بسم الله الرحمن الرحيم رمضان كريم رمضان كريم رمضان كريم رمضان كريم دير للمسلمين للمسلمين ان شاء الله ان شاء الله رمضان كريم رمضان كريم للمسلمين فقط رمضان كريم رمضان كريم رمضان كريم رمضان كريم رمضان كريم رمضان كريم رمضان كريم رمضان كريم رمضان كريم رمضان كريم اللهم اغثنا اللهم اغثنا اللهم اغثنا بحلالك يا الله يا ارحم الراحمين ارحمنا و المسلمين يا الله يا ذا الجلال و الاكرام عمتنا هلالي للاسلام يا ذا الجلال و الاكرام ميت انا على دين الاسلام ياذا الجلال و الاكرام عمتنا على دين الاسلام ياذا الجلال والاكرام امتنا على دين الاسلام يا ذا الجلال و الاكرام احمي تناديني الاسلام لا اله الا الله محمد رسول الله لا اله الا الله محمد رسول الله لا اله الا الله محمد رسول الله لا اله
Ok ones let’s clear this thing it’s his first song but he doing great what you mean (b and netela zefen)he did it that’s it and also nati of course you aren’t single Kelesna habayb
Who's come from wechew good ✌️
Me
Me😂
Bro
Yes i😜
እንኳን ደህና መጣክልን ሰይፋዬ.....ለመላው ኢትዮጵያዊያን ሙስሊም እምነት ተከታዮቹ በሙሉ እንኳን ለረመዳን ፆም አደረሳቹ 💚💛❤️ፆሙ የሰላም የፍቅር እንዲሁም የበረከት ያድርግላቹ!!
እንኳን አብሮ አደረሰን10q
AmiiiiN hode
Bella Hiwot amin mare 😘😘
ሰይፍዬ የኔ አማላይ እንኳን ደህና መጣህ ውድ የእስልምና እምነት። ተከታዮች በሙሉ ቀጣዩ የረመዳን ወር የፍቅር። የሰላም እንዲሆንላችሁ እመኛለው በዚሁ እንኳን ለረመዳን ፆም አደረሳችሁ መልካም የኢባዳ ወር ይሁንላችሁ ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ። 😘
Ameen konjet thanks alot
የእየሡሥ ወታደር ነኝ ወታደር ነኝ 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
የእየሡሥ ወታደር ነኝ ወታደር ነኝ 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
የእየሡሥ ወታደር ነኝ ወታደር ነኝ አሚን ውድየ እኔም እወድሻለሁ
የእየሡሥ ወታደር ነኝ ወታደር ነኝ amin yane konjo wde hagre lijochi Muslim kirtani batm naw emwhdachu 😘😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
ሂፕ ፓፕ እንደዚህ ከ ስነ-ስርዓት ጋር ሲሆን ደስ ይላል፡ አራዳ ማለት እንዲህ ነው፡ እኔ ተመችተከኛል በርታ!
Btame dse ylale srate ylwe nweljo tro btsabe slsdgwe nwe bzo ktle
betam wededkuk ewnt
ከሁሉም በላይ ስነስርአትህ ደስ ይላል ከምን አይነት ቤተሰብ እንደወጣህ ይናገራል..በዚህ እድሜህ እንደዚህ አይነት መልስ መስጠትህ ያስደንቃል . የበሰልክ ነህ በርታ.ስታይልህንም ወድጀዋለሁ 👌🏼
በጣም መርጥ ስራ ነው ከዛም በላይ በ 20አመት ጥሩና የበሰለ አነጋገር keep it up bro and best of luck❤👍👍
ጎበዝ ነህ እውነት 20 አመት ልጅ አትመስልም በርታ
I love how he answered about the helicopter ....so positive ...keep it up
So well spoken and exquisite, I’m officially a fan of him 😍
የኔ አስተዋይ ትግስቱ ደስ ስል ይመችክ ይቅናክ ይሳካልክ
ምንም ቢያረግ ያምረበታል ጠንካራ አላማ ያለው ይመስላል እንደ አነጋገሩ & ብስለቱ እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልክ! ጀኔሬሽኑን ሚያስተምር ምርጥ ነጠላ ሙዚቃ ነው ተመችቶናል በርታ!!!
ስካትዬ አድናቂህ ነኝ በዚሁ ቀጥል ከዚህ የበለጠ መስራት ትችላለህ በርታ
አቦ ይመችህ ጠካራ ልጅ ነህ እግዛብሄር ያበርታህ
ሰይፍየ ሰወድህ እኮ የኔ አዝናኝ እግዚአብሔር እረጀም እድሜ ከጤናጋ ይሰጥህ እሰከ ቤተሰቦችህ
I really appreciate your work keep it up bro don't let for anyone to let you down 👍👏
Tachlo Fenta w
The greatest of all time black Americans, watch video-- ( When DANCERS Go BEASTMODE | Dance Battle Compilation)
ምርጥልጅነውበናታቹከአይንያውጣህበሉት ናቲዬበርታልንአነጋገሩደስሲል
ዛሬ ነው ያወቅሁት. የኔማር የኔ ከሚሉት ያንተ አሪፍ ነው ።
መነፀርህ እና ልብስህ ያምራል ሙድ አለው።
እንኳን ደና መጣክ ሴፍየ ይህ ናቲ እሚባለው ግን እራሱ ስራ አለው ብለክ ኑው እስኪ ጠይቅልኝ
Awo alew zefage new
ኪኪኪ ወንዶችም እድሜ መቀናነስ ጀመሩ
anchie or ante arogit yamatakuten atezebarku
የኔ ጌታ ደስ ስትል ከዚ በላይ ይሳካልክ
He is soooooo smart 👌🏽👍🏾
ሙዚቃ ከታሜ በኋላ በጣም ነው ያስጠላኝ ሰፍሻ በናትክ ሳያት ደምሴን አቅርብልን
Enam batam tame 😥😥
ሳያትንማ አያቀርም ክክክክ
የእስልምና እምነት ታከታዮች በሙሉ እንኳን ለተካበረው ለረማዳን ወር በሰላም አበቃችሁ .ረማዳን ካሪም.
ስራ ስራ ስራ
ደስ የሚል ሊጁ ነው
ላይክ ላይክ
ዘፈኑ ምርጥ ነው ግን ክሊፑ በደንብ መሰራት አለበት ሰው እየለፋ በየመንገዱ ቢሮ በየካፊው በየታክሲው ተሸካሚው በየሰው ቤቱ የሚሰሩትን እሱን እሱን ቢያሳይ በጣም ምርጥ ነው
አላቀውም ዘፈኑንም አላቀውም ነበር ልሰማው እየፈለኩ ነው ግን ድምፁ ያምራል ጎርነን ያለ 😄 ሳቁም ስርአቱ ደስ ይላል ♥
ለመላው የስልምና ተከታዮች ሀሉ መልካም ረመዳን ይሁንላቹህ።seyfiya wellcam
Kkkkkkk wey seifu
+Getachew Arqaw እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም እናመስግናለን
በርታ ጐበዝ ነህ ማበረታቻ ሲበዛ እንዳይጥልህ ስራ ብዙ እንጠብቃለን
Gobez berita Sira Yemiwed Sew des Ylal👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👌
ሥራ ጥረህ ግረህ ብላ ተመቸኝ ሙሥሊም ወገኖቼ ረመዳን ከሪም
thanks alot
❤️❤️❤️🙏❤️❤️❤️❤️
ማርያም እናቴ ክርሥቶሥ አባቴ kkkk እኛ እንኳን አደረሳችሁ እንላለን እነሱ እኛን ካሉ ሀራም ይላሉ ስለዚህ ዝም
እናመሰግናለን እህታችን
🤲👍👍😘
እግዚአብሔር ያሳብህን ያሳካልህ
ሰይፈሻ የኔ ፈልቅልቅ ምርጥ ጋዜጋዜጠኛም ነክ
I like your style skat nati
Wow very mature bro, you will be our tupac, keep it ma men!!
ሰይፍሻ ቀልድም ቁምነገርም ለአለንተ ነዉ የመቺህ ስራ ስራ አንተ ዘሬ ገና ነዉ ያያሁት ጎበዝ በርታ
tseguru yameral ,tsefu melata sew yastellagnal
መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ ወንድም ጎበዝ ስራ ስራ
ምንም አይል በርታ
ሰይፍሻ የ አንተ ፀባየ ሰናይ እባክህን ተዋናይ አለምሰገድን አቅርበው ♥ለኔ ምርጥ ተዋናይ ነው!
Wow amazing በጣም ጥሩ ስራ ነው በተለይ መልእክቱ ድንቅ ነው በርታ
ሰይፍሽ ለካ ፂም በጣም ያምርብካል
አረ ሰይፍሻ የኢትዮጵያ አርቲስቶች ሁሉም አልበማቸውን እየጨረሱ ነው።ግን እስከአሁን ጠብ የሚል ነገር አላየንም
Gobz bertha nanti cast bravo his very respect full and verey confedent ,waw
ለመላው እስልምና ተከታዮች እንኳን ለርመዳን ፃም አደረሳችሁ
ውድ ኅደቼቻ የእስልምና እምነት ተከዪየች በሙሉ እኳን ለታላቁ ረመዳን አላይ በሰላም አደረሳችሁ ሰይፍሽ ሰላም ብያለው ቁጬውንም ሰላም
بسم الله الرحمن الرحيم رمضان كريم رمضان كريم رمضان كريم رمضان كريم دير للمسلمين للمسلمين ان شاء الله ان شاء الله رمضان كريم رمضان كريم للمسلمين فقط رمضان كريم رمضان كريم رمضان كريم رمضان كريم رمضان كريم رمضان كريم رمضان كريم رمضان كريم رمضان كريم رمضان كريم اللهم اغثنا اللهم اغثنا اللهم اغثنا بحلالك يا الله يا ارحم الراحمين ارحمنا و المسلمين يا الله يا ذا الجلال و الاكرام عمتنا هلالي للاسلام يا ذا الجلال و الاكرام ميت انا على دين الاسلام ياذا الجلال و الاكرام عمتنا على دين الاسلام ياذا الجلال والاكرام امتنا على دين الاسلام يا ذا الجلال و الاكرام احمي تناديني الاسلام لا اله الا الله محمد رسول الله لا اله الا الله محمد رسول الله لا اله الا الله محمد رسول الله لا اله
እህት ሰላም ነሽልኝ ውደ እረመዳን ክሪም ከማለት አላህ ክሪም ብንል ማሬ
Sualeh Yasin ምድነው ያለ ቦታው ሰለዋት 😊
ረመዳን ሙባረክ ነው የሚባል እንጂ ረመዳን ከሪም አይባልም
ኪኪኪኪ እኔ ኮሜንት ከመጻፍ ማንበብ ነው ምወደው ብቻ የስድብ አይሁን እንጂ 😂
የኔ ቆንጆ ደስ ትላለህ ሰይፍዬ ውድድድድድውድድድድድ
Sefu betam new yetemecheghi
Gobez metenker alebih egna Ethiopian sew siweta mekorkom new limadachin u have to be strong 💪
አበባ ደሳለኝን ብታቀርብልኝ ደሰሰሰሰሰ ባለኝ
በጣምነው የምወዳት ናፍቃኛለች♥
Kila Kila amerka newe nerwa
Kila Kila
እህተ ጥሩ ጠዬቄ ነዉ የጠየከሹ አበባ ደሳልኚን
በታቀረበለን ሰይፊሻ አበባ የማተጠገበ አረቲሰተ ነች
Kila Kila ...ከየት አምጥቶ እሷ እኮ አሜሪካ ነች ያለችው
I like your personality keep it that way don't let the fame go over your head
ሰይፉ ማጂራት መች ነዉ እንትርቢዉ ያርክልን ።
ሰይፉ መደብካ ብጣዕሚ እዩ ጽቡቅን ሰሎሞን ሃይለ ኣቅርበልና። can someone tranlate for him. I can't speak amharic but i understand as well.
ለአባትህ ንግራቸውና የሰይፋን አፋንጫ ባሉልኝ እንደው
ይመችህእሺ
አይ ሀገሬ እንደው ይሔ ውጭ አገርን መውደድ የበሽታ ነው። መውደዱ ባልከፋ ነበር ግን በማር የተለወሰ መርዝ መሆኑን ትውልዱ ግን ማየት አልቻለም። የአገራችን ባህል ኩራቱ የሆነ ትውልድ ማየት ያልቻልነው ለምን ይሆን? የእርግማን ይመስላል እንዲህ ተልከስክሰን መቅረታችን። ወንድሜ ሀሳብህ ጥሩ ሊሆን ይችላል ግን የሚቀርብበት መንገድ በራሳችን ባህል ቢሆን ከጥሩነቱ ባሻገር ክፉውንም ያስቀርልን ነበር ዳሩ አሁን ላይ ያለው መሰረቱ ተናግቷል።
ዘፈን ሳይሆን ምክር እኮ ነው አሪፍ ነው
Temechegn metsehafun ke shifanu sayihon wistu min yilal new betam temechetognal scate 🙌
zefenu arif new gin video kezefenuga ayhedm yeteleyayu srawechn eyeserak btasayen arif neber, video meznanatn enji sran ayweklm!
he so cute
besal lij..new..smart at this age.
እር ስይፉ. በሳቅ ገደልክኝ ኮሚዲያን ብስራም ይዋጣልሀል
ሰይፋ እደልቤን አቅርባት በህይወት እያለች
የትልቆች ትዝታ አለባቸው
እነዚህ ብዙ እስክሪን አላቸው ለወደ ፉቱ
በቪዲኦ ማይታወቁት አምጣልን
ሰይፍየ የዛሬወቹ እንግዶችህን የአመቱ የሰይፍ ሾው ምርጥ እንግዶች ናቸው❤️❤️❤️
Gena muzika hen endesemahu new yewededeku👏👏👏
ሰይፍሻ ግን ተቀየምሄሀለሁ ዝም ብለህ ስማቸውን እንካን ሰምተን እማናውቀውን አርቲስት ተብዬ ስትጋብዝ ታሜን አንድ ቀን ሳትጋብዝልን አረፈ ያን የመሰለ ፈውስ የሆነ ልጅ በአንተ ሾ ሳላየው በማለፍ አናደህኛል
Gobz lji new he is pistive thinker ,bertha Gobz
ኮመንቶችዬ ይመቻቹሁ እሱን ሳይሆን ኮመንት ማንበብ ያስደስተኛል ልፋ ጥረግረህ ብላ ጡሩ ነው ግን ፀጉርህን አንሳው መነፂሩንም አስተካክል በሚያምር መልኩ ተጠቀም ደሞ ልጂ ነህ እድሜ ካለህ ብዙ ትሰራለህ በርታ
bravo 👏 sera sera sera
አረ እባካችሁ ስማችሁ ላይ በጣም ተጠንቀቁ ብጣም ታሳዝናላችሁ:: ኢትዮጵያኖች ትርጉም ያለው ስም ነው ያለንና እባካችሁ::
Euwwwwy sefu gen endat endmwadaw😍
I like ur stayel u so cool
Senseratou. Dese. Yelale. Baholou. Nger. Egzaber. Seme. Yetrale. Tebareke
ኣማኔኤል ሃብታሙ ኣቅርብልን በጣም ነው ምወደው
sewdew gobez lij new megerem raper new Berta gobez sifu 1gn selamthew tnx
The TIME is NOW.
ምን እየሆኑ ነው እሚያደርጉት መነፅር ከፊታቸው ይበልጣል:::
Ur real l like ur lemozion next time am waiting helicopter.... Keep it up
ናቲ ግን ከ አራት አመት በፊት you tube ለይ የተለቀቀ ያንተን ዘፈን አይቼ ነበር
ፀጉር ማስያዣው የት ሀገር ነው የገዛኸው መቼም ከሀገር ውጭ ከሆነ የኮንሰርት ስትሄድ እንዳትረሳ አምጣልኝ ሆሆሆሆ ወንድ ሴት መሆን አማረው ሴቷ ወንድ መሆን አማራት አይ ዘመን በራሳችን መንገድ እንደተጓዝን ዘመናችን አለቀ መች ይሁን ለፈጣሪ ምንገዛው
ፀጉር ማያዢው ያስቃል ክክክክክክ
Are betam yedeberali sefisha
ወይ ጉድ ሰይፉሻ ምንድን ነው ፀጉሩ ሴት ነው?
ይች የሰይፉ ኮብ አትሰበርም እደ ያም ሲመጣ ገጪገጪ ችርስ ችርስ😊😊😊
ere bakh set wendmachin betam eyebetetk new endewend yrge stastela yewend amrot korchi
Ok ones let’s clear this thing it’s his first song but he doing great what you mean (b and netela zefen)he did it that’s it and also nati of course you aren’t single
Kelesna habayb
I like ur confidence
አለባበስህ ያምራል
ያምራል እስታይልህ
After the Dankira❤💛💚🙏🏼🙈💪
betam naw mewadaw love....
ኪኪኪ ስታይል ሴቶች ሱሪ ወንዶች የፀጉር መሰራት 😁😁😁
Lajum waw naw zafanum wadajewalaw barta
ወይዘንድሮ አለ ኤፍሬም ታምሩ ሂፓፕ እምባለው እንደዚህ ከሆነ በቅርቡ እኔንና መዳምን ጠብቁ ክክክክክ ግን አድናቂህ ነኝ
Woow your so amazing
ስካት ናቲ ሞደልጓ ውሳኝ ልጂ ናት ራፐር ግን ይመቻል
Fatre zefany ayelam👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
Skat nat❤❤
Nati..Andebeth liyu newu..berta..
I love him 😍
Black Queen really go to bole you will find him ?
ውየል ሰይፍሻ የት ጠፍተህ ነው