ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
www.youtube.com/@GashyeTube የ ጋሽዬ ሊንክ ነው subscrib አድርጉት 🙏🙏🙏
❤❤❤❤🎉🎉
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
lemen be gashyi tiyup atlekem
❤❤❤❤❤❤😢😢
ማነው እንደኔ ጋሽዬን ናፍቆ የነበረው👍♥እድሜና ጤና ለእናትና አባቶቻችን🙏♥
ደምሩኝ
የእኔ አባት አላህ ይጥብቅወት እውነት ❤ደስ የሚሉ አባት ናቸው ❤@@tube-pz3mt
እኔ
❤አሜን❤🎉
የጋሼ አድናቂዎች በላይክ አያሳዩኝ😢😢😢
ደምሪኝ ውዴ❤
@@AyatMensurነይ እንደማመር❤❤❤
@@zedbabo9298 እሺ ኮመት አስቀምጭልኝ
እሱን የሚጠላ አለ ብዬ አላስብም።የምር ምርጥ አባት እኮ ነው ነገ አመት ይኑርልን። በዛላይ በገግታው የሱ እና የሙቤ ፈገግታ የለ የለ ለኔ
አብርሽ እውነት እኚህን የመሰሉ የዋህ እናትና አባት ስላሉህ እድለኛ ነህ
የሠው ቤት ይደከመን የመዳም ቅመሞች የማታ እጀራ ይስጠን ለሁላችን ❤❤❤❤😢😢😢😊
አሚን እኛንም አላህ የማታ የልታሰበ እጀራ ይሰጠን ያረበ❤
አሜን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
amen(3)❤😢
እድሜ እና ጤና ለሁሉም አባቶች ለእናቶቻችን ይስጥልን ❤👈 ደምሩኝ ❤️😘👍
አንደኛ ልል ስል ቀደምሺን አንቺ ቀስ አትይም
@@aliyaaliya2171በጣም ስለምወዳቸው እነሱኑ ነው እምጠብቀው😢❤
amen
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እህቴበርቻ❤❤❤
የነበረበትን የማይረሳ ሰው ውስጤ ነው ህይወት ይቀጥላል መገፋት ጥሩ ነው❤
ውዴ ደምሪኝ❤
ሳህ ውላ
እኔም
ዛሬ የደስታችሁ ቀናችሁ ነው አታልቅሱ ገና ከዚህ የበለጠ ጀረጃ ትደርሳላችሁ ጋሽን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድርሳችሁ።
kentesh new
የዎህ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤ ከታገሱት ሁሉም ያልፈል😢
Kkkk❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ነይ ውዴ እመልሳለሁ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ሠላም
የእናታቸው እርጋታ ይለያል ወላሂ ❤❤❤❤❤❤❤ የኔ ደርባባ እናት እናቶቻችን ሺ አመት ኑሩልን ❤❤❤
በጣም❤❤❤እርግትያለቺ😊😊😊
በጣም በዛላይ ባህላቼውን የማይረሱ ከባህላቼው የማይወጡ ምርጥዬ ባልና ሚስት
@@ልኑርበትዝታህ-ዀ1ሰበጣም😘😘🙏
መታገስ ዋጋ አለው ትልቅ ትርት ነው በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወዴ ዘይርኝ አድስ ነኝ❤
እድሜና ጤና ይስጣችሁ እናት አባቶቻችን እኛን ለማሳደግ ብዙ ውጣ ውረዶችን ያሳለፈችሁ እናት አባት በሙሉ እረጅም እድሜ ኑሩልን
ዛሬ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል እንኳን አደረሳችሁ የቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች የት ናችሁ❤❤በላይክ አሳዮኝ👍👍
አሜን
አሜን{3}🌷🌷❤❤
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
የተመረቀ ቤተሰብ አላህ ይባርካችሁ ድነል ኢስላምን ይወፍቃችሁ ለምወደው የማደርገው ዱአዬነው ያረብ
የማያልፍ ነገር የለም ሁሉም ያልፍል የመዳም ቅመሞችየ ተስፍ አንቁረጥ ዱዓ ና ጸሎት እያደረግን ጊዜ ይወጣልን ይሆናል😢
አሚን ያረብ❤
አሚንያርብ
በትክክል አንጠራጠርም ኢንሻአላህ
አሚን. ያረብ
አወ ወላሂ ዋናው ከልብ ዱአ ማድረግነው
ኡፍፍፍፍፍፍፍ 😢😢😢እውነትም ምርጥ ትምህርት አለው 😭😭😭ከተገሱት ሁሉም ያልፋል ጋሽዬ እና ማሚዬ ራዥም እድሜ ፈጣር ያቆያቹ አሚን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰በጣም ታምራላቹ 🌹🌹🌹እኔ እኳን አባት ዬላኝም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏
አላህ ረጅም ድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ የኔ አባት🥺😥
እናትና አባትህን እረጅም እድሜ ይስጥልህ ደስ የሚሉኝ ቤተሰብ የሄሉ እና የማርክ ደስታ ያስደሰተው እንደ እኔ በላይክ❤❤❤❤ ❤❤
mekegna nesh kenategna balege
የተዋህዶልጆች እዃን ለቅድሱ ገብሪኤል ኣመታዊ በኣል በሰላም እኳን ኣደረሳቹ
❤❤❤አሜን፫ እንኳንም አብሮ አደረሰን❤
አሜን🥰🥰😊
በልጆቻችሁ ተደሰቱ ጋሽየ ምርጥ አባት ነህ ማዘርየም ኑሩልን እግዚአብሔር በጤና ያቆያችሁ የማያልፍ ቀን የለም ትናት አልፎ የዛሬ አመት ይሆናል እግዚአብሔር ይመስገን እሚሳነው የለም ከያሉ ጌታ አምላክ ታሪክ ይቀይራል ልጆቻችሁ ያስደስቷችሁ 😢😢😢
አሜን አሜን አሜን ምርቃናችሁ ለኛም ይድርብን😢 የዛሬ ቅዱስ ገብርኤል እድሚና ጤና ይስጥልን🎉❤ ሺ አመት ኑሩልን❤
😢😢😢😢😢😢😢
አሜን😭😭😭
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ እህት ወንድሞቸ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ቤተሰቦቸ አበርታቱኝ 🙏🙏🙏🙏🙏
Amennnn
አሜን ❤❤❤🙏🙏🙏
አሚንንንን ያረብ
@@AyatMensur እሺ ❤️❤️❤️
የኔ አባት አልቅስው አስለቀሱኝ እውነት አብርሽ ለአባትህ እና ለናትህ እርጀም እድሜና ይስጥልህ ወንድሜ አብርሽ ዛሬ ሁለትኛ ኮማች ነኝ እስኪይሄንን ፍቅር የሆነ ቤትስብን የሚወድ ላይክ ውዶቼ
እውነት ነው እናንተ ልዩ ቤተሰብ ናችሁ ❤ ሳላስበው ልቤ ውስጥ ገባችሁው የምር አባቴን አባቴን መሰለኝ❤❤❤ በስመ አብ😢😢😢😢
እንኳን በሰላም መጣቹ የጋሸ ቤተሰቦች እድመና ጤና ይሰጣቹ ❤
አባት እኮ ሚስጥር ነው ጋሽዬ እድሜና ጤና ይስጥህ አባት ያላችሁ ሁሉ ይኑሩልን❤❤
ደምሪኝ❤
እድሜ እና ጤና ለኢትዮጵያዊ እናት እና አባቶች አብዝቶ ይስጥልን አላህ ❤
ውዴ ዘይሪኝ❤
አሜን 🥹❤️
Thanks አባትና እናት አስተማሪ ናቸውና እና ተማሩባቸው ።ደግሞም አበርቷቷቸው እናተም በርቱ ፈጣሪ ከእናተ ጋር ይሁን🙏
እግዚአብሔር የባረካቸው ቤተሠቦች እረጅም እድሜ ይስጥልን ደስ ደምትሉ ባየው ባየው የማልጠግባችሁ ሽሽሽ አመት ኑሩልኝኝኝኝኝ
የኢቶ እናት እና አባቶች የራሳቸውን ሂይወት ትተው ነው ለልጆቻቸው የሚኖሩት እረጅም እድሜ ከጤናጋር ለሁሉም እናት እና አባቶች
እድሜ ከጤናጋ ይስጣቹህ ፍቅር የሆኑ ቤተሰቦች😢😢❤❤❤❤
በጣም የምወዳችሁና ደስ የምትሉ ቤተሰብ እግዚኣብሔር እድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ❤😢
ሁሉም ወላጆች እኛን ለማሥደሠት ልጆቻቸውን እዳይከፍባቸው ብዙ መሥዎትነትነን ይከፍላሉ እድሜና ጤና ይስጣልን😢😢 አብርሽየ የኔ ጠንካራዎች እናተ ትልቅ ቦታ ላይ እድትደርሡ መልካም ምኞቴ ነው😢🙏
ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጣቹ የልባቹን መሻት ከሃጢያት በቀር ፈጣሪ ይፈፅምላቹ
የኔ አባት እና እናት ሁሉ ለበጎ ነዉ የማያልፍ ነገር የለም ሁሉም አልፎ እዚህ ደርሳችሁ እነኝህን የመሠሉ እቁ የሆኑ ልጆች አፍርታችሗል ደስ የምትሉ ቤተሰብ አሪፍ ትምህርት ነዉ የሰጣችሁን ቤተሰብ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አብርሽ እረጅም እድሜ ይስጥልህ የኔ ጌታ❤❤❤❤❤
ደምሪኝ ውዴ አድስ ነኝ❤
@@AyatMensur እሽ
የኣባት ና የእናት የሚ ወድ ብቻ❤❤❤like
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ለጋሽየ 😢ጠንካራ ጋሽየ እውነተኛ ፍቅር ካለ ሁሉም ነገር ይሳካካል 😢ማነው የጋሽየ አድናቂየጋሽየ ጊዜ ይመለስ ቤት ኪራይ 15 የአንድ ዳቦ አሁን ላይ😂ጠንካራ እናት😢 እስኪ የመዳም ቅመሞች መታገስን ከአብርሽ እናት እንማር😢
እዉነት ነዉ ነዉ ማጣት በማገኘት ይለወጣል ዋናዉ ጤና ነዉ😢እግዚአብሔር ይመስገን
እርጀም ዕድሜ ጋሽዩ እማዩ እስኪ ይሄን ቤተሰብ እደኔ የሚወድ👍👍👍
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💖💖💖💖💖💖💖
😢😢😢😢ሀይሚ አሰልቅሰችኝ የኔ ማር አይዞሸ ሁሉም ያልፋል እማ አብርሸዬ
❤❤❤❤ጋሼ ማዘር እድሜ ከጤና ይስጥል ደስ የምትሉ ቤተሰብ ፍቅር የሆናችሁ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ሁላችሁም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤
የሁሉም አባቶች መሰዋት ከፍለዋል በጣም ነው ልቤን የነካው ከዚህ በላይ እድሜ ጤና ይስጣቹ
የኔ አባት ማርያምን እደሁ ደስ እያሉኝ ያበቃሉ። ማዘርዬ የኔ ደርባባ ። እድሜ ከጤናጋር እግዚአብሔር ይሥጣችሁ።❤❤❤ የኔ አባት አታልቅሱ 😢😢 በስደት ሁኘ የቤተሰብ ናፍቆት ስላቃጠለኝ ። ሲያለቅሱ ሳይ እኔ እብሳለሁ 😢😢😢
ጋሽየ ጤናይስጥል ጋሽየ 10 ብሬ ሲታርድ እንዳትርሱ🎉❤
መታገስ ዋጋ አለው ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ይሰጣችሁ ❤❤❤❤
ለሰው ልጀ ትልቅ ነገር አልተሰጠውም #ትዕግሰት ቢሆን እንጀ!!!!የመዳም ቅመሞች የዛሬው መልዕክት ለኛ ነው አላህ የማታ የእርፍት እንጀራ ይሰጠን🤲
አሚን
አሚን ያረብብብብብብ
አሚን ያረብ
የጋሽየን ቤተሰብ እምወዱ እሲ ፍቅራችሁን ግለፁ❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺
ምስጥ ብየነው ያዳመጥኩት የኔውድ እናቴን እና አባቴን ያሣለፉትን ታሪክ ደግሜሠማሁ አልሀምዱሊላህ ዛሬግን ለሠውም ይተርፋሉ ወላሂ ትግስት ያስፈልጋል ለሁሉም 🌹🌹🌹🌹
@@الحمدلله-ق7ف4ن ትክክል የኔ ዉድ ከታገሱት ያልፍል🙏🙏
የማያልፍ ቀን የለም😢😢😢 ወገኖቼ በስደት ያለን እንበርታ😢❤😊
ይህን ቤተሰብ ማነው እንደኔ በጉጉት እሚጠብቅ 👍👍👍እግዚአብሔር ለሁሉም አባቶች & እናቶች እረጂም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን🙏❤❤❤
እኔበእውነት❤😥💔
አግኝቶ ከማጣት አጥቶ ማግኘት የተባረኩ ልጆች ጥሩ ዜጎች ማግኘት ትልቅ ፀጋ እግዝአብሄር ይባርካችሁ በበለጠ እንድንወዳችሁ እረጋችሁኝ ከንግዲህ ወዲህ የበለጠ ሀብት ፀጋ ይስጣችሁ🙏🏾♥️🙏🏾🙏🏽♥️💕
ማርያምን ይሄንን ታሪክ ስሰማ እናቴን ትዝ አለችኝ እንደናት እንደአባት ሁና ነዉ ያሳደገችኝ አባታችን አይነ ስዉሪነዉ😭ከዛ እንጨት ሽጦ ድቄት ገዝታ ነው እዝህ ያደረሰችን። ዉስጤን ነካችሁኝ እፉፉፉፉፊፊፊ እያለቀስኩ ጨረስኩት 😭😭😭ሁሉም ለበጎነዉ። አሁን ስደት ሁኜ ሁሌም እናቴ ነዉ እምለዉ ትዳር ልጅ ነበረኝ ግን አልፈልግም ምክንያቱም ለናቴ መስዋእት መክፈል አለብኝ ማርያምን እማዬ ሁሌም እወድሽአለሁ💔💔💖💖💖💖
ውይ በጣም ውስጤን ነካው ጋሽየ
@@emufrdowesyoutube5922 አረ ማርያምን ዉስጤ ነው የነካዉ
አላህ ረጅም ድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ የኔ አባት 😢😢❤❤❤
እደኔ ቴጀመርጀምሮ ያለቀሰው እፍፍ🎉🎉🎉🎉ግንሙስሌምነኝ ግንስራየብየነውእምገታተላቸው ግንዛሬ በጣም አስተማሬሂወት ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ አባት ሌኛ ትምርት ነው ከዚህ በላይ እድሜና ጤና ሰቷችሁ በደስታ ኑሩልን😢😢😢 አብርሽዬ ያለፉትን ግዜ እሚርሳበትን ደስተኛ አርጎችው እንወዳችሀል❤❤❤❤❤😭
ጋሸዬዬ የኔ አንባ ይፍሰስ 😢😢😢😢ሁሉም ለበጎ ነው ዛሬ እቁ የሆኑ ልጁች አላችሁ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃችሁ😢😢
ይህን ቤተሰብ በፍቅር ነው የምወደው❤❤❤❤❤🎉
ምወዳች ፋሚል 🌹🌹🌹🌹💞💞💞💞 አብሽዬ አንተ ደስ ብሎክ ማየቴ አላህምዱልላህ 💞💞
ፍቅር የሆኑ ቤተሰቦች እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ አይለያችሁ የድንግል ማርያም ልጅ ልኡል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ
አይ ጊዜ ከ35 አመት በፊት ቤት ኪራይ 15ብር ❤በእናንት ጊዜ ቀረ ፍቅር መተሳሰብ ሺ አመት ኑሩ
በእድሜ በፀጋ ያኑራችሁ
ወይኔ አባይዬ ኖረህልኝ በነበር ኖሮ እንዴት ደስ ባለኝ ነበር አብርሽ እናትና አባትህን ረጅም እድሜ ይኑሩልህ ያረቢ ደስ የሚሉ እናትና አባት ሺአመት ኑሩልን
ደስ እሚሉ ቤተሰብ ናቸው ታሪካቸው ሲናገሩ❤
እንባዬን መቆጣጠር ነዉ ያቃተኝ የኔም እናትና አባት በዚህ መልኩ ነዉ ያሳደጉን ግን ምን ዋጋ አለዉ እኛ ስንድርስለት አባታችን ተለየን ነፍሱን ይማርልኝ💔😭😭😭😭 ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ
አይዞሽ ነፍስ ይማር ሁላችንም ወደዛው ነን😢😢😢😢😢😢😢
እህቴ ነሽ ልበል😢😢😢😢😢 የኔም የወሰደው ጤ ሀሳብ ነዉ ተቸግሮ ርቦኝ ድንጋ ጎርሸ አዉቃለሁ ይል ነበር አባቴ ኤኛ ስንደርስ ወደ አኼራ ሒደ 😢😢😢😢😢😢 ግን አልሀሜዱሊላህ 😢😢
እኔም ሰደረሰ እናት ና አባት ሞቱ ትቃጥሉኩ በሰደት😭😭😭😭😭😭
ኑሩልን ውድ የአብርሽ ቤተሰቦች
የዎህ የኔ አባት ደሰ የሚሉ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ ፈጣሪ ይሰጣቸህ ❤❤❤❤❤❤
ጋሽዬህ ችግር የለውም ያለፈ ታርክህ ለትውልድ መማርያ ይሆናል የአውኑሁ ትሉልድ ቤተሰብ በቀላል የምገኝ ይመስላቸዋል አሁን ሰው ለንብረት አባትና እናት ይጎዳሉሁ ብማሩበት
እድሜ ከጤና ጋ ይስጣቹ ምርጥ ቤተሰብ ❤❤❤❤❤
አይ ጋሽየ ደጉዘመን ቤትክራይ 15 ብር አምላኬ የድሮውን ዘመን አንጣው
እውነት ሰው የጥዋት ሳይሆን የማታ እንጀራ ሰጠኝ ይላል እውነት ፈጣሪ ሂወታቹ እንኳን ቀየረዉ አሁንም እሰከመጨሻው የዛሬው ቅዱስ ገብርኤል ሂወታቹሁን በደስታ ያኑራቹሁ ትላት በሩታና በሀይሚ አለቀስኩ ዛሬ ደሞ በእናተ አለቀስኩ ሁላችንም ጋር ደስታ ይግባ እላለሁ❤❤❤❤❤❤❤
መታግስ ዋጋ አለዉ😢😢 ለእናቶች እና ለባቶች እድሜና ጤና ይስጥልን የማያልፈ የለም አልሃምዱሊላህ ሰላም ጤና ይስጣልኝ ለሰዉ ዘር በሙሉ❤❤❤
የኔ አባት ጋሽየ ስታለቅሡ አስለቀሳችሁኝ ጋሽ እንኳን ለዚህ ክብር አበቀወት የልጆቸወ አባት ያድርገወት የልጂልጂ ይይሉን እንወደወታለን😢😢😢
እናቶቻችን አባትቻችን ይችን ህይወት ይነግሩናል ለኛ ሲሉ ብዙ እንደሳለፉ ብቻ ያአልፎ አሁንላይ እግዚአብሔር ይመስገን 😢❤ እድሜና ጤና ይስጥልህ አብርሽ❤❤❤
ጋሽየ አስለቀሳችሁኝ😢😢😢😢😢 እድሜና ጤና ይስጣችሁ ምርጥ ቤተሰቦች❤❤❤❤❤❤
ጋሽዬ የአባትነት ጥግ❤ማነው እደኔ የነጋሽዬን ቤተስብ የሚወድ እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤
እማይ ጠንካራ እሴትነቭ አሁንም ጨምሮ ይለፍልሽ እድሜአችሁ ይርዝማል❤
ጋሽዬ የውነት ሲያወሩ እዴት ደስ እደሚለኝ የኔ አባት ሳይቸገር ያለፈ የለም እድሜ ለአባት እናቶች እኔ አኳን እናቴ የለችም ጋሽዬ አስለቀሱኝ አይዞት ዛሬ እኳን ለዚ ክብር አደረሶት ከነ ልጆት ጋ ፈጣሪ ይጠብቃቹ❤❤❤
ትልቅ ትምህርትነው እድሜ ጤና ይስጣችሁ የሁላችንም ቤተሠቦች ስት መፀዎት ከፍለሆነው ያሳዳጉን😢
የኔ አባት እግዚያብሔር ደስታችሁን እስከመጨረሻው ያድርግላችሁ ❤❤ትልቅ ሰው አይጥፋ😢😢❤❤
እፍፍፍ ወላሂ ትምርትነው ከልብብሎ ያዳመጠው🎉🎉🎉🎉🎉
እድሜ እና ጤና ይስጣቸው አባቶች ለእናቶቻች ይስጥልን ምራጥ ቢተሰቦች 🤗🤗🤗🤗❣️❣️😘😘😘
አሚንንንን የሁሉም እናቶች አባቶች እድሜ ይስጣችው እንደማምር
ደስ የሚል ቤተሰብ❤ እናትህ ❤አባትህን እረጅም እድሜ ከጤናጋ 🎉🎉🎉🎉
ለሁላቹም የነጌ እነንጄራ ፈጣሪ ይሲጣቹዉ የኔ ዉዶች የመይነጋ ለልት ዬለም የምጋሪም ተሪኪኖዉ ❤❤❤❤❤❤
ኢየሱስ የደሰታ ምንጭ ነው ሰሙ ይባረክ ❤❤ጋሽዬዬዬዬ❤❤አይዞህ❤❤ምርጥ አሰተዋይ አባቴ❤ከነ ቤተሰብህ ተባርካቹ ቅሩ በብዙ ደሰታ በረከት ከጤና ጨምር ኢየሱስ ይባርካቹ❤❤❤❤❤❤❤ሰወዳቹ❤❤ቃል❤❤❤የለኝም❤❤❤
የኔ አባት ምርጥ አባት እኮ ነሁ አቱ አላህ እረጅም እድሜ ከሙሉ አፊያጋር ያኑሩሁየማያልፍ የለም አልሀምዱሊላህ አለፍ አብሽሩየኔም አባት ታሞብኛል ዱአ አድርጉልኝ እኔ በስደት በለቅሶ ልሞትነው😢
አላህ ያሽርልሽ ውዴ
አላህዋ ያሽርልሽ ያረብ ሙሉ አፊያዉን መልሱ በሰላም ያገናኛችሁ ያረብ
እሽ እድሜን እና ጤና ለሁሉም አበቶች ለእናቶቻችን ይስጥልን ❤❤👋👋
የኔ ውድ አባት የኔ እንባ ይፍሰስ አብሽር ሁሉም ያልፈል እኳን ለዚህ አደርስህ እድሜና ጤና ለናትና ላባቾቻችን❤❤❤
አልቅሰው አስለቀሱን አብሽሩ ዋናው መጨረሻው ነው መሻላህ
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ በጣም ደስ የሚል ታሪክ አላችሁ እስኪያልፍ ያለፋል ሁሉም ለምልካምም ነው ።
ጋሽዬ ደስታዎትን @ ሳቅዎትን እንጂ ስታለቅሱ ማየት አልፈልግም ! አብርሽ ልክ አይደለህም ዛሬ በተለይ ጋሽዬን እምናዬው ስደተኞች ነን ! እሄ በበኩሌ ይሄንን መስማት አልፈልግም ሆድ ስለሚብኝመጨረስም አልቻልኩምጋሽዬ እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት ከነ ባለቤቶት @ ቤተስቡ በሙሉ ጋሽዬ ሁሉ ያልፋል ! የስው ልጅ ባለበትአይኖርም አይለያችሁ 👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍🙌🏻
በጣም እምወዳችሁና እማከብራችሁ ውድ ቤተሰቦች ጋሽዬ የኔ አባት እናቴ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤
ሺ አመት ኑሩልን በጣም ደስ ይላል የተባረካችሁ አስለቀሳችሁኝ አባቴን አስታወስኩ እወዳችሆለው❤❤❤
የኔ አባት እግዚአብሔር ደስታችሁን እስከመጨረሻው ያድርግላችው❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢❤❤
ዋው እንዴት ደስ የሚል ቤተሰብ ነው ጌታ አሁንም ይህ ደስታ ይጨምርላቹ🥰🙏🥰
የኢትዮጲያ እናትና አባቶች ብዙ ወጣውረድ ያሳለፈ ነው ለእናት ና አባቶቻችን እድሜና ጠና ይስጥልን😍😍😍😍💝💝💝💝
እግዚአብሔር ለሚታገሱት ቸር ነውና ።አብርሽ በቅርብ ነው ማየት ጀመርኩት ግን እወዳቹዋለሁኝ!!!
ሂወት ዉጣ ዉረድ አላት ጋሽዬ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ምርጥ ቤተሰብ❤❤❤❤
ተናፋቂና ውድ የሆኑ ቤተሰቦች❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
የማያልፋ ነገረ የለም የሁሉም ቤተሰቦቻችን እናት አባቶች እራሳቸውን ዝቅ አድረገው ልጆቻቸውን ማሳደግ ነው አላማቸው እናት አባት ለዘላለም ይኑሩ እኛም የቤተሠብ ሀቅ የምንጠብቅ ያድረገን
ኡፍ ኡፍ እኔ እኮ አባቶች እኮ በጣም የዋህና ሩህሩህ ናቸው የአብርሽ አባት የምር በጣም ሳቂታም ደስ የሚል አመለካከት ያለው ሰው ነው❤❤❤❤
ፍቅር የሆኑ ቤተሰብ ሰወዳችሁ አናት አባት ያላችሁ ረጀም አድሜና ጤና ይሰጥልን በሰደት ያላችሁ አህት ወድሞቸ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን❤❤
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር አባትና ለእናቶች እኔም አባቴ ያለ እናት ነው ያስዳገኝ በአንድ ልብስ 😢😢😢የማያልፍ የለም ያልፋል ጋሽ በጣም ጠንካሬ ነዎት ድምስወዳቸው❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ና እናታችን እድሜ ና ጢና ይስጥችሁ ❤❤❤❤😢😢😢
እውነት ሁሉም የሚአለፍበት ነገር ነው ፣ግን ተጨመሪ አስተማሪ እግዚአብሄር ይገፋል ሁሌም ቀጥተኛ መንገድ አይኖርም ከናተቤት እግዚአብሄር አይራቅ ይቀድሳችሁ.እወራችሁአለሁ።
www.youtube.com/@GashyeTube የ ጋሽዬ ሊንክ ነው subscrib አድርጉት 🙏🙏🙏
❤❤❤❤🎉🎉
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
lemen be gashyi tiyup atlekem
❤❤❤❤❤❤😢😢
ማነው እንደኔ ጋሽዬን ናፍቆ የነበረው👍♥እድሜና ጤና ለእናትና አባቶቻችን🙏♥
ደምሩኝ
ደምሩኝ
የእኔ አባት አላህ ይጥብቅወት እውነት ❤ደስ የሚሉ አባት ናቸው ❤@@tube-pz3mt
እኔ
❤አሜን❤🎉
የጋሼ አድናቂዎች በላይክ አያሳዩኝ😢😢😢
ደምሪኝ ውዴ❤
@@AyatMensurነይ እንደማመር❤❤❤
@@zedbabo9298 እሺ ኮመት አስቀምጭልኝ
እሱን የሚጠላ አለ ብዬ አላስብም።የምር ምርጥ አባት እኮ ነው ነገ አመት ይኑርልን። በዛላይ በገግታው የሱ እና የሙቤ ፈገግታ የለ የለ ለኔ
❤❤❤❤❤
አብርሽ እውነት እኚህን የመሰሉ የዋህ እናትና አባት ስላሉህ እድለኛ ነህ
የሠው ቤት ይደከመን የመዳም ቅመሞች የማታ እጀራ ይስጠን ለሁላችን ❤❤❤❤😢😢😢😊
አሚን እኛንም አላህ የማታ የልታሰበ እጀራ ይሰጠን ያረበ❤
አሜን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
amen(3)❤😢
እድሜ እና ጤና ለሁሉም አባቶች ለእናቶቻችን ይስጥልን ❤👈 ደምሩኝ ❤️😘👍
አንደኛ ልል ስል ቀደምሺን አንቺ ቀስ አትይም
@@aliyaaliya2171በጣም ስለምወዳቸው እነሱኑ ነው እምጠብቀው😢❤
amen
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እህቴበርቻ❤❤❤
የነበረበትን የማይረሳ ሰው ውስጤ ነው ህይወት ይቀጥላል መገፋት ጥሩ ነው❤
ውዴ ደምሪኝ❤
ሳህ ውላ
እኔም
ዛሬ የደስታችሁ ቀናችሁ ነው አታልቅሱ ገና ከዚህ የበለጠ ጀረጃ ትደርሳላችሁ ጋሽን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድርሳችሁ።
kentesh new
የዎህ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤ ከታገሱት ሁሉም ያልፈል😢
Kkkk❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ደምሩኝ
ነይ ውዴ እመልሳለሁ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ሠላም
የእናታቸው እርጋታ ይለያል ወላሂ ❤❤❤❤❤❤❤ የኔ ደርባባ እናት እናቶቻችን ሺ አመት ኑሩልን ❤❤❤
በጣም❤❤❤እርግትያለቺ😊😊😊
በጣም በዛላይ ባህላቼውን የማይረሱ ከባህላቼው የማይወጡ ምርጥዬ ባልና ሚስት
@@ልኑርበትዝታህ-ዀ1ሰበጣም😘😘🙏
መታገስ ዋጋ አለው ትልቅ ትርት ነው በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወዴ ዘይርኝ አድስ ነኝ❤
እድሜና ጤና ይስጣችሁ እናት አባቶቻችን እኛን ለማሳደግ ብዙ ውጣ ውረዶችን ያሳለፈችሁ እናት አባት በሙሉ እረጅም እድሜ ኑሩልን
ዛሬ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል እንኳን አደረሳችሁ የቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች የት ናችሁ❤❤በላይክ አሳዮኝ👍👍
አሜን
አሜን{3}🌷🌷❤❤
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
የተመረቀ ቤተሰብ አላህ ይባርካችሁ ድነል ኢስላምን ይወፍቃችሁ ለምወደው የማደርገው ዱአዬነው ያረብ
የማያልፍ ነገር የለም ሁሉም ያልፍል የመዳም ቅመሞችየ ተስፍ አንቁረጥ ዱዓ ና ጸሎት እያደረግን ጊዜ ይወጣልን ይሆናል😢
አሚን ያረብ❤
አሚንያርብ
በትክክል አንጠራጠርም ኢንሻአላህ
አሚን. ያረብ
አወ ወላሂ ዋናው ከልብ ዱአ ማድረግነው
ኡፍፍፍፍፍፍፍ 😢😢😢እውነትም ምርጥ ትምህርት አለው 😭😭😭ከተገሱት ሁሉም ያልፋል ጋሽዬ እና ማሚዬ ራዥም እድሜ ፈጣር ያቆያቹ አሚን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰በጣም ታምራላቹ 🌹🌹🌹እኔ እኳን አባት ዬላኝም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏
አላህ ረጅም ድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ የኔ አባት🥺😥
እናትና አባትህን እረጅም እድሜ ይስጥልህ ደስ የሚሉኝ ቤተሰብ የሄሉ እና የማርክ ደስታ ያስደሰተው እንደ እኔ በላይክ❤❤❤❤ ❤❤
mekegna nesh kenategna balege
የተዋህዶልጆች እዃን ለቅድሱ ገብሪኤል ኣመታዊ በኣል በሰላም እኳን ኣደረሳቹ
❤❤❤አሜን፫ እንኳንም አብሮ አደረሰን❤
አሜን አሜን አሜን
አሜን🥰🥰😊
በልጆቻችሁ ተደሰቱ ጋሽየ ምርጥ አባት ነህ ማዘርየም ኑሩልን እግዚአብሔር በጤና ያቆያችሁ የማያልፍ ቀን የለም ትናት አልፎ የዛሬ አመት ይሆናል እግዚአብሔር ይመስገን እሚሳነው የለም ከያሉ ጌታ አምላክ ታሪክ ይቀይራል ልጆቻችሁ ያስደስቷችሁ 😢😢😢
አሜን አሜን አሜን ምርቃናችሁ ለኛም ይድርብን😢 የዛሬ ቅዱስ ገብርኤል እድሚና ጤና ይስጥልን🎉❤ ሺ አመት ኑሩልን❤
😢😢😢😢😢😢😢
አሜን😭😭😭
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ እህት ወንድሞቸ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ቤተሰቦቸ አበርታቱኝ 🙏🙏🙏🙏🙏
Amennnn
አሜን ❤❤❤🙏🙏🙏
አሚንንንን ያረብ
ደምሪኝ ውዴ❤
@@AyatMensur እሺ ❤️❤️❤️
የኔ አባት አልቅስው አስለቀሱኝ እውነት አብርሽ ለአባትህ እና ለናትህ እርጀም እድሜና ይስጥልህ ወንድሜ አብርሽ ዛሬ ሁለትኛ ኮማች ነኝ እስኪይሄንን ፍቅር የሆነ ቤትስብን የሚወድ ላይክ ውዶቼ
እውነት ነው እናንተ ልዩ ቤተሰብ ናችሁ ❤ ሳላስበው ልቤ ውስጥ ገባችሁው የምር አባቴን አባቴን መሰለኝ❤❤❤ በስመ አብ😢😢😢😢
እንኳን በሰላም መጣቹ የጋሸ ቤተሰቦች እድመና ጤና ይሰጣቹ ❤
አባት እኮ ሚስጥር ነው ጋሽዬ እድሜና ጤና ይስጥህ አባት ያላችሁ ሁሉ ይኑሩልን❤❤
ደምሪኝ❤
እድሜ እና ጤና ለኢትዮጵያዊ እናት እና አባቶች አብዝቶ ይስጥልን አላህ ❤
ውዴ ዘይሪኝ❤
አሜን 🥹❤️
Thanks አባትና እናት አስተማሪ ናቸውና እና ተማሩባቸው ።ደግሞም አበርቷቷቸው እናተም በርቱ ፈጣሪ ከእናተ ጋር ይሁን🙏
እግዚአብሔር የባረካቸው ቤተሠቦች እረጅም እድሜ ይስጥልን ደስ ደምትሉ ባየው ባየው የማልጠግባችሁ ሽሽሽ አመት ኑሩልኝኝኝኝኝ
የኢቶ እናት እና አባቶች የራሳቸውን ሂይወት ትተው ነው ለልጆቻቸው የሚኖሩት እረጅም እድሜ ከጤናጋር ለሁሉም እናት እና አባቶች
እድሜ ከጤናጋ ይስጣቹህ ፍቅር የሆኑ ቤተሰቦች😢😢❤❤❤❤
በጣም የምወዳችሁና ደስ የምትሉ ቤተሰብ እግዚኣብሔር እድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ❤😢
ሁሉም ወላጆች እኛን ለማሥደሠት ልጆቻቸውን እዳይከፍባቸው ብዙ መሥዎትነትነን ይከፍላሉ እድሜና ጤና ይስጣልን😢😢 አብርሽየ የኔ ጠንካራዎች እናተ ትልቅ ቦታ ላይ እድትደርሡ መልካም ምኞቴ ነው😢🙏
ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጣቹ የልባቹን መሻት ከሃጢያት በቀር ፈጣሪ ይፈፅምላቹ
አሜን
የኔ አባት እና እናት ሁሉ ለበጎ ነዉ የማያልፍ ነገር የለም ሁሉም አልፎ እዚህ ደርሳችሁ እነኝህን የመሠሉ እቁ የሆኑ ልጆች አፍርታችሗል ደስ የምትሉ ቤተሰብ አሪፍ ትምህርት ነዉ የሰጣችሁን ቤተሰብ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አብርሽ እረጅም እድሜ ይስጥልህ የኔ ጌታ❤❤❤❤❤
ደምሪኝ ውዴ አድስ ነኝ❤
@@AyatMensur እሽ
የኣባት ና የእናት የሚ ወድ ብቻ❤❤❤like
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ለጋሽየ 😢ጠንካራ ጋሽየ
እውነተኛ ፍቅር ካለ ሁሉም ነገር ይሳካካል 😢
ማነው የጋሽየ አድናቂ
የጋሽየ ጊዜ ይመለስ ቤት ኪራይ 15 የአንድ ዳቦ አሁን ላይ😂ጠንካራ እናት😢 እስኪ የመዳም ቅመሞች መታገስን ከአብርሽ እናት እንማር😢
እዉነት ነዉ ነዉ ማጣት በማገኘት ይለወጣል ዋናዉ ጤና ነዉ😢እግዚአብሔር ይመስገን
እርጀም ዕድሜ ጋሽዩ እማዩ እስኪ ይሄን ቤተሰብ እደኔ የሚወድ👍👍👍
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💖💖💖💖💖💖💖
😢😢😢😢ሀይሚ አሰልቅሰችኝ የኔ ማር አይዞሸ ሁሉም ያልፋል እማ አብርሸዬ
❤❤❤❤ጋሼ ማዘር እድሜ ከጤና ይስጥል ደስ የምትሉ ቤተሰብ ፍቅር የሆናችሁ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ሁላችሁም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤
ደምሩኝ
ደምሪኝ ውዴ❤
አሜን አሜን አሜን
የሁሉም አባቶች መሰዋት ከፍለዋል በጣም ነው ልቤን የነካው ከዚህ በላይ እድሜ ጤና ይስጣቹ
የኔ አባት ማርያምን እደሁ ደስ እያሉኝ ያበቃሉ። ማዘርዬ የኔ ደርባባ ። እድሜ ከጤናጋር እግዚአብሔር ይሥጣችሁ።❤❤❤ የኔ አባት አታልቅሱ 😢😢 በስደት ሁኘ የቤተሰብ ናፍቆት ስላቃጠለኝ ። ሲያለቅሱ ሳይ እኔ እብሳለሁ 😢😢😢
ጋሽየ ጤናይስጥል ጋሽየ 10 ብሬ ሲታርድ እንዳትርሱ🎉❤
መታገስ ዋጋ አለው ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ይሰጣችሁ ❤❤❤❤
ለሰው ልጀ ትልቅ ነገር አልተሰጠውም #ትዕግሰት ቢሆን እንጀ!!!!
የመዳም ቅመሞች የዛሬው መልዕክት ለኛ ነው አላህ የማታ የእርፍት እንጀራ ይሰጠን🤲
አሚን
አሚን ያረብብብብብብ
አሚን ያረብ
የጋሽየን ቤተሰብ እምወዱ እሲ ፍቅራችሁን ግለፁ❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺
ምስጥ ብየነው ያዳመጥኩት የኔውድ እናቴን እና አባቴን ያሣለፉትን ታሪክ ደግሜሠማሁ አልሀምዱሊላህ ዛሬግን ለሠውም ይተርፋሉ ወላሂ ትግስት ያስፈልጋል ለሁሉም 🌹🌹🌹🌹
@@الحمدلله-ق7ف4ن ትክክል የኔ ዉድ ከታገሱት ያልፍል🙏🙏
የማያልፍ ቀን የለም😢😢😢 ወገኖቼ በስደት ያለን እንበርታ😢❤😊
ይህን ቤተሰብ ማነው እንደኔ በጉጉት እሚጠብቅ 👍👍👍
እግዚአብሔር ለሁሉም አባቶች & እናቶች እረጂም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን🙏❤❤❤
እኔበእውነት❤😥💔
አግኝቶ ከማጣት አጥቶ ማግኘት የተባረኩ ልጆች ጥሩ ዜጎች ማግኘት ትልቅ ፀጋ እግዝአብሄር ይባርካችሁ በበለጠ እንድንወዳችሁ እረጋችሁኝ ከንግዲህ ወዲህ የበለጠ ሀብት ፀጋ ይስጣችሁ🙏🏾♥️🙏🏾🙏🏽♥️💕
ማርያምን ይሄንን ታሪክ ስሰማ እናቴን ትዝ አለችኝ እንደናት እንደአባት ሁና ነዉ ያሳደገችኝ አባታችን አይነ ስዉሪነዉ😭ከዛ እንጨት ሽጦ ድቄት ገዝታ ነው እዝህ ያደረሰችን። ዉስጤን ነካችሁኝ እፉፉፉፉፊፊፊ እያለቀስኩ ጨረስኩት 😭😭😭ሁሉም ለበጎነዉ። አሁን ስደት ሁኜ ሁሌም እናቴ ነዉ እምለዉ ትዳር ልጅ ነበረኝ ግን አልፈልግም ምክንያቱም ለናቴ መስዋእት መክፈል አለብኝ ማርያምን እማዬ ሁሌም እወድሽአለሁ💔💔💖💖💖💖
ውይ በጣም ውስጤን ነካው ጋሽየ
@@emufrdowesyoutube5922 አረ ማርያምን ዉስጤ ነው የነካዉ
አላህ ረጅም ድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ የኔ አባት 😢😢❤❤❤
እደኔ ቴጀመርጀምሮ ያለቀሰው እፍፍ🎉🎉🎉🎉ግንሙስሌምነኝ ግንስራየብየነውእምገታተላቸው ግንዛሬ በጣም አስተማሬሂወት ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ አባት ሌኛ ትምርት ነው ከዚህ በላይ እድሜና ጤና ሰቷችሁ በደስታ ኑሩልን😢😢😢 አብርሽዬ ያለፉትን ግዜ እሚርሳበትን ደስተኛ አርጎችው እንወዳችሀል❤❤❤❤❤😭
ጋሸዬዬ የኔ አንባ ይፍሰስ 😢😢😢😢ሁሉም ለበጎ ነው ዛሬ እቁ የሆኑ ልጁች አላችሁ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃችሁ😢😢
ይህን ቤተሰብ በፍቅር ነው የምወደው❤❤❤❤❤🎉
ምወዳች ፋሚል 🌹🌹🌹🌹💞💞💞💞 አብሽዬ አንተ ደስ ብሎክ ማየቴ አላህምዱልላህ 💞💞
ፍቅር የሆኑ ቤተሰቦች እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ አይለያችሁ የድንግል ማርያም ልጅ ልኡል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ
አይ ጊዜ ከ35 አመት በፊት ቤት ኪራይ 15ብር ❤በእናንት ጊዜ ቀረ ፍቅር መተሳሰብ ሺ አመት ኑሩ
በእድሜ በፀጋ ያኑራችሁ
ወይኔ አባይዬ ኖረህልኝ በነበር ኖሮ እንዴት ደስ ባለኝ ነበር አብርሽ እናትና አባትህን ረጅም እድሜ ይኑሩልህ ያረቢ ደስ የሚሉ እናትና አባት ሺአመት ኑሩልን
ደስ እሚሉ ቤተሰብ ናቸው ታሪካቸው ሲናገሩ❤
እንባዬን መቆጣጠር ነዉ ያቃተኝ የኔም እናትና አባት በዚህ መልኩ ነዉ ያሳደጉን ግን ምን ዋጋ አለዉ እኛ ስንድርስለት አባታችን ተለየን ነፍሱን ይማርልኝ💔😭😭😭😭 ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ
አይዞሽ ነፍስ ይማር ሁላችንም ወደዛው ነን😢😢😢😢😢😢😢
እህቴ ነሽ ልበል😢😢😢😢😢 የኔም የወሰደው ጤ ሀሳብ ነዉ ተቸግሮ ርቦኝ ድንጋ ጎርሸ አዉቃለሁ ይል ነበር አባቴ ኤኛ ስንደርስ ወደ አኼራ ሒደ 😢😢😢😢😢😢 ግን አልሀሜዱሊላህ 😢😢
እኔም ሰደረሰ እናት ና አባት ሞቱ ትቃጥሉኩ በሰደት😭😭😭😭😭😭
ኑሩልን ውድ የአብርሽ ቤተሰቦች
የዎህ የኔ አባት ደሰ የሚሉ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ ፈጣሪ ይሰጣቸህ ❤❤❤❤❤❤
ጋሽዬህ ችግር የለውም ያለፈ ታርክህ ለትውልድ መማርያ ይሆናል የአውኑሁ ትሉልድ ቤተሰብ በቀላል የምገኝ ይመስላቸዋል አሁን ሰው ለንብረት አባትና እናት ይጎዳሉሁ ብማሩበት
እድሜ ከጤና ጋ ይስጣቹ ምርጥ ቤተሰብ ❤❤❤❤❤
አይ ጋሽየ ደጉዘመን ቤትክራይ 15 ብር አምላኬ የድሮውን ዘመን አንጣው
እውነት ሰው የጥዋት ሳይሆን የማታ እንጀራ ሰጠኝ ይላል እውነት ፈጣሪ ሂወታቹ እንኳን ቀየረዉ አሁንም እሰከመጨሻው የዛሬው ቅዱስ ገብርኤል ሂወታቹሁን በደስታ ያኑራቹሁ ትላት በሩታና በሀይሚ አለቀስኩ ዛሬ ደሞ በእናተ አለቀስኩ ሁላችንም ጋር ደስታ ይግባ እላለሁ❤❤❤❤❤❤❤
መታግስ ዋጋ አለዉ😢😢 ለእናቶች እና ለባቶች እድሜና ጤና ይስጥልን የማያልፈ የለም አልሃምዱሊላህ ሰላም ጤና ይስጣልኝ ለሰዉ ዘር በሙሉ❤❤❤
የኔ አባት ጋሽየ ስታለቅሡ አስለቀሳችሁኝ ጋሽ እንኳን ለዚህ ክብር አበቀወት የልጆቸወ አባት ያድርገወት የልጂልጂ ይይሉን እንወደወታለን😢😢😢
እናቶቻችን አባትቻችን ይችን ህይወት ይነግሩናል ለኛ ሲሉ ብዙ እንደሳለፉ ብቻ ያአልፎ አሁንላይ እግዚአብሔር ይመስገን 😢❤ እድሜና ጤና ይስጥልህ አብርሽ❤❤❤
ጋሽየ አስለቀሳችሁኝ😢😢😢😢😢 እድሜና ጤና ይስጣችሁ ምርጥ ቤተሰቦች❤❤❤❤❤❤
ጋሽዬ የአባትነት ጥግ❤ማነው እደኔ የነጋሽዬን ቤተስብ የሚወድ እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤
እማይ ጠንካራ እሴትነቭ አሁንም ጨምሮ ይለፍልሽ እድሜአችሁ ይርዝማል❤
ጋሽዬ የውነት ሲያወሩ እዴት ደስ እደሚለኝ የኔ አባት ሳይቸገር ያለፈ የለም እድሜ ለአባት እናቶች እኔ አኳን እናቴ የለችም ጋሽዬ አስለቀሱኝ አይዞት ዛሬ እኳን ለዚ ክብር አደረሶት ከነ ልጆት ጋ ፈጣሪ ይጠብቃቹ❤❤❤
ትልቅ ትምህርትነው እድሜ ጤና ይስጣችሁ የሁላችንም ቤተሠቦች ስት መፀዎት ከፍለሆነው ያሳዳጉን😢
የኔ አባት እግዚያብሔር ደስታችሁን እስከመጨረሻው ያድርግላችሁ ❤❤ትልቅ ሰው አይጥፋ😢😢❤❤
እፍፍፍ ወላሂ ትምርትነው ከልብብሎ ያዳመጠው🎉🎉🎉🎉🎉
እድሜ እና ጤና ይስጣቸው አባቶች ለእናቶቻች ይስጥልን ምራጥ ቢተሰቦች 🤗🤗🤗🤗❣️❣️😘😘😘
አሚንንንን የሁሉም እናቶች አባቶች እድሜ ይስጣችው እንደማምር
ደስ የሚል ቤተሰብ❤ እናትህ ❤አባትህን እረጅም እድሜ ከጤናጋ 🎉🎉🎉🎉
ለሁላቹም የነጌ እነንጄራ ፈጣሪ ይሲጣቹዉ የኔ ዉዶች የመይነጋ ለልት ዬለም የምጋሪም ተሪኪኖዉ ❤❤❤❤❤❤
ኢየሱስ የደሰታ ምንጭ ነው ሰሙ ይባረክ ❤❤ጋሽዬዬዬዬ❤❤አይዞህ❤❤ምርጥ አሰተዋይ አባቴ❤ከነ ቤተሰብህ ተባርካቹ ቅሩ በብዙ ደሰታ በረከት ከጤና ጨምር ኢየሱስ ይባርካቹ❤❤❤❤❤❤❤ሰወዳቹ❤❤ቃል❤❤❤የለኝም❤❤❤
የኔ አባት ምርጥ አባት እኮ ነሁ አቱ አላህ እረጅም እድሜ ከሙሉ አፊያጋር ያኑሩሁ
የማያልፍ የለም አልሀምዱሊላህ አለፍ አብሽሩ
የኔም አባት ታሞብኛል ዱአ አድርጉልኝ እኔ በስደት በለቅሶ ልሞትነው😢
አላህ ያሽርልሽ ውዴ
አላህዋ ያሽርልሽ ያረብ ሙሉ አፊያዉን መልሱ በሰላም ያገናኛችሁ ያረብ
እሽ እድሜን እና ጤና ለሁሉም አበቶች ለእናቶቻችን ይስጥልን ❤❤👋👋
የኔ ውድ አባት የኔ እንባ ይፍሰስ አብሽር ሁሉም ያልፈል እኳን ለዚህ አደርስህ እድሜና ጤና ለናትና ላባቾቻችን❤❤❤
አልቅሰው አስለቀሱን አብሽሩ ዋናው መጨረሻው ነው መሻላህ
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ በጣም ደስ የሚል ታሪክ አላችሁ እስኪያልፍ ያለፋል ሁሉም ለምልካምም ነው ።
ጋሽዬ ደስታዎትን @ ሳቅዎትን እንጂ ስታለቅሱ ማየት አልፈልግም ! አብርሽ ልክ አይደለህም ዛሬ በተለይ ጋሽዬን እምናዬው ስደተኞች ነን !
እሄ በበኩሌ ይሄንን መስማት አልፈልግም ሆድ ስለሚብኝ
መጨረስም አልቻልኩም
ጋሽዬ እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት ከነ ባለቤቶት @ ቤተስቡ በሙሉ ጋሽዬ ሁሉ ያልፋል ! የስው ልጅ ባለበት
አይኖርም አይለያችሁ 👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍🙌🏻