ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሁሉም የራሱ ትዝታ አለው የመርከዝ ትዝታ ላለባችሁ ማስታወሻ ይሁንልኝ
ትክክል እሺ ወንድሜ ተባረክልን
ግን የቴሌ ግራም ሊክ ቡዙ ጊዜ ታሥቀምጣለህ አይሠራም
አላህ እውቃትን ጫምሮ ጫማምሮ የሰውቅክ የራብ ጡሩውን እውቃት
يالله አንት መህርትህን ከጃይ ነን
ክፍል 2 በጉጉት እንጠብቃለን ዶክተር በረታ!!!
በጣም ደስ የሚል ልብ አንጠልጣይ ትረካ ነው❤❤❤❤ወድጀዋለሁ
*ክፍል ሁለትን እስከምስማ ችኮልኩኝ ግን ፍቅር❓**ፍቅር ፣ማለት ለኔ**ይህ ነው።**ፍቅር ስጪ ነው እውነት ነው ፍቅር ታጋሽ ነው**ፍቅር አይስለችም* *ፍቅር ፍቅር ለትርጉሞ የሚከብድ ግን የተስጠን* *ትልቅ ስጦታ ነው* ፍቅር መስጠትና የተመስርተ ውለታ መላሽ አይደለም።ለፊቀሩት ሠው ከምንም ብላይ ራስን አሳልፎ መስጠት ያለብት ከራስ ውዳድናት የፀዳ በንጽህ ልብ ኮለል ያለ ወሃ ነው ፍቅር የጎደለን ማሟለት አይደለም ።ፍቅር ከጥቅም ፊፀም የራቀ ነው ።ፍቅር የአላማን ምንግድ እየተጎዙ አብሮ መራመድ አይደለም።ፍቅር ስው መንግዱን ሲስት መምራትም ያስፊልጋል። ፍቅር በጎዞ ደክሞ መምራትም ያስፊልጋል እንኳን አዝሎ መራመድ የሚያፅናና ነው ፍቅር ብደልን ይቅርታ የሚል አይደለም. የሚርሳ እንጂፍቅር በመአብል ንፊስ ቢያናውጠው እንኳን ፀኖ የሚያርግ ትግስት ያለው ነው√👌so ፍቅር የጋራ ነው
ሀቅ ነው
እውነት ነው የልቤን ተናገርሽው
ትክክልባረከላሁፊኪ ምርጧ
Ere melshiln
ሳህ
ይሔማ ተደገግሞ ቢደመጥ የመይጠገብ ነው አሏህ ይጠብቅህ ዶ ዘይኔ
As wr wb selame new masha allah
ሡበሀን አላህ የሚገርም ትረካ የኔም አባት እደዚህ ሰዉየ ነዉ አላህ ሒድያ ይስጠን ያርብ
Masha Allah tebarekelah
ማሻአላህ ተባረክ አራህማን አላህ ይጨምርልህ እኛም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ያረቢ ወላሂ ደግሜ ነው ያዳመጥኩ በዚች ትረካ እራሱ ዱኒያ ምንም እንዳልሆነች የተረዳሁበት የቤተሰብ ፍቅር ዱኒያ ስለሞላት ሳይሆን ባአላህ ፍቅር የተሞላች እንደሚሆን የተረዳሁበት ነው ስብሀብዐላህ
ማሻአላህ በጣም ደስስ የሚል ልብ አጠልጣይ ተደጋግሞ ቢሠማ የማይሠለች😊
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ጀዛከሏህ ኸይር ዶክተሬ
Masha Allah. Dr zina
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱሁ ማሻ አላህ ተባረከላህ ተጀመረ ኢንሻ አላህ በቅርብ እደርስባችሆነሁ
ማሻአላህ ደስይላል ኢንሻአላል በጉጉት ነዉ የማዳመጥዶክተርዘይኔ አላህ ይጨምርልህ ድምፅ ሰቶሀል አላህ ይጠብቅህ
Jazakallah khair ustaz
ጀዛኩሙላኸይር አስተማሪ ናችሁ በርቱ ደረሳ ሁናችሁ የምሰሩትን ስውደው በፊት
ማሸአላህ በጣም ደሠ የሚል ልብ አጠልጣይ ወላሂ ይሂን የቁረአን ሰራ በጣም የምወደው ሰራነው ሡበሀን አላህ ሁለየም እደዚክር ነው የምቀራው
እረ በጣም ደስ የሚል ነው ቀጥልበት ዶክተር ያረብ ቁራአን ሀፊዝ ያረብ አድርገኝ የምተገብርበትም በጣም ደስ ይላል
አህለን ሰላማቹ ይብዛ የሀገሬ ልጆች ብጉር ሽፍታ ለሚያስቸግራቹ ፕሮፋይሌን ተጭናቹ መፍትሄ አግኙ
Masha alah doctor zeyni
ደክተርየ በጣም መሣጭ ነው ቀጥልበት ቀጣዩን እንጠብቃለን ኢሸአሏህ
ማሻ አላህ ደስ የሚል ትረካ ልጂቷ የኔን ስም ይዛለች ሂባ
ጀዛክ አላሁ ኸይር ዶክተር ዘይኔ
ማሻ አላህ አጓጊ ትረካ ነዉ አላ እስከ መጨረሻው ያዝልቀን ሹክረን ኡስታዝ አብድልባሲጥ በረቱልን
ጀዛከላህ ኸይረን
MashAllah
ሸዛክላሁ ክይር ውንድማችን
አሠላሙ ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ ጀዛክ አላህ ኸይረን
Jeza ka Allah my bro
መሽአላህ በጣም ደሠይላል
Jezakallah doctor
ጀዛ ከሏሁ ኸይር በእንባወቸ እያወራሁ ደስ እያለኝ አዳመጥኩት ምናለበት ሂባን ብሆን ግነ እሷን ባልሆንም የአሏህን ቃል ለመሀፈዝ ለራሴ ቃል ገባሁ መንገድ ላይም ነኝ አሏህ ያፅናሽ በሉኝ ዱአችሁ ስንቄ ነው ቀጣዩን በቅርቡ እንደሚለቀቅ በተስፋ እንጠብቃለን አሏህ መልካም ስራችሁን ይቀበላችሁ እኛንም እናተንም ኢኽላሱን ይስጠን መጨረሻችንን ያሳምርልን ።
ማሻአላህ አላህ ይገዝሽ ውዴ
አሪፍነዉ ዶ//ር
ጀዛኩሙላሁ ኸይረን ዶክተር ዘይኔ ቆንጆ ትረካነዉ ያረቢ የቁረአን መሽራወች ያድርገን ቀልባችንን በኸይር ሥራ አፅናልን
ወአለይኩምስላም አህለንዶክተር ዘይን ገናእየተቀላቀልኩህንው እስከማየው ነበርየጓጓሁት ጀዛኪለሄይርን
ማአሻ አላህ ጀዛክ አላህ ኸይር
ማሻአላህ አላህ ለሁላችንም ያግራልን ያረብ
ዋሌኩም አስላምወራህመቱላሂ ወበርካቱ. ቤትህ አዲስ ነኝ. በላክ ገባሁ ማሻላህ
ማሽ አላህ ነው ፍቅር እውነት የአላህ ሶጦታ ነውበአላህ መንገድ የተጠቀመበት ሠዉ
ጀዛከላህ ኸይር ዶ /ር ዘይኔ
ያረብ ሰአድኒ ያ አላህ የምተገብርበትን ጠቃሚ እውቀትን ወፍቀን ያረብ ዚድና ኢልመን ናፊአ።
masha allah
ባረከላህ
ዋሊኩም ሠላሜ ድከተር ዘይኔ ጀዛኩም በጎጎት ሥጠብቅ የነበረነው አላሀ እኘንም ቁረአን ሀፈዝ ያድረገኔ ያረበና
ያረብ እኛንም ሀፊዝ አርገን ኢነከ አለ ኩሉ ሸይኢን ቀድር
ዶተርጀዛኩምአላ አላይጨምርልህ አላካተይሁን በታወድማችን
ጅዛኪላህይር
ማሻ አላህ በጣም ደስስ የሚል ልብ አጠልጣይ ነው
Mashaa Allah bexam Des yelaljezakllah keyr doctor zeyneKetayun kefl begugut eytbku new
ገራሚ ፕሮግራም ዶክተር ዘይኔ ምርጥ ሰው አለህ ይጠብቅህ
ማሻአላህ ደስ ይላል በርታ
ተጀመረ ልብን መንጠልጠል በርተ ዶክተር ዘይኔ መሸአለህ
ماشا ءالله تبارك الله
ጀዛከአላህኸይር😘😘😘😘
ሳልሰማው ስለላፈኛ ጌታየ ምስጋና ይገባው አስለቀሰኝ ጀዛክ አሏህ ፓርት ሁለት እንጠብቃለን
ጀዛ ካላህ ኸይር ኡስታዜ በጣም ደስ ይላል በርታልን
ማሻ አላህ የውነትም ልባ አንጠልጣይ ነው ዶክተር ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን ሰምተን ምነፈሰው ሰይሆን ተግበር ለይ እንድነውላው አላህ የገዘን
ያርብ የሒባዬን አባት ሳስበዉ የእኔን አባት ይመሥለኛል አላህ ሒድያ ይስጥልን ያርብ ስለ ዱንያ ብቻ የሚያሥበዉን አላህ ያርቅልን
ማረሀበ ሹክረን
ማሻ አላህ በጉጉት ስጠብቅ የነበረዉ ተለቀቀ በጣም ደስየሚል ትረካ ነዉ ወላሂ ልቤን ነካዉ ነገሩ። በተለይ የአባቷነገር እና እሷ ለዲኗ ያላት ጥንካሬ ብቻ ብዙ ትዝታ አስታወሰኝ ከራሰ ህይወት ጋር አንድነዉ የምር አስለቀሰኝ ጀዛከላህ እስከ መጨረሻ በጉጉት እጠብቃለሁ እንሻ አላህ 👌👌
አህለን ዶክተር ዘይኔ በጣም ጥሩ ትርካ ነው መሸ አላህ
ጀዛህ አላህ ከይር ዶክተር ዘይኔ አርፍ ብሮግራም ነዉ አላህ ያሀፍዝክ ያወድድ እኛም ከስደት አለም ይገልግለን አገራችን ሠላም ያርግልን ያርብብ
اسلماليكم ورهمتله وبركتهኡስታዝ ድዶክተር በጣም ልብ የሚነካ በጣም አስተማሪ የሆነ ትረካ ነው እባክህን በተከታታይ ልቀቅልን
ወሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህን አብዱል ባሲጥ ጀዛክላህ ኽይር በረታ አላህ ይጨምረልህ
አላህ ሳላማቹ ያብዛልን
MashaAllah ❤
ማሻ አላህ ደሥ የሚል የፍቅር ትርጉም
ማሻ አላህ ድስስስስስስ ይላል ቀጣዬን እጠብቃለሁ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁማሸአላህ ቀጥልበት በጣም ደስ ይላላል ከቻልክ ቀን በቀን
ማሻ አላህ ዶክተር እስከዛሬ አምልጦኝ ነበር ለካ
ማሻአላህ በረቺ እህት
ጀዛከላህ ኸይር ዶክተር ክፍል ሁለት እንጠብቃለን ኢንሻአላህ ያአላህ የቁርአንን ጥፍጥና አላብሰን ያረብ
መሸለህ እንደታቋርጡት ዶክታርዬ
Masha allah masha allah
ተምር ዶክተር ዘይኔ አደነህ አተና ቢት ሙሀመድ ናፍቃችሁኝል ደሞም የነማሚ የነ ፉኤ የሦሊህ እዳድሥ ተጀምሮ ይሆን እኔጃ ናፍቆኝል አላህ ይጠብቃቺሁ ሀቢቢወች
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኩን ፈየኩን ሢል ቢንት መሀመድ ትዝ አለችኝ ወላሂ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ሰላም ናችሁ አድስ ነኝ ለቤታችሁ🍇💝💞🌷
ወንድሜ ዶክተር ዘይኔ እዴት ነህ እኳን ደና መጣህ አቤት አቺውነሽ አዴት እደናፈቀኝ
ደመርኩሽ ደምርኝ በቅንነት
@@fafitube4259 እንደመር
ደምሩኝ እኔንም እመልሳለሁ
@@user-Sadi ነይ ውዴ
@@kedyetube4847 ከተመርሽ ቆየሽ
ጀዛኩሙላህ ኽይርንንን ዶክተር ዘይኔ
ጀዛ ከላህ ኸይር
ዶክተርዘይኔ ዛሬ ታላስፈቅድ በሰው ስልክ ሰብክራይብ አርግኩህ
ጀዛክአላህዶክተር
ጃዛ ከላህ ኸይርን
ጀዛከላህ
ማሻአላህ ዶክተር ጀዛከላህ ህይር አላህ ይጨምርልህ ክፍል ሁለትን በጉጉት እጠብቃለሁ
Shukran Dr zen
አህለን ወሳህለን ዶክተር ዘይኔ ማሻ አላህ ደስይላል ያረብ ቁረአን እንዲሀፍዚ እርዳይ ወንድም እህቶች ዱአ አርጉልኝ
ጀዛኩመላህ ኸይር ደስ ይላል ቀጥልበት
መሻአላበረቱ
በጣም ደሥየሚል ታሪክነው የሚናፈቀ መቸም ክፍል2ለት መኖር አለበት ጀዛኩም አላህ
👍👍👍👍يارب
ኢሻአላህ አተም በቅርቡ ትሸለማለህ በኢዚኒ
እናመሰግናለን ዶክተር
masha,alaha
اهلا وسهلا ومرحبا بيك ما شاء الله ما شاء الله الله اكبر الله اكبر ما شاء الله تبارك الرحمن زادك الله فهما وعلما ان شاء الله
ላይክ ሸር አድርጉልኝ ዉድ እህቶቸ
ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ነው እስኪ ቴሌግራም ሊንኩን ላኩልኝ እህቶቸ በአላህ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁአህለን ዶክተር ዘይኔያከሪም ያአላህ ለኔም ቁረአን አግራልኝ በምንም አልቀና ቁረአን በሀፈዘ ቢሆን እንጅ ወላሂ!!!ጀዛክአላህ ኸይር ዶክተር
እንደመር
አላህሀፊዝ የድርግሽ ውድእህቴ ለሁላችንም ዱአአሪጊ ሁቢ ያረብ
መሻአሏህ
በጣም ደሥ የሚል ትረካ አላህ ይጨምርልህ ወዲሜ
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁማሻ አላህ እንዴት ደስ ይላል
Waw
ሁሉም የራሱ ትዝታ አለው የመርከዝ ትዝታ ላለባችሁ ማስታወሻ ይሁንልኝ
ትክክል እሺ ወንድሜ ተባረክልን
ግን የቴሌ ግራም ሊክ ቡዙ ጊዜ ታሥቀምጣለህ አይሠራም
አላህ እውቃትን ጫምሮ ጫማምሮ የሰውቅክ የራብ ጡሩውን እውቃት
يالله አንት መህርትህን ከጃይ ነን
ክፍል 2 በጉጉት እንጠብቃለን ዶክተር በረታ!!!
በጣም ደስ የሚል ልብ አንጠልጣይ ትረካ ነው❤❤❤❤ወድጀዋለሁ
*ክፍል ሁለትን እስከምስማ ችኮልኩኝ ግን ፍቅር❓*
*ፍቅር ፣ማለት ለኔ*
*ይህ ነው።*
*ፍቅር ስጪ ነው እውነት ነው ፍቅር ታጋሽ ነው*
*ፍቅር አይስለችም*
*ፍቅር ፍቅር ለትርጉሞ የሚከብድ ግን የተስጠን* *ትልቅ ስጦታ ነው*
ፍቅር መስጠትና የተመስርተ ውለታ መላሽ አይደለም።
ለፊቀሩት ሠው ከምንም ብላይ ራስን አሳልፎ መስጠት ያለብት ከራስ ውዳድናት የፀዳ በንጽህ ልብ ኮለል ያለ ወሃ ነው
ፍቅር የጎደለን ማሟለት አይደለም ።
ፍቅር ከጥቅም ፊፀም የራቀ ነው ።
ፍቅር የአላማን ምንግድ እየተጎዙ አብሮ መራመድ አይደለም።
ፍቅር ስው መንግዱን ሲስት መምራትም ያስፊልጋል።
ፍቅር በጎዞ ደክሞ መምራትም ያስፊልጋል እንኳን አዝሎ መራመድ የሚያፅናና ነው
ፍቅር ብደልን ይቅርታ የሚል አይደለም. የሚርሳ እንጂ
ፍቅር በመአብል ንፊስ ቢያናውጠው እንኳን ፀኖ የሚያርግ ትግስት ያለው ነው√👌so ፍቅር የጋራ ነው
ሀቅ ነው
እውነት ነው የልቤን ተናገርሽው
ትክክልባረከላሁፊኪ ምርጧ
Ere melshiln
ሳህ
ይሔማ ተደገግሞ ቢደመጥ የመይጠገብ ነው አሏህ ይጠብቅህ ዶ ዘይኔ
As wr wb selame new masha allah
ሡበሀን አላህ የሚገርም ትረካ የኔም አባት እደዚህ ሰዉየ ነዉ አላህ ሒድያ ይስጠን ያርብ
Masha Allah tebarekelah
ማሻአላህ ተባረክ አራህማን አላህ ይጨምርልህ እኛም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ያረቢ ወላሂ ደግሜ ነው ያዳመጥኩ በዚች ትረካ እራሱ ዱኒያ ምንም እንዳልሆነች የተረዳሁበት የቤተሰብ ፍቅር ዱኒያ ስለሞላት ሳይሆን ባአላህ ፍቅር የተሞላች እንደሚሆን የተረዳሁበት ነው ስብሀብዐላህ
ማሻአላህ በጣም ደስስ የሚል ልብ አጠልጣይ ተደጋግሞ ቢሠማ የማይሠለች😊
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ጀዛከሏህ ኸይር ዶክተሬ
Masha Allah. Dr zina
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱሁ ማሻ አላህ ተባረከላህ ተጀመረ ኢንሻ አላህ በቅርብ እደርስባችሆነሁ
ማሻአላህ ደስይላል ኢንሻአላል በጉጉት ነዉ የማዳመጥ
ዶክተርዘይኔ አላህ ይጨምርልህ ድምፅ ሰቶሀል አላህ ይጠብቅህ
Jazakallah khair ustaz
ጀዛኩሙላኸይር አስተማሪ ናችሁ በርቱ ደረሳ ሁናችሁ የምሰሩትን ስውደው በፊት
ማሸአላህ በጣም ደሠ የሚል ልብ አጠልጣይ ወላሂ ይሂን የቁረአን ሰራ በጣም የምወደው ሰራነው ሡበሀን አላህ ሁለየም እደዚክር ነው የምቀራው
እረ በጣም ደስ የሚል ነው ቀጥልበት ዶክተር ያረብ ቁራአን ሀፊዝ ያረብ አድርገኝ የምተገብርበትም በጣም ደስ ይላል
አህለን ሰላማቹ ይብዛ የሀገሬ ልጆች ብጉር ሽፍታ ለሚያስቸግራቹ ፕሮፋይሌን ተጭናቹ መፍትሄ አግኙ
Masha alah doctor zeyni
ደክተርየ በጣም መሣጭ ነው ቀጥልበት ቀጣዩን እንጠብቃለን ኢሸአሏህ
ማሻ አላህ ደስ የሚል ትረካ ልጂቷ የኔን ስም ይዛለች ሂባ
ጀዛክ አላሁ ኸይር ዶክተር ዘይኔ
ማሻ አላህ አጓጊ ትረካ ነዉ አላ እስከ መጨረሻው ያዝልቀን ሹክረን ኡስታዝ አብድልባሲጥ በረቱልን
ጀዛከላህ ኸይረን
MashAllah
ሸዛክላሁ ክይር ውንድማችን
አሠላሙ ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ ጀዛክ አላህ ኸይረን
Jeza ka Allah my bro
መሽአላህ በጣም ደሠይላል
Jezakallah doctor
ጀዛ ከሏሁ ኸይር በእንባወቸ እያወራሁ ደስ እያለኝ አዳመጥኩት ምናለበት ሂባን ብሆን ግነ እሷን ባልሆንም የአሏህን ቃል ለመሀፈዝ ለራሴ ቃል ገባሁ መንገድ ላይም ነኝ አሏህ ያፅናሽ በሉኝ ዱአችሁ ስንቄ ነው ቀጣዩን በቅርቡ እንደሚለቀቅ በተስፋ እንጠብቃለን አሏህ መልካም ስራችሁን ይቀበላችሁ እኛንም እናተንም ኢኽላሱን ይስጠን መጨረሻችንን ያሳምርልን ።
ማሻአላህ አላህ ይገዝሽ ውዴ
አሪፍነዉ ዶ//ር
ጀዛኩሙላሁ ኸይረን ዶክተር ዘይኔ ቆንጆ ትረካነዉ ያረቢ የቁረአን መሽራወች ያድርገን ቀልባችንን በኸይር ሥራ አፅናልን
ወአለይኩምስላም አህለንዶክተር ዘይን ገናእየተቀላቀልኩህንው እስከማየው ነበርየጓጓሁት ጀዛኪለሄይርን
ማአሻ አላህ ጀዛክ አላህ ኸይር
ማሻአላህ አላህ ለሁላችንም ያግራልን ያረብ
ዋሌኩም አስላምወራህመቱላሂ ወበርካቱ. ቤትህ አዲስ ነኝ. በላክ ገባሁ ማሻላህ
ማሽ አላህ ነው
ፍቅር እውነት የአላህ ሶጦታ ነው
በአላህ መንገድ የተጠቀመበት ሠዉ
ጀዛከላህ ኸይር ዶ /ር ዘይኔ
ያረብ ሰአድኒ ያ አላህ የምተገብርበትን ጠቃሚ እውቀትን ወፍቀን ያረብ ዚድና ኢልመን ናፊአ።
masha allah
ባረከላህ
ዋሊኩም ሠላሜ ድከተር ዘይኔ ጀዛኩም በጎጎት ሥጠብቅ የነበረነው አላሀ እኘንም ቁረአን ሀፈዝ ያድረገኔ ያረበና
ያረብ እኛንም ሀፊዝ አርገን ኢነከ አለ ኩሉ ሸይኢን ቀድር
ዶተርጀዛኩምአላ አላይጨምርልህ አላካተይሁን በታወድማችን
ጅዛኪላህይር
ማሻ አላህ በጣም ደስስ የሚል ልብ አጠልጣይ ነው
Mashaa Allah bexam Des yelal
jezakllah keyr doctor zeyne
Ketayun kefl begugut eytbku new
ገራሚ ፕሮግራም ዶክተር ዘይኔ ምርጥ ሰው አለህ ይጠብቅህ
ማሻአላህ ደስ ይላል በርታ
ተጀመረ ልብን መንጠልጠል በርተ ዶክተር ዘይኔ መሸአለህ
ماشا ءالله تبارك الله
ጀዛከአላህኸይር😘😘😘😘
ሳልሰማው ስለላፈኛ ጌታየ ምስጋና ይገባው አስለቀሰኝ ጀዛክ አሏህ ፓርት ሁለት እንጠብቃለን
ጀዛ ካላህ ኸይር ኡስታዜ በጣም ደስ ይላል በርታልን
ማሻ አላህ የውነትም ልባ አንጠልጣይ ነው ዶክተር ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን ሰምተን ምነፈሰው ሰይሆን ተግበር ለይ እንድነውላው አላህ የገዘን
ያርብ የሒባዬን አባት ሳስበዉ የእኔን አባት ይመሥለኛል አላህ ሒድያ ይስጥልን ያርብ ስለ ዱንያ ብቻ የሚያሥበዉን አላህ ያርቅልን
ማረሀበ ሹክረን
ማሻ አላህ በጉጉት ስጠብቅ የነበረዉ ተለቀቀ በጣም ደስየሚል ትረካ ነዉ ወላሂ ልቤን ነካዉ ነገሩ። በተለይ የአባቷነገር እና እሷ ለዲኗ ያላት ጥንካሬ ብቻ ብዙ ትዝታ አስታወሰኝ ከራሰ ህይወት ጋር አንድነዉ የምር አስለቀሰኝ
ጀዛከላህ እስከ መጨረሻ በጉጉት እጠብቃለሁ እንሻ አላህ 👌👌
አህለን ዶክተር ዘይኔ በጣም ጥሩ ትርካ ነው መሸ አላህ
ጀዛህ አላህ ከይር ዶክተር ዘይኔ አርፍ ብሮግራም ነዉ አላህ ያሀፍዝክ ያወድድ እኛም ከስደት አለም ይገልግለን አገራችን ሠላም ያርግልን ያርብብ
اسلماليكم ورهمتله وبركته
ኡስታዝ ድዶክተር በጣም ልብ የሚነካ በጣም አስተማሪ የሆነ ትረካ ነው እባክህን በተከታታይ ልቀቅልን
ወሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህን አብዱል ባሲጥ ጀዛክላህ ኽይር በረታ አላህ ይጨምረልህ
አላህ ሳላማቹ ያብዛልን
MashaAllah ❤
ማሻ አላህ ደሥ የሚል የፍቅር ትርጉም
ማሻ አላህ ድስስስስስስ ይላል
ቀጣዬን እጠብቃለሁ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ
ማሸአላህ ቀጥልበት በጣም ደስ ይላላል ከቻልክ ቀን በቀን
ማሻ አላህ ዶክተር
እስከዛሬ አምልጦኝ ነበር ለካ
ማሻአላህ በረቺ እህት
ጀዛከላህ ኸይር ዶክተር ክፍል ሁለት እንጠብቃለን ኢንሻአላህ ያአላህ የቁርአንን ጥፍጥና አላብሰን ያረብ
መሸለህ እንደታቋርጡት ዶክታርዬ
Masha allah masha allah
ተምር ዶክተር ዘይኔ አደነህ አተና ቢት ሙሀመድ ናፍቃችሁኝል ደሞም የነማሚ የነ ፉኤ የሦሊህ እዳድሥ ተጀምሮ ይሆን እኔጃ ናፍቆኝል አላህ ይጠብቃቺሁ ሀቢቢወች
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኩን ፈየኩን ሢል ቢንት መሀመድ ትዝ አለችኝ ወላሂ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ሰላም ናችሁ አድስ ነኝ ለቤታችሁ🍇💝💞🌷
ወንድሜ ዶክተር ዘይኔ እዴት ነህ እኳን ደና መጣህ አቤት አቺውነሽ አዴት እደናፈቀኝ
ደመርኩሽ ደምርኝ በቅንነት
@@fafitube4259 እንደመር
ደምሩኝ እኔንም እመልሳለሁ
@@user-Sadi ነይ ውዴ
@@kedyetube4847 ከተመርሽ ቆየሽ
ጀዛኩሙላህ ኽይርንንን ዶክተር ዘይኔ
ጀዛ ከላህ ኸይር
ዶክተርዘይኔ ዛሬ ታላስፈቅድ በሰው ስልክ ሰብክራይብ አርግኩህ
ጀዛክአላህዶክተር
ጃዛ ከላህ ኸይርን
ጀዛከላህ
ማሻአላህ ዶክተር ጀዛከላህ ህይር አላህ ይጨምርልህ ክፍል ሁለትን በጉጉት እጠብቃለሁ
Shukran Dr zen
አህለን ወሳህለን ዶክተር ዘይኔ ማሻ አላህ ደስይላል ያረብ ቁረአን እንዲሀፍዚ እርዳይ ወንድም እህቶች ዱአ አርጉልኝ
ጀዛኩመላህ ኸይር ደስ ይላል ቀጥልበት
መሻአላበረቱ
በጣም ደሥየሚል ታሪክነው የሚናፈቀ መቸም ክፍል2ለት መኖር አለበት ጀዛኩም አላህ
👍👍👍👍يارب
ኢሻአላህ አተም በቅርቡ ትሸለማለህ በኢዚኒ
እናመሰግናለን ዶክተር
masha,alaha
اهلا وسهلا ومرحبا بيك ما شاء الله ما شاء الله الله اكبر الله اكبر ما شاء الله تبارك الرحمن زادك الله فهما وعلما ان شاء الله
ላይክ ሸር አድርጉልኝ ዉድ እህቶቸ
ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ነው እስኪ ቴሌግራም ሊንኩን ላኩልኝ እህቶቸ በአላህ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
አህለን ዶክተር ዘይኔ
ያከሪም ያአላህ ለኔም ቁረአን አግራልኝ በምንም አልቀና ቁረአን በሀፈዘ ቢሆን እንጅ ወላሂ!!!
ጀዛክአላህ ኸይር ዶክተር
እንደመር
አላህሀፊዝ የድርግሽ ውድእህቴ ለሁላችንም ዱአአሪጊ ሁቢ ያረብ
መሻአሏህ
በጣም ደሥ የሚል ትረካ አላህ ይጨምርልህ ወዲሜ
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
ማሻ አላህ እንዴት ደስ ይላል
Waw