የተወዳጇ አርቲስት ሜላት ነብዩ እናት ወሮ ማርታ ያልጠበቅነውን ነገሩን!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 179

  • @TigisitWodajo
    @TigisitWodajo 2 หลายเดือนก่อน +101

    ሜሉዬ የአመሰገንሽው አምላክ ስሟን በአደባባይ የጠራሻት እናታችን እመቤታችን ድንግል ማርያም ከዚህም በላይ ከፍ ታድርግሽ የሰው መውደዱን የቀና መንገዱን ይስጥሽ በጣም አስተዋይና የተረጋጋሽ ሰው ስለሆንሽ አክባሪሽ ነኝ እኔ እንኳን የአርቲስትም ይሁን የታዋቂ ሰው አድናቂም ደጋፊም አይደለሁም ግን አንች የተረጋጋሽና ጨዋ ነሽ በዚሁ ቀጥይ እንዳትለወጭብን በዚሁ ፀባይሽ ቀጥይበት ሽቶሽንም በደንብ እገዛለሁ አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 2 หลายเดือนก่อน +75

    ሜላት በስነ ምግባር የታነጸች ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነች እንወድሻለን በርቺ

    • @PeacefullRain-g4g
      @PeacefullRain-g4g 2 หลายเดือนก่อน +1

      ወንድ በማመላለስ

    • @zeynebtube7806
      @zeynebtube7806 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂​@@PeacefullRain-g4g

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea471 2 หลายเดือนก่อน +32

    በስመ ስላሴ ስም ሜላት ሁሌም ካፍሽ የማይጠፍት ድንግል ማርያም ከነልጃ አሁንም ጨምራ ጨማምራ ትስጥሽ ድንግል ማርያምን ከፍ እንዳደረግሻት ከነቤተሰብሽ ከፍ ታድርግሽ የጠባቂ መላእክት አይለይሽ ምቀኛ ሸረኛን ተንኮለኛን ያርቅልሽ ፈጣሪ በርቺ🌼🌼🌼💐

  • @mengistutena5164
    @mengistutena5164 2 หลายเดือนก่อน +48

    ሜላትዬ የእምዬማርያምን ስም ስትጠሪያት እንዴት ደስ እንደሚለኝ ዘመንሽን ይባርከው

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 2 หลายเดือนก่อน +30

    ❤❤❤ትልቅ ስራ❤❤❤ሀገሯንም የምታስተዋወቅበት መንገድ በጣም የሚደንቅ ነው❤❤ሜሉዬ በርቺ❤❤

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 2 หลายเดือนก่อน +20

    ሜሉዬ ሁሌም እኮራብሻለሁ፣ እጅግ በጣም አደነኩሽ በእውነት ፣ አሁንም አሁንም በርቺ፣ እማምላክን ይዞ ያፈረ የለም❤🎉

  • @bitanya2094
    @bitanya2094 2 หลายเดือนก่อน +10

    እናትና ልጅ መልካቸውና ድምጻቸው ሳይቀር ይመሳሰላሉ ሜሉዬ እንካን ደስ አለሽ

  • @Chulusmith
    @Chulusmith 2 หลายเดือนก่อน +16

    በርቺ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን🎉

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r 2 หลายเดือนก่อน +46

    ሜላትን የምትዎዱ በlike 🤙👈❤️❤️❤️🥰🥰🥰

  • @Aynalem291
    @Aynalem291 2 หลายเดือนก่อน +18

    ሜላትዬ የጀግኖች ጀግና ብርች ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ethiolove131
    @ethiolove131 2 หลายเดือนก่อน +42

    እናትና ልጂ ከድምፃቸው ጪምር እስከ መልካቸው አቤት መመሳሰል ሜሊ ከፍ በይልን

    • @ሱሱየድሬዎ
      @ሱሱየድሬዎ 2 หลายเดือนก่อน +4

      ድምጻቸው አዳይነት እናትና ልጅ

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 2 หลายเดือนก่อน

      That was I’m gonna say 👌🏽

  • @adanechbeyene5553
    @adanechbeyene5553 2 หลายเดือนก่อน +14

    እመቤቴ ማርያም ከነልጇ ትጠብቅሽ❤❤❤❤

  • @hananmohamed2454
    @hananmohamed2454 2 หลายเดือนก่อน +7

    ሜሉ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ንጉሳዊ ሽቶ (አጠር መለኪ) ዋጋው ግልፅ ቢሆን ጥሩ ነበር አረብ ሀገር ላለንው ዋጋውን ብናውቅ ለቤተሰብ ከዚህ ከምንልክ ከእሱ ማዘዝ እንችል ነበር ሀገሬ🇪🇹 አላህ ሰላምሽን ይመልስልሽ ከአረቦች ቤት የማየውን ሽቶ ከእነ ቦክሱ ሳይ ደስታየ ወደር የለውም

  • @GenteSofe
    @GenteSofe 2 หลายเดือนก่อน +9

    ሜሉ የኛ የሴቶች ኩራት በርች መልካም የስራ ዘመን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Sariy191-w8f
    @Sariy191-w8f 2 หลายเดือนก่อน +13

    ❤ደስ ሲሉ❤
    ውዶቼ ኑሮአችሁ በእንደዚህ ደስታ ይሙላላችሁ❤

  • @almaznegash1101
    @almaznegash1101 2 หลายเดือนก่อน +4

    We proud of you, keep going. You are super 👌.

  • @hayemimandota7843
    @hayemimandota7843 2 หลายเดือนก่อน +7

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ ❤❤❤❤❤❤❤❤ ሜሉዬዬዬዬዬዬ

  • @ethiopian6561
    @ethiopian6561 2 หลายเดือนก่อน +4

    What is up with the Mother? Amarigna alakim eyalu new?

  • @mulumeseleyalewmekonen3448
    @mulumeseleyalewmekonen3448 2 หลายเดือนก่อน +15

    ቴስት ማድረጊያ ትንናንሽ ወፍር ያሉ ወረቀት አዘጋጅ ሜሉየ እጅ ላይ ሲሆን ይደበላለቃል🥰

    • @hermelam.tefera4103
      @hermelam.tefera4103 2 หลายเดือนก่อน +2

      አለን አለች እኮ ነው ድምፅ ዘግተሽ ነው የምታይው😂

  • @emutube2623
    @emutube2623 2 หลายเดือนก่อน +2

    ይገርማል እናትና ልጂ ድምፃቸዉ አንድ አይነት

  • @Simplicity-p1g
    @Simplicity-p1g 2 หลายเดือนก่อน

    ❤ congratulations may God continue blessing you ❤️ሜላት

  • @nanny3146
    @nanny3146 2 หลายเดือนก่อน +1

    Inatina liju yebarkulesh wishes u a successful year and time amen ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @sabacarlier5071
    @sabacarlier5071 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማላት እንቁ ልጅ ተባረኪ ሁሌም ከባተክርሲቲያን ጎን ነሽ የድንግል ማርያም ልጅ በዕድጉ ከዚም በላይ አብዝቶ ይጨምርልሽ,በዛ ላይ የድንግል ማርያምን ስም ባደባባይ ስታወድሻት ፣ስታክብሪያት እንዴት ውስጤ ሀሳት እንዳረገ የምር የምር ድንግል ማርያም ትባርክሽ በልጆችሽ ብድርሽን ትመልስልኝ ,, (እንካን ደስ ያለሽ) ጎበዝ 👏🌻🌻🌺🌻🌻

  • @userenter2635
    @userenter2635 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሜሉየ ከዚህ በላይ ከፍበይ የኔ መልካም ሴት❤❤❤

  • @ቃልየማርያምልጅ-ፈ1አ
    @ቃልየማርያምልጅ-ፈ1አ 2 หลายเดือนก่อน +5

    ሜሉዬ የኔ ጠንካራ እሴት ስወድሽ❤❤❤😊😊

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 2 หลายเดือนก่อน +5

    እንኳን ደስ አለህ የዚህ ትውልድ ምሳሌ ነች 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @genettesfaye4250
    @genettesfaye4250 2 หลายเดือนก่อน

    አንዳንዴ በጣም ደስ ሲላችሁና በምትወዱት ሰው ደስታ ስትደሰቱ እና ስሜቱ ሲጋባባችሁ ለመናገር ቃላት ያጥራችኋል! የእውነት ሜሉዬ እኔም ስላንቺ እንደዛ ነው የተሰማኝ! መድኅን ዓለም ክርስቶስ ከእናቱ እና ከመስቀል ሥር ስጦታችን እናቱ እመአምላክ ወላዲተ ቃል ሁሌም በህይወትሽ ይቅደሙልሽ፤ ሞገስም ይሁኑሽ🤲🤲🤲 ዘመንሽ የተባረከ ይሁን🤲🤲🤲🤲❤❤❤
    ሽቶሽ ለመግዛት በጣም እፈልጋለሁ ግን ዋጋው ከአቅሜ ጋር ባይሄድስ ብዬ ፈራሁ💔

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሄር ይመስገን 🙏🙏🙏 ጠንካራ ጎበዝ ብርቱ እናት እና ልጁን ወዳጅ ፈሪሃ እግዚአብሄር ያደረባት ሜላት ነብዮ ስኬታማ በመሆንሽ ፈጣሪን ይመሰገን እንኳን ደስ አለሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @shawaye5579
    @shawaye5579 2 หลายเดือนก่อน +3

    Wow liyu melu ❤❤❤❤

  • @NeimaGetachew
    @NeimaGetachew 2 หลายเดือนก่อน

    Congratulations my beautiful God bless you ❤ ❤❤❤

  • @diboragenet5592
    @diboragenet5592 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን እግዚአብሄር ይመስገን አቺ መልካም ሴት እግዚአብሄርን የምትፈሪ ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ ይባርክሽ❤❤❤

  • @rahmarahma3427
    @rahmarahma3427 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሄሉየኔ መልካም❤❤❤❤

  • @diboragenet5592
    @diboragenet5592 2 หลายเดือนก่อน

    ሜሉ ቆጆ ፀባየ ሰናይ ቆጆ መልካም ሴት ኢትዮጵያዊ ወጣት ሴት ስወድሽ በርቺ ዋጋወቹን እባካቹ ፃፉልን ❤❤❤

  • @mimekebede5623
    @mimekebede5623 2 หลายเดือนก่อน

    ሜሊ እግዚአብሔር እናቱ ድንግል ማርያም ይሄንን ሞገስ ስለሠጡሽ ደስ ብሎኛል ሁሌም ድመቂ🎉

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 2 หลายเดือนก่อน

    ሜሉዪ ጀግናችን በርችልን እግዚአቤሔር አምሌክ የምስመኙን ስጥሽ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉የኔ ቆንጆ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SuperTherocketman
    @SuperTherocketman 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሜላት እባክሽ የመስረት በዙን አልባሾች አባሪልን ወይንም አስልጥኝልን!

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደስ አለሽ ሜሉ የኔ ልዕልት የሴቶች ተምሳሌት ጎበዝ ጠካራ ሴት ነሽ የኔ ማር እወድሽ አለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mahletlemma6739
    @mahletlemma6739 2 หลายเดือนก่อน +3

    በውጭ ያለን፡ሰዎች የሃገራችንን / የሜሉን፡ሽቶ ለማግኘት በኦንላይን ብታዘጋጅልን❤❤❤

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

  • @Sossina-qm5bw
    @Sossina-qm5bw 2 หลายเดือนก่อน +3

    ጀግኔት😍

  • @ghbcfundnb9796
    @ghbcfundnb9796 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሜሉየ ❤❤❤

  • @raheel-z4e
    @raheel-z4e 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤🎉ውዴ እንኳን ደስአለሽ

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዋውሜላት:ስትሀብታሞች:ፈጣሪንበረሱበት:ሁሌምፈጣሪንስታስቀድሚ:ይገርመኛል:ብቻስላቺመናገርይከብደኛል:በጥቅሉእወድሻለሁ:በይገርልገባትንሽቀረኝ:አቅሜከቻለእዛሻሁ

  • @Jkjejwiiw-ib6er
    @Jkjejwiiw-ib6er 2 หลายเดือนก่อน

    Trmesegan getaye eseye berichii ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos6781 2 หลายเดือนก่อน +1

    በርች ድንቅ ልጅ ነሽ❤

  • @rahelyoseph6461
    @rahelyoseph6461 2 หลายเดือนก่อน

    Betam gobez nesh Egzabher yasabebesh. Enatena lejuwa kef lale dereja yadersush haymanotewan ena hageruwan yemetewed gobez🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Orthodoxተዋህዶ
    @Orthodoxተዋህዶ 2 หลายเดือนก่อน

    ሜሉ ጀግና ሴትነሺ እመቤታችን ትጠብቅሺ ከዚህም በላ ትሰሪያለሺ አንች ሙሉ ሴትነሺ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @liyuworklorenso
    @liyuworklorenso 2 หลายเดือนก่อน +2

    Maluya yena jegena anchi le satoche mesala neshe❤❤❤❤❤

  • @sophihev5241
    @sophihev5241 2 หลายเดือนก่อน

    Gobez yagere lij bravo 👏

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን ሜሉዬ ፈጣሪ ሥራሽን ይባርክልሽ 🙏🙏🙏

  • @Nigat-bc7hc
    @Nigat-bc7hc 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም የሚገርም መመሳሰል ድምፃቸው አወራራችሁ ይገርማል ረጅም እድሜ ሜሉ ለእናትሽም ጭምር የኔ ንብ አድናቂሽ ነኝ!!!!!

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 2 หลายเดือนก่อน

    ጉበዝ በረቺልን

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 หลายเดือนก่อน +3

    እናቷን፡ዛሬ ገና፡አየሁ፡መልክ ሁኔታዋ ሁሉ፡አንድ፡አይነት፡ ሰላማቹሁ፡ይብዛ፡አቦ❤

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 2 หลายเดือนก่อน

    ሜሊዬ እንቁ ኢትዬጵያዊት የሀገር ፍቅርሽ ያስቀናኛል ለሁሉም ኢትዬጵያዊ ምሳሌ ነሽ እወድሻለሁ አከብርሻለሁ እመብርሃን ቅድስት ድንግል ማሪያም ከዚህ በላይ ከፍ ታድርግሽ ከመላው ቤተሰብሽ ጋር እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እንኳን ደስ አለሽ congratulations 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ኢትዬጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በግፉ መገደል መገዳደል በቃ ይበለን 💔💔💔😭😭😭😭😭

  • @themane9894
    @themane9894 2 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ሚላት አማኝ ሰው አክባሪ ነሽ እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ በርቺ ምርጥ ስራ ነው

  • @milanabood5582
    @milanabood5582 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤እንወድሻለን ሜሉ

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሜሉ የኔ ጠንካራ ሴት ሽቶው ለሀብታሞች ብቻ እዳይሆን በእውነት ሳትጎጂ በተመጣጣኝ አርጊልን ከልቤ ነው ዱባይ ነኝ ሀገሬ ስገባ መቅመስ እፈልጋለሁ

  • @zeanalkhh1114
    @zeanalkhh1114 2 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ውድነው

  • @zerfiedejene8802
    @zerfiedejene8802 2 หลายเดือนก่อน +4

    ይገርማል ድምፅዋ እራሱ የናቷን ነው ደስ ሲሉ በርቺ ሜላት እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን::

  • @NeimaGetachew
    @NeimaGetachew 2 หลายเดือนก่อน

    ሁሉም የፈለገውን ማምለክ መብቱ ነው ቅን ልብ ካለሸ congratulations ነዉ የመባለው እሺ😊

  • @TirualemBrehanu
    @TirualemBrehanu 2 หลายเดือนก่อน

    melat betam amesigaine nat kezeh belay thonalech tebareke❤

  • @AdisalemJiru
    @AdisalemJiru 2 หลายเดือนก่อน +2

    የምወድሽ ሜሉ❤

  • @makysolly1837
    @makysolly1837 2 หลายเดือนก่อน +2

    ለምን የሽቶ መሞከሪያ ወረቀት አታዘጋጅም።

  • @makis1623
    @makis1623 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ ሜላትዬ ከዚ በላይ ድመቂ ❤👌

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 2 หลายเดือนก่อน

    Good job 👏

  • @TrhasRussom-d9g
    @TrhasRussom-d9g 2 หลายเดือนก่อน

    ሚለይ የኔ ቆንጆ ❤️❤️❤️

  • @kedestayele
    @kedestayele 2 หลายเดือนก่อน

    ሜሉዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 2 หลายเดือนก่อน +2

    ለሜሉ ቃልአጠሁ

  • @Yonimagna-io5gk
    @Yonimagna-io5gk 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሜሉዬ የኔ ጎበዝ ጠንካራ ሴት ❤ሳድግ ሜሉን ነው መሆን የምፈልገው😂😅

  • @EskedarAyano
    @EskedarAyano 2 หลายเดือนก่อน

    you are stronge gareli melu bareche

  • @NebaAsrat-hd7eb
    @NebaAsrat-hd7eb 2 หลายเดือนก่อน

    ማርትዬ የእኔ ቆንጆ እናት (ውቡአየው) ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር

  • @toibaahmad2342
    @toibaahmad2342 2 หลายเดือนก่อน +4

    ጠካራሴት አችን አየን

  • @Memialemu24
    @Memialemu24 2 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ ደሞ ሁለተኛ

  • @bentennyson3274
    @bentennyson3274 2 หลายเดือนก่อน

    Congratulations melu❤🎉

  • @WeyneshitGeseme
    @WeyneshitGeseme 2 หลายเดือนก่อน

    Meluye yetewahido lje gena kezehi belay kef kef bleshi enayshalen ❤

  • @NeimaGetachew
    @NeimaGetachew 2 หลายเดือนก่อน

    ጀግና ውድድ ነው የማደርግሸ❤

  • @የድንግልልጅነኝ-ሐ1ተ
    @የድንግልልጅነኝ-ሐ1ተ 2 หลายเดือนก่อน +2

    የሚላትየ እናት እባኮወትን እንግሊዘኛው ይቅር አምባሳደሩ እና ግማሹ ጣሊያን የሆነውም የርሰወን ያክል አይቀላቅልም የአማረኛ interview በአማረኛ ቢመለስ እንግሊዘኛ መናገር ስልጣኔ የነበረበት ግዜ አልፎል ሚላትየ ስራሽ ይባረክ የድንግል ልጅ የልብሽን መሻት ሁሉ ይስጥሽ።

  • @mekdes5120
    @mekdes5120 2 หลายเดือนก่อน +1

    Enateyew gin mindinew amaregna alchelem alussa?

  • @muluf7616
    @muluf7616 2 หลายเดือนก่อน

    Good jobs my I am happy for you my 💪♥️💪♥️💪♥️💪♥️💪♥️💪❤️💪♥️

  • @TsigeredaNegassi
    @TsigeredaNegassi 2 หลายเดือนก่อน +5

    አንደኛ ነኝ ዛሬ

  • @genayal4277
    @genayal4277 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሜላትዬ ለማርያም ያለሽን ፍቅር ሳስበው እቀናለሁ የኔ ጨዋ ትሁት ከዚም በላይ ይገባሻል

  • @raheelmag1628
    @raheelmag1628 2 หลายเดือนก่อน

    ሜሉ ጀግና በርቺ

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 2 หลายเดือนก่อน

    ሜሉ ጀግኒት በርቺ።

  • @hiwotalene4458
    @hiwotalene4458 2 หลายเดือนก่อน

    ጀግና ሴት ነሽ ሁሌም ከፍ ብለሽ ታይ

  • @SussuYousef
    @SussuYousef 2 หลายเดือนก่อน

    Siwodish🎉🎉🎉 melu❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 2 หลายเดือนก่อน

    ሚላት 💎💎💎💎💎💎💎

  • @birhanafework9450
    @birhanafework9450 2 หลายเดือนก่อน +2

    Malet bewunt gegina neshe emebirhan yelbshen meshat timulalshe Mesye anchinm emebrhan yasebshewun hulu timulalshe

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos6781 2 หลายเดือนก่อน

    ሚሉዬዬዬዬ❤❤❤❤

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሜሉዬ እኮ ሙሉ ሴት ናት አሁንም መድኃኔ አለም ከፍ ያድርግሽ

  • @misrakmisganaw5347
    @misrakmisganaw5347 2 หลายเดือนก่อน

    Ehite kibiriiii beyyyligne🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MiaMia-od7cx
    @MiaMia-od7cx 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @hikma9844
    @hikma9844 2 หลายเดือนก่อน

    Berechi

  • @asterwoldmicheal843
    @asterwoldmicheal843 2 หลายเดือนก่อน

    ሜሊዬ በጣም ታኮሪያለሽ እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥሽ

  • @ghfghfhjhgh911
    @ghfghfhjhgh911 2 หลายเดือนก่อน

    Meluya 🎉🎉🎉

  • @hayemimandota7843
    @hayemimandota7843 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NeimaGetachew
    @NeimaGetachew 2 หลายเดือนก่อน

    ቁንጅናሸ ከናትሸ ነው ❤

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @Mntwab
    @Mntwab 2 หลายเดือนก่อน

    ሜሉ ጀግኒት 🎉

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq 2 หลายเดือนก่อน

    ♥️🙏

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq 2 หลายเดือนก่อน

    ♥️🙏💫💫💫💫

  • @rahel6046
    @rahel6046 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው! ሜላት