بسم الله الرحمن الرحيم رمضان كريم رمضان كريم رمضان كريم رمضان كريم دير للمسلمين للمسلمين ان شاء الله ان شاء الله رمضان كريم رمضان كريم للمسلمين فقط رمضان كريم رمضان كريم رمضان كريم رمضان كريم رمضان كريم رمضان كريم رمضان كريم رمضان كريم رمضان كريم رمضان كريم اللهم اغثنا اللهم اغثنا اللهم اغثنا بحلالك يا الله يا ارحم الراحمين ارحمنا و المسلمين يا الله يا ذا الجلال و الاكرام عمتنا هلالي للاسلام يا ذا الجلال و الاكرام ميت انا على دين الاسلام ياذا الجلال و الاكرام عمتنا على دين الاسلام ياذا الجلال والاكرام امتنا على دين الاسلام يا ذا الجلال و الاكرام احمي تناديني الاسلام لا اله الا الله محمد رسول الله لا اله الا الله محمد رسول الله لا اله الا الله محمد رسول الله لا اله
Ok ones let’s clear this thing it’s his first song but he doing great what you mean (b and netela zefen)he did it that’s it and also nati of course you aren’t single Kelesna habayb
Who's come from wechew good ✌️
Me
Me😂
Bro
Yes i😜
እንኳን ደህና መጣክልን ሰይፋዬ.....ለመላው ኢትዮጵያዊያን ሙስሊም እምነት ተከታዮቹ በሙሉ እንኳን ለረመዳን ፆም አደረሳቹ 💚💛❤️ፆሙ የሰላም የፍቅር እንዲሁም የበረከት ያድርግላቹ!!
እንኳን አብሮ አደረሰን10q
AmiiiiN hode
Bella Hiwot amin mare 😘😘
ከሁሉም በላይ ስነስርአትህ ደስ ይላል ከምን አይነት ቤተሰብ እንደወጣህ ይናገራል..በዚህ እድሜህ እንደዚህ አይነት መልስ መስጠትህ ያስደንቃል . የበሰልክ ነህ በርታ.ስታይልህንም ወድጀዋለሁ 👌🏼
ሰይፍዬ የኔ አማላይ እንኳን ደህና መጣህ ውድ የእስልምና እምነት። ተከታዮች በሙሉ ቀጣዩ የረመዳን ወር የፍቅር። የሰላም እንዲሆንላችሁ እመኛለው በዚሁ እንኳን ለረመዳን ፆም አደረሳችሁ መልካም የኢባዳ ወር ይሁንላችሁ ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ። 😘
Ameen konjet thanks alot
የእየሡሥ ወታደር ነኝ ወታደር ነኝ 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
የእየሡሥ ወታደር ነኝ ወታደር ነኝ 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
የእየሡሥ ወታደር ነኝ ወታደር ነኝ አሚን ውድየ እኔም እወድሻለሁ
የእየሡሥ ወታደር ነኝ ወታደር ነኝ amin yane konjo wde hagre lijochi Muslim kirtani batm naw emwhdachu 😘😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
ሂፕ ፓፕ እንደዚህ ከ ስነ-ስርዓት ጋር ሲሆን ደስ ይላል፡ አራዳ ማለት እንዲህ ነው፡ እኔ ተመችተከኛል በርታ!
Btame dse ylale srate ylwe nweljo tro btsabe slsdgwe nwe bzo ktle
betam wededkuk ewnt
I love how he answered about the helicopter ....so positive ...keep it up
በጣም መርጥ ስራ ነው ከዛም በላይ በ 20አመት ጥሩና የበሰለ አነጋገር keep it up bro and best of luck❤👍👍
ምንም ቢያረግ ያምረበታል ጠንካራ አላማ ያለው ይመስላል እንደ አነጋገሩ & ብስለቱ እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልክ! ጀኔሬሽኑን ሚያስተምር ምርጥ ነጠላ ሙዚቃ ነው ተመችቶናል በርታ!!!
ጎበዝ ነህ እውነት 20 አመት ልጅ አትመስልም በርታ
So well spoken and exquisite, I’m officially a fan of him 😍
ስካትዬ አድናቂህ ነኝ በዚሁ ቀጥል ከዚህ የበለጠ መስራት ትችላለህ በርታ
ሰይፍየ ሰወድህ እኮ የኔ አዝናኝ እግዚአብሔር እረጀም እድሜ ከጤናጋ ይሰጥህ እሰከ ቤተሰቦችህ
የኔ አስተዋይ ትግስቱ ደስ ስል ይመችክ ይቅናክ ይሳካልክ
ዛሬ ነው ያወቅሁት. የኔማር የኔ ከሚሉት ያንተ አሪፍ ነው ።
መነፀርህ እና ልብስህ ያምራል ሙድ አለው።
አቦ ይመችህ ጠካራ ልጅ ነህ እግዛብሄር ያበርታህ
እንኳን ደና መጣክ ሴፍየ ይህ ናቲ እሚባለው ግን እራሱ ስራ አለው ብለክ ኑው እስኪ ጠይቅልኝ
Awo alew zefage new
I really appreciate your work keep it up bro don't let for anyone to let you down 👍👏
Tachlo Fenta w
The greatest of all time black Americans, watch video-- ( When DANCERS Go BEASTMODE | Dance Battle Compilation)
ዘፈኑ ምርጥ ነው ግን ክሊፑ በደንብ መሰራት አለበት ሰው እየለፋ በየመንገዱ ቢሮ በየካፊው በየታክሲው ተሸካሚው በየሰው ቤቱ የሚሰሩትን እሱን እሱን ቢያሳይ በጣም ምርጥ ነው
ምርጥልጅነውበናታቹከአይንያውጣህበሉት ናቲዬበርታልንአነጋገሩደስሲል
بسم الله الرحمن الرحيم رمضان كريم رمضان كريم رمضان كريم رمضان كريم دير للمسلمين للمسلمين ان شاء الله ان شاء الله رمضان كريم رمضان كريم للمسلمين فقط رمضان كريم رمضان كريم رمضان كريم رمضان كريم رمضان كريم رمضان كريم رمضان كريم رمضان كريم رمضان كريم رمضان كريم اللهم اغثنا اللهم اغثنا اللهم اغثنا بحلالك يا الله يا ارحم الراحمين ارحمنا و المسلمين يا الله يا ذا الجلال و الاكرام عمتنا هلالي للاسلام يا ذا الجلال و الاكرام ميت انا على دين الاسلام ياذا الجلال و الاكرام عمتنا على دين الاسلام ياذا الجلال والاكرام امتنا على دين الاسلام يا ذا الجلال و الاكرام احمي تناديني الاسلام لا اله الا الله محمد رسول الله لا اله الا الله محمد رسول الله لا اله الا الله محمد رسول الله لا اله
እህት ሰላም ነሽልኝ ውደ እረመዳን ክሪም ከማለት አላህ ክሪም ብንል ማሬ
Sualeh Yasin ምድነው ያለ ቦታው ሰለዋት 😊
ረመዳን ሙባረክ ነው የሚባል እንጂ ረመዳን ከሪም አይባልም
ኪኪኪ ወንዶችም እድሜ መቀናነስ ጀመሩ
anchie or ante arogit yamatakuten atezebarku
የእስልምና እምነት ታከታዮች በሙሉ እንኳን ለተካበረው ለረማዳን ወር በሰላም አበቃችሁ .ረማዳን ካሪም.
ሥራ ጥረህ ግረህ ብላ ተመቸኝ ሙሥሊም ወገኖቼ ረመዳን ከሪም
thanks alot
❤️❤️❤️🙏❤️❤️❤️❤️
ማርያም እናቴ ክርሥቶሥ አባቴ kkkk እኛ እንኳን አደረሳችሁ እንላለን እነሱ እኛን ካሉ ሀራም ይላሉ ስለዚህ ዝም
እናመሰግናለን እህታችን
🤲👍👍😘
ስራ ስራ ስራ
ደስ የሚል ሊጁ ነው
ላይክ ላይክ
በርታ ጐበዝ ነህ ማበረታቻ ሲበዛ እንዳይጥልህ ስራ ብዙ እንጠብቃለን
I like your style skat nati
ሙዚቃ ከታሜ በኋላ በጣም ነው ያስጠላኝ ሰፍሻ በናትክ ሳያት ደምሴን አቅርብልን
Enam batam tame 😥😥
ሳያትንማ አያቀርም ክክክክ
ለመላው የስልምና ተከታዮች ሀሉ መልካም ረመዳን ይሁንላቹህ።seyfiya wellcam
Kkkkkkk wey seifu
+Getachew Arqaw እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም እናመስግናለን
የኔ ጌታ ደስ ስትል ከዚ በላይ ይሳካልክ
Wow very mature bro, you will be our tupac, keep it ma men!!
ሰይፍሻ ቀልድም ቁምነገርም ለአለንተ ነዉ የመቺህ ስራ ስራ አንተ ዘሬ ገና ነዉ ያያሁት ጎበዝ በርታ
ኪኪኪኪ እኔ ኮሜንት ከመጻፍ ማንበብ ነው ምወደው ብቻ የስድብ አይሁን እንጂ 😂
ውድ ኅደቼቻ የእስልምና እምነት ተከዪየች በሙሉ እኳን ለታላቁ ረመዳን አላይ በሰላም አደረሳችሁ ሰይፍሽ ሰላም ብያለው ቁጬውንም ሰላም
He is soooooo smart 👌🏽👍🏾
አረ ሰይፍሻ የኢትዮጵያ አርቲስቶች ሁሉም አልበማቸውን እየጨረሱ ነው።ግን እስከአሁን ጠብ የሚል ነገር አላየንም
አላቀውም ዘፈኑንም አላቀውም ነበር ልሰማው እየፈለኩ ነው ግን ድምፁ ያምራል ጎርነን ያለ 😄 ሳቁም ስርአቱ ደስ ይላል ♥
አበባ ደሳለኝን ብታቀርብልኝ ደሰሰሰሰሰ ባለኝ
በጣምነው የምወዳት ናፍቃኛለች♥
Kila Kila amerka newe nerwa
Kila Kila
እህተ ጥሩ ጠዬቄ ነዉ የጠየከሹ አበባ ደሳልኚን
በታቀረበለን ሰይፊሻ አበባ የማተጠገበ አረቲሰተ ነች
Kila Kila ...ከየት አምጥቶ እሷ እኮ አሜሪካ ነች ያለችው
Gobz bertha nanti cast bravo his very respect full and verey confedent ,waw
Wow amazing በጣም ጥሩ ስራ ነው በተለይ መልእክቱ ድንቅ ነው በርታ
ሰይፈሻ የኔ ፈልቅልቅ ምርጥ ጋዜጋዜጠኛም ነክ
ለመላው እስልምና ተከታዮች እንኳን ለርመዳን ፃም አደረሳችሁ
ምንም አይል በርታ
ሰይፍሻ የ አንተ ፀባየ ሰናይ እባክህን ተዋናይ አለምሰገድን አቅርበው ♥ለኔ ምርጥ ተዋናይ ነው!
ሰይፍሽ ለካ ፂም በጣም ያምርብካል
I like your personality keep it that way don't let the fame go over your head
መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ ወንድም ጎበዝ ስራ ስራ
tseguru yameral ,tsefu melata sew yastellagnal
ለአባትህ ንግራቸውና የሰይፋን አፋንጫ ባሉልኝ እንደው
ሰይፋ እደልቤን አቅርባት በህይወት እያለች
የትልቆች ትዝታ አለባቸው
እነዚህ ብዙ እስክሪን አላቸው ለወደ ፉቱ
በቪዲኦ ማይታወቁት አምጣልን
Gobez metenker alebih egna Ethiopian sew siweta mekorkom new limadachin u have to be strong 💪
Gobez berita Sira Yemiwed Sew des Ylal👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👌
አይ ሀገሬ እንደው ይሔ ውጭ አገርን መውደድ የበሽታ ነው። መውደዱ ባልከፋ ነበር ግን በማር የተለወሰ መርዝ መሆኑን ትውልዱ ግን ማየት አልቻለም። የአገራችን ባህል ኩራቱ የሆነ ትውልድ ማየት ያልቻልነው ለምን ይሆን? የእርግማን ይመስላል እንዲህ ተልከስክሰን መቅረታችን። ወንድሜ ሀሳብህ ጥሩ ሊሆን ይችላል ግን የሚቀርብበት መንገድ በራሳችን ባህል ቢሆን ከጥሩነቱ ባሻገር ክፉውንም ያስቀርልን ነበር ዳሩ አሁን ላይ ያለው መሰረቱ ተናግቷል።
የኔ ቆንጆ ደስ ትላለህ ሰይፍዬ ውድድድድድውድድድድድ
ሰይፉ መደብካ ብጣዕሚ እዩ ጽቡቅን ሰሎሞን ሃይለ ኣቅርበልና። can someone tranlate for him. I can't speak amharic but i understand as well.
zefenu arif new gin video kezefenuga ayhedm yeteleyayu srawechn eyeserak btasayen arif neber, video meznanatn enji sran ayweklm!
ፀጉር ማስያዣው የት ሀገር ነው የገዛኸው መቼም ከሀገር ውጭ ከሆነ የኮንሰርት ስትሄድ እንዳትረሳ አምጣልኝ ሆሆሆሆ ወንድ ሴት መሆን አማረው ሴቷ ወንድ መሆን አማራት አይ ዘመን በራሳችን መንገድ እንደተጓዝን ዘመናችን አለቀ መች ይሁን ለፈጣሪ ምንገዛው
ፀጉር ማያዢው ያስቃል ክክክክክክ
ኪኪኪ ስታይል ሴቶች ሱሪ ወንዶች የፀጉር መሰራት 😁😁😁
bravo 👏 sera sera sera
ዘፈን ሳይሆን ምክር እኮ ነው አሪፍ ነው
አረ እባካችሁ ስማችሁ ላይ በጣም ተጠንቀቁ ብጣም ታሳዝናላችሁ:: ኢትዮጵያኖች ትርጉም ያለው ስም ነው ያለንና እባካችሁ::
sewdew gobez lij new megerem raper new Berta gobez sifu 1gn selamthew tnx
he so cute
ሰይፍየ የዛሬወቹ እንግዶችህን የአመቱ የሰይፍ ሾው ምርጥ እንግዶች ናቸው❤️❤️❤️
ምን እየሆኑ ነው እሚያደርጉት መነፅር ከፊታቸው ይበልጣል:::
አለም ሰገድ ትስፋዬን አቅርበው ሰይፋዬ
andahum wade anem laxayaq nabar ehen xayaqe
The greatest of all time black Americans, watch video-- ( When DANCERS Go BEASTMODE | Dance Battle Compilation)
Sefu betam new yetemecheghi
Senseratou. Dese. Yelale. Baholou. Nger. Egzaber. Seme. Yetrale. Tebareke
besal lij..new..smart at this age.
Euwwwwy sefu gen endat endmwadaw😍
እግዚአብሔር ያሳብህን ያሳካልህ
Temechegn metsehafun ke shifanu sayihon wistu min yilal new betam temechetognal scate 🙌
ሰይፉ ማጂራት መች ነዉ እንትርቢዉ ያርክልን ።
ሰይፍሻ ግን ተቀየምሄሀለሁ ዝም ብለህ ስማቸውን እንካን ሰምተን እማናውቀውን አርቲስት ተብዬ ስትጋብዝ ታሜን አንድ ቀን ሳትጋብዝልን አረፈ ያን የመሰለ ፈውስ የሆነ ልጅ በአንተ ሾ ሳላየው በማለፍ አናደህኛል
Ok ones let’s clear this thing it’s his first song but he doing great what you mean (b and netela zefen)he did it that’s it and also nati of course you aren’t single
Kelesna habayb
እር ስይፉ. በሳቅ ገደልክኝ ኮሚዲያን ብስራም ይዋጣልሀል
Gobz lji new he is pistive thinker ,bertha Gobz
Ur real l like ur lemozion next time am waiting helicopter.... Keep it up
ናቲ ግን ከ አራት አመት በፊት you tube ለይ የተለቀቀ ያንተን ዘፈን አይቼ ነበር
ኣማኔኤል ሃብታሙ ኣቅርብልን በጣም ነው ምወደው
I like ur stayel u so cool
hopefully u admire travis scott(antidote,goosebumps..) ...scott nhatty....also u look like him
Eskat nati👍
ይች የሰይፉ ኮብ አትሰበርም እደ ያም ሲመጣ ገጪገጪ ችርስ ችርስ😊😊😊
💪💪💪
Nati..Andebeth liyu newu..berta..
SkAT NATI. I ❤U
After the Dankira❤💛💚🙏🏼🙈💪
ኮመንቶችዬ ይመቻቹሁ እሱን ሳይሆን ኮመንት ማንበብ ያስደስተኛል ልፋ ጥረግረህ ብላ ጡሩ ነው ግን ፀጉርህን አንሳው መነፂሩንም አስተካክል በሚያምር መልኩ ተጠቀም ደሞ ልጂ ነህ እድሜ ካለህ ብዙ ትሰራለህ በርታ
betam naw mewadaw love....
Gena muzika hen endesemahu new yewededeku👏👏👏
Skat nat❤❤
I like ur confidence
ወይዘንድሮ አለ ኤፍሬም ታምሩ ሂፓፕ እምባለው እንደዚህ ከሆነ በቅርቡ እኔንና መዳምን ጠብቁ ክክክክክ ግን አድናቂህ ነኝ
ውየል ሰይፍሻ የት ጠፍተህ ነው
Fatre zefany ayelam👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
The TIME is NOW.
I'm addicted to this interview omg this nigga is cool as f
አስደናቂ ጤና ነክ 40 እውነታዎች፡
[ #Share_Share_SHARE]
ጤና መረጃ-ምሥራቅ ጎጃም / Health Information-Eastern Gojam
1. ግማሽ ሊትር ደም በመለገስ ብቻ የዐራት ሰው ሕይወት ሊታደጉ ይችላሉ፡፡
2. ሴቶች በአማካይ 4.5 ሊትር ደም ሰውነታቸው ውስጥ ሲኖር ወንዶች በአማካኝ 5.6 ሊትር ደም ውስጣቸው ይኖራል፡፡
3. ኹሉም ሕጻናት ሲወለዱ ቀለማትን መለየት አይችሉም፡፡
4. ስታለቅሱ አፍንጫችሁ ፈሳሽ የሚያበዛው እንባችሁ ከዐይናችሁ ወደ አፍንጫችሁ ስለሚሄድ ነው፡፡
5. ዐይናችሁን ከፍታችሁ ማስነጠስ በፍፁም አትችሉም፡፡
6. ወንዶች በአማካይ ከዕድሜያቸው ላይ አምስት ወር ያሕል ጺማቸውን በመላጨት ያጠፋሉ፡፡
7. ፀጉር እና ጥፍር የተሰሩት ከተመሳሳይ ንጥረ ነገር ነው፡፡
8. ከ90% በላይ የሚሆኑ በሽታዎች የሚፈጠሩት እና የሚባባሱት በውጥረት ምክንያት ነው፡፡
9. ሴት ልጅ በጡት ካንሰር የመያዝ ዕድሏ አልኮል አለልክ በመጠጣት ይባባሳል፡፡
10. በየዓመቱ አሜሪካን ሀገር ከውፍረት ጋር የተያያዘ 300.000 ሞት ይከሰታል፡፡
11. የሚያጨሱ ሰዎች ከማያጨሱ ሰዎች 6.5 ዓመት ቀድመው ይሞታሉ፡፡ በቀን በአማካይ አንድ ፓኬት ሲጋራ የሚያጨስ ሰው በየአስር ዓመት ልዩነት ሁለት ጥርስ ያጣል፡፡
12. ጥናቶች እንደሚጠቁሙት ሙዚቃ ማዳመጥ ለምግብ መፈጨት ሒደት ጠቃሚ ነው፡፡
13. የእንቅልፍ እጦት በሽታ የመከላከል አቅምን ይቀንሳል፡፡
14. ከዐርባ ሚሊዮን በላይ አሜሪካውያን የከፋ የአፍ ጠረን ችግር አለባቸው፡፡
15. ካርቦን ሞኖክሳይድ ከአስራ አምስት ደቂቃ ባነሰ ጊዜ ውስጥ ሰው ሊገድል ይችላል፡፡
16. በየዕለቱ ሰውነታችን ሁለት ሊትር ያሕል ሀይድሮ ክሎሪክ አሲድ ያመነጫል፡፡
17. ሳቅ ፍቱን የሕመም ማስታገሻ (pain killer) እንደሆነ የሕክምና ጥናቶች አረጋግጠዋል፡፡
18. የእርጉዝ ጥርስ ጤንነት ያልተወለደውን ልጅ ጤንነት ሊወስን ይችላል፡፡
19. ሴት ልጅ እርግዝና ውስጥ ስትኾን ሁሉም የስሜት ሕዋሶቿ ከልክ በላይ ይነቃቃሉ፡፡
20. መሳሳም የጥርስ መበስበስን ይከላከላል፡፡ ይሕ ሊኾን የቻለው መሳሳም የሚፈጥረው ምራቅ የጥርስን እርጥበት መጠን ስለሚያስጠብቅ ነው፡፡
21. ጡት ጠብተው ያደጉ ልጆች ጡት ሳይጠቡ ከማያድጉ ልጆ ይልቅ ሸንቃጣ ናቸው፡፡
22. ነጣ ያለ ቆዳ ያላቸው ሰዎች ጠቆር ያለ ቆዳ ካላቸው የበለጠ ቆዳቸው ቶሎ ይጨማደዳል፡፡
23. አለርጂ ያለባቸው ሰዎች በመሳቅ የአለርጂ መጠናቸውን መቀነስ ይችላሉ፡፡
24. የሚያጨሱ ሰዎች ከማያጨሱ ሰዎች የበለጠ ቆዳቸው ይጨማደዳል፡፡
25. ጡት ጠብቀው ያደጉ ልጆች ጡት ጠብተው ካላደጉ ልጆች የበለጠ `IQ` ሊኖራቸው ይችላል፡፡
26. በወር ሦስት ጊዜ ቸኮሌት መብላት ከልክ በላይ ከሚበሉና እንደውም ከማይበሉ ሰዎች የበለጠ ረጅም ጊዜ ለመኖር ያስችላል፡፡
27. በአማካይ አንድ ሰው በአንድ ሌሊት ውስጥ 7 ሕልም ይመለከታል፡፡
28. አንድ ሰው በዕድሜ ዘመኑ በአማካይ የምድርን ዙሪያ ሁለት እጥፍ ያሕል ይጓዛል፡፡
29. አንድ ሰው በአማካይ በቀን 15 ጊዜ ያሕል ይስቃል፡፡
30. የአንድ አማካይ ሰው መዝገበ ቃላት ብዛት ከ5,000 እስከ 6,000 ነው፡፡
31. የዓለማችን 10% ያህል ሕዝብ ግራኝ ነው፡፡
32. የሰው ልጅ አንድ ነጠላ ፀጉር ሦስት ኪሎ ግራም ክብደት መሸከም ይችላል፡፡
33. ፈገግ ከማለት ይልቅ ኮስተር ማለት ብዙ ጡንቻ ይጠይቃል፡፡
34. 1/3 የካንሰር ሕመምን መከላከል ይቻላል፡፡
35. በምታስነጥሱበት ወቅት ኹሉም የሰውነታችሁ ስራ ይቆማል፤ ልባችሁን ጨምሮ፡፡
36. የሰው ልጅ ጉበት ከአምስት መቶ በላይ ተግባሮችን ያከናውናል፡፡
37. የልባችሁ መጠን የአንድ እጅ ጭብጣችሁን ያሕል ነው፡፡
38. በሳምንት ለሦስት እና ዐራት ሰዓት ያሕል ፈጣን የእግር ጉዞ ማድረግ በልብ ሕመም የመያዝ ዕድልን በ65% ይቀንሳል፡፡
39. ከመሳሳም የበለጠ በመጨባበጥ ከሰው ወደ ሰው ሊተላለፉ የሚችሉ ብዙ ጀርሞች አሉ፡፡
40. እንቅልፍ ከምግብ የበለጠ አስፈላጊ ነው፡፡ አንድ ሰው በእንቅልፍ እጦት ከምግብ እጦት አስቀድሞ ሊሞት ይችላል፡፡
Des yamal lij nw 😘😘
I love him 😍
Black Queen really go to bole you will find him ?