ሊዲያ አንተነህ - በፊትህ ላፍስሠው Lidia Anteneh - Befith Lafsisew 2013 / 2021

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 182

  • @azebhailuofficial
    @azebhailuofficial 10 หลายเดือนก่อน +13

    ክብር ለጌታዬ ይሁን ሊዱዮ ተባረኩልኝ።እጅግ ተባርኬባችዃለሁ።

  • @surafelhailemariyamofficia6728
    @surafelhailemariyamofficia6728 3 ปีที่แล้ว +142

    💎 #ሊዱዬ የተባረክሽ ውዷ እህቴ ባንቺ ላይ ስላለው የዝማሬ መንፈስ እግዚአብሔር #ይባረክ በጣም ተባርኬያለው ገና #የሚልቅ ነገር ካንቺ እጠብቃለው ለጌታ ያለሽ #ፍቅር እና #መሰጠት #ያስቀናኛል በጣም ...❗️ እልፍ ሁኚልኝ ነፍሴን በአምላኬ ፊት የማፈስበትን ዝማሬ ስለዘመርሽልኝ አመሰግናለው ተባረኪልኝ ❤👌💎💎🙌🤗🤗🤗🎺🎹🎼🎧🎤🎷🎺🎻🎸🥁

    • @abanduntlife
      @abanduntlife 2 ปีที่แล้ว +3

      surafel, i like your comments about other singers may god bless you abundantly

  • @bereketashenafi4076
    @bereketashenafi4076 3 ปีที่แล้ว +84

    ሊዱ ከበዙ የዘማሪዎች ስብስብ ውስጥ ነጥራ እየወጣች ነው፡፡ የድሮዉን ዘመን ብቻ እያደነቅን እንዳንኖር በዚህ ዘመን ደግሞ ፀጋዉን ያላጎደለብን እግዚአብሔር ይባረክ:: ሊዱዬ ተባርኪ!

  • @SifCrazy-sj1po
    @SifCrazy-sj1po ปีที่แล้ว +3

    የኔ ጣፋጭ እኔ ምንም የምለው የለኝም ገና እንዳየሁሽ ነው የወደድኩሽ "እየኖርኩ" በሚለው መዝሙርሽ still now በእምባ ነው ማመልከው አሁን ደግሞ ይሄን ጨመርሽልኝ በግል ከጌታ ጋር Relation እንዳለሽ ግልፅ ነው በጓዳሽ ያወራሽው ጌታ በአደባባይ እያወጣሽ ነው ብዙዎች በትንሽ መድረክ በሚጠፉበት እንቺ ምሳሌ ነሽ
    ሳላውቀው ብዙ ለፈለፍኩ ብቻ እናቴኮ ከልቤ ጌታን ከልቤ በጣም በጣም ነው ምወድሽ ድራሽሽ ይባረክ። አንድ ቀን አብሬሽ እንደምሰራ ምንም ጥርጥር የለኝም አሁን ላይ 12th ነኝ መዝሙር መስራት ትልቁ ህልሜ ነው የፃፍኳቸውም ብዙ አሉኝ እና ጌታ ቢፈቅድ ካንቺ ጋር ብዙ መስራት ፈልጋለው እወድሻለውውውውውውው

  • @betsegawbekeleofficial8960
    @betsegawbekeleofficial8960 3 ปีที่แล้ว +39

    የሚያረካ ነገር አንተ ምትፈልገው
    ይገኝ ይሆን ብዬ ይዤ መጥቻለሁ
    አንደበቴን ሙላው በብዙ ምስጋና
    ዝማሬና ቅኔ ትወዳለህና
    በቀን ስመላለስ ማዳንህ በትሬ
    በለሊት ሆነልኝ በአፌ ላይ ዝማሬ
    እንደንጋት ብርሃን በላዬ አብርተህ
    መሰማሪያ አገኘው እረኛዬ ሆነህ
    ሚገባህን ሁሉ በፊትህ ላፍስሰው
    ምንም ነገር የለም ላንተ የማልሰዋዋው
    ያየሁት ምህረትህ ከቃላቴ በልጧል
    መላው አካላቴ ክብር ይሰጥሃል
    በማዳን ብርቱ ነህ እኔ አግኝተሃል
    ጠላት ሳለሁኝ ወደህ ቀርበኸኛል
    ቀኝህ ሲያስመልጠኝ ከጠላቴ ዛቻ
    እጅህ ስለያዘኝ ሆንኩኝ ያንተ ብቻ
    ሚገባህን ሁሉ በፊትህ ...
    የሚያረካ ነገር...
    ድነቅ ነህ አምላኬ ድንቅ ነህ
    ግሩም ነህ እየሱሴ ግሩም ነህ
    አባት ነህ የሱሴ አባት ነህ
    መልካም ነህ የሱሴ መልካም ነህ

  • @gezahegn7LGE
    @gezahegn7LGE ปีที่แล้ว +3

    Lidi Geta yezimare tsega silabazalish , anchin degmo lebetakristian bereket siladeregesh Amlake yemesgen . Egzer ende balateginetu bizat bebizu yibarikish. wodishalew.

  • @Binyamyonas
    @Binyamyonas 3 ปีที่แล้ว +46

    Liduyee samiyee hulachuem geta eysus abezeto yebarkachu 🤗🤗🤗

  • @asterhabte7069
    @asterhabte7069 3 ปีที่แล้ว +5

    ሚገባህን ሁሉ በፊትህ ላፍስሰው ምንም ነገር የለም ላንተ የማልሰዋዉ🙌🙌🙌

  • @trueheading7478
    @trueheading7478 3 ปีที่แล้ว +12

    ያየሁት ምህረትህ ከቃላቴ በልጧል፤
    መለው እኔነቴ ክብር ይሰጥሃል።
    I've filled up with #Holly_Spirit while listening to this Holly spirit inspired song 🎵. Geta Eyesus yibarikachihu

  • @bereketabebe4435
    @bereketabebe4435 3 ปีที่แล้ว +16

    ሊዲዬ ጌታ ከዚህም በበለጠ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክ በጣም ድንቅ ስራ

  • @SamuelGebremeskel
    @SamuelGebremeskel 3 ปีที่แล้ว +15

    ሚገባህን ሁሉ በፍትህ ላፍስሰው
    ምንም ነገር የለም ላንተ የማልሰዋው
    zemenachu yibarek

  • @mezgebuakalu6144
    @mezgebuakalu6144 7 วันที่ผ่านมา

    የሚባርክ፡መዝሙር፡ነው❤ጌታ፡ይባርካችሁ።።!!!!

  • @henokab9857
    @henokab9857 3 ปีที่แล้ว +6

    እንደ ንጋት ብርሃን በላዬ አብርተህ
    መሰማሪያ አገኘው እረኛዬ ሆነህ
    .
    .
    .
    .
    በማዳን ብርቱ እኔ አጊንተሀል
    ጠላት ሳለሁኝ ወደህ ቀርበኸኛል
    Wow powerful verse 👍👍👍

  • @Sagalee1121
    @Sagalee1121 ปีที่แล้ว +3

    Ihenin mezmur indt indemiwedew.......

  • @yabetsanteneh4
    @yabetsanteneh4 3 ปีที่แล้ว +6

    እህቴዋ 1ኛ እኮ ነሽ ተባረኪልኝ😍😍😍

  • @merontessemaofficial55
    @merontessemaofficial55 3 ปีที่แล้ว +85

    Liduyeye its so beautiful yene konjo. I love love love it! Its gonna be on repeat for a long time for sure! You are our blessing, beautiful inside and out! May God bless you with so much more!

    • @biruktikinde6954
      @biruktikinde6954 3 ปีที่แล้ว +1

      Anchin erasu endet endemewedesh tebareki

  • @yosepha.a2014
    @yosepha.a2014 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሊዱ ተባረኪ!

  • @rdiet
    @rdiet 3 ปีที่แล้ว +8

    ሚገባህን ሁሉ በፊትህ ላፍስሰው
    ምንም ነገር የለም ለአንተ የማልሰዋው
    🙏✝️🙏 ድንቅ ዝማሬ stay blessed❤

  • @mihretlukas1851
    @mihretlukas1851 ปีที่แล้ว +2

    ሊዱዬ ውድድድድ ነው ማረግሽ.... እግዚአብሔር ከዚህ በምበልጥ ፀጋውና መንፈሱ ይባርክሽ። ለብዙ ትውልድም ደግሞ የመዳን ምክንያት ያርግሽ።❣️❣️❣️❣️
    ተባረክልኝ🥰🥰🥰❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @haymanotDebebe-q6x
    @haymanotDebebe-q6x 7 หลายเดือนก่อน +3

    ድንቅ ነህ ጌታ😊😊😊

  • @eyerusalemalelignofficial1586
    @eyerusalemalelignofficial1586 3 ปีที่แล้ว +3

    ውይ ሊዱዬ ውስጤ ፍስስ አለ፡፡ ብርክ በይልኝ፡፡ ሳሚዬም ተባረክ

  • @EphremHailu
    @EphremHailu ปีที่แล้ว +2

    Tebareki, tsegaw bebezu yebebzalesh

  • @SebsibeHailu
    @SebsibeHailu ปีที่แล้ว +2

    hule eyetgermku zarem yemsemaw wedefitem yemsemaw lidiy tebarki

  • @lalahi4412
    @lalahi4412 3 ปีที่แล้ว +10

    dave you and your team are making a huge reformation in Ethiopian worship❤may God bless you!!!

  • @sebsibemustfa5815
    @sebsibemustfa5815 3 ปีที่แล้ว +2

    ያየሁት ምህረት 😭😭😭🙏

  • @liyoukifle8009
    @liyoukifle8009 3 ปีที่แล้ว +3

    ድንቅ መዝሙር....እንደገና ኢየሱስን❤️ምናመልክበት መዝሙር ይዘሽልን ስለመጣሽ ተባረኪልን ሊዱዬ!❤️❤️❤️

  • @bibleforkidsyt
    @bibleforkidsyt 11 หลายเดือนก่อน +1

    So blessed with this song, it is so amazing!!

  • @frehiwot1321
    @frehiwot1321 3 ปีที่แล้ว +3

    liduyeee and samiye tebarekulgn tsega yibzalachu ❤🙏🙏

  • @SofanitWoldegiorgis
    @SofanitWoldegiorgis ปีที่แล้ว +1

    Tebareki lidu, God bless you more

  • @lilytilahun2710
    @lilytilahun2710 3 ปีที่แล้ว +8

    Beautiful!!! I love you Liduyee!💝

  • @denbuwest8539
    @denbuwest8539 3 ปีที่แล้ว

    ያየሁት 👆ምህረትህ ቃላቴ በልጦል😭

  • @DG-jc2ej
    @DG-jc2ej 3 ปีที่แล้ว +2

    ሊዱዬዬ ተባረኪ !! በነገር ሁሉ በረከትሽ ይብዛ!! ድንቅ መዝሙር ነው!!

  • @lidyaasalefew4057
    @lidyaasalefew4057 3 ปีที่แล้ว +1

    wow gerami production new tebareku

  • @ComCell-pi8ed
    @ComCell-pi8ed 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን 🙏🙏🙏

  • @nardosaemiro6088
    @nardosaemiro6088 3 ปีที่แล้ว +1

    Amazing getan wow azemameresh demtsesh bewnet yibarekale beysus sim tebareki lidu beysus sim Ybelete Tsega yiderebebesh .Tebareku Hulachum mesariea ymetechawetu wendemoch 1gna nachu tebareku betefe .

  • @Alexa-Amadeo
    @Alexa-Amadeo 2 ปีที่แล้ว

    Dawit binor bezi zemen bezi mezmur erkanun degame babede ❤❤....

  • @misikirawel.ምስክርአወል
    @misikirawel.ምስክርአወል 3 ปีที่แล้ว

    ሊድዬ የኔ ታናሽ እህት ጌታ አብዝቶ ይባርክልኝ

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 ปีที่แล้ว

    ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @Mokoninዬዬሱሲ
    @Mokoninዬዬሱሲ ปีที่แล้ว

    ሊድያ ጌታ ይባርክሽ

  • @abelas9836
    @abelas9836 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ሊዱ መድሀኒታችን ከዚህ በላይ ይገባዋልና ። blessed

  • @MikiMiki-ye8wf
    @MikiMiki-ye8wf 3 หลายเดือนก่อน

    Tebareki liduye

  • @jeruissayas7460
    @jeruissayas7460 3 ปีที่แล้ว +2

    Tebareki ❤❤❤❤

  • @edendebebe9893
    @edendebebe9893 ปีที่แล้ว

    ሊዱ❤❤❤❤ዘመንሽ ይባረክ

  • @nardosaemiro1476
    @nardosaemiro1476 3 ปีที่แล้ว +1

    siwedesh Eco Yene Konjo Tsgaw Bzet Yibelelesh beysus sim azemamameresh wow new zemnesh yilemelem
    Tebareku .
    Wede helwenaw ymiket amelko new bertu wedacgualehugn .

  • @the10ne1
    @the10ne1 2 ปีที่แล้ว

    Lidu anchi agelgiyew, ABBA betam setoshal tichiyalesh. Ewodachihualew hulachihunim beGeta!!!

  • @mogesmelese4425
    @mogesmelese4425 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርካችሁ

  • @ephyman78
    @ephyman78 3 ปีที่แล้ว +3

    Enjoying this, bless you

  • @edlawitfirehun4292
    @edlawitfirehun4292 2 ปีที่แล้ว

    Liduye yene kemem🥰..geta abzto yibarkesh

  • @bekawakjira
    @bekawakjira 2 ปีที่แล้ว

    Betam emibarik zimare nw🥰
    Ye Geta tsega ahunim bizu zimarewochin be libish yafsisilish🖐

  • @tedroshaile7248
    @tedroshaile7248 3 ปีที่แล้ว +9

    Lidu gobez, keep shining...keep flowing my dear. You are anointed amd full of grace. Let the scent of beautiful melody go upto the throne like a sweet incense. May you increase!

  • @mihiretuelias
    @mihiretuelias 2 ปีที่แล้ว +2

    Amazing song.
    The song drifts like a stream. I am proud of you and i am lucky to see this even if it may be late.
    Keep it up and God be with you.

  • @tarikushamena7722
    @tarikushamena7722 3 ปีที่แล้ว

    Lidu be geta yetewededish tebareki zemenish yibareki tsgaw ayiwesedibsh🙏💝

  • @elsaelsa6246
    @elsaelsa6246 3 ปีที่แล้ว +1

    bless you tebareku 🙏🙏🙏

  • @zebenaieyaza
    @zebenaieyaza 8 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ

  • @Saronareda-ck8rw
    @Saronareda-ck8rw ปีที่แล้ว

    Egzabher ybarek, lidyaye tebreke 😁😁😁😁

  • @atoexodus
    @atoexodus 3 ปีที่แล้ว +6

    Beautiful song. Blessings!

  • @adaneasefa2447
    @adaneasefa2447 3 ปีที่แล้ว +2

    አንደበቴን ሙላው በብዙ ምስጋና 🙌🙌🙌
    liduye tebarki

  • @yettiabera3940
    @yettiabera3940 3 ปีที่แล้ว +1

    Tebareku 🙏🙏

  • @yidutesfahun2421
    @yidutesfahun2421 3 ปีที่แล้ว

    Uffffffffaaaa brk rk beyilgn yene konjo tebareku 💗💗💗

  • @metizawde7557
    @metizawde7557 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ልዩ ዘመንሽ ይለምልም ተባረኪልኝ 😘😘😘❤

  • @lidyatekalegn1643
    @lidyatekalegn1643 3 ปีที่แล้ว

    lidu & sami geta zemenachun yebark tebareku

  • @tizetagirmakids
    @tizetagirmakids 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ይገባዋል ለሱ ብቻ በሙሉ ሀይላችን ብርክ በሉልኝ

  • @SelamTeketel-nk2ec
    @SelamTeketel-nk2ec 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚያብሄር አብዝቶ ይባርክሽ

  • @harontelila2472
    @harontelila2472 2 ปีที่แล้ว

    ባርኮቱ ይብዛላቹ።

  • @negistteklu8227
    @negistteklu8227 3 ปีที่แล้ว +1

    Bless u lidu siwedish!

  • @mintesnotmulugetaofficial2140
    @mintesnotmulugetaofficial2140 3 ปีที่แล้ว

    Liduye my beloved sister bruk nesh ....

  • @birukyohannesofficial9551
    @birukyohannesofficial9551 3 ปีที่แล้ว

    በርቺልን ሊዱዬ በረከታችን ነሽ። ይጨምርብሽ

  • @yafetgetachew6158
    @yafetgetachew6158 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ድንቅ መዝሙር ተባረኩልኝ

  • @tesfa9746
    @tesfa9746 2 ปีที่แล้ว

    Tebareku🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ayedakedir2682
    @ayedakedir2682 3 ปีที่แล้ว

    liduyee tebarki ,yemegbahen hulu befetih lafesesewe

  • @netsyabebe1484
    @netsyabebe1484 3 ปีที่แล้ว +3

    Can't stop listening
    My Lord Bless you 🙏 all. More Grace be up on you.

  • @rahelkiros6165
    @rahelkiros6165 3 ปีที่แล้ว

    Ufff fesss eko alen liduye tebarki❤❤

  • @ashenafinuguse6671
    @ashenafinuguse6671 3 ปีที่แล้ว

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ 🙏🙏🙏🌧️🌧️🌧️

  • @solrebls7715
    @solrebls7715 ปีที่แล้ว

    beautiful song amen andebeten bemisgana mula

  • @bmgmzone9116
    @bmgmzone9116 3 ปีที่แล้ว

    Tebarkilgn betam yemibark mezmur nw

  • @emnetabebaye7500
    @emnetabebaye7500 2 ปีที่แล้ว

    Liduye you are blessed

  • @netsanetnoah4015
    @netsanetnoah4015 3 ปีที่แล้ว

    Migebahin hulu Befitih lafaisew 🙏

  • @eyasuberg2717
    @eyasuberg2717 3 ปีที่แล้ว +2

    A beautiful song...to the Lord who is Worthy of all our Praises! Tebarku!

  • @paulkey6505
    @paulkey6505 3 ปีที่แล้ว

    Liduye...yemiwedish. tebarekilgn

  • @mihretendale7365
    @mihretendale7365 3 ปีที่แล้ว +1

    Swedsh eko yene fikr brk bye

  • @LidiyaalemayehuLidex
    @LidiyaalemayehuLidex 2 หลายเดือนก่อน

    Tebarki❤❤❤❤❤

  • @wonderson_1
    @wonderson_1 2 ปีที่แล้ว

    Beautiful mezmur🙌

  • @fitsumnegassa7206
    @fitsumnegassa7206 ปีที่แล้ว

    You are blessed.

  • @BethlehemTakele
    @BethlehemTakele ปีที่แล้ว

    May God Bless u !

  • @danivanwedajo4932
    @danivanwedajo4932 3 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ ሊዱዬ
    ተባርኬበታለሁ

  • @samuellosinde2503
    @samuellosinde2503 3 ปีที่แล้ว

    Lidiye geta zemenshen yeberkelegn mebarkiugn teyayejzewalew❤

  • @lelisenebiyu7781
    @lelisenebiyu7781 3 ปีที่แล้ว

    Tebarikiliny liduyee. Tsegahu kezzi belay yibzalish yene wud. Love you

  • @meazatigistu8030
    @meazatigistu8030 3 ปีที่แล้ว

    Lidia it was amazing I can't stop hearing it 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘

  • @emnetwassie6537
    @emnetwassie6537 3 ปีที่แล้ว +2

    A reminder of what God needs from us… God bless you two!

  • @abeilmecha859
    @abeilmecha859 2 ปีที่แล้ว

    liduy tebarke Amazing song 🥰🥰🥰

  • @tenssaykassaye9139
    @tenssaykassaye9139 3 ปีที่แล้ว +1

    Amazing song God bless you Lidia.

  • @mignotbrhanu2960
    @mignotbrhanu2960 3 ปีที่แล้ว +1

    Our blessing Liduyee Tebarekiii😍😍😍😍

  • @henockwelde
    @henockwelde 3 ปีที่แล้ว +1

    Lidu Tebareki
    Let's stand and worship God!!
    Stand up to worship!!

  • @lemlemtesfaye4219
    @lemlemtesfaye4219 3 ปีที่แล้ว +1

    Liduye Our God bless you. Amezing song .BB.

  • @rahelkiros6165
    @rahelkiros6165 3 ปีที่แล้ว

    ሊድዬ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ❤❤❤

  • @eskedarbirhanu7465
    @eskedarbirhanu7465 3 ปีที่แล้ว +1

    God bless you all good work

  • @survivoramleko5502
    @survivoramleko5502 ปีที่แล้ว

    God bless u guysss

  • @israelmitiku5970
    @israelmitiku5970 3 ปีที่แล้ว +1

    what a joyful song...lidu you are blessed😘😘

  • @bettydaniel2927
    @bettydaniel2927 3 ปีที่แล้ว

    It's a gentle song...... Liduyeee zemenachiwu yibarek tsegawun yabizalachiwu .., I luv u with all my heart😍😍

  • @bereketmulugeta722
    @bereketmulugeta722 3 ปีที่แล้ว

    ተባረኪልን ሊዱዬ 😍