ይትባረክ እግዚአብሔር_ ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ต.ค. 2024
  • የተዋህዶ_መዝሙራትን_በብዛት_ለማግኘት_ቻናሉን_ሰብስክራይብ_ያድርጉ። እንዲሁም በሱፐር ታንክስ ይደግፉን

ความคิดเห็น • 30

  • @alexyedingllij2119
    @alexyedingllij2119 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @the_champions_wall
    @the_champions_wall 2 หลายเดือนก่อน +5

    ይልማዬ እዚህ ኢትዮጵያ ላለን እኮ ይህ አዲስ መዝሙርህ ሊደርሰን አልቻለም ለቤተክርስቲያን ገቢ እንዳሰብከው መናገርህን ባውቅም እንዴት እንደሚደርሰን ብታስብበት ደስ ይለናል። ወይም በዚሁ የዩትዩብ ገጽህ ለቀኻቸው ከዚሁ ከዕይታቸው ዩትዩብ የሚገኘውን አነስተኛ ገንዘብ ለቤተክርስቲያኑ ገቢ ቢያደርጉ ካልሆነም በዚሁ ሀገር የምርቃት እና አነስ ያለ ገቢ ማሰባሰቢያ መግቢያ ገቢው ለቤተክርስቲያኑ እና ለሲዲው ሆኖ መርሐግብር ተደርጎ ቢያስደምጡን እላለሁ ። ይህንን የምለው እኔ ከአሜሪካ አስመጥቼ ደርሶኝ ሰምቼው እጅግ ተደስቼ ነው ቃሎን እና ዓላማውን አደራውን ለመጠበቅ ስል ለማንም ሳላጋራ ብቻ አለ ።

  • @Godoliyas-27
    @Godoliyas-27 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!
    አባታችን በጣም እንዎዶታለን,በጥበብ በሞገስ በቅድስና ያቆይልን, በቅድስት ተዋሕዶ ሃይማኖት ያፅናልን!!!

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤

  • @esmelalemmhretu4123
    @esmelalemmhretu4123 2 หลายเดือนก่อน

    " ይትባረክ እግዚአብሔር " ይመስገን እግዚአብሔር ሊቀ መዘምራን ይሄን ድንቅ ዝማሬ ስላሰማኸን ክብረት ይስጥልን የበለጠ ደግሞ በጥራት እንደ ሌሎቹ መዝሙራቶችህ ግጥሙን ዘማቹን በደንብ እንዲሰማን አድርገህ ትሰራዋለህ ብዬ አስባለሁ
    ከዚህ በፊት አንድ እንደዚህ ዓይነት ጉባኤ ላይ ዘምረኸው ነበር ባልሳሳት ስለ ዝማሬዎችህ ቃለ ህይወትን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ይቀድስ ከላይ እንደላክልን በአዳዲስ ዝማሬዎች በአዲሱ ዓመት ትመጣለህ ብለን እናስባለን የቅዱሳን አምላክ አይምሮውን ልቦናውን ጥበብ ማስተዋሉን ጨምሮ ይስጥልን ።

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 หลายเดือนก่อน

    "ይትባረክ እግዚአብሔር"
    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤🙏 ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏

  • @GetnetTarko-j9b
    @GetnetTarko-j9b 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን!
    ቢለቀቅልን ጥሩ ነበር፡እስካሁን እኮ አልተለቀቀም

  • @Salam-m7u
    @Salam-m7u 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @GG-lh2yw
    @GG-lh2yw 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @SaelaKafalag
    @SaelaKafalag 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሪ,መላእክትን,ያሰማልን

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 2 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬመላአክትያሰማልን❤❤❤✝️✝️✝️

  • @lidiya727
    @lidiya727 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @Meron-ry5ui
    @Meron-ry5ui 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዕልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊

  • @IsraelTofik
    @IsraelTofik 2 หลายเดือนก่อน

    ኣረ በጌታ ለኛም ይለቀቅ !!!

  • @TigistEshetu934
    @TigistEshetu934 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @mimi-v2n2d
    @mimi-v2n2d 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤👏👏👏

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማረረ መላእክትን ያሰማልን እልልልልልሰ

  • @IsraelTofik
    @IsraelTofik 2 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያ አልመጣም እኮ አባታችን😢😢

  • @elsabetbogale7227
    @elsabetbogale7227 2 หลายเดือนก่อน

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹eleleleelelelelelel amen zimarie melakit yasemalin

  • @ኦርቶዶክስነኝYouTube
    @ኦርቶዶክስነኝYouTube 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @serkalemadugna4998
    @serkalemadugna4998 2 หลายเดือนก่อน

    zemarie melaket yasmalen

  • @Ethio-kitchen
    @Ethio-kitchen 2 หลายเดือนก่อน

    Zmare melaektn yasemaln ytbarek egziabher

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @kasaneshzegeye2051
    @kasaneshzegeye2051 2 หลายเดือนก่อน

    Mareyameneeee❤❤ zemerwe ante

  • @MikiyasYirga
    @MikiyasYirga 2 หลายเดือนก่อน

    Albumun endet megzat endemnchel betnegrun. Ebakachehu

  • @atronos3
    @atronos3 2 หลายเดือนก่อน

    መቼ ነው የሚለቀቅልን? በጉጉት አለቅን. . .

  • @Ethio-kitchen
    @Ethio-kitchen 2 หลายเดือนก่อน

    Ellllllllllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllllllllll Elllllllllllllllllllllll

  • @TigistEshetu934
    @TigistEshetu934 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @SolomonVA
    @SolomonVA 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን