🌼 ሁሉም ሊያደምጠው የሚገባ እጅግ ድንቅ ስብከት || 🌼 አዲስ ዓመት 2017 ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ Henok Haile 🌼

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 60

  • @SenayHagos-r3l
    @SenayHagos-r3l หลายเดือนก่อน +33

    እስቲ 2017 ዓ ም ክርስቶስ ከሁሉም በላይ የሰው ደም ከመፍሰስ ያቁምልን❤❤❤ ሰላም ለኢ ያ ኣሜን❤❤❤

  • @Frewe771
    @Frewe771 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏✝️✝️✝️💐💐💐⛪️⛪️⛪️🥰🥰🥰

  • @የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ
    @የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ 20 วันที่ผ่านมา

    🌹ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ይቆየን 🌹

  • @marthaestifanose4609
    @marthaestifanose4609 หลายเดือนก่อน +16

    አሜን አንተ የኦርቶዶክስ ዕንቁ እግዚአብሔር የሰጠን ሁሌም ከጠላት ስራ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከክፉ ሁሉ ይሰውርህ🎉እንወድሀለን ኑርልን🎉🎉🎉

    • @almaz7677
      @almaz7677 หลายเดือนก่อน

      ❤💯🎉🎉🎉አሜን

    • @AbereGetnet
      @AbereGetnet หลายเดือนก่อน +1

      jezba leba new

  • @Meron-ry5ui
    @Meron-ry5ui หลายเดือนก่อน +11

    እንኳን ለ 2017 በሰላም በጤና አደረሰን አደረሳቹ🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻 የሞት ዜና የማንሰማበት ፍትህ የሚነግስበት ሰላም የሞላበት ያድርግልን😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @tselot_tube
    @tselot_tube หลายเดือนก่อน +10

    🌼🌼🌼🌼እንቁጣጣሽ🌼🌼🌼🌼
    በመላው ዓለም የምትገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ልጆች ምዕመናንና ምዕመናት እንኳን ለ፳፻፲፯ ዘመነ ማቴዎስ በሰላም እና በጤና አደረሰን አደረሳችሁ !

    • @Meron-ry5ui
      @Meron-ry5ui หลายเดือนก่อน +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤

  • @salamomg9210
    @salamomg9210 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር የእውነት ግሩም ትምህርት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretteferi6132
    @meseretteferi6132 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር የቤተክርስቲያንችን ፈርጥ ነህና የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤

  • @atsedeaddisu9004
    @atsedeaddisu9004 หลายเดือนก่อน +9

    ሁሉም የተነገረው ከልብ ካዳመጥነው በጣም በጣም
    የሚጠቅም ትምህርታዊ ነው።
    ሁለታችሁንም በዕድሜ በጸጋ
    ይጠብቅልን። እኛም ከስም ክር
    ስቲያንነት ወደ ተግባር እንድንለ
    ወጥ ድንግል ከነልጇ ትርዳን ።
    አሜን ይደረግልን።

  • @gebrieteykew1710
    @gebrieteykew1710 หลายเดือนก่อน

    ይህችን አመት ተወኝ በሁላችንም ዘንድ ከፍ ያለ ቦታ አለው

  • @MeazaKidusan103
    @MeazaKidusan103 หลายเดือนก่อน +6

    እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ እንቁጣጣሽ
    🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

  • @aba_gebrekidan_sbket
    @aba_gebrekidan_sbket หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏
    አዲሱ ዓመት የሰላም የደስታ የጤና የፍቅር ያድርግልን

  • @Selia214
    @Selia214 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን አደረሳቹ መልካም በዓል ለመምህራችን ጤና እድሜ ይስጥልን በቤቱ ያቆይልን እንቁ መምህራችን❤❤❤❤❤❤❤

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 หลายเดือนก่อน

    አትቁረብ እንጂ ችግር የለውም ፈገግ ያደርጋል የእናቶች ነገር ግርምት ነው

  • @Fewus_Menfsawi_Aba_Gebrekidan
    @Fewus_Menfsawi_Aba_Gebrekidan หลายเดือนก่อน +4

    እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ እንቁጣጣሽ 🌼🌼🌼 መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር 🙏🙏

  • @demisrefisa8092
    @demisrefisa8092 หลายเดือนก่อน

    ክርስቲያናዊ ስነምግባር የተሞላበት አስተማሪ።

  • @freabi5580
    @freabi5580 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ለኛ ለአድማጮችም

  • @ShiferawElsa
    @ShiferawElsa หลายเดือนก่อน

    May the almighty God bless you more and more.

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen!!!

  • @አምላኬ-ቐ5ቀ
    @አምላኬ-ቐ5ቀ หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወትን ያስማልን መምህር

  • @yetnayetasefa
    @yetnayetasefa หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕራችን እረጅም እድሜ ይስጥልን ❤❤❤❤

  • @monika-js2us
    @monika-js2us หลายเดือนก่อน

    Be betu yatnaki❤❤❤

  • @etsegenettilahun3543
    @etsegenettilahun3543 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ መጨረሻህን ያሳምርልህ ወንድሜ❤❤❤

  • @martaberhnu377
    @martaberhnu377 หลายเดือนก่อน

    ሰዉን ፍፃሜዉን ሳታይ አታመስግነዉ❤ግን የሁላችንን መጨረሻ በቤቱ አፅንቶ ፍፃሜያችንን ከክርስቶስ ስር ያድርግልን❤

  • @kibbruberhe8401
    @kibbruberhe8401 หลายเดือนก่อน +1

    Amen

  • @esseatababu6220
    @esseatababu6220 หลายเดือนก่อน +1

    መምኽር ቃለህይወት ያሰማልን።
    መልካም አዲስ ዓመት ይኹንልን!

  • @Haregi849
    @Haregi849 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @genetnegasa9811
    @genetnegasa9811 หลายเดือนก่อน +1

    Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn 🙏🏻 ❤❤❤❤

  • @lidettesfaye7720
    @lidettesfaye7720 หลายเดือนก่อน +2

    Your teachings have had a profound impact on my life, helping me grow spiritually. I can’t thank you enough for your support and wisdom. Wishing you a blessed and joyful New Year filled with peace and divine grace.

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @sabag.zemichael5194
    @sabag.zemichael5194 หลายเดือนก่อน

    መልካም አዲስ አመት መምህር

  • @እመአዶናይየአምላክእናት
    @እመአዶናይየአምላክእናት หลายเดือนก่อน

    እንቁ መምህራችን መታደልህ በጣም ነው መንፍሳዊ ቅናት ምቀናው እመብርሃ ለፍሬ አብቅታኝ እንዳተ ያለ ልጅ እንድትሰጠኝ ፀልዩልኝ 🙏

  • @Emuana
    @Emuana หลายเดือนก่อน

    ይህችን ዓመት ተወኝ ሚለው መዝሙር ህይወቴን የቀየረ መዝሙር ነው ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ!!!

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ጀ3ጀ
    @ለሁሉምጊዜአለው-ጀ3ጀ หลายเดือนก่อน

    ከዘመነ ዮሐንስ ወደ ዘመነ ማቴዎስ ያሸጋገረን አምላከ አበው ስሙ የተመስገነ ይኹን
    አውደ አመትን ተላከትሎ ከሚመጣ መቅሰፍት ይሰውረን
    ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን
    ለመምህራችን የህይወትን ቃል ያሰማልን

  • @EldanaSeilu
    @EldanaSeilu หลายเดือนก่อน

    የእኛ ቤተክርስቲያን ስንዱ እመቤት ነች

  • @SebleTirfe
    @SebleTirfe หลายเดือนก่อน

    "ማወቅ"

  • @samahrabaya2702
    @samahrabaya2702 หลายเดือนก่อน +1

    Ena yejemeruten yalemecheres abaza esekahone alekekegnem memeher heresose yetekedesewen meretawal enam fitary yeredagn

  • @temesagenamalaka4511
    @temesagenamalaka4511 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤

  • @AynalemTeferi-zc7je
    @AynalemTeferi-zc7je หลายเดือนก่อน

    Betam tekami timihirt new selam le Ethiopia selam le hagerachin ❤❤❤

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana4575 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻

  • @bisratberhane4457
    @bisratberhane4457 หลายเดือนก่อน

    Admena Tena yestachehu xegawn yabzalachehu bexlotachehun asbun kenebetsebochey nurulen 1000Amet

  • @ኦርቶዶክስነኝYouTube
    @ኦርቶዶክስነኝYouTube หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @azeb8400
    @azeb8400 หลายเดือนก่อน

    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @ejigayehugebreegzabhere7714
    @ejigayehugebreegzabhere7714 หลายเดือนก่อน +1

    እባካችሁ በተለያዩ ሀገራት አጥቢያው ያሉ ወጣቶች በጫትና በሲጋራ ግዚአቸውንና ሀይማኖታቸውን እያጡ ስለሆነ ቤተክርስቲያን ለመላው ሀገራችን ላሉ ቤተክርስቲያን በወጣቶች ዙሪያ እንዲወያዩና ትኩረት እንዲሰጣቸው ሰብስቦ ጠርቶ ስለሃይማኖት ማስተማርና ከክፋ ነገር እንዲላቀቁ ቢደረግ ጥሩ ነው በጣም ወጣቶች እየተጐዱ ነው

    • @martaberhnu377
      @martaberhnu377 หลายเดือนก่อน

      በጣም የሚያሳስበኝ ነገር ነዉ

  • @BetyBety-n3t
    @BetyBety-n3t หลายเดือนก่อน

    Enkuane adereshie edemi ke tena gare yesthie Melkam behale

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አደረሳችሁ አደወሳችሁ

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile8845 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @molladesta9922
    @molladesta9922 หลายเดือนก่อน

    Meskerem and Henok enkuan adresachihu

  • @almaz7677
    @almaz7677 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂አወ አዎ 😂😂😂😂😂

  • @teferaworku8842
    @teferaworku8842 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ካቶሊካዊ በማር የተለወሰ ካቶሊካዊ መርዙን እየረጨ ነው

    • @mekanmenkire9479
      @mekanmenkire9479 หลายเดือนก่อน +1

      በማይመለከትህ ቦታ ለምን መጣህ ወንድሜ አንዴ ወጣ በል 😂😂😂😂😂

    • @gelilabetajesus2989
      @gelilabetajesus2989 หลายเดือนก่อน +2

      መቼም እግዚአብሔር ቸር ነው ይቅር ይልሃል(እሱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ብሌን(ዓይን)ነው።የምንሳሳለት ወንድማችን።ይኑርልን።

    • @እመአዶናይየአምላክእናት
      @እመአዶናይየአምላክእናት หลายเดือนก่อน +1

      ወይኔ የአዳም ልጅ እኮ አሁን ተናግሮ ስይጨርስ መቼም መሉውን አልሰማውም መጥፍ comment የሚፅፍ እግዚአብሔር ያየዋል እኮ ብላል ለሰው ሳይሆ እግዚአብሔር እንፍራ ምን እንደምንፅፍ እንወቅ

  • @ኤፍታህወለተፃድቃን
    @ኤፍታህወለተፃድቃን หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @mastuu.susinaa9787
    @mastuu.susinaa9787 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤