ሴት እህቶቼ በመድሃኒዓለም ሳትሰሙኝ እንዳታልፉ። Kesis Ashenafi

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 797

  • @girllaptop8425
    @girllaptop8425 4 ปีที่แล้ว +402

    በትዳር ላይ ያለችሁ ትዳራችሁን ያሳምርላችሁ እንዴ እኔ በስደት ያላችሁ ያአባታችን ትምርት የምትሰሙ በሰራም ለአገራችን አብቅቶ መልካሙ ትዳር ይስተን ልባሟ ሴት እንድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን

  • @ruthlove1462
    @ruthlove1462 4 ปีที่แล้ว +198

    አቤት እግዚአብሔር ቀሲስ አሸናፊ ስለእርሶዎ እንዴት እንደማመሰግነው እህቶቼ እኛ እኮ እድለኞች ነን መካሪ ገሳጭ አንቂ በጊዜ ተሰቶናል ተመስገን ያቆይልን😇😇

    • @ሰላምእውነት
      @ሰላምእውነት 4 ปีที่แล้ว +3

      በጣሞ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

    • @ruthlove1462
      @ruthlove1462 4 ปีที่แล้ว +2

      @@ሰላምእውነት አሜን

    • @pantupantu6614
      @pantupantu6614 4 ปีที่แล้ว +2

      ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @fekrfekr6091
      @fekrfekr6091 3 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏

    • @tube4221
      @tube4221 3 ปีที่แล้ว +2

      እውነት ነው እህቶች እግዚአብሔር። ይመስገን

  • @genetamare9847
    @genetamare9847 4 ปีที่แล้ว +95

    አባታችን እረጅም እድሜ ፀጋውን ይስጣችሁ የእውነት ስለኝ ስለ እህቶች አብዝተው ስለሚጨነቁ እና በክርስቶስ እየሱስ መንገዳችን እንደንሄድ ስለሚያደረጉን በጣም እናመሰግናለን

  • @HistoryMemory-et8qg
    @HistoryMemory-et8qg 10 หลายเดือนก่อน +2

    Egziabher yimesgen zendro getaye limiregn liredagn liyadinegn libarikegn silefelege erson agenagnegn Temesgen yihe ketita lene new memihir tebarekkkkkkkkkk.......

  • @ኤደንወለተማርያም
    @ኤደንወለተማርያም 4 ปีที่แล้ว +29

    ትግስተኛና ልባም ሴት እንድሆን እግዚያብሄር ይርዳን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚያብሄር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ

  • @mesi557
    @mesi557 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን🤲✝️
    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ይጻፍልን🤲🙏🕊

  • @mebrihabtu1061
    @mebrihabtu1061 4 ปีที่แล้ว +43

    የ ዛሬው መልዕክት ለእኔ ነው አባታችን: ረጅም ዕድሜ ከ ጠና ጋር ያድሎ።እንቁላሏ ከ መውደቅ ተሪፋለች።

  • @roozkiros6065
    @roozkiros6065 4 ปีที่แล้ว +9

    ኣቦ በትክክል ብለዋል እህቶቸ ራሳችን እናስትካክል ከኔ ተማሩ ትዳር መፍታት ትልቅ የሂወት መንገድ መበላሸት ነው እናት ነው ሴት ልጅ ቻል ስታደርግ ጥቅም እንጂ ጉዳት የለዉም ቢከፋንም ቢደላንም ትዳር የመስለ የለም ምን ግዜ ብቸኛ ሁነህ ቢደላህም ትዳር ይዝህ እየከፍህ መኖር ትልቅ ደስታ ነው ኣቦ አመስግናለሁ ይህን ትምህርት ላስተላለፍልን ረጅም ድሜና ጤና ይስጥልን ኣሜን

    • @lidyatulu4824
      @lidyatulu4824 2 ปีที่แล้ว

      Wenduse bekagne kale seteqa mene mareg teclee yehone wenedemee

  • @user-hq4dn9zr7l
    @user-hq4dn9zr7l 4 ปีที่แล้ว +45

    ከትምህርቱ በለይ ደግሞ እመቤታችን ስለከበረችበት በጣም ደስ ይላል ጸጋዉን ያብዛልህ አመቤታችን ግርማችንና ሞጎሳችን ናት

    • @user-hq4dn9zr7l
      @user-hq4dn9zr7l 3 ปีที่แล้ว

      @@ኢትዮማእድሚዲያ ስድብ ሀጢአት ነዉ በደንብ አዳምጪዉ ጥላቻ አያፀድቅም ላሳደበሽ ደግሞ እግዚአብሔር ይገስፀዉ

    • @user-hq4dn9zr7l
      @user-hq4dn9zr7l 3 ปีที่แล้ว

      አሁንም ፀጋዉን ያብዛልህ

    • @user-hq4dn9zr7l
      @user-hq4dn9zr7l 3 ปีที่แล้ว

      @@ኢትዮማእድሚዲያ ስድቡ ምን አመጣዉ ሰዉ ሊመስለዉ ይችላል አምኖበትም ሊሆን ይችላል ማሳወቅ ይቻላል ማስረዳት ይቻላል መደብ ግን አይደለም ከሱ የሰማሁት አልሰማሁም ከእምነቴ ዉጭ ሲያስተምርም አላየሁትም ቢሆንም ግን ሰዉ በትህትና ቢያስረዳኝ አጣምጣለሁ ተሳዳቢዉን ግን ምኑ ይደመጣል

    • @user-hq4dn9zr7l
      @user-hq4dn9zr7l 3 ปีที่แล้ว

      @@ኢትዮማእድሚዲያ መደብ አይቻልም ደግሞም ለማታዉቀዉ ሰዉ ነዉር ነዉ

    • @user-hq4dn9zr7l
      @user-hq4dn9zr7l 3 ปีที่แล้ว

      @@ኢትዮማእድሚዲያ ስለእምነቴ አስረግጨ የማምን ሰዉ ነኝ የትም እጄን የምሠድበት መንገድ የለኝም የማንንም መንገድ ወይም አካሄድ አልከተልም ማየ ትም መሞከርም አልፈልግም በእምነቴ አልደራደርም ማንም ሊወስደኝ አይችልም ይህን ስናገር አምላኬና መዳኒቴ በመተማመን ነዉ

  • @MelatFenta
    @MelatFenta 4 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን ቃለ ህወሃት ያሰማን ለኛም ማስዋሉን ይስጠን❤❤❤ አሜን

  • @aln9184
    @aln9184 4 ปีที่แล้ว +47

    መምህር. ትምርቶችህ በጣም ቀይሮኛል እግዝአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ. ሁሌየም እሰማለሁ

    • @gabekassa3626
      @gabekassa3626 4 ปีที่แล้ว +1

      ጥሩ ምክር ነው ረዥም እድሜና ጤና ይስ ዎት አባታችን

  • @ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ
    @ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ 4 ปีที่แล้ว +3

    ስለማይነገርው ስጦታው ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስግን እግዚአብሔር ለወዳጁ የታመነ ነው የህይወት ቃል ያሰማልን መምህራችን በስም ስላሴ በቸር ያዉለን ተመስግን አምላኬን 👏👏👏❤❤❤

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ 4 ปีที่แล้ว +26

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን እውነት ነው ልባም ሴት ቤቶን ትሰራለች ጥሩ ምክር ነው በቴሌቪዥን ቆሚ ትምህርት ሆኖ ቢለቀቅ ጥሩ ነው እኛ ውጭ ያለነው በኢንተርኔት በስልካችን እንማራለን እኛ ሰወች የእግዚአብሔር ቃል እና ህግ ባለማወቅ ባለመማር ነው የብዙ ሰው ትዳር እና ፍቅር የሚፈርሰው

    • @meazahailemariam6813
      @meazahailemariam6813 4 ปีที่แล้ว +1

      ቃለህይወትን ያስማልን🙏 ቂሲስ።

  • @meskeremalemu3170
    @meskeremalemu3170 4 ปีที่แล้ว +3

    ቀሲስ አሸናፊ እኔን እግዚያብሔርሊያስተምረኝ ነው አቤት የእግዚያብሔር ድንቅ ስራ እኔን ያስተማርከኝ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ፈተናዎች አሉብኝ በለቤቴ ከኔ ጋር ሆኑ እንዲፀልይ በፀሎት አስቡኝ በጣም እግዚያብሔርን እንድናመሰግን እፈልጋለሁ እቤታችን ድንግል ማርያም ደጅ ነው እቤቴ

  • @helenbekele4288
    @helenbekele4288 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ ቀሲስ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ሁሉም እቤት ሰርተህ ውጭ ሰርተህ እውነት ነው እኔም ጋ ብተወውስ ብዬ ያሳዝነኛል ግን ሲደክመኝ ግን ለመወሰን እፈልጋለሁ
    ግን ክፉ ወንዶች አሉ ለሚስቶቻቸው ክብር የሌላቸው ለነሱም ምክር ያስፈልጋል

  • @AdisemTadese
    @AdisemTadese 2 หลายเดือนก่อน +1

    🎉አሜን ምህራችን ቃለህይወት ያሰማልኝ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🎉

  • @ቅዱስጊዮርጊስአባቴ-ኰ7ሸ
    @ቅዱስጊዮርጊስአባቴ-ኰ7ሸ 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን በአባታችላይ ሆኖ ያስተማረን የድግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ክብር ሁሉ ለሱ ይሁን ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ብዙ ትምህርት ተምሬበታለሁ በርቱልን ለእኛም ሰምተን የምንተገብረው ያርገን

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ጀ8ዘ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ጀ8ዘ 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን። 🙏🏾 መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መንግሥት ሰማያትን ያውርስልን።
    በእውነት መምህር ይህ ትምህርት የህወታችን መሰረትነው በጣም እግዚአብሔር ክብርን ይስጥልን እግዚአብሔር ሁልጊዜም በመልክቱ ይናገረኛል ያስደነግጠኛል እግዚአብሔር በቸርነቱ የተሰጠንን ጸጋንና መክሊታችንን ጠብቀን እንድንይዝ ይርዳን። ጎዶላችንና ድካማችንን እያየ የሚናገረን የሚመክረን አምላክ
    ሰሙ ለዘለአለም ይክበር ይመስገን።

  • @ገብሬኤልአባቴሃገራችንንሰ
    @ገብሬኤልአባቴሃገራችንንሰ 4 ปีที่แล้ว +11

    በእውነት ለመቸ በተለቀቀ ብየ ነው የምጠብቆቀው በደስታ ነው የምየው እናመሰግናለን መምህር እድሜና ፀጋ ይስጥልን

  • @ቀልድናቁምነገር-ቐ2ኰ
    @ቀልድናቁምነገር-ቐ2ኰ 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዛብሄር ያክብርልን በፀጋላይ ፀጋ ፍጣሪ አብዝቶ ይጨምርልህ ♥♥♥♥🤲🙏

  • @mulye9843
    @mulye9843 2 ปีที่แล้ว

    ደጋግሜ ነው የሰማሁት መምህር ትምህርትህ እኛን እየለወጠን ነው ቀጥሉበት እግዚአብሔር ይርዳችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 4 ปีที่แล้ว +70

    እኔ አለማዊ ሳይሆን መንፈሳዊ ህይወት እፈልጋለሁ ቀሲስ ችግሩ ወንዶች አቁዋም የሌላቸውም ምን እናድርጋቸው ሔዱ ስንል ይመጣሉ መጡ ስንል ይሔዳሉ ።

    • @አድልአሰፍ
      @አድልአሰፍ 4 ปีที่แล้ว +2

      እውነትነው😭😭😭😭😭😭

    • @እግዚአብሔርእረኛዮነው1111
      @እግዚአብሔርእረኛዮነው1111 4 ปีที่แล้ว

      Ewnet new men enadrg

    • @የዳዊትልጅሆይማረን
      @የዳዊትልጅሆይማረን 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክክክ

    • @tshayetogu149
      @tshayetogu149 3 ปีที่แล้ว

      ewenetenewe gera ekonewe miyagabute wedoche hadu belene seneresachewe yemexalo mexu sibalo edesamona moleche belewe yewedeqalu

    • @adiszemenzemenn6508
      @adiszemenzemenn6508 3 ปีที่แล้ว

      Betaam. Enja stotje minem benetir wendu destenja kalhone fiker kelew. Destawen yanaygels kehone endet yehonal tadia??? Endee bet West desta kelele litjotje fiker yelelbet bet kadegu eko teru aydelem desta kelele litjetje min aynet Exaple new menhonew?? Bal endahed tebelo legotjeatjin waga eyrkefelu eko new? Telgen wij aydelem minafersew. Befutjom alaminbetim..

  • @ghenethaile2803
    @ghenethaile2803 ปีที่แล้ว +2

    Amen AMEN AMEN EGZIABHER ymesgen Kalehiwot yasemaln AMEN ❤❤❤

  • @abebechsitotaw3790
    @abebechsitotaw3790 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ዕድሜ ከጤና ይስጦት🙏🙏🙏

  • @assiassi9863
    @assiassi9863 4 ปีที่แล้ว +5

    ስላም ቀሲስ በእውነት ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ማን እንደዚህ አብራርቶ ያስተምራል በስላም ለሀገሬ ያብቃኝ እኔም ውደትዳር ለመግባት ወስኛለው የጌታ መልካም ፍቃድ ይሁን ለሁም ነገር እርሱ ይጨመርበት ጌብቻ መልካም ነው ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @maryahailugebry717
    @maryahailugebry717 2 ปีที่แล้ว

    ቀሲስዬ ስለሀንተ ለኛ ስዕለተሰጠን እግዚአብሔር አመሰግናለው የሚቆጨኝ ምነው ቀደም ብዬ ባወኩ ግን አሁንም አረፈደም አስተካክላለው እግዚአብሔር በዘመንህ ይባርክ እድሜ ይስጥ 🙏🙏🙏❤️❤️

  • @misrakgeberimarim3625
    @misrakgeberimarim3625 4 ปีที่แล้ว +20

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሂወት ያስማልን እኛም ሴቶች ልቦናችን ያብራልን ትግስቱ ይስጠን

  • @imdove7528
    @imdove7528 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን እናመሠግናለን ከማር ከወለላ የሜጣፍጥ ቃሉን ስላበሉን ሴቶችየ እንዴህ ክብር አለን ተመሠግነ አምላኬ

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
    @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 4 ปีที่แล้ว +17

    አሜን ቀሲስ ዘመንህን ይባርክ ትጋትህን አይቀንሰው ተባረክ ለጥቅማችን ሰንል እንሰማለን

  • @ትግስትአወቀ-ዸ7ኸ
    @ትግስትአወቀ-ዸ7ኸ ปีที่แล้ว

    እዴት ደስ እሚል ትምርት ነው ብዙ ተምሬአለሁ ጌታን እናመስግናለን ቃል ህየወት ያስማልን

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 4 ปีที่แล้ว +2

    ትክክል ቤታን የምታፈርስ የምትገነባ ሴት ናት አንዳንዴ አይቶ እንዳላየ ሰምቶ እንዳልሰማ መሆን አለበት ጫን ብሎ የሚያዋርድ ነገር ከሌለ በትንሹ በትልቁ ተቆጥቶ ተነስቶ ትዳርን አለማፍረስ በተለይ በተለይ ልጆች ከመጡ ስለዚህ ያላገቡ ወደፊትም ትዳርን የሚመኙ ጥሩ ትምህርት ነዉ በጣም የተከበረ ትምህርት ነዉ እኔ አምንበታለሁ ስለትምህርቶት አመሰግናለሁ

  • @እማመኖርሽያኖረኛል-ጘ4ዀ
    @እማመኖርሽያኖረኛል-ጘ4ዀ 4 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት እኔ ብዙ እየተቀየርኩ ነው አላገባሁም ግን ብዙ ግዜ ከጓደኛዬ ጋር ስንደዋወል በየቀኑ እንጣላለን ሲበዛ እኔ ጨቅጫቃ ነኝ አሁን ግን እራሴን እየፈተሽኩ ነው እናመሰግናለን

  • @haeyathaeyat707
    @haeyathaeyat707 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት እጅግ እናመስግናልን በጣም ቅዱስ ትምህርት ነው እረጅ እድሜ ከፀጋ ጋር ያድልልን ልኡል አምላክ የሰራዊቱ ጌታ

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ጘ6ዀ
    @የድንግልማርያምልጅነ-ጘ6ዀ 4 ปีที่แล้ว +10

    ስለ መልካም ምክሮች ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @senawitkidane5343
    @senawitkidane5343 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕዉት ያሰማን የሰማነዉ በልቦናችን ያሳደረብን አሜን አሜን አሜን

  • @ababaalu9543
    @ababaalu9543 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሕወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነዎትን ይባርክልን እውነት ነው እኔም ከልጅነቴ ጀምሮ ልክ እንዳስተማሩት ነኝ ለትዳሬ ስል የማልሆነው የማልሰራው ነገር የለም ከቀን ስራ ጀምሮ አሁንም በስደት ላይ ሁኜ ትዳሬን የበለጠ እያጠነከርኩት ነኝ ግን አባ ለባለቤተ ወልደ መድን ብለው ጸልዩለት እኔም ወለተ ማርያም ነኝ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔርን ይመስገን አሜን አሜን አሜን 💓💓💓

  • @dohaqtr8108
    @dohaqtr8108 4 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚገርም ትምህርት ነው፣እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል የሚያስተውል ግን የለም፣ያለው አምላካችን በእውነት ነው።ይሔ ትምህርት ለኔ እስኪመስለኝ ድረስ አስገርሞኛል።ሐሳቤንም አስለውጦኛል።መምህራችን በጣም አመሠግናለሁ በትዳሬ ቆርጬ ባለሁበት ወቅት ነው የሠማሁት በድጋሚ አመሠግናለሁ ይሔ የፈጣሪ መልእክት እንደሆነም አምናለሁ።

  • @marmwitdesaley6815
    @marmwitdesaley6815 4 ปีที่แล้ว +15

    በእውነት መምህርዬ አንተን መስማት ከጀመርኩ በብዙ ተለውጫለሁ እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @ramsrak1073
    @ramsrak1073 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ትግስተኛ አደርገኝ🙏🙏🙏

  • @selamfekadu5406
    @selamfekadu5406 4 ปีที่แล้ว +5

    እናመሰግናለን መምህር ባለፎ አመት 7አመት የቆየውን ፍቅሬን በማይረባ ነገር ተጣልቼ ነበር ሁሌም የሚታየኝ ይሄ አርጎኝ መቼም ይቅር አልለውም እያልኩ ነበር የመምህርን ትምህርት እየተከታተልኩ ስመጣ የራሴን ጥፋት ማሰብ ጀመርኩ እና 1 አመት ሙሉ ከተጣላን በኀላ በቃ ፀሎትም ትምርትም አጠነከረኝ የፋሲካ ቀን እንኳን አደረሰሽ ብሎ ደወለልኝ ከዛ አወራን ይቅርም ተባባልን እንዳዲስ አሁን ልንጋባ ነው ከስደት መልስ እና እህቶች ስትጣሉ እራሳቹን ተመልከቱ ይቅር ለመባባል ጊዜ አትምረጡ እግዚአብሔር የሁላቹንም ኑሮ ይባርክላቹ😘😘😘

  • @mimimimi4087
    @mimimimi4087 4 ปีที่แล้ว +3

    ቀሲስ ዘመንክ ይባረክ ቃለሂወት ያሰማልን የሰማነዉን በልባችን ያሳድርልን በሰማነው ታንፀን የምንኖረን ያድርገን በእዉነት ሁሌም አዳምጣለሁ መልክትክን ስላተ አምላክ ይክበር ይመስገን ባተዉስጥ ሆኖ በብዙ እያስተማረኝ ስለሆነ ብዙ እየተማርኩ ነው ፍቅረኛ አለኝ አምላክ የሰጠኝ ከስደት መልስ ያው ባምላክ ፈቃድ አብረን እንኖራለን እና ቀሲስ በረታ አሁንማ ትምህርትክ ሱስ ሆኖብኛል በርታ መንፈስ ቅዱስ ያግዝክ

  • @fanny8205-jossy
    @fanny8205-jossy ปีที่แล้ว

    በመምህራችን ላይ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን።

  • @fozyaahmad583
    @fozyaahmad583 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን እኛበጣም እድለኞችነን የሚያሰስተምረን የሚመክረን ፈጣሪስለሰጠንእናመሰግነዋለን እርሶንም እድሜናጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 4 ปีที่แล้ว +1

    በእዉነት ትልቅ ትምርት ነዉ ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ
    @ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን🙏🙏🙏 አሜን💕💕 አሜን🙏🙏 አሜን💕💕🌻 አሜን🌻🌻 አሜን💕💕 አሜን ፫🙏🙏🌻🌻አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ኑሩልን አሜን፫🙏🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻💕💕💕💕🌿🌿🌿🌿🌻🌻🌻🌾🌾🌾👏👏👏

  • @ፍሬአዳማ-ሠ1የ
    @ፍሬአዳማ-ሠ1የ 4 ปีที่แล้ว +7

    የአሁኑ ትምህርት ረገጥ ያለ ነው:: ደግማችሁ ደጋግማችሁ አዳምጡት ጥሩ አስተምሮት ነው.... ሕይወት ይቀጥላል

  • @የኪዳነምህረትልጅነኝስደተ
    @የኪዳነምህረትልጅነኝስደተ 4 ปีที่แล้ว +3

    ትክክል ናችሁ አባታችን ከስደት መልሳኝ እናቴ ኪዳነ ምህረት ለሀገሬ አብቅቶኝ ለንስሀ ቀን አብቅታኝ ትዳሬን ትባርክልኝ እንደ እኔ የምትመኙ በስደት ያላችሁ ታሳካልን እናታችን ድንግል ማርያም
    የአምላካችን እናት
    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    አሜን
    አሜን
    አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን

  • @HabibaKabadi-yl2
    @HabibaKabadi-yl2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ፀጋበረከቱ ይብዛልህ
    መምህርችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @destatoube5675
    @destatoube5675 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያስማልን

  • @AgNdb-ki5mq
    @AgNdb-ki5mq 3 หลายเดือนก่อน

    አሜንአሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤

  • @omarrak300
    @omarrak300 4 ปีที่แล้ว +1

    በእዉነት ይሄእግዚአብሔርለእኔየላከዉመልእክትነዉ ደክሜ ነበር

  • @azizainternational9719
    @azizainternational9719 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ፫ 🙏🙏🙏ቃለሕይወት ያሠማልን
    የሠማነዉ እግዚአብሔር በልቦናችን ያሣድርልን

  • @MeseretAdane-x3w
    @MeseretAdane-x3w 10 หลายเดือนก่อน

    መምህራችን መካሪያችን አፅናኛችን ብዙ ነገር እረዲተውናል የማናውቀውን አውቀናል እንደው ፈጣሪ እረጂም እዲሜና ጤና ይሥጥህ ቤተሠቦችህን ይጠብቅልህ

  • @ሄልዳናነኝየተዋህዶልጅ
    @ሄልዳናነኝየተዋህዶልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለህይወት ያስማልን መምህራችን እንድኔበስደት ያላችሁ ቅድስት ድንግልማሪያም ለሀገራችን በስላምለመግባት አብቅቶን ብእግዚያብሄር የተባረትከዳር እንድኖረን ልባምሴትምእንድንሆን መድሀኒያአለም ይርዳን አሜን ፫

  • @shooqshooq6600
    @shooqshooq6600 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ እየሱስ ይባረኮት የእኔ አባት ብዙ ነገረ ጌታ አስተምሮኛል ዘመኖት ይባረከ።

  • @حياةالحبشي-ك2ي
    @حياةالحبشي-ك2ي 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ከልብ ጥሩ ትምህርት ነው ጥሩ ምክር ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @adisutsefaya6689
    @adisutsefaya6689 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ቀሲስ አሸናፌ በአንተ አንደበት የሚመለሱልኝ መልሶች ብዙ ናቸው እግዛብሔር ይመስገነው እድሚና ጤና ይስጥልኝ

  • @FikremufikrFikr
    @FikremufikrFikr 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏

  • @hiwottesfaye8899
    @hiwottesfaye8899 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህር እግዚአብሔር ይስጥልኝ ትምህርቱን ስስማ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር

  • @Hannakidsdaycare
    @Hannakidsdaycare ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን መምህር በጣም እንዳስተውል አደረገኝ ❤🙏

  • @messimessi7609
    @messimessi7609 2 ปีที่แล้ว

    አሜን. ቃለ ህይወትን ያሰማልን. መምህራችን

  • @mulye9843
    @mulye9843 2 ปีที่แล้ว

    ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @WorkineshAlem-hq4pr
    @WorkineshAlem-hq4pr 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እንዳልከው ነውየእናቶቻችንን ፀጋ ይመልስልንልጅ ማሰሪያልጅ ገመዱ ጎጆማ ምን ይላል ጥለውት ቢሄዱ እያሉ ነውያሳደጉት

  • @መቅደላዊትወልደሚካኤል
    @መቅደላዊትወልደሚካኤል 5 หลายเดือนก่อน

    አባቶችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ፀጋው ያበዛልት አባቴ

  • @asnakumamo8809
    @asnakumamo8809 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በፅጋ ይጠብቅልን መምህራችን ምክርህ ሂወትን ያለመልማል ኑርልን

  • @yedilmillion6165
    @yedilmillion6165 4 ปีที่แล้ว +2

    እውነት፣ እውነት፣ እውነት። መምህርዬ ዘርህ ይበረክ ልክ ነህ እኔ ምስክር ነኝ። የልጅነት ትዳሬን ባለማወቅ እፍርሼ ለአመታት አልቅሼ ነበር። ግንስ እንደስራዬ፣ እንደበደሌ፣ እንደክፋቴ፣ እንደብልግናዬ ሳይሆን እግዚአብሔር ይቅር ብሎኝ እናት የሆነ ባል ከሁለት ወንዶች ልጆች ጋር ስጠኝ። እልልልልልልል አሁን የሞቀ ቤት አለኝ። እህቶቼ ትዳር ትእግስት ይፈልጋል። ቤታቹሁን እንዳታፋርሱ።

  • @asterbelay540
    @asterbelay540 4 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ እየሱስ ፀጋዉና መንፈሱን ያብዛልህ እንደእግዚአብሄር ቃል የሆነ ትዳር ሚስት እናት እህት ናት ልበ ሰፊ ከቤቶ አልፎ ለሌላ የምትተርፍ እንጅ በአለም ያለዉ መስፈርት ትዳር እንዲመራ አትፍቀዱ ይህ መስፈርት በጨለማና በምኞት የሚመራ ነዉ ፡፡ስለምክርህ እናመሰግናለን፡፡

  • @tigistdemisse5836
    @tigistdemisse5836 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን መእምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እውነት ማርያምን በእጣም አመሰግናለው ምክንያቱም ተስፋ ቆርጬ ነበር እስቲ እግዚአብሔር ያውቃል በፀሎትህ አስበኝ

  • @oneloverahel7468
    @oneloverahel7468 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በቤቱ ያቆይልንን

  • @ተመሰገንአምላከይ
    @ተመሰገንአምላከይ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን

  • @ኪዳነምህረትእናቴወለተሠመ
    @ኪዳነምህረትእናቴወለተሠመ 4 ปีที่แล้ว +11

    እሽ መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን ፈጣሪ ጥሩ ትዳር ይሥጠን ትዳር ለሌን ያላቺሁ በርቱ ፀልዩ💒💒💒💒

  • @liyabelay8196
    @liyabelay8196 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚያብሄር እድሜ ይሥጥህ የሥንቱዋን ልብ አንኳኳህ ከኔ ጭምር አመሰግናለሁ ምንም አልተሳሳትክም ተባረክ

  • @emmabeth5908
    @emmabeth5908 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም እናመሰግናለን አባታችን ወንድማችን አገራችንን ፈጣሪ ሰላም አድርጎ በሰላም ከስደት ይመልሰን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን

  • @ayaldesale1355
    @ayaldesale1355 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ እሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክብን

  • @tsehaineshhailu4843
    @tsehaineshhailu4843 3 ปีที่แล้ว +1

    መምሀር ይህን ምክር ሁላቾንም እንፈልገዋለን፣ግን ወንዱ እንዳይጸና ከባድ ነገር ይፈጽማል፣ በኔ የደረሰው ጩቤ አውጥቶ ሊገለኝ ሲል ነፍሴን አውጥቼ ልጆቼን ሴትም ወንድም ሆኜ በጥሩ ሥነሥርዓት አሳድጌ ጥሩ ቦታ ደርሰውልኝ አያትም ሆኛለሁ፣ እርሱ ግን ለኔ ባሰበው በአገባት ሚስቱ ህይወቱ ጠፋ፣ ታዲያ ከቁጥጥር በላይ ሲሆን ሊፈርስ ይችላል። የእርስዎ ምክር በጣም ጥሩ ነው፣ ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @haliluyaelbitel692
    @haliluyaelbitel692 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ደስ የሚል ምክር የሰጠከን እውነት ነው ትዳር ሁሉ እንደአብረሀም እንደ ሳራ መሆን አለበት ሴት ታጋሽ ጎበዝ ጀግና መሆን ያለበት ትዳሮ ለይ ነው አምላኬ ለባሌ ዘውድ ለልጄ ጀግና እናት ይድርገኝ አሜን እመቤቴ ትዳርችንን ትባርከው🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SdSd-po5ux
    @SdSd-po5ux 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛልን እናመሰግናለን

  • @የኑነኝከፈረንሣይለጋሲዮን
    @የኑነኝከፈረንሣይለጋሲዮን 4 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም ለእናንተ ይሁን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ማስተዋሉን ይስጠን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇨🇬🕊

  • @feremamo5754
    @feremamo5754 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜንአባታችን መምህራችን እንደት ደስ የምል ትምህርት ነው ከልብ እናመሰግናለን❤❤❤ ቃለይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @ወይንሸትዘነብ
    @ወይንሸትዘነብ 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር በጣም አመሰግናለው ጥሩ ምክርና ትምህርት ነው ሰላሙን ሁሉ ያብዛልክ !!የድሜ ዘመንክ ይብረክ !አሜን!!!

  • @ድንግልሆይየህይወቴፍፃሜአ
    @ድንግልሆይየህይወቴፍፃሜአ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አቤቱ አምላኬ ሆይ ንፅህ ልብ ስጠኝ

  • @mekedssewent6474
    @mekedssewent6474 ปีที่แล้ว

    ክብርና ምስጋና አምልኮ ውዳሤ ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን ለመከሩን ለአስተማሩን ቃለ ህይወት ያሠማልን እኛም በሠማነው 30,60,100,ያማረ ፍሬ እንድናፈራ አምላካችን ይርዳን።

  • @መቅዲነኝየጉራጌልጅ
    @መቅዲነኝየጉራጌልጅ 4 ปีที่แล้ว +4

    በእድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን ቃል ህይወት ያሠማልን ሺ አመት ያኑርልን

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 4 ปีที่แล้ว +2

    ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ወንድማችን

  • @abebagebrehiwot9672
    @abebagebrehiwot9672 4 ปีที่แล้ว +2

    Thank you Kisise,This teaching very touching,God truly helps women ,please all women listen Kisise advice.Kalehiwot yesemalen Kisise Ashenfe 🙏🙏🙏

  • @AdamAbye
    @AdamAbye 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለህይወት የሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yezabgetie8214
    @yezabgetie8214 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @NigistBetty
    @NigistBetty ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ቅዱስሚካኤጥበቃህአይለየኝ
    @ቅዱስሚካኤጥበቃህአይለየኝ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እኔ ትግስተኛ ሴት አይደለሁም 😢😢ማስተዋሉን ይስጠኝ ቶሎ እናደዳለሁ ባለቤቴ ጥሩልጅነው መጨረሻውን ያሳምርልኝ👏

  • @selinahailetecle5564
    @selinahailetecle5564 3 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN Qale hewete yesemalena tesifa meseti temerte now edemen tenane yesetelen fetare 🤲🤲🤲⛪⛪⛪😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @selamnehaynalem2678
    @selamnehaynalem2678 4 ปีที่แล้ว

    ተመስገን ምን ብዬ እንደማመሰግንዎት አላውቅም እ/ር እድሜና ጤና ይስጥዎት እጅግ ትልቅ ትምህርት አግንቼበታለሁ ይህ ለእኛ ለሴቶች ማንቂያ ደወል ነው ትዳራችን እንዲባረክ ይጸልዩልን

  • @ሰላምእውነት
    @ሰላምእውነት 4 ปีที่แล้ว +3

    በኡነት መልሰውኛል በዝህ በሚጣፍጥ ቃል አመሰግናለሁ አባቴ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ

  • @bouzianje5967
    @bouzianje5967 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ፈጣሪ ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እናመሠግናለን

  • @asmarech591
    @asmarech591 4 ปีที่แล้ว

    ቀሲሰ እግዛብሔረ ይባረክልን እውነት ነው መምህረ ሴት ልጅ ቤቷን ታከናዋለች እሰኪ መልካሙን የትዳረ ሒወት ይሰጠን ፈጣሪ እድሜ ጤና ይሰጥልን

  • @tsedaletsedale4297
    @tsedaletsedale4297 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድማችን በውነት ይሄን ትምርት ፈጣሪ በአይምሮአችን ያሳድርብን፡

  • @yoditt8549
    @yoditt8549 4 ปีที่แล้ว

    ቃአለ ሕውትን ያስማልን ቀሲስ በታአም ነው የምናመሰግነው ጥሩ ምክር ነው

  • @ቲጂነኝየአባቴናፋቂ
    @ቲጂነኝየአባቴናፋቂ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት በትምህርተወት ብዙ ተለውጫለሁ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ሽብሬሽብሬ-ጨ3ጘ
    @ሽብሬሽብሬ-ጨ3ጘ 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @saraaseged7968
    @saraaseged7968 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን