Ethiopia፡ ፍቅሩ ያለቀበት ባልሽን እንደአዲስ እንዲናፍቅሽ የምታደርጊበት ቀላል መንገድ/how to make your man on to you

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
  • This video is especially helpful for a husband who does not love his wife as much as he does in the past and wives for those who are suffering from this problem.
    visit our social media pages via
    / maeza.endale
    t.me/hawletnes...
    for more information contact us on
    +251933128518 (for Telegram messages only!)
    በፕሮግራማችን ላይ መሳተፍ ለምትፈልጉ እና የግል ጥያቄ ላላችሁ
    +251933128518 (for Telegram messages only!)
    #Ethiuopian_best_video #Hawlet_tube
    #Ethiopian_merage

ความคิดเห็น • 508

  • @thamarhassenwello8485
    @thamarhassenwello8485 3 ปีที่แล้ว +41

    ይሄ የኔናት ህይወት ነው እናቴ በመበሳቆላ ከሱብሶ በናቴ ተጫወተ ብዙ አመት በታመመች ግዜ እኳ አላሳከማትም ይሄ ገልቱ ዛሬ ግን ከስሩ መጭቄ ከተማ ዘና ብላ እድትኖር በራሴ ቤት አስገበሰሀት የድሮ ወዛ ተመልቶ አለች አልሀምዱሊላህ

    • @የአሳምነውልጅከወሎ
      @የአሳምነውልጅከወሎ 3 ปีที่แล้ว +6

      የኔ ማር ጀዛከላህ ኸይር ከዚህም በላይ ይገባታል ለእናት

    • @batoolgalff1631
      @batoolgalff1631 3 ปีที่แล้ว +1

      ጀዘሽ፣አለህ፣ኸይር፣እነት፣መከደም፣በጠም፣ደስ፣ይለኛል፣እኔም፣እነቴን፣አበቴ፣ሁሌም፣ይበድለታል፣አለህ፣ሂደያ፣ይስጠዉ

    • @newvip8663
      @newvip8663 3 ปีที่แล้ว +1

      Walyekum selam worhematow liehae wobarkatewu

    • @ዜድነኝግድየለሿ
      @ዜድነኝግድየለሿ 3 ปีที่แล้ว +1

      አልሐምዱ ሊላህ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹👈

    • @ahlammohammed7146
      @ahlammohammed7146 3 ปีที่แล้ว +1

      ዘወር በል በይው የበለጠ ይሰጥሻል አሏህ እናትሽንም አላህ ይጠብቅልን

  • @muridabereka7083
    @muridabereka7083 3 ปีที่แล้ว +168

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    ውዶቻ ሁላቹም ዱአ አድረጉልኝ እናት ታማብኝልቺ በዱዋቹ አስታውሱኝ ያጀማአ 😭😭

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ 3 ปีที่แล้ว +48

    አላህ ለተከበረው ረመዳን በሰላም አድርሶ ን ፆመው ከሚጠቀሙት ሰወች ያድርገን እኛም ከማንሆናቸው እነሱም ከማይሆኑን ሰወች አላህ ይሰውረን!!

  • @كلاإنمعيربيكلاإنمعيربي
    @كلاإنمعيربيكلاإنمعيربي 3 ปีที่แล้ว +25

    ዋው መሻ አላህ እኔም ትቸዋለሁ እራሴን መውደድና ማክበር ጀምርያለሁ ለርሱ ሳስባቸው የነበሩ ነገሮችን በሙሉ የሚገቡኝ ለኔ እደሆነ አወቂያለሁ እሱንም አረሳወም ሁሌም በልቤ ወስጥ ነግሶ ይኖራል እኔም በሌሎች ልብ ውስ ልእልትና ንግስት መሆን እችላለሁ ምክንያቱም ልዩ ነኝ😋😍

  • @sara-mq5sm
    @sara-mq5sm 3 ปีที่แล้ว +105

    ሀውልየ የዘንድሮው ባል ምን እንደሚፈልጉ አይታወቅም እኔ ለሱ ያልሆኩት የለም. ምንም ከኔ አይፈልግም ተዋደን ነበር የተጋባነው ምን እንደሆነ ሳላቅ ቅይርይር አለብኝ በተጋባን በወሩ እኔ ለስራ ሀዋሳ ሄድኩ ለቤታችን ደፍ ቀና እያልኩ ለሱ ስራ ለመክፈት ተጨማሪ ስራ እየሰራሁ በሆነው ባልሆነው ነገር ይጀምራል ጥፋቱ የሱ ሁኖ ተመልሼ ይቅርታ እምለው እኔ ነኝ ፍችን ጠየቀኝ የሾይጣን ስራ ነው ብየ ቀስ አድርጌ ነገርኩት እሽ አለኝ እኔው ይቅርታ አልኩት ከዛ ዝም አለኝ ከዛ ጀምሮ ብዙም አይደለም. ከዛ የሆነ ነገር ቢልም ይቅርታ ምን አደረኩህ ስለምለው ዝም ብሎ ብሎክ አደረገኝ በቃ እንድንለያይ አስገደደኝ ከዛ ላአባቴ ተናግሬ ፍቺ ሲጠይቀው እሽ አለ ምንም ምንም አላለ ይሄው ከተለያየን 4 ወር ሆነን እኔም ሌላ ህይወት ጀመርኩ ከቅጭላቴ ተቀመጭ እሚል በጣም እሚከባከበኝ እናማ ህይወት ይቀጥላል

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 3 ปีที่แล้ว +5

      እህቴ እስከ መጨረሻዉ ያዲርግልሺ የሁላችንንም ያመረ ይሁንልን

    • @hawamuhamed8070
      @hawamuhamed8070 3 ปีที่แล้ว +1

      መልካም አዲስ ህይወት

    • @nigistmengistu9288
      @nigistmengistu9288 3 ปีที่แล้ว +8

      እዉነት ነዉ ሆይወት ይቀጥላል ነገር ግን ሁሌ እየቆረጡ መቀጠል ጥሩ ነገር አይኖረዉም ማለቴ አንችም ለፈስፈስ ያልሽ ትመስያለሽ ለበፊቱ ባልሽ በተደጋጋሚ ዝቅ ብለሽ እንዳትለያዩ ያደረግሽዉ ጥረት የባሰ ነዉ ያኮራዉ ያለፈዉ አልፏል አሁን ያለሽበትን ህይወች ይባርክልሽ ሆኖም ተንከባከበኝ ብለሽ ሰፋ እንዳትይ መሆን ያለብሽን መልካም ጠንካራ ደስታን ፈጣሪ ሴት መሆን ነዉ ሚጠበቅብሽ ከተሞክሮየ ነዉ ማሬ

    • @sara-mq5sm
      @sara-mq5sm 3 ปีที่แล้ว +4

      @@nigistmengistu9288 አወ መልፈስፈሴ የገባኝ ካጣኝ ቡሀላ ቁጭቱን ሳይ ነው ውዴ ያን ያክል ተልፈስፍሸ ሳይሆን አንድኛችን እንሸነፍ ነገር እናብርድ በሚል ነበር ብቻ ሁሉም አሪፍ ሁናል

    • @ዜድየገነቴዋዜድነኝየእማተ
      @ዜድየገነቴዋዜድነኝየእማተ 3 ปีที่แล้ว

      አረ እህቶቸ እኔ እራሱ ብዙ አድርጎኛል ከተጋባን አምስት አመታችንን ፅባዩ በጣም ነዉ የተቀየረዉ ብቻ ዋናዉነገር ሰላም መሆናችንን ነዉ እህቴዋ

  • @ቀሚtube4409
    @ቀሚtube4409 3 ปีที่แล้ว +8

    ህውለትዬ እወድሻለው የኔ ውድ ብዙ አቅም እና ችሎታ አለሽ ለአላህ ብለሽ ነሽዳ በአደባባይ ማውጣትሽን ብትተይ እርግጠኛ ነኝ አላህ የበለጠ ህይር ያዘጋጅልሻል እመኝኝ በርቺ አላህ ካንቺ ጋር ይሁን አሚን!!!!!

  • @umhuzeifa4734
    @umhuzeifa4734 3 ปีที่แล้ว +9

    ሀውሊ በጣም ትክክል ነሽ ማማ👍
    ልፍስፍስና በራስ መተማመን የጎደለው ወንድ ካልሆነ በስተቀር ሁሉም ወንዶች ራሷን ምትጠብቅና ጠንካራ ሴትን ይወዳሉ

  • @גנטמנגיסטו
    @גנטמנגיסטו 3 ปีที่แล้ว +6

    ዋው በጣም ተማገርኩበት አመለካከቴን እንድቀይር ነው የረዳሽኝ አመሰግናለሁ ።

  • @alemantube
    @alemantube 3 ปีที่แล้ว +39

    ቁርዓን በፍጥነት ማንበብ
    መቻል የፈለገ አሁኑ ይምጣ።
    ፕሮፋይሌን በመጫን ሚስጥሩን
    በቀላሉ ተምረው አሁነኑ ያንብቡ።

    • @loulouloulou983
      @loulouloulou983 3 ปีที่แล้ว +1

      ይትነው

    • @alemantube
      @alemantube 3 ปีที่แล้ว

      @@loulouloulou983 ፕሮፋይሌን በመጫን ግቡ

    • @jemilahusan7075
      @jemilahusan7075 3 ปีที่แล้ว

      እኔ

    • @ሱሱነኝ-ዸ9ጀ
      @ሱሱነኝ-ዸ9ጀ 3 ปีที่แล้ว

      እና እደት እንግባ

    • @alemantube
      @alemantube 3 ปีที่แล้ว

      @@ሱሱነኝ-ዸ9ጀ ፕሮፋይሌን በመጫን

  • @ሰመር4212
    @ሰመር4212 3 ปีที่แล้ว +4

    ክክክክክክክ ሀዊ ተመስጬ ነው ያዳመጥኩሽ
    እኔ ትክክል ነኝ ማለት ነው የሴትየዋን የመጨረሻ ታሪክ እየኖርኩት ነው :: የምን መልፈስፈስ አልሀምዱ ሊላህ ለዐፊያ
    ጎበዝ አንችም በጣም ጠንካራ ነሽ

  • @ethiopiailoveyousomach214
    @ethiopiailoveyousomach214 3 ปีที่แล้ว +48

    ሠምተሻል እያንዳንድሽ ለወንድ መልፈስፈስ አያሥፈልግም ሽኩራን

  • @melihayosufe8961
    @melihayosufe8961 3 ปีที่แล้ว +1

    ሀምለትዬ በጣም ነዉ የምወድሽ ምክርሽ ትልቅ መልክት አለዉ ብዙ ነገር እንድማር አድርጎኛል ምርጥ ሰዉ

  • @lblb4521
    @lblb4521 3 ปีที่แล้ว +43

    ሁላችንም ጠካራ ሴት ያርገን እስቲ ያረብ

  • @የሑረልዒይንተማሪየአላህባ
    @የሑረልዒይንተማሪየአላህባ 3 ปีที่แล้ว +5

    ሀውልየ የኔ መካሪ ትምህርትሽን በጣምነው የምወደው ብቻ ነሽዳሽን አልገድፍሽም እና ምክርሽ ልብ ፈዋሽንው ቀጥይበት ነሽዳሽግን እእ

    • @hh9ty73
      @hh9ty73 3 ปีที่แล้ว

      ዪንቨርስቲዎች ኢንፎርሜሽን ቤቶች ዬኪኡኡ ኣላርሚንግ

  • @ethiotg8213
    @ethiotg8213 3 ปีที่แล้ว +7

    ዋው እጅግ በጣም ደስ የሚል መልክት ነው እናመሰግናለው ውዴ❤

  • @fshhdh5296
    @fshhdh5296 3 ปีที่แล้ว +9

    ትክክል እህቴ ብርቱና ጠካራመሆነው የእኔ ንሂወት በትንሹ ላካፈላችሁ ያለሁት ሰደትላይነው በሰደት ላይ ያገሬንልጀ የሰፈሬን አገባሁ አልሀምዱሊላህ 2ልጃችን አፈረቻለሁ ይሁንና ቅናት የሚባል በሸታአለበት በብዙነገር አሳልፈዋለሁ የሚናገረኝን ልጃቸ ለትምረትደረሡ ወዳገር ወሰዲኩ እሡ ልጀ የሚሰረኝ ይመሰለዋል ያለፈነገርከባዲነው ከዛ ሰራጀመረኩ ልጃቸንይዝ በዲሉኛል ሁን ብየአላነሳሁም የልጃቸአባነው ነገይቀየራል የሚለውን ያዝኩ ከዛ የምፈልገውንእቃወች ወዳገረ አሰገባሁ ቤት የኔ አለ አይሆንሰለኝ ከዛ እሡ ሰራአቆመ መኖሪውወረቀት አበላሹት በቃ እዲህከተፈጠረ አገረግባ ቤቱንአሰተካክል ለልጃቹም ናፈቆት ይቀንሳል ብየተመካክረን እኔ ልሰራ በሚል የቅናትነገር ያሰብኩትንትቶያላሰብኩትን ወሬ ሰማሁ እናነይ አሉኝ ሌሉቹ እኔ አልመጣም ለሡይመቸ ደውየመብሩክ አልኩት የልጃቸ አባትነህክፈአልመኝም እሡ ሰደትብዙአመትሁኖኛል የኸሲፈጠር ትመጣለች እግሬላይትወረቃለይነውሀሳቡ ግን ጤናየንይጠኝ እኔ ቤት ታልሰራ አልገባም በየ አልሀምዱሊላህ እየሰራሁነው አላህ እዳሳካልኝ ዱአ አረጉልኝ እሡ 2 አገባ ፈታ አሁን ወደኔ ሌት ቀን ቴሌፎን ይቀጠቅጣል እናእህቶቸ ነገሮች ሰንሰማ እንጎዳለን ግን መውደቅሳይሆን ጠካራ መሆን አለብን እህታችን እንደመከረችን ዋናውነገር ጤናነው

    • @Nejat197
      @Nejat197 3 ปีที่แล้ว

      የኒ ጀግና የፃፍሽዉን በትግስት አነበብኩት ሁቢ ጎበዝ ነሽ የኒ ምርጥ በርች ልጆችሽንም አላህ ለትልቅ ደረጃ ያብቃልሽ

    • @Ee-zm5lp
      @Ee-zm5lp 3 ปีที่แล้ว

      ጠክራ እህቴ ዋናውነገርልጆቸሺናቸው ጠካሪሁኝ

    • @khadejaabdullah95
      @khadejaabdullah95 3 ปีที่แล้ว

      Alhmafullih Evertng Allah
      Ya Rabbi Allah
      Allah masha Allah

  • @كونفيكون-ظ4ص
    @كونفيكون-ظ4ص 3 ปีที่แล้ว +7

    የኔ ታሪክ ነው ጥሎኝ ሄዶ የምን መለማመጥ ተመለሱ እንደገና መጣ ጠንካራ መሆኔን አየሀ

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ 3 ปีที่แล้ว +5

    ትክክል ውዷ ለወንድ አታልቅሱ ማልቀስ ካለባችሁ ለሽንኩርት ብቻ አልቅሱ!!

  • @ዙዙአታአዞ
    @ዙዙአታአዞ 10 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ እህቴ እሄ ታሪክ እኔም አሳልፍክት እውነትሽ ነው ልብ ውጪ ከወጣ እግር ብታሰር አይቀመጥም አሀምዱሊላህ ያማያልፉ የሚመስሉ ቀናቶች አሳልፈን ሁሉም ወደኃላ በመጣል በደስታ መኖር ጀምሬአለሁ አልሀምዱሊላህ

  • @mazasimebekele3713
    @mazasimebekele3713 3 ปีที่แล้ว +1

    እህቴ አሁን የነገርሽኝ ታሪክ የኔ እይወት ነው መለየቱን ፈራሁ አኔ ተጎዳሁ ለልጆቼ ብዬ ነው እሱግን ለኔ ብቻ ሳይሆን ለልጆቹም ግድ የለውም በጣም ነው የማመሰግንሻለሁ ያልሽውን ሁሉ ተገብራለሁ😘😘😘😘😘😘❤👍

  • @tenatena5886
    @tenatena5886 3 ปีที่แล้ว +16

    እህቴ በጣም ሽኩረን ልቤ ተሰብሮ ነበር ባሌ አገባብኝ ግን እወደዋለው ልጅቶን እፈታታለው አለኝ ግን ምንም ሰላም አደለሁም ዱአ አርጉለቀኝ

    • @ዬትምብትሆንኣላህንፍራ
      @ዬትምብትሆንኣላህንፍራ 3 ปีที่แล้ว +1

      ኣብሽሪ ኣላህ ላንች ያለውን ይስጥሽ

    • @hikematube9917
      @hikematube9917 3 ปีที่แล้ว

      አይዞሺ እህት

    • @አላህወኪልህስቡንአላህወነ
      @አላህወኪልህስቡንአላህወነ 3 ปีที่แล้ว

      አይዞሽአላህላቸካለውይመለሳል

    • @nihal-ru4sy
      @nihal-ru4sy 3 ปีที่แล้ว +1

      Esuwan fetatalew silesh anchi metekebeyew anchi mendin nesh? Neges anchin degami endemayfetash bemen temamensh?? ....mejemeriya lerasesh mestet yalebeshen kebr sechi

    • @rahmetabdurohman218
      @rahmetabdurohman218 3 ปีที่แล้ว

      ነይ በውስጥ ውዴ ላዋራሽ በሚሴንጀር። ለኔ ያልሆነውን ነገር አርቅልኝ ። ነው ስሜ ሴት ነኝ

  • @ራህማቱየብ
    @ራህማቱየብ 3 ปีที่แล้ว +9

    ትክክክል ነሽ እኛ ሴቶች ስንወደ እንጉዳለን ግን ስተት ነው ወንደ ልጀ ስትቀሪቤው አይወደም ውድ ሁነሽ ስትርቂ ነው ሞክሪዋለሁ

  • @alrabwakwt3908
    @alrabwakwt3908 3 ปีที่แล้ว +17

    አዲት ሴት በትዳር ላይ ስትኖር ሚዛኗን ጠብቃ መሆን አለበት

  • @ሙባሪክየሰሜንሙባሪክየሰሜ
    @ሙባሪክየሰሜንሙባሪክየሰሜ 3 ปีที่แล้ว +20

    የለሽበት ቦታው ድስ ይለል ንፁህ አየር አለው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @sumayamohmed244
      @sumayamohmed244 3 ปีที่แล้ว +2

      አብረሻት ነበርሽ እንዴ??😂😂😂

  • @ayshatiyar671
    @ayshatiyar671 3 ปีที่แล้ว +5

    ልክ ነሽ እህቴ ግን እኔ መፍትሄ አጥቻለሁ ልጅ አለ በመሃላችን ለሷ ብዬ ተሰብሬ ቁጭ ብያለሁ ገና 22 አመት ወጣት ነኝ !!! አይ በዚህ ላይ የኢትዮጵያ ኑሮ እያዞረኝ

    • @tamraabi1751
      @tamraabi1751 3 ปีที่แล้ว

      ወላሂ እኔም አንዲ ልጂ አለኝ ግራ ገብቶኝ ዝንብየ እኖራለሁ

  • @fatimafatima6987
    @fatimafatima6987 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣምምምምም ትክክክክክክልልልልልል ነሽ ዉዴ ጀዛከላህ ኸይር አትግፉ እጅ ከተገፋችሁ ዋጥ አድርጋችሁ ለለዉጥ ተነሱ

  • @mimiyenatienat3517
    @mimiyenatienat3517 3 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ቆንጆ አነጋገርሽ ውብ ሁለ ነገርሽ ተባረኪ !!🙏

  • @lolleady2775
    @lolleady2775 3 ปีที่แล้ว +7

    ልክነሸ ራሥን ከሆንሸ ሥትፈልጊ ያጣሸው
    ሲፈልግሽ ታገኝዋለሸ !!

  • @om_sumaia14
    @om_sumaia14 3 ปีที่แล้ว +2

    መሻ አለህ ጎበዝ ነሽ እህቶችሽን እዲበረቱ ስበብ ትሆኛለሽ በርች አላህ መሰልሽን ያብዛልን

  • @ሢትራመርካማ
    @ሢትራመርካማ 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛኪላህ ማሬ ልክ ነሽ ይሄ በጣም ሚሠራ መፍትሄ ነው በህይወቴ የሞከርክት ነገር ጀዛኪላህማሬልክነሽይሄበጣምሚሠራመፍትሄነውበህይወቴየሞከርክትነገርነው

  • @taibata4820
    @taibata4820 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዋው ምርጥ ምክር ማሻአላላህ በዚ ቀይጥይበት ሃውልዬ ጎበዝ

  • @ቀሚtube4409
    @ቀሚtube4409 3 ปีที่แล้ว +2

    ትክክል እራስን መጣል ማለት ትዳርን መፍታት ነው ለልጆቻችን መዝረክረክነት አናስተምራቸው

  • @tube9320
    @tube9320 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኪ አላህ ኸይረን በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው ።እኔም ምርጥ ምክር አግኝቸበታለሁ

  • @queenqueen73
    @queenqueen73 3 ปีที่แล้ว +1

    Mashaallah, Yene konjo ejig betam gobez nesh meret lay yalewun mawurat tichiyalesh! May Allah rewards You for your good deeds!

    • @maryamabdoabdo1781
      @maryamabdoabdo1781 3 ปีที่แล้ว

      እዉነተሺነዉ😁😁😁😁🙏👂🌹☝

  • @سعادةسعادة-ث3ش
    @سعادةسعادة-ث3ش หลายเดือนก่อน

    እዚህ ያላችሁ በሙሉ እሲ ዱአ አርጉልኝ 😢ከመጥፎሰወች አርቆ ከሶሊሆቹ እዳረገን

  • @ሙራኤልየቅዱስሚካኤልልጅ
    @ሙራኤልየቅዱስሚካኤልልጅ 6 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ በጣም ኣብራሪተሽ ነዉ የተናገርሽዉ ኢናመሰግናለን

  • @mimiethio7493
    @mimiethio7493 3 ปีที่แล้ว +6

    እህቴ ፈጣሪ ይባርክሽ በጣም ጥሩ ምክር ነው ልብ ያለው ልብ ይበል

  • @الحمدللهالحمدلله-س2ث
    @الحمدللهالحمدلله-س2ث 3 ปีที่แล้ว

    ماشاءالله تبرك الله 👏👏👏 ምክርሽበጣም አስደሳች ነዉ
    አላህ ይጨምርልሽ ዉዷእህታችን ጀዛከአላህ ኸይር 👏

  • @tesnim3639
    @tesnim3639 3 ปีที่แล้ว +2

    ላኢላሀኢለላህ ወላሒ እህቴ ብዙ እህቶች እንደዚህ ነን በተለይ በስደቱ አለም ያረቢቢቢቢ ጠንካራ ሴት አድርገኝ

  • @wagayedechassageletu5739
    @wagayedechassageletu5739 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ ምክር ነው ትባረኪ

  • @እኔለኔአለሁ
    @እኔለኔአለሁ 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ማሻአላህ በርች እኔ ትክክል ነኝ ማለት ነው እየወደድኩት ምንም ተለማምጨለት አላቅም አንድ ቀን ራሴን ጥየ አላቅም በደወለወቅት አናግሬበቀረሳአት ትቸ አመታትን አስቆጥረናል ደስተኛ የሚያደርገን ነገር ራሳችንን ስንጠብቅ ነው ራሳችሁን አትጣሉ ውዶች ለምክርሽም ደስ ይላል ላይክም ስብ አድርጌሻለሁ

  • @layelalayelayoutube1960
    @layelalayelayoutube1960 3 ปีที่แล้ว +1

    ውዴ በጣም የሚመስጥ ትምህርት ነው አላህ ይጨምርልሽ

  • @hawamuhamed8070
    @hawamuhamed8070 3 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ነው ህይወት ትቀጥላለች ደስ የሚል መልክት ነው

  • @firdosali9399
    @firdosali9399 3 ปีที่แล้ว

    ዩኔ ወርቅ አላህ በረካ ያርግልሽ ኑሮሽን ልጆችሽን አላህ ይውደድሽ

  • @ኡሙአማር-ሠ3ጘ
    @ኡሙአማር-ሠ3ጘ 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛኪላህ እህቴ አልሀምዱሊላህ ጀግና እንና ጠካራ ሴት ነኝ

  • @bikilageleta5492
    @bikilageleta5492 3 ปีที่แล้ว

    Thank you, your advise touch my heart God bless you

  • @yeblublew774
    @yeblublew774 3 ปีที่แล้ว

    ትክክል ብለሻል እኔ በጣም የሚከብድ ነገሮችን አሳልፊያለሁ ነብስ ጡር ሁኘ መፋታት እፈልጋለሁ እያ ብዙ ጊዜ ሳለቅስ ቆየሁ ወልጀም ከቤተሰብ ጋር ሆንሁ ሲፈልግ ሲመጣ ስሂድ ከራሳችን ቤት እንሁን ስለው እምቢ አለ እናም በጣም ከባድ ነው

  • @FathimaEthiopia-f3l
    @FathimaEthiopia-f3l ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ::ልክ ነሽ እህቴ ግን ጥሎኝ ከሄዴ በሁዋላ ተመልሶ ቢመጣ እንዴመጄመሪያዉ መሆን ይቻላል ወይ?

  • @rawdaabas107
    @rawdaabas107 3 ปีที่แล้ว +2

    ይሄ ምክር ለባል ለሚሰት ብቻ ሣይሆን ለማንኛውም ለማህበራዊ ግንኙት ይሰራል በተሌ ሰደት ያለን በጓደኞቻችን የተበደለን ብዙዎች ነን በፊት አብረናቸው ብዙ ነገር እንዳላሳለፈን እኛ ከነመፈጠራችን ይረሱናል ብቸኝነት እንዲሰማን የመገፋት የመተው ሰሜት እንድናሰተናግድ ያደርጉናል እንደዚህ ያሉ ጓደኞች ያለው አማራጭ ከሕይወታችን ብሎክ ማድረግ ነው ለነሱ ብለን እራሣችንን መጣለ የለብንም

  • @Aminatbintbaba
    @Aminatbintbaba 3 ปีที่แล้ว +1

    አህለን ጥሩ ምክር እነመሰግናለን

  • @selamlul7289
    @selamlul7289 3 ปีที่แล้ว

    ምን እደምልሽ አላውቅም ከምስጋና በላይ ቃላት ካለ ይገባሻል አመሰግናለሁ ።

  • @tube-hh1uq
    @tube-hh1uq 3 ปีที่แล้ว +1

    ሀቢበቲ ጀዛከላህ ህይር ሁሌም በትዳር ዙሬ ስሪልን ውዴ ካንቺ ብዙ ተምሬለሁ❤

  • @emusami306
    @emusami306 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ትክክል ይህ ለሁላችንም ጠቃሚ ምክር ነው

  • @ሰአዳ-ቈ3ጠ
    @ሰአዳ-ቈ3ጠ 3 ปีที่แล้ว

    ዋሊኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የመጀመሪያየ ነው ሳየው ቪድወሽን ማሻ አላህ አላህ ያበርታሽ

  • @zeeabdulhadi6610
    @zeeabdulhadi6610 3 ปีที่แล้ว +3

    Halal motivational speech!!! keep it up girl

  • @mduae1898
    @mduae1898 3 ปีที่แล้ว +2

    የሁላችንም ንም ችግር ነው የዳስሽው ውደ እናመስግናለን

  • @ahmedin8414
    @ahmedin8414 3 ปีที่แล้ว +2

    እህቴ አገባሽም አላገባሽም የልብስሽን አለባበስ አስተካክዪ ለብሰው ያለበሱ ሴቶችን ወደፊት ምን እንደሚባሉ ካወቅሽ ካላወቅሽ ላስታውስሽ ብዬ ነው ጉበዝ ጀግና ነሽ ጠንክሪ በርቺ

  • @dhhejujdjjfjjfjti9585
    @dhhejujdjjfjjfjti9585 3 ปีที่แล้ว

    ማሸአላህ እህቴ አላህ ይጨምርልሽ እውነትነው እኔስ አልሃምዱሊላ ሁሌየም በራሴ ኮፊደስ የምተማመን አድርጎነው የፈጠረኝ አልሃምዱሊላ

  • @ሱሱነኝ-ዸ9ጀ
    @ሱሱነኝ-ዸ9ጀ 3 ปีที่แล้ว +1

    ዱአአርጉልኝ መዳሜ ብሬን እድሰጠኝ ሀባይብ

  • @Hነኚስደተኛዋ
    @Hነኚስደተኛዋ ปีที่แล้ว

    ትክክክልነሽእህት እናመሰግናለንአላህይጠብቅሽ

  • @ማዲንጎዬየኔደግሞትህንእን
    @ማዲንጎዬየኔደግሞትህንእን 3 ปีที่แล้ว

    ደስ ሚል ምክር ነው ተባረኪልኝ።

  • @FF-hn1kk
    @FF-hn1kk 3 ปีที่แล้ว

    በትክክክልየኔታሪክነው
    በራስሽተማምነሽኮራስትይነውየሚፈልግሽ
    አለዛእሹሩሩታልሽውከሰበቀርወንድየማታገኝነውየሚመስለው

  • @farida-k7e
    @farida-k7e ปีที่แล้ว

    እህቴ አላህ ይጠብቅሽ ትምህርት አጊንቼበታለሁ

  • @سعادةسعادة-ث3ش
    @سعادةسعادة-ث3ش หลายเดือนก่อน

    ወላሂ እኔም እዝላይነበርኩት አሁን ከልቤ አውቸ ጥየዋለሁ እኔደሞ ሙሽራ ነበርኩ 😢ያገባሁለታ ስልኩን አይቸ በተሰብ አስገዲዶኝነው ያገባሆት ይላል ለሜወራቸው ወላሂ ምላሽ ስህዲ ጥቁር ለብሸ ህዲኩ ደሞ ቁራአን ክትሜየነበር እሱም ተበላሸ ሁሉም ጨለመብኝ የቁራአን ክትሜ እና ሴርጌ አዲላይነበር ምኞቴ ምኞቴም ተሳካ ግን ባዲቀን ሁሉም ገደል ገባ እስካሁን ያገባሁበትን ቀን እጠላለሁ እስካሁን ግን ወደፊት አላህ ሶሊህ የሆነወዲ እደሚሰጠኝ ተስፋለኝ አላህ አይጥለኝም

  • @Rነኝየአላህባሪያ-y8f
    @Rነኝየአላህባሪያ-y8f 3 ปีที่แล้ว

    እህቴ ምረጥ ምክር ነው ቀጥይበት ብዙ የተጎዱ አሉና

  • @binthassen4764
    @binthassen4764 3 ปีที่แล้ว +1

    100% ትክክል ነሽ የኔ ተመክሮ ነው

  • @sofibintaselefsofibintasel3551
    @sofibintaselefsofibintasel3551 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አለይኪ ጀዛኪ አላሁ ኸየር በጣም አስተማሪ ነበር ታሪኩ

  • @sadatube1844
    @sadatube1844 3 ปีที่แล้ว

    ተምሬ በታለሁ ወላሂ በጣም አመሠግናለሁ ውድ እህቴ ጀዛሽን አላህ ይክፈልሽ

  • @saiddaraja436
    @saiddaraja436 2 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ምክር ነው እኔ አለገበሁም ዱአ አድርጉልኝ እኔ ወንድ ነኝ።

  • @Ss-zo6sj
    @Ss-zo6sj 3 ปีที่แล้ว

    ከጥይበት ትምህርትሺን የኔ ውዴ አሏህ ይጠብቅሺ

  • @TigistuMelese
    @TigistuMelese ปีที่แล้ว +1

    ሀውዬ ሚስት እንድትወድስ ምን ይደረጋል ሚስት እያለችዉ ፍቅር ለተራበ ታማኝ ወንድ ምን ምክር አለሽ?

    • @hawlettube6809
      @hawlettube6809  ปีที่แล้ว

      አብሽር ሴትልጅ በጣም ሚንሰፈሰፋላትን ወንድ አቶድም ቆፋጠን በል ዉዴታህን በዉጥህ አድርገዉ ትንሽ ችላ በላት በተረፈ ሰፍ ያለቪዲዬ እሠራለሁ በቅርቡ ኢንሻ አላህ

    • @TigistuMelese
      @TigistuMelese ปีที่แล้ว

      @@hawlettube6809 አመሰግናለሁ ሀዉዬ።

  • @newvip8663
    @newvip8663 3 ปีที่แล้ว

    Thank you seisetar meaza sekwran 💜💛💞😍meaza

  • @nebyatgirum147
    @nebyatgirum147 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam tiru mekari nesh ehete ..... Men ayenet advice endeseteshegn atawukem 💖💖💖

  • @meremapp7954
    @meremapp7954 3 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ ትክክክ በኔላይ የደረሰነዉ አላህ ሶብር ይስጠን ያረብ ኢማን ይስጠን

  • @የህልሜታጋይ-ዐ1ቈ
    @የህልሜታጋይ-ዐ1ቈ 3 ปีที่แล้ว

    ጡሩ መልክት ጀዛኪላህ ኸይር ለቤትሽ አድስ ነበርኩ ሀውልዬ ከግድህ ቤተሰብሽ ነኝ ተመቸተሽኛል

  • @orlyashata4976
    @orlyashata4976 3 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን እህታችን ምክርሽ በጣም ገንቢ ነው

  • @ራሕመትስደተኛዋ
    @ራሕመትስደተኛዋ 3 ปีที่แล้ว

    ትክክል እውነትነውማር
    ማሸአላሕ
    ትክክልነወ እናመሠግናለኖ

  • @omuemiranmedinamohammed7410
    @omuemiranmedinamohammed7410 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ምርጥ ምክር እህት ሀውሊ ጀዛክ አላህ ከይር

  • @Muntaha-z8w
    @Muntaha-z8w 6 หลายเดือนก่อน

    Thank you very good ayideya

  • @Fatima-yq9fh
    @Fatima-yq9fh 10 หลายเดือนก่อน

    እህታችን አላህ ይጨምርልሽ የኔ ውድድድድድ

  • @alfiaalfia7191
    @alfiaalfia7191 ปีที่แล้ว

    Masha Allah 🌷 Masha Allah 🌷 Masha Allah 🌷
    ehit Allah yichamrlish ewunat naw Masha Allah

  • @ዜድየኮቻዋ-ለ3ከ
    @ዜድየኮቻዋ-ለ3ከ 3 ปีที่แล้ว +2

    ሀሪፍትምህርትነው እህት እናመሰግናለን በሁላችንም ቤትያለነግርነው የተናግርሺው

  • @ኡምያስሚን
    @ኡምያስሚን 3 ปีที่แล้ว

    ደስ እሚል ምክር ነው ሀውለት ጀዛኪ አላህ ኸይር

  • @Imran-um2ch
    @Imran-um2ch 8 หลายเดือนก่อน

    Jezakelah hayr ehtachin enamesegnalen

  • @Halema8-y8z
    @Halema8-y8z 4 หลายเดือนก่อน

    እርእኔ አልሀምድልላህ ባሌ ትቶኝ ለመሄድ አያስብም በተቃራኒ እኔ ነኝ እማስበው አንድ ልጅ ስለወለድን አብርን እየኖርን ነው አልሀምድልላህ ምክርሽ ምንም አልጠቀመኝ ይለፈኝ

  • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
    @dfffghjjdhjijujjfhommbvf ปีที่แล้ว

    ትክክል ነሽ ሀቢብቲ በርችልን

  • @ابوعبدالرحمن-ز7ح
    @ابوعبدالرحمن-ز7ح 3 ปีที่แล้ว

    ትክክልሴቶችዬባሎቻችሁን
    አክባሪእና ታማኝናንጹህ ሁኑ
    አላህባዘዘን መንገድ
    ያለፍቃድ ውደውጭ አትውጡ
    ከዛበላይግን ጠግቦእፈታሽ አለሁካለመልሱእሱንመማፀንሳይሆን አላህለኽይሩነውባንተስለሰበርኩ
    ካንተ የበለጠባል ሊክሰኝነውበሉት
    ከዛም ብፈታትሌላይወስድብኝ ይሆናል በማለትአንቺንእንደአዲስስመንከባከብይጀምራል ምንግዜምእዋድሻለሁሲልሽ
    ባትዎጅውምእኔምብይው እ
    እጠላሽአለሁ ካለሽባትጠይውምእኔከጠላሁህ
    ቆየሁ በይውምንግዜምኩሩሁኝ
    ወንዶችምትመጽደቅሴት አይወዱም

  • @abdhebbhwuwwhh6986
    @abdhebbhwuwwhh6986 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ትክክል ነሽ እህቴ አላህ ይጠብቅሽ

  • @ተዘግቷልቻናል
    @ተዘግቷልቻናል 3 ปีที่แล้ว +5

    የኔዉድ በርች እህቴ ሁላችሁም ላይክ ሸር አትርሱ👈

  • @hayatishesolehyewallagalii9057
    @hayatishesolehyewallagalii9057 3 ปีที่แล้ว

    Alhamdulilahii zare dehinanen gin timirtun wasije alehu thank you sistu

  • @halahala8455
    @halahala8455 3 ปีที่แล้ว +4

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህት ሀዉለት ጀዛኪ አሏህ ኸይር እኔ ጥያቴ ነበረኝ አንድ ሴት ባሏን እድትወደዉ ምን ማድረግ አለባት ምንም በትዳሯ ደስተኛ ያልሆነች መልሽልኝ

    • @Nejat197
      @Nejat197 3 ปีที่แล้ว

      ሆ ትፍታዋ

  • @MadinaMadina-un1ge
    @MadinaMadina-un1ge 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላህ ኸይር ውዷ እህቴ

  • @neimadendir4445
    @neimadendir4445 3 ปีที่แล้ว

    allah yichemirilish ehite really u r great!

  • @Tube-fl7co
    @Tube-fl7co 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህምክሮችሽመሬትጠብአይልምበርችልኝሁቢ

  • @addo7307
    @addo7307 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛኪላህ ኸይር በሴቶች ላይ የምትሠራ ብቸኛዋ ሴት

  • @adisaksa3103
    @adisaksa3103 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ምክር ነው ማሻ አላህ ጨምሪበት ጎበዝ

  • @azebendewagaw2163
    @azebendewagaw2163 ปีที่แล้ว

    You are Amezing person

  • @awallotube8131
    @awallotube8131 2 ปีที่แล้ว

    አስላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወብረካቱሁ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ በዚሁ ቀጠይብት

  • @eklmamohamad3388
    @eklmamohamad3388 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆጆ አነጋገርሽ ደስ ይላል😘😘😘😘

  • @sarakedir6704
    @sarakedir6704 3 ปีที่แล้ว

    Lk new wede ras memeles rasn metebek alebn gn zoro..zoro ymelesal malet mn malet new ?simeles enkebelew malet new egha bata koyun nen ende yetm hedo simeta mnkebelew ?

    • @sarakedir6704
      @sarakedir6704 3 ปีที่แล้ว

      Yhe rasu erasn alemakber ayhonm?