በአንድ ቀን ሀዘንና ደስታ😱😱ምናለበት ና ባልልህ ኑሮ!!

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 149

  • @user-sv6xs6zz6j
    @user-sv6xs6zz6j 2 หลายเดือนก่อน +7

    እሥቲ ይከን ልጂ አሣድጉት በአላህ

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 2 หลายเดือนก่อน +17

    የመጨረሻው ልጂ እንጀት ስበላ እንዴት ደስ ይላሉ ማርያምን በል ስሉ ኦፍፍፍፍፍ አሁንም ማርያም ክንተ አትለይ

    • @abrico_19
      @abrico_19  2 หลายเดือนก่อน

      አሜን እህቴ አመሰግናለሁ❤

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q 2 หลายเดือนก่อน +9

    የኢትዮጵያ ሌቦች እጃችሁ ይቆረጥ አብርሺዬ አይዞን እንኳን አተ ደህና ሆንክ ስንቱን ንፁሀን ለቆርቆሮ ብለው ሂወት የነጠቁ ሀይ ባይ ያልተገኘላቸው ሌቦች እግዚአብሔር ያጋልጣቸው ስንቱን አስከፍተዋል

  • @user-no3in7zp4g
    @user-no3in7zp4g 2 หลายเดือนก่อน +4

    ፀጉሩን ይቆረጥ የምትሉ ላይክ😮

  • @rahmath-jd3fz
    @rahmath-jd3fz 2 หลายเดือนก่อน +3

    አይዞሽ አዩ ዋናው ነገር ሰው ደህና ከሆነ ገንዘብ ይገኛል አይዞን አብርሽዬ

  • @user-lw9un2yv5u
    @user-lw9un2yv5u 2 หลายเดือนก่อน +16

    አብርሽ አንድ ነገር ልንገርም ስለሂሉም ፀሎት አድርግ ከዚህ ሁሉ ፈተና የሚያድንህ ፀሎት ነው በጣም አዝናለሁ አይዞህ አንተ ደና ሁን😥😥

    • @abrico_19
      @abrico_19  2 หลายเดือนก่อน +3

      እሽ እህቴ አመሰግናለሁ🙏

  • @barkot-hm3fm
    @barkot-hm3fm 2 หลายเดือนก่อน +8

    በነፍስ የመጣ በገዘብ ያልፋል እኳን በዚህ አለፈልህ ወድሜ

    • @abrico_19
      @abrico_19  2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል አመሰግናለሁ❤

  • @user-dw3bm2wn2j
    @user-dw3bm2wn2j 2 หลายเดือนก่อน +2

    አይ ሀዩ የኔ ቢጤ የዎህ በቃ አብሽሪ ይተካል አይዞሽ ዎናዉ የሡ ጤና መሆን ነዉ እህቴ

  • @eyeruesalem4031
    @eyeruesalem4031 2 หลายเดือนก่อน +2

    ማርያም ማርያም ማርያምን እንዴት ደሥሥሥሥ ትላላችሁ ይሄው የእምየን ሥም ጠርተህማ አላሳፍርህም ዛሬ ተቀላቀልኩህ ሰብሰክራይብ አደርኩህ 🎉🎉🎉❤❤❤ጦስህን ይዞ ይሂድድ ኧር አዲስ አበባ እማ ሰርቆትን ሞያ አድርገውታል ልቦና ይሥጣቼው

  • @Obisatube
    @Obisatube 2 หลายเดือนก่อน +5

    ሰላም አብርሽ ኣይዞህ ነገሩ ቢያናድድም ኣተደናሁን
    እግዚአብሔር የሚወደውን ይፈትናል ❤❤❤❤

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 2 หลายเดือนก่อน +4

    ፀጉርህን መላ በለው ተመስገን 10 ሺ ወጣህ በቃ ጦስህን አተም እደ ቡታጅራዎች ብታለቃቅስ እስካሁን 100ኬ ትገባ ነበር❤❤❤❤

    • @eyeruesalem4031
      @eyeruesalem4031 2 หลายเดือนก่อน

      ሀሀሀሀሀሀሀሀ እውነትም

  • @astertbue5632
    @astertbue5632 2 หลายเดือนก่อน +7

    ሰላም ሰላም ወይ ምስጊን አይዞህ ጣስህን ይዞ ይህድ በናታችው like አደሪጉት 3 ሺ like🎉🎉

  • @Mhrete
    @Mhrete 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞህ ወድሜ

  • @maeritube21
    @maeritube21 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞህ አብሪኮ ሁሉም ለበጎ ነው

  • @user-sv6xs6zz6j
    @user-sv6xs6zz6j 2 หลายเดือนก่อน +2

    አዩ የኔ መልካም አይዞሽ

  • @mekuriawassefa353
    @mekuriawassefa353 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞህ ዋናው ሠላም ሁን ትተከዋለህ አሣዝነኸኝ ሠብሥክራይብ አደረኩ

  • @user-wt8uq5bh2r
    @user-wt8uq5bh2r 2 หลายเดือนก่อน

    ያጋጥማል ተረጋጊ ሃዩዬ❤❤

  • @mhert2232
    @mhert2232 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞህ ዋናዉ ጤና

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6g 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞህ ወንድሜ

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m 2 หลายเดือนก่อน +6

    አብሽር በራስ የመጣ ነገ ነው በቃ ሚሂድ አላህ የትሻለው ይትካልህ እኔ ከዚ በፍት አራት ኬሎ የሆ ነገ አሰንከት ወላሂ በጅ እራስ ሰጠዋች መች አርስውም ከዱባይ ይዥነበር የሂኩት ሰጥቻ ከህድ ከሰታ በኃላ ትዝ ሲለኛ ለካ በልትውኛል ህ ድናጋጢው አውዙብላህ

    • @FatimaFatima-fg1bq
      @FatimaFatima-fg1bq 2 หลายเดือนก่อน

      ልክ እንደኔ እራት ኪሎማ ያሉ ሌባወችይለያሉ ወላሂ እኔም የዛሬ ሁለትአመት ፓሥፕረትላሣደሥ ሀገረ ገብቸ ከዛ ቀጥሮ እየመበዙሢያመላልሡኝ ለካሥ ይከታተሉኝነበር ወደሦሠትጊዜነበርየሄዲኩት በሥተመጨረሻ በሥሦተኛወ ነይ እኛ እናሣደሥልሻለኖ በ24ሥኦትወሥጤ ሢሎኝ ባላምናቸወም ሀሣባቸወ አጠራጠረኝከዛም እኔደግሞ ሥአቱ ከዚህ ቪዛ እየተላከልኝ ሥለነበር ባፋጣኝ ባሥፖረቱ ማለቅ ሥላበት ሂሌናዬ ላይ ያለወ ፖሥፕረቴ እንዴት አላለቀምሥለነበሬ መጨረሻላይ በሀሣባቸወ ብዙሥ
      ም ሣልሠማማ ከኀላየ ሁለት ወዶች መጡ አዱ ወፈራም ቦረጫምነወ አዱ ደግሞ የኔቢጤ ነወ ማሌ እንደኔየሚያሣደሥ መሥሎነወ የቀረበኝ እናከኀላየ ትካሻየን ሢዳሠሠኝ አሥታወሣለሁ ከዛ በኀላ ከአራት ኪሎ ሽሮሜዳ ባከቤት ይዘወ ሂደወ ጣሉኝ 😢😢 የጣሉኝም ባክቤትፊለፊት ኘበር ብር ያለኝ መሥሎቸወ እኔ ግን ምንምየለኝምነበር 😂 ትንሸ የባሌ ሥጦታ ሥለሆነ በሥአቱ ተናደጃለሁ እረአሁንም እናደዳለሁ

  • @user-ti4do5tz4s
    @user-ti4do5tz4s 2 หลายเดือนก่อน +4

    ምስኪን አይዞህ በዚህ ይለፍልህ

  • @wewee6122
    @wewee6122 2 หลายเดือนก่อน

    አይዝክ ውንድ ማችን

  • @user-yj1wd2dh2r
    @user-yj1wd2dh2r 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞህ አብሪኮ ለበጎ ነዉ😥😥😥

  • @Zedhabeshawit30
    @Zedhabeshawit30 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም ሰላም ጤናይስጥልኝ አብሪኮ ወድማች አይሽሪ አይዞህ ጦስህ ይዞ ይሂድ ሁሉም ነገር ፈጣሪ የፈቀደው ነው የሚሆነው ለበጎ ነው መጨረሻ ያሳምርልኝ

  • @user-os5vo4gz4y
    @user-os5vo4gz4y 2 หลายเดือนก่อน

    ለቤትህ አድስ ነኝ አይዞህ የበለጠይን ይተካህ

  • @user-qp3od7wb5m
    @user-qp3od7wb5m 2 หลายเดือนก่อน +3

    ❤አይዞህለበጎነዉ❤በአተየመጣነዉበገዘብየሂደዉ

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞን

  • @layelaalayelaa6282
    @layelaalayelaa6282 2 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞህ በዜህ ይለፍልህ ወንዲሜ በሰው ዬመጣ በገዘብ ያልፋን 😢😢😢😢😢

  • @adentega-pr1gy
    @adentega-pr1gy 2 หลายเดือนก่อน +1

    እይዞህ ወንድሜ

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 2 หลายเดือนก่อน +3

    አይዞህ

  • @MadinaAdem-fu7bx
    @MadinaAdem-fu7bx 2 หลายเดือนก่อน

    አብሽር ወንድም ወላሂ አንጄቴን በላኸው አይይይ የተረጉ ሌቦች፣😢😢😢😢

  • @ensratube
    @ensratube 2 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞህ እግዚአብሔር የተሻለ ይተካልህ😢

  • @emuloveyutbe
    @emuloveyutbe 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላምእኳን ሰላም መጣህ አብሮኮ በጣምደስይል አምላክ ይጠብቅህወንድሚ ምናል እደዝህ መጠያየቅደስሲል

  • @BirtukaneYouTube
    @BirtukaneYouTube 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሰላም አብርሽ አይዞህ አቃ ብሄድ እቃ ይተካል❤❤❤❤❤❤

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞህ ወድም አለም ጦስህን እንኳን አንተ ደና ሆንክ ገንዘብ ተሠርቶ ይገኛል በህይወትህ የመጣ ፈተና ይሆናል በስልክህ ያለፈልህ እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን አንተ ተረፍክ

  • @SiraalemGebeyehu
    @SiraalemGebeyehu 2 หลายเดือนก่อน +2

    አብርሽ አይዝህ ወንደም

  • @user-fz8kr4wg6e
    @user-fz8kr4wg6e หลายเดือนก่อน

    ወላሂ ንፈቀህኝ ነበር ወድሚ

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም አይዞሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MelatDagim
    @MelatDagim 2 หลายเดือนก่อน +2

    ABIRSHYE AYIZON WENDIME ANT DENAHUN❤❤❤

  • @EnatTube-cr9fj
    @EnatTube-cr9fj 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞህ እሽ በጣም አሳዘነኝ❤❤❤❤

  • @labeba3450
    @labeba3450 2 หลายเดือนก่อน +1

    አብሽርወንድሜጦስክንዎናዉጤናነዉ

  • @birhanetube5682
    @birhanetube5682 2 หลายเดือนก่อน +2

    አተ ደህና ጦስህን ይዞ ይሂድ❤❤

  • @user-jn8gd1ct4m
    @user-jn8gd1ct4m 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሀገራችን ሌቦቹ አተቻሉም መዳኒት እናረጉ ነዉ ብለዋል ብር እራሡ ከባክ ያስልካሉ አሉ ዉይ

  • @saringiyemaminafki578
    @saringiyemaminafki578 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ayzok aberi lbgo nw

  • @mahitube3690
    @mahitube3690 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞህ አብርሽዬ 😢

  • @beedashaliyad7151
    @beedashaliyad7151 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞህ አብርሽ ጦስህን ይዞ ነዉ የጠፈዉ😢

  • @jonimercy
    @jonimercy 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞህ አብሪኮ በማፍዘዣቸው ነክተውህ ይሆናል ጦስህን ይዞ ይሂድ ❤😢

  • @FatimaFatima-fg1bq
    @FatimaFatima-fg1bq 2 หลายเดือนก่อน +3

    የደረሠበት ያወቀዋል እኔም በጣሜ የምወደወ ባሌ ሥጦታ የገዛልኝን ሥልክ እራትኪሎ መካና ወሥጥ አሥገበተወ ወሠዱብኝ 😢ፓሥፕረት ላሣደሥ እንደሄደኩ እህህ እሁንደረሥአገበገባለሁ 😢😢 እናጥሥህንይዞትይሂዱ ቱ

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 2 หลายเดือนก่อน

    ዉይ አብርሽ በጣም አሳዘንከኝ በስመአብ ጐበዝ ነህ እኔ ብሆን አለቅሳለሁ

  • @mesi2112
    @mesi2112 2 หลายเดือนก่อน +3

    አይዙክ አብርሽ ጡስክን ይዙ ይሄድ በጣም ያሳዝናል ግን አንተ ደና ሁን ትገዛለህ

  • @user-dw3bm2wn2j
    @user-dw3bm2wn2j 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቡዜ ደሥ ሥትል

  • @user-no3in7zp4g
    @user-no3in7zp4g 2 หลายเดือนก่อน

    አይ ላባ ነፍሳቸዉን አይማርም

  • @radiam277
    @radiam277 2 หลายเดือนก่อน +1

    ayzoh yebeletewen allah yestehal meskyne

  • @GhfhG-ue6ml
    @GhfhG-ue6ml 2 หลายเดือนก่อน

    ጦስክን ወንድሜ የበለጠውን ይተካልህ ❤

  • @user-rz4yq5ox6r
    @user-rz4yq5ox6r 2 หลายเดือนก่อน +3

    የበለጠውን ይተካህ አይይይይ እንደ እንዳሳዘነኝ አፈር ይብሉ አቦ

  • @asterdesalegn5581
    @asterdesalegn5581 หลายเดือนก่อน

    እህ

  • @user-bz8nn5nh4f
    @user-bz8nn5nh4f 2 หลายเดือนก่อน

    በርሱይለፍወድምየእግዚአብሔርሁሉንየሚያደርገውለበጎነው

  • @Sahala-ph4gl
    @Sahala-ph4gl หลายเดือนก่อน

    ትመሳሰላላችሁ ወዲሟ ነህደ ?

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 2 หลายเดือนก่อน

    ይህንንን ቤት ሊያፈርሰው ነው ክፉኛ አተኮርክ

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 2 หลายเดือนก่อน +1

    አብሪኮ በርታልን

  • @honeybaby9337
    @honeybaby9337 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤😊

  • @Leulbeza
    @Leulbeza 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ayozo bro

  • @mysemelove4721
    @mysemelove4721 2 หลายเดือนก่อน

    ጦስ ጡንቡሳስህን ይዉሰድ አብሽር

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-oe9in8mi4g
    @user-oe9in8mi4g 2 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉

  • @hadiyamollatube6921
    @hadiyamollatube6921 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @SadaKassaw5
    @SadaKassaw5 2 หลายเดือนก่อน

    አብ ሽር ወንድሜ ለኸይርነው አይዛን ተደህናነሄንእጂ ትገዛዋለህ የሆነነገርሁኖል በግጥ ከባድነውግን ሆነበቃ አብሽወንድሜ

    • @abrico_19
      @abrico_19  2 หลายเดือนก่อน

      እሽ ኤእህቴ አመሠግናለሁ ክበሪልኝ🙏❤

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 2 หลายเดือนก่อน

    ሚስኪን ሁሉም ድግጥ አሉ ኡፉፉፉፉፉ😢😢😢

  • @asterdesalegn5581
    @asterdesalegn5581 2 หลายเดือนก่อน

    አብረሽ ወንድሜ በራስ የመጣ በገንዘብ ያልፋል ትል ነበረ እናቴ ጦስክን ይዞ ይህድ የበለጠው ይመጣል ደሞ ማሪያምን ስትሉ ሲያምረባችሁ ❤❤❤❤❤❤አዩ የኔ አልቃሻ

  • @nakigandajoan2938
    @nakigandajoan2938 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @eyerusemengstie5125
    @eyerusemengstie5125 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @sarasahay1
    @sarasahay1 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢❤❤❤

  • @mekdistube
    @mekdistube 2 หลายเดือนก่อน +1

    የእኔ ጌታ አይዞህ

  • @user-fz8kr4wg6e
    @user-fz8kr4wg6e หลายเดือนก่อน

    ወላሂ አጀቴኑ በላህው

  • @user-jl7of5du5r
    @user-jl7of5du5r 2 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AsAs-cz6bo
    @AsAs-cz6bo 2 หลายเดือนก่อน +3

    አዋጥተን እንግዛለት ወላሂ ሲያሳዝን

  • @user-rv4xm8vt5d
    @user-rv4xm8vt5d 2 หลายเดือนก่อน +3

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @sanayetsanayet3739
    @sanayetsanayet3739 หลายเดือนก่อน

    Silki setefa itopya ly edezi yasdegetchewl kkk

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 2 หลายเดือนก่อน

    ይህ ነው ኢትዮጵያ ሰው መኖር ሊቦች አፈር ይብሉ

  • @nouraviri4903
    @nouraviri4903 2 หลายเดือนก่อน

    💝💝💝🌷🌷🌷

  • @abbyabby5785
    @abbyabby5785 2 หลายเดือนก่อน

    የመገናኝሌባእኮይለያልተጠንቀቅለወደፊቱ

  • @user-yy4ml8gu6z
    @user-yy4ml8gu6z 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢

  • @AsAs-cz6bo
    @AsAs-cz6bo 2 หลายเดือนก่อน

    ሚስኪን ሲያሳዝን😢

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k 2 หลายเดือนก่อน

    አረራችን ግን ምናይነት ሎቦች ተፈጠሩብን በማደዘዣ መስረቅ እየተርፋፋ ነው አይዞህ እንኳን ጦሱን ይዞ ጠፋ ዋናው አተ መትረፍህ ነው😢😢

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 2 หลายเดือนก่อน

    ጨጨብሳ እየበላች ነው እንዲህ የተነረተች

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 2 หลายเดือนก่อน

    የአዩ ባል እዴት እዳየህ ቀና 😂😂😂

  • @user-bz8nn5nh4f
    @user-bz8nn5nh4f 2 หลายเดือนก่อน

    አይጥቀማቸው ውሀይግባባቸው

  • @laba6407
    @laba6407 2 หลายเดือนก่อน

    Tosehen yezo yehede

  • @Muluabate-ys4kr
    @Muluabate-ys4kr 2 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያ ላይ ያተሠረቀ የለም አይዞህ ወድሜ ሌቦች የስራችሁን ይስጣችሁ

  • @user-dq3fj2zz7b
    @user-dq3fj2zz7b 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @user-qw3uu5fc9c
    @user-qw3uu5fc9c 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢

  • @natalisside2406
    @natalisside2406 2 หลายเดือนก่อน +2

    ፀጉርክን አትቁረጥም አብርሽ

  • @yirgalmyirgalm3874
    @yirgalmyirgalm3874 2 หลายเดือนก่อน

    Yaberiko.saq👍👍😆😆

  • @alemneshhailu1213
    @alemneshhailu1213 2 หลายเดือนก่อน

    ፀጉርህን አሳጥረዉ ሰዉ አትመስልም

  • @Adna391
    @Adna391 2 หลายเดือนก่อน

    💗💗💗💗🥺🥺🥺🥺🥺🥺

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b 2 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ ይተካህ ሌባ አይኑ ይጥፍ 😢

  • @mimimola7057
    @mimimola7057 2 หลายเดือนก่อน

    ጦስህን ይውሰድ ወንድሜ አንዳንዴ ለሰው የመጣ በገንዘብ ያልፋል ማርያምን እግዚአብሔር እኮ ከችግሮቻችን በላይይይይይይ ነው እግዚአብሔርን ለሚወዱት እንደሃሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን ሮሜ 8:28

  • @user-ti8ot3kn7e
    @user-ti8ot3kn7e 2 หลายเดือนก่อน +3

    እያነቡ እስክስታ ይሉታል ያንተ ነው እኔም ምንም አልመሰለኝም ነበር ለግዜው እዬቆየ ነው የሚቆጭህ ጦስህን ዋናው ጤና ነው አዩ የኔ የዋህ ከሁሉም እባዋ ነው የሚቀድመው

    • @abrico_19
      @abrico_19  2 หลายเดือนก่อน

      አወ በጣም በድንጋጤ ከባድ ነው😱

  • @user-bz8nn5nh4f
    @user-bz8nn5nh4f 2 หลายเดือนก่อน

    በኢትዮጵምንያህል እደሚገዛአታቁም

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 2 หลายเดือนก่อน +4

    አብሪኮ ጸሎት አርግ ጸበል ተጸበል

    • @user-nn8fx4jg6g
      @user-nn8fx4jg6g 2 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል በፀሎት ቢታጠር ጠባቂ መላክ ይጠብቀው ነበር

    • @abrico_19
      @abrico_19  2 หลายเดือนก่อน

      @@user-nn8fx4jg6g ኧረ እኔ እፀልያለሁ እህቴ🙏

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 2 หลายเดือนก่อน

      @@abrico_19 ሰይፈ ስላሴ ሳታቋርጥ ጸልይ ስገድ የአንተ እና የኔ ባለቤት የአንተ ችግር ይመሳሰላል

    • @user-nn8fx4jg6g
      @user-nn8fx4jg6g 2 หลายเดือนก่อน +1

      ትፀልኝ ይሆናል ግን ገንዘብህን አሳልፎ ሚሰጠውን መንፈስ ተቆጣጠረው ባለፈው እንደዚህ ገንዘብህን ተበላህ ምታገኘው ገንዘብ አስራት አውጣበት አደምክር ነው አዋቂ ሆኘ አይደለም

    • @abrico_19
      @abrico_19  2 หลายเดือนก่อน

      @@user-nn8fx4jg6g ኧረ ትክክል ነሽ እህቴ እኔ ራሱ አሁን ነው ያስታወስኩት አንች ስትይኝ ልክ ነሽ አመሰግናለሁ❤🙏