሖን ወይ ደሥታየ ግን የሔንም እፈልገዋለሑ ኢማንን ለማጠንከር ብት መሐመዲ አትጥፊ ወላሒ አችዉ ነሽ ሥሠማ በነበረበት ወቅት የነበረኝ ኢማን እና አሑን ልዩነት አለኝ ዉዲ እሕቶች ዱአ አዲርጉልኝ አላሕ እደ ሣሊሐ አይነት እዳደርገኝ ያረብ አላሕ ኢማንን ተቅዋን እዲጨምርልኝ በዱአችሑ አትርሡኝ እናም ብት መሐመዲ ሥወዲሽ ማማየ ሌላም አይነት በተቻለሽመጠን አዘጋጂልን ተጨማሪ ማለት ነዉ
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ
ማሜ እና ሲሊሀ. ርስከሚውልዱ. አቆዩልን
*#የመዳም** ቅመሞችዬ ❓ኮመንቶች ግን አቤት 🏃🙆👌*
As wr wb bint mohammed&doktar lala tiraka jamrwlen
Mashala
ማሻአላ ደስ የሚል ነው እንኳ ገና እይስማሁት ነው ግን ሱሱሆኖብኛል እስከሚመጣ ይየጠበኩነው
አንቺው ነሽ የኔ የለውጥ ሰበብ ቢንት ሙሀመድ አላህ ልክ እዳቺ እህቶቻችን በኸይር ነገር ላይ ሰበብ አላህ ያድርገን ያረብ
ስሞታዬ ለዶክተር ዘይኔ እንዴ በጣም በጉጉት የምጠበቀው አዘገየህብን የውዱ ኡስታዝ ሙሀመድ ዳውድ የሂወት ታሪክ እደው እረስቶህ ከሆነ ላስታውስህ አሁንም ቢሆንም እጠብቃለው።
Mashllha Des Yellhle
ማሻአላህ ወላሂ የማሚ ፀባይ ሰወች ኩራተኛ ነው ይሉታል እሱ ግን ከልቡ ምንም ኩራት የለበትም የሚለው ሀቂቃ እኔ ይግልፀኛል አክሰቶቸ ዘመዶቸ ሁሉ ሳይቀሩ እሳ ኩራተኛ ናት ይሉኛል እኔ ግን አይደለሁ
ወሊኩም ሰላም ዋሬ አደኛነኝ በላክነዉ. የገባሁት ጀዛክላዉኸይር አታሳጥሩት
አንቺው ናሽ በማፃፍ አትመቹ አምጡልን ካታማቻቹ ጃዛኪላኳይራን ብሳማ ብሳማ አይጣጋብም
ማሻአላህ አስተማሪታርሪክነው ጀዛኩምአላህ ኸይረን ዶክተር ዘይኔ &ቢንት ሙሀመድ ህልውናችሁ በጣም ቆንጆ ነው ግን ይህ ፕሮግራም በኢስላም እደትይታያልውዶች ከትረካው ይልቅ ዶክተር ዘይይኔና ቢንት መሀመድ በስተጀርባ የሚያፈልቋቸው ምክሮች ከልብ ይገሥፃሉ ያስተምራሉ እናም ጠንክሩልልን ውዶች ግን ለጥያቄየ መልስ ብትሠጡኝ ደስ ይለኛል ፕሮግራሙ መሳጭነው ግን በአንዳድ ሀድሶች ልቦለድ አይፈቀድም ይባላል አላሁ አእለም ውዶችየ
Walaikum Assalam Warahmatullahi Wabarakatuh ዶክተር እንኳ በስላም መጣቹ የኔ ውዶች በጉጉት ጠብቅለው ሹኩርን ሀቢቢ ላይክክ ሼርርር አድርጉ ስብስክራይብ አድርጉ ቤተሰብ እንሁን ማሻ አላህ መመዬ ፉፉዬ የኔ ውድድድ ነው ብርቱልኝ 👍✍️
ወአሌኩም አሰላም ወረህምቱላሂ ወበረካትሁ
አህለን ዶክተር ዘይኒ ያምርጥ ግዚ ደሰግም በትዝታ ወደሗላ ተመለሰን ደጋግመው ቢሰሙት የማይሰለች አሰተማሪ ታሪክ እኒ ከጓደኛየ ጋር ካደመጥን በሗላ በተራ መልሰን እንተርከው ነበር ያምርጥ ግዚ ፣ የማሚ መልካምነት፣ የፎኢ መልካምነት የሳሊሀ ሳሊህነት እር ምኑ ይወራል ጀዛከላህ ዶክተር ዘይኒ
ማሻ አላህ ልክ እንደ አዲስ ደስ ይላል ብሰማዉ የማይሰለች ነዉ ምርጥ የለዉጥ ፕሮግራም
و عليكم السلام ورحمة الله وبركاته هلا وسهلًا دكتور زين بنت محمد أهلا وسهلا جزاك الله خيرا 👍👍👍👍
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ዶክተር & ቢንት ሙሀመድ እንኳንን ደና መጣችሁ ግን ቶሎ ወደገደለው ግቡ ድጋሚ 2 አመት ልከታተል ነውዴ እረ ተው ደሞ አገሬ መግቢያየ ሰአት ደርሷል መጨረሻውን ሳላይ እንዳልቀር
ሠለሏሁ አለሂ ወሠለም ሀቢቢና
👌👌👌👌👌
It is really attractive and instructive, keep going
ወሌኩሙ፣ሰለሙ፣ደገሜነዉ፣ዎዪሱ፣አደሱ፣ጀመሬዉ፣ያመጀመረ፣ዪመሲለለ፣ጄዘኩሙለሂ፣ከዪሩ፣በቱ፣መሀመዱ፣ሲወደሹ👍👍👍👍
A selam alkum werahmet welahi weberketu alah ychemrlsh biti gn lemn new telegramlay yemaytelalefew
ማሻ አላህ አንችው ነሽ ተደገመ ደስ ይላል
ግን ግን በቴሌ ግራም ላይ ይለቀቅልን
የበፊቱን በፍለጋ አይኔ ደበዝዞብኝ ነበር እና ውድ አድሚናቶች ፕሊስ ተባበሩኝ
የሚገርመው ነገር ግን በፊትም ደግሜ ደጋግሜ የማዳምጠው ፕሮግራም ነበር አላህ አላለውምና ስልኬ ሲጠፋ እንዳለ ስለጠፋብኝ ነው
የችወነሺ ምርጥፖሮግራምነርበጣምነበርእምወደው❤❤❤
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
እንኳን ዳና ማጣችሁ አንቺው ናሽ
ጀዘከላህቢትሙሀመድ
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
አህለን ወሳህለን
Msha Allah. Allah ychimrlchihu
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ
አህ ለን ዶክተር ዘይኔ
ያአላህ አዲስ መስሎኝ የአንቺው ነሽ ይናፍቃል ኧረ ቢንት መሀመድ እና ዶክተር ዘይኔ አስቡበትና የማሜ ና የሷሊሃ የፎኤና ባለቤቱ የራሄልና የሀቢብ የትዳር ህይወት ልጅ ወልዶ በኢስላማዊ ተርቢያ ላይ አስተማሪ ፕሮግራም ብትሰሩልን እእ ኧረ ተው ተው እ
አንደኛ ነኝ ዶር ዘይኔ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁስለላሁ አለሂ ወሰለም ማሻአላህ በርች ቢንት መሀመድ
ወአለፕኩም ሰላም. ማሻአላህ ግን ረስምቢል ትረካው
አትድገሙት እልቅ ካቆማችሁበት ቀጥሉ ወይም ሌላ ታሪክ ጀምሩ
#አንችዉ ነሸ መሳጭ ታሪክ /ማሻ አላህ
Ketilwbeti dokiteri zein ainye tenadije neberi alifogi temesihce neberi yemisemawi wolahi desi yilali
አህለን ዶክተርዬ
Alane yina Wedoce
ድጋሚነው ወይስ ግራገባኝ
وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته الله معك
አሰላሙ አላይኩም ወራህመቱላሂ ወባራካትሁ ሰላለሁ አላሂይ ወሰለም መልካም አልህምድሊላሂ ኩን ፊያ ኩን ጃዛክ
❤🎉
ብንት ማሜ አህለን ማማ
አህለን መረሀባ
አንችው ነሽን በመፅሀፍ በታመጡልን ጥሩ ነበር
አይይይይይ አንቺው ነሽ
እዝክቤትያላችሁእንዛመድ
#ቢንት ሙሃመድ
አችው ነሺ. ጣፍጭ ፕሮግራም. የቴሌ ግራም ሊክ ተባበሩኝ ውዶች
አገኛሸ ወይ
@@zuzuabdu1611 ኧረ አላገኘሁም ውደ ታለሺ ተባበሪኝ ባረከላህ ፌኪ
አጠረ ለምን ?
السلام عليكم ورحمةالله وبركاته دكتور زيني زوج سعيد لاي لاكولن جزآك الله خير ا
አህለን ዶ/ር እንዴ ነህ እስከ ክፍል 16 ድረስ አላዳመኩትም ቢቀጥል ደስ ይለኛል ከክፍል 17 ጀምሮ እስከ ሚፈፀም ድረስ አዳምጬ ዋለው
ሁለተኛ ጊዜ ቢሆንም ምሰማው ግን ተመስጬ አለቀ ሳልል ያልቅብኛል ትንሽ አስረዝሚው ቢንት መሀመድ
ለምድነው የምተደግሙት ኦ እደት አደሚኖሩ ብትገልፁልን ይሻል ነበር
ስልካችሁን ላኩልኝ
አህለን አህለን
መሳጭ ነው ተጠቃሚወች ያድርገን
አህሌን አንቺው ነሸ ይቴሌግራም ግሩፐ ካለው ሊኩን ላኩልን
ያቴሌ ግረም ቻይነለቹ ስለጠፈብኝ ሊኩን እንድትልኩልኝ በአክብሮት እጠይቃቹዋለሁ ፖሮግራማቹ በጠም ታከታታይ ነኝ ዜዴ ነኝ ከ አቡዳብ
መግቢያዉን አታርዝሙት
አህለን
4
እየተደገመ ከሆነ አሳውቁን እኛ የየተከታተልነው ለምሳሌ እኔ መድገም አልፈልግም ለቪው ገባ ብየ እወጣለሁ
ከምትደግሙትከአቆማችሁበትቀጥሉንበጣምነውየናፈኩትቢንትሙሀመድአምጣት
ቢንት ሙሀመድ ስውድሽሽሽሽየትላግኝሽ የአላህ ወላሂ ባገኝሽ በስልክእኮንእፍልጋለሁ ሀዩ ቢንትሙሀመድነኝየምውድሽ
በቀኝ በኩል ያለችው ኒቃቢስት የናቴ ልጅ ናት ብላችሁ ታምናላችሁ?
አወ እሱዋ ናት:: ረሱል ብለዋል ሙስሊም አይዋሽም::
Ahlen
ኧረ ሌላ ታሪክ ታቆማችሁበት ብቀጥሉበት ደስይላል አትድገሙት
አጀማመሩ አልገባኝም
አስታወሥከን ሠኞ ሠኞ ነበረ ደምትለቁት
Aslemsleykm. I whant to join what'sup. group. Juk
አረ አርዝሙልን ትረካውን
th-cam.com/video/lUqKv73x4mY/w-d-xo.html ከመቀመጫችሁ መወፈር የምትፈልጉ እህቶች ይሄን ቪድዮ ተመልከቱ
ዶር ዘይኔ ቲዩብ ፕሮግራማችሁ በጣም አሪፍ ነው ጀዛኩሙላህ ኸይር
:
ስለላሁ አለሂ ወሰለም
አህለን
አህለን
አህለን