ውብዬን ሄሉ ጭፈራ ቤት ወሰደቻት ናሂ አበደ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 692

  • @tumegebrmadhen
    @tumegebrmadhen 4 หลายเดือนก่อน +172

    መጀመሪያም አልተጣሉም ቭራንክ አርገውን የምትሉ በላይክ

    • @AlemAlem-to4ki
      @AlemAlem-to4ki 4 หลายเดือนก่อน +3

      ናሒን ፕራክ ለማድረግ የሩት ነዉ ነገሩ ሲጋጋል ነዉ ወደ ፕራክ የተቀየረዉ

    • @hawahawa7709
      @hawahawa7709 4 หลายเดือนก่อน +1

      ገና አወቅሽ እንጅ

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂Enewodiyaw new yawokut. Prank endehonu

    • @DestaMekonnen-r6y
      @DestaMekonnen-r6y 4 หลายเดือนก่อน

      Ena deros ayi komentateroch teshewdalachu 😂😂😂😂 yemeserut bemulu temekakerew new yemeserut eko

    • @Alemtube-fr7nj
      @Alemtube-fr7nj 3 หลายเดือนก่อน

      በትክክል 😂😂

  • @asnakudamtew310
    @asnakudamtew310 4 หลายเดือนก่อน +312

    የመምህር ተስፋዬ አበራን ትምህርት አዳምጡ ጸሎት ቤት አዘጋጁና የህብረት ጸሎት አድርጉ ሄሉ አርቲፌሻል አትጠቀሚ በተፈጥሮ መልክሽ ውብ ነሽ የአርቴፊሻል ነገር አጋንንት ነው ሚሰበስበው😢

    • @Hiwet-pq6lj
      @Hiwet-pq6lj 4 หลายเดือนก่อน +17

      እዉነት ነዉ እህቴ ምርጥ ምክር መምህርዬ ብዙዎችን በሱ ምክንያት ብዙዎቻችን ተለዉጠናል እና ሔሉዬ እባክሽን ተለወጪ እኔ እወድሻለሁ ግን እማዬ አርቴፍሻሉ ሜካፑ ይቅርብሽ ፀሎት ጀምሩ

    • @donkeytub3504
      @donkeytub3504 4 หลายเดือนก่อน

      Alu eko duro betam tamir nabar awuni gin artefishali kedargachi bowal betami new mita setala 😈

    • @mignotnigus6314
      @mignotnigus6314 4 หลายเดือนก่อน +8

      እዉነት ነው ስለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤❤❤❤

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 4 หลายเดือนก่อน +2

      እኔ ገና መቼ ጀምሬ ተናገርኩኝ ጸበል ጸሎት ብዬ ግን...... M

    • @abebaalemu9289
      @abebaalemu9289 4 หลายเดือนก่อน +9

      ትክክል የኔ ውድ እቤተሰቦች የመምህር ተማሪዎች በርቱልኝ❤❤❤

  • @kemeriakela9761
    @kemeriakela9761 4 หลายเดือนก่อน +94

    በቃ እንዲ አንድ ሆናችሁ ሲቲ ሱቁ እኛም ደስ ይለናል.. ሲቲ ጣሉ ግን ማየት አንፈልግም 🥰👌✌️

    • @kaltube6243
      @kaltube6243 4 หลายเดือนก่อน +1

      ሢጀመር ድራማ እኮ ነው መች ተጣሉ

  • @bintbaba-h6k
    @bintbaba-h6k 4 หลายเดือนก่อน +155

    ሲጀመር የሄሉ እጂ ያለበት ፕራክኮ አይጣል ነው 😜🤣🤣🤣

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 4 หลายเดือนก่อน +78

    የባለፎም ፍራንክ ነው 😅
    ይተመታችሁ

    • @mulu5
      @mulu5 4 หลายเดือนก่อน +2

      እኮ በሶስቱም ቻናል በደብ ሰሩ😂😂

    • @tamanechtafese2694
      @tamanechtafese2694 4 หลายเดือนก่อน +1

      @@mulu5 እኮ እኔ ሞኙዋ እህ ብዬ ማዳመታቸው ነገር አይ 🤣🤣

    • @tigistteketel3363
      @tigistteketel3363 4 หลายเดือนก่อน

      @@tamanechtafese2694 demrige echt

  • @jamila690
    @jamila690 4 หลายเดือนก่อน +28

    ውብዬ ና ሄሉ የተመታቹሁ እፃኑም ለባታ አግዞ በእጁ ማውራቱ 😂😂😂😂ፋጣሪ ያሳድግክ❤❤❤❤❤

  • @haimanotkumlachew3654
    @haimanotkumlachew3654 4 หลายเดือนก่อน +9

    ለመጀመሪያ ግዜ ነው አስተያየት የሰጠሁት በፍቅር ስታወሩ ስታምሩ ውድድድድ ነው የማደርጋችሁ❤❤❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 4 หลายเดือนก่อน +66

    እነ ሄሉ አትሂጂ ምን ይዋጣቹ እነሱስ ፍቅር በፍቅር ሆኑ😂😂ድብን ይበል ጠላቴ አለ ሰውዬው😂 ለማንኛውም በዩቱዩበሮች ህይወት አትግቡ አምናቹ😅 ውብዬ ሄሉ ይመቻቹ❤❤❤❤❤

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 4 หลายเดือนก่อน +5

      ​@@HsksnsHaovsካሉት አንዷ ነሽ መሰለኝ😂😂😂😂😂

    • @ዘሀራየአላሻልጅ
      @ዘሀራየአላሻልጅ 4 หลายเดือนก่อน +6

      ሲጀመር የውብየ ዲራማ ነበር እኛ ማገናዘብ ነበረብን የይቱብ ብር አይደል

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 4 หลายเดือนก่อน +5

      @@ዘሀራየአላሻልጅ በትክክል እኔማ ሁሌ ክፉ አትናገሩ የምለው ተመካክረው ስለሚሰሩ የሰውን ሞራል የሚነካ አስተያየት አልፅፍም።

    • @AsaiaMoma
      @AsaiaMoma 4 หลายเดือนก่อน +1

      ድራማዉን፠ሞቅ ለማረግ ነበር እደዛ ያልነዉ😂😂

    • @maram1757
      @maram1757 4 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @Semira-sz2sz
    @Semira-sz2sz 4 หลายเดือนก่อน +36

    ሄሉ እንኳን ሰው አግዟት ብቻዋንም አተቻለች😅😅😅😅

    • @Ahlamይቱብ
      @Ahlamይቱብ 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂❤

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 4 หลายเดือนก่อน +44

    እግዚአብሔርን ሁሌም አባታቹን አስበዋለው የመምህር ተስፋዬን ትምህርት ብትሰሙ መፍቴ ታገኛላቹ

    • @ugyugyytgty9690
      @ugyugyytgty9690 4 หลายเดือนก่อน +1

      እውነትሸ ነው

  • @Mekdi-rp9lf
    @Mekdi-rp9lf 4 หลายเดือนก่อน +17

    የኔ አባት ልጁ ባቅሙ እያወራ ነው እድግ በል❤❤❤❤❤❤

  • @መቅዲYouTube-x4y
    @መቅዲYouTube-x4y 4 หลายเดือนก่อน +55

    የመዳም ቅመሞች 1000 አስገብኝ ደሀ እዳቅሙ ነው😅😅😅

    • @wyimam9103
      @wyimam9103 4 หลายเดือนก่อน +1

      እሺ

    • @መቅዲYouTube-x4y
      @መቅዲYouTube-x4y 4 หลายเดือนก่อน

      @@wyimam9103 ቴኬው ማማዬ

    • @tigistteketel3363
      @tigistteketel3363 4 หลายเดือนก่อน

      Enanem deruge

    • @SaSlam-dk9ev
      @SaSlam-dk9ev 4 หลายเดือนก่อน +1

      የኒ ውድ ገና እሆ 22ላይክ ነው ያለሽ ሀድ በለይ እሚደረግ ቢሆን 😊

    • @መቅዲYouTube-x4y
      @መቅዲYouTube-x4y 4 หลายเดือนก่อน +1

      @@SaSlam-dk9ev የኔ ልዩ ችግር የለውም ዝም በያቸው

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 4 หลายเดือนก่อน +74

    ኧረ የመልሱን ቪዲዮ ልቀቁልን ከጭቅጭቃቹ😂😂❤

    • @emafikir21tube
      @emafikir21tube 4 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂

    • @meram123
      @meram123 4 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂 አወ

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf 4 หลายเดือนก่อน +3

      😅😅😅😅😂😂😂😂 የወሬ ጥማት😅😅😅😅

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf 4 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤

    • @HaledAhmeb
      @HaledAhmeb 4 หลายเดือนก่อน +1

      አወ

  • @gebyanshe6711
    @gebyanshe6711 4 หลายเดือนก่อน +12

    የሰርጉን ምላሸ ሳታሳዮን ቀራቹህሰ ሄሉ እኮ ትለያለሸ❤❤😂😂😂😂😂

  • @emebetyesfaye4853
    @emebetyesfaye4853 4 หลายเดือนก่อน +13

    ውብዬን ጥርግርግ አርጋቹሀት የሰደባቿት ልጆች እንዴት ናቹ ደና ናቹ ዛሬስ ምን ትሉ ይሆን😅😅😅😅

    • @gdhdg3660
      @gdhdg3660 4 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @cellmalak7540
      @cellmalak7540 4 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂ይቅርታ እንላለን

    • @SamiraHusain-fg8je
      @SamiraHusain-fg8je 4 หลายเดือนก่อน

      አለን😂😂😂😂

  • @EratuTube2bi
    @EratuTube2bi 4 หลายเดือนก่อน +88

    ሄሉ ፕራንክሽ ናፈቀኝ😂😂😢

    • @asnaeto6745
      @asnaeto6745 4 หลายเดือนก่อน +1

      😜😜🤔😡

    • @SofiayKedar-nn9io
      @SofiayKedar-nn9io 4 หลายเดือนก่อน +3

      ናቲሻ ሄሉ ብቻዋን ከፋት ተመለሰ

    • @haregewoinworkineh273
      @haregewoinworkineh273 4 หลายเดือนก่อน +1

      Where are you, Natty

    • @zinet4736
      @zinet4736 4 หลายเดือนก่อน +4

      ​@@SofiayKedar-nn9ioናቲ አደለም ፌክ አካዉንት ነዉ ሶፊ

    • @ብሌንTube-z2f
      @ብሌንTube-z2f 4 หลายเดือนก่อน

      ናቲ ተመለሰ ሄሉን አትጉዳት😢

  • @እስመአልቦነገረዘይስሀኖለ
    @እስመአልቦነገረዘይስሀኖለ 4 หลายเดือนก่อน

    እሰይ ደግ አርጎ አጮላቸዉ አጀቴ ቅቤ ጠጣ መላላጥ ምንድንነዉ

  • @hbeba8561
    @hbeba8561 4 หลายเดือนก่อน +9

    ወጣት አይይደልለሁሁም አላለም😂😂 ተንናደህባችቸዋል ማለትነው

  • @Ahlamይቱብ
    @Ahlamይቱብ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሄሉፕራንክስታረግወድሜ ናሂ&ዉብየ ብሎነገርየለም ሁሉንምእኮልነዉ የምታሰጨልለዉ😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤ሄሉየ❤

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 4 หลายเดือนก่อน +7

    በጠራራጽሀይ ነውእምትዚናኒው😂😂😂 አይናሂጀግና ባለትዳርማ በጨለማ አይወጣም

  • @haregeweyenyitna
    @haregeweyenyitna 4 หลายเดือนก่อน +9

    ልጅህ ለአንተነውያገዘው የኒቆንጆልጅ ❤❤

  • @Hawaahemeda-nz6ts
    @Hawaahemeda-nz6ts 4 หลายเดือนก่อน +18

    ባባን ሚድያ ላይ አታውጡ የኔ አባት💞💞💞😘😘💓💓ፈጣሪ ይጠብቀው

  • @S-Sisi-e1e
    @S-Sisi-e1e 4 หลายเดือนก่อน +8

    ሄሉ የኔ ቀብጦ ስዎድሽ ❤️❤️

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 4 หลายเดือนก่อน +12

    ባባየ ላባቱ እየተከላከለነው ሰወች😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @natinuke
    @natinuke 4 หลายเดือนก่อน +3

    ውቢዬ፣ናሆመ፣ሄሉሻ፣ ፍቅር እስከ መቃብር ❤❤❤❤❤

  • @amaamm-mn5jh
    @amaamm-mn5jh 4 หลายเดือนก่อน +5

    ሄሉ የምታሥበውን እኮ ሤጣንም አያሥበው😅😅😅 የኔ ውድ❤❤

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
    @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 4 หลายเดือนก่อน +7

    ካሜራ እያዮ ፕራክ ህፃኑ እሚለው አቶ ያወራል ብቻውን

    • @LESHETADANGNE
      @LESHETADANGNE 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂የናሂንአይነትባልያድለን😢😢

  • @wbayewmegersa7634
    @wbayewmegersa7634 4 หลายเดือนก่อน +41

    ናሂ ሴት ልጅ አትመታም

    • @Bzu632
      @Bzu632 4 หลายเดือนก่อน +2

      ደግአረጋችዉ እባክሸ😒😁😁

    • @SallyhaAhmed
      @SallyhaAhmed 4 หลายเดือนก่อน +2

      እሱ እኮ ትግስተኛ ነው ሴትን ልጁ በጠም ነው መከብረሁ እናሱ ደግ አደረገ

  • @ياالله-د6ب
    @ياالله-د6ب 4 หลายเดือนก่อน +5

    ግን እኮ እሚቀርፃቸው አለ😅😅😅

  • @emuyahya9351
    @emuyahya9351 4 หลายเดือนก่อน +16

    ጎሽ 😂😂😂😂 ይብላኝ ላቃጣሪዎች እነሱ ፍቅር በፍቅር❤

  • @تالا-ش1ذ
    @تالا-ش1ذ 4 หลายเดือนก่อน +1

    ህፃኑም አልፈቀደም ደስ ሲል ማሪያምን ይላል አይሆንም በእጁ እያወራ

  • @azaludeneken8461
    @azaludeneken8461 4 หลายเดือนก่อน

    Nahi Hubiyee Yee marasi Sargii Video yet new??

  • @GeySysy
    @GeySysy 4 หลายเดือนก่อน +2

    አወ እደዝህ በፍቅር አብራችሁ ስትስቁ ደስ ይላል ሁለየም ደስተኝ ሁኑ❤❤❤❤❤

  • @ሰላምነኝየአማንናፋቅ
    @ሰላምነኝየአማንናፋቅ 4 หลายเดือนก่อน +1

    የዛሬዉ ይለያል😂😂😂😂 ባባየ ፈጣሪ ያሳድግህ❤❤❤

  • @HailuGossaye-ut4el
    @HailuGossaye-ut4el 4 หลายเดือนก่อน +4

    እሰይ ጌታ ስሙ ይባረክ ፍቅራቹ ብዝት ይበል❤❤❤

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 4 หลายเดือนก่อน +42

    ሄሉ እኮ ፕራንክ አታድርግ 😂

  • @emafikir21tube
    @emafikir21tube 4 หลายเดือนก่อน +6

    ተመስገን ስትስቁ ደስ ትላላቹ 😍😍😍😍

  • @bestethio-g4c
    @bestethio-g4c 4 หลายเดือนก่อน +8

    እስይ ደግ አደረገ 👍👍👍👍

  • @abaynesh653
    @abaynesh653 4 หลายเดือนก่อน

    አቤት የናሆም ትግስት በስመ አበ ወልድ መንፈሰ ቅዱስ ደስ የሚል ጥፊ ውብዬ ግን ምግብ ሳይበላ ውይ ጭቃኔ ኔሽ ደስ የሚል ነው 💚💛❤🙏

  • @BanechMiss
    @BanechMiss 4 หลายเดือนก่อน +2

    አቤት ትግሥቱ ናሂ😢😢😢

  • @Kidsttesfay-m7x
    @Kidsttesfay-m7x 4 หลายเดือนก่อน +3

    ዋውውውው ሄሉዬ ያለችበት ያምራል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሂሉ ፕራንክ አትስራ እንጅ ከሰራች ታሳብዳለች😂😂😂ውብየ ና ሂሉ አብራችሁ ስትስቁ ማየት ደስ ብሎኛል❤❤

  • @Yosebeny
    @Yosebeny 4 หลายเดือนก่อน +1

    አዉ እደዚ ስቶ ነዉ በጣም ደስ ትላላቹሁ ማሀላቹሁ ሰዉ አታስገቡ ስወዳቹሁ በጣም ታምራላቹሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatmah1744
    @fatmah1744 4 หลายเดือนก่อน +11

    ጥፊው ተመችቶኛል ቢደጋግም😂ተመታሁ ብላ አፏን አሾለች ሄሉ ሳቀች🤣

  • @ሠላም1067
    @ሠላም1067 4 หลายเดือนก่อน +7

    ሄሉዬ ስወድሽ❤

  • @אלשדיידמוז
    @אלשדיידמוז 4 หลายเดือนก่อน +3

    ደግ አደርክ እውነት ነሒ❤

  • @mbd8317
    @mbd8317 4 หลายเดือนก่อน +3

    እንዴ ለሕፃኑ አስቡ እንጂእየመታችሁም ምን ማለት ነው

  • @zedoYouTube596
    @zedoYouTube596 4 หลายเดือนก่อน

    ውብዬነ ሄሉ የታማታቹት ከምር በሳቅ ጋደላቹኝ የልጁ ነጋር በእጅ ሥያዎራ የኔ ማር😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😊

  • @MaskeDestaAsheteMaskeDestaAshe
    @MaskeDestaAsheteMaskeDestaAshe 4 หลายเดือนก่อน +11

    Dhugaa waqaa baga waqqayyoo tokkoo isinii godhe hubiyee and heliyee❤❤❤❤❤kanii odeesuu lafati hafee isii walti haftanii Waaqayyo jalalaa keessa haa cimisuu my love my family ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @genetaster9374
      @genetaster9374 4 หลายเดือนก่อน

      Helun mala kabadiiyi qabadiyi dhuga dubachufa nagarenyadha helun bayyee fakkesiti helun uufff

  • @ספרזאודה-נ3ד
    @ספרזאודה-נ3ד 4 หลายเดือนก่อน

    በአንድ ላይ ስትሆኑ ሲያምርባችሁ
    ኧረ ተው ናሂን አታበሳጩት የእኔ መልካም
    ሰውከክፉ ነገር የታረመ አስተዋይ ❤❤

  • @YeshiworkAbebaw-fo8xl
    @YeshiworkAbebaw-fo8xl 4 หลายเดือนก่อน +1

    ፕራክ መሆኑ ጥሩጅ ለመዝናናት አተን መጠየቅ አለብኝ ሀሀሀሀ ከባድ ንግግር ከስራ መቶ ምግብ መስጠት ቀር በቃ ቱቱቱቱ የዘመኑ ወጣት

  • @HelenArr-x5e
    @HelenArr-x5e 4 หลายเดือนก่อน +1

    አይከብድሽም ሄሌን አርተፍሸሉ አውልቅና ጣይው ደግሞ እንደዚህ ስትስማሙ ነው ምያምረው አታልቃቅሱ ሁለ ለፕራክ ብላቹ አንዳንደ ቀልድ ድራማ ምመሳስለውን ነገር ስሩ ሁሌ ፕራክ አትስሩ አስቀኝ ነገር ስሩ አንዳንደ ደሳስምለውን

  • @HhcBgf-l4r
    @HhcBgf-l4r 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ እደዚህ ነዉ የሚምርባችሁ

  • @Hayata12
    @Hayata12 4 หลายเดือนก่อน

    አሪፍነውሁለቱንምቅመስማረግህ ጥፊዋን😂😂

  • @Rozy908
    @Rozy908 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሄሉ ምች😂እስከመቼ ነው ምንታሰረው አላለችም ሲጀመር እግርሽ ቢታሰር ቤት ምትቀመጪ አይመስለኝም😅😅😅

  • @SisaysisayMohammad
    @SisaysisayMohammad 4 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ጩጬው ፊለፊት እንደዚ አትከራከሩ ማርያምን አሳዘነኝ ውይይ የኔ ውድ

  • @wubeteadugnaw9735
    @wubeteadugnaw9735 4 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴ ሄሉ ምነው ወፍጮቤት ስትፈጭ የዋልሽ መሰልሽ በናትሽ አርቴፍሻል ነገርሽን አቁሚ በጣም ያስጠላል በተፈጥሮሽ ተንቀሳቀሽ እሽ መታረቃችሁ ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ

  • @AmsaleWorkneh
    @AmsaleWorkneh 4 หลายเดือนก่อน

    ውብዬና:ሄሉ:
    ስያምርባችሁ:ፍቅር:ደስ: ይላል:ናቲንም:አታናዱት:❤

  • @Lidya-j1d
    @Lidya-j1d 4 หลายเดือนก่อน +12

    webiya ena halu seletareku des yalew manew

  • @LubabaLubaba-u2t
    @LubabaLubaba-u2t 4 หลายเดือนก่อน +2

    አይናሂ የኔመልካምደግአርካቸዉ😂😂😂😂😂

  • @Burtukne
    @Burtukne 4 หลายเดือนก่อน +5

    dase telalchu faxre ayelyachu❤❤❤❤

  • @helinahelenseg1716
    @helinahelenseg1716 4 หลายเดือนก่อน

    Awokih nwo nahe prankun tawokalhe😂😂😂😂😂😂😂yastawokbhal😅😅😅😅😅

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 4 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪሆይ ማርኬን እና ሄሉንም እደናተ ሳቃቸውን ይመልስልን ❤❤❤

  • @rishane9576
    @rishane9576 4 หลายเดือนก่อน

    እንደዚ ነው ምያምርባቹ ደስ ትላላቹ ግን በእውነት በማሃል ቤተሰብ የገቡ ወረኞች ኣፋቸው ኣዘጋችሁ ጎበዞች ተባረኩ ውዶቸ ❤❤❤❤❤ እና ውብየ ይቅርታ ኣድርጊልኝ ለምን በውስጥ ኣትጨርሰውም ብየ ቀለል ያለ ስድብ ተሳድቤያለው ውብየ ይቅርታ ይቅርታ ውዴ ❤❤❤

  • @ዉቢት
    @ዉቢት 4 หลายเดือนก่อน +1

    የመልሱን ቪዲዎ ልቀቁልን

  • @hayatali3080
    @hayatali3080 4 หลายเดือนก่อน

    አይ ዉብየ ነበር አ መታኸን አላለቺም😂😂😂😂 ወድ ናሂ

  • @AngesomTsaedu
    @AngesomTsaedu 2 หลายเดือนก่อน

    ከስራ ሲመጣ ፕራንክ ኣታድርጊው ይረፍበት

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall79 4 หลายเดือนก่อน

    መግብ ሣይበላ ማሥደከም ልጃቸዉ የናኺ አባት ይመሥላል ፈጣሪ ያሣድግላቹሁ

  • @terrym4116
    @terrym4116 4 หลายเดือนก่อน +4

    የሐበሻ ትዳር ገረድ ነው የምንመስላቸው ።ውሃ እንካን መጠጣት ቀድመው አይችሉም ።

    • @mulu5
      @mulu5 4 หลายเดือนก่อน +1

      ሳይ ሆን ትዳር ማለት መሰብሰቢያ ነዉ አይባልም

  • @raheltube6963
    @raheltube6963 4 หลายเดือนก่อน

    le 12 erub guday endet tsehay honene?

  • @bekelechasefa8723
    @bekelechasefa8723 4 หลายเดือนก่อน +1

    እንዳዝ ነው ማምሮ 👍👍👍አትጣሉ ዉብዬ ናህ ሄሉ 👍❤️❤️❤️

  • @natanem8865
    @natanem8865 4 หลายเดือนก่อน +4

    እሰይ ሰት ልጅ ከምሽ ወጭ አያስፈልጋተም 🤣

  • @hayuahmad4218
    @hayuahmad4218 4 หลายเดือนก่อน +3

    አሰላማለይኩምእህቶቸ
    ዱአአርጉልኝ
    ልጅይየነውእምሰራው
    ሴትዮየክፍናት
    ያረብ

    • @ሱሱነኝወለየዋ-አ6ቐ
      @ሱሱነኝወለየዋ-አ6ቐ 4 หลายเดือนก่อน +1

      ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂወበረካቱሁ አላህ ይገዝሽ አብሽሪ ዱአአረጊ

    • @saada8052
      @saada8052 4 หลายเดือนก่อน +1

      ዋአለይኩምሰላምውደአብሽሪአላህአለሽ

    • @አሚናትወሎየዋYouTube
      @አሚናትወሎየዋYouTube 4 หลายเดือนก่อน +1

      ዋአለይኩም ሠላም ወርህመቱላህ ወበርካትሁ አይዞህ እህት አለም እሥከልጀሺ አላህ ይጠብቅሺ ሁሉም ያልፈልደሙ አይዞሺ

    • @Sadaajordan-t5x
      @Sadaajordan-t5x 4 หลายเดือนก่อน +1

      አብሺሪእህቴ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 4 หลายเดือนก่อน +12

    ኮማታተሮች ግን አለቹ 😂😂በሰሞኑ ቪድዮ ስትሰዳቡ ነባር 😂አውን ታራቁ ምን 😂ልትሉ ይሁን 😊😂

    • @SaniMohammed-o7c
      @SaniMohammed-o7c 4 หลายเดือนก่อน +1

      እንጃ 😂😂😂

    • @hayat2582
      @hayat2582 4 หลายเดือนก่อน +2

      የተመታሽ😂😂😂😂 እኔስ ምንም አላልኩም

    • @cellmalak7540
      @cellmalak7540 4 หลายเดือนก่อน +1

      አለን አንገታችን ደፍተን 🤣🤣

    • @hsgs6744
      @hsgs6744 4 หลายเดือนก่อน

      እንየ ምና ገባን ስዋዶዱ ኣሎዉ ስጣሉ ኣሎዉ ሁሉም ግዝየ ኣሎዉ😂😂

    • @Zade-h7p
      @Zade-h7p 4 หลายเดือนก่อน +1

      @@cellmalak7540 እውናትም አጋት ያስዳፋል

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 4 หลายเดือนก่อน

    እንዴዚ ነው የሚያሚርባችሁ እርስ በርሳችሁ እየተከባቤራችሁ ደስ ስትሉ በርቱ❤❤❤

  • @Bzu632
    @Bzu632 4 หลายเดือนก่อน

    ናሂ ዛሬ ወንደ ወንደ ሸተትክ ሁለቱንም በጥፊ አልካችዉ😂😂😂😂👍👍👍👍

    • @zainasied615
      @zainasied615 4 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂✅

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 4 หลายเดือนก่อน

    እንደዚ ስትስቁ ነው የምታምሩት ❤ማለቃቀስ ከመሃላችሁ ቅስሙ ይሰበር ፏፈሽ በሉ ናሂን ደሞ ብዙ አታበሳጩት ይመቻቹ 😂😂 ደስ ትላላችሁ

  • @fahedali632
    @fahedali632 4 หลายเดือนก่อน

    ቤቢ ነውዘነ ያደርገኝ በአቅሙ እሱም ታከለእኮ የኔማርእድግበል❤❤❤❤❤

  • @AsaiaMoma
    @AsaiaMoma 4 หลายเดือนก่อน +5

    ሂሉ መቼም አሳፍርሺን አደል፠መልሱ ሂደሺ😂😂😂 ለነገሮ እደዚህ ነዉ ሚያምረባችሆ ስትጣሉ ስትታረቆ የባሰ ፍቅር ጨመራችሆ ይሆንላችሆ 😂😂

    • @HdjjBfdn
      @HdjjBfdn 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

    • @hawahawa7709
      @hawahawa7709 4 หลายเดือนก่อน

      ሞኝ መች ተጣሉና

    • @AsaiaMoma
      @AsaiaMoma 4 หลายเดือนก่อน

      @@hawahawa7709 እረ፠እኔ ሞኝ አደለሆም ድራማ መሆኑን ድብን አድረጊ አቃለሆ ሆሉም ያቃል እያሺቃበጥንላቸዉ እጂ ተሸዉደን አደለም😄😋

    • @hawahawa7709
      @hawahawa7709 4 หลายเดือนก่อน +1

      @@AsaiaMoma ጎሽ እንኳንም አወቅሽ እህቴ ተሸውዳችሁ መስሎኝ ነው አትሞኙ ያልኩት ውዷ

  • @maryamhussn2925
    @maryamhussn2925 4 หลายเดือนก่อน

    አደ ተጣላን አደየ ተዋደደን አይሰለቻችህም ፈጣሪሆይ መጃጃል ያስረጃል😂😂😂😂

  • @Fikiet
    @Fikiet 4 หลายเดือนก่อน

    አኦ፡የናተ፡መከራከር፡ሳይሆን፡የኔም፡ሥላለኝ፡ጭቀቱን፡እያየሁ፡ተጨነኩለምን፡እኔም፡ጋ፡ሥላለ፡ትዝ፡ብሎኝ፡እንደውም፡አሥለቅሶኛል፡እኔም፡እንዲህ፡ነበርኩ፡ብዬ፡ትዝ፡ብሎኝ፡ነው፡አጠገቤ፡ቢሆን፡እኔጃ፡ምን፡እንደምሆን፡አላቅም

  • @tgtra8041
    @tgtra8041 4 หลายเดือนก่อน +2

    እኔምለው ሄሉና ናቲ ተለያዩ እንዴ አብረው አይቻቸው አላቅም 🥺🥺

    • @BduvdhdhdNdbvdhdh
      @BduvdhdhdNdbvdhdh 4 หลายเดือนก่อน

      አዎ ተላልየተዋል ባለፈው ተናግራ ሄሉ

    • @AsaiaMoma
      @AsaiaMoma 4 หลายเดือนก่อน +1

      ካገር ወቱ ነዉ እጂ በፍቅር እንድላይ ናቸዉ አልተለያዮም

  • @HananHano-yb3pv
    @HananHano-yb3pv 4 หลายเดือนก่อน +2

    ከስራ ሲገባ ምግቡንኳ ብታበሉት ሲያስጠሉ 😢😢ልምጭ ከዱላ😂😂

    • @KidusMikael-pd4ie
      @KidusMikael-pd4ie 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @تالا-ش1ذ
    @تالا-ش1ذ 4 หลายเดือนก่อน

    ህፃኑም ተይይ ይላል በእጁ የኔ አባት😂😂😂😂

  • @ddbehs9421
    @ddbehs9421 4 หลายเดือนก่อน

    ከስራ ስመጣ ሰው ብራንክ ኣተድርጉ ትንሽ እረፍት ያድርግ ከዛ ብሃላ ነው ጥሩ ልጁ ኣተጫንቁ

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 4 หลายเดือนก่อน

    እድህ ነው የሜምርባችሁ እናተ ሂሉየ ትለያለሽኮ

  • @MadenaAdeim
    @MadenaAdeim 4 หลายเดือนก่อน +1

    ደሜ አብረዉ ጀመሩ ወይ ጎደ አትማታ በለሴት ልጁ ክብረ ይኑረህ❤❤

  • @tjg2527
    @tjg2527 4 หลายเดือนก่อน

    ያጀመአ ለካ አልተጣሉም ነበር ማለትነዉ ብራክ ተደረግን የምር ዉብዬን እኮ በጣምነበር የምወዳት ያነዬ ተሣድቤነበርኡኡኡኡኡኡኡኡይቅርበዬኝ ዉብዬ ግን ጥፍትሽነወ😢🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rtrt4566
    @rtrt4566 4 หลายเดือนก่อน

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ህፃኑ ላባቱ ጠበቃ ነው 😘😘😘😘 እጂን ወዘወዘ

  • @seenaakabadaa199
    @seenaakabadaa199 4 หลายเดือนก่อน +1

    Helu yenee konjoo wel come ❤❤❤❤. Beautiful family so much ever tening 💌 💯 Hubiye yenee mirx hite wuuuuddds❤❤❤❤❤ Nah.my best brother ❤❤❤❤ Nurlny ❤❤❤❤❤❤❤

  • @newcyberia3330
    @newcyberia3330 4 หลายเดือนก่อน

    Sijemer ye balafiwum prank legna yetezegaj nw ye helu hasab nw😂😂😂😂😂

  • @HelanZewdu
    @HelanZewdu 4 หลายเดือนก่อน

    Endezi setehonu mew mimarabachu helu wabiye😊😊😊oky

  • @almazreta9110
    @almazreta9110 4 หลายเดือนก่อน +1

    እንዲህ ነዉ የሚያምርባችሁ በመካከላችሁ ወረኞችን አታስገቡ አቃጣሪዎች የት ገባችሁ ቤተሰብ መቸም ቤተሰብ ነዉ አይለያይም

  • @warqogetuu
    @warqogetuu 4 หลายเดือนก่อน

    Babaa ayionimii yilalikoo yene konjoo😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @adisfikir3502
    @adisfikir3502 4 หลายเดือนก่อน

    ኮሜቶች ምን ይዋጣችሁ 😂😂 ውብየ ሄሉ ፍቅር ናቸው በአይደያ አትጫጩ ስትጫጩም ፍትሀዊ ይሁን😂

  • @nomo6793
    @nomo6793 4 หลายเดือนก่อน

    እደዚህ ስትስቁ ነው እሚያምርባችሁ ሄሉኤና ውብየ❤❤🎉🎉

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 4 หลายเดือนก่อน

    ሄለን እባክሽ አርቴፍሻል ነገር አትጠቀሚ በጣም ያስጠላብሻል ውብ ነሽ በራስሽ ኩሪ ደሞ የመምህር ተስፋዬን ትምህርት አዳምጡ ገጠመኝ ልዩ ገጠመኝ ብላቹ ሰርች አርጉ ታተርፉበታላቹ

  • @MtukyAtuby
    @MtukyAtuby 4 หลายเดือนก่อน +2

    Well come heluye and wubiye ❤❤❤❤❤

  • @TigiestAlemu
    @TigiestAlemu 4 หลายเดือนก่อน +1

    እደዚህ ስትስቁ ደስ ይላን ❤❤

  • @meheratsamuel7533
    @meheratsamuel7533 4 หลายเดือนก่อน

    Commentoch alachu tenachu endeta new😂😂😂😂