የአዳም ቃል ሙሉ ፊልም - Ye Adam Kal Full Ethiopian Movie 2024
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025
- Yeadam Kal New Amharic Movie 2024 - የአዳም ቃል ሙሉ ፊልም - Yeadam Kal Full Ethiopian Movie 2024 - Ye Adam Kal Ethiopian full Amharic Movie this week 2024.
#AddisMovies
#AmharicMovie
#YeAdamKal
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2024 Addis Movies
ሁሌም እንደምለው ፈጣሪ ያሰባቹትን ይሙላላቹ ያሳካላቹ
amen
Amen amen 🙏🙏🙏
Amiiiin amiiiin lesew melkam memegnet des yilal lantem lehulachinm yuhinelin
አሜን
አሜን
በእመቤቴ ይሄ ስነ ተፈጥሮን ቁጭ። ከፍቅር ታሪክ እና ከህመም ይልቅ, የአዳም እናት መሬት, ሂሩት ተማሪዉ ድነቱ ፈልጋ ቅዱስ ዳዊት..., ሀኪሙ ጴጥሮስ በዛ ላይ ደራሲ የሀዋርያዉ ቅዱስ ጴጥሮስ ስራዉ,ቃልኪዳን የአዳም ባለቤት አዳም አባታችን የተሰጠዉ ቃል እስኪፈፀም ድረስ ስለሚጠብቅ ይታመም ነበር በቃ ሁሉም ተርጉሜ አይምሮዬ በስመአብ 🙏🙏
ከወገብ ጎንበስ ብዬ ደራሲሆቹን አመስግኛለዉ።
Enem endezaw
በእውነት ያለሁበት የሕይወት እይታ እና እውነት ብዬ የተቀበልኩትን ነገር በትንሹም ቢሆን እንድቃኝ አድርጎኛል አመሰግናለሁ ለደራሲው እንዲሁም የደራሲውን ሀሳብ ሆናቹ ለተወናቹት ከጀርባም ላገዛቹት በሙሉ የምር ትችላላችሁ 👏👏👏
ከምናያቸው ፊልሞች ለየት ባለ ታርክ ልብን ስቅዝ አርጎ የሚይዝ ታሪክ የምርም ደስ ይላል ለየት ባለ ታሪክ ስላሳያችሁን እናመሰግናለን ከልብ
በጣም ደስ እሚል እና ቆም ብለን ተረጋግተን ማየት ያለብን ትምህርት ሰጪ እንዲሁም ትርጉም ያለው ፊልም ነው ❤ደራሲው ግን ዋውው ነው ጐበዝ ነው ❤❤❤
የሚገር ፊልም ነው 😢ያሳዝናል የሰው ልጅ መጥፊያውኮ አይታውቅም አምላኬ መጨረሻዬን አሳምርልኝ 😢
እሷን አይቶ የመጣ ❤
😂እኔ ግን የለችም
51:59 እውነት ምንድነው ጲላጦስ ለኢየሱስ የጠየቀው ጥያቄ ሲሆን ጥያቄውም ትክክል ሳላልነበረ ጲላጦስ ለጠየቀው የተሳሳተ ጥያቄ ኢየሱስም አልመለሰለትን ።
የጲላጦስ ጥያቄ መሆን የነበረበት እውነት ምንድነው ሳይሆን እውነት ማን ነው
ኢየሱስም አለ እኔ መንገድም እውነትም ህይወትም እኔ እኔ እኔ ነኝ አለ!!
እግዚአብሔር/እውነት/ የንድፍህ ሕይወት ነው። እሱ ሀሳብ ወይም እምነት አይደለም። ማንነትህ ነው።
ቃል የለኝም ለዚህ ፊልም በፈጣሪ ልቤን ነክቶታልም ወድጀዋለሁም አዝኛለሁም እይታየን እንዳሰፋም ብቻ ብዙ ብዙ. በዛ ላይ የተዋናይ መረጣችሁ ብቻ እሄቀረሽ የማይባል ውብ ድንቅ ስራ❤❤❤
The poetry and philosophy shows that the script writer has paid attention to details and has put on a lot of efforts....well done! 👏👏👏
እንዲህ አይነት ትወና ማየት ናፍቆኝ ነበር ተባረኩ
ደራሲው በመጀመሪያ አሪፍ አቅም አለክ እሱን ሳላደንቅ አላልፍም።ግን የመፅሐፍቅዱስ ባለቤት እግዚአብሔር ነው እርሱ ደሞ መቼም አይሳሳትም ተሳስቶም አያውቅም።መፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ ይሄ ቢስተካከል ወይም እንዲ ቢሆን የሚባል ነገረ የለም።ከዚህ በኋላ እንዲህ አይነት ድፍረት ባትዳፈር ጥሩ ነው ሰው እግዚአብሔርን አያርመውም፣በስራው ላይም አስተያየት አይሰጥም።
እውነት ነው ቅር እያለኝ ነው የሰማሁት ልክ ነሽ❤❤
ትክክለኛ አስተያየት ክበሪልኝ🙏
ትክክል
እሚገርም ፈልም ነው እነመሰግነል 🙏🙏🙏በጣም እምወዳቸው አርቲሰቶች ነቸው 🥰
I wish Ethiopian movie industries work on such kind of movies. this is really life instructor. All the Crews of this movie, really well done, personally I have learnt many many many things ...from spiritual to material , I have got all the lessons. thank you
እኔ ብቻ ነኝ ግን አይቶ መጨረስን የፈራ 😢😢😢
በጣም ለየት ያለ ፊልም ነው አስካውን እየተጫወቱብን ነበር አሁን በዚ ፊልም ካሱን
ሲጨንቅ😢😢😢
Psychology + philosophy + theology = Best art ever
1 Corithians 7.1-5
ስለ ጻፋችሁልኝስ ነገር፥ ከሴት ጋር አለመገናኘት ለሰው መልካም ነው።
2 ነገር ግን ስለ ዝሙት ጠንቅ ለእያንዳንዱ ለራሱ ሚስት ትኑረው ለእያንዳንዲቱ ደግሞ ለራስዋ ባል ይኑራት።
3 ባል ለሚስቱ የሚገባትን ያድርግላት፥ እንደዚሁም ደግሞ ሚስቲቱ ለባልዋ።
4 ሚስት በገዛ ሥጋዋ ላይ ሥልጣን የላትም፥ ሥልጣን ለባልዋ ነው እንጂ፤ እንዲሁም ደግሞ ባል በገዛ ሥጋው ላይ ሥልጣን የለውም፥ ሥልጣን ለሚስቱ ነው እንጂ።
5 ለጸሎት ትተጉ ዘንድ ተስማምታችሁ ለጊዜው ካልሆነ በቀር፥ እርስ በርሳችሁ አትከላከሉ፤ ራሳችሁን ስለ አለመግዛት ሰይጣን እንዳይፈታተናችሁ ደግሞ አብራችሁ ሁኑ።
Kalehiwet yasemalin
ለሁሉም ቁርአን መልስ አለው
❤❤❤መንፈሳዊ፣ሳይኮሎጂ ፣ፊሊሶፊ፣🥰🥰ሕይወትን ረጋ ብለን እንድንቃኝ
ወይኔ ያሳዝናል በጣም 😢😢
ኮሜንት ሳላነብ ፊልሙን አላይም ።የመዳምቅመሞች የእስልምና ሀይማኖት ተከታይ በሙሉ እንኳንም ለኢደአል ፈጥርአረፋ በሰላም አደረሳችሁ🎉🎉🎉🎉🎉
ረ ቀጥሉበት የምር ይለያል ❤😢
ምርጥ ድርሰት ለየት ያለ ሀሳብ ተችላላቹ በርቱ ኤልያሴ ትችላለህ
ሰዎች ማነዉ ደራሲዉ?
በጣም ጠጣር ነዉ!!💪
derasiwema kezendro kehesanenate ekaeka kemimesele dersete hesanate yeweta besale derasi newe lemigabawe or leteredawe!
አረ ይመቻቹ እነት ኣስተማሪ ነው😢😢😢
ዋው አንደኛ🎉🎉🎉👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏
ጀግና ደራሲ ነው የማስበውን መኖር የምፈልገውን በፊልም አገኘሁት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
fantastic movie I learn a lot thank you
ፓ ተዋናይ ተመርጧል አንጀት አርሶች ሁለቱንም በጣም ነዉ ምወዳቸዉ
ምርጥ ፊልም❤😢
የብስንቱ ሚስት ተልከሳከሰች
ኣሪፍ ፊልም ነው። እርጋቱ ራሱ ዋው ነው ፍቅር❤
Lederasiwum letewanayochum misiganaye laq yale new bewunet yemigerim asitemari alifom erasachinin qom bilen endinimeleket yemigabiz girum sira new kiberulin ❤
Wow merte naw❤❤❤❤
ይለያል😍😍😍😍👌
እንደዚህ አይነት ፊልም እንድናይ ስላደረጋችሁን ደራሲውንም ሆነ ተዋናዮቹን እናመሠግናለን
የፊልሙ ይዘትና የታሪክ ፍሰቱ እንዲሁም ደራሲው ለተዋናዩ የሰጠው የቃላት ምርጫ ትወና የሚለውን የበፊት ነገር እንዳይበት አድርጎኛል በርቱ
ይሄ film ሲመስለኝ አዳም በአሳቡ የፈጠረው ነገር እጂ ቃል በህይወት የለችም በምልሰት የተሰራ ፊልም ይመስለኛል ልክ እንደ 3ተኛው አይን film ማለት ነው🤔ሳልጨርሰው ገና🙄
አረ ተነተንሹ 😒
ትክክል! ሌሎቹ ሳይገባቸው ነው የሚኮምቱት
የሷ እንደዛ የሆነችበት ምክንያት ምንም አልገባኝ
ብርጭቆ ወግቷት ነው? አስረዱኝ😢
@@BirukDemeke-fr6qk ወድቃ ሻውር ቤቱጋ
የደራሲዎች እብደት😂❤
እኔ ሁሉኑም ፊልሞች ኮመንት እና ላእክ አይቼ ናው ያማያዉ 🥰🥰😄
ይለያን❤❤❤❤❤
ጥሩ እና አስተማሪ ፊልም ነው በርቱልን🙌
ጣፎ ገብርኤል የንየ ውድ አባት ❤
እንደኔ ኮሜንት ልያይ የገባ 😂
ከኮመንት ምን አለሽ
❤
እኔ አለሁኝ ከማየቴ በፊት ኮሜት አይቼ ነው የማየው
Yenm yeliyel film saliye aliqe comti danibe
Enea emo ye comment manbeb sus sayzegn aykerm enjalign 😂😂😂😂😂
Good job...u explain schizophrenic patients well thanks.
ኣረ ገባ ገባ በሉ ምርጥ ተዋናይ ናቸው ሁሉም❤❤
To be a poet or a song writer or author etc. is a gift from God. How you use it your responsibilty.
በጣም ይጨንቃል ግን
woww እሚገረም ፍልም wowww ❤❤❤fetari ybarkacuh
አኡዙቢላህ እኝደኔ እየጨነቀዉ ያየ 😢😢 ገና አልጨረስኩትም
እኔ❤❤❤
ዋውውው❤ 🎉🎉🎉🎉🎉
betam des ylal❤❤❤❤
ደስታ የራስን የልብህን እውነት መኖር ነው። 🤕
Love, God kind of Love is not a feeling(feeling can come with it) but it is a decision. Konw this one thing! God loves us not because we are lovely but because He is love.
Wow😢
❤❤❤Hi
ዋው ልዩ ነበር እናመሱግናለን
ከሰደት በሰላም ይመልሰን
አሜን
ሂሩቴ እዚህ ምን ትሰርያለሽ በስንቴ እንዳያይሽ😂 አይቼ እኮምታለሁ
😂😂😂😂😂😂
wow unique, thanks
ከዚህ በፊት አይቸዋለሁ ልበል
እኔም አዲስ መስሎኝ ነበር ግን የቆየ ፊልም እንደ አዲስ ለቀውት ነው
አስለቀሰኝ ኡፍፍፍፍ😢 አይ ሞት ክፉ
The last scene ye abeba maskemecha wist sefelgat ...kal..kal..kal sil it was betam terrifying kehulum belay the smile on his face ......great performance
ያስፈራል ግን ይሻላል ❤❤❤
Asechenaki gen dese yemile movie
Just wow😮❤
አሪፍ ነው።
እንደዚህ ስላለቀ ፍፃሜው በጣም ደስ ብሎኛል ለምን ሁል ጊዜ አንድ አይነት
የእውነት ፊልም ማየት አቁሜ ነበር ሃሳቤን አስቀየራችሁኝ አመሰግናለሁ
Thank you!!!!!!!!!!!!
Good job ,,..... 👏👏
የእረፍት ቀኔን እንዳሳመራችሁ እግዚሐብሄር ይባርካችሁ❤❤
ዋውው ደስ ይላል።
ብቻየን ማየት ፈራሁ አብሮኝ እሚያይ
እኔም ፈራሁኝ🥺😂
wow ፅድት ያለ ፊልም
አሪፍ ደስ የሚል
እኔ የማይገባኝ የኢትዮ ፊልሞች የድምፅ ጥራታቹ የተመታ ...ሁሌ
በለው አዲስ ፊልም የናፈቀው❤❤
Waw u buety
@@Melesemelese-tx3rr adise llike this ewnetenete yazele film newe minafekewe!
አሪፍ ስራ 👏
Best content
Ewunet des yilal❤❤
ከመፃፍ ቅዱስ ጋር እያያቹት እስኪ ከገባን።
የሚገርም ነው ❤
waw
Very good movie wow 😯
Schizophrenia is not a joke. I have an uncle who still doesn't believe his daughter is dead. He sees her, he talkes to her.
ፍቅር እስከ ጥግ ሲሆን 😢😢
Fikr eko tig yelahum
አንደኛ 🎉🎉🎉
እያዩ ኮሜት ማንበብ ይቻላል አይደል😨😮😅
ደራሲው ሊያሳየን የፈለገው ሁለት ነገር ነው አንደኛው በአለማዊም በመንፈሳዊም መንገድ ነው መንፈሷ እንዲን አትፈልግም መፀሀፍ ቅዱስ ላይ የምጠይቀው ጥያቄ መልካም መንፈስ አይደለችም
እኔ ግን ይሄን ሰው የትወና ብቃቱን ነው ወይስ እርሱን ነው እምወደው ግራ እስኪገባኝ?
😂
Enem
ስንቶታችን በደዚ አይነት ሆኔታ ስሜት ውስጥ እዳለን ማን ያውቃል?😢
ትክክል አይደለም የቱንም ያህል ቢከብድም እውነቱን መቀበል ይኖርበታል ለሂወቱ አስጊ ቢሆንኮ የውሸት ደስታ መጨረሻው አያምርም በጭራሽ መተው የለበትም የቱንም ያህል ርቀት ቢስጉዝም አድካሚ ቢሆንም እውነቱን እንዲበል ሊረዳ(ሊታገዝ ይገባል !
ይቺ ሀገር በፊልም ተስፋ አላት
ትወና ጠላሁ በስማም😢
አሪፍ ፊልም ነው
ልየው🎉🎉🎉🎉
best movies
❤❤❤