ትግል አልባ ህይወት - Flow -Part 1 -

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 92

  • @tumitube2549
    @tumitube2549 8 หลายเดือนก่อน +48

    ሁሉንም መጽሐፍቶች የምመዝነው በመጽሐፍ ቅዱስ ነው በማለትህ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል። ይሄንን የእግዚአብሔር እስትንፋስ ያለበትን መጽሐፍ አንብቦም አምኖም ያፈረ የወደቀ ሰው የለም ተባረክ አሼ love you🙏🙏🙏

  • @asterene8408
    @asterene8408 8 หลายเดือนก่อน +11

    መድሀኒአለም ሰላምህን በጣም ያብዛለህ

  • @AdugnaDagne-z2g
    @AdugnaDagne-z2g 10 วันที่ผ่านมา +1

    Impact seminar

  • @kibralemwubet1739
    @kibralemwubet1739 3 หลายเดือนก่อน +1

    የምር አሼ እንደ አንተ አይነት ሰው መጽሐፍ ቅዱስን ሲናገርና ሲመሰክር i love you too

  • @Zedo-Yemaye
    @Zedo-Yemaye 6 หลายเดือนก่อน +3

    Blessed uncle❤

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 8 หลายเดือนก่อน +5

    የተከበክ ክቡር መምህር አሸናፊ. ምን ልበልህ ቃላት የለህኝም አንተን የምገልጺበት. አተ ማለት እግዚአብሔር የላከህ ሀዋርያ ነክ. ሽ አመት ኑርልኝ❤

  • @mizgeegalana1356
    @mizgeegalana1356 8 หลายเดือนก่อน +4

    Wow I got back what I have forgotten! GOD BLESS YOU Mr. Ashenafi

  • @kakialex8739
    @kakialex8739 8 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም አሼ የሁል ጊዜ ሃሳቤን ዛሬ መለስክልኝ እኔ በኮቪድ ሰዓት መፀሃፍ ቅዱስንና የአንድምታ መሰፀሃቶችን ለመመልከት እድል ገጥሞኝ በጣም ተደስቼበታለሁ እናም እንደአንተም ያለ ይሁን ሌሎች የግል ስብዕና አሰልጣኞች ሲያስተምሩ መመዘን የምፈልገውና የማደርገው ከዚህ ስህተት ከሌለው የእግዚአብሔር ቃል ነው እናም ለሰዎችም ስመክር መጀመሪያ ቅዱሳን መፃህፍትን ብትረዱ እና ይህንን ትምህርት ብትወስዱ መልካም ነው ካለበለዚያ ገደል ይከታቹሃል እላለሁ አንተም ይህንን አፍታተህ ስለገለፅከው በጣም ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ !!!

  • @yosephtaye9167
    @yosephtaye9167 8 หลายเดือนก่อน +7

    ህይወትን በህይወት ተረዳዋት ፈጣሪ ይመስገን!!

  • @Snekal
    @Snekal 8 หลายเดือนก่อน +3

    ልጅ እያለሁ አስታውሳለሁ አንድ ቀን አያቴን ገጠር ሄጄ ጎብኝቻት ነበር በጣም ደግና አስተዋይ አያት ነበረች ። ከጎኗ እንድቀመጥ ጠየቀችኝ እና አንድ Golden ቃል ንገሪኝ አልኳት እሷም ልጄ አንድ ቀን አንዳንድ ሰዎች ያንተን Comment በማንበብ ጊዜያቸውን ያጠፋሉ ስለዚህ ዛሬ ያ ቀን ነው
    ፈገግ ካስባልኩህ 🥺like

  • @fasikaBera-d2d
    @fasikaBera-d2d 8 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም እናመሰግናለን አቶ አሸናፊ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እግዚአብሔር 🙏

  • @roberatube_6922
    @roberatube_6922 8 หลายเดือนก่อน +5

    Long life Ato Ashenafi and team impact seminar❤🎉

  • @KebedeMulu
    @KebedeMulu 8 หลายเดือนก่อน +3

    አቶ አሼ ዘመነህ ይባረክ ወደማንነቴ እንድመለስ አድርገህኛል

  • @manutube765
    @manutube765 8 หลายเดือนก่อน +3

    ጋሽ አሼ የናፈቀኝ ምን እንደ ሆነ ልንገርህ ? በአካል አግኝ ቼህ እጅህን ጨብጨ ሳላመሠግንህ እንዳልቀር ብቻ ነው ። እስከዚያ በሠላም እና በስኬት ኑርልኝ!!

  • @Tigistnuri-vg3hf
    @Tigistnuri-vg3hf 8 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን

  • @SamsongirmaSamsongirma
    @SamsongirmaSamsongirma 8 หลายเดือนก่อน +2

    እጂግ ውብ አገላለፅ በጣም ደስ የሚል እይታ

  • @tewodrostilahun3801
    @tewodrostilahun3801 8 หลายเดือนก่อน +3

    You number one ashe , I love the list books you mentined

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 8 หลายเดือนก่อน +6

    Thank you gash Ashe I have got some answers about some books.... and I agree with you we have to know deep about our spiritual books content. Thank you again. God bless you more sir!

  • @matikorsa
    @matikorsa 8 หลายเดือนก่อน +3

    Sin eegaa jirraa hawwiidhaan Mis Ashee❤

  • @beyeneify
    @beyeneify 8 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ትምህርት ተናገርህ በተለይ በሃይማኖት ጉዳይ የተናገረሀው ቅዱሱን መ/ፍ

  • @NewayHailemeskel
    @NewayHailemeskel 8 หลายเดือนก่อน +2

    You are amazing and kind creature of humankind. You are really teacher of life-development. God bless you!!!

  • @sinduteklebirhan7703
    @sinduteklebirhan7703 8 หลายเดือนก่อน +6

    በጉጉት እየጠበኩ ነው ❤

  • @ethiopiahagere1630
    @ethiopiahagere1630 8 หลายเดือนก่อน +3

    Ur my hero 1ኛኛኛኛኛኛኛኛ

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 8 หลายเดือนก่อน +3

    Thank you for sharing your time today is a very good thing ❤❤❤

  • @biltek2030
    @biltek2030 8 หลายเดือนก่อน +3

    Thank you Ashe for sharing us such a Wonderfull and life changing video.

  • @nahombirhanu7639
    @nahombirhanu7639 8 หลายเดือนก่อน +3

    አሼ እንዴት ነክ አሪፍ ነበር የዛሬው why ግን ቀላል አይደለችም ከራስ ጋር ትነንሽ ጊዜ ማሳለፈፍ ያስፈልጋል እግዚያብሔር መልካም ነው ለሁላችንም ይገልጥልናል❤

  • @YakobFanta
    @YakobFanta 8 หลายเดือนก่อน +1

    tigil alba malet sira alba malet aydelm❤

  • @HjxDighx
    @HjxDighx 8 หลายเดือนก่อน +2

    Woow Ato Ashe Ahuinem stega Ena Tibebuin YabezalikFETARI! Mogesuinem Yederebelik!!!🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @AliHamdala
    @AliHamdala 8 หลายเดือนก่อน +3

    አሼ ለስኬት የተሰጠክ የምድር ስጦተነክ።ለብዙ ጊዜ ስልጠነክን በyou tub እከተላለሁ በኔ ህይወት ተፅኖ ፈጥራከል አመሰግናለሁ!!በአካል ተገኝቼ ስልጠነክን እንደምከፈል ሙሉ እምነት አለኝ።

  • @MisganaAmsaluKebede
    @MisganaAmsaluKebede 8 หลายเดือนก่อน +2

    ashe tks my teacher

  • @eyosiyasabera8271
    @eyosiyasabera8271 8 หลายเดือนก่อน

    ጋሽ አሼ ከልቤ ከውስጤ የምወደው ሰው እግዚአብሔር መደመጥን ሰጥቶሀል ዘመንህ ይባረክ

  • @hanasesay4974
    @hanasesay4974 8 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you Mr Ashe you are help me

  • @amarebiad3424
    @amarebiad3424 8 หลายเดือนก่อน

    thank you very because.i graduate 2006 in textile you are my best consultancy teacher.

  • @TsegayeLemma-fk2vv
    @TsegayeLemma-fk2vv 4 หลายเดือนก่อน

    ስላገኘሁ ደስ ብሎኛል

  • @taezazwoldu5302
    @taezazwoldu5302 8 หลายเดือนก่อน

    I appreciated the combined firm of wisdom in relation to Bible. Thanks a lot!

  • @27Dagmawit
    @27Dagmawit 8 หลายเดือนก่อน +1

    Tigil alba hiwot 🙏🏽

  • @shimelismekonnen9918
    @shimelismekonnen9918 8 หลายเดือนก่อน +2

    Waiting

  • @itcanbe2114
    @itcanbe2114 8 หลายเดือนก่อน +1

    Ashee balekibet selamek bizzet yebelelen antenm hone hulun Ye impact seminar staffochin lakki Yale misganaye yidresachihu tnx a lot 🙏🙏🙏

  • @SaimonSaimona
    @SaimonSaimona 8 หลายเดือนก่อน +2

    Waiting ashuye

  • @DagimGoa
    @DagimGoa 8 หลายเดือนก่อน +1

    Amezing ❤❤❤

  • @Kibrat-h3q
    @Kibrat-h3q 8 หลายเดือนก่อน

    Ashe Iserah yalehu letiwuldu wesangn new Ye 1970-1990 manbeb yiflgalu metsaf bitazegaj tiru new !!

  • @lilmaty2025
    @lilmaty2025 8 หลายเดือนก่อน +2

    waiting ashye

  • @nathnaelwassieweldegebriel5634
    @nathnaelwassieweldegebriel5634 8 หลายเดือนก่อน +1

    Gobez...thanks a lot bro!!!

  • @TaheMohemmed
    @TaheMohemmed หลายเดือนก่อน

    Wow

  • @matikorsa
    @matikorsa 8 หลายเดือนก่อน +2

    Jireenya wallansoo malee ❤❤

  • @biniamgezu6177
    @biniamgezu6177 28 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 8 หลายเดือนก่อน +2

    Waiting you, .....

  • @Mesay-xr5wi
    @Mesay-xr5wi 8 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks Ashe

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 8 หลายเดือนก่อน

    ከልብ እናመስግናለን

  • @seidfaqo4302
    @seidfaqo4302 8 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks ashe ❤

  • @natnaelmulugeta2106
    @natnaelmulugeta2106 8 หลายเดือนก่อน

    Life is war so we have to be worrier to life.

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 8 หลายเดือนก่อน +1

    Waiting you 🥰❤

  • @ልዕልቷነኝየንጉሡልጅ
    @ልዕልቷነኝየንጉሡልጅ 8 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደህና መጣህ በጉጉት ስጠብቅ ነበር

  • @afewerkihagos1810
    @afewerkihagos1810 8 หลายเดือนก่อน +1

    I am waiting !❤

  • @kassahunborgane919
    @kassahunborgane919 7 หลายเดือนก่อน

    Great as always

  • @alemwoin3630
    @alemwoin3630 8 หลายเดือนก่อน +1

    I am Waiting

  • @t2chickensfarm365
    @t2chickensfarm365 5 หลายเดือนก่อน

    ato ashe tefah betam

  • @TsegayeLemma-fk2vv
    @TsegayeLemma-fk2vv 4 หลายเดือนก่อน

  • @AbdurahmanMohammed-qz8wq
    @AbdurahmanMohammed-qz8wq 8 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለው

  • @wondew9
    @wondew9 8 หลายเดือนก่อน +2

    wow

  • @media542
    @media542 8 หลายเดือนก่อน +1

    Welcome ashe

  • @kenaoluma6789
    @kenaoluma6789 หลายเดือนก่อน

    😊😊😊

  • @rahelmamo-kw9dt
    @rahelmamo-kw9dt 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @milkiyasbacha891
    @milkiyasbacha891 8 หลายเดือนก่อน

    Actual Trainer

  • @tigista1977
    @tigista1977 8 หลายเดือนก่อน +1

    እነጠበኩ ነው በደስታ ለመስማት

  • @kd4053
    @kd4053 8 หลายเดือนก่อน +1

    Good

  • @hiwotbelew2144
    @hiwotbelew2144 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @1587-fazr
    @1587-fazr 6 หลายเดือนก่อน

    የምፈልገው

  • @EskindirNegash
    @EskindirNegash 8 หลายเดือนก่อน +3

    አሼ መፃፍ ቅዱሰ ማለት የሰው ልጅ ማነዋል ማለት ነው አመሰግናልው ወንድሜ

  • @Pikoke366
    @Pikoke366 8 หลายเดือนก่อน +1

    እኔም አሼ ❤

  • @Pikoke366
    @Pikoke366 8 หลายเดือนก่อน +1

    እኔም አሼ

  • @SolamanShark-m3r
    @SolamanShark-m3r 3 หลายเดือนก่อน

    አሼ ከምን አንፃር እና ለምን የሚባሉ ምልከታዎች ለልቤ ምላሽ ስለሰጡኝ አመሰግናለሁ።

  • @KidsHemenShow
    @KidsHemenShow 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሰብስክራይብ አድርጓት ልጄን🙏

  • @t2chickensfarm365
    @t2chickensfarm365 5 หลายเดือนก่อน +1

    yezemenachen dink sew

  • @SaimonSaimona
    @SaimonSaimona 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቀኑ ሙሉአ አየጠበኩት ነው የዋልኩት

  • @negebeni
    @negebeni 8 หลายเดือนก่อน +1

    አቶ አሼ ስትፈልገው የነበረው ሁሉ ሲፈልግህ አገኘኸው ? በምትኩ እኔ እየፈለኩህ ነው።

  • @ElfEthio
    @ElfEthio 8 หลายเดือนก่อน +2

    Can you please respond for registered email for 2nd online training? Thanks.

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  8 หลายเดือนก่อน

      ተመዝገበዋል? ከተመዘገቡ በቅርቡ እናሳውቃለን። ካልተመዘገቡ ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ!
      docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfsY9HCCdsT0iXCWa9OYDU8HWMIaBCMB6ukE_prk7hO-t9B-Q/viewform?usp=sf_link
      ለበለጠ መረጃ በ 0988068511 ይደውሉ!

  • @ልዕልቷነኝየንጉሡልጅ
    @ልዕልቷነኝየንጉሡልጅ 8 หลายเดือนก่อน

    ዳግምን ሳይ ልቤ እሚደነግጠው ነገርስ

  • @bonatusa5713
    @bonatusa5713 8 หลายเดือนก่อน

    Bible is contradict with science.so if bible and science can't compatible so how you say that you not accept the any books which contradict the bible?

  • @bonatusa5713
    @bonatusa5713 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም ተሳስተሃል ።
    መጽሐፍ ቅዱስ ከሳይንስ ጋር አይጣጣምም ።መጽሐፍ ቅዱስ ብሳሰትም አንተም መሳሳት የለብህም ።
    እኔ በመጽሐፍ ቅዱስ የማለምን ከሆንኩ አንት ዳግም ለምንድነው የአንድ ሃይማኖት መለያ ብቻ የምትወስድው?

  • @sinayimer
    @sinayimer 8 หลายเดือนก่อน +1

    I want register online class but you guys have not replied my email.

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  8 หลายเดือนก่อน

      ከሀገር ውጭ ለምትገኙ የተዘጋጀ Online ስልጠና
      #Complete_Success_Blueprint
      ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ!
      docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfsY9HCCdsT0iXCWa9OYDU8HWMIaBCMB6ukE_prk7hO-t9B-Q/viewform?usp=sf_link
      ለበለጠ መረጃ በ 0988068511 ይደውሉ!

  • @tigistasnakew420
    @tigistasnakew420 8 หลายเดือนก่อน +2

    Waiting

  • @fanakiros2027
    @fanakiros2027 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @dagemawitworku5691
    @dagemawitworku5691 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @martimarti688
    @martimarti688 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤