#የሁልጊዜ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 81

  • @ZemZemZinabu
    @ZemZemZinabu 21 วันที่ผ่านมา +6

    ማሻአላህ አች ጎበዝ ሰት ነሽ ራያ ብትሆኝ ወድሜ አጋባሽ ነበር ምራቴ ላረግሽ ባሁኑ ሳአት እዳች አይነት ሰት አትገኝም ግን ራቅ አልሽ ከኛ አገር

    • @tubeysikit
      @tubeysikit  21 วันที่ผ่านมา +1

      @@ZemZemZinabu ክክክክ

    • @tubeysikit
      @tubeysikit  21 วันที่ผ่านมา +3

      @@ZemZemZinabu እና ይውሰደኛ

    • @የየየ-ኘ9ጰ
      @የየየ-ኘ9ጰ 21 วันที่ผ่านมา +3

      አገር መራቅ አይጎዳም ዳሪያት

    • @fatemahosain6027
      @fatemahosain6027 21 วันที่ผ่านมา +1

      ጋብቻ ሀገር አይገድበውም

    • @KamalKalal-yd4qm
      @KamalKalal-yd4qm 20 วันที่ผ่านมา

      መሸአላህ

  • @abhaksa-xk2ey
    @abhaksa-xk2ey 20 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤አይይይይ ትዝታዬ ተቀሰቀሰብኚ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TybaAli-tk8ns
    @TybaAli-tk8ns 20 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ በርች የናት አባት ሸረካ ይግጠምሽ አብሽር

  • @Ibrahim-x1j1o
    @Ibrahim-x1j1o 20 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ የኔ ጉጅማዎ ጅግና

  • @DtuGhc68
    @DtuGhc68 13 วันที่ผ่านมา

    ዋለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ

  • @ZzahraTezazu
    @ZzahraTezazu 21 วันที่ผ่านมา +3

    ጀግና መሻአላህ እኔም እዳንችነው እናቴን የማገለግለው

  • @TUBE-rv9zs
    @TUBE-rv9zs 20 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህተባረክአላህ

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 21 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻ አላህ በርች እህት ጀግና አልሀምዱሊላህ ያረብ❤❤❤🎉🎉🎉😢😢

  • @zanazana3211
    @zanazana3211 20 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ መሻላህ አለይክ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Maka-m9y
    @Maka-m9y 21 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህጎበዝበርችእዳችአይንትጀግና

  • @ኑርድን
    @ኑርድን 20 วันที่ผ่านมา

    የገጠር ልጂ መሆን መታደልነው🎉🎉. ኑ ቤተሰብ እንሁን🎉🎉

  • @FAfi-33
    @FAfi-33 21 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @FatumaፍጡማየወግዲዋTube
    @FatumaፍጡማየወግዲዋTube 20 วันที่ผ่านมา

    👍👍

  • @Rabiiወሎየዋ
    @Rabiiወሎየዋ 21 วันที่ผ่านมา

    ማሺአሏህ እኔም ቤተሠቦቸን እደዚህ ነበር እናገለግለው እማዬ & አባዬ በሠላም አሏህ ያገናኝን ጂ አሁንም እናተን ለማገልገል ዝግጁ ነኝ

    • @Taba-h6p
      @Taba-h6p 19 วันที่ผ่านมา

      አላህ ያኑርልን እናገለግላቸዋለን ኢሻአላህ

  • @أممانيساانشاالله
    @أممانيساانشاالله 21 วันที่ผ่านมา +1

    የዛሬው ላይክ የከብቶቹነው❤❤ ከብት እወዳለሁ በተለይ ላም ከነልጃ በጣም እወዳለሁ ቆጆላም ፈልጊልኝ የኔመልካም❤በጀመአሽ ላምፈልጊልኝ ወተት ቅቤ እወዳለሁ እርጉዝላም ፈልጊልኝ

  • @ለውጥጥ
    @ለውጥጥ 21 วันที่ผ่านมา

    ወአለይኩምሰላም እህቴ የኔ ጀግና አሏህ ያበርታሽ በጣምም አድናቂሽነኝ

  • @ወለተማርያምTube
    @ወለተማርያምTube 21 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ ጎበዝ ነሽ እማ በርች ሁላችሁም አበረታቷት ሸር አርጉላት ❤

  • @LoloIolo-g8p
    @LoloIolo-g8p 21 วันที่ผ่านมา +1

    ጀግናነሺ👍👍

  • @foziya-seid
    @foziya-seid 21 วันที่ผ่านมา +3

    ማሻአላህ አቺቀዳም ስዴትየነካሽ አመስሊም ቅልጥፍጥፍ ያልሽነሽ አብዛሀኛው ጥርዞችኮ ሲገቡ ወገቤን እግሬንይላሉ 😂 እቲሻጥራ

    • @ስአዲውሎየ
      @ስአዲውሎየ 21 วันที่ผ่านมา +1

      ስለቆየችነው ደሞምየያደገችበትነው አይጠፍትም ግንሁላችንምጠፍቶብንሳይሆን ውርደትእየመስለንነውየማንስራው

    • @Seadayemam-dr7ln
      @Seadayemam-dr7ln 21 วันที่ผ่านมา +2

      ወላሂ እኔም ሁለት ጊዜ ለእረፍት ገባሁ ከብት እጠብቃለሁ አባቴን አግዛለሁ ግን ጠቅልሌ ተገባሁ ገጠር የመኖር ምኞትም ተስፋም የለኝ በስደት ይህን ያህል አመት የኖርኩት ለለውጥ ነው አላህ ይርዳኝ ያደኩበት አይወራ አይረሳ 😢

    • @ስአዲውሎየ
      @ስአዲውሎየ 21 วันที่ผ่านมา

      @Seadayemam-dr7ln እኔምሁለትግዜሂጃለሁ እናቴ ተይስውጉድይላል ትላትመተሽእያለች የከብቶችቤትአፅድቻለሁ እበትማለቴነው በሁሎምአከባባቢሌለያያይይችላል ግንእዛአልቀመጥም ስሂድአግዛቸዋለሁ

  • @EeEe-lj1gb
    @EeEe-lj1gb 21 วันที่ผ่านมา

    መሻአላህ የኔውዲ በረቺ ጎበዝ

  • @samiramohamed7225
    @samiramohamed7225 21 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ ተጋረክ አላህ የኔ ቆንጅዬ 🌹🌷🌹🌷🌹

  • @MakiyahAliahmed
    @MakiyahAliahmed 21 วันที่ผ่านมา

    ማሻእላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GdSy-ji2xj
    @GdSy-ji2xj 21 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላሕ ጎበዝ ነሺ ግን በሑለት እጂሺ እለቢ እኔም በጣም ነው ማለብ የምችለው

  • @ስአዲውሎየ
    @ስአዲውሎየ 21 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህህህጉበዝነሺ እናትሺንማገዝሺ ስትአመት አርብሀገርተቀምጠንአገርምገብተን ከተማቁጭእንላለን

  • @YgegvdrjFhfseyvc
    @YgegvdrjFhfseyvc 20 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FatumaMohmmed-v7x
    @FatumaMohmmed-v7x 21 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ ጎበዝ❤❤❤❤

  • @umumiftah-x5d
    @umumiftah-x5d 21 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አሏህ እኔም የገጠር ልጂ ነኝ ግን ሣልብ አይወጣልኝም ሥለምፈራቸው ነው መሠል

  • @Make-o3m
    @Make-o3m 21 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ ሥኬትየ

  • @فاطمهمحمد-غ8ص
    @فاطمهمحمد-غ8ص 21 วันที่ผ่านมา

    ጀግና ነሺ በርች

  • @Sama-ex2un
    @Sama-ex2un 21 วันที่ผ่านมา

    በርች

  • @KadjaJeddah
    @KadjaJeddah 21 วันที่ผ่านมา

    ጉብዞ ብረቻ💪

  • @Maka-m9y
    @Maka-m9y 21 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህጥጃዉደሥሢልእኔበጣምነዉከበትመከባከብየምወደዉ

  • @ሀቢባአበይሙድ
    @ሀቢባአበይሙድ 21 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላ ዊውውውው🎉🎉

    • @ኡሙቲዩብ
      @ኡሙቲዩብ 21 วันที่ผ่านมา

      ደምረኝእመልሳለሁ

  • @Rahma-Talhen
    @Rahma-Talhen 21 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ

    • @ኡሙቲዩብ
      @ኡሙቲዩብ 21 วันที่ผ่านมา

      ደምረኝእመልሳለሁውዴ

  • @HayatAwol-c3r
    @HayatAwol-c3r 21 วันที่ผ่านมา +2

    اَللّٰهُمَّ صَلِّ عَلَىٰ مُحَمَّدٍ وَّعَلَىٰ اٰلِ مُحَمَّدٍ ، كَمَا صَلَّيْتَ عَلَىٰ إِبْرَاهِيْمَ وَعَلَىٰ اٰلِ إِبْرَاهِيْمَ ، إِنَّكَ حَمِيْدٌ مَّجِيْدٌ ، اَللّٰهُمَّ بَارِكْ عَلَىٰ مُحَمَّدٍ وَّعَلَىٰ اٰلِ مُحَمَّدٍ ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَىٰ إِبْرَاهِيْمَ وَعَلَىٰ اٰلِ إِبْرَاهِيْمَ ، إِنَّكَ حَمِيْدٌ مَّجِيْدٌ.
    ሶሉ አለ ነብይ

  • @የምበርማ
    @የምበርማ 21 วันที่ผ่านมา

    ማሻአለህ😊😊😊

  • @EmuAbdela-o6d
    @EmuAbdela-o6d 21 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ የምን ፎቅ ነዉ በጣም ነዉ የምያምረዉ

  • @HadeyaHadeya-d8b
    @HadeyaHadeya-d8b 21 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ.ጓበዝ ነሽ.

  • @زينب-ه4ح8ح
    @زينب-ه4ح8ح 21 วันที่ผ่านมา

    መሸአላህበርች🎉🎉ላኪልኝ😂

  • @halema1887
    @halema1887 21 วันที่ผ่านมา

    በርች🎉

  • @ሰሚራይቱብ1
    @ሰሚራይቱብ1 21 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤🎉🎉

  • @mednaandualem8072
    @mednaandualem8072 21 วันที่ผ่านมา

    ማሽአላህ🎉🎉

  • @DabsoJemal
    @DabsoJemal 21 วันที่ผ่านมา +1

  • @ekramekram6901
    @ekramekram6901 21 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ

    • @ኡሙቲዩብ
      @ኡሙቲዩብ 21 วันที่ผ่านมา

      ደምሬሺአለሁደምርኝውዴ

  • @fatumayusof1652
    @fatumayusof1652 21 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህ ጎብዝ ነሺ እኔም የገጥርልዦን ነኝ ላም አም አልቢ አላቅም እፍራልሁ ወላሂ

  • @HayatAwol-c3r
    @HayatAwol-c3r 21 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Saada-f5l
    @Saada-f5l 16 วันที่ผ่านมา

    አምን አተላ ነው የሚበሉት ????

  • @FatmaNoro
    @FatmaNoro 21 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህሁሉምየገጠርነዉአብሺሪእህቴጠንኪሪሥራከብርነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @hayuye
    @hayuye 21 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ እኔ ግን ላም አልልብም ግን አግዲ ነበረ አሁንም አግዳለሁ እቤት ልጂ የለም ዱላየን ይዜ መጎባለል ነው

    • @tubeysikit
      @tubeysikit  21 วันที่ผ่านมา

      @@hayuye የኔ ቆጆ እኔም አሁን ነው እማልበው

  • @FatumaYassen
    @FatumaYassen 21 วันที่ผ่านมา

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ስኬትየ ወላሂ ላም በጣም ነዉ የምወደዉና ከኛ ሀገር ላም ዉድ ነዉ ቂቤና ወተትም የላቸዉም የፈረጅ ላም ወተት አይጥምም እና እንደዉ ላስቸግርሽ ተባበሪኝ ከሱ አንች ብታጋዥኝ ተጭነዉ በአይዙዚ በወስድ ጎጃም የማቀዉ ስለለኝ ነዉ መቼም እንደምታይዉ ኮሜቴን ተስፋ አለኝ ማሻአላህ በርች

    • @FatumaYassen
      @FatumaYassen 21 วันที่ผ่านมา

      እኔ ወሎ ነኝ ሰሜን ወሎ

    • @ኡሙነኝ470
      @ኡሙነኝ470 21 วันที่ผ่านมา

      የወሎዋ እኔ ም ወሎ ነዉ🎉❤😂

    • @tubeysikit
      @tubeysikit  21 วันที่ผ่านมา

      @@FatumaYassen ነይ በዋትሳብ

  • @endrisali9819
    @endrisali9819 21 วันที่ผ่านมา

    እኛም የገጠር ልጆችን እሽ ብዙእናቃለን

  • @Rahma-Talhen
    @Rahma-Talhen 21 วันที่ผ่านมา

    ላሚቱ ዶሸ ናት ታታሲራት ነው እምታሊባት

  • @HANiሀኒወሎየዋቲዩብ
    @HANiሀኒወሎየዋቲዩብ 20 วันที่ผ่านมา

    ማሻላህ

  • @FAfi-33
    @FAfi-33 21 วันที่ผ่านมา

    በርች

  • @eess9294
    @eess9294 8 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @انازيبه
    @انازيبه 21 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህ

  • @fatuma-u8e
    @fatuma-u8e 21 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህ

  • @Sama-ex2un
    @Sama-ex2un 21 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ