91ኛ C ገጠመኝ ፦ አምላክ የለም ከማለትና አለ ብሎ በጣኦት ከመርከስ የቱ ይከፋል( በመምህር ተስፋዬ አበራ )

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 503

  • @ababashababa4560
    @ababashababa4560 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሂወትን ያሰማልን መምህራችን
    እኛም የምንፆምበትና ንስሃ የምንገባበት ቀን ፈጣሪ ይስጠን

  • @እናቴማሪያምለኔስልዩናት
    @እናቴማሪያምለኔስልዩናት 4 ปีที่แล้ว +50

    እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ማነው የመምህር ተስፋዬ አበራን ትምህርት በሁሉም ዘርፍ በጉጉት የሚጠብቀው

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔ እኽት አለም

    • @WediKidanemhret
      @WediKidanemhret 4 ปีที่แล้ว

      Me always I learned a lot

    • @ggjjjghhjj3573
      @ggjjjghhjj3573 4 ปีที่แล้ว +1

      እዉነት እኔ የገመትሁት ስእል አድኖ ነበር ይዘህለት ትሄዳለህ ብዬ የጠበኩት አተ እራሱ ስጦታ ነህ በመሄድህ ብዙ በረከት ያገኛል ካተ

  • @lemlemkassaye375
    @lemlemkassaye375 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን በጣም ደስ ይላል ሰው እንዲህ ላይፉ ሲቀየር እንደ ማየት የሚያስደስት ነገር የለም መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ግዜህን ይባርከው ያርዝመው

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 4 ปีที่แล้ว

    ምን ልበል ቃላት ነው ያጣሁት ግሩም ድንቅ ነው የእግዚአብሔርን ሥራ እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን መምህር በእውነት ቃለህወትን ያሰማልን እናመሰግናለን💖👏💖

  • @slameslame5083
    @slameslame5083 4 ปีที่แล้ว +54

    የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመሰገን ምን ይሳነዋል አባቴ♥👏

    • @muhidinkeaaa2907
      @muhidinkeaaa2907 4 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ

    • @መንበረማርያምኤፍታህ
      @መንበረማርያምኤፍታህ 4 ปีที่แล้ว

      @@muhidinkeaaa2907 ooooooooo999oo99

  • @mahletzemikaelbitanya9949
    @mahletzemikaelbitanya9949 4 ปีที่แล้ว +2

    ይህን ያደረገ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን በዕውነት እጅግ በጣም የሚደንቅ ገጠመኝ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ 🙏🙏🙏

  • @godisgreat1630
    @godisgreat1630 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውው ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ አሜን!አሜን!አሜን!!!

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ልዑል እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ቸሩ መድሀኒአለም ካንተ ጋር ይሁን

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን🙏🙏🙏

  • @meronmeron8872
    @meronmeron8872 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kalhiywet yasmalin memiherachin bdme betena yakoylini ihtachin minalbti hulachunim indihtachin binhon tsgawin yabzalchu 🙏🙏🙏

  • @emualmu1923
    @emualmu1923 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃል ህይወትን ያሰማልን

  • @ኑሀሚንtube
    @ኑሀሚንtube 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ተስፋዬ አንተ የተለየህ ነህ የእውነት በጣምነው የማመስግነው

  • @selamawitgebermedhin4547
    @selamawitgebermedhin4547 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ተስፋዬ በእውነት ቃለ ህይዎትን ያሰማልን !!!

  • @ትዕግስትወለተመድህን
    @ትዕግስትወለተመድህን 4 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አምነው ለጠሩን ምን ይሳነዋል የድንግል ማርያም ልጅ ተመስገን። መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @ቻይናየኔተንእናትአለማየሁ
    @ቻይናየኔተንእናትአለማየሁ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 4 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን

  • @missidababa9529
    @missidababa9529 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን. መምህር

  • @መሲየድንግልማርያምልጅኤፍ
    @መሲየድንግልማርያምልጅኤፍ 4 ปีที่แล้ว +7

    ቃለህወትን ያሰማልን መምህር በእውነት ፀጋውን ያብዛል በእውነት በጣም አሰተማሪ ትምርት ነው የፀጉር መስራቱ እስከ ዛሬ አልስተውልም ነበር ገና ዛሬ ገባኝ አቤት አምላኬ ሆይ ማስተዋሉ ሰጠኝ በትምርትህ ተማርኩኝ አለባበሴንም እንኳን ቀሚስ መልበስ ጀመረኩ ተመሰገን በፀሎት አሰቡኝ እህተ ማርያም

  • @genetwedajo1273
    @genetwedajo1273 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ፫ ቃለሂወትን ያሠማልን መምህራችን እግዚአብሄር ሀያልነው

  • @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
    @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ማረኝቸሩመድሐነአለም
    @ማረኝቸሩመድሐነአለም 3 ปีที่แล้ว

    የሕይወት ቃል ያሰማልን 🌾🌾🌾ፀጋውን ያብዛልሕ መምሕራችን በርታልን እኛም ለመለወጥ ያብቃን ችግር የለውም ላክልን

  • @hirutekhachab8047
    @hirutekhachab8047 4 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልል ክብር ድንግል ማርያም ልጅ ለየሱስ ክርስቶስ

  • @ድንግለይእያኣዶፍቅሪ
    @ድንግለይእያኣዶፍቅሪ 4 ปีที่แล้ว +2

    ያህንን ያደረገ እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ደስ የሚል ትምርትም ነው ብዙ ነብስ ከእግዚኣብሔር የተለዩት በዚህ ገጠመኝ ወደ ኣምላካቸው ይመለሱ እግዚአብሔር ልጆቹ የምያድነው በምክንያት ነው በእውነት መምህራችን ቃለ ሂወት ያስማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @የሟቹእናትምህረትአብየናቱ
    @የሟቹእናትምህረትአብየናቱ 4 ปีที่แล้ว +3

    ወድማችን መምህራችን ብዙ ተምረናል እኔም እደእግዚያብሄር ፈቃድ ፀሎት ማታማታ ጀምሬ አለሁ ቀን ስለማይመች ካረቤት እናም ሰይፈ ስላሴን ስፀልይ እግሬን ያቃጥለኛን ፀሎቱን ሳስብ ልፀልይ እጀን ይቆረጥመኛን ሆኖም ግን ባተ ትምህርት ምልክቶቹን ወድጃቸዋለሁ በፊት ቅዠት አበዛነበር በሬ ከብቶች ሁልጊዜ ሲያባሩኝ አይ ነበር አበሳ እራሱ በህልሜ ያሳድደኝ ነበር አሁን ግን ባተ አስተምህሮ መሰረት ሰይፈስላሴን ፀልየ ስጨርስ እዛዉ እተኛለሁ ቅዠት ቀርቶልኛን መምህር ሆይ እድሜ ፀጋ ይብዛልህ በደብ እበረታ ዘንድ ዉለተ ሰንበት እኔን እና በስደትሆኘ በሞት ያጣሁትን ልጀን ወልደ አረጋዊይ በፀሎት አስበንመምህር ፀጋህ ይድረሰን ሁላችሁም ዉድ የተዋህዶ ልጆች በፀሎታችሁ ልጀን አስቡልኝ

  • @messimessi4073
    @messimessi4073 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህርዬ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @lulatesfay4937
    @lulatesfay4937 4 ปีที่แล้ว +5

    ኣንተም ብታቀርብልን ኣቤል ከሚያቀርበው በላይ ልታብራራልን ስለምትችል መምህር እናመሰግናለን ቃል ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @መኃረኒድንግልወተሣሀለኒ
    @መኃረኒድንግልወተሣሀለኒ 4 ปีที่แล้ว +18

    እሺ ምን ብዬ ልኮምት በእኔ በበደለኛዋ
    ዘመንም እንዲህ አይነት ነገር በመኖሩ ና
    ለኔ ለሀጢያተኛዋ እንድሰማ የፈቀደልኝ
    ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!!
    አዳምን ነጻ ያወጣዉና ወደ ቀድሞ ቦታው
    ይመልሰው ዘንድ ወደደ።
    የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን!
    በእዉነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን
    ዘመንህን ይባርክልህ አገልግሎትህን ያስፋልን
    ገምቱ ብለህ የገመትኩት(እመ አምላክን)ብዬ ነዉ
    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔ ይመስገንአሜን፫!!!

    • @zebenayabebe8569
      @zebenayabebe8569 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭

    • @ggjjjghhjj3573
      @ggjjjghhjj3573 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔም አለሁ የቆሸሽሁ ቆሻሻ እህህህህ እስኪ ተዉኝ ወገኖቼ እኔ አገር ካልገባሁ ዋጋ የለኝም ግን እዴት ልግባ እዉነት ሰማይና ምድርን የፈጠረ ሁሉ ይቻለዋል ለስጋና ደሙ ያብቃኝ ይታደገኝ

    • @መኃረኒድንግልወተሣሀለኒ
      @መኃረኒድንግልወተሣሀለኒ 4 ปีที่แล้ว

      @@ggjjjghhjj3573
      አይዞሽ የኔ ውድ በፀሎት በርቺ

  • @shamimahmed3664
    @shamimahmed3664 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwota yasamalin

  • @himanotyemaryamlij5256
    @himanotyemaryamlij5256 4 ปีที่แล้ว

    አሜን የድንግል ማርያም ልጅ የተመስገነ ይሁን የጠፋውን የሜፍልግ አምላክ ምን ይሳነዋል መምህር ቃል ህይወት ያስማልን በርከታችሁ ይደርብን

  • @kirosbereketgebremedhin6058
    @kirosbereketgebremedhin6058 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማል መምሀር ተስፋየ አግዛኣቢሄር ጸአጋው ያብዛልህ

  • @leena2439
    @leena2439 4 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚሐብሔር ፀጋውን አብዞቶ ይሰጥህ ቃለእይወት ያሰማልን እመቤቴ ለሀገሬ አብቅታኝ አንተን በአካል ለማየት ያብቃኝ መምህር አሜን

  • @salam5113
    @salam5113 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @kariyachankariyachan3731
    @kariyachankariyachan3731 4 ปีที่แล้ว +23

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር በኡነት በጣም ነው ምስጥ ብዬ ያዳመጥኩት ሁሉሌም ትምህርቱን በጉጉት ነው የምጠብቀው

  • @ወለተብርሃን-ቈ6መ
    @ወለተብርሃን-ቈ6መ 4 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ልዑል ጌታ ለሱ እሚሳነው የለም ለኛም መጫረሻችን ያሰምርልን አሜን

  • @menkemeedo1128
    @menkemeedo1128 4 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት የስመዐልን መ/ር

  • @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ
    @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ 4 ปีที่แล้ว +15

    የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ያሆን ቃል ሕያዉት ያሰማልን ራጅም እድሜ ያሰጥል እግዚእቤሔር ማሰተዋሎን ያሰጠን ❤❤❤❤❤❤

    • @ፃድቃኔማርያምደኃእናቴ
      @ፃድቃኔማርያምደኃእናቴ 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን! ግን? አህት የፈጣሪን💒 ስሙን💖 ስትፅፊ አስተካክይ! 💒 እግዚአብሔር💒🙏 ይመስገን!!!

  • @alemeshetu1821
    @alemeshetu1821 4 ปีที่แล้ว

    አሜን መንህራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @tsigemengistu8006
    @tsigemengistu8006 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን መምህር ተስፋዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፀጋው ይብዛልህ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
    @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም 4 ปีที่แล้ว

    መምህራች ቃለ ህወት ያሰማልን ።

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @poptika6979
    @poptika6979 4 ปีที่แล้ว

    በድንግል ማርያም ሰም የሚገረም ግትምይ ነው ሰለ ሁሉም እገዝያብሔር ይመስገን 💞💞💞💞💒💒💒💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💛💛💛💛💛💛💛

  • @abac2092
    @abac2092 4 ปีที่แล้ว

    Bewnt memehr kalhiwet ysemalen amen egezabeher amelak ykiber ymesgen temesgen memehr bertaen

  • @እታበዝለ
    @እታበዝለ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገንየውንድማችንህይወትየለወአምላክየእኔህይወትይለውጥልኝበጸሎትአስብኝመምህራችን

  • @destadesta8130
    @destadesta8130 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህር ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን

  • @nardosyemaryamlji9216
    @nardosyemaryamlji9216 4 ปีที่แล้ว

    እንዴው መምህር የዋህነትህ ደስ ይለኛል ያንተን ልብ እግዚያብሄር ይስጠኝ እድሜህን ያርዝምልን. ደስ የሚል ገጠመኝ ነው. እግዚያብሄር ይመስገን እህታችን በርቺ ጎበዝ በፀሎት አስቡኝ መምህር ወለተ ወልድ እያላችሁ

  • @bx395
    @bx395 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ሆይ ተመሥገንልኝ በፍጥረቱ ሁሉ የተመሠገነ ይሁን አሜን

  • @mekdes4kilo756
    @mekdes4kilo756 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዛብሔር ታላቅ ነው, እግዛብሔር መሀሪ ነው,ክብር ለእግዛብሔር ክብር ለድንግል ማርያም ክብር ለእየሱሰ ክርሰቶሰ አሜን አሜን መምህር ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋህን ያብዛልክ ሰላምክ ይብዛ 🙏🙏🙏🙏

  • @christy-t3z
    @christy-t3z 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @himeyonasy3779
    @himeyonasy3779 4 ปีที่แล้ว

    እ/ር ይስጥልን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን

  • @funofblackpinkfromethiopia7632
    @funofblackpinkfromethiopia7632 4 ปีที่แล้ว

    ደስ የሚል ትምህርት ነው ያገኘሁበት መምህር በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ከዚህም በላይ ሚስጥር ጥበቡን ይግለፅልህ በጣም እናመሠግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @ወይኩንፈቃድከቅድስትየድን
    @ወይኩንፈቃድከቅድስትየድን 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @arsuselama5698
    @arsuselama5698 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት የስማዓልና ናይ ኣገልግሎት ዘመንኩም የብዛሓልና መምህረይ ስኣን ኣፍልጦ ክንደይ ነብሳት ካብ እግዚኣብሄር ተፈልየን ይነብራ ኣሎዋ እግዚኣብሄር ይብጻሓየን በርትዑ

  • @ወለተምካአል
    @ወለተምካአል 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህወት ያሰማልን በእውነት እህታችን በጣማ አበሰ ነት🙏🙏☝

  • @rahel6463
    @rahel6463 4 ปีที่แล้ว +11

    መምህር እንኳዕ ብስለም መፃእካልና ኩሉ ግዜ ኢና ንናፍቀካ እምላክ ነዊሕ ዕድመን ጥዕናን ይሀበልና
    አሕዋተይ ኩሉኩም subscriber like shear ግበሩሉ ኩሉ ክርስትያን ይስመዓዮ እርኩሳን መናፍስት ንዋጋአዮም
    መምህርና ደጊመ ነዊሕ ዕድመ ጥዕና ይሀበልና🙏🙏🙏

  • @asenakew5099
    @asenakew5099 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ከኔ የበረታችሁ በፆለት አስቡኝ ወለተ ሰንበት

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia8720 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw

  • @samrakasew3457
    @samrakasew3457 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን መግግሰት ሰማያትን ያውርስልን ውድ መምህራችን ሰላምህ ይብዛልን እግዚአብሔር የተመሰገን ይሁን ይህን ላደርግ

  • @eth3816
    @eth3816 4 ปีที่แล้ว

    ቃለይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @Linda-ee5kv
    @Linda-ee5kv 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን
    አሜን አሜን አሜን

  • @dgghdfh3912
    @dgghdfh3912 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn
    Lememihirachin Kalehewetin Yasemalin EGZIABHER Fitsamehin Yasamirilin Amen Amen Amen

  • @melatkl7275
    @melatkl7275 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይውት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @zinashgizawkerga244
    @zinashgizawkerga244 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሔወት ያሠማል ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ እበጣም አሥተማሪ ታሪክ ነው በመንፈሥ የተያዝን እኛም ምንድንበት ጊዜ ቅርብ ያርግልን

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችንን ወደ እምነቱ መለሰው ከእህታችን ብዙ ተምሬለሁ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @እግዚያብሔርእረኛዬነውእግ
    @እግዚያብሔርእረኛዬነውእግ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስግን ምንይሳነዋል

  • @ወለተሰማት
    @ወለተሰማት 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በገነት በጣም ነዉ ምስጥብዬ ያዳመጥኩትሁሉሌም ትምህርቱን በጉጉትነዉየምጠብቀዉ

  • @ethrak9364
    @ethrak9364 4 ปีที่แล้ว

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል አስተምሮ ነው ዋው ታድላለች እህቱ ሁሉንም እግዚአብሔር ይርዳቸው መምህር በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ከነ መላው ቤተሰብህ

  • @jgdyiifehtdjuddt5411
    @jgdyiifehtdjuddt5411 5 หลายเดือนก่อน

    የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን🙏

  • @teshomedagne4172
    @teshomedagne4172 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እጅማና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @keedaw6764
    @keedaw6764 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይ ወት ያሰ ማልን

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏🙏🙏🙏👏👏👏🤲🤲🤲👏👏👏

  • @የድንግልልጅነኝ-ሰ1ኘ
    @የድንግልልጅነኝ-ሰ1ኘ 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን ብዙ ነገር ተማርንበት

  • @hawaaha8714
    @hawaaha8714 4 ปีที่แล้ว

    መምህርእግዚያብሄርእድሜእናጤናይስጥልን፣ቃለሂወትያሰማልን።

  • @ወልትስንበት
    @ወልትስንበት 4 ปีที่แล้ว

    በስማአም በጣም እምተገርም ልጅ ናት ወንድማን ቀየርች ወደ መልካም ነገር

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail105 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን

  • @ናኒ-ጰ1ኰ
    @ናኒ-ጰ1ኰ 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወትን ያስማልን እግዚአብሔር ይመስገን በሁሉም ነገር

  • @ኤፍታህሠብሪና
    @ኤፍታህሠብሪና 4 ปีที่แล้ว +1

    ውድ መምህሬ ቃለ እይወትን ያሠማልን አሜን ፫ እግዚአብሔር አምላክ መንፈሥን ሁሉ አዋርዶ ድል ያደረግን ጊዜ ነው የኛ ትንሣያችን ኤልሻዳይ አምላካችን ክፉ ጠላታችንን እናንበረክከው ዘን የሡ ያምላካችን ፍቃድ ይሁን አሜን ፫

  • @aresamwmeftahgetahoye6275
    @aresamwmeftahgetahoye6275 4 ปีที่แล้ว

    Egzabiher yetemsagan yehun
    🙏🙏🙏🙏🙏kali heyiwoti yasimalin memaiher

  • @adonay6693
    @adonay6693 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህወትን ያሰማልን መምህር

  • @genetwedajo1273
    @genetwedajo1273 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን እልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ተመሥገን

  • @Embete-
    @Embete- 4 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው።

  • @genetalene8577
    @genetalene8577 4 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemaln memhir Egziabhir yitebkih amen amen amen.

  • @ሄኤሜንየማርያምልጅ
    @ሄኤሜንየማርያምልጅ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃልሕይወትን ያሠማልን መምህር ሁሉንም ላደረገ እግዚአብሔር ይመስገን 🌾🌾🌾👏👏

  • @helenembaye5752
    @helenembaye5752 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አንተም እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ከኩፉ ሁሉ አምላክ እስራኤል ይጠብቅህ

  • @ሄመን-ጸ4ፀ
    @ሄመን-ጸ4ፀ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰለ ድንቅ ስራው ምርጥ እህት ነች እግዚአብሔር. ይመስገን ደስ የሚል አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነው የገጠር ሰዋች የዎሆች ናቸው በጣም ነው የምወዳቸው!!!

  • @SaraSara-tr3me
    @SaraSara-tr3me 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ።እናመሰግናለን ።በእዉነት ።እግዚአብሔር ።ይስጥልን።ሰላምክ።ይብዛ።።እዉነት ።እዉነት ።እዉነት 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💐🌷🌹🥀🌺🌸🌼🌻🥀🌹🌷💐🌺🌸🌼🌻🥀🌹🌷💐🌺🌸🌼🌻🥀🌹🌷💐🌺🌸🌼🌻🥀🌹🌷💐🌺🌸🌼🌻🥀🌹🌷💐🌺🌸🌼🌻🥀🌹🌷💐🌺🌸🌼🌻🥀🌹🌷💐🌺🌸🌼🌻🥀🌹🌷💐🌺🌸🌼🌻🥀🌹🌷💐🌺🌸🌼🌻🥀🌹🌷💐🌺🌸🌼🌻🥀🌹🌷💐🌺🌸🌼🌻🥀

  • @saratesfsh8411
    @saratesfsh8411 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕወት ያሠማልን መምህራችን

  • @asenakew5099
    @asenakew5099 4 ปีที่แล้ว

    በስማም እኔጃ እያለቀስኩ እየሳኩ ነው ተመስጨ የሰማውት እውነት የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን

  • @rahelyoseph6461
    @rahelyoseph6461 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen E/z yemesgen lersu mene yesanewal. ❤

  • @ቋንቋዬነሽድንግል-ሰ1ረ
    @ቋንቋዬነሽድንግል-ሰ1ረ 4 ปีที่แล้ว

    መምህር እናመሠግናለን እድሜ ና ጤና ይስጥህ

  • @lilyzereftah6396
    @lilyzereftah6396 2 ปีที่แล้ว

    Amen egziabher yebarkh memhr!

  • @ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ
    @ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገንስለኩሉምነገር፣መምህራችንቃለይወትያሰማልን

  • @የስላሴባርያየማፊቅርልጅ
    @የስላሴባርያየማፊቅርልጅ 4 ปีที่แล้ว

    ልዑል እግዚያብሂር ይክበር ይመስገን ምንይሳነዋል !!!!!

  • @bettybetty6456
    @bettybetty6456 4 ปีที่แล้ว

    ወድማችን ቃለ ህይወት ያሰማል

  • @elsa7399
    @elsa7399 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @worektadess1253
    @worektadess1253 4 ปีที่แล้ว +10

    ቃለ የህይወት ያሰማልን መምህር በእውነት በጣም ተመስጬ ነበር ሳዳምጥ የነበረው እግዚአብሔር እንዴት አድርጎ እንደሚለውጠን ክብር ምስጋና ይድረሰው የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ አሜን ፫ እህታችን በጣም ጠንካራ ልጅ ናት በእውነት ከሷ ብዙ ነገር ተማርኩ እንደነዚህ አይነት በእምነታቸው ጠንካራ እህቶች እግዚአብሔር ያብዛልን አሜን ፫
    መምህር ሁሌም ብዙ ህልም አያለሁ ግን ስነሳ ጥዋት ይጠፋብኛል ምን ህልም እንዳየሁ አላውቅም
    በፀሎትህ አስበኝ መምህር ልደታ ማርያም ብለህ

  • @werkiyewonde4310
    @werkiyewonde4310 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን በገጠመኙ ተምሬበታለሁ በርታልን መምህራችን

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 4 ปีที่แล้ว +3

    ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ጌታችንና መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ይመስገን በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏❤️ አሜን አሜን ♥️ መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ❤️

  • @ቲጂየድንግልማርያምልጅJ7
    @ቲጂየድንግልማርያምልጅJ7 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ሊጋቡም ይችሉ ይሆናል ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ እህቱን አድንቁልኝ የኔ ጎበዝ ደስ ስትል እህት ማለት እንዲህ ነው ስንቶቻችን ነን ለወንድማችን ቦታ ያለን የሂወትን ቃል ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ብዝዝዝዝዝዝት ያድርግልህ የድንግል ማርያምልጅ የዘወትር ጥበቃው አይለይህ አሜን !!!

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቐ4ቐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቐ4ቐ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @buzenigatu5336
    @buzenigatu5336 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በታም ይገርማል ቃለህይወት ያሰማልን መምህር