First ever comedian in Ethiopia who can make a joke with a political situation,social lives and any other issues which is really thoughtful and truth events.ጀለሰ i really have a huge appreciation for you,እና ቀጥልበት!!! Your fun from Eritrea.
Let God Be With ,So hopefully , You will be The Next Famous Yang Comedian. Be a good Hero Of The Generstions. .I am happy ,Your staye gives a good lessons too. Great !!Job!.Stay Blessed. Long live to Ethiopia.
You are the best performer ever i like u alot if possible i would like u to send me the song tittle or singer which we have been hearing in back ground " ethiopia hagre"
First ever comedian in Ethiopia who can make a joke with a political situation,social lives and any other issues which is really thoughtful and truth events.ጀለሰ i really have a huge appreciation for you,እና ቀጥልበት!!!
Your fun from Eritrea.
ለእኔ በአሁኑ ሰአት ካሉ ምርጥ ኮሜዲያን መካከል እሸቱ መለሰን የሚተካከል ማንም የለም በርታልን ወንድማችን👍👍👍
ሰላምየ ደህናነሽ
እሸቱ ምርጥነዉ ዜዶን አይበልጥም
Kkkkk እሽዬ ከበጉዋ ጋ የተነሳሀዉን በጣም ነው የወደድኩልህ እንሰሳወች በጣም ነው እምወደው እሸዬ አባቴ ቅን ስለሆንክ ይሄው ካልከው በላይ ደርሰሃል ከሁለት ዓመት ቡሃላ ከዚህም በላይ ገና ብዙ ትሰራለህ አንተ አባቴ የሰዉን ልክ ካንተ ተማርኩ እግዚአብሔር አምላክ ሁሌም ከፍ ያርግህ እወድሃለሁ አመሰግንሃለሁ ❤👏
ኮመዲያን እሽቱ ስራዋችህ በጣም ይመቻሉጏበዝ እንደው በዚህ አጋጣሚ እኔም ዴስፖራ ነኝ በድጅታል ፖለትከኛ ዙሪያ ብትስራ ጥር ይመስለኛል ቤተክርስቲያን መሄድ አቅቶናል ከቄሱ ጀምሮ እስከ ስዉ የሚገርመው ካገር ከውጡ የመንግስቱ ህይለምርያም ግዜ የሆኑት ይብሳሉ እባክህ
ዘመኑን የዋጀ ምርጥ ኮሜዲያን! 👏🏽👏🏽🙏🏼 እሼ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን በርታ !
ፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐ እሽዬ እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ጊዜውን የጠበቀ ትክክለኛና እውነተኛ መልእክት አለው በርታ ለሚገባው ካንተ ተምሮ እንደሠው ማሠብ ይኖርበታል ግን ቦርጭህን ለማጥፈት ሞክር ድንቅ ሠው
እሸቱ መታደል እኮ ነው። የእግዚአብሔር ስጦታ ነው የሳቅ ምንጭ እሸቱ መለሰ
ወይ እሸ በጣም ደሰ ይላል አላህ ይጠበቃችሁ💚💛❤️ አቤተ የሀገር ፍቅርችሁ💚💛❤️💞
አቦ ተባረክ ሐገራችን ላይ እናዳለ አንድ ግለሰብ ሁልጊዜም የትውልድ ቅብብሎሽ ያሳስበኛል በተለይ የኮሜዲው ዘርፍ አስቸጋሪ እየሆነ በመጣበት ዘመን አንተን የመሰለ ጎበዝ ሰው ስላገኘን በጣም ደስተኛ ነኝ ተባረክ ታዲያ ነበረ ጠፋ እንዳትባል አደራ አደራ…
እኔስ ሆዴ ቆሰለ ተባረክ የእውነት እንዲህ ዘና ፈታ ዬሚያደርግ ነው የሚያስፈልገን የአመቱ ምርጥ ሰው ነህ
እግዚአብሔር ያሳካልህ እሼ በርታ ምርጥ ኮሜዲ እኮ ነህ በሳቅ ፍርስርስ እኮ ነው የምታረገኝ ይመችህ የኔ ምርጥ
አሜን አሜን አሜን ሁላችንንም ፈጣር አምላክ ይጠብቀን ይጠብቅህ ሳቆልን ምንግዜም ውዶችየ
እሽቱ በጣም ሀሪፍ ስራ ነው ፍጣሪ ከናተጋይሁን አስተማሪ እና ቁምነገር ያለው ስራ ነው በርታ በጣም እውቀት ያላቸው የስራ አጋሮች ይዘዋል በርቱ ሽዋንግዛውን በጣም ምርጥ ውንድሜነው እሽቱ ተከባከብልኝ
ምርጥወጣትነሀ፣አቦ፣ሀገሩንወዳጅ፣ካአይንያውጣህ፣በእውነትበጣምጎበዝነህ፣ከዘርማንዘርነፃልክእደኔ
ያንተ ነገር ምን የሚጣል ቃላት አለህ ሁሉም ምርጥ ናቸው
ፍርስ የምታደርግ የማትሰለች ድንቅ ሰዉ ነህ ሰላም ለሀገራችን ይሁን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ምሄን ክፊ ወረርሺኝ ከምድረ ገፅ ያጥፋልን
ምርጥ ኮሜዲ እያሳቀ ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ አለላችው እንጂ አቶ ልጅ ያሬድ የተባለ የሆነ አዝግ ወይ አያምር ወይ አያፍር ነጫጭባ ማሃይም በቃ እንደዚህ ነው ተምሮ የሚያስተምር በጣም ብቃት አለህ በርታ
ይመቻችሁ በጣም ነው የወደድኳችሁ ከትናንት ማታ እስከ አሁን ድረስ እየተከታተልኳችሁ ነው ውስጤ በደስታ ተሞልቷል ኢንሻ አላህ አንድ ቀን በአካል ኮሜዲህን እንደማይ ተስፋ አለኝ እስከዛ ድረስ በቱዩብ እከታተላችኋለሁ💃💃❤️🤗
ወንድም እሸቱ እግዚያብሄር ከዲያቢሎሶቹ አይን ፣ሴራ ፣ ወጥመድ ይጠብቅህ !!!
መቼም የኛ ምድር ሀቅ አይወድላትም ከፈጣሪ ጋር እራስህን ቆቅ ሆነህ ጠብቅ
የምትሰራቸው ስራዎች በጣም አዝናኝ እና ትምህርት ሰጪ ናቸው እና በርታ በጣም ነው የማደንቅህ ደጋግሜ ባየውም ቀልዶችህ ደስ ይሉኛል በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
Well done Eshetu.... I am not a fun of many Ethiopian comedians but yours is unique in that besides the fun part the message is too bold and timely.
እኔ ገና ፊትህን ሳየዉ ነዉ የሚታስቀኝ 😂😂😂😂😂😂😂 ቀልድህማ ጥርሴን አያስከድነኝም በርታ
Let God Be With ,So hopefully , You will be The Next Famous Yang Comedian. Be a good Hero Of The Generstions. .I am happy ,Your staye gives a good lessons too. Great !!Job!.Stay Blessed. Long live to Ethiopia.
*ግን* *የሰው* *ልጅ* *እንደዚ* #ተሰብስቦ #ሲስቁ *እንዴት* *ደስ* *ይላል* *ከምር*
ምን ያርጉት የኔምስኪኖች እግዚያብሄር ደስታቸውን እንጂ ክፉዋቸውን አያሳየኝ አያሰማኝ " የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ ፍቅር ነው "
@@firehiwotseblegiorgis301 Ewnet Betam Des Alegn sayachew
Betam
ማልቀስ እና መከፋት ባይኖር ኖሮ ደግሞ እንኩዋን መሰቅን፣ ብንስቅም እንኩዋን የሳቅን ስሜት አናውቅም ነበር እኮ።
ሁሌም ሁለት ተቃራኒ ነገሮች ሲኖሩ ብቻ ነው ስሜቱ ሊታወቅ የሚችል ስሜት ሊፈጠር የሚችለውን
ወንድ ባይኖር ከወንድ ጋር አብሮ ሲኖር የሚፈጠርን ስሜት ልታደንቂ የምትችይበት ስሜት አይኖርሽም ነበር
አባት እና እናት ተቃራኒ
እሳት እና ውሃ ተቃራኒ
ብርሃን እና ጨለማ ተቃራኒ
እህት እና ወንድም ተቃራኒ
ሳቅ እና ሀዘን ተቃራኒ ፡
፡
፡
አንዱ ብቻ ቢኖር እንዴት በሁለቱ ጥምር የሚገኛውን ስሜት እንወደው
/እናውቀው/ ነበር
እግዚያብሄር መሳቅን ወይም ማዘንን ብቻ ለይቶ ያልሰጠን ምክንያት በሰቅም በሀዘንም በሁለቱም ህይወታችንን መዝነን እና ደግፈን እንድንኖር ነው
ምክንያቱም አንድ ነገር ፊሪ ሆኖ ጠንክሮ ሊቆም የሚችለው በሁለት ፎርሶች ከላይ እና ከታች ወይም ከውስጥ እና ከውጭ እየተገፋፉ አንዱ ከአንዱ ፎርስ ሳይበልጥ አንዱ ከሌላውው ፎርስ ሳያንስ ተሳስበው ሲኖሩ ብቻ ነው።
ሳቅ ብቻውን የለሀዘን ቀጥ አድርጉ አይኖረንም
ሀዘንም ሳቅ ባይኖር በህይወት አይኖረንም ነበር
እግዚአብሔር ሁሉንም ነገር አቻችለን እንድንኖር ማቻቻያ ሁለት ቅመሞችን (ሳቅን እና ሀዘንን) ሰጥቶ እንደየ አስፈላጊነቱ እና ቦታው ተጠቅመን ህይወታችን ጥሩ መስመር እንዲይዝ በነጻ ነጻነትን ስለሰጠን እያመሰገንን
ስናዝን ስለሚያስቅ ነገር እናስብና ሀዘንን እንርሳ ሰው ሀዘንን ካረሳ ደግሞ ቂመኛ ሆኖ ከእግዚአብሔር መንገድ ወጥቶ የሰይጣንን ነገር ስለሚሰራ፣
አለም በሚሰጠው ነገር ተደስተን ተሰብስበን መሳቅ ስንጀምርና ስንመኝ በሀዘን መሳብ ብዙ ነገር እንዳንሰብር እና ትክክለኛውን ደስታ እንዳንረሳ እንደሚያድርገን ያሳስበናል ነው እኔ .....
ፕለቲካው , ዘረኝነቱ ,ስደቱ ,ሞቱ መታሰሩ, መፈታቱ, መሳቀቁ , የኑሮ ውድነቱ .....ሽባ ያደርገው አንድ ሰው በማንኛውም ማህበረሰብ ውስጥ ያዝናል ለዛ ሰው ችግሮቹን ሊፈታለት ከሚችል ስርአት እና መንግስት በሚበልጥ መልኩ በሳቅ ችግሩን ሊያስረሳለት የሚችል ኃይልን ይመርጣል ነው እኔ....
Endte nes
አገርወዳድእሸቱዬ መሠሎችህይብዙልን
በርታ ሁሉም ነገር ደስስስ ይላል ፈጣሪ ካይን ያውጣህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ድግል አትለይህ መልካሙ ሁሉ ይብዛልህ ሠላሙን ለሀገሬ ፍቅሩን ለወገኔ ፈጣሪ አብዝቶ ያድልን አሜንንን(3)
እረ በጣም ንግግርህ ደስይላል እሼት ኮሚድያን ቁምነገር እና ጨዋታ የታከለበት በጣም አሪፍ ነው አድናቄህ ነኝ
እሼ ትችላለህ ስወድህ😍 እኮ የኛ Kevin Hart...በሳቅ ውስጥ ቁም ነገር የምታስተላልፍ ከሌሎቹ ትለያለህ አባቴ በርታልን ❤❤😍 ገና ሳይህ እራሱ እኮ ነው የምስቀው አክትህ የምታወጣቸው የተለያዩ ድምፆች #1 😍😍❤❤ ሙያውን አክብረህ ወደህ እራስህም ዘና ብለህ ስለምትሰራ እኛንም ዘና ታረገናለህ ኑርልን 😍
እሺ የዘመናችን ምርጥ ኮሜዲያን በአልን የሚናፍቀኝ የንተን ስራዎች ለማየት ነው አዲስ አመትን በጉጉት እንድጠብቀው አረከኝ በርታ ብሮ
እውነት በጣም ጎበዝ ነህ ይመችህ በርታ እሼ 👈
ወንድማችን እሸቱ ከምቀኛ ይጠብቅህ እምታቀርባቸው አስተማሪ እና ቁም ነገር ሀቅ ነው ከምር እድሜህን ያርዝምልን
ምርጥ ነህ በቃ.......
ኣንተ ልጅ በጣም ነው ምወድህ ምርጥ ያገሬ ልጅ ሁሉም ምትስራው ኣንድነት ነው ምስብክ
🎊 Congratulations guys 🎊 🍾 inkuan aderesachu ambesoci bertu:: ESHETU yemech abate. Egziaber yabzalachu Tena, habt, ye sew fiker ❤️.... ✌🏽 ☮️
I hope bekerbu wede canada 🇨🇦 🇪🇹 keci endemetelu !!!
እሼ እኔ ምንም አልልም እምወደው ቅዱስ ዮሃንስ አባቴ ከፍ ያርግክ ከምንም በላይ ድንግል ትርዳክ እወድሃለው ለእኔ ዶኪ ዮቱኘ ምርጫዬ ነው በጣም ክሩ ውዳቹሃለው ሁላችሁንም
እንደው አንተልጅ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ
Wow betam adinakik negn respect ishiye good blees you
I am from Eritrea ... Good job bro...
ኮሜዲያን እሸቱ ምርጥ ሰዉ: ሰላምታህ ይብዛ ።@Aser
Wow. Lol. Much respect for all the people working together. Can't wait to see you in US. God willing.
በጣም ነው የምታዝናናኝ በአንስ በቀን አንዴ ሳላይ ወይ አላውቅም ያንተ ቀልድ ስደብረኝ ፈታ የምልበት ነው ምቾት ይበልህ አ አቦ👍
እሼ ፍቅር የሆንክ ልጂ ነህ ሰላምህ ይብዛ
*ኢትዮጵያ በእኩል የሁሉም ናት!*
ጎበዝ በርታ
አንደኛ ነክ በጣም ትችላለክ አስተማሪ መልህክት ነው ምታስተላልፈው
እሸቱየ የኔ ምርጥ ኑርልን እግዚአብሔር ሠላሙን ያብዛልህ ስወድህ
Esha ❤️😘👍yene adegna sewdehe
the smartest ethiopian comedian ever keep going brother
ለኔ ሁሌም አንደኛ ነህ ሁሌም ምህጫዬ ነህ እውድሀለው
Keep it up bro!
Beritu 1gna nachu🤝🤝🥰🥰
Eshetu eendemachen gezaewn yetbke mert komedi👍😘👍😘
💝💝💝💝አሼ አንደኛዬ💝💝
የሀገራችን ኮሜዲዎች የቀለድነውን እየደገሙል ከማሳቅ ወደማስታወስ በተቀየሩበት ሰአት እሼ ከች በማለትሽ የጠፋብኝ ሳቄ አብሮሽ ተከስቷል ሁለታችሁመ እንኳን ደናመጣችሁ
Bertalen gegnachen👍👍👍👍👍👍
You are the best performer ever i like u alot if possible i would like u to send me the song tittle or singer which we have been hearing in back ground " ethiopia hagre"
ጎበዝ እኮነህ ኢትዮ ስለምትወድ እኛም ውድድድ
አንዱ እንዳኔ ነው ያሚሲቃው😂😂😂
እንዴ እሼ ወሳኝ ሰው ዘውዱ በቀለ አለ እንዴ? እሸቱንም አብራችሁ የምትሰሩት ጓደኞቹም እናመሰግናለን ትችላላችሁ መታጋገዛችሁ ደግሞ በጣም ደስ ይላል በርቱ ሁሌም አንድ ላይ ሆናችሁ መስራታችሁን ቀጥሉ 💚💛❤
እሸቱ አደኛነዉ
ምርጥ የዘመኑ comedian ነህ። በጣም ትችላለህ
በጣም ደስ የሚለው ሁሉም ቀልዶች ቁም ነገር አላቸው
Kkkkkkkkkkkk yimech bro😃😃😃😃😃😃
ሀይ. ስላም. ነው. እሽቱ. አድናቂክ። ነኝ. ክዱባይ. በርቱ
ኢትዮጵያ ሀገራችን ካፈራቻቸው በርካታ ብርቅዬ ኮሜዲያን መካከል እንደ እሸቱ መለሠ አዝናንቶ ከመዝናናቱ በስተጀርባ የኖርነውን የምንኖረውን ህይወት ፊትለፊት የሚያሳይ ከወቅቱ ጋር የተናበበ አሪፍ ተሰጥዖ የተቸረው ምርጥ ኮሜዲያን ነው ሊበረታታ የሚገባው ነው።
በጣም እናመሰግናለን እሸቱ
እባክህ ድሬደዋ ና እያሳቀ ሚያስተምር ሰው ያስፈልገናል።
አተን የሚተካ የለም በቀልዶችክ አሰተማሪ በውነቱ አላህ ይጠብቅክ
ምርጥ ኮሜዲ አስተማሪ በርታልን
እግዚአብሔር እንዳንተ አይነት እውነት ተናጋሪ ያብዛልን ከዘመኑ ሰዎች አይን ጌታዬ ይጠብቅህ
እሼ ባለጊዜ ይመችህ ሁሉም በጊዜው ያምራል
በበኩሌ ደስ ይላል ምችት፡ወንድሜ በርታ እግዚአብሔር ይርዳን
Good luck dear bravo your attitude very Nice I wish long life and health brother....😍😍😄😄 lam laugh I see your face funny ,Jock...
1000 ላይክ ማድረግ ቢቻል ምን አለ😍😍😍!!!!!!!
ስላም ውድ ያገሬ ልጆች በያላችህበት ስላማችህ ይብዛ ስላም ለ ኢትዮጵያ ይሁን ።
ኑ ተሰባስበን ሰብስክራይብ እንደራረግ።
እሸቴ ጠፍት ሀለ በሰላም ነው በጣም ነው ምወድህ አንተኮ ቅመም ነህ ገና ስጀምር ነው የምተ ስቀው አዎ ፈጣሪ ይጨምርልህ
ደስ ትላላቹ ፍቅራቹ በርቱ
እኔ ከማዳምጋ ትጣላሁኝ ብቻየን እየሳኩ😂😂😂😂 ሁሉም ኑረልን ከቀልድህ ቁምነገረህ ይበዛል
በርታ ወንድማችን ፌፃሜህን ያሳምርልህ
እብድ እስካሁን አላቹ ይላል እንዴ
ስንወድህ ሳየው አወራሩ ራሡ ያስቀኛል በርታልንን
ምርጥሰው አመሰግናለው
ወንድሜ እሸቱ ዩኒቨርሲቲ ላይ ግርግር የሚያነሱት ብዙውን ጊዜ ሰነፍ ተማሪዎች ናቸው፡፡ ለምን መሰለህ ውጤት ተበላሽቶበት ሻንጣ ይዞ ከሚወጣ በቢሄር ምክኒየት ተባረርኩ ማለቱ ሃፍረቱን ይሸንልኛል ብሎ ስለሚያስብ ነው፡፡ ስለዚህ ለተማሪወች ንገራቸው፡፡
Bexam Tekekil 👌
Currently the best Ethiopian comedian
እኔ ግን ቀልድህ እሚመቸኝ ቁምነገር ትምህርትስላለው ነው ይመችህ ወድሜ በርታ በዚሁ ቀጥልበት
ምርጥ ስው
"ጎንደር ነበርኩኝ አባቴ አታጨናንቀኝ" 😂😂
Ashiyee Anii yomin sii walin ka'aa lata suraa.jarsii koo maqan Isaa mallasi Eshetu malles yeroo jedhamtuu kan isatin si se'ee
ኮሚዲያን እሸቱ አድናቂህ ነኝ በርታ
ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊያየው የሚገባ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን፣ካህናት እና ምእመናን ላይ እየደረሱ ያሉ ጥቃቶች ከጊዜ ወደ ጊዜ እየበረከቱ መጥተዋል
ዝምታ እስከመቼ መንግስትስ ለምን ሸፋፍኖ ያልፋል
SUBSCRIBE AND WATCH
#እሼ *በጣም* *ተለወጥክ* #ቦርጭ *አወጣክ*
#መኪና *ተያዘ* #ምንጩ *ምንድ* *ነው* #ቀልድ *ብለክ* *ብቻ* *በሳቅ* #ፍርፍር *አዝዤ* *እንዳልበላ* 😂😂
ኑ ተሰባስበን ሰብስክራይብ እንደራረግ።
ቤዛ የፌብ ስምሽን ንገሪኝ አድ ላድርግና ማሴንጀር ላይ ላግኝሽ እንጥልሽን ወድጀዋለሁ
Kenash???
@@tomtomfake9066 haha manew mikenaw
@@klickklick7139 bezi mu new fb sme
በርታ ወንድሜ እንወድሀለን
Betam nw yemadenkh ena mwedh Eshe😍😘✌🏾
ሊሊዬ subscribe አድርጊኝ
እሼ J TV Setel Semahu Josi Nafekonal Jegena Mefeter Lay gabezelen😢❤❤❤
ዘናጭ ኮሜዲይ ትችላለክ 👏👏👏👏👏👏👏
Real Ethiopian! Time tasted joke! You are amazing!
እሸቱየ ሰወድክ
ለኔ ምርጥጠ ኮሜዳን ነህ
We are proud of u. Your mom is lucky.
አንደኛ ነህ በርታ ወንድሜ
አድናቂህ ነኝ
እሸቱ ትችላህ ur the best
በርታ ወንድም