ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ይገርማል አድቀን ሳላስብ ውየ አላድርም 😢 እኔ እራሴ ሳስብ እናደዳለሁ እዴት ሁሌ አስበዋለሁ እግዜአብሔር ያውቃል 14 አመት ሆነኚ 😢እወደዋለሁ ግን እደምወደው አያቅም ከፈጣሪ በቀር ለማንም እደምወደው አላወራም ልጁ ለእጮኛው ቀለበት አርጎ ላት ላገባት ሁለት ወር ቀርቶት አልፈልግም ብሎ ተለያይተዋል ብዙ ሰወቺጋ ለጋብቻ ጥያቄ ሺማግሌ ይልካል እቢ ይሉታል ነገሩ አልገባኚም እኔ ሁሌ እፀልያለሁ 😢 ከሀሳቤ ቢወጣ ደስስ ይለኛል ግን እቢ አለኚ ፈጣሪ ይርዳኚ ስደተኛ ነኚ
Egiziabher Yerdasch Ehte 🙏🙏🙏
@@millionyohannes1036 አሜን አሜን አሜን
ሁሌም በትክክለኛው መንገድ ላይ መሆንሽን ብቻ እርግጠኛ ሁኚ ያሰብሽው ይሳካል።
@@Fikare_kewakibt እሺ እግዜአብሔር ያቃል እኔ አላቅም።
ለካ እኔ ብቻ አይደለሁም ለረጅም አመት ያፈቀርሁት እደኔም ያለ አለ😢 ካወራችሁና ከተቀራረባችሁ እደምታፈቅሪው ለማሳወቅ ሞክሪ በአንድም በሌላም ፍላጎት ካለው የፍቅር ጥያቄ ያቀርብልሻል ግን ከሁሉም በፊት ፀሎት አስቀንሚ ❤ እግዚአብሄርን ካልያዝን ሁሉም ከቱ ነው ትርፉም ስብራት ነው
ትክክል √√√ ❤እጅግ በጣም አመሰግናለሁ❤🎉❤🎉❤🎉
እውነት ነው እኔ ብዝ ነገር አይቻለሁ በጣም ነው የማስበው እሱም እንዴዛው ስናወራ ለራሱ ቃላቶቻችን ይመሳሰላል
Betkkl👌👌👌
እግዚአብሔር ይባርክህ አሪፍ ትምህርቶች ነው የምትቃረበው❤❤❤
እግዜር ያክብርልኝ እህቴ ሁሌም ስለምትከታተይን አመሰግናለሁ ❤🙏
@@Fikare_kewakibt አሜን 🙏🏾😇💕
እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤❤❤
አሜን🙏
እናመሰግናለን
Welahi bel esti
.😊😊😊😊የተቸገርኩበት
He loves another 👧 but I remember at all time God bless me
እኔም ብዙ አስበዋለዉ ልረሳዉ አልቻልኩም
Me too
አሪፍ ነው
ሶስተኛው ስህተት ነው በጣም እውደዋለሁ ግን ሳየው እረበሻለሁ
እውነትሽን ነው❤
and this is love
ከተለያየን 3አመት ሆነን ግን ሁሌ ነው በህልሜ የማየው በሶስት አመት ውስጥ አንዴም አውርተን ተያይተን አናውቅም ኦላይን ብቻ ነው የማየው እሱ ይየኝ አይየኘኝ አላውቅም ግን በህልሜ ካየውት ተረብሴ ናፍቆቴ በርትቶ ውላለው😢😢😢
አግብቶ ሁለት የወለደውን ዛሬም ድረስ አስባለሁ😢
Effective forgot.
Teyiw
የኔቢጤነሽ
Yewent tikikilegna FIKR yebalal kfetari weci manim liyasresash ayechilem eheta!!!
Tsaliyi tiru ayidelem egzaber yala nw mihonaw anchi tigojihaleshi 🥺
መንፈሳዊም ሆነ ሳይንሳዊ ለኔ እኩል ናቸው🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
👍
እኔ እራሴን ግራ እስኪገባኝ ነገር ቢኖር እርሱ አስቦኝም አልሞኝም የማያቀኝን ሰው እያፈቀርኩ መኖር ያው ፍርቅር ከተባለ በእውሸት አለም መኖር በማይሆን ማበል ውስጥ መኖር ግን ያን ሰው ሳስበው ደስታ ይሰማኛል መተኛት እቢ ብሎኝም ከሆነ ሳሰበው ደስ እያለኝ ሳላቀው እተኛለው ከዚህ አስቀያሚ ማዕበል የሆነ ህይወት እንድወጣ ፀልዮልኝ የምር አልፈልገውም ይሄንን ህይወት😢
እውነታውን ለመቀበል ሞክሪ የማይሆን ቅዠት ውስጥ ከመግባት ያለውን እውነት እይው አይንሽን ግለጪ ነገሩ እውን የሚሆንበት መንገድ ካለ ሞክሪ ።
አታምኑኝም ሁሌ እማስበው ሰው አሁን ይሄ እየሰማሁኝ ሳል ቢፅፍልኝስ 😂😂🥺🥺ግን አይገባውም ይሄ ዱዝ
😂😂😂😂😂😂
😂😂
Endaaat des endmil eko simeteshn teredahut ❤❤❤
❤❤❤❤😂
this is fact
Tanxs
Tnx❤
ሁሁሁፍፍፍ ምን አለ እኔ እንደማስብሽ ሁላ ያንቺንም ባውቅ ኖሮ😢 ውዴ
Enamsegnalen
💙
❤️❤️❤️🌹🌹🙏🙏🙏👍👍💐💐AmenAmenTiAniku🎉🎉
🗝💙
arife new des yilal
🙏🙏🙏
አኔ.ሁለዬም.አስብታለሁ.ግን.እሷ.ሌላሠው.ጋር.ለታገባነው.አልፎ.አልፎ.ብቻ.በጎደኛዎ.በኩል.እደምትጠይቅ.እና.በህልሜ.አየሁት.አደምትል.ጎደኛዎ.ነግራኛለቺ.እና.ይሔ.ታስበኛለቺ.ማለትነው.ወድሜ.እስኪ.አድነገር.በሉኚ
Wow yemigrma tamrta naw katlabta
🗝👍
ሁለቱንም ነን
እኔ የምር የሆነ ሰው ዝም ብየ ሳስበው ነው ምውለው ምን ይሻለኛል ያረብ
እህ ወሰዋሰ ነዉ ሱርትነሰ ቅሪበት
ላዝ ነው 😢😢በትክክል እኔም እኮ...............
ሁሉንም ሰው እንዴት ሊያሟላ ይችላል በጣም እንደሚያፈቅረኝ አሁን ገብቶኛል እኔ ግን ላፈቅረው አልቻልኩም😢 ነበር አሁን በጣም ቀረብኩት መሰለኝ እየናፈቀኝ ነው ላጣውም አልፈልግም ጊዜ ሁሉንም የሚያስተካክለው ይመስለኛል🙏
እኔም,የሆነ,ሰው,ሳስብ,ልበ,የደማ,ያክል,ይሰሰማኛል,ሳስበው,ምግብ,እየበላሁ,ካሰብኩት,ምግብ,ይዘጋኛል
ሁለቱንም😢😢
እስኪ እንፅናና😂
😢😢😢
😂😂😢
Aunet new😊
የኔ ታሪክ ለጓደኛዬ እኳን አልነገርኃትም ይገርማል ከልጁ ጋር አንድ ሀገር ነን ሁለታችንም ስደት ነን እናም ምርጥ እህትና ወድም ሆነን ቀጠልን ከዛም አድ ቀን እኔናቺ ብንጋባ ምን ይመስልሻል የሚል ጥያቄ ጠየቀኝ😢 ከዛም እዴ እዴት ሊሆን ይችላል እኔ እደወድሜ ነዉ የማይህ አልሁት ከዛ በ4ኛዉ ቀን ስቀልድ ነዉ አለኝ ከዛ ቀን ጀምሮ ስለሱ ማሰብ ጀመርሁ ድብልቅልቅ ያለ ስሜት ይሰማኛል ፍቅር ይሁን ምን አላቅም ምን ማድረግ አዳለብኝ አላዉቅም😢😢 እግዲህ እናቴ ቅድስት ድግል ማሪያም ካረዳቺኝ ምን እደምሆን አላዉቅም😢😢😢😢😢ኡፍፍፍ አሳብ ካላቺሁ አጋሩኝ ተጨንቂያለሁ😢😢😢😢
ስላሰብሽው ብቻ ሳይሆን ሚሰማሽ ምንድነው በትክክል ወደሽዋል?
@Fikare_kewakibt አላዉቅም የምር ስለሱ ሳስብ በጣም ደስ ይለኛል ግን ወዲያዉ በጣም ይጨቀኛል ብቻ ያዉ ለምድነዉ የምጨነቀዉ ብዬ እራሴን እጠይቀዋለሁ ግን እህትና ወድም ሆነን በምናወራበት ጊዜ በጣም ነበር የምንዋደደዉ ግን አሁን ከጠየቀኝ ወዲህ እራቅ እራቅ ማለት አበዛ በዛ ምክንያት መሠለኝ ስለሱ ማሠብ የጀመርኩት ብቻ አጠር ሳረቀዉ ስሜቴን ማወቅ አቅቶኛል የምር ላዳፍታ ደስ ይለኝና ወዲያዉ እበሳጫለሁ በተለይ ደዉዬ አላነሳ ካለኝ በጣም እናደድበታለሁ😥
❤❤❤❤ ገራሚ
በጣም ነው የምወደው ግን ደሞ እኔ የማላቀው ሌላ ቤተሰብ አለው ከአወኩም በኋላ መርሳት አልቻልኩም
እኔ የማስበው ሰው እኔን ቢያስብ ተራራውን ሜዳ ማድረግ ቻልኩ ማለት ነው እኔ አመት አልፎኛል ሳስበው እሱስ ስልኬን አኳን አልጠየቀኝም እረ ሰላምም አይለኝ እኔ እኮ አመቱን ሙሉ ሳላስበው ፎቶውን ሳላይ ውዬ አላውቅም 😂😂😂 ስለዚህ ለኔ አይሰራም ይህ አባባል
ባሌንበጣምእወደዉአለሁአድልጅ አለችን ተላያይተናል እሱህወትእየመራነዉልጅምወህዷል በህልሜምይመጣልጭራሺመርሳትአልቻልኩምእንደዋወልአለንምንይሻለኛል
እሱን መመለስ ምትችይበት አጋጣሚ ወይም ሁኔታ ካለ ሞክሪ በደንብ በፀሎት ጠይቂ ምንም ሚሆን ካልሆነ ወስኝ ራስሽን ከዛ ነገር አላቂ በቅዠት መኖር የለብሽም ነገሩን ተቀብለሽ ተይው አውቃለሁ በጣም ሊከብድ ይችላል ግን ነገሩን ለአንዴና መጨረሻ ጊዜ ተቀብለሽ አዲስ ህይወትን ብቻ ተመልከች! በርቺ🙏
2tegha yagebashe
😢😢😢😢😢😢
Ere siyayegn yodenegtal
ባለቤቴየ ችትአደረገብኝከዛም ልፈታው አሰብኩ ውስጤ አሁንም አስበዋለሁ ምንይሻለኛል እረዱኝ
እኔ የወደዲኩት አሌኛ እሱ ጊን አልጣየቀኝም ጊን ሁሌ እሱን አስበሎ ምን መረግ አሌብኝ
በህልሜምአየዋለሁአስበዋለሁእወደዋለሁግንአያቅም
እኔም😢
አኔ እንኳን ኣልምንበትም እኔ ሳስበው እሱ እያሰበኝ ነው ማለት ይከብዳል
ሁሌ አይገጥምም ግን እንደምናልባት ያዢው!
@@Fikare_kewakibt 👌👍🙏
Ye Telegram adrashaw yet new
Description lay ale
Ene betammmm afekrewalehu gin befitsum alayewum esu segeba ene wotiche ehedalew beka balaye new malfew gin beka wuteee betam tegoda
እንዴ ብቻይ ሞስሎኝ እንጂ ሁሎም ስው ባሃሳብ ተመርዘዋል ባሃሳብ ፀጉሬ ሀሉም ረገፈ ሃይሌ ደከመ
እኔ ስድስት አመት ሆነኝ አስተማሪየ ነበር ሳላስበው አፈቀርኩት እሱን ለመርሳት ያላደረኩት ነገር የለም ግን አልቻልኩም መላ በሉኝ
እኔ ደግሞ ከልጅነቴ ጀምሮ የመኘውን የባል መስፈርት የሚሟላ መምህር ገጥሞኝ እንዳላፈቅረው ሽሽት ላይ ነኝ ፡፡ ይሔን አመት በሰላም የምጨርስ አይመስለኝም ወይ ትምህርት ቤት ልቀይር መሰለኝ መቼም አይኔ እያየ መምህሬንማ አላፈቅርም😂
@meronBrhan ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ የሚገርም ነው ሁሉም ነገር የህመም ነበር አሁን እውነቱን አወቀኩ የእውነት ብዙ ነገር ሁኛለሁ ይሔው ሰባት አመቴ በድሜ እኮ 25 በላይ ይበልጠኛል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@@MarletSisay የእውነት በጣም ምስጊን ነሽ ፡፡ እንኳን ሰባት አመት እኔ ገና የገባልን ቀን ቀጥታ ያሰብከት ከዛ ትምህርት ቤት መውጣት ነበር ፡፡ አራት አመት ነው የሚበልጠኝ በዛ ላይ አንድ ክበብ እሱ ዋና እኔ ምክትል ሆነን እየሰራን ነው ፡፡ በጣም ልሸሸው ስጥር አጋጣሚው ሁሉ ያገናኙኛል ፡፡ ምን አይነት ፈተና እንደሆነብኝ ልነግርሽ አልችልም በዛ ላይ አንድ ለሌት ሙሉ በቴሌግራም ስናወራ እናድራለን ፡፡ እሱ መፅሀፍ ነው አለሙ ምንም ለኔ ስሜት አይጠነቀቅም ደግሞ እኔ ማፍቀር አልፈልግም 18 አመቴ ነው ትምህርቴን ብቻ ነው ማሰብ የምፈልገው ምን ላድርግ በናትሽ
@meronBrhan እየውልሽ እህቴ እኔ አልጠየቀኝም ነበር ዝምብየ ወደድኩት በሚለው አመንኩ በጣም ተሸላሚ ተማሪ ነበርኩ እሱ ስሜን በተደጋጋሚ ይጠራ ነበር በአጠቃላይ ፍቅር አይደለም እኔ ሰሞኑን ስልኩን ፈልጌ ሳወራው እራሽን አጥፌ የሚል ስሜት መጣብኝ እና ከልቤ አልቀሸ ተሳልኩ አትሰቢው ት/ትሽ ላይ አትኩሪ እንደሚከብድ አቃለሁ ግን የሆነ ደረጃ ስትደርሽ ሁሉም ያምራል ከስሜቱ ተረጅ ምኔን ወደድከው በይው እና ፀልይ ከልብሽ
@@MarletSisay እንዳልሽኝ አደርጋለሁ አንቺም ፀልይልኝ ታውቂለሽ የማማክረው አጥቺ ልፈነዳ ነበር ፡፡ ቤተሰቦቼ የሚቁት ጎበዝ ተማሪ መሆኔን ነው ፡፡ የትምህርት ቤት ጎደኞቼ በጣም ይፈሩኛል እኔ አጠገብ ስለወንድ አያነሱም እኔ ራሴ ከራሴ የማልጠብቀው ነገር ስለሆነ ግራ ገባኝ በዛ ላይ ግጥም እሞክራለሁ ግጥም ደግሞ ስህበት አለው ሳትፈልጊ የፍቅር አምላኪ ያደርግሻል ፡፡ እብደት ነው በእውነት ወደራሴ ለመመለስ እየሞከርኩኝ ነው ከሱ ጋ የምገናኝበትን ኔትወርክ ሁሉ አጥፍቻለሁ ፡፡ በእንደዚህ አይነት ቅዠት ህልሜን የማጣ ደካማ ሴት እንዳልሆንኩ ባውቅም ግን የማማክረው ሰው እፈልግ ነበር በዚህ መሀል ስለፃፍሽልኝ አመሰግናለሁ
2
ቴሌግራም ቻናላቹሁን ምን ለይ ነው ያስቀመጣቹሁት
ከላይ decryption ላይ እኮ አለ
Description ላይ አስቀምጠነዋል
የቱ ጋ
@@bsbs3536 video ስር more.. ሚል አለ እሱን ስትነካው ታች ላይ አለ
እኔ የማስበው ሰው ብዙውን ጊዜ ወዲያው ነው የሚደውሉልኝ
አዎ የምናስበው ሀሳብ attraction ነው
Ene 2 esmmamalehu
ግንእውነትነው😢
ኦፍ የትነዉ ቴሌግራሙ😂
😂 awo atfetoben new gen description lay ale askemtenewal
Sime yodit ibalalew alifeta yalu hilimochi nebere hilimu eresen yewuha genda wusdhi iyewagnew ayehut huletegna yehone gibi wusdhi bizu moterochin ayehut
እኔ ወልጅ አደተልያይን አሁን 5 አመተ ሁኖናልክትልያያን ገንእሱ አግብቶ ል አኔግን አደ ቀንክጨቀላቲ ወቱ አያቅም ለጅ በቻይን ነወ አማስድግት ግን ምንዌጋ አልው 😢😢😢
በርቺ ጠንካራ እናት ሆነሽ ለሌሎች እናቶች ምሳሌ ሁኚ በርቺ💪
Telegram account
@Hius_12
እኔምአስበዋለሁግንባለትዳርነዉ ልጂምአለዉግንሁሌአስበዋለሁስተኛ ስነሳ እረይገላግለኝዱአአርጉልኝ እዳልነግረዉሂወትአለዉግንበጣምእወዴዋለሁ
inde mayifelgegn negrognal gin leseke reschew alawukm
መንፈሳውያን አላለው አስቲ ምከር ስተን
ኧረ በናትህ መልስልኝ የሆነች ልጅ ኣለች ሴት ናት እኔም ሴት ነኝ ምንም መጥፎ ነገር ኣላደረገችኝም ዝብሎ የሚሰማኝ ተቀናቃኘ ተፈካካሪዬ እንደሆነች በጣም ይሰማኛል ፈቶዋን ፖስት ስታደርገዉ ሳዬዉ ገና ልቤን በጣም ያመኛል እራሴን እጠላዉ ኣለሁ ምን ፈቶዋን ብቻ ሳዬዉ ስሟን ስሰማዉ ያመኛል ሳልፈልግ ብዙ ጊዜ ባሳብ ትመጣብኝ ኣለይ ሳስባት ያመኛል በጣም እዉነት ላስባት ኣልፈልግም ሳያትም እንዲያመኛና እራሴን መጥላት ኣልፈልግም ይህ ሁሉ ሳልፈልግም ነዉ የሚሆንብኝ እዉነት ብፁሑፍ ስለ ሆነ ነዉ ቀለል ያደረጉሁት እንጂ በጣም ከባድ ነዉ ምንድ ነዉ ነገሩ ቀንቸ እባት ነዉ ወይስ ለራሴም ኣልገባኝ እሱዋስ እንደኔ እያሰበችኝ ይሆን ኣልገባኝም ከገባህ ንገረኝ
ሁለት አይነት ነገር አለ :-1ኛ ልጅቷ መጥፎ ከሆነች ማለትም አንቺ ላይ ምትቀና ከሆነ ለአንቺ ሁሌ መጥፎ ትችት የምትሰጥሽ ከሆነ ለጥቅሟ ብቻ የምትፈልግሽ ከሆነ ከእሷ በታች እንደሆንሽ እንዲሰማሽ ምታደርግ ከሆነ ... ከአንቺ ሳይሆን ከሷ የመጣ መጥፎ energy ነውምታሶግጅውም እንደማታውቂያት ሆነሽ እሷን መመልከት ስትጀምሪ ነው ...እንደማንኛውም ሰው ተመልከቻት ከሷ እየራቅሽ ሂጂ።2ኛው ደግሞ አንቺ ጋር ቅናት እና መፎካከር ካለ ነው ይህ ስሜት ላለመበለጥ የምታደርጊው ጥረት ነው በአጋጣሚ እሷ ከበለጠችሽ የእሷን ስምና ድምፅ ስትሰሚ ጥሩ ስሜት አይሰማሽም ይሄ በጣም መስተካከል አለበት ሳትፈልጊው negative energy እራስሽ ላይ እየሳብሽ ነው።ሚስተካከለው ነገሩን አምኖ መቀበል ነው ከበለጠችሽ ደስተኛ ሁኚ ሁሌም ውድድርሽ ከራስሽ ጋር ብቻ ይሁን ፉክክርሽ ከራስሽ ጋር ብቻ ይሁን ይህን እንዳትረሺ። ቅናት ሚፈጠረው አንቺ ጋር የሌለ እሷ ጋር ያለ ሲሆን ነው ሁልጊዜም ማወቅ ያለብሽ አንቺ ያአንቺ ነሽ እሷ የራሷ ናት የእሷን ነገር ብቻ እያየሽ የራስሽን ነገር ታጫለሽ ምንጊዜም ትኩረትሽ ራስሽ ላይ ብቻ ይሁን።
Sayisawi
Tg getsachun enidet magignet yichalal?
Description lay tekemtwal
Hule new masbew gn teleyaytenal andande bchayen eskalew andande demo abrogn endale adrgi bchayen aweralew andandi zm bye eyasebkut aleksalew ymetal bye eyetebeku new gn esu lela hiwot jemrowal eshi endi keketelku mn yhun mechereshaye ee
ይገርማል 😢😢😢😢😢😢😢😢 2 ዓመት ሞላኝ 24 ሰዓት ነዉ የማስባት.........
እሷም ታስብሀለች❤❤
ምታገኝበት መንገድ ካለ ቀርበህ እያት
🙏👍
Tadila@@amanuelkahssay
ወንድሜ ሰላም ለአንተ ይሁን እኔ ያለው ተረ አግብቼ ነው መጣሁ ባሌ ሌላ ሰው ጋር ነው ፊልም ላይ አየ ይሄ እውነት ትላለህ ምን ትላለህ ወንድሜ በናት ንገረኝ 😊🙏
🙄🙄
Both🙄
🗝good 👍
No
???
tizzh st chemrew yanten mlamit islam the right mls teqemtowal kza bfit yihn qoshasha kufrhn sitawetta yigebahal kza bft yihn laseredh malet lchild selsex adtedat malet nwna ..selzih ynezan tinbattm ferlagot atingeregn enersu bofelg masb tewegnna biret mitad lay biqemetulgn alwedacjwm masebun tewegnna..yflg bihon..azaaa kmoyadergew sew tilachanji feqr ylwm atilfa bbebado..klje jmrow kmiste kseraye jmro kselame yaseqayugn sewoch maseb adelem and beand fitlfite tanqew bimotulgn..extreme hate new yminoregn i don like them..bzih lay bettam selaseqayugn many times kifugna tragmeyachewalew..nbiyu mohammed saw sewn aydelem andu gimelun regemat buhala endih alut arqatna tewat beqa yteregemech nat mlkam ylatm..endemidrs ergtegna ngnna endih khonu sewochbgid tegedjenji and mretlaym abre mhon alfelgm..whereas ante yashobuhal yinquhal minamn ymitlachew andegna feeldown badrgku gze betamm tru endisemagn adrgwal chgren tkaflewal gidylm btagegnachewm lzihmlkamnetachew knzeryochachew esktinsae elet yblay bruk yihun u biye merqe dua adrgelachewalew so ymalagegnewn illusion kmiwedachew ytmrqut yishalugnal..okynte hayratsaat gutgota tru tbye eskitegbu baskefugn qutr arkefkifebachewalew yergmanun maat...enersum drq chikkowoch nachew miliontimes askftewgnal..ynzih irrittate ymiyadergugn sheregnoch selene maseb min libelh ereft yminesa tention bitbeta chinqe new wedaje...yneza biflgu ayasebugn ene ymagegnew desta ale sure ngn sayachew hulle ante metfo blachew enji always i get them the best person of all selezih alfelgm bichlubayasbugn biyasbum ene ersu meaningless nw lne yatekenugn eski biresaw bbtsnbe bnbrete bntsanete blije bseraye allah laanun yawrdbachewna ytenkol abatoch chirash gna wedene sidadu ymayabara rebshana chinqet yijemregnal sheqaboch allahumenjina minezalimin ameen
Yewent 16tunm ena bmiwedew sew lay eyaderkut nw!!!!!!
ይገርማል አድቀን ሳላስብ ውየ አላድርም 😢 እኔ እራሴ ሳስብ እናደዳለሁ እዴት ሁሌ አስበዋለሁ እግዜአብሔር ያውቃል 14 አመት ሆነኚ 😢እወደዋለሁ ግን እደምወደው አያቅም ከፈጣሪ በቀር ለማንም እደምወደው አላወራም ልጁ ለእጮኛው ቀለበት አርጎ ላት ላገባት ሁለት ወር ቀርቶት አልፈልግም ብሎ ተለያይተዋል ብዙ ሰወቺጋ ለጋብቻ ጥያቄ ሺማግሌ ይልካል እቢ ይሉታል ነገሩ አልገባኚም እኔ ሁሌ እፀልያለሁ 😢 ከሀሳቤ ቢወጣ ደስስ ይለኛል ግን እቢ አለኚ ፈጣሪ ይርዳኚ ስደተኛ ነኚ
Egiziabher Yerdasch Ehte 🙏🙏🙏
@@millionyohannes1036 አሜን አሜን አሜን
ሁሌም በትክክለኛው መንገድ ላይ መሆንሽን ብቻ እርግጠኛ ሁኚ ያሰብሽው ይሳካል።
@@Fikare_kewakibt እሺ እግዜአብሔር ያቃል እኔ አላቅም።
ለካ እኔ ብቻ አይደለሁም ለረጅም አመት ያፈቀርሁት እደኔም ያለ አለ😢 ካወራችሁና ከተቀራረባችሁ እደምታፈቅሪው ለማሳወቅ ሞክሪ በአንድም በሌላም ፍላጎት ካለው የፍቅር ጥያቄ ያቀርብልሻል ግን ከሁሉም በፊት ፀሎት አስቀንሚ ❤ እግዚአብሄርን ካልያዝን ሁሉም ከቱ ነው ትርፉም ስብራት ነው
ትክክል √√√ ❤
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ❤🎉❤🎉❤🎉
እውነት ነው እኔ ብዝ ነገር አይቻለሁ በጣም ነው የማስበው እሱም እንዴዛው ስናወራ ለራሱ ቃላቶቻችን ይመሳሰላል
Betkkl👌👌👌
እግዚአብሔር ይባርክህ አሪፍ ትምህርቶች ነው የምትቃረበው❤❤❤
እግዜር ያክብርልኝ እህቴ ሁሌም ስለምትከታተይን አመሰግናለሁ ❤🙏
@@Fikare_kewakibt አሜን 🙏🏾😇💕
እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤❤❤
አሜን🙏
እናመሰግናለን
Welahi bel esti
.😊😊😊😊የተቸገርኩበት
He loves another 👧 but I remember at all time God bless me
እኔም ብዙ አስበዋለዉ ልረሳዉ አልቻልኩም
Me too
አሪፍ ነው
ሶስተኛው ስህተት ነው በጣም እውደዋለሁ ግን ሳየው እረበሻለሁ
እውነትሽን ነው❤
and this is love
ከተለያየን 3አመት ሆነን ግን ሁሌ ነው በህልሜ የማየው በሶስት አመት ውስጥ አንዴም አውርተን ተያይተን አናውቅም ኦላይን ብቻ ነው የማየው እሱ ይየኝ አይየኘኝ አላውቅም ግን በህልሜ ካየውት ተረብሴ ናፍቆቴ በርትቶ ውላለው😢😢😢
አግብቶ ሁለት የወለደውን ዛሬም ድረስ አስባለሁ😢
Effective forgot.
Teyiw
የኔቢጤነሽ
Yewent tikikilegna FIKR yebalal kfetari weci manim liyasresash ayechilem eheta!!!
Tsaliyi tiru ayidelem egzaber yala nw mihonaw anchi tigojihaleshi 🥺
መንፈሳዊም ሆነ ሳይንሳዊ ለኔ እኩል ናቸው🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
👍
እኔ እራሴን ግራ እስኪገባኝ ነገር ቢኖር እርሱ አስቦኝም አልሞኝም የማያቀኝን ሰው እያፈቀርኩ መኖር ያው ፍርቅር ከተባለ በእውሸት አለም መኖር በማይሆን ማበል ውስጥ መኖር ግን ያን ሰው ሳስበው ደስታ ይሰማኛል መተኛት እቢ ብሎኝም ከሆነ ሳሰበው ደስ እያለኝ ሳላቀው እተኛለው ከዚህ አስቀያሚ ማዕበል የሆነ ህይወት እንድወጣ ፀልዮልኝ የምር አልፈልገውም ይሄንን ህይወት😢
እውነታውን ለመቀበል ሞክሪ የማይሆን ቅዠት ውስጥ ከመግባት ያለውን እውነት እይው አይንሽን ግለጪ ነገሩ እውን የሚሆንበት መንገድ ካለ ሞክሪ ።
አታምኑኝም ሁሌ እማስበው ሰው አሁን ይሄ እየሰማሁኝ ሳል ቢፅፍልኝስ 😂😂🥺🥺ግን አይገባውም ይሄ ዱዝ
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
😂😂
Endaaat des endmil eko simeteshn teredahut ❤❤❤
❤❤❤❤😂
this is fact
Tanxs
Tnx❤
ሁሁሁፍፍፍ ምን አለ እኔ እንደማስብሽ ሁላ ያንቺንም ባውቅ ኖሮ😢 ውዴ
Enamsegnalen
💙
❤️❤️❤️🌹🌹🙏🙏🙏👍👍💐💐AmenAmenTiAniku🎉🎉
🗝💙
arife new des yilal
🙏🙏🙏
አኔ.ሁለዬም.አስብታለሁ.ግን.እሷ.ሌላሠው.ጋር.ለታገባነው.አልፎ.አልፎ.ብቻ.በጎደኛዎ.በኩል.እደምትጠይቅ.እና.በህልሜ.አየሁት.አደምትል.ጎደኛዎ.ነግራኛለቺ.እና.ይሔ.ታስበኛለቺ.ማለትነው.ወድሜ.እስኪ.አድነገር.በሉኚ
Wow yemigrma tamrta naw katlabta
🗝👍
ሁለቱንም ነን
እኔ የምር የሆነ ሰው ዝም ብየ ሳስበው ነው ምውለው ምን ይሻለኛል ያረብ
እህ ወሰዋሰ ነዉ ሱርትነሰ ቅሪበት
ላዝ ነው 😢😢በትክክል እኔም እኮ...............
ሁሉንም ሰው እንዴት ሊያሟላ ይችላል በጣም እንደሚያፈቅረኝ አሁን ገብቶኛል እኔ ግን ላፈቅረው አልቻልኩም😢 ነበር አሁን በጣም ቀረብኩት መሰለኝ እየናፈቀኝ ነው ላጣውም አልፈልግም ጊዜ ሁሉንም የሚያስተካክለው ይመስለኛል🙏
እኔም,የሆነ,ሰው,ሳስብ,ልበ,የደማ,ያክል,ይሰሰማኛል,ሳስበው,ምግብ,እየበላሁ,ካሰብኩት,ምግብ,ይዘጋኛል
ሁለቱንም😢😢
እስኪ እንፅናና😂
😢😢😢
😂😂😢
😂😂
Aunet new😊
የኔ ታሪክ ለጓደኛዬ እኳን አልነገርኃትም ይገርማል ከልጁ ጋር አንድ ሀገር ነን ሁለታችንም ስደት ነን እናም ምርጥ እህትና ወድም ሆነን ቀጠልን ከዛም አድ ቀን እኔናቺ ብንጋባ ምን ይመስልሻል የሚል ጥያቄ ጠየቀኝ😢 ከዛም እዴ እዴት ሊሆን ይችላል እኔ እደወድሜ ነዉ የማይህ አልሁት ከዛ በ4ኛዉ ቀን ስቀልድ ነዉ አለኝ ከዛ ቀን ጀምሮ ስለሱ ማሰብ ጀመርሁ ድብልቅልቅ ያለ ስሜት ይሰማኛል ፍቅር ይሁን ምን አላቅም ምን ማድረግ አዳለብኝ አላዉቅም😢😢 እግዲህ እናቴ ቅድስት ድግል ማሪያም ካረዳቺኝ ምን እደምሆን አላዉቅም😢😢😢😢😢ኡፍፍፍ አሳብ ካላቺሁ አጋሩኝ ተጨንቂያለሁ😢😢😢😢
ስላሰብሽው ብቻ ሳይሆን ሚሰማሽ ምንድነው በትክክል ወደሽዋል?
@Fikare_kewakibt አላዉቅም የምር ስለሱ ሳስብ በጣም ደስ ይለኛል ግን ወዲያዉ በጣም ይጨቀኛል ብቻ ያዉ ለምድነዉ የምጨነቀዉ ብዬ እራሴን እጠይቀዋለሁ ግን እህትና ወድም ሆነን በምናወራበት ጊዜ በጣም ነበር የምንዋደደዉ ግን አሁን ከጠየቀኝ ወዲህ እራቅ እራቅ ማለት አበዛ በዛ ምክንያት መሠለኝ ስለሱ ማሠብ የጀመርኩት ብቻ አጠር ሳረቀዉ ስሜቴን ማወቅ አቅቶኛል የምር ላዳፍታ ደስ ይለኝና ወዲያዉ እበሳጫለሁ በተለይ ደዉዬ አላነሳ ካለኝ በጣም እናደድበታለሁ😥
❤❤❤❤ ገራሚ
በጣም ነው የምወደው ግን ደሞ እኔ የማላቀው ሌላ ቤተሰብ አለው ከአወኩም በኋላ መርሳት አልቻልኩም
እኔ የማስበው ሰው እኔን ቢያስብ ተራራውን ሜዳ ማድረግ ቻልኩ ማለት ነው እኔ አመት አልፎኛል ሳስበው እሱስ ስልኬን አኳን አልጠየቀኝም እረ ሰላምም አይለኝ እኔ እኮ አመቱን ሙሉ ሳላስበው ፎቶውን ሳላይ ውዬ አላውቅም 😂😂😂 ስለዚህ ለኔ አይሰራም ይህ አባባል
ባሌንበጣምእወደዉአለሁአድልጅ አለችን ተላያይተናል እሱህወትእየመራነዉልጅምወህዷል በህልሜምይመጣልጭራሺመርሳትአልቻልኩምእንደዋወልአለንምንይሻለኛል
እሱን መመለስ ምትችይበት አጋጣሚ ወይም ሁኔታ ካለ ሞክሪ በደንብ በፀሎት ጠይቂ ምንም ሚሆን ካልሆነ ወስኝ ራስሽን ከዛ ነገር አላቂ በቅዠት መኖር የለብሽም ነገሩን ተቀብለሽ ተይው አውቃለሁ በጣም ሊከብድ ይችላል ግን ነገሩን ለአንዴና መጨረሻ ጊዜ ተቀብለሽ አዲስ ህይወትን ብቻ ተመልከች! በርቺ🙏
2tegha yagebashe
😢😢😢😢😢😢
Ere siyayegn yodenegtal
ባለቤቴየ ችትአደረገብኝከዛም ልፈታው አሰብኩ ውስጤ አሁንም አስበዋለሁ ምንይሻለኛል እረዱኝ
እኔ የወደዲኩት አሌኛ እሱ ጊን አልጣየቀኝም ጊን ሁሌ እሱን አስበሎ ምን መረግ አሌብኝ
በህልሜም
አየዋለሁ
አስበዋለሁ
እወደዋለሁ
ግንአያቅም
እኔም😢
አኔ እንኳን ኣልምንበትም እኔ ሳስበው እሱ እያሰበኝ ነው ማለት ይከብዳል
ሁሌ አይገጥምም ግን እንደምናልባት ያዢው!
@@Fikare_kewakibt 👌👍🙏
Ye Telegram adrashaw yet new
Description lay ale
Ene betammmm afekrewalehu gin befitsum alayewum esu segeba ene wotiche ehedalew beka balaye new malfew gin beka wuteee betam tegoda
እንዴ ብቻይ ሞስሎኝ እንጂ ሁሎም ስው ባሃሳብ ተመርዘዋል ባሃሳብ ፀጉሬ ሀሉም ረገፈ ሃይሌ ደከመ
እኔ ስድስት አመት ሆነኝ አስተማሪየ ነበር ሳላስበው አፈቀርኩት እሱን ለመርሳት ያላደረኩት ነገር የለም ግን አልቻልኩም መላ በሉኝ
እኔ ደግሞ ከልጅነቴ ጀምሮ የመኘውን የባል መስፈርት የሚሟላ መምህር ገጥሞኝ እንዳላፈቅረው ሽሽት ላይ ነኝ ፡፡ ይሔን አመት በሰላም የምጨርስ አይመስለኝም ወይ ትምህርት ቤት ልቀይር መሰለኝ መቼም አይኔ እያየ መምህሬንማ አላፈቅርም😂
@meronBrhan ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ የሚገርም ነው ሁሉም ነገር የህመም ነበር አሁን እውነቱን አወቀኩ የእውነት ብዙ ነገር ሁኛለሁ ይሔው ሰባት አመቴ በድሜ እኮ 25 በላይ ይበልጠኛል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@@MarletSisay የእውነት በጣም ምስጊን ነሽ ፡፡ እንኳን ሰባት አመት እኔ ገና የገባልን ቀን ቀጥታ ያሰብከት ከዛ ትምህርት ቤት መውጣት ነበር ፡፡ አራት አመት ነው የሚበልጠኝ በዛ ላይ አንድ ክበብ እሱ ዋና እኔ ምክትል ሆነን እየሰራን ነው ፡፡ በጣም ልሸሸው ስጥር አጋጣሚው ሁሉ ያገናኙኛል ፡፡ ምን አይነት ፈተና እንደሆነብኝ ልነግርሽ አልችልም በዛ ላይ አንድ ለሌት ሙሉ በቴሌግራም ስናወራ እናድራለን ፡፡ እሱ መፅሀፍ ነው አለሙ ምንም ለኔ ስሜት አይጠነቀቅም ደግሞ እኔ ማፍቀር አልፈልግም 18 አመቴ ነው ትምህርቴን ብቻ ነው ማሰብ የምፈልገው ምን ላድርግ በናትሽ
@meronBrhan እየውልሽ እህቴ እኔ አልጠየቀኝም ነበር ዝምብየ ወደድኩት በሚለው አመንኩ በጣም ተሸላሚ ተማሪ ነበርኩ እሱ ስሜን በተደጋጋሚ ይጠራ ነበር በአጠቃላይ ፍቅር አይደለም እኔ ሰሞኑን ስልኩን ፈልጌ ሳወራው እራሽን አጥፌ የሚል ስሜት መጣብኝ እና ከልቤ አልቀሸ ተሳልኩ አትሰቢው ት/ትሽ ላይ አትኩሪ እንደሚከብድ አቃለሁ ግን የሆነ ደረጃ ስትደርሽ ሁሉም ያምራል ከስሜቱ ተረጅ ምኔን ወደድከው በይው እና ፀልይ ከልብሽ
@@MarletSisay እንዳልሽኝ አደርጋለሁ አንቺም ፀልይልኝ ታውቂለሽ የማማክረው አጥቺ ልፈነዳ ነበር ፡፡ ቤተሰቦቼ የሚቁት ጎበዝ ተማሪ መሆኔን ነው ፡፡ የትምህርት ቤት ጎደኞቼ በጣም ይፈሩኛል እኔ አጠገብ ስለወንድ አያነሱም እኔ ራሴ ከራሴ የማልጠብቀው ነገር ስለሆነ ግራ ገባኝ በዛ ላይ ግጥም እሞክራለሁ ግጥም ደግሞ ስህበት አለው ሳትፈልጊ የፍቅር አምላኪ ያደርግሻል ፡፡ እብደት ነው በእውነት ወደራሴ ለመመለስ እየሞከርኩኝ ነው ከሱ ጋ የምገናኝበትን ኔትወርክ ሁሉ አጥፍቻለሁ ፡፡ በእንደዚህ አይነት ቅዠት ህልሜን የማጣ ደካማ ሴት እንዳልሆንኩ ባውቅም ግን የማማክረው ሰው እፈልግ ነበር በዚህ መሀል ስለፃፍሽልኝ አመሰግናለሁ
2
ቴሌግራም ቻናላቹሁን ምን ለይ ነው ያስቀመጣቹሁት
ከላይ decryption ላይ እኮ አለ
Description ላይ አስቀምጠነዋል
የቱ ጋ
@@bsbs3536 video ስር more.. ሚል አለ እሱን ስትነካው ታች ላይ አለ
እኔ የማስበው ሰው ብዙውን ጊዜ ወዲያው ነው የሚደውሉልኝ
አዎ የምናስበው ሀሳብ attraction ነው
Ene 2 esmmamalehu
ግንእውነትነው😢
ኦፍ የትነዉ ቴሌግራሙ😂
😂 awo atfetoben new gen description lay ale askemtenewal
Sime yodit ibalalew alifeta yalu hilimochi nebere hilimu eresen yewuha genda wusdhi iyewagnew ayehut huletegna yehone gibi wusdhi bizu moterochin ayehut
እኔ ወልጅ አደተልያይን አሁን 5 አመተ ሁኖናልክትልያያን ገንእሱ አግብቶ ል አኔግን አደ ቀንክጨቀላቲ ወቱ አያቅም ለጅ በቻይን ነወ አማስድግት ግን ምንዌጋ አልው 😢😢😢
በርቺ ጠንካራ እናት ሆነሽ ለሌሎች እናቶች ምሳሌ ሁኚ በርቺ💪
Telegram account
@Hius_12
እኔምአስበዋለሁግንባለትዳርነዉ ልጂምአለዉግንሁሌአስበዋለሁስተኛ ስነሳ እረይገላግለኝዱአአርጉልኝ እዳልነግረዉሂወትአለዉግንበጣምእወዴዋለሁ
inde mayifelgegn negrognal gin leseke reschew alawukm
መንፈሳውያን አላለው አስቲ ምከር ስተን
ኧረ በናትህ መልስልኝ የሆነች ልጅ ኣለች ሴት ናት እኔም ሴት ነኝ ምንም መጥፎ ነገር ኣላደረገችኝም ዝብሎ የሚሰማኝ ተቀናቃኘ ተፈካካሪዬ እንደሆነች በጣም ይሰማኛል ፈቶዋን ፖስት ስታደርገዉ ሳዬዉ ገና ልቤን በጣም ያመኛል እራሴን እጠላዉ ኣለሁ ምን ፈቶዋን ብቻ ሳዬዉ ስሟን ስሰማዉ ያመኛል ሳልፈልግ ብዙ ጊዜ ባሳብ ትመጣብኝ ኣለይ ሳስባት ያመኛል በጣም እዉነት ላስባት ኣልፈልግም ሳያትም እንዲያመኛና እራሴን መጥላት ኣልፈልግም ይህ ሁሉ ሳልፈልግም ነዉ የሚሆንብኝ እዉነት ብፁሑፍ ስለ ሆነ ነዉ ቀለል ያደረጉሁት እንጂ በጣም ከባድ ነዉ ምንድ ነዉ ነገሩ ቀንቸ እባት ነዉ ወይስ ለራሴም ኣልገባኝ እሱዋስ እንደኔ እያሰበችኝ ይሆን ኣልገባኝም ከገባህ ንገረኝ
ሁለት አይነት ነገር አለ :-
1ኛ ልጅቷ መጥፎ ከሆነች ማለትም አንቺ ላይ ምትቀና ከሆነ ለአንቺ ሁሌ መጥፎ ትችት የምትሰጥሽ ከሆነ ለጥቅሟ ብቻ የምትፈልግሽ ከሆነ ከእሷ በታች እንደሆንሽ እንዲሰማሽ ምታደርግ ከሆነ ... ከአንቺ ሳይሆን ከሷ የመጣ መጥፎ energy ነው
ምታሶግጅውም እንደማታውቂያት ሆነሽ እሷን መመልከት ስትጀምሪ ነው ...እንደማንኛውም ሰው ተመልከቻት ከሷ እየራቅሽ ሂጂ።
2ኛው ደግሞ አንቺ ጋር ቅናት እና መፎካከር ካለ ነው ይህ ስሜት ላለመበለጥ የምታደርጊው ጥረት ነው በአጋጣሚ እሷ ከበለጠችሽ የእሷን ስምና ድምፅ ስትሰሚ ጥሩ ስሜት አይሰማሽም ይሄ በጣም መስተካከል አለበት ሳትፈልጊው negative energy እራስሽ ላይ እየሳብሽ ነው።
ሚስተካከለው ነገሩን አምኖ መቀበል ነው ከበለጠችሽ ደስተኛ ሁኚ ሁሌም ውድድርሽ ከራስሽ ጋር ብቻ ይሁን ፉክክርሽ ከራስሽ ጋር ብቻ ይሁን ይህን እንዳትረሺ። ቅናት ሚፈጠረው አንቺ ጋር የሌለ እሷ ጋር ያለ ሲሆን ነው ሁልጊዜም ማወቅ ያለብሽ አንቺ ያአንቺ ነሽ እሷ የራሷ ናት የእሷን ነገር ብቻ እያየሽ የራስሽን ነገር ታጫለሽ ምንጊዜም ትኩረትሽ ራስሽ ላይ ብቻ ይሁን።