ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አላህ አፊያ ካደረገኝ ዱአ አድርጉልኝ ለትንሽ ቀን አልመጣም እወዳችዋለሁ🙏🥰
እግዚአብሔር ይማርህ
አረ ሙብ 😢😢አት ጢፋ❤❤
ፈጣር ይማርህ ወንድሜ🙏🙏🙏
አላህ ያሽርህ የኔየዋህ
እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ
እስኪ ሀይሚና ሶፊ በአንድ ይምጡልን እምትሉ 👍👍ሶፊን እናበረታታት ካለችበት ሀዘን እናውጣት አለን በሏት የአረብ ሀገሯናት😰😰😰😰
አወ ከዛ ድብርት ያውጧት
እሳ ውሎ እኩነው ያለችው
🤔🤔🤔ጉድ
አው እህቴ እናበራታታት እኔ በጣም አንጀቴን እየበላችኝ ነው እናም ቁጥርዋን ፈልጌው ነበር ወላሂ በውስጥ ላውራት ብዬ ቁጥርዋን አጣሁት😢😢😢😢😢
@@njoodkrieshan8283 የምር ይገናኙ ሀይም በጣም ጥሩ ልጅ ናት
ሙቤን 150 k እናስጋባው ያምትሉ ለይክ 😮😢😢🎉🎉🎉😂😂
ይገባል እሽአላ
ኢሻአላህ😢😢
እሸአላህ❤❤❤❤ወላሂ🎉🎉
ማነዉእደኔ የሙቢ የሐሠን የሶፊ ሠላምት በመቀየሩ ደስያለዉ በላይክ
እስኪ እዴኔ ሙቤን የምትወዱት በላይክ አሳውቁኝ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
ሙቤ። እኮ❤❤ልየነውው@@AARR-f9l
❤❤❤❤❤❤❤💔💔
ሀይሚዬ❤❤❤ አደነገር ላሥቸግርሺ በፈጠረሺ አብርሺ ና ሩታዬ ጋር ሙቤን አጭልን ቪደው ይሥሩልን 😢😢😢😢😢 😢😢😢😢😢😢😢
ሐይሚየ ሙቤን የመሠለ ምርጥ ወንድም ሰላለሽ እድለኛ ነሽ የምር❤❤❤❤❤❤❤❤
ደምሪኝ🎉🎉
❤❤❤🎉🎉🎉😂
❤❤❤❤❤
በጣም ታድላለች ሙቢኮ ምርጥ ሀቀኛ የዋህ ቅን አስተዋይ ብቻ ሁሉ ነገር ነው❤❤
ወላሂ ሙቢኮ ትለያለህ ምርጥ ወንድም ሀይሚም ምርጥ እህት ታሥቀናላችሁ
ሀይሚዬ አብርሽ እና ሙቤን አንድላይ አምጫቸው ስወድሽ ❤❤
አወ 😢😢
ሙቢ በዚዉ ቀጥል ዳእዋዉን እዳተዉ አሰላም አለይኩ ወራህመቱላሁ ወበረካቱሁ በል የምትሉ
ሀይሚና ሙቢ ሁለታቹ ስትሟዘዙ ደስ ይለኛል የምትቀመጡበት ቦታ 😂😂😂😂😂ፈታ ነው በዛውም ዱንያ ፏ
እኛ እንወድሀለን ሙቢ አላህ አፊያ ያርግህ እስኪ ሙቢን የምትወዱ👍👍👍
አልሀምዱሊላ ከሙዚቃ ዳእዎ አሠማኸን ዛሬ ማሻአላህ ይልመድብህ ሙቤበአረብ አገር የምትገኙ እህቶች አላህ ይጠብቃችሁ መጀመሪያ ለራሳችሁ ሁኑ የሙቤና ሀይሚን ማነው እንደኔ የሚወዳቸው በቅንነት ደምሩኝ ስወዳችሁ መልካምነት ለራስ ነው አበረታቱኝ
ደምሪኝ🎉
@@maryamdawood5052 ነይ እቸም አሽ
ሀይሚ አባታችን ሆይ ጀምረሽ መተውሽ አዝኔብሻለሁ ምክንያቱም አባታችን ሆይ ማለት ቀላል ፀሎት አይደለም ሁለተኛ ጀምረሽ እዳታቋርጭ
እውነት ነዉ ቢዲኦ ቆርጠው ካልሆነ ማቋረጥ አይቻልም
አይሜዬ የእኔ የልጅ አዋቂ መወለድ ቋንቋ ነው ሙቢ ወንድምሽ ነው ብቻውን እንዳትተይው ከወድሞችሽ ጋር ያለውን ችግር ብትፈቱ ጥሩ ነው ሙቤ በክፉ ቀን ከጎናቹ ነበረ
ሙንሆነዋል ተደባብረዋልደ
ሙባነቴ😢😢😢😢
ምን ሆነዋል ደግሞ??😢😢😢😢 ሙቢ ለምን ጠፋ እያልኩ ኮ ነው ሙብዬ በጣም ነው የምወደው ወንድሜ❤❤❤❤
ሙቤዬ ጥሩ ጓደኛ ነህ እግዚአብሄር ይባርክህ ደግሞ አመመኝ የምትለው ከ2016 ጋር ተጠርጎ ሄዷል። ሀይሚዬ መቶ ሺህ ስለገባሽ ደስ ብሎኛል።😊😊😊😊
ሙባ ምርጥ ሰዉ በ 2017 ምርጥ ትዳር ተመኘሁልህ የኔ ዉዴ ወዲም 🥰🥰🥰🥰
ሀዬየ,ደምሪኝ🎉🎉
እሺ ዉዴ @@maryamdawood5052
አሚን ሀላሉን
አይሚዬ የኔ ሴት እወድሻለው ሙቢዬ ወንድሜ መቼም እንዳትራራቁ ፕሊስ ❤❤❤
አላሁአክበር🎉ሱብሀን አላህ🎉አልሀምዱሊላህ🎉ላኢላሀኢለላህ ዋህደሁ ላሸሪክለክ ለሁልሙልክ ወለሁል ሀምድ ወሁወአአላኩሊሸይኢን ቀድር🎉ይች አዝካር🎉🎉❤ እያላችሁ የመዳምን ስራ ስሩ ዉድ እህቶቸ
Wow ሃይሚ ውጤት በማምጣቷ ማነው እንደ እኔ ደስ ያለው 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
አላህ አፊያህን ይመልስልህ ደስ የምትሉ ውቦችናችሁ🎉
ሙባነቴ አላህ ያሺርህ 😢😢😢ወላሂ እደወድሜ ነው የምሠፈሠፍልህ በጣም ነው አጀቴን የምበላኝ አላህ ትልቅ ደረጃ አድርሦህ ያሣየኝ ያረብ 😢😢😢😢😢 የምግዜም ዱአየ ነው አይዞህ አትጥፋ ሁለየም ቪደወ ልቀቅ ተጉንህ ነን😢😢😢😢😢😢
ሀይሚየ የኔቅመም ሙቤና እነ አብርሽ ለምንድነዉ የማይገናኙት ለኤፋም 100Kአልተገኘም
Mubey ከ እበርሽ ጋር ምን ሆናችው ነው ኣሳውቅን ሙበይ የዋህ ኣነተ ምርት ሰው❤❤❤
ወላሂ ማሻአላህ ሙቤኮ ምርጣሰው ነው አላህይጨምርልህ የምር በጣምለጎደኛምርጥ አስተዋይ የዋህ ነው እና ብቻ አላህ ትልቅደረጃ ያድርስህ የምር
ሙቢ እመቤቴ ትማርህ የኔ የዋህ😢😢ግን ከነ አብረሽ ጋ አብራችሁ እደምመጡ ተሠፋ አለኝ የኔ ዉዶች😢😢
ሃይሚይ የማትቀየሪ ምርጥ ልጅ ሁሌም አንደዚህ ሁኚ
ወአለይኩሙሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከአቱሁ አላህ አፊያ ያድርግህ ወደ አፊያህ ይመልስህ አላህ በዱኒያም በአሄራም ያሰብከውን ያሳካልህ ሙቢ ሁልጊዜ ቪዲዮ በምትለቅ ሰአት ዳእዋ አሰማን ዘፈን አታሰማን እሺ ሙቢ በዳእዋው ብንጠቀም እንጂ አይጎዳንም ካጠፋሁ አፉወን
አኮዋን በተለይ ቂመሞቼ 2017 የናንተ ዘመን ይሁን በሀብት በ ትዳር በልጅ የምትባረኩበት ዘመን የሁንላችው ጉሉ አሚን ያላ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
አሚን
Amen 🙏🏻
አሚን❤
አሚንንን
Haymi yene wud
ሀይሚየ ❤❤❤ ድምቀት ነሽኮ የሰው ልጅ ልቡ ንፁህ ሲሆን ወሬዋ ሁሉ ሲጣፍጥ❤❤
ሀይሚ እየ የኔ እናት ቅመምዋ ሙቤ ውንድሜ
ሙባየ ሀይምየ የኔ ምርጦች❤ሙቡየ የኔ የዋህ እግዝኣብሄር ይማርህ ወንድሜ🙏🥺
አወ በዚች ምድር ሠውን ሣይሆን አላህን ነው መጠጋት😢😍😍
😂 እኔ በጣም ነውስ የሚያስቁኝ ሀይሚነ ሙቢ አብረው ስማጡ 😂😅እነታስ 👍
ያሉሽን ሰማሽ ሆይ ሀይሜ ቆጆ😂❤❤
እውነት እ/ር ይማርህ የኔ የዋህ እመቤቴ ከክፋ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር የሚለውን በማጣጠሪያ አትፃፍ አይቻልም ሌላውን ሙሉ እየፃፍትሁ ምነው የሁሉን ባለቤት የሆነውን እግዚያብዜርን በማሳጠሪያ ቃል አይደረግም አስተውሉ😢😢😢
ተው ሲጎልባችሁ ብቻ አትመለሡ ወዳላህ ሁሌ ተሠተሩ አሏህ አፊያ ያድርግህ😢😢😢
❤❤👍👍👍
ሙቤ ከና አብርሸ ለምንድነው የማይመጣው አውዳመት ቤታቸው ሳይሄድ ዋለ የእፊረም ሞቶሺ ሰከበር አልነበረም ምን ሁኖው ነው ተኮራርፎ ነው 😢😢😢😢ሙቤ❤❤❤❤
ሃይሚ ኣብርሸ ሩታዬ መቢ እፋዬ ለምን ኣብራቹዉ ኣናዮሞ ተጣልታቹወሐ ወይ ኤረ በፈጠረሸ ኣብራቹዉ ንኡ ሃይሚየ የኔ ቀመም መቢ ምን
ሙቡ አላህን ፍራ አኡዙቢላህ አላህ ሂዲያ ይሥጥህ አተ የፈጠረክ የህለቀክ የማይወልድ የማይወለድ አድ አምላክ ፈጣሪያችን አሏህ ብቻ ነዉ እረ አተልጅ ወደት እየሄድክ ነዉ አላህን ፍራ
እግዚአብሔር ይመስገን ዋውው ፍቅራቸው ያስቀናል ❤❤❤❤
እናቴ ኦፖራስዮን ተደርጋ ሆስፒታል ነው ያለችው ዱአ አድርጉልኝ ጨንቆኛል በሰው ሀገር ሆኖ የቤተሰብ ህመም ከመስማት አላህ ይሰውራቹ 😢😢😢
ፈጣሪይማርልሽ
አሚንንንን 🤲🤲🤲🥰🥰❤️
አላህ ይማርልሽ😢😢
አሚን አላህ አፍያ የድርጋት
ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🤲 ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን 🤲😥🥹
አላህ ያሽርህ የቀዘቀዘ ነገር አትብላ ያባብሳል ወንድም
ሙቤነቴ አሏህ አፊያህን ይመልስልህ እድሜ ከጤና ይስጥህ የኔ የዋህ ተከፍተህ እዳላይ ወድምነቴ❤🎉
ሱሱ,ደምሪኝ🎉🎉🎉በቅንነት
አላህ ያሽርህ ወድሜ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሙቢ ሀዲሱ ምቀልዱበት ሳይሆን ልትጠቀምበት ነው ሰምተን ምንጠቀምበት አላህ ሱብሀነ ወተአላ ያርገን🤲🤲🤲
ሚስጥር ነው ብለሽ ብሊኪልት እሱ ሚስጥር ነው ብሎ ላከልን ሙባችን❤❤🎉
ሙቤ አላህ አፊያ ያርግክ
ወይኔ ይሔ ልጅ እያየሁት እየሔደብኝ ነዉ አላለችም የኔ ቅመም ስወድሽ እኮ❤❤🎉🎉🎉
ሙብ የኔ የዋህ ፈጣሪ ይማርክ ሙብ የሀይምዬ መከታ የምትዎዱ ብቻ❤️❤️❤️🥹🥹🥹
ሀይሚዬ የኔ ጣፉጭ ሙቢዬ አይዞክ ወንድሜ ትኩስ ነገር ጠጣበት ቶሎ ይሻልካል ሙቢዬ❤❤❤❤
አልሀምዱሊላሂ ከሙዚቃ ወደዳውዋ ስለመጣህ❤❤❤❤
ሀይሚያችን❤እካን ደስ አለሽ ቅመም❤ልዩ ሙቤ አላህ ያሽርህ ማታ ስተኛ ኑጭ ሽኩርትት በማር ውሰድበት ለሳሉ አብሽር ዳእዋው ደሞ ማሻ አላህ❤❤❤❤
ሙቤኮ ምርጥ ስው ነው ወላሂ የኔ አባት ምንጊዜም ደስስስይበልህ
ሙቤ አላህ አፈያ ያርግክ አብሽር ወንድሜ 😢❤️🩹❤️🩹❤️🩹
ሀይሚዬ ናፍቀሽኝ ነበር የኔቆጆ ምን አባቴ ልሁንልሽ ❤❤❤❤❤
❤❤
❤❤❤❤
و عليكم السلام ورحمة الله وبركاته صلى الله عليه وسلم الحمد الله على كل حل ከሙዚቃ ወደ ዳዕዋ ያሰማከን ጌታ አልሀምዱሊላህ በዚሁ ቀጥልበት ሙቤ አሏህ ሙሉ አፊያክን ይመልስልክ ሙቤ የኔ የዋክ ወንድም ሀይሚዬ የኔ ቅመም ስወዳችሁ 🎉🎉🎉
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ❤ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አው አልሀምዱሊላህ አላህ ምን ይሳነዋል ሰላምታውም አስተካከለ እኮ 🎉🎉
@@AishaShakaru በጣም ደስ ይላል አሏህ ይጨምርለት 🎉🎉
ሙቤ አመሰግናለው እቺን ቆጅዬ ስላመጣክልኝ❤❤❤❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉
🎉🎉🎉❤❤❤
ወላሂ ሙቢና ወንድሜ አንዳይነት ናቸው ይገርማል እኔም እዳተ አዝግ የሆነ ወንድም አለኝ አላህ አፍያህን ይመልስልህ
1ዛሬ።ቀን ወጣልኝ 😂የኔ ዉድ ሀይሚዬ እንኳን ደሥ አለሽ ❤🎉🎉🎉🎉🎉
ሙቤ ወድሜ ሀኪም ህድ የሚስልህ የደረቅ ሳል ነው አይዞህ አላህ አፊህን ይመልስልህ❤❤
እህትና ወንድሞች ትለያላችሁ ሙቤ የወንድምነተ ጥግ ማርያምን ስስት ነዉ የምልላችሁ 👌👌👌👌👌👌ሀይሚ ናፍቃኝ ነበር ሙቤ እንኳን አመጣህልኝ❤❤💕💕💕💕💕❤❤❤❤❤❤ሙቤ የጓደኝነት የወንድምነት ጥግ💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💕💕💕💕
❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ ሙብ ዛሬ ሙዝቃው ቃርቶ ስላጋባዝካት ዳስ ይላል ባላይክ
እህትና ወንድም የኔ አለሞቼ የኔ እንቁወች የኔ የዎሆች ስስት ብዬ የምወዳችሁ እንኳን በሰላም መጣቹልን 💚እግዚአብሔር ይማርህ ሙቤነቴ የኔ ወንድም😢🙏
ሙባየ አላህ ያሽርህ የኔ መልካም ደሞ የኡስታዞቻችንን ድምፅ/ምክር ቀጥልበት ጓደኝነታችሁ መተሳሰባችሁ ደስ ይላል ሀይሚ እኳን ደስ አለሽ
ሙባየ የኔ የዋህ❤የኔ ቅን❤ አላህ መልካምን ሁሉ ይወፍቃችሁ❤❤ሀይሚየ የኔ ውድ💌የኔ ውብ🌼የኔ ቾኮሌት🍫የኔ ኬክ🍰የኔ ፈድሻ🍿የኔ ጨርቃ⭐የኔ ልዕልት👑የኔ አስል🍯 የኔ በሰል🌰እኳን ደስስስስ አለሺ ለዚህ አበቃሺ እሄ ትኒሹ ነው ከዚህ በላይ በቢሌየን እጠብቃለን የኔ ምርጥ🫶🏻🫶🏻🫶🏻🫶🏻🫶🏻🫶🏻🫶🏻🫶🏻🫶🏻🫶🏻🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
ሙባየ ከነአብርሽጋ ምንሑነህነ ተራርቃችሐል😢😢😢😢
ወይይ የማትመጡ መሴሎኝ ደብሮኝ ነበር😢😂😂ሙቢዬ ምርጥ የሐይሚ ወድም😢🎉ፈጠራ ቶዋን ይለቀቅ😂😂
የኔውድሀይሚ ውጤትሽ በጣምአሳስቦኝነበር እንኳንመጣልሽ እኔ ሞዴልእየወሰዱ እኔጥየዉ ስደትመጠዉ አሁንቆጨኝ
ቤትህ ስመላለስ መሸልኝ ሙብዬ የኔ የዋህ እግዚአብሔር. ይማርህ. አይዞህ ደግሞ አትጥፋ ሀይምዬ የኔ ቅመም ስስቴ የኔ ልእልት ስወዳችሁ❤❤❤❤
ሙቢ በአላህ እስለማዊ ነገር ልቀቅልን
የመጀመሪያ ነኝ ቅመምዬ ናፍቀሽኝ ነበር ስወዳችሁ እኮ እንኳን ደህና መጣችሁ
ወሏሂ የምር ወድሞ ይመሥለኛል ሙቢና ሀሠን አሏህ ይጠብቅህ አፊያ ያርግህ ሁሉም ለበጎነው ሙባ
እሰኪ ሙቤነ የመተወዱ በላይክ👍አሳዩኘ እኔም 100kአሰገቡኘ😢
መሻአላህ ሙቢቢቢቢቢቢ ቅንቅሩን ሀዲሱሱ ደስስስ ይላል ሁሌም ሀዲስ አረገው
ሙቤዋ የኔ መልካም 🥰🥰ሀይሚዬ ያሉትን ሰማሽወይ😜😎🤣🤣🤣
ሙቤ እኮ ልዩ ወድምነው😊
ሙቤ የኔ የዋህ እግዚአብሔር ይማርህ ሀይምዬ የእህትነት ጥግ ❤❤❤❤
ጣፋጭዬ እንኳን ደስ አለሽ ስትተሳሰቡ መከባበራቹህ ደስ ትላላቹህ
ፈጣሬይ ይማርከ ሙቢዬ ነገ ይመጣሎው እነተወተወተው
ሲስ,,ደምሪኝ🎉🎉
ማሻ አሏህ እንድህ በመሀል ዳእዋ ሥትቀላቅሉበት በጣም ነው ደሥ የሚለው
ሙቤ እኮ ልዩ ወንድም ነው ሀይሚዬ ሙቤን የመሰለ ወንድም ስላለሽ ምነኛ እድለኛ ነሽ❤❤️❤️
ዊይ ሙቤ የኔ የዋህ😢😢አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ጤናህን ደሞ አላህ አፊያ ያድርግህ🙏🙏🙏🙏
ሙቤየ አላህ ያሽርህ እደዉ ስወድህ ስከፋይ ይከፋኛል 😢😢❤
ሙቢዬ አላህ አፊያ ያድርግህ ሀይሚዬ የኔ ምርጥ 100k እንኳን ደስ አለሽ 🎉🥰🥰🥰🥰
Abishiir mubi rabbi sii haa fayisuu miskiina ko atii gara ko naa nyaatuu wlyhi❤❤❤😢😢
Anille heddun jalladha rabbin haa fayyisu inshaallah 🥹
Miskina dhuga anale gara naa nyataa senanii isaa
Woww yelaqaq❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሙብዬ ያኔ ያወህ ያኔ መልካም አላህ አፍያ የድርግህ እደጣፋብን 😢🥰❤️❤️❤️💕💫😍
ሙቢ ምሪጥስው ፈጣሪ ጨረሷ ይማርህ
አፈር ልብላ አይ ሙቢ የኔ አባት
እኔ ወላሒ ሑለታችሑ ሰትመጡነዉ ደሰ የሚለኝ ሰወዳች😂😂😂❤❤
መቤ. አይዞህ. ጠክር ተኮንህነን. አተ የዋህነህ
ማሻ አላህ ሀይሚ አንኮንደሥአለሽ ዉጤት ስልመጣልሽ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አሏህ ሙሉ አፍያህን ይመልስልህ ወንድሜ
ሙባየ አፊያህን ይሥጥህ ወድሜ ዋናው አፍያ ነው ሀይሚየ ቅመሟ ሥወዳችሁ
ሙቢዬ መልካም ሠዉ አይዞህ እግዚአብሔር ጤናህን ይመልስልህ❤❤ሀይሚዬ የኔ ቅመም❤❤
Fetari yemareh mubi 🙏hayemi konjo congeraaa bedegami😍
እናንተን ስፈልግ ነው የዋልኩኝ 😢❤❤❤ይሄን ያህል ነው የምወዳችው
እኔዬም
@@maryamdawood5052 እሽ
ሙብዬ የኔ የዋህ አላህ ይሽፍህ ሀይሚታድለሽ ምረጥ ወድም አለሽ
አላህ አፊያ ካደረገኝ ዱአ አድርጉልኝ ለትንሽ ቀን አልመጣም እወዳችዋለሁ🙏🥰
እግዚአብሔር ይማርህ
አረ ሙብ 😢😢አት ጢፋ❤❤
ፈጣር ይማርህ ወንድሜ🙏🙏🙏
አላህ ያሽርህ የኔየዋህ
እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ
እስኪ ሀይሚና ሶፊ በአንድ ይምጡልን እምትሉ 👍👍
ሶፊን እናበረታታት ካለችበት ሀዘን እናውጣት አለን በሏት የአረብ ሀገሯናት😰😰😰😰
አወ ከዛ ድብርት ያውጧት
እሳ ውሎ እኩነው ያለችው
🤔🤔🤔ጉድ
አው እህቴ እናበራታታት እኔ በጣም አንጀቴን እየበላችኝ ነው እናም ቁጥርዋን ፈልጌው ነበር ወላሂ በውስጥ ላውራት ብዬ ቁጥርዋን አጣሁት😢😢😢😢😢
@@njoodkrieshan8283 የምር ይገናኙ ሀይም በጣም ጥሩ ልጅ ናት
ሙቤን 150 k እናስጋባው ያምትሉ ለይክ 😮😢😢🎉🎉🎉😂😂
ይገባል እሽአላ
ኢሻአላህ😢😢
እሸአላህ❤❤❤❤ወላሂ🎉🎉
ማነዉእደኔ የሙቢ የሐሠን የሶፊ ሠላምት በመቀየሩ ደስያለዉ በላይክ
እስኪ እዴኔ ሙቤን የምትወዱት በላይክ አሳውቁኝ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
ሙቤ። እኮ❤❤ልየነውው@@AARR-f9l
❤❤❤❤❤❤❤💔💔
ሀይሚዬ❤❤❤ አደነገር ላሥቸግርሺ በፈጠረሺ አብርሺ ና ሩታዬ ጋር ሙቤን አጭልን ቪደው ይሥሩልን 😢😢😢😢😢 😢😢😢😢😢😢😢
ሐይሚየ ሙቤን የመሠለ ምርጥ ወንድም ሰላለሽ እድለኛ ነሽ የምር❤❤❤❤❤❤❤❤
ደምሪኝ🎉🎉
❤❤❤🎉🎉🎉😂
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ታድላለች ሙቢኮ ምርጥ ሀቀኛ የዋህ ቅን አስተዋይ ብቻ ሁሉ ነገር ነው❤❤
ወላሂ ሙቢኮ ትለያለህ ምርጥ ወንድም ሀይሚም ምርጥ እህት ታሥቀናላችሁ
ሀይሚዬ አብርሽ እና ሙቤን አንድላይ አምጫቸው ስወድሽ ❤❤
አወ 😢😢
ሙቢ በዚዉ ቀጥል ዳእዋዉን እዳተዉ አሰላም አለይኩ ወራህመቱላሁ ወበረካቱሁ በል የምትሉ
ሀይሚና ሙቢ ሁለታቹ ስትሟዘዙ ደስ ይለኛል የምትቀመጡበት ቦታ 😂😂😂😂😂ፈታ ነው በዛውም ዱንያ ፏ
እኛ እንወድሀለን ሙቢ አላህ አፊያ ያርግህ እስኪ ሙቢን የምትወዱ👍👍👍
አልሀምዱሊላ ከሙዚቃ ዳእዎ አሠማኸን ዛሬ ማሻአላህ ይልመድብህ ሙቤበአረብ አገር የምትገኙ እህቶች አላህ ይጠብቃችሁ መጀመሪያ ለራሳችሁ ሁኑ የሙቤና ሀይሚን ማነው እንደኔ የሚወዳቸው በቅንነት ደምሩኝ ስወዳችሁ መልካምነት ለራስ ነው አበረታቱኝ
ደምሪኝ🎉
@@maryamdawood5052 ነይ እቸም አሽ
ሀይሚ አባታችን ሆይ ጀምረሽ መተውሽ አዝኔብሻለሁ ምክንያቱም አባታችን ሆይ ማለት ቀላል ፀሎት አይደለም ሁለተኛ ጀምረሽ እዳታቋርጭ
እውነት ነዉ ቢዲኦ ቆርጠው ካልሆነ ማቋረጥ አይቻልም
አይሜዬ የእኔ የልጅ አዋቂ መወለድ ቋንቋ ነው ሙቢ ወንድምሽ ነው ብቻውን እንዳትተይው ከወድሞችሽ ጋር ያለውን ችግር ብትፈቱ ጥሩ ነው ሙቤ በክፉ ቀን ከጎናቹ ነበረ
ሙንሆነዋል ተደባብረዋልደ
ሙባነቴ😢😢😢😢
ምን ሆነዋል ደግሞ??😢😢😢😢
ሙቢ ለምን ጠፋ እያልኩ ኮ ነው ሙብዬ በጣም ነው የምወደው ወንድሜ❤❤❤❤
ሙቤዬ ጥሩ ጓደኛ ነህ እግዚአብሄር ይባርክህ ደግሞ አመመኝ የምትለው ከ2016 ጋር ተጠርጎ ሄዷል። ሀይሚዬ መቶ ሺህ ስለገባሽ ደስ ብሎኛል።😊😊😊😊
ሙባ ምርጥ ሰዉ በ 2017 ምርጥ ትዳር ተመኘሁልህ የኔ ዉዴ ወዲም 🥰🥰🥰🥰
ሀዬየ,ደምሪኝ🎉🎉
እሺ ዉዴ @@maryamdawood5052
አሚን ሀላሉን
አይሚዬ የኔ ሴት እወድሻለው ሙቢዬ ወንድሜ መቼም እንዳትራራቁ ፕሊስ ❤❤❤
አላሁአክበር🎉
ሱብሀን አላህ🎉
አልሀምዱሊላህ🎉
ላኢላሀኢለላህ ዋህደሁ ላሸሪክለክ ለሁልሙልክ ወለሁል ሀምድ ወሁወአአላኩሊሸይኢን ቀድር🎉ይች አዝካር🎉🎉❤ እያላችሁ የመዳምን ስራ ስሩ ዉድ እህቶቸ
Wow ሃይሚ ውጤት በማምጣቷ ማነው እንደ እኔ ደስ ያለው 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
አላህ አፊያህን ይመልስልህ ደስ የምትሉ ውቦችናችሁ🎉
ሙባነቴ አላህ ያሺርህ 😢😢😢ወላሂ እደወድሜ ነው የምሠፈሠፍልህ በጣም ነው አጀቴን የምበላኝ አላህ ትልቅ ደረጃ አድርሦህ ያሣየኝ ያረብ 😢😢😢😢😢 የምግዜም ዱአየ ነው አይዞህ አትጥፋ ሁለየም ቪደወ ልቀቅ ተጉንህ ነን😢😢😢😢😢😢
ሀይሚየ የኔቅመም ሙቤና እነ አብርሽ ለምንድነዉ የማይገናኙት ለኤፋም 100Kአልተገኘም
Mubey ከ እበርሽ ጋር ምን ሆናችው ነው ኣሳውቅን ሙበይ የዋህ ኣነተ ምርት ሰው❤❤❤
ወላሂ ማሻአላህ ሙቤኮ ምርጣሰው ነው አላህይጨምርልህ የምር በጣምለጎደኛምርጥ አስተዋይ የዋህ ነው እና ብቻ አላህ ትልቅደረጃ ያድርስህ የምር
ሙቢ እመቤቴ ትማርህ የኔ የዋህ😢😢ግን ከነ አብረሽ ጋ አብራችሁ እደምመጡ ተሠፋ አለኝ የኔ ዉዶች😢😢
ሃይሚይ የማትቀየሪ ምርጥ ልጅ ሁሌም አንደዚህ ሁኚ
ወአለይኩሙሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከአቱሁ አላህ አፊያ ያድርግህ ወደ አፊያህ ይመልስህ አላህ በዱኒያም በአሄራም ያሰብከውን ያሳካልህ ሙቢ ሁልጊዜ ቪዲዮ በምትለቅ ሰአት ዳእዋ አሰማን ዘፈን አታሰማን እሺ ሙቢ በዳእዋው ብንጠቀም እንጂ አይጎዳንም ካጠፋሁ አፉወን
አኮዋን በተለይ ቂመሞቼ 2017 የናንተ ዘመን ይሁን በሀብት በ ትዳር በልጅ የምትባረኩበት ዘመን የሁንላችው ጉሉ አሚን ያላ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
አሚን
Amen 🙏🏻
አሚን❤
አሚንንን
Haymi yene wud
ሀይሚየ ❤❤❤ ድምቀት ነሽኮ የሰው ልጅ ልቡ ንፁህ ሲሆን ወሬዋ ሁሉ ሲጣፍጥ❤❤
ሀይሚ እየ የኔ እናት ቅመምዋ ሙቤ ውንድሜ
ሙባየ ሀይምየ የኔ ምርጦች❤ሙቡየ የኔ የዋህ እግዝኣብሄር ይማርህ ወንድሜ🙏🥺
አወ በዚች ምድር ሠውን ሣይሆን አላህን ነው መጠጋት😢😍😍
😂 እኔ በጣም ነውስ የሚያስቁኝ ሀይሚነ ሙቢ አብረው ስማጡ 😂😅እነታስ 👍
ያሉሽን ሰማሽ ሆይ ሀይሜ ቆጆ😂❤❤
እውነት እ/ር ይማርህ የኔ የዋህ እመቤቴ ከክፋ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር የሚለውን በማጣጠሪያ አትፃፍ አይቻልም ሌላውን ሙሉ እየፃፍትሁ ምነው የሁሉን ባለቤት የሆነውን እግዚያብዜርን በማሳጠሪያ ቃል አይደረግም አስተውሉ😢😢😢
ተው ሲጎልባችሁ ብቻ አትመለሡ ወዳላህ ሁሌ ተሠተሩ አሏህ አፊያ ያድርግህ😢😢😢
❤❤👍👍👍
ሙቤ ከና አብርሸ ለምንድነው የማይመጣው አውዳመት ቤታቸው ሳይሄድ ዋለ የእፊረም ሞቶሺ ሰከበር አልነበረም ምን ሁኖው ነው ተኮራርፎ ነው 😢😢😢😢ሙቤ❤❤❤❤
ሃይሚ ኣብርሸ ሩታዬ መቢ እፋዬ ለምን ኣብራቹዉ ኣናዮሞ ተጣልታቹወሐ ወይ ኤረ በፈጠረሸ ኣብራቹዉ ንኡ ሃይሚየ የኔ ቀመም መቢ ምን
ሙቡ አላህን ፍራ አኡዙቢላህ አላህ ሂዲያ ይሥጥህ አተ የፈጠረክ የህለቀክ የማይወልድ የማይወለድ አድ አምላክ ፈጣሪያችን አሏህ ብቻ ነዉ እረ አተልጅ ወደት እየሄድክ ነዉ አላህን ፍራ
እግዚአብሔር ይመስገን ዋውው ፍቅራቸው ያስቀናል ❤❤❤❤
እናቴ ኦፖራስዮን ተደርጋ ሆስፒታል ነው ያለችው ዱአ አድርጉልኝ ጨንቆኛል በሰው ሀገር ሆኖ የቤተሰብ ህመም ከመስማት አላህ ይሰውራቹ 😢😢😢
ፈጣሪይማርልሽ
አሚንንንን 🤲🤲🤲🥰🥰❤️
አላህ ይማርልሽ😢😢
አሚን አላህ አፍያ የድርጋት
ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🤲 ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን 🤲😥🥹
አላህ ያሽርህ የቀዘቀዘ ነገር አትብላ ያባብሳል ወንድም
ሙቤነቴ አሏህ አፊያህን ይመልስልህ እድሜ ከጤና ይስጥህ የኔ የዋህ ተከፍተህ እዳላይ ወድምነቴ❤🎉
ሱሱ,ደምሪኝ🎉🎉🎉በቅንነት
አላህ ያሽርህ ወድሜ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሙቢ ሀዲሱ ምቀልዱበት ሳይሆን ልትጠቀምበት ነው ሰምተን ምንጠቀምበት አላህ ሱብሀነ ወተአላ ያርገን🤲🤲🤲
ሚስጥር ነው ብለሽ ብሊኪልት እሱ ሚስጥር ነው ብሎ ላከልን ሙባችን❤❤🎉
ሙቤ አላህ አፊያ ያርግክ
ወይኔ ይሔ ልጅ እያየሁት እየሔደብኝ ነዉ አላለችም የኔ ቅመም ስወድሽ እኮ❤❤🎉🎉🎉
ሙብ የኔ የዋህ ፈጣሪ ይማርክ ሙብ የሀይምዬ መከታ የምትዎዱ ብቻ❤️❤️❤️🥹🥹🥹
ሀይሚዬ የኔ ጣፉጭ ሙቢዬ አይዞክ ወንድሜ ትኩስ ነገር ጠጣበት ቶሎ ይሻልካል ሙቢዬ❤❤❤❤
አልሀምዱሊላሂ ከሙዚቃ ወደዳውዋ ስለመጣህ❤❤❤❤
ሀይሚያችን❤እካን ደስ አለሽ ቅመም❤ልዩ ሙቤ አላህ ያሽርህ ማታ ስተኛ ኑጭ ሽኩርትት በማር ውሰድበት ለሳሉ አብሽር ዳእዋው ደሞ ማሻ አላህ❤❤❤❤
ሙቤኮ ምርጥ ስው ነው ወላሂ የኔ አባት ምንጊዜም ደስስስይበልህ
ሙቤ አላህ አፈያ ያርግክ አብሽር ወንድሜ 😢❤️🩹❤️🩹❤️🩹
ሀይሚዬ ናፍቀሽኝ ነበር የኔቆጆ ምን አባቴ ልሁንልሽ ❤❤❤❤❤
❤❤
❤❤❤❤
و عليكم السلام ورحمة الله وبركاته
صلى الله عليه وسلم
الحمد الله على كل حل
ከሙዚቃ ወደ ዳዕዋ ያሰማከን ጌታ አልሀምዱሊላህ በዚሁ ቀጥልበት ሙቤ አሏህ ሙሉ አፊያክን ይመልስልክ ሙቤ የኔ የዋክ ወንድም ሀይሚዬ የኔ ቅመም ስወዳችሁ 🎉🎉🎉
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ❤
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አው አልሀምዱሊላህ አላህ ምን ይሳነዋል ሰላምታውም አስተካከለ እኮ 🎉🎉
@@AishaShakaru በጣም ደስ ይላል አሏህ ይጨምርለት 🎉🎉
ሙቤ አመሰግናለው እቺን ቆጅዬ ስላመጣክልኝ❤❤❤❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉
🎉🎉🎉❤❤❤
ወላሂ ሙቢና ወንድሜ አንዳይነት ናቸው ይገርማል እኔም እዳተ አዝግ የሆነ ወንድም አለኝ አላህ አፍያህን ይመልስልህ
1ዛሬ።ቀን ወጣልኝ 😂የኔ ዉድ ሀይሚዬ እንኳን ደሥ አለሽ ❤🎉🎉🎉🎉🎉
ሙቤ ወድሜ ሀኪም ህድ የሚስልህ የደረቅ ሳል ነው አይዞህ አላህ አፊህን ይመልስልህ❤❤
እህትና ወንድሞች ትለያላችሁ ሙቤ የወንድምነተ ጥግ ማርያምን ስስት ነዉ የምልላችሁ 👌👌👌👌👌👌ሀይሚ ናፍቃኝ ነበር ሙቤ እንኳን አመጣህልኝ❤❤💕💕💕💕💕❤❤❤❤❤❤
ሙቤ የጓደኝነት የወንድምነት ጥግ💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💕💕💕💕
❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ ሙብ ዛሬ ሙዝቃው ቃርቶ ስላጋባዝካት ዳስ ይላል ባላይክ
እህትና ወንድም የኔ አለሞቼ የኔ እንቁወች የኔ የዎሆች ስስት ብዬ የምወዳችሁ እንኳን በሰላም መጣቹልን 💚እግዚአብሔር ይማርህ ሙቤነቴ የኔ ወንድም😢🙏
ሙባየ አላህ ያሽርህ የኔ መልካም ደሞ የኡስታዞቻችንን ድምፅ/ምክር ቀጥልበት ጓደኝነታችሁ መተሳሰባችሁ ደስ ይላል ሀይሚ እኳን ደስ አለሽ
ሙባየ የኔ የዋህ❤
የኔ ቅን❤ አላህ መልካምን ሁሉ ይወፍቃችሁ❤
❤ሀይሚየ የኔ ውድ💌
የኔ ውብ🌼
የኔ ቾኮሌት🍫
የኔ ኬክ🍰
የኔ ፈድሻ🍿
የኔ ጨርቃ⭐
የኔ ልዕልት👑
የኔ አስል🍯
የኔ በሰል🌰
እኳን ደስስስስ አለሺ ለዚህ አበቃሺ እሄ ትኒሹ ነው ከዚህ በላይ በቢሌየን እጠብቃለን የኔ ምርጥ🫶🏻🫶🏻🫶🏻🫶🏻🫶🏻🫶🏻🫶🏻🫶🏻🫶🏻🫶🏻🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
ሙባየ ከነአብርሽጋ ምንሑነህነ ተራርቃችሐል😢😢😢😢
ወይይ የማትመጡ መሴሎኝ ደብሮኝ ነበር😢😂😂ሙቢዬ ምርጥ የሐይሚ ወድም😢🎉ፈጠራ ቶዋን ይለቀቅ😂😂
የኔውድሀይሚ ውጤትሽ በጣምአሳስቦኝነበር እንኳንመጣልሽ እኔ ሞዴልእየወሰዱ እኔጥየዉ ስደትመጠዉ አሁንቆጨኝ
ቤትህ ስመላለስ መሸልኝ ሙብዬ የኔ የዋህ እግዚአብሔር. ይማርህ. አይዞህ ደግሞ አትጥፋ ሀይምዬ የኔ ቅመም ስስቴ የኔ ልእልት ስወዳችሁ❤❤❤❤
ሙቢ በአላህ እስለማዊ ነገር ልቀቅልን
የመጀመሪያ ነኝ ቅመምዬ ናፍቀሽኝ ነበር ስወዳችሁ እኮ እንኳን ደህና መጣችሁ
ወሏሂ የምር ወድሞ ይመሥለኛል ሙቢና ሀሠን አሏህ ይጠብቅህ አፊያ ያርግህ ሁሉም ለበጎነው ሙባ
እሰኪ ሙቤነ የመተወዱ በላይክ👍አሳዩኘ እኔም 100kአሰገቡኘ😢
መሻአላህ ሙቢቢቢቢቢቢ ቅንቅሩን ሀዲሱሱ ደስስስ ይላል ሁሌም ሀዲስ አረገው
ሙቤዋ የኔ መልካም 🥰🥰
ሀይሚዬ ያሉትን ሰማሽወይ😜😎🤣🤣🤣