//በሻይ ሰዓት// "ለጠኔ የቀረበ ረሀብ እኔ እና ብስራት ሱራፌልን ጨመደደን በልተን እንሩጥ ተባባልን..." //ዲጄ ኪንግስተን//ቅዳሜን ከሰአት//
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
- Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv
ወንድ ልጅ ለእምነቱና ለሰው
እንደዚህ ክብር ሲኖረው
በጣም ነው ደስ የሚለው
ያኔ ታምራት ደስታ የአረፈ ጊዜ ሰርጉን በመሰረዝ ጓደኝነቱን ያሳየ ምርጥ ሰው
ግን ሰዎች ጤና አተናል ልበል ግን😢 ጸጌ ምን አለች ከመቅየቀ ዉጭ🙄
ድንቅ እርጋታ የሻይ ሰአት እንደዚህ አጥሮብኝ አያዉቅም ።ንግግርክ ቃላት አጠቃቀምክ አንደበትክ እንደ ልጅ ጣፍጦ ሚሰማ ነዉ ።
ደስ ብሎኝ ያየሁት ሳልጠግበው ያለቀብኝ ፕሮግራም👌 ያራዳ ልጅ ማለት እንዲህ ነው ሙሉ ሰው የምታከብረው ፈጣሪ ይጠብቅህ
ዮኒን እሚተካ ጋዜጠኛ የለም የኔ ሩሩህ ዲጄ ኪንግስተን ሂወትህ ይባረክ ድንግል ማሪያም ትጠብቅህ ጨዋ ሰው❤🙏
@@DaniZer-n9z ማንን ነው😅😅😅
ለእመቤታችን ድንግል ማርያም ክብር እና ፍቅር ስላለህ እኛም ላንተ ክብር እና ፍቅር አለን እግዚያብሄር ይባርክህ❤❤❤
ሚስቱን የገለፀበት አንደበት ሀይሜኖትህን ማክበርህ ❤ መታደል ነው ተባረክ በርካታ❤
እመቤቴ ትጠብቅልህ ልጆችህን ለማርያም ፍቅር ያለው ሰው እንዴት የታደለ ነው❤❤❤❤❤❤
DJ ምርጥ ሰው የእመቤቴ ወዳጅ❤
እፀገነት ግን አረ አላስ ነው የሆንሽው አንቺ ነሽ ቃለ-መጠይቅ እየተደረገልሽ የመሰለኝ🙄🤔አረ ማዳመጥን ሰው ተናግሮ ሲጨርስ መናገርን ከስራ ባልደረባሽ ዮኒ ተማሪ የኔ ትሁት ሰው አክባሪ ዮኒ🙏🙌
ለሰዎች መልካም አስተሳሰብ ያለው ልበ ቅን ሰው ነው ደስ የሚል ባህሪ ያለው
ሰላም!!ኪንጎ፤የዋህ፣ቅን፣ቀልጣፋ ነው።ከየዋህነቱ የተነሣ፣የልጄ ጓደኛ ስለነበረ ባንድ ወቅት እኔ ተጨማሪ ደም ያስፈልጋል ስለተባለ፣ደም ሊለግሰኝ የመጣ ቅን ወጣት ነው።ሰላም!!ክፍሌ አደራ_ከሲያትል፣ዋሽንግተን።
ኪንጎ በድጋሚ ወይም በሌላ በረዥም ጊዜ ይቅረብልን፤ ፀጊ ደሞ ብቻውን ሙሉ ፕሮግራም መስራት ከሚችል ምርጥ ሰው ጋር በተደጋጋሚ ጣልቃ አየገባሽ የምር ያበሳጭ ነበር። እናመሰግናለን እንዲህ ያለ የሚየጠግብ ሰው በማቅረባቹ❤❤❤ebs
እጅግ ደስ የሚል ሰዉ ነዉ አሁንም እመቤቴ አንተንም ቤተሰብህን አብዝታ ትባርካችሁ
ዮናስ አደኛ አዳማጭ የሚረዳ ምርጥሰው እግዳውም አንደኛ ንግግሩ ማራኬ በርቱ ሴቷ አዳምጭ ❤❤❤
ኪንጎ ይገርምሃል በጣም ገረመኝ በህሪህ እንደዚህ አይመስለኝም ነበር እግዚአብሔር አስቀድመህ ስትናገር ለሰው ልጅ ያለህ ከበሪታ በጣም ተደሰትኩኝ በስራህ ሁሉም የሚስማማበት ድንቅ ነው አቀራረብህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እነ ዬኒ አሪፍ ሰው አቀረባችሁ thanks
እጅግ በጣም ደስ የሚል ስዉ በተለይ ደግሞ ስለ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያምን ስታነሳ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ እኔ በስደት ስኖር ሳልጠራት አልዉልም ❤❤❤❤❤
ደስ የሚል ልጅ ዮኒዬ ደግሞ ምርጥ አዳማጭ ፀጊ ደግሞ ወረፋ ጠብቂ ከፈረሱ ጋሪዉ የሚባል አባባል አታስታዉሽና
የኔ ጌታ የምትወዳት እመብርሃን ልጆችህን በቀሚሷ ሸፍና ታሳድግልህ❤
😂😂 አረ ክባድ 😂😂
በጣም የምወድህ በምክንያት ነወ ኪንጎዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለው ከነ ቤተሰቦችህ የምትወዳት ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንህ የኔ ወንድም።
ብዙ ኢንተርቪዎች አይቻለው እንደዚ ልጅ ኢንተርቪው ግን አንደበተ ርቱ ሀይማኖቱን አክባሪ አመስጋኝ ሰው አይቼ አላውቅም የምቶዳት አናትህ እመብርሀን ቤትህን ስራህን ትባርከው የመንገድህ መሪ ትሁንልክ
አንተ እድለኛ የእመቤቴ ልጅ ዘመንህን ሁሉ እስከመላው ቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይባርክልህ እመቤቴ ማርያም በመንገድህ ሁሉ ትቅደምልህ 😇😇😇😇😍
ኪንግ ግብረ ገብ ያለው እመቤታችን የሚወድ ፕሮግራሙን ባግባቡ የሚሰራ የሰው መውደድ ያለው ያራዳ ልጅ ነው 💞💞💞
ሁላችሁም ተባረኩ።ደስ የሚል ኘሮግራም ሲያልቅ የተናደድኩበት ምናለ በቀጠሉ ያልኩበት።ስለእናታችን ስላወራ ለመስማት የተጣደፍኩበት ልዩ ዝግጅት።ብቻ በጣም ደስ የሚል ነው።ለመጀመርያ ግዜ ነው ቁጭ ብዬ የጨረሰኩት🙏🙏🙏ተባረኩ።
በጣም ደስ የሚል ልጅ ነው እምነትህ ጥንካሬህ ትህትናህ አራድነትህ አቦ ምችት ይበልህ
ጠያቂዋ ደም ታፈላለች ምን እንዲ ያደርጋታል ወንዶቹ በተረጋጉበት ሰአት
በስመአም መነፅርህን ስላወለክ እናመሰግናለን
የምትወዳት እመብርሀን ከፊትህ ትቅደም በሁሉም❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ እንዲህ አልጠበቁህም ነበር የልጅ አዎቂ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ
ደስ ሲል በጌታ ስረአቱ አወራሮ በስማም እንድህም አይነት ሰው አለዴ❤❤❤
ፀጊ ተረጋጊ አንቺ እኮ ጠያቂ ነሽ 😊
ምቀኛ ሀበሻ እንደፈለገች መሆን መብቷኮ ነው ለነቀፋ ሰንበረታ
ምነው ባላለቀ እያልኩ የጨረስኩት የመጀመሪያ እንተሪቪ ነው የምር ዲጄ ክንግስተን በጣም ነው የማደንቅህ በተለይ ከከርቼሌው የሚለው ፕሮግራም በጣም ነው የምወደው ቀጥልበት እመብረሀን ስራህን ትባርክልህ
ኪጎ በጣም አድናቂህ ነኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ
አነጋገሩ ስርአቱ ደስ ይላል🔥🔥🔥
ኪንግስተን ዲጄ ኪንግስተን የሚለዉን በጣም ነበር የምወደዉ ትዳር ፈላጊ ትዳር ፈላጊ 💃ጭራሮ ጭራሮ ወይኔ ዘጠናዎቹ ቀዉጢ ነበር የምናረገዉ በሬዲዮ ብንመለስ ወደኋላ 😣 እና ኪንጎ በጣም ስነስርዓት ያለዉ ልጅ ነዉ በየቦታዉ አይገኝ በየሚዲያዉ ሚስቱ ደሞ ስታምር ❤love you 90`s oll
ፀግዬ ዮኔ በአጠቃላዬ ስላማቹ ይብዛ የዛሪው የሻዬ ስአት ምርጥ ስው ከመ መለሳ ማብራራቱ ምርጥ ስው።እደዚህ አይነቱን ቆምነገረያ ጋብዛቹ እወዳቹአለው ከመዳም ቅመም
ፀጊ አንዳንድ የሰው ሀሳብ አስጨርሺ እባክሽ
DJ Kingston, I love watching interviews and have seen many, but you are truly amazing. Your discipline, personality, and ability to handle your audience are remarkable. May God bless you and your family. I thoroughly enjoyed your interview. ABIY.
❤❤❤ ኪንጎ ምንም ማድረግ አይቻልም ተሰድጄ ነው የጠፋውም ምሳዬን ሁሌም ከናንተ ጋር ነበረ የምበላው ማለቴ በሬድዮ
ከከርቸሌው
Happy birthday Happy birthday ኬኩ ታርዷል ወይ የትዬለሌ ናፍቆኛል ስላየውክ ደስ ብሎኛል ዲጄ ኪንግስተን ❤
❤በጣም ደስ የሚል ልጅ ኪንጎ ፈጣሪ ልጆችክን ቤተሰብክን ይጠብቅልክ❤የአራዳ ባንዲራ ነክ❤
በ መልካም ቤተሰብ ውስጥ ያደክ ድንቅ ሰው Dj kingston
ኩንጎዬ አባቴ ትለያለሕ የውስጥሕ መልካምነት መልክሕ ሑኖ አየሑሕ በየደቂቃው በሑሉም ነገር ማመስገን ማክበር አየሑልሕ ይጨምርልሕ 🙏
ኪንግየ ስወድህ ማርያምን ስለምትወዳት በጣም ነው ምወድህ አብሶ የታምራት ደስታ ሲሞት❤❤❤❤
ኪንኮን ሳይ ታምራት ደስታን እና ማዲንጎን አስታውሳለሁ በተለይ ስለ ማዲ ሁሌ ያወራል
ፀጊ ኝነው እድል እየሰጠሽ አየሩን ያዝሽው
በጭራሽ እማልጠብቀዉ ሰዉ በሬዲዮ ከሶስት ዓመት በላይ ሰምቸዋለሁ። ጨዋ የተረጋጋ እምነቱንና ጓድኞቹን ወዳጅ ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እምትወዳት ጽዮን ማርያም ከለላ ትሁንህ🙏
ማርያምን❤❤
I really enjoyed this interview! Best of luck and God bless your kind heart Dj.K! ❤
❤❤❤❤ፀዲማ ዛሬ ቅማ ነው የገባችው😅😅 ቅዥቅዥ አልሽሳ😮😮😮😮
Geez, leave her alone guys, they are having a fun conversation.
😂😂😂😂
Ayblme
ኪንጎ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ስወድህ ለእምነትህ እና ለሰዉ ያለህ ፍቅር ይለያል
ካንተ ብዙ ተማርኩ ከብዙዎቹ አንዱ አመስጋኝነትህን ነው
ፀሀይ ለሱ ብቻ ነው የወጣችው
ዛሬ ምርጥ ስው መጣ ማርያም❤❤❤❤
ለምድነዉ ሃሳባቸዉን ሳይጨርሱ አፍአፉን የምትሉቸዉ በተለይ ፅጌ
ብዙ ነገር ማለት ይቻላል የአራዳ ልጅ !!
እግዚአብሔር የባርክህ
ፀግሽ ረጋበይ ❤ ጥሩ ነው❤
ያራዳ ልጅ PRO MAX…🔥🔥
ገርጂን ሳውቀው ወረገኑ ገበሬ ቀበሌ ማህበር። በ1981መጀመሪያዎቹ ጎርጊስ አካባቢ ያሉት ቤቶች ሲሰሩ የመህበራቱ አደራጅ ነበርኩ። አካባቢው እስከ እሰከ ቦሌ መድሀኒያለም ድረስ እርሻ ነበር። መረሬ ጭቃው ያማርር ነበር። ዛሬ ግን የከተማዋ ቁንጮ። ይገርማል። ከምር ከተሰራ የማይለውጥ ነገር የለም።
በጣም የሚገርመኝ የማደቀው ሥለከርቸሌው የሚአነበው። ሥወደው አነባበቡ ስወደው
So, wow, the most interesting show so far❤,
ምርጥ ያራዳ ልጅ ኪንግ እደስምህ ኪንግ ::
ወይኔ ከከቸለዉ እማርሳቸዉ ታሪኮች ነበርዉ አቤት ላጲስ ስያነበዉ አይርሳኝም❤❤
Kingo much respect bro
Tebarek Kingston emebrehanen endewededek egziyabher yiwededih
በጣም ነው የማደንቅህ የምውድህ
ወይ ከርቸሌው የዚህ ልጅ ድምፅ ነው❤❤❤ወይ
ኪንጎ አክባሪህ ነኝ አባቴ🫡🙌🏽
ጨዋ ምርጥ ሰው❤❤❤
ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ……እግዚአብሔር መልካም ነው ……
ኪንጎ ቀልቤን ገዛው ❤ ❤ ❤
ዋዉ ኪንጎ እንደዚህ አይነት ሰዉ አትመስለኝም ነበር
kingo ምርጥ ሰው
Kingo , መልካም ሰው
ፀጊ አላሶራ አልሽዉ በሰላም ነዉ ?
Egezaberi yasadegelik 🙏🙏🙏👍
sewe akebari senemegebar kenenet ayewah be emenetu tekara yemeberehal lji anet lay ayew bebezu tebarekelegn ❤
ከኬርቸሌው ምርጥ ፕሮግራም
ምነው ፀጊ ቅልቅል አልሽሳ
DJ kingo ❤❤
ዋውውውው ኪንጎ!
ኪንጎ እግዚአብሔር ይባርክህ
Kingo man brother mereteye yarada lij yemechesh selamesh yebeza 😊
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
☝🏾
@ያሬድብሌስድ
ፀጌ እባክሽ ልለምንሽ እንደዚ አይነት ሰው ካለ አታውሪ አላሶራ አልሽው እኮ እሱ ደስ ይል ነበር እኮ ግን በጣም ታወሪያለሽ አንዳንዴ ዝም በይ እንደ ዮኒ
በሰላም ነው ምን ማለት ነው አታውሪ እሷ ቁጭ ብላ እያወራች የጠየቀችውን ነው መመለስ ያለበት በደንብ እየተደማመጡ ተከባብረው ነው የጨረሱት ፀጊ ሬድዮ ላይ ስለምትሰራ በቀላሉ ይግባባሉ
ፀበል ፡ ሞክሪ ፡ ሆ ፡ ስንት ፡ አይነት ፡ ሰው ፡ አለ😀😀😀😀👍
ምንድነው የምትሉት የፀጊ ስራን ዘነጋጅሁት እንዴ???
Tsegi wstua betam yewah new ena esuam radio lay tsera slenebere leza new werew mehal lay participate yaderegechw wey habesha 😏😏
Kingo des yemil sew new✌️
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
☝🏾☝🏾☝🏾
@አምሬላ
@@amrelahmohamed1998
❤❤❤God blees Ure family and u❤
Tsegi be disciplined please....have respect for your audience
ደስ ብሎኝል ስላየውክ ኪንግ
የመጀመሪያዬ ኢንተርቪው የሚሆነው ከebs ጋር ነው በጌታ እየሱስ ጉዳይ አሜን አሜን አሜን!!!
ውይ ደስ ሲል❤
Wow God bless you more ❤❤❤❤
ፀጊ የተናገረችው ታሪክ ግን እኔም እየሰማዋቸው ነበር የልጁ አስተሳሰብ ይገርማል ምንም የሆነ አይመስልም
ደስ ሲል ❤❤❤
ድንቅ ልጅ!
ፅገነት ርባክሽ አንዳንዴ እድምጨ ዩኔ በጣድንቅሰው ሴወራ ያስጨረሳል
ምነው ሌላ ቃል ጠፉ አያሰብንና እያስተዋልን አስተያየት ወይም ብንገስፅ
ተው ግን ሰወችን ጀጅ አታድርጉ ጥቁር መነፀር እድሜ..... የምትሉ ሰወች, መላክቶች interview ቢደረጉ እንኳን አቃቂር የምናወጣ ነው የሚመስል እራሳችን ማየት አይሻልም... ብዙ የሚወራ ነገር ነበር በጣም አጠረ
ፀገነት አላሶራዉ አልሽ
ዮኒ እርጋታህ ደስ ይላል ከማውራትህ በፊት ታዳምጣለህ አታቋርጥም ፀጊ ግን አስተካክይ
አንዳንዴ እንዲ አነት ሰው ስታቀርቡ ክፍል ፪ ቢኖረው። ጨዋታውን ፭ ደቂቀቃ እንካን ያየውት ሳይመስለኝ አለቀ አስቡበት ። Kongo u z best
ከልብነው የማከብረው ኪንጎን ንገሩልኝ ደሞ የመቤቴወዳጅ የምር አከብረዋለሁ ።
big up to dj kingo
ምንድን ነው የቃመችው
ስወደው ጠፋ ግን ተናፍቀሐል ኪንጎዬ