ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዳኒ ግን ብድርህን ታገኘዋለህ እንደፅጌ አይነት ሰዉ እንደገና ብትፈጠርም አታገኝም እመነኝ ይቆጭሀል
ክክክክክክክክፅጌተናደደችእጅ እድሁ ፍቅር ከዳኒጋ እደለላቸውተናግረው የለእደ ፍቅረኛየ ብላም አስተዋውቃየለእደባለፈውሌላወድ
0:26 @@user-oq8yr9gr9
እንደ ፅጌ አይነት ሴት እድሜ ዘመንህንአታገኝም በቀልድም ቢሆን ይግባህአትደንዝ 😄😄😄
ጥላው በሄደች ደሞእሄ ብርኩማ😂😂😂😂😂
ዳኒ ተጨለክ ሚስትህን አክብር አንተ ያላከበርካትን ማንም አያከብራት ሜሪ ሜሪ ስትል አታፍርም
ዳኒ የሚባል ሰው ግን ጤነኛ አይመስለኝም ሶስት ሰባት ፀበል ያስፈልገዋል እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ
ሜሪ የምትባለው ከዋላዋ መታ የራሷ ለማረግ ትፈልጋለች ዳኒ በጣም ነው የምደብረው ፅጌ የኔ ቆንጆ
😄😄😄 ዳኒየ ድጀሊን እረስተን ሌላ ድጀሊ አመጣህ እደዉ ለቀልድስ ቢሆን ምላ ደህነኛ ብታሳየን ፅጌ ቆጆ አታሳብዱን
ፅጌ በጣም ምርጥ ሰው ነሽ ከዳኒ የተሻለ ሰው ታገኝለሽ
ፅግዬ የኔ ውድ ስወድሽ እኮ
Tsigiye yene wid gobez nesh❤❤❤❤
እኔ ወገኔ የሚያሳዝነኝ ዳናና ፅጌሬዳ አንድ።ቤት ቁጭብለው የሚያወሩት ለሽቀላ ነው የሚጣሉት😂
ፅጌ እኮ ያለሚካፕ እኳን ቆጅየናት😂😂😂😂😂😂ዝበይ
ጽጉይ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤
ፅጌ በጣም ነው ምወድሽ የምር በጣም ቆንጃ ነሽ ዳኒ ደሞ አጉል አታሽቃቡጥ ማናት ያቺ ደሞ ሚሪ ነው የሚላት ያላቅምሽ አትጠልጠይ አንቺ ከፅጌጋር ጭራሽ አደርሽባትም
ፅጌ አይዞሽ አትናደጂ ዳኒ ያላከበረሽ ሜሪ ታከብረኛለች ብለሽ አታስቢ እሱ ባለጌ ነው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ጽጌ ትወጅዋለሽ ግን ይቅርብሽ ምንም አይጠቅምሽም ድኩማን ፍጥረት ነው አንች እኳ ንግስቱ ነሽ
ወዶችእኮየምንወዳቸውከሆነ ከነሱ ውጪ ሌላወንድእደለለነውየሚያስቡት
ዳኔዬ በጣም ወደካለወ ግን ፀገዬኔ አታሰቅያማት ተወ ፀጌ መልካም ሰወ ናት
ፅጌየኔማርምድናትያችኛይቱ❤❤❤ዳኒዬ❤
ዳኒ ግን ችግር አለበት respect ልጃቹን እባላሀቸው
አንተ ዳኒ አተ ደናቁርት ጅል ጅላጅል ጅላንፎ ወንድ አደለህ ሴት መሀል እንደዚ አደብርህም ፋራ ባንተ ቤት ምን ይመስላል ጀዝባ ጭቃ ጨለማ
ይህ ግየልየመሰለ እንደ ወንድ ዝም እንክዋን የሌለው ሴትን እያጋጨ አሽናፌ ለመባል እህቶቻችንን ያዋርዳል
ዳኒ ግን ተወደድኩ ብለኸ ባገኘኸው አጋጣሚ በየጊዜው ፅጌን የምታናድዳት ለምንድን ነው ስለ ፅጌ ጥሩ አታወራም ታናዳታለኸ ፅጌ አብሮ አደገ ፍቅረኛኸ ነች ብትከባካት ላተም ክብርኸ ነች❤
ዉይፅጌ ግን በጣም ምርጥእና ቻይ ልጅነሽ❤❤❤❤ዳኒግን ግፍህአቃጥለህ ልደፋትእኮነዉ ፅግየን😢😢😢😢
Tsigiyee❤❤❤❤❤
ዳኒ ዳኒ አትበይ ዳንኤል በይው ይሄ ይእፍኝት ልጅ የሳጥናኤል ልጅ እናት አባቱን የሚያስድብ
ፀጊ ቆጅየ ለዚች ማስጠሌ እዳታስቢ አቺን የመሠለች ቆጆ መቸም አታገኘኝ
በነዚህ ፋሮች ድራማ ዘንድሮም እየተሸወዳችሁ ነው? ይገርማል!!
ፅጌእደትነሽ እወድሻለሁ🎉🎉🎉🎉🎉
ፅግየ አትናደጂ ላት ዳኒ ሲጀመር ባለጌ ነው ፅግየ❤
ፀጊ ዬ የኔ ብስኩት ከዝች አሮጊት ጋ አቷውሪ እሱ ልሟዱ ነው አሮጊት እንደሚወድ እሱ አሏወቀም እንጂ ሞተሽ እሬሷሽ ይበልጠዎል አንተ ሟትረቧ
ፅግዬ ቆጂየ እችጋ ምን አለፋለፈሽ
አትሞኙ ውዶችየ እሳቸውኮ አንድ ቤት ቁጭ ብለው እየሸቀሉብን ነው
😂😂😂😂
Ene endemimeslegn egnanim tsgenim yemayalk prank eyarege new biye asbalehu
ሰማይ ዝቅ መሬት ከፍ ቢል እሩታን አታገኛትም
ሰላአም ሰላአም እኳን ደናአ መጣሽ ዉዴ አሪፍ ቆይታአ ነበረን አገራችን ሰላም ይሁንልን እህት ወድሞቼ ሰላማቹ ይብዛልኝ በያላቹበት ክክክክክክ በጣም ሚያሱቁት አይ ቅናት 😅 አገራችን ሁሌም ሰላአም ያብዛልን ፍቅርን አንድነትን ይስጠን ዘረኝነትን ያጥፋልን
ዳኒ ግን የሚታወቅ ጅግር ኣለብህ ዊይ😧😧
Yemr astelachu gmatam
Ahunes tejajalachu ewnet Betam ewdachu nebre prank nw belugn 🙏🙏
ሰላም ውድ እና የተከበራችው ያገሬ ልጅች በያላችውበት ፍጣሪ ይጠብቃችው ሰላም ለእምየ ሃገራችን ይሁን 😂😂😂😂😂
ዳኒ ጉቶ ቢቀርብሽም አይገርምም ሴታሴት የወንድ ልክ እንኳ የለውም
አይይይ መግማማት አለች እማማ ዝናሺ😅😅😅😅😅!!!😊😊😊😏😏😒😒😒🤭🤭🤭
😢😢😢😢
👍👍👍👍👍
anda tsage ayant seta yatam ataganyam tsage baxam anawadashalan😍😍😍😍🥰🥰
ፀጌ እስማርት ናት አሁንም ደም ትግስትሽ ደስ ስትይ
ሥራ አለቀባችሁ ብሩ የምትሰሩትን አሳጣችሁ ገንዘቡ ቀነሰ ዝም ብላችሁ አትንቦጫረቁ
ወይኔ ይሄ ዳኒ የተባለ ጎደሎ እደው ቅር አቦ 😂😂😂😂😂😂
2 wushtam wushtamoch laboch aine tsga wushtamamoch😢😢😢😢😢
Edeeee dani tebyew amokal ede?mini eyarek new ? Atjajal
❤ዳናአብሸርእሺ 6:50
Dedeb neh ok
ዳኒ ቆይ ግን ጵጌ ውጭ ሌላ ሴት የልም
እድሜ ዘመንህን ብትመኝ እደፅጌ አይነት ሤት አታገኝም ልክሥክሥ ነህ ውሻ
ድፍት በያረጋችሁ ጌት ሁለቱም አይመቹኝም
ኧረ ዳኒ ፕራክ ነዉ በሉኝ😅😅😅
ማለት የታችኛዋ
tsegi anche ebde nesh yehen kefo sew yaderegachehut enante nachehu
are dani betam ewedeh neber akebrh neber srat adrg lemtnagerewuneger tege tkeftamayet alfelgm lezishi znjero esun tawedadraleh ewunetun lengerh endawum tge tbezabhalehi❤❤❤😂😂😂
Enatu Amururaho enda😮
ፅጌ ኧረ ተያት ይቺን ድርብ ምጭር
ሜሪ ተብዬዉ ማን ናት?ምንድናት?ምን ጉድ ናት
ደምረኝ❤❤ ውድቼ💞
አሁንም ፕራንክ ነው
ሰላም ሰላም እች እራፍሽ ቁጨ በይ 😂😂😂❤❤❤❤😂ፍቅር ዋዉዉዉ❤❤❤ይመችሽ
ፂጊዬ❤❤
❤♥️♥️♥️♥️♥️💔💔🥰🥰🥰💝😁😁🤭🤭
አትላጡብን እዛ ኤጭ ስራ ፈት ሁላ😅😅
ምን ሰራ ይፈታሉ እየሰሩኮ ነው ዶላር ጨርሶ አሳበዳቸው😅😂😀😊
tguye yene lielt adame tebetra tefechita tebokta btgager yilkis yanchin takl lthon ....mdre dmet hula
ተራ ያቱበርነው
Gn Anch yhen lij lamin atfachiwm
Enata yamachihul anit egiziyabehri yajihin yisitki gan tabedalk anich asikayam kanifaram sitasital tsige ayizosh
ምኖም የዞረ አድሮባት የመጣች ነው የምትመስለው
.አይዞሽ ፅጌ
Miarr zawar baylachwe😢
ዳኒ አስጠላ😂😂😂😂😂የምር
ጽጌ የኔወድድድድ❤❤❤❤
እቺ ወደል ከይት ነዉ የመጣችዉ
ውሸታሞች ማንን ነው የምታጃጅሉት ድራማችሁን እውነት ነው ብሎ የሚቀበል የለም
ሜሪ የምትባይዉ ደሞ ስታናድጅ ምንያመናቅራታል😢
ሰላም ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ዳኒ ሰው አድርገሽው ፣በሱ ምክንያት ከሰው ጋር አትጣይ ። ለሴት ክብር የለውም ።
ሜሪ ግን ወርደሽ ከነዚህ ህፃናቶች ጋር አረ አየመጥኑሽም ትንንሽ ልጆች እኮ ናቸው
ኤጭ አበዛኸው አሁንስ ለሴት ልጅ ክብር ይኑርህ😏😏😏
ምንይመሠላልጥፈጥፈ ደሀሢጥግቢ ልክይለውም ማንንቱንይርሣል ፈግ
ቆይ ግን አንች ለምንድነዉ የማትፈችዉ ኤሬ አበዛችዉ በዛ ላይ ምድያ ላይ ሳይሆን የናንተን ጉዳይ እዛዉ ጭረሱ
ዳኒግን ሲያስጠላ😏😏😏😏😏😏😏
❤ ❤
Dany never ever like sega for you
እንደፅጌ አይነትሴት በተክርስቲያን ብትስም አታገኝም ደረቅ😏
ወይዘሮ ሜሪ ኮፊደስሽ ልክ እንደ ዳኒ
Teigen Yemesele Atagegnim Ok Demo 4 Amet Honen Befikir Alalikim??
Mlishlig ehitu❤
ፉገራችሁ በዛ
ይህሰውዮ ስጠላው ከማጠሩ መወጠሩ😂😂😂😂😂😂
This for many 🎶
Ant gn eswa setnaded menamn Des yelhal ere btmm astlabhe mndnew
እጭ ዳኒ ስያስጠላ የምር ጀዝባ🙄
Likewise dani gimata.
ጽጉ በናትሸ ኢሄን ልጅ ተይዉ በጣምምምምምምምምምም ትበዥበታለሸ እኮ ወላሂ
Dane zime bali😊
ምንድነው እረ አትጣሉ
ስታስጠላ 😅😅 ፅጌጋ እኩል አኮኒም
ዳኒ ግን ብድርህን ታገኘዋለህ እንደፅጌ አይነት ሰዉ እንደገና ብትፈጠርም አታገኝም እመነኝ ይቆጭሀል
ክክክክክክክክፅጌተናደደችእጅ እድሁ ፍቅር ከዳኒጋ እደለላቸውተናግረው የለእደ ፍቅረኛየ ብላም አስተዋውቃየለእደባለፈውሌላወድ
0:26 @@user-oq8yr9gr9
እንደ ፅጌ አይነት ሴት እድሜ ዘመንህን
አታገኝም በቀልድም ቢሆን ይግባህ
አትደንዝ 😄😄😄