ETHIOPIA | የፊንጢጣን ኪንታሮት(Hemorrhoids)እስከ መጨረሻው ለመገላገል እነዚህን 7 ፍቱን መንገዶችን ይጠቀሙ።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ก.ย. 2024
  • የፊንጢጣን ኪንታሮት(Hemorrhoids) እስከ መጨረሻው ለመገላገል እነዚህን 7 ፍቱን መንገዶችን ይጠቀሙ።
    በመቀመጫችን አካባቢ ያሉ የደም ስሮች ሲያብጡ የሚከሰተው የኪንታሮት ህመም መፀዳጃ ቤት ስንጠቀም ከባድ ህመምና የማቃጠል ስሜት ፣ በፊንጢጣ ዙሪያ የሚኖር እብጠት እና አንዳንዴ የመድማት ምልክቶች ሲኖሩት አብዛኛውን ጊዜ የህመሙ መንስኤ የሆኑት የሆድ ድርቀት ፣ ተቅማጥ ፣ እርግዝና ፣ ከባድ እቃ የማንሳት ስራ እና ቅመማ ቅመም የበዛበት ምግብ አብዝቶ መመገብ ናቸው፡፡ይህ ህመም ወደ አስከፊ ደረጃ ሳይደርስ ቤት ውስጥ ማከም የምንችልበትን መንገድ የሚየሳይ በአማርኛ የቀረበ ቪዲዮ
    • በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን

ความคิดเห็น • 906

  • @yenetena
    @yenetena  4 ปีที่แล้ว +149

    የኔ ጤና ቤተሰቦች ይህንን ቪዲዮ ለብዙ ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ
    በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/
    የምንወዳትን አገራችንን ሰላም ያድርግልን የሁሌም ፀሎቴ ነው !!

    • @fakrtamaryma1909
      @fakrtamaryma1909 4 ปีที่แล้ว

      ዶክተር አንድ ላቸግርክ ጥያቄ ነበርኝ በምን ላገኝክ

    • @tyfy5310
      @tyfy5310 4 ปีที่แล้ว +2

      እኔ ያመኛል አመቴ ከጠናብኝ አሁን እሥከመሀፀን ተባዛብኝ ወዳገር ገብቼ በሀበሻ መዳኒት እደሁጂ ህክምና የማህፀኑ በጨረር ወይም በፑርሽ ን አሉን ፈራሁ መፍትሄ ካለህ ጓደኞቼም መፍትሄ ካላችሁ ተባበሩኝ ከተኛሁ አመቴ አለፈ አየር ተዘጋ እዳልገባ መላ ካላሁ

    • @yenetena
      @yenetena  4 ปีที่แล้ว +2

      @@fakrtamaryma1909 by Fb messenger

    • @lastdayscomingsoonmaranata557
      @lastdayscomingsoonmaranata557 4 ปีที่แล้ว

      @@yenetena አመስግናለሁ ወንድሜ እኔ ሆሞሮድዮ አለኝ ግን በውስጥ ነው ያው ላይ ያብጣል አንዳንዴ ይፈነዳል ደሙም ከውስጥ ነው ሚወጣው የቱን መዳኒት መግዛት እንዳለብኝ ብትነገረኝ ጌታ የሱስ ይባርክህ

    • @saronabi1387
      @saronabi1387 4 ปีที่แล้ว +1

      thank u dr yene exterenal hemoroid new andande new miyamegn.almost 15 amet honotual.please yemegebochun list etsefelachewalew belehal tsafelen.bezu geze hode siderek new miyamegn.ethiopia sehed selam negn dereketu selemayenore.

  • @addisalemsisay7402
    @addisalemsisay7402 2 ปีที่แล้ว +236

    በእግዚአብሔር ስም እለምናቹሀለሁ ለአምላከ ቅዱስ ገብርኤል ንገሩት የምትችሉ የቃጥላ ማርያምን ፀበል ተጠመቁ እመኑኝ እኔም በዚህ በሽታ እየተሰቃየሁ ነበር አሁን ግን እንደልቤ ነዉ ሰገራ የማረገዉ በተረፈ ግን የአመጋገብ ስርዓታቹን አስተካክሉ እናንተም ተጠቀሙ እህት ወንድሞቼ ክብር ይግባህ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል

    • @hasnahasna7421
      @hasnahasna7421 2 ปีที่แล้ว +4

      እስቲ እህቴ ከቻልሽ ቁጥርሽ በናትሽ እኔ እየሞትኩ ነው በስደት

    • @KuKu-vd6be
      @KuKu-vd6be 2 ปีที่แล้ว +11

      አሜን እኔም ምሰክር ነኘ እንዳንቺዉ ምንም እንኩዋን መድሀኒቱ ባገነኘም የቃጥላ ማርይም ፀበል በቅዱሰ ገብርኤል ቀን ተሸሎኘል እግዚያብሂር ይመሰገን

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 2 ปีที่แล้ว

      Amen ehte gen ena amogual ahun sedet negn Ethiopia segeba ehedalehu

    • @sebli96
      @sebli96 ปีที่แล้ว

      የት ላግኝሽ እህቴ ኧረ ለኔ ፀልይልኝ ወይኔ ተቃጠልኩኝ

    • @yemaryam2375
      @yemaryam2375 ปีที่แล้ว +20

      @@hasnahasna7421 እኔ ቦሌ መድሐኒአለም የለው መጥምቁ ዮሐንስ ፀበል ስጠመቅ እምነቱን ስቀባ እንደበሶ በጥብጬ ስጠ ጣ በሰባተኛው ቀን ማስታጠቢያ ሙሉ ከነስራስሩ ነው ያሶገደልኝ አምላከ መጥምቀ መለኮት ክብር ምስጋና ይግባው ነብየ ልዑል መጥምቁ ዮሐንስ ምስጋና ይግባው ከፈጣሪው ዘንድአማልዶ ምሕረት ያሠጠኝ ክብር ይግባው

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 7 หลายเดือนก่อน +12

    አመሰግናለሁ እህታች መዳን በእጃችን ይዘን እንደናገራለን አዎ የቀፀላ ማርያሃም
    የፈዉስ ቦታ ነዉ ደጇን ለመርገጥ ታብቀኝ🙏❤️

  • @user-hg5vb2rk8r
    @user-hg5vb2rk8r 4 ปีที่แล้ว +8

    እውነት ጡሩ ትምህርት ነዉ እህቶቼ ያልሆነ ነገር ከማየት ተቆጥበን እደዚህ ያሉ ትምርቶችን ብንከታተል እንጠቀማለን እህቶቼ የዘረኝነት ሚዲያ ከመከታተ ትምህርት ብንማር ይጠቅማል እባካችሁ ያስተሳሰብ ድሀ አትሁኑ ዲስላይክ አታድርጉ ዶክተር እናመሰግናለን 💚💛❤️

  • @emudani3282
    @emudani3282 4 ปีที่แล้ว +15

    ዶክተር በጣም ጥሩ መረጃ ነዉ የምታካፍለን ተባረክ ንጹህ ኢትዮጵያዊ 1አንተን አገኝን እውቀቱን የሚያካፍል ተባረክ ተባረክ

  • @tesfayedemse1861
    @tesfayedemse1861 4 ปีที่แล้ว +5

    ታድለህ አንተ የሰማይና የምድሩም ዶር ነህ ብዙ የታደለ የምንለው ሰው በምድር ዶክትሬት የተሳካለት ነው ሁለቱም የተሳካላቸው ግን ጥቂቶች ናቸው
    ተባረክ

  • @senaitkidane3450
    @senaitkidane3450 ปีที่แล้ว +2

    እግዚያብሄር እድሜህን ያርዝመው ዶ/ር
    በየግዜው ምታቀርበው ሁሉ ለሰው ልጂ ሚጠቅም ነው ቅን ሰው ነህ ተባረክ 🙏🙏🙏🙏

  • @TesfayeUN
    @TesfayeUN 7 หลายเดือนก่อน +3

    ዶክተር በጣም አመሰግናለው ጥሩና አስተማሪ ህክምና ነው ተባረክልን እድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @samuelkebede4231
    @samuelkebede4231 3 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ጨዋ ሰው ነህ እግዚአብሔር ያክብርህ። ኢትዮጵያዊ በመሰረቱ ጨዋ ህዝብ ነው አንተም የዚህ ጨዋ ህዝብ ሀብት ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ!!

  • @ethiopia5644
    @ethiopia5644 4 ปีที่แล้ว +3

    ሁሌም የትምህርቶችህ ተከታታይ ነኝ ተጨንቀህ ትኩረት ሰጥተህ ስለምታስተምረን እጂግ በጣም አመሰግናለሁ ።የብዙ ሰው ሂወትም ታድገሀል ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ።

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney8185 3 ปีที่แล้ว +3

    ተባረክ እኔ ከውጭው በኩልአሳከከኝ አሁን ትንሽ የሚስማኝ ስሜት አለ እንዳልከው በፔኪንግ ሶደ እሞክራለሁ ከጀመረኝ ዛሬ ሁለት ቅን ሆነኝ
    እናመስግናለን ዶክተር

  • @tewabechtedla6430
    @tewabechtedla6430 8 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር፣ ሕፃናት ላይ ለሚከሰት የሆድ ድርቀት በምን መንገድ መከላከል ይቻላል።መድሃኒቱን ለመውሰድ ስለሚያስቸግሩ።

  • @alem6980
    @alem6980 9 หลายเดือนก่อน +2

    ዶክተር ዳኒኤል በምትሰጠን ምክር በጣም እናመሰግንሃለን እግዛቢሄር አምላክ ጤና ይስጥህ ከ🇪🇷

  • @blenbitani2393
    @blenbitani2393 3 ปีที่แล้ว +3

    ወንድም አለም ተባረክ እግዚአብሄር እውቀቱን ይጨምርልህ።

  • @adugnaalamrew3347
    @adugnaalamrew3347 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር ዳንኤል
    ሁሌም የምታቀርባቸው የጤንነት ትምህርቶችና ሙያዊ ምክሮች በጣም ለማህበረሰባችን የሚጠቅሙ ናቸው
    በድጋሚ አመሰግናለሁ ።

    • @elsabetdemoze5871
      @elsabetdemoze5871 3 ปีที่แล้ว

      ከውስጥ ስንጥቅ ኢንፌክሽን ለፈጠረመፍትሄ ካለሀ

  • @yorditube1928
    @yorditube1928 8 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ይገርማል ምንም አይነት ምልክት ሳያሳይ በትንሽ እበጥና የቆዳ ክምችት የሚመስል ነገር ከ6ዓመት በፊት ነበር አሁን ግን ከማስበው በላይ ጎልቶ ወጣ ግን ምልክቱ አሁንም አይታይም ማሳከክም ሆነ የመድማት ምልክት የለውም ግን አሁን ላይ ውጪ ወጥቶ ሰገራ በምወጣ ሳዓት በጣም እያመመኝ ነው😢

  • @molumolu3229
    @molumolu3229 4 ปีที่แล้ว +2

    የኢትዮጵያ ጀግና የልብ ሰው ነህ ጤናና ሰላም ይብዛልህ

  • @gethab-zj2zm
    @gethab-zj2zm 7 หลายเดือนก่อน +10

    አኔ ሞክሬው ያሻለኝ ችግሩ ካለብን ከተጸዳዳን በኋላ ጨው ባለው ሞቅ ያለ ውሃ ማጠብ በጣም ጥሩ ነው። ከውሃ ውጭ ሶፍት ወይም ማናቸውንም ወረቀት ውሃ ካላጣን በስተቀር ለማጽዳት ባንጠቀም ጥሩ ነው። እንዲህ ካደረግን ማሳከኩን፣ መጠዝጠዙንና ምቾት ማሳጣቱን በአጭር ጊዜ ማስቆምና እንዳይነሳ ያደርጋል። ውሃ መጠጣትና አንጀት አለስላሽ የሆኑ ምግቦች በተለይ ተልባና ቆስጣ መመገብ ማማጥን ስለሚቀንስ ጠቀሜታው የላቀ ነውና ተጠቀሙበት።

    • @MhretM-zg7lh
      @MhretM-zg7lh 4 หลายเดือนก่อน +1

      ከንዳንተ አይነት ሰው ከተጠቃሚው መረጃ መውሰድ ይሻልል

    • @AkKa-uq4cv
      @AkKa-uq4cv 4 หลายเดือนก่อน

      አረ እኔ ተሰቃየሁ በአላህ እህ

    • @loveheavenlyfather
      @loveheavenlyfather 2 หลายเดือนก่อน

      Yem dma indet mareg nw?

  • @fortunapuscale8676
    @fortunapuscale8676 4 ปีที่แล้ว +2

    I have no word to thank you enough dr. God bless you and your family including your mother and father.

  • @YilmaTesfaye-ng9sr
    @YilmaTesfaye-ng9sr 7 หลายเดือนก่อน +4

    በዚህ በሽታ በጣም ነው የምሰቃየው ስለዚህ አሁን ዶ/ር የሚያዛቸውን ነገሮች ለማድረግ ምንም አቅም የለኝም ያለጡረታ በ83 ዓ ም ከተበተኑት አንዱ ነኝ በዚሁ ምክንያት እዴልቤ ተንቀሰቅሼ መስራት ባለመቻሌ ምን አልባት ግዢ በሌለው ነገር እዴት ነው የምከላከለው

  • @hannah8746
    @hannah8746 4 ปีที่แล้ว +2

    Thank you Dr . በራሳችን ቋንቋ ግልፅ አድርገህ ስላቀረብክልን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ💚💛❤️

  • @sebrjemilsebr8488
    @sebrjemilsebr8488 4 ปีที่แล้ว +8

    መቼም በሼረ እና በላይክ እደምናበረታዉ ምኞቴ ነዉ በረታልን የኛ ሀበሻ በሽታን በመደበቅ ሚችለን
    የለም ስለዚ አንተን ማበረታት ብዙ የታፈኑ ህመሞች እደሚድኑ ተስፋ አለኝ

    • @yenetena
      @yenetena  4 ปีที่แล้ว +1

      በጣም አመሰግናለው ስለማበረታቻ ቃል

  • @fifiikonjo6712
    @fifiikonjo6712 15 วันที่ผ่านมา

    የሚገርም ትንታኔ ነው አላህ እድሜና ጤና ዘብዝቶ ይስጥክ❤

  • @YordanosUtopia
    @YordanosUtopia 6 หลายเดือนก่อน +8

    ዶክተር አሞኛል ይደማል ያብጣል ያሳክከኛል እንደዚ በሚሆንበት ሰዓት እራሴን ጆሮየን ሙሉ ሰውነቴን ያመኛል ይደክመኛል ሰገራ መጠቀም ሁሉ በግድ ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ከህመሙ ብዛት ለምንድን ነው እባክህ ሙሉ መልሱን ንገርኝ አኬም ሄድሁ የሚቀባ ሰጠኝ ለውጥ የለውም ሙቅ ውሃ በጨው ስጠቀም ይሰነጠቃል እፍ ተሰቃየሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @birtkandessir5261
      @birtkandessir5261 6 หลายเดือนก่อน

      ምግብሽን አስተካክይ ጁስ ፋሳሽ ጠጭ

    • @amirsad4113
      @amirsad4113 3 หลายเดือนก่อน

      ያዘዘልህ የሚቀባው ነገር ምንድነው ኣስቲ ልሞክረው በናትህ😢

  • @senaittekelewoled4924
    @senaittekelewoled4924 4 ปีที่แล้ว +2

    ዶክተር አንተ በጣምጥሩስውነህ። እያከምከነው።ዘርህይባረክተባረክልን

  • @adisuutesefaya4016
    @adisuutesefaya4016 2 ปีที่แล้ว +17

    እረ ዶክተረ ይቅርታ እንደ ኢትዮጲያ አኗኗር የሚገኝ መዳኒት ንገርን አሁን አንተ የምትለው አብዛኛዎቻችን አናገኝም ለዛ ነው

  • @senayetshihamit966
    @senayetshihamit966 4 ปีที่แล้ว +1

    THANK YOU so much Dr.
    For everything you do for your people
    Specially in our own Language.
    GOD BLESS YOU & YOUR FAMILY.

  • @Meseregirma
    @Meseregirma 8 หลายเดือนก่อน +5

    ዶክተር እኔም ያመኛል አድአድ ግዜ ይደማል እደገና ያብጣል ይኼን ያልከውን ልጠቀም

  • @enalmateklu2117
    @enalmateklu2117 3 ปีที่แล้ว +2

    በፈጣሪ በእውነት ተባረክ ዳክተር በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ ይጠብቅልን ሀኪም ጋር ቢኬድ የዚህን ያህል አያብራሩም በርታልን ዳክተር

  • @Abdu-fv2tk
    @Abdu-fv2tk 5 หลายเดือนก่อน +3

    ለሆድርቀት መዳኒት ከፍያሉ ፋበር ያላቸው ምግቦች ባጩሩ ብርትካ ሙዝ ድባ ገሞን የመሳሰሉ ኣትክል ስፖርት መስራት ቡዙ ዋሃመጠ ጣት እነዚ በሳነስ የተረጋገጡ ናቸው ሃበሻ እዛም በቀላ ሉ መጠቀም ይችላሉ እናመሰግናለን ደክተር

  • @እናቴሁሌምከውስጤነሽእወድ
    @እናቴሁሌምከውስጤነሽእወድ 4 ปีที่แล้ว +2

    ዶክተር ዳንኤል በጣም እናመሰግናለን !!!

  • @tigesttesfaye6513
    @tigesttesfaye6513 3 ปีที่แล้ว +6

    መድማት የጀመረንስ እንዴት ማከም ይቻላ ል እባክህ

  • @adugnaalamrew3347
    @adugnaalamrew3347 3 ปีที่แล้ว +2

    ሀይ ዶ/ር ዳንኤል ሁሌም ለምትለቃቸው ትምህርታዊ የጤና ጥንቃቄዎች በጣም እናመሰግናለን ። በዚህ በሔሞራይድ ላይ አልሻል ካለ ቀላል ሰርጀሪ ማድረግ ይቻላል ያልከው እስኪ ምነ አይነት ሰርጀሪና ሳይድ ኢፌክቱን ጨምረህ ከቻልህ አብራራልኝ።
    አመሰግናለሁ።

  • @SAZx-dj7sm
    @SAZx-dj7sm 4 หลายเดือนก่อน +3

    Thank you doctor የኔ እብጠቱ ወዴ ዉጭ ወቷል ግን ህመሙ በምፀዳዳበት ወቅት ብቻ ነዉ እናም ምን ማዲረግ አለብኝ

  • @askaletadesse1551
    @askaletadesse1551 11 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጨዋ ነሕ እናመስግናለን የኔ ጤና ፕሮግራም በጣም ነው እምከታተለው እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይባርክሕ ።

  • @EdanBiranu
    @EdanBiranu 3 หลายเดือนก่อน +3

    Benati Dr silk asikemeti bedireket limot nw yet nw magegnh ere bemariyam😢😢😢😢😢😢

  • @abbaytrufat
    @abbaytrufat 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን ስለመረጃው ዶ/ር ዳንኤል

  • @አቤላየተክዬልጅ
    @አቤላየተክዬልጅ 2 ปีที่แล้ว +11

    ኪንታሮት ካለባቹ አሰላ ሶልጃም ጀርባ የባህል ህክምና አለ ሄዳቹ ተገላገሉ በቆየ ቁጥር ስሩ እያደገ ይሄዳል። እኔም ለ6 አመት ተጠቂ ነበርኩ ከ6ኛ ክፍል ጀምሮ ዛሬ ግን ደና ነኝ ፈጣሪ ይመስገን ሄዳቹ ታዩት እስከዛ ግን በቀዘቀዘ ውሀ ብቻ ታጠቡ ጊዜ አትስጡት ስቃዩን ስለማቀው ነው

    • @fikirtv5509
      @fikirtv5509 2 ปีที่แล้ว

      የሚቀባ ነው የሚሰጡት ? ከቻልሽ መልሽልኝ

    • @miminegni6090
      @miminegni6090 2 ปีที่แล้ว

      Ebakishi ehite botawu silk schigni tebabergni

    • @kimemetubeappkimemeapp7721
      @kimemetubeappkimemeapp7721 ปีที่แล้ว

      አቤላ በናትህ አሠላ የቱጋ

    • @haniwama4303
      @haniwama4303 7 หลายเดือนก่อน

      ስልኬ ቁጥር ማግኘት ይቻላል

    • @geniwendsen1412
      @geniwendsen1412 7 หลายเดือนก่อน

      በናትሽ ስልክ ስጭ ተጨንቄ ነው

  • @teferidegefu7053
    @teferidegefu7053 7 หลายเดือนก่อน +1

    በየጊዜው ለምታቀርበው የጤና ምክር ከልብ እናመሰግናለን የፊንጢጣ መሰንጠቅ ምክንያቱ ምንድነው እንዴት መከላከል እንደሚቻል እና ከኪንታሮት ህመም ጋር ያለው ግንኙነት ምንድነው ለምክርህ ከልብ እናመሰግናለን !!!

  • @saraabate1804
    @saraabate1804 ปีที่แล้ว +4

    ዶክተር እናመሰግናለን።ልንታጠብበት
    የምንችልበት ሳሙና ብትጠቁመን?
    እኔ የሣሙናው ስም ጠፋኝ ከፋርማሲ
    ገዝቼ ሰገራ በወጣው ቁጥር በመታጠብ
    ትልቅ መፍቴ ለውጥ አጊቼ ነበር።ሣሙናዎችን
    ብጠቁመን

  • @ሐናየድሬዋ
    @ሐናየድሬዋ 4 ปีที่แล้ว +2

    እህህህህ ምንላርግህ ዶክተርየ እጅግ በጣም ነዉ እናመሰግናለን::

  • @bedrukemal4346
    @bedrukemal4346 3 ปีที่แล้ว +3

    ዶር ኪንታሮት ከመሀንነት ጋር ያለው ግንኙነትና የሚያመጣቸው የጎንዮሽ ተፅኖዎች ካሉ

  • @BalewAregashe
    @BalewAregashe 6 หลายเดือนก่อน +1

    እጅግ ጥሩ እውቀት ነው ያገኘነው የኔ ትንሽ ቆይቶብኛል እና ቃጠሎው ነው የረበሸኝ

  • @ስሙየባህልመጋረጃእናየአል
    @ስሙየባህልመጋረጃእናየአል 5 หลายเดือนก่อน +5

    ኪንታሮት አይመስለኝም ግን ፊንጢጣዬ ላይ ማለትም የምትቋጠረው ቦታ ትንሽ እብጠት እና ህመም እየተሰማኝ ነው ዶክተር ምን ላርግ

  • @berhanegobeze375
    @berhanegobeze375 4 ปีที่แล้ว +3

    Thank you

  • @AstiEthiopia
    @AstiEthiopia ปีที่แล้ว +27

    ሰላም ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት ናችሁ ውድ እህት ወንድሞቼ እኔ በኪንታሮት በሽታ በጣም ስሰቃይ ነበር ነገር ግን አሁን ድኛለሁ ኑ በውስጥ አውሩኝ የቱ መድኃኒት የኪንታሮትን በሽታን እንዳጠፋልኝ ላሳያችሁ 10 ቀን ባልሞላኝ ጊዜ ውስጥ ዳንኩኝ

    • @natipido6373
      @natipido6373 ปีที่แล้ว +1

      bemn enawarash

    • @etsegenetabera6348
      @etsegenetabera6348 ปีที่แล้ว +4

      በምን እናውራሽ ተሰቃየሁ እባክሽ

    • @fhty2180
      @fhty2180 ปีที่แล้ว

      አረለኔምነገሪኝ ወዴ

    • @zeharakemal8255
      @zeharakemal8255 ปีที่แล้ว

      እሥቲ ለኔ ንገሪኝ ውደ

    • @bertukanetr5776
      @bertukanetr5776 ปีที่แล้ว

      የኔህት ከጭቀቴ ገላግሊኝ በዉሥጥ እናዉራ በእግዛቢሄር

  • @fantaneshsisay1462
    @fantaneshsisay1462 4 ปีที่แล้ว

    ወነወድም ዶ/ር ዳንኤል የጌታ ሰላም ይብዛልህ እያልኩ ለምታደርገው ወጋነዊ ጥብብር አምላኬ ይባርክህ፡፡
    አንድ ጥያቄ አለኝ የሔሞሮይድ ቀዶ ህክምና አድርጌ ነበር ነገር ግን ከቀዶ ህክምናው በኃላ ለመጸዳዳት በጣም ትልቅ ችግር ገጥሞኛል የሰገራ መውጫውን በጣም አጥብቦታል ስልዚህ ምናልባት ምክር ካለህ ብትነግረኝ፡፡
    ተባረክ

    • @yenetena
      @yenetena  4 ปีที่แล้ว

      እንዲህ ከሆነ ፣ በተቻለ መጠን የሆድ ድርቀት እንዳያጋጥምሽ እና ሰገራሽ ትንዳይደርቅ ነው ማድርግ ያለብሽ ፣የሰርጀሪ እንዱ የጎን ጠንቅ ይህ ነው

  • @user-kf3el1er1y
    @user-kf3el1er1y 9 หลายเดือนก่อน +3

    ዳክቲዬ በጣም እና መሰግናል እኔ ከፊጢጣየ ላይ እብጠት አለኝ ግን ሀመም የለውም ደምም የለው ኪቲሮቱ ይሁን ሌላ በሽታ ሊገባኝ አልችለም እስኪ አስረዲኝ😢

    • @eyueal008
      @eyueal008 9 หลายเดือนก่อน +4

      እኔም እንደዛ ነበር ከዛ ቡኋላ ነው ህመም ያለው

    • @mesigonderiwa
      @mesigonderiwa 7 หลายเดือนก่อน

      አሁን ተሻለሽ እኔም ጀምሮኛል​@@eyueal008

    • @ZahraZahra-hh5ev
      @ZahraZahra-hh5ev 6 หลายเดือนก่อน

      እኔም ​@@mesigonderiwa

    • @ZahraZahra-hh5ev
      @ZahraZahra-hh5ev 6 หลายเดือนก่อน

      የአላህ ምን ይሻለኛል😢

    • @mesigonderiwa
      @mesigonderiwa 6 หลายเดือนก่อน

      @@ZahraZahra-hh5ev አለብሽ

  • @zmare2357
    @zmare2357 3 ปีที่แล้ว

    Dr,አንተን ለማመስገን ቃላት የለኝም ዘመንህ ይባረክ

  • @birukkebede3944
    @birukkebede3944 4 ปีที่แล้ว +5

    ሶዳው ለሴቶች ወደ ማህፀን ገብቶ አጎዳም ወይ ?

  • @imdove7528
    @imdove7528 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን ዶክተርየ ተባረክልን እግዚአብሄር እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @HsbShsh-uy1sr
    @HsbShsh-uy1sr 11 หลายเดือนก่อน +5

    በተለይ በስደት ያለንው ተቃጠን

  • @tigtube2793
    @tigtube2793 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ለታመሙ ፈዉስን ይስጥልን በጣም ከባድ አጉል ቦታ ያለ በሽታ ነው

  • @Kedir-z1n
    @Kedir-z1n 7 หลายเดือนก่อน +3

    Betem techagrhalhugn silk Kutur yhilakilin.

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 4 ปีที่แล้ว +1

    Dr Daniy Thanks For your Information GOD Bless you Long Life

  • @meskeremersado8772
    @meskeremersado8772 3 ปีที่แล้ว +6

    ዶ/ር በመጀመሪያ አመሠግናለዉ ነገር ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ተዘፍዝፈን የምንጠቀመዉ መዳኒቶች ለማህፀናችን ችግር አያመጡም?

  • @maxmini8328
    @maxmini8328 4 ปีที่แล้ว +1

    Doctor dani God bless you. It's good to know
    Thank you

  • @esublewamislu2459
    @esublewamislu2459 ปีที่แล้ว +3

    የስንፈተ ወስብ ችግር አለብኝ ዶ/ር መፍትሄ ልጠይቅ ፈልጌ ነው 1ኛ / የእኔ መነሳት (መቆም ) ይችላል ነገር ግን ቶሎ የመርጫት ችግር አለብኝ ዕድሜ 54 ነው በሳምንት አንድ ጊዜ ብቻ ያውም በመድሀኒት ነው ሕክምና ሞክሬ የሆርሞን ችግር አለብህ ተብዬ (Golden plus )የሚባል መድሀኒት ለ2 ወር ሰጡኝ ለውጥ የለውም አንዳንድ ሚድያዎች የሚሰብኩትን መድሀኒቶችን ለመግዛት ደግሞ ማመን አቃተኝ ለምሳሌ መክስመን: ብመክስ ጄል የሚዋጥ የሚቀባ በመደበኛ መድሀኒት ቤት የለም ዝም ብዬ መግዛት ፈራሁ የሐበሻ መድሀኒትም ሞክሬ አልተሳካም ስለዚህ ለእውነተኛ ፈውስ እንዴት ትረደኛለህ ከዚያ አገርም ቢሆን ? እውነተኛ አፍቃሪ ትዳር ስለአለኝ እንጂ ድሮ ነበር ትዳር አልባ የሚሆነው እና ሁሌም በጭንቀት እያኖርኩ ነው በነገራችን ላይ Viagra እጠቀማለሁ ግን እስካመቼ ጉዳቱስ Please How you can help me my phone 2510934075527

    • @fkr834
      @fkr834 ปีที่แล้ว

      ሰላም እሱባለው ልጆች ኣሉህ ? እናም ከባለቤትህ ተነጋግረህበት ከሆነ ምን ኣስጨነቀህ ኣይዞህ ዋናው ነገር ፍቅር ነው ሌላው ቪያግራ መጠቀም ኣቁም ከኣሁኑ ጀምረህ ፣እንዴት መዳን እየፈለግክ በሌላ መልኩ ድግሞ በቪያግራ ትገለዋለህ 😢ተው ወንድሜ

    • @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد
      @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد 7 หลายเดือนก่อน

      እሡባለው መጀመርያ ፈጣሪ ይርዳህ ምንአልባት አሁን ኮሜቴከደርሠህ ዩቱብከተከታተልክ ቢያግራ ያልከው ጉዳት አለው ሲሉ ሠምቻለሁ እንዴራሴ ምክር ግን አመጋገብህ አሥተካክል እንዴሆቿሎኒ, ዝንጂብልሻይ ምናምን ፐሮቲኖችን ተጠቀም መዴሀኒት በጭራሺ ተገቢ አይደለም ሀሎ የመጨርሥህ ምናአልባትም የባለቤትህም እገዛ መኖር አለበት ማለቴ አንተ ሥሜታዊ ሁነህ እንዲትቆይ በእንቅሥቃሴ .በመሣሠሉ ነገራቶች ማገዝ እና አይዟህ ራሥህን ሥለአሣመንከው ገና ሥትጀምር ሥለምትጨነቅ ቶሎ ልትጨርሥ ትችላለህ ግን ራሥህን ዘና አድርግና ከመዴሀኒት ወጥተህ በጥሩ አመጋገብ ራሥህን ገባ እሥፓርት ሥራ ቤትም ውሥጥ ቢሆን ያኔ አካልህ እየጠነከር ሲመጣ ይሻሻላል ምግብ ሲባል እንጀራ በወጥ ሣይሆን የተለያዪ በተለይ ግን ራሥህን አታሥጨንቅ ,አታሣምነው ውሥጥህን አልችልም እያልክ.

  • @Alemye777
    @Alemye777 4 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ :በጣም ጠቃሚ መረጃ

  • @ፋፊነኝ-ቐ7ፐ
    @ፋፊነኝ-ቐ7ፐ 2 ปีที่แล้ว +9

    እኔ መከራየን እያየሁ ነወ በተለይ ሰገራ ሲወጣ እደት ህክምና እደማደረግ አላቅም የፊጢጣ የውስጥ ኪታሮት ነወ ለብ ባለ ውሃ እና ጨው ስዘፈዘፈ ይቀለኛል በዛላይ ስደት ላይ ነኝ

    • @fekadkz8094
      @fekadkz8094 2 ปีที่แล้ว

      ከውጭ በኩል ከሆነ ይቀላል ከውሥጥ እብጠቱ ከሆነ ከባድ ነው በረዶ ለአሥር ደቂቃ እርጊበት አይዞሽ የት ነው ያለሽው አሜሪካ ከሆንሽ ጁሥ አለ ሚያቀጥን ጥርግርግ አርጎ ሚያወጣ ካልወጣ እራሡ ይረብሻል ጁሡን ሞክሪው

    • @ፋፊነኝ-ቐ7ፐ
      @ፋፊነኝ-ቐ7ፐ 2 ปีที่แล้ว

      @@fekadkz8094 አረ ሳውዲ ነኝ እደት ብየ አሜሪካ ስልህ ብዙም ውስጥ አይደለም ለህክምና ብዙም አያስቸግረም ነበረ ፍረቸ ነወ እጂ ህክምና ለማድረግ ስደት አለም ላይ ስለሆኩ ወዳጂ ዘመድ በሌለበት ከሞትኩኝ ሀገረ ስገባ እሞክራለሁ ህክምና ኢሻአላ

    • @fekadkz8094
      @fekadkz8094 2 ปีที่แล้ว

      @@ፋፊነኝ-ቐ7ፐ አይዞሽ የሥደት ጥሩ የለው እህቴ ሁላችንም ሥደት ነን ቅጠላ ቅጠል ብይ ካገኘሽ ቆሎ ንፍሮ ብቻ ጥራጥሬ ድንች ብይ ለእብጠቱ በረዶ ለአሥር ደቂቃ በሥፍት አድርገሽ ያዥበት ያሣፍራል ሀኪም መሔድማ

    • @ፋፊነኝ-ቐ7ፐ
      @ፋፊነኝ-ቐ7ፐ 2 ปีที่แล้ว

      @@fekadkz8094 አረ ተው አታስቀኝ ክክ ለምን ያሳፍራል የጤና ጉዳይኮ ነወ

    • @እምዬኢትዮጵያእናቴእናቴ
      @እምዬኢትዮጵያእናቴእናቴ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@fekadkz8094 ለምንድነው ሀኪም ጋር መሄድ የሚያሳፍረው??? ሆ ከሀኪም የሚደበቅ ነገር ምን አለ?

  • @AbrehamTefera-e5n
    @AbrehamTefera-e5n 9 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር!

  • @tesfayedemse1861
    @tesfayedemse1861 4 ปีที่แล้ว +7

    ለህዝብ ችግር ግድ የሚለው በኢትዮጵያ ሁለት ሰዎች አየሁ ሁለተኛው አንተ ነህ

    • @yenetena
      @yenetena  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ

  • @thankslordforlovemyyegetal3756
    @thankslordforlovemyyegetal3756 4 ปีที่แล้ว +1

    Beautiful message bless you

  • @loveedom9295
    @loveedom9295 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጎበዝ አስተማሪ። wonderful, thank you!! Would you please educate us about colon cancer?

  • @NebeyuKemal
    @NebeyuKemal ปีที่แล้ว +3

    ለብዙ ጊዚ ታምሚ ነበረ ታክሚ ነበረ ግን እክምናው አሪፈ ነበረ መርፌ እና ሚጠጣ ነገር ነው የወሰድኩት ደምስሪን ነው የወጋኝ ደምስሪፈንድቶ መግል እናደም ይወጣል እመምየለውም ግን ተችግርያለው አዋሳ እክምና የጄ ዶክትር ኣፖራሲኣ ትደረጋለክ አለኝ የመዳን አቅም 50 ፐርሰት አለኝ ሳልደረግ ተመለስኩ የመርፍዉ ቀዳዳ ነው ሚመስለዉ አንድ አመት ህኖታል መፍትይው ምንድነው

    • @NebeyuKemal
      @NebeyuKemal ปีที่แล้ว

      መልስ እየጠበኩው

  • @estifanosnigusse7779
    @estifanosnigusse7779 4 ปีที่แล้ว

    Thanks a lot Dr.Daniel for your good support.

  • @yareddessalegn1235
    @yareddessalegn1235 ปีที่แล้ว +2

    እረ እባክህን ዶክተር እስኪ በናትክ አባቴን አሞብኝ ነው ክንታሮት ምን አልባት መፍትሄ ካለህ, የውስጥ ክንታሮት ነው የ ቤት ውስጥ ሕክምና ካለው እብክህን ዶክተር

  • @zufanabraham9446
    @zufanabraham9446 4 ปีที่แล้ว

    Dr.Daniel Thank you sooooo much.May the Lord continue to Bless you more & more.

  • @mfriyatsultanmfriyatsultan6876
    @mfriyatsultanmfriyatsultan6876 2 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ልጅ እንኳን ስወልድ እንድህ አልተቸገርኩም 😭😭😭💔💔💔

  • @LinaLina-pl3gn
    @LinaLina-pl3gn 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ የልቤ ሰው ዘመንህ ይባረክ ዳንዬ በርታልን

  • @abiduau6075
    @abiduau6075 3 ปีที่แล้ว +4

    ኡፍ ሞትኩኝ ኮ ተሰቃየሁ

    • @berislsl2119
      @berislsl2119 3 ปีที่แล้ว

      አይ የኔ ማር አይዞሽ እህቴ

    • @rwhahagos8504
      @rwhahagos8504 3 ปีที่แล้ว

      እኔም 😂

    • @ኢትዮጵያዊነትኩራት
      @ኢትዮጵያዊነትኩራት 3 ปีที่แล้ว

      Ayzohe

    • @rukeyawollo675
      @rukeyawollo675 3 ปีที่แล้ว

      ወደ ዳር ከወጣ በጣም ሞቅ ባለ ውሀ መታጠብ ዳር ዳሩን ኮልጌት ተቀቢው እኔ ሽንት ቤት ባልሄድ ነበር የምመርጠው በጣም ነበር የምሠቃየው አሁን ተሽሎኛል

    • @user-ec2uf6pr8q
      @user-ec2uf6pr8q 3 ปีที่แล้ว

      @@rukeyawollo675 ሰላም እሩቅያ

  • @sirgutkassaye1781
    @sirgutkassaye1781 4 ปีที่แล้ว +1

    Thanks Doctor Dani, God bless you It is Good information!!!

  • @tirumebitgeberemariam4649
    @tirumebitgeberemariam4649 ปีที่แล้ว +6

    ቅዱስ ገብርኤል መለዓክ እንጂ ዓምላክ አይደለም በመገረፉ ቁስል የፈወሰን ጌታ ኢየሱስ ብቻ ነው እመንና ተፈወስ

    • @hirut6415
      @hirut6415 ปีที่แล้ว +1

      እዉነት ነው እየሱስ ያድናል

    • @Aman-tube654
      @Aman-tube654 7 หลายเดือนก่อน

      Yedenezezk man lake new aleh??Madan gn bedenb ychlal

    • @achumatirunew8510
      @achumatirunew8510 หลายเดือนก่อน

      ማን ቅዱስ ገብርኤል አምላክ ነው አለ😏 አታካብድ አምላከ ገብርኤል ማለት የገብርኤል አምላክ ማለት እንጂ ሌላ ማለት አይደለም አታምታታ ፎጋሪው 😜 ቅዱስ ገብርኤል መልኣክት ነው ያውም አብሳሪው የክርስቶስን መወለደ ያበሰረ 🤔 የፈጣሪውን 🤷‍♂️

  • @tsiegaredabekele1830
    @tsiegaredabekele1830 4 ปีที่แล้ว

    Hi በጣም የሚገርም ነው ዶክተር በምንፌልገው ስአት ይንን ፍድዬ ስራህ በጣም አመስግናለው you read my mind thank you 🙏

  • @sarahkabada1455
    @sarahkabada1455 4 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተርዬ ሰላም ለአንተ ይሁን ሰለጤናዬ መረጃ በጣም አመሰግናለዉ እንወድካለን እናከብርካለን በእዉነት በጣም ጥሩ ዶክተር ነክ ሰለ እዝብክ የምትጨነቅ የምታሰብ ነክ እና በጣም እናመሰግናለን የኔ ዉድ የአገሬ ልጅ እግዚአብሔር አምላክህ እድሜ እና ጤናን ይሰጥክ ከነ ቤተሰቦችክ

    • @yenetena
      @yenetena  4 ปีที่แล้ว +1

      thank you taking time to comments

  • @meseretazozz8484
    @meseretazozz8484 4 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ዶክተር ይሄ ይቅርታ አያስጠይቅም ተገቢውን ውይይት ማድረግ የሚያስፈልግ እርእስ ነው እኔ ማወቅ እፈልጋለሁ ለጥንቃቄ ይረዳል ማወቁ

  • @fetledemissie3188
    @fetledemissie3188 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አመሰግናለሁ ዶክተር

  • @firezewedmaru113
    @firezewedmaru113 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Dr.God bless

  • @samimahmdf4533
    @samimahmdf4533 6 หลายเดือนก่อน +1

    በእዉነት ተባረክልኝ❤❤❤❤❤

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 4 ปีที่แล้ว +2

    ዶክተር ዳንኤል በጣም አመሠግናለሁ። ጥያቄ አለኝ እሱም ፊዠር እና ሄሞሮይድ ምንድነው ልየነታቸው? እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @monaali9356
    @monaali9356 3 ปีที่แล้ว

    ዶክተርዬ ተባረክ እኔም አለብኝ በ6ወር እንደዚህ የመጣል ሊጀምረኝ ሲል እግሬን ወገቤን ያመኛል እንዳልከው በሞቀ ውሐ እጠቀማለሁ እግዚአብሔር ያነሳልኛል አምናለሁ ይብዛልህ ።

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Dr!! Bless you more 🙏

  • @derejeabay2355
    @derejeabay2355 4 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን

  • @askalegebreeyuss2256
    @askalegebreeyuss2256 3 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመስግናለን ዶክተር ዳንኤል በየጊዜው ስለምትስጠን መፍትሄዎች አሁንም በድጋሚ ላመስግንህ እወዳለሁ ::

  • @ChuchuAsresu
    @ChuchuAsresu 11 วันที่ผ่านมา +1

    ትልቅ ችግር ነበር ተባረክ

  • @muluzeneb8846
    @muluzeneb8846 3 ปีที่แล้ว

    አናመሰግናለን አድሜና ጤና ይስጥልን ዶክተርዮ

  • @shalombeyene1880
    @shalombeyene1880 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን። ዶክተር

  • @amdejijiga3320
    @amdejijiga3320 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን እንዴት አይነቱን ያብዛልን

  • @amimark6065
    @amimark6065 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you and Bless you D/r help full video 📹

  • @Magi_koo
    @Magi_koo ปีที่แล้ว +2

    በጣም እናመሠግናለን like ሲያንስ ከፍለንም እዲ አንታከም ብል አላጋንንም መፍትሔ በቃ የነገርከን !!🙏

  • @GenetDesale-s2x
    @GenetDesale-s2x 17 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር አምላክ ውላታህን ይክፈልህ❤❤❤❤ ወንድማችን

  • @molumolu3229
    @molumolu3229 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጤና ሰላም ላንተ ይሁን ❤❤❤❤

  • @user-gp8qg1dn8p
    @user-gp8qg1dn8p 6 หลายเดือนก่อน +2

    Dr betam inamesegnalen fetari yibarkih tenahin yistih thank you

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይገፅሰው🙏🙏🙏

    • @aminatyimam9398
      @aminatyimam9398 3 ปีที่แล้ว

      ኪኒታሮት ከእራስ ምታት(ህመም) ጋር ይገናኛል

  • @hirutasefa2726
    @hirutasefa2726 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Dr tebarek.

  • @tsionw-oj7qy
    @tsionw-oj7qy 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዶ/ር ተባረክ

  • @terhasberhane71
    @terhasberhane71 4 ปีที่แล้ว

    የውስጥ ኦመሬዶ አይደማም ግን ስቃይ አለው ያሳክካል አሁን ከገለፀከው በጣም ይለያል ምክርህን እንፈልጋለን በተረፈ በጣም ደስ ይላል ፕግራምህ ተጠቅመናል እናመሰግናለን

    • @yenetena
      @yenetena  4 ปีที่แล้ว

      ምክሩን ተግባራዊ ለማድረግ ይሞክሩ ግን ከሁሉም በላይ ይሆድ ቅርቀት ለመከላከል ይሞክሩ

  • @foziazaynu9159
    @foziazaynu9159 4 ปีที่แล้ว +1

    Enamesginalen Dr Allah edmana Tena yesthi

    • @seifeadinew4496
      @seifeadinew4496 4 ปีที่แล้ว

      ገጠር ላለ ሰው የሚሆን ነገር ካለህ

  • @SenuAlem
    @SenuAlem 25 วันที่ผ่านมา

    Berta tru mereja aginchebetalew. Thanks

  • @cookingwithroza7181
    @cookingwithroza7181 ปีที่แล้ว

    ደክተር ዳኒ ተባረክልኝ ሰለሂሚሮድ Hemorrhide ሰታሰተምር ሰላላየሁት አሀሰተምረን ብየ ነበር አሁን ገን ሰላየሁት በጣም አመሰግናለሁ ብርክ በልልኝ እግዚአብሔር እዉቀትህ ይጨምርልህ 🙏🙏❤❤