ሙሽራውስ ይሉኛል! የስብዕና ልህቀት አሰልጣኟ ሀና ሀይሉ ለየት ያለ ተግባር! Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ก.ย. 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

ความคิดเห็น • 21

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. ปีที่แล้ว +6

    ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ አሜን ቅመሞችየ

  • @emunahom3267
    @emunahom3267 ปีที่แล้ว +6

    የመዳም ቅመም ነኝ መፀሀፉን ለማበብ እፈልጋለሁ ግን እገበያላይ ሲውል አስመጥቼ የእቅልፍ ሰአቴን ቀንሼ አነበዋለሁ እደ እግዛብሔር ፈቃድ

  • @HayatHayat-jk9mu
    @HayatHayat-jk9mu ปีที่แล้ว +5

    ትልቅ ትምሕርት ነው እውቀቱን ዪጨምርልሽ ፈጣሪ መሢ ጎበዝ እንደዚሕ ለትምሕርት የሚጠቅሙትን ነገሮች ቀጥዪበት

  • @zed2899
    @zed2899 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም አስደሰትሽኝ ጀግና ወጣት ብየሻለው!!!!!❤❤❤

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 ปีที่แล้ว

    ጀግናነሽ በርች🎉❤🎉

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ ነው በርቺ

  • @elizabethtilahun6114
    @elizabethtilahun6114 ปีที่แล้ว

    Well done!! Good luck !!

  • @bazawitmengesha1147
    @bazawitmengesha1147 ปีที่แล้ว

    ለማንበብ ቸኩያለሁ 🙏🏾
    እድናቂሽ ንኝ እዳንቺ ያለውን ወጣቶች ለሀገራችን ያብዛላት ግሩምድንቅ ውይይት መስዬ እናመስግናለን 🙏🏾❤️

  • @selam7747
    @selam7747 ปีที่แล้ว

    የሰውልጅ ጭንቅላት በሰውልጅ ንግግር አይነቃቃም እግዚአብሔር ሁሉንም እኩልና ድንቅ አርጎ ፈጥሮናል አላማው የባህርማዶ ተልኮነው

  • @tigistmamo954
    @tigistmamo954 ปีที่แล้ว +2

    Very impressive!

  • @tafasamsung9781
    @tafasamsung9781 ปีที่แล้ว

    በርች❤❤❤

  • @esetechender8983
    @esetechender8983 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደስ አለሽ ሀና።መፀሀፍ መፃፍ ቀላል ነገር አይደለም።ሆኖም ከሰርግ ጋር ያነፃፀርሽበት ነገር ልክ ነው ብዬ አላምንም።ሰርግ(ጋብቻ) ቅዱስ ነው ።የበርካታ ሀላፊነት መዘጋጃ።ከመፅሀፍ ጋር ማነፃፀር ለኔ የትዳርን ክብር መቀነስ ነው።ሌላው ወደድሮው እንመለስ የሚል ነገር አንስተሻል። ከቡክ ሻወሩ ጀምሮ እስከሜካፕሽ ያየሁት ወደ ድሮው መመለስን አላስተዋልኩም።ምናልባት መመለስን በምን አይነት የሚለውን ከመፀሀፍሽ በጉጉት እንጠብቃለን።ፈጣሪ ይርዳሽ።በርቺ።

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 ปีที่แล้ว

    🙇

  • @zenebuabebe7114
    @zenebuabebe7114 ปีที่แล้ว +2

    ኧረ እንዴውም እኔስ ምን ቢለኝ ጥሩ ነው አንድ ወጣት ይሄ "እንትን" ነው ዋጋ ያወጣው አለኝ። እሴት ልጅ ሰርታ መኪና አይደለም ደና ጫማ የምትገዛ አይመስላቸውም 😅😅😅

    • @buzunashdadhi4143
      @buzunashdadhi4143 ปีที่แล้ว

      Ezi sila siket miweret ka welacho degafi ale eko ayiteksum enji ethiopia damoz ka beza 10shi newu yegna yemedam kimamoch unkan 30shi 40shi yetekefelan makina adelam betim kabdonal yesiketacho degafi sewu yinoral ayewerum enji lamisale shugar dady😂😂

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 ปีที่แล้ว

    እኔ ይችልጅ ምንም አትገባኝም ለምን ይሆን

  • @sadaMustefa-ij8fu
    @sadaMustefa-ij8fu ปีที่แล้ว +2

    ምን ላይ ቀርበ ነዉ የዬሀት😊

    • @zenatawal4378
      @zenatawal4378 ปีที่แล้ว +1

      እዩሀ ሚዲያ ላይ ነዉ

  • @aregashhassen1000
    @aregashhassen1000 ปีที่แล้ว +1

    Yet naw botaw egam endengagebat