ከዕለታት ግማሽ ቀን ክፍል 4 እማማ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 21

  • @mwolde6274
    @mwolde6274 3 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ የአተራረክ ዘይቤ ተባረክ እዮባችን

  • @atikilittezera982
    @atikilittezera982 3 ปีที่แล้ว +3

    Thank you so much for making my day brighter Eyoba!!!

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu6996 3 ปีที่แล้ว +1

    ኢዮባ ከልብ እናመሰግናለን የአክስቱ ልጅ አይነት ልብ ያለን ስንቶቻችን ነን የብዙወችን ታሪክ ሰምተን እንደክላሲካል ሙዚቃ ተዝናንተንበት ከዚያም እኛው ተሰብረን ከራሳችን ስብራት እንማራለን

  • @ኢትዮጵያ-ሰ7ጀ
    @ኢትዮጵያ-ሰ7ጀ 3 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @radetkasa1731
    @radetkasa1731 3 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን እዮባዬ💕🙏

  • @ለእውነትየተሰዋውእኔምየአ
    @ለእውነትየተሰዋውእኔምየአ 3 ปีที่แล้ว +6

    አመሰግናለው አሁን እማ እድሜ ለአንተ በቃ ትረካ የተባለ ሁሉ ሱስ ሳይሆንብኝ አይቀርም። በቃ ትችላለህ በእያንዳንዱ ቃል ልብ ወደየትም ዝንፍ ሳይል ለመስማት የሚያመች የትረካ ችሎታ ንሩልን እድሜ ከጤና ጋ ያድልልን ጸጋውን ያብዛልህ ።

  • @ye_abam
    @ye_abam 2 ปีที่แล้ว +2

    እዮባችን ሰላም ብለናል እማማ ዧ ውድድ ያረኳቸው ሴትየው ናቸው ምን የመሰለች የንጉስ ፈረሱን ትቶ ___ ሲጋለው የሚለው ላይ ለአንዳድ ባሎች ይድርስልኝ 😪

  • @ergbenohendiryas3402
    @ergbenohendiryas3402 3 ปีที่แล้ว +2

    አታምጣው ስለው
    አምጥቶ ቆለለው
    😂😂
    እናመሰግናለን ኢዮቤ!!!
    ❤️❤️🙏🙏

  • @እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ
    @እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ 3 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ወንድማችን 👏👏👏

  • @tsionwondafrsh6876
    @tsionwondafrsh6876 3 ปีที่แล้ว +3

    Nurln balewletachln nek ate eyoba

  • @meir84
    @meir84 3 ปีที่แล้ว +3

    ኢዮብ ሲያነብ ልክ እቦታው ላይ እንዳለሁ ያክል ነው የሚሰማኝ። thanks a lot eyob

  • @harmalaluchano1354
    @harmalaluchano1354 3 ปีที่แล้ว +2

    አምልጦኝ ነበር ማምሻውን አዳመጥኩ ተስጦህን ሳላደንቅ አላልፍም
    በርታ

  • @fesehaamico8
    @fesehaamico8 3 ปีที่แล้ว +2

    😍😍😍

  • @haregfiseha3508
    @haregfiseha3508 3 ปีที่แล้ว +2

    ❤🙏🙏🙏

  • @ማርያዊትየድንግልማርያምል
    @ማርያዊትየድንግልማርያምል 3 ปีที่แล้ว +2

    እና መስገናለን ውንድማችን

  • @jerusalemnati1695
    @jerusalemnati1695 3 ปีที่แล้ว +1

    🙏🏽🙏🏽👌

  • @weynshetmulugata8204
    @weynshetmulugata8204 3 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤ከልብ እናመሠግናለን እዮቤ🙏🙏🙏ቡሩክ

  • @የአሜንእናት-ጠ2ጨ
    @የአሜንእናት-ጠ2ጨ 3 ปีที่แล้ว +1

    አተራረክ አይገልፅውም ምርጥ ነው

  • @18lamalo
    @18lamalo 3 ปีที่แล้ว +2

    መፅሐፉን ሂወት ትዘራበታለህ እዮቤ እንኳን ለሁዳዴ ፆም አደረሰህ

  • @lemlemg542
    @lemlemg542 3 ปีที่แล้ว +1

    ከፍ ያለ ምስጋና እዮብ ይመችክ