ሮፍናን ከእሁድን በኢቢኤስ ጋር ያደረገዉ ቆይታ/Sunday with ebs interview with Rophnan

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 404

  • @samuelbekele8869
    @samuelbekele8869 6 ปีที่แล้ว +54

    ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ በትህትና የተሞላ ልብ ያለህ አቦ ይመችህ መልካሙን ሁሉ ተመኘውልክ በርታ አቦ

  • @helengrima1084
    @helengrima1084 6 ปีที่แล้ว +288

    የሚገርም እርጋታ የአነጋገር ለዛ በአጠቃላይ ንጉሳዊ ባህሪ ነው ያለህ ሙዚቃዎችህን ሰምቼቻቸው ለየት ያለ ምርጥ ስራ ነው በርታ

    • @TINATO73
      @TINATO73 6 ปีที่แล้ว

      ስለሚያጨስ ነዋ የሚረጋጋው! ጭስ እንዲህ ነዋ

    • @belayeabate6929
      @belayeabate6929 6 ปีที่แล้ว +2

      his amara

    • @jordanjah8719
      @jordanjah8719 5 ปีที่แล้ว +4

      @@TINATO73 denez

    • @selamawitsharew6256
      @selamawitsharew6256 5 ปีที่แล้ว +2

      @@TINATO73 ere ayachesim koyi ayiteshwal ende mind new sew matatali

    • @meronermias4222
      @meronermias4222 4 ปีที่แล้ว

      @@jordanjah8719 klal dnez hoo

  • @natibeatz7144
    @natibeatz7144 11 หลายเดือนก่อน +20

    Who is here after he drop two album's in one day?

    • @ethiomoviescentre
      @ethiomoviescentre 10 หลายเดือนก่อน +2

      Here i am witnessing the journey of the legend!

  • @ephyman78
    @ephyman78 6 ปีที่แล้ว +68

    This dude is amazing he is big treasure for our country. I admire your touch ❤

  • @magiyil1918
    @magiyil1918 6 ปีที่แล้ว +8

    ሙዚቃ ባልሰማም እርጋታህ አስተዋይነትህ በዚህ እድሜህ የማይጠብቅ እና ድንቅ ነው እውነት ወደድኩህ አሁንም ማስተዋሉን ያብዛልህ

  • @Lifeinethiopia223
    @Lifeinethiopia223 6 ปีที่แล้ว +9

    በትክክል የውስጡን ስሜት የሚያዳምጥ ትውልድ ነው!! ትክክል አንደበትህ ደግሞ የአስተዋዮች መንፈስ የረበበብህ አስተዋይ ትውልድን የምታስተምር ምርጥ አርቲስት ነህ!!

  • @hirutbissrat7603
    @hirutbissrat7603 3 ปีที่แล้ว +7

    አዋቂ፡ ልጅ፡ልቦና፡ያለህ፡ ነህ፡የወለደችህ፡ት ባረክ 🙏

  • @SamA-eh8ic
    @SamA-eh8ic 6 ปีที่แล้ว +31

    I can listen this guy talk for days straight! Very few Ethiopians express themselves to the extent he does. I wish I have that ability! Bravo!!!

    • @lunettamargherita7800
      @lunettamargherita7800 6 ปีที่แล้ว +1

      real ye ethiopia lij yet wintessing our greathnesss in the past from where we found our strenghe..we lobe our modern ethiopian yet ancient like our wise old rulers..

    • @selamawitsharew6256
      @selamawitsharew6256 5 ปีที่แล้ว +2

      He is the best

  • @solsh6467
    @solsh6467 6 ปีที่แล้ว +10

    Wonderful is your mom who shaped you the way you are now. I see your mom through you.
    A million thanks thanks for being the source of her pride.

  • @tigistusiba7837
    @tigistusiba7837 2 ปีที่แล้ว +8

    I greatly admire this Musician! His answer for the questions deeply satisfies you. And also, he is a great artist. Thank you Rophnan and the Sunday ABC!!

    • @tsionabebaw7742
      @tsionabebaw7742 2 ปีที่แล้ว

      Where are you from?
      I think you're from German or Austria

  • @dmulugeta
    @dmulugeta 6 ปีที่แล้ว +5

    አስተዋይ ፣ አንደበተ ርትዑ ፣ የተረጋጋ እና ሙያተኛ ፣ ትዕግሥት ያለው ፣ የሚመጥቅ ልጅ! የእናቱን ምክር ለማስታወስ የሚቀርፅ! ወዳጅነትን የሚያውቅ። ጎበዝ የትውልዱ ተስፋ። እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ሮፍናን።

  • @ክርስቲናየማርያምልጅተዋእ
    @ክርስቲናየማርያምልጅተዋእ 5 ปีที่แล้ว +11

    አውን ገና ያውኑን ትውልድ የሚተካ ሙዚቀኛ ስላገኘን ደስ ብሎኛል ቴዲ አፍሮን ተክተካል በኛ ኤጅ ይከብዳል እንዳንተ አይነቱን ማግኘታችን ሰልችቶኝ ነበር የእብድ ሙዚቃ ማዳመጥ የኔ ውድ ደርሰክልናል ሙዚቃዎችክን ሰምቻቸው ልጠግባቸው አልቻልኩም

  • @sassefa2
    @sassefa2 6 ปีที่แล้ว +13

    Your comment and belief in the generation you sit in has truly resonated with me too. I believe when we “start signing checks”, we will make the Ethiopia we want and deserve.

  • @ET-ob7xr
    @ET-ob7xr 6 ปีที่แล้ว +46

    Wow. Messmirized by his thoughts and his ability to express them so beautifully. A very observant n intelligent young man. I am hoping there are many more Ethiopians like him in other fields to lead, create n positively change the country. I was not an electronic music fan, but very much willing to listen his work after this interview. Thanks ebc for making this happen n sharing it with us here on TH-cam.

  • @rahelalelegn1134
    @rahelalelegn1134 6 ปีที่แล้ว +73

    በጣም ደስ ይላል እርጋታው ደስ ይላል ቆንጆ እንዴት አባትህ ነው የምታምረው መልካሙን ተመኘሁልህ

    • @rebka5068
      @rebka5068 3 ปีที่แล้ว +1

      ለዛ ቢሰ መንድነዉ አደዝህአይነት ብሎ
      ማድ ነቅ ሰታሰጠሉ የአማረባችሁ መሰለአችሁ ሰታሰጠሉ

  • @ጓልራያ-ዐ4ኘ
    @ጓልራያ-ዐ4ኘ 2 ปีที่แล้ว +2

    ወራጅውሀ በላይህላይ እንደሚፈስ እንደዛነው ንግግርህ ደስስ እያለኝያደመጥኩህ😍
    በዘመኑየሚኮራ ምርጥዬ ኢትዮጵያዊ ልጅ ሮፊ 🩸🇪🇹❤️

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 3 ปีที่แล้ว +14

    አቤት ፀባይ ፈጣሪ ይጠብቅህ የኔ ጀግና

  • @aliahmed708
    @aliahmed708 6 ปีที่แล้ว +7

    Frankly i feel proud as an Ethiopian when i see person like you. keep the good work

  • @rffggrd2600
    @rffggrd2600 2 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ትለያለህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ትህትናህ ከምንም በላይ ነው😘✔️✍️🥰🥰🥰🥰

  • @mulatayto2381
    @mulatayto2381 ปีที่แล้ว

    የምርም ምርጥ ወላይታ ነህ አስተዋይ በሳል ባለአንደበት ታላቁ ሮፍናን

  • @cephasboanerge5582
    @cephasboanerge5582 6 ปีที่แล้ว +14

    Handsome and gentle guy! Wish you all the best!

  • @nebiyatroman9496
    @nebiyatroman9496 6 ปีที่แล้ว +135

    ቆንጆ ልጅ በቆንጆ ንግግር 😍😍😍

    • @obscure1871
      @obscure1871 6 ปีที่แล้ว +4

      ena ba konjo sra

    • @kdtos2885
      @kdtos2885 6 ปีที่แล้ว +2

      @@obscure1871 he is very gobeze bro !!! i look up to this Cuz ! He the real one 100

    • @celinehm7154
      @celinehm7154 3 ปีที่แล้ว

      @Samuel Tefera kkkk 🤣🤣🤣

  • @tsamakassa3015
    @tsamakassa3015 6 ปีที่แล้ว +14

    Rophnan has elevated Ethiopian music by incorporating traditional Ethiopian music with Electronic dance music. His music are amazing and additive, i just cant stop.

  • @liyukebedecell5784
    @liyukebedecell5784 6 ปีที่แล้ว +6

    እርጋታህ ደስ ሲል ውበትህ እዳለ ሆኖ በስራዎችህ ትልቅ ቦታ እደምትደርስ ተስፋ አደረጋለሁ መልካም እድል

  • @selamawitberhe4283
    @selamawitberhe4283 5 ปีที่แล้ว +3

    AMEN, Nobody above God. Bless you brother

  • @ዪዲትከናዝሬት
    @ዪዲትከናዝሬት 6 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ አነጋገር አገላለፅህ ውስጤ ነው ለእናቱ ፊቅር ያለ ወንድ በጣም ደስ ይለኛል ተባረክ 😘😘

  • @amdeworktadele3843
    @amdeworktadele3843 6 ปีที่แล้ว +18

    Wow,ለየት ያለ፣ለጆሮ ደስ የሚል፣ የማይሰለች አልበም ።ተመችቶናል Rophnan እንወድሀለን.......

  • @mohammedkassahun3237
    @mohammedkassahun3237 3 หลายเดือนก่อน

    Exactly. You are the legend of the musicians 🎶

  • @tashaykef796
    @tashaykef796 3 ปีที่แล้ว

    wow.....cudo to you.....bringing Ehiopia to more light......NO GURAMAILE.....GELEMENE.....ITS SOOOOOO PURE AMAZING! you are one in the million!

  • @ethiotiktok325
    @ethiotiktok325 6 ปีที่แล้ว +62

    *"ከእግዚአብሔር በላይ ማንም የለም"*

  • @yednekfikru5902
    @yednekfikru5902 6 ปีที่แล้ว +4

    thank God some one is here for a new experiment in our music...great job.....i am a big fun of electronic music...and now a new class in our music.....mirtt sera , i cant stop listening it.

  • @mekey185
    @mekey185 3 ปีที่แล้ว +6

    Who is here after sekela✊🏿✊🏿✊🏿!

  • @tizumula668
    @tizumula668 6 ปีที่แล้ว +38

    ሮፍናን የምር ልዩ ነክ ሙሉ ዘፈንክን ሰምቼዋለው ከተለመደው ወጣ ያለ ገራሚ ስራ ነው !
    ^አንቺ ሴት
    ልገልፅልሽ ቃላት አጣሁልሽ
    ጠፋና የምለው
    ገና ሳልጀምረው
    ልንገርሽ እማ
    እንድታውቂው ልሞክር
    ቃል ልደረድር
    ከየት ብዬ ልጀምር ^^,,,,,,,,
    እማማዬ♥♥

  • @kimaskimas5067
    @kimaskimas5067 6 ปีที่แล้ว +2

    እርጋታህ የአነጋገር ለዛህ በጣም ደስ ይላል ጎበዝ ወጣት ነህ

  • @doriyahdubai4425
    @doriyahdubai4425 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉዉዉዉዉዉዉ የኔ ጀግና ስነስርአትክና እርጋታክ ልገልፀዉ አልችልም እዲሁም ሙዚቃህ በጣምምም ቆጆ ነክ ሁሉ ነገርክ

  • @YtkBeatz
    @YtkBeatz 3 ปีที่แล้ว +32

    who is here after "SOST"

  • @rebka5068
    @rebka5068 3 ปีที่แล้ว

    ልጅ ለየት ያለ ልጅ ነዉ እሰከነሰሙ ሙዚቃዉም ለየት ያለ ነዉ በቆንጆ
    አርጎ ተጫዉቶታል በጣም ደሰይላል

  • @mesiabeseh222
    @mesiabeseh222 5 ปีที่แล้ว +2

    EBS ውስጤ ናችው
    ዝግጂታችሁ ይመቸኛል
    በርቱ 👍👍👍👍🙏

  • @mignottsegayeabetuwannafak4559
    @mignottsegayeabetuwannafak4559 4 ปีที่แล้ว +1

    Rophanaye betam konjo sera naw betaly sitenager yetaragaga mafasi alaek betam dasii yilalaa berta wandime👌👌👌👌♥️♥️♥️🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @seblewengelteklu5530
    @seblewengelteklu5530 6 ปีที่แล้ว +1

    Betam Betam liyu Ena mituk sew neh
    Betam nw yakeberkuh Ena madenkih
    Ejeg Betam liyu Ena wub sera!
    Egziabher yirdah bizu neger entebikalen AMESEGNALEHU!!! I just feel so proud and thankful!!!!!
    💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @yosephbeyene2878
    @yosephbeyene2878 6 ปีที่แล้ว +13

    He just took ethiopian EDM beyond. 💯🎧

  • @danielasrat3910
    @danielasrat3910 6 ปีที่แล้ว +10

    ROPHNAN YOU MADE IT. I WILL BE YOUR REFLECTION BY MY PROFFESSION

  • @mihrettessama9931
    @mihrettessama9931 3 ปีที่แล้ว +2

    ሁሉን አሟልቶ የቸረክ እውነት መታደል ነው እግዚአብሔር ዘመንክ ይባርከው

  • @martanahom510
    @martanahom510 3 ปีที่แล้ว +4

    የሮፍናን አድናቂዎች

  • @lifeisgood2802
    @lifeisgood2802 6 ปีที่แล้ว +33

    He is very cute guy. That’s what kind of guy & style I like 😍😘. Btw I’m 🇪🇷✌️.

  • @ሱሱያባቷልጅ-ጠ3ኘ
    @ሱሱያባቷልጅ-ጠ3ኘ 6 ปีที่แล้ว +3

    ሮፍናንዬ እርጋታክ ቁመትክ ሰንደቅ ያሰቅላል ብቻ ስንቱን እገልፃለው አንበሳዬ በርታልኝ ገና ትልቅ ቦታ ትደርሳለክ😘😘😘😘😘

  • @eke1914
    @eke1914 3 ปีที่แล้ว +1

    You're very smart and peaceful person

  • @Goldman-21
    @Goldman-21 5 หลายเดือนก่อน +1

    መቼም የማይሰለች ንፁህ ኢትዮጵያዊ

  • @soliman1584
    @soliman1584 6 ปีที่แล้ว +1

    ጊዜ አለቃ ነው በጣም የሚገርም እይታ ነው በኔ ውስጥ ትውልድ አይቼዋለው ፓ እንዲህ ያለ ንግግር ገጥሞኝም አያውቅም በርታ የውነትም ለየት ያልክ ነህ

  • @tewodrosgamea1204
    @tewodrosgamea1204 6 ปีที่แล้ว +5

    ROPHNAN YOU WILL BE MYREFLECTION..BIG RESPECT
    ALL 15 TRACK IS BEST OF THE BEST ...YOU READ MY SOUL I GIVE THIS ALBUM TO MY MOM SPECIALLY TRACK 15.

  • @tamryegetie9391
    @tamryegetie9391 3 ปีที่แล้ว +1

    እንዲህ ነዉ ፈጣሪ አሟልቶ ሢሠጥ
    ንግግሩም ልጁም ቆንጆ

  • @addisababadubai6896
    @addisababadubai6896 6 ปีที่แล้ว +3

    Very awesome and impressive, even if am not familiar for secular music to be honest am very touched by the explanation of the Young and vibrant talented guy

  • @samiahussein3458
    @samiahussein3458 4 ปีที่แล้ว +1

    he has brilliant mind 🏆He is also Visionary🏆 Very talented his own way🏆 Very creative untouchable mind🏆 I like you I have great respect for you 👈

  • @amenyeeagel7936
    @amenyeeagel7936 4 ปีที่แล้ว

    ገራሚ ሰብህና የጥበብ ሰው ነው! ገና ብዙ ትላልቅ ነገር እንጠብቃለን! በርታ የትውልዴ ልጅ!

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 6 ปีที่แล้ว +73

    የዶ/ር አብይን ና እትዮጵያ የሚትወዱ በፀሎትና በምልጃ ከጎኑ እንሁን ebs ውስጤ ናቸሁ

  • @helitube2098
    @helitube2098 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይ አንደበት እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር በላይ ማንም የለም

  • @semiraramadan1615
    @semiraramadan1615 2 ปีที่แล้ว +3

    Hulu ngrh miyamr menm mital ngr yelalh..wow

  • @tensaey-sol
    @tensaey-sol 2 ปีที่แล้ว +3

    who's here after he dropped it again!!

  • @konjokonjokonjo5477
    @konjokonjokonjo5477 6 ปีที่แล้ว +17

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ቆንጆ ። አላቅህም ግን በነጠላ ዜማ አትከሰትም ንበር ።

  • @hanaalem535
    @hanaalem535 5 ปีที่แล้ว

    እሮፍናን ጎበዝ ነው ኢትዮጵያ ነህ አድናቂህ ነኝ በርታ አረፍ ነው ሙዚቃ ነው አንድ ቀን ምናለ ባገኝህ ባካል ዘፍኝ አልውድም ግን አንተ በጣም ነዉ እምወድህ እወቅልኝ እባክህ

  • @tashaykef796
    @tashaykef796 3 ปีที่แล้ว +6

    The best Artist with high level Art እናመሰግናለን ከአይን ያውጣክ!!

  • @etagegnehuseifu6954
    @etagegnehuseifu6954 6 ปีที่แล้ว +4

    Honestly you are lucky because you can get yourself. You are cool and quiet one ,I would be load and listening your song .... keep it up.

  • @tgalmey8713
    @tgalmey8713 3 ปีที่แล้ว +1

    በፈጣሪ እሚገርም ስብእና ያነጋገር ለዛ አቦ ሰላምክን ያብዛልን አቦ

  • @mesiabeseh222
    @mesiabeseh222 5 ปีที่แล้ว +3

    በጣም የሚያምር እርጋታ ምርጥ ለዛ
    💕💕👍👍በጣም ምርጥ ባህሪ
    ሮፍናን አድናቂህ ነኝ👌👌👌

  • @fikreeyesus
    @fikreeyesus 6 ปีที่แล้ว +1

    it's nice to see a singer who promptly be a star!nice fusion and hair!!

  • @hiwotalways169
    @hiwotalways169 4 ปีที่แล้ว +1

    I'm listening his interview like I'm listening his music so Incredible!!

  • @Lily27169
    @Lily27169 6 ปีที่แล้ว +2

    Rophiye thanks a lot u such amazin and u handsome

  • @loveuallhabsha4197
    @loveuallhabsha4197 5 ปีที่แล้ว +2

    ከ አይን ያውጣህ የኔ ድርብብ የአለም መድርክ ላይ እንደማይህ ትስፋ አለኝ

  • @hananlove3062
    @hananlove3062 3 ปีที่แล้ว

    Yena konjo rofnan end selite neth and mert ye selite bahelen emigelst caliph sera 🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍

  • @hannawoldeyes5381
    @hannawoldeyes5381 6 ปีที่แล้ว +3

    Great job you are genius handsome and articulate...berta.

  • @girmadesta3539
    @girmadesta3539 4 ปีที่แล้ว

    He is majestic and the real musician

  • @tadelenigussie8031
    @tadelenigussie8031 6 ปีที่แล้ว +4

    Unique in researched music

  • @teddyabebewelde9787
    @teddyabebewelde9787 5 ปีที่แล้ว +3

    ፐ ፐ ፐ
    ንግግሩ
    እርጋታው
    ጸባዬ
    ባህሪው
    እኔ በበኩሌ 100% ተስማምቶኛል
    ምችት ይበልህ
    ሰላምህን ብዝት ይበል
    አድናቂ ነኝ ከባህር ማዶ ሳውዝ አፍሪካ

    • @FrewTeame
      @FrewTeame 2 หลายเดือนก่อน

      Ezaw nen wedaje

  • @samihs.a.w8855
    @samihs.a.w8855 6 ปีที่แล้ว

    marvelous Young kid born in Ethiopia.

  • @saraathiopia6137
    @saraathiopia6137 6 ปีที่แล้ว +1

    ሮፍየ ዋው የሚገርም ቁምናና መልክ ዋው ነው ድምጽክም በጣም ያምራል ውድድድድድ

  • @ህወትከባድነች
    @ህወትከባድነች 6 ปีที่แล้ว +2

    አቦ ሲያምር እርጋታው አገላለፁ ምናምን እረ ሁሉ ነገሩ ሲማርክ !!❤❤

  • @MoriGmich
    @MoriGmich 6 ปีที่แล้ว +4

    This guy is amazing!!!

  • @callmebeza
    @callmebeza 4 ปีที่แล้ว +1

    I like the way he talk

  • @allahisone6568
    @allahisone6568 6 ปีที่แล้ว +4

    ዋው ሮፋዬ ጀግና እርጋታህ ፈጣሪ ይባርክህ

  • @matthewmahi290
    @matthewmahi290 6 ปีที่แล้ว

    He smart...I believe my generation too 👍👍👍

  • @ebabu8698
    @ebabu8698 6 ปีที่แล้ว +22

    ሮፍናን እርጋትህ ደስ አለኝ የዚህ አይነት ፀባይ ደስ ይለኛል

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 5 ปีที่แล้ว

    ውነትህነዉ ሮፍናን ተባረክ

  • @jagamakelo1964
    @jagamakelo1964 6 ปีที่แล้ว +2

    What a nice person

  • @viva8291
    @viva8291 6 ปีที่แล้ว +44

    እርጋታው ደስ ይላል

  • @ሳሪየማርያምልጅነኝ
    @ሳሪየማርያምልጅነኝ 6 ปีที่แล้ว +1

    እርግት ያለ አነጋገር ደስ ከሚል ለዛ ጋር ይመችህ በርታ

  • @susums1376
    @susums1376 6 ปีที่แล้ว +14

    ከፈሩ ሲያምር😋😍😘😘😘😘😘😘

  • @jebena2813
    @jebena2813 5 ปีที่แล้ว +3

    He is so smart ❤️

  • @betitube4239
    @betitube4239 2 ปีที่แล้ว +1

    rofnan😍👑

  • @ታአምርወለተስላሴ
    @ታአምርወለተስላሴ 4 ปีที่แล้ว +2

    ኣማልቶ የፈጠሪህ እግዚአብሔር አምላክ ሰሙ ይተመስገን ይህን አቤት በዚህ አንደቤት እግዚአብሔር በዝማሬ ምታመሰግንቤት ግዜ ይስጥህ ለላ ምንም አልልህም

  • @hagerabaye1215
    @hagerabaye1215 3 ปีที่แล้ว

    ዋውውው ቆንጆ እርጋ ያልክ ትክክለኛ ደርባና ኤትዮፕያዊይ

  • @SamSam-vi2ry
    @SamSam-vi2ry 6 ปีที่แล้ว +2

    Amazing! Good Job!

  • @ከራድዮን-ጨ5ጨ
    @ከራድዮን-ጨ5ጨ 5 ปีที่แล้ว +2

    ዘመንህ ይርዘም ቀረህ የማትባል ቆንጆ love you

  • @mercym1733
    @mercym1733 5 ปีที่แล้ว

    Kegziabher belay manmen yelem kalek legzianher mezmer ayeshalem tadiya

  • @tsehayabate5065
    @tsehayabate5065 6 ปีที่แล้ว +30

    በጣም ቆንጆ ነህ ፈርዶብኝ ቆንጆ ወንድ እወዳለሁ።

  • @yeniyayusuf4736
    @yeniyayusuf4736 3 ปีที่แล้ว

    ልዩ ነህ እርጋታህ በተለይ ማረከኝ አላህ ይጠብቅህ ሙዚቃህም ልዩ ነው

    • @ዝምያለነጃወጣአልረሱል
      @ዝምያለነጃወጣአልረሱል 3 ปีที่แล้ว

      አች ክፍታፍ በሙዚቃ ውስጥ አላህን አትጨምሪ የአንድ ኡስታዝ ፔጅ ገብተሽ እንደዚህ አትይም

    • @yeniyayusuf4736
      @yeniyayusuf4736 3 ปีที่แล้ว

      @@ዝምያለነጃወጣአልረሱል እሺ እህት ወይም ወንድም የሰው ልጅ ይሳሳታል የማይሳሳት አንድ አላህ ብቻ ነው ታድያ በስራት ቀስ አድርጎ መምከርኮ ይቻላል ነው አተ/አንች ዳዋ እያደረጋችው ነው በስድብ እኔ ምን አልባት አፌ ለምዶም ሊሆን ይችላል በምክር ማስተካከል ሲቻል ስድብ no

  • @rihanaoumer4385
    @rihanaoumer4385 3 ปีที่แล้ว

    We love you rophi hulum zefenochih belbe wust nachew

  • @hanaayalewkehaliw9191
    @hanaayalewkehaliw9191 6 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም እንዴትናችሁ?
    አሪፍ ስራ ነው ግን ጥያቄአችሁ ሙሉ አይደለም ስለ ስሙ ትርጉም እንኳን አላውቅም የት እና ከየት ነው እሱ .....
    በተረፈ እርጋታው በጣም ደስ ይላል ጎበዝ ልጅ ለየት ያለ ነው በርታ።

  • @meronteklebrhan8294
    @meronteklebrhan8294 6 ปีที่แล้ว +1

    When I saw you on TV wowww..... ya u r talented man I like how you play 👍👍👍👌

  • @foziyamehdi168
    @foziyamehdi168 6 ปีที่แล้ว +2

    konjo ye Ethiopia liji
    I love it😘💕

  • @bezuayhufiker931
    @bezuayhufiker931 6 ปีที่แล้ว +1

    Wow betam arif yetergagahe serat yalew Egizabeher yitebekeh betam arif new