ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የሴት ልጅ ውበቷ በራስ መተማመኗ እና መልካ ምባህሪ ካላት ሀቀኛ ውሸት የምትጠላ ክብሯን ጠብቃ ከለበሰች ና ቁጥብ ከሆነች ዝምታዋ በራሱ ትልቅ ንግግር ነው ያስከብራታል ❤ብቻ ሀሪፍ ምክር ነው 😍🙏
ጠንካራ ሴት ነኝ ግን ከዚህ በላይ ለመሆን ሁሌም እለፈ አለው 💪💪
በርቺልኝ ጀግኒት!
ባሁኑ ስኣት ብር ካለ ሁሉም. አለ የፈጠረን ጌታ. እሱን እመፍራት ጋ ብር ጤና ይስጠን
ጠካራ ሴት ነበርኩ ባስራሁለት አመቴ እናቴ ሞተችብኝ 😢😢ትንሽ ወድም አለኝ ነበር እሱን አሳድጌ አስተምሬ ብዙ ውጣወረድን አሳልፌ አስረኛ ክፍል ስደርስ የሆነልጅ አፍቅሬ በፍቅር ከነፍኩ እሱም ተማሪ ነበረ አስራሁለት ደረሰ ከዛም ጨረሰ እኔም ትቸው ስደት መጣሁ ከዛም አስተማርኩት ይሆነኛል ብየ አስር አመት ሙሉ ተስፋ አርጌ ዛሬ ከዳኝ ልቤን ሰበረው ከሱውጭ ማንንም አላወራ አላይም ነበር ታማኝ ሚስቱ ነበርኩ ግን ዛሬ ፀፅቶት ይለምነኛል ያስለምነኛል በጓደኛ እኔም ተራየን ኮራሁበት ጠካራ ሴት ለመሆን እየሞከርኩ ነው ምክርህ ያበረታል በርታልኝ ❤❤❤❤❤
አቤት ንግግር እንዴት መታደል ነው ኡፉፉ ንግግርህ አጥንት ሰብሮ ይገባል በጌታ ተባረክ እውቀት ያብዛልህ 🥰🥰
አመሰግናለሁ። አሜን!
ልክ ነህ ኣንዳንዱ መጥፎ ሰዎች ግን ጠንካራ ሁነን ዋጋችንን ስንሰጥ እርር ድብን ይላሉ ከቻሉ ጥንካሬያችንን ለማጥፋት ይጥራሉ ግን ዛሬም ነገም የራስሽን ህይወት ላንቺ ነው የሚመለከተው ኣላማሽን ኣትርሺ 👌
አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ
ዘመንሕ ይባረክ በጣም ትልቅ ስራ ነው የምትሰራው ለሴት ልጅ ያለ ክብር , እይታ ብቻ የአንተን video የምታይ ሴት በብዙ ትጠቀማለች ተባረክ
አሜን አመሰግናለሁ እህት
ራኦልየ ወንድም አለም እናመሰግናለን!!እግዚያብሔር ይባርክህ!!!ትክክል ነህ አምላከ እስራኤል ማስተዋሉን ጥበቡን ያድለን!!!!
አቤት ንግግግር በምንቃል ልግለፅህ❤❤❤ተባረክ
አሜን ከልብ አመሰግናለሁ።
ራውኤል አንተን መከታታል ከጀመርኩኝ ጊዜጀምሮ በህይወቴ ላይ ብዙ በርከት አግኜቻለውእግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን ወንድሜ!!!
ወንድሜ ብዙ መካሪ ነኝ ባዮችን እንዳያናግሩኝ ጠየኩ ግን ወፍ በግልህ በባሌ ጉዳይ አንቴን ማማከር ፋልጋሎው ፕልስ @@Rawuel_Endris
እራስን እንዳለመሆን፤በራስ እንዳለመተማመን ትልቅ በሽታ የለም።እናመሠግናለን በርታልን🙏
ተባረክ፡ደካማጎኔን፡እንዳውቅ፡አደረከኝ
ዋዉ ተባረክ እህቶቼ ራሳችነን ስናስከብር ራስሽን ከፍ ስታደርግ እንኳን የራሳችን ሰዉ የምንፈልገዉ ቀርቶ የማይፈልግን የነበረ ሁሉ ወደኛ ይመጣል በቃ ጀግና ሴት መሆን አለብን ዙሉምነገሮች በወንዶች እጅመሆን የለብነም
በጣም አመሰግናለሁ ደግነት ያልከው በጣም አስፈላጊ ነው በአለባበሴ በአነጋገሬ በአረማመዴ ሴት ብሆን(ሥርዓት የጠበቀች ሴት) ግን ደግነት ከሌለኝ ያማረውን ሴትነቴን ያደበዝዘዋል የፈለገ በራሴ ብተማመን ቢሆረኝ መልካም ካልሆንኩ ጀግና ሴት አይደለሁም ማህበረ ሰብ ወንድነሽ እያለ ወደአጉል ልማድ ሲገፋኝ ቆም ብዬ አይ ሴት ነኝ ብዬ ሴትነቴን ካልጠበኩ ጠንካራ ሴት አይደለሁም እና ብዙ እንዳሰተውል አድርገህኛል በርታ...
ጥሩ ተረድተውኛል አመሰግናለሁ።
አልሃምዱሊላህ ሁሌ ፈጣሪዬ ሙሉ ሴት አድርጎ ፈጥሮኛል ወንድም አለም ንግግሮችክ በጣም ይመቸሉ በርታ እንዳተ አስተዋይ ወንድ ያብዛልን
አመሰግናለሁ
Anamsganlan dokatar 🙏❤️❤️❤️❤️❤️
ጠለቅ ያለ እውቀት ነው ያለህ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
አመሰግናለሁ በጣም። አሜን።
ወንድሜ እንዳልጠገን ሁኘ ተሰብሪያለሁ የ9 አመት ትዳሬ በተልካሻ ምክንያት ፈረሰ ትዳሬን ለመመለስ. ልጃችንን ባንድ እንድናሳድግ ብየ ያለ ጥፋቴ ይቅርታ ጠየኩት እሱ ግን ልቡ ድንጋይ ሆነ ግን እኮ አልበደልኩትም 2 ወር በላይ ሆነን ከተለያየኝ በየደቂቃው በየስአቱ በየቀኑ ውስጤ ይደማል በስደት ነው የለሁት ልጄን ሳወራት ትንሽ እረጋጋለሁ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ለአላህ ብላችሁ😢😢😢😢😢
በርቺ ፈጣሪ ይርዳሽ።
@Rawuel_Endris አሚንን ወንድሜ
አብሺሪ ውዴ አለህ ቀኝ መንገድ ይምረሽ
@@Elfo-kd6vs አሚንንን ያረብ
በእውነት በጣም የሚገርም ትምህር ና ምክር ነው ።እኔ በርግጥ እግዚአብሔር ይመስገን ጠንካራ ሴት ነኝ በየ አምናለሁ ።ከአሁን ቦሃላ ደግሞ በጣም ጠንካራ እንድሆን ብዙ ትምህርት ውስጃለሁኝ ወደዚህ ዩቲዩብ ከመጣሁኝ ጀምሮ ብዙ እውቀት እየሸመትኩኝ ነው ።እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድማችን ተባረክ ።በርታ እንደዚህ አይነት ተናጋሪና አስተማሪ ነው የሚስፈልገው ፣በተላይ በዚህ ዘመን ። በርታ 🎉🎉👍👍👍🌺🌺👍🌺🌺(🌺
አመሰግናለሁ በጣም አፊያ
በጣም ጎበዝ ተበረክ ወንድሜ፤ ክብር ያላት ሴት ...
ደጋግሜ ባዳምጠው የማልጠግበውለማንኛውም አናመሰግናለን
ተባረክ ከእርጋታ ጋር ከልብ ሚገባ ንግግር🥰👏
የእውነት ወዴት እየሄድን ነው ከራሴ ጀምሮ ለእንስሳ ሳይቀር ሚራራ ልባችን የት ሄደ😢😢ተባረክ ምን እላለሁ ርህራሄ የባህሪው የሆነ ጌታ ርሱ ይርዳን❤❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ የኔ እህት።
Mashallah negegroch sus new yemihonut le Chanelh adis nege genbeya bezu aterefkubet I have respect with love❤❤❤❤
ለኛም ልቦና ይስጠን ፈጣር አንተም ዘመንህ ይባርክ በርታ
አመሰግናለሁ አሜን
ተባርክልኝ ምርጥ መከራ ነው 🙏🙏🥰
ይሁን ትምርት መማሬ በጣም እድለኛ ነኝ በጣም አመሰግናለው 🥰🙏
በጣም በጣም አመሰግናለሁ ❤
ምክርህ በጣም ደስ ይላል እናመሠግናለን ቀጥልበት
አናመሳግናለን በጣም በታመሳሳይ ሃሰብ እባክህ ተማልስ 🥰🥰🥰🥰❤
Thanks bro🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
Thank you😊
Go on.. God bless you ❤❤❤❤
Amen
አነጋገርህ ልብ ሰጥቆ ይገባል እናመሰግናለን ልክ ነህ ወንድሜ
ብጣዕሚ እየ ዝፈትወካ ራው ወለላይ ❤️❤️❤️
Rewi በጌታ በክርስቶስም ተባረኪ የሰለሞን መስተዋል ጥበብ ይስጥልኝ 🙋♀️እውነት የምረሰርስ መለክት ነው ሴቶችዬ በርቱ በሃይማኖታችሁ ፅኑ አራሳቹን ከማንም ጋር አታወዳድሩ ወደ እግዚአብሔር ቂረቡ 🥰🥰በጌታ በኢየሱስ ደም ተሸፈኑ
እሰከዛሬ የት ነበርክ ግን??ከዚህ በላይ ጨምሮ ጨምሮ እውቀቱን ትግሰቱን አሰተዎይነትን ይሰጥህ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርሰቶሰ ለሁላችንም ማሰተዎሉን ይሰጠን😭🙏
አሜን አመሰግናለሁ
እንደ ዚህ አይነት መካሪ 6:10 ያብዛልን እግዚአብሔር ቃለ ሒይወት ያሠማልን ወንድሜ እና እግዚአብሔር ንፁህ ልቦና ፣ ማስተዋሉን ፣ ትእግስት ፣ እምነት ፣ ጥበብ ፣ ትህትና እና ፈራሃ እግዚአብሔር ስጠን አምላኬ ሆይ አደራህን እንደ ሀጥያታችን ብዛት ሳይሆን እንደ ቸርነት ብዛት ይሁንልን። ❤❤❤❤❤❤
Ok thank you
Welcome
እውነት ነው ውንድሜ 🙏🙏
Endless thanks! 😍🙏
You're welcome 😊
እናመሰግናለን በርታ ወንድማችን ራስን መሆንን የመሰለ ነገር የለም
Amsgnalhu
የኔ ልዩ በምን ቃል ልግለፅህ ❤❤❤እናመሰግናለን ❤❤❤
አመሰግናለሁ!
Thank You habibi ❤❤
ጎበዝ አላህ ይጨምርልህ ሀገራችን እንዳንተ አይነቱ ያብዛልን
አሜን አመሰግናለሁ የኔ ውድ እህት።
❤❤❤❤❤❤ እናመሠግናለን ወንድሜ
እሺ ወንድማችን እናመሰግናለን
አድናቂህ ነኝ አንደኛ ነህ ትችላለህ👌 እናመሰግናለን🙏
ትምህርትህ አሪፍ ነው ደግነት ይጉዳል ይች አለም የጨካኞች የአረመኔወች ናት ደግ እርሩህ ሰሆን ይጎዱሀል ከፉ ሰሆን ይፈሩሀል ያከብሩሀል ደግነቴ በቤተሰብም በትዳር አጋርም አሰንቆኛል አሰጉድቶኛል ጨካኔዬ ግን አሁን ላይ እንድፈራ አድርጉኛል በትንሹ ጨካኝ ሁኑ
ተባረክልን ጎበዝ !!!!
thank U Bro
You're welcome!
ተባረክ
አሜን
Geta yibarki wendime bewunet ❤❤❤❤❤❤
Amen amsgnalhu
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 Yene Gegna Wedm Berta❤❤❤
ኑርልን ወንዲማችን እናመሰግናለን
ዋው እናመሰግናለን ወድም
ኦ የኔ ወድም በጣም አመሰግናለሁ 🙏❤🎉❤️🎉❤️🎉❤️🎉❤️🎉👍👍👍👍
እኔም እየሩሴ
እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን ወደ ተግባር በመቀየር ህይወቴ ከለኝ ጥንካሬ እጥፍ እንድሆን ስለ ረዳህኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ወንዲሜ ኑርልን
አመሰግናለሁ በጣም።
Thanks
Amsgnalhu enm
Wow good job 👏
ምርጥ ምርጥ ሀሳቦች ናቸው!
Thank you Rawuel, God Bless you, in your life time.
Same to you!
ተባረክ ውድ ወንድማችን ራወል❤❤❤
Eskezare anten alemawwke ....tetsetsetku❤❤❤❤
ከዚህ በላይዕውቀት ይጨምርልህ ብዙ ተምሪለሁ
እግዚአብሔር አብዝቶ ጥበቡን ይስጥልህ የኔ አስታወይ ወንድም በእውነት ከአንተ ቢዙ እየታመረኩ ነኝ እናም ቢዙ ለውጥ አጌኛቼወለሁ እናመሰግነለን❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ ።
አልሀምዱሊላህ አሁን ያልከውን ጥንካሬ ለማምጣት በጣም ጥራለሁ በስተመጨርሻም ተሳክቶልኛል ግን አሁንም እየተማርኩ ነው ጌታየ ከፈቀዴለኝ በቅርቡ የተሻለች እቁ ሁኛለሁ ኢሻአላህ ወዴሜ በጣም አመሰግን አለሁ ሁኛለሁ ብየ እዳልተኛ ስላስታወስክኝ
እፎይ ተባረክ አንጀቴን ነው ያራስከው😌
Thank you wendimachin ❤❤
አመሠግናለሁ ውንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Selam Rawi ke Harar Hidaya ebalaw betam naw bante inspired enhone berln wandeme 😊
atene yeweledeche enate abete metadelo zemene yebareke
እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔም ከልቤ አመሰግናለሁ።
ራዉሄል በጣምነው ማመሰግነው በርታልኝ ወንድማለም❤❤❤❤❤
ኢስላም አሟልቶ ያስተምራል ግን የሚማር የለም. ሴት ልጅ እንደት መሆን ምን ማድርግ እንዳለባትና እንደሌለባት. ሁሉን ያስተምራል አለባበስ አነጋገር አኗኗር በቃ ሁሉን ነገር. ምን ዋጋ አለው. ሰው ከእምነቱ ይልቅ ዘመናዊይነት በለጠበትና. ሁሉም ተበላሸጅ
አዎ ስለዚህ ለዘመናዊ ትውልዱ በሚገባው መልኩ ይህ ሀሳብ ማስተማር ይጠበቅብናል ማለት ነው።
❤❤❤❤❤ wow des yemile nw temertu bertalen wandmachen
Amsgnalhu betam
ዋዉ 😊
አላህ ይጨምርልክ👌❤️👍👍👍👍🙏
ልብ የሚያርስ ልክ ልካችንን ነገርከን የኔ ወንድም አላህ ይጠብቅህ i wish ጠንካራ ሴት መሆን
በርቺ አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ።
Thank you my birother 🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍
Always welcome
Rawi betam nw bante inspired enhone berln wandeme ke Harar Muslim ng Hidaya ebalaw 😊
ልክ ነህ እኔ ይሳለፍኩት ሂወት ሴቶች በደብ አዳምጡት ቆንጆ ስለሆንኩ ብዙ እሚከትሉኝወዶች ነበሩ ግንባድ ወድ ታስ ርኩኝ ከወለድኩ ቧሃላ እስረኛ አድርጎ አስቀምጦኝ ነበር አሁንግን አላሃምዱልላህ ከእስር ተፈትቻለሁ 🙏🙏
Wow agelaletsh
ብዙም ኮሜት ባልፅፍት ቪዶህ አያመልጠኝም ብቻ ትመቸኛል በርታልን
አመሰግናለሁ ሠዓዳ ከልቤ።
Ende eht tru sew honachu sewoche lenante tru slalhonulachu Metfo sladegunachu Metfo sew endathonu egzabher benakuachuna begefuachu sewoche fit be kibr yakomachuhal ....❤❤
Enmasgenalni.wodemachin.tebarkBartah
እውነት ብለሀል መልክ የጧት ጤዛ ነው በመልካቸው የሚመኩ ሰወች አብሮን የሚቆየው መልካም ስብእናችን ብቻ ነው
ልክ ብለዋል
Bexam des tlegnaleh ewnetun new mtaweraw
Thank u
❤አቦ ተመቸህኘ😊
እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ።
ወንድሜ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
ዋዉ ምክሩ ምክር ነዉ❤
❤❤❤❤
እንኳን ደና መጣህ
ስወድህና ስትመቸኝኮ አቦ በርታ ❤❤❤❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ ሀያት
የኔ ወድም በርታ
ዛሬነው ቪድዮህን ያዬሁት ሰብስክራብ አደረኩህ ጎበዝ በርታልን😊
Amesginalew yene wendem❤❤❤❤
እኔም አመሰግናለሁ
By the way ራውኤልን የምትጠላ ሴት አትኖርም ካለችም ደግሞ እሷ እሱ የሚያወራትን አይነት ያልሆነች ሴት ናት እኔ ሴት ነኝ ግን በሀሳቦችህ ሁሉ እስማማለው በአንተ እድሜ ያለ ሰው የሌለውን መረዳት ነው አንተ ያለህ ቀጥልበት
አመሰግናለሁ ቤተልሄም
እኔም እንደዚች መልካም ስእት ለመሆን እራሴን አለማምዳለሁ እናመሰግናለሁ🙏
በርቺልኝ።
ደይ 100k🏃♀️🏃♀️🏃♀️🏃♀️👂👂💪💪💪
አመሰግናለሁ ይሆናል።
የሴት ልጅ ውበቷ በራስ መተማመኗ እና መልካ ምባህሪ ካላት ሀቀኛ ውሸት የምትጠላ ክብሯን ጠብቃ ከለበሰች ና ቁጥብ ከሆነች ዝምታዋ በራሱ ትልቅ ንግግር ነው ያስከብራታል ❤ብቻ ሀሪፍ ምክር ነው 😍🙏
ጠንካራ ሴት ነኝ ግን ከዚህ በላይ ለመሆን ሁሌም እለፈ አለው 💪💪
በርቺልኝ ጀግኒት!
ባሁኑ ስኣት ብር ካለ ሁሉም. አለ የፈጠረን ጌታ. እሱን እመፍራት ጋ ብር ጤና ይስጠን
ጠካራ ሴት ነበርኩ ባስራሁለት አመቴ እናቴ ሞተችብኝ 😢😢ትንሽ ወድም አለኝ ነበር እሱን አሳድጌ አስተምሬ ብዙ ውጣወረድን አሳልፌ አስረኛ ክፍል ስደርስ የሆነልጅ አፍቅሬ በፍቅር ከነፍኩ እሱም ተማሪ ነበረ አስራሁለት ደረሰ ከዛም ጨረሰ እኔም ትቸው ስደት መጣሁ ከዛም አስተማርኩት ይሆነኛል ብየ አስር አመት ሙሉ ተስፋ አርጌ ዛሬ ከዳኝ ልቤን ሰበረው ከሱውጭ ማንንም አላወራ አላይም ነበር ታማኝ ሚስቱ ነበርኩ ግን ዛሬ ፀፅቶት ይለምነኛል ያስለምነኛል በጓደኛ እኔም ተራየን ኮራሁበት ጠካራ ሴት ለመሆን እየሞከርኩ ነው ምክርህ ያበረታል በርታልኝ ❤❤❤❤❤
አቤት ንግግር እንዴት መታደል ነው ኡፉፉ ንግግርህ አጥንት ሰብሮ ይገባል በጌታ ተባረክ እውቀት ያብዛልህ 🥰🥰
አመሰግናለሁ። አሜን!
ልክ ነህ ኣንዳንዱ መጥፎ ሰዎች ግን ጠንካራ ሁነን ዋጋችንን ስንሰጥ እርር ድብን ይላሉ ከቻሉ ጥንካሬያችንን ለማጥፋት ይጥራሉ ግን ዛሬም ነገም የራስሽን ህይወት ላንቺ ነው የሚመለከተው ኣላማሽን ኣትርሺ 👌
አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ
ዘመንሕ ይባረክ በጣም ትልቅ ስራ ነው የምትሰራው ለሴት ልጅ ያለ ክብር , እይታ ብቻ የአንተን video የምታይ ሴት በብዙ ትጠቀማለች ተባረክ
አሜን አመሰግናለሁ እህት
ራኦልየ ወንድም አለም እናመሰግናለን!!
እግዚያብሔር ይባርክህ!!!
ትክክል ነህ አምላከ እስራኤል ማስተዋሉን ጥበቡን ያድለን!!!!
አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ
አቤት ንግግግር በምንቃል ልግለፅህ❤❤❤ተባረክ
አሜን ከልብ አመሰግናለሁ።
ራውኤል አንተን መከታታል ከጀመርኩኝ ጊዜ
ጀምሮ በህይወቴ ላይ ብዙ በርከት አግኜቻለው
እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን ወንድሜ!!!
አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ
ወንድሜ ብዙ መካሪ ነኝ ባዮችን እንዳያናግሩኝ ጠየኩ ግን ወፍ በግልህ በባሌ ጉዳይ አንቴን ማማከር ፋልጋሎው ፕልስ @@Rawuel_Endris
እራስን እንዳለመሆን፤በራስ እንዳለመተማመን ትልቅ በሽታ የለም።
እናመሠግናለን በርታልን🙏
ተባረክ፡ደካማጎኔን፡እንዳውቅ፡አደረከኝ
ዋዉ ተባረክ እህቶቼ ራሳችነን ስናስከብር ራስሽን ከፍ ስታደርግ እንኳን የራሳችን ሰዉ የምንፈልገዉ ቀርቶ የማይፈልግን የነበረ ሁሉ ወደኛ ይመጣል በቃ ጀግና ሴት መሆን አለብን ዙሉምነገሮች በወንዶች እጅመሆን የለብነም
በጣም አመሰግናለሁ ደግነት ያልከው በጣም አስፈላጊ ነው በአለባበሴ በአነጋገሬ በአረማመዴ ሴት ብሆን(ሥርዓት የጠበቀች ሴት) ግን ደግነት ከሌለኝ ያማረውን ሴትነቴን ያደበዝዘዋል የፈለገ በራሴ ብተማመን ቢሆረኝ መልካም ካልሆንኩ ጀግና ሴት አይደለሁም ማህበረ ሰብ ወንድነሽ እያለ ወደአጉል ልማድ ሲገፋኝ ቆም ብዬ አይ ሴት ነኝ ብዬ ሴትነቴን ካልጠበኩ ጠንካራ ሴት አይደለሁም እና ብዙ እንዳሰተውል አድርገህኛል በርታ...
ጥሩ ተረድተውኛል አመሰግናለሁ።
አልሃምዱሊላህ ሁሌ ፈጣሪዬ ሙሉ ሴት አድርጎ ፈጥሮኛል ወንድም አለም ንግግሮችክ በጣም ይመቸሉ በርታ እንዳተ አስተዋይ ወንድ ያብዛልን
አመሰግናለሁ
Anamsganlan dokatar 🙏❤️❤️❤️❤️❤️
ጠለቅ ያለ እውቀት ነው ያለህ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
አመሰግናለሁ በጣም። አሜን።
ወንድሜ እንዳልጠገን ሁኘ ተሰብሪያለሁ የ9 አመት ትዳሬ በተልካሻ ምክንያት ፈረሰ ትዳሬን ለመመለስ. ልጃችንን ባንድ እንድናሳድግ ብየ ያለ ጥፋቴ ይቅርታ ጠየኩት እሱ ግን ልቡ ድንጋይ ሆነ ግን እኮ አልበደልኩትም 2 ወር በላይ ሆነን ከተለያየኝ በየደቂቃው በየስአቱ በየቀኑ ውስጤ ይደማል በስደት ነው የለሁት ልጄን ሳወራት ትንሽ እረጋጋለሁ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ለአላህ ብላችሁ😢😢😢😢😢
በርቺ ፈጣሪ ይርዳሽ።
@Rawuel_Endris አሚንን ወንድሜ
አብሺሪ ውዴ አለህ ቀኝ መንገድ ይምረሽ
@@Elfo-kd6vs አሚንንን ያረብ
በእውነት በጣም የሚገርም ትምህር ና ምክር ነው ።እኔ በርግጥ እግዚአብሔር ይመስገን ጠንካራ ሴት ነኝ በየ አምናለሁ ።ከአሁን ቦሃላ ደግሞ በጣም ጠንካራ እንድሆን ብዙ ትምህርት ውስጃለሁኝ ወደዚህ ዩቲዩብ ከመጣሁኝ ጀምሮ ብዙ እውቀት እየሸመትኩኝ ነው ።እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድማችን ተባረክ ።በርታ እንደዚህ አይነት ተናጋሪና አስተማሪ ነው የሚስፈልገው ፣በተላይ በዚህ ዘመን ። በርታ 🎉🎉👍👍👍🌺🌺👍🌺🌺(🌺
አመሰግናለሁ በጣም አፊያ
በጣም ጎበዝ ተበረክ ወንድሜ፤ ክብር ያላት ሴት ...
አመሰግናለሁ
ደጋግሜ ባዳምጠው የማልጠግበው
ለማንኛውም አናመሰግናለን
ተባረክ ከእርጋታ ጋር ከልብ ሚገባ ንግግር🥰👏
የእውነት ወዴት እየሄድን ነው ከራሴ ጀምሮ ለእንስሳ ሳይቀር ሚራራ ልባችን የት ሄደ😢😢ተባረክ ምን እላለሁ ርህራሄ የባህሪው የሆነ ጌታ ርሱ ይርዳን❤❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ የኔ እህት።
Mashallah negegroch sus new yemihonut le Chanelh adis nege genbeya bezu aterefkubet I have respect with love❤❤❤❤
ለኛም ልቦና ይስጠን ፈጣር አንተም ዘመንህ ይባርክ በርታ
አመሰግናለሁ አሜን
ተባርክልኝ ምርጥ መከራ ነው 🙏🙏🥰
አመሰግናለሁ
ይሁን ትምርት መማሬ በጣም እድለኛ ነኝ በጣም አመሰግናለው 🥰🙏
በጣም በጣም አመሰግናለሁ ❤
ምክርህ በጣም ደስ ይላል እናመሠግናለን ቀጥልበት
አናመሳግናለን በጣም በታመሳሳይ ሃሰብ እባክህ ተማልስ 🥰🥰🥰🥰❤
አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ
Thanks bro🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
Thank you😊
Go on.. God bless you ❤❤❤❤
Amen
አነጋገርህ ልብ ሰጥቆ ይገባል እናመሰግናለን ልክ ነህ ወንድሜ
ብጣዕሚ እየ ዝፈትወካ ራው ወለላይ ❤️❤️❤️
አመሰግናለሁ
Rewi በጌታ በክርስቶስም ተባረኪ የሰለሞን መስተዋል ጥበብ ይስጥልኝ 🙋♀️እውነት የምረሰርስ መለክት ነው ሴቶችዬ በርቱ በሃይማኖታችሁ ፅኑ አራሳቹን ከማንም ጋር አታወዳድሩ ወደ እግዚአብሔር ቂረቡ 🥰🥰በጌታ በኢየሱስ ደም ተሸፈኑ
እሰከዛሬ የት ነበርክ ግን??ከዚህ በላይ ጨምሮ ጨምሮ እውቀቱን ትግሰቱን አሰተዎይነትን ይሰጥህ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርሰቶሰ ለሁላችንም ማሰተዎሉን ይሰጠን😭🙏
አሜን አመሰግናለሁ
እንደ ዚህ አይነት መካሪ 6:10 ያብዛልን እግዚአብሔር ቃለ ሒይወት ያሠማልን ወንድሜ እና እግዚአብሔር ንፁህ ልቦና ፣ ማስተዋሉን ፣ ትእግስት ፣ እምነት ፣ ጥበብ ፣ ትህትና እና ፈራሃ እግዚአብሔር ስጠን አምላኬ ሆይ አደራህን እንደ ሀጥያታችን ብዛት ሳይሆን እንደ ቸርነት ብዛት ይሁንልን። ❤❤❤❤❤❤
Ok thank you
Welcome
እውነት ነው ውንድሜ 🙏🙏
Endless thanks! 😍🙏
You're welcome 😊
እናመሰግናለን በርታ ወንድማችን ራስን መሆንን የመሰለ ነገር የለም
Amsgnalhu
የኔ ልዩ በምን ቃል ልግለፅህ ❤❤❤እናመሰግናለን ❤❤❤
አመሰግናለሁ!
Thank You habibi ❤❤
ጎበዝ አላህ ይጨምርልህ ሀገራችን እንዳንተ አይነቱ ያብዛልን
አሜን አመሰግናለሁ የኔ ውድ እህት።
❤❤❤❤❤❤ እናመሠግናለን ወንድሜ
አመሰግናለሁ
እሺ ወንድማችን እናመሰግናለን
Amsgnalhu
አድናቂህ ነኝ አንደኛ ነህ ትችላለህ👌 እናመሰግናለን🙏
አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ
ትምህርትህ አሪፍ ነው ደግነት ይጉዳል ይች አለም የጨካኞች የአረመኔወች ናት ደግ እርሩህ ሰሆን ይጎዱሀል ከፉ ሰሆን ይፈሩሀል ያከብሩሀል ደግነቴ በቤተሰብም በትዳር አጋርም አሰንቆኛል አሰጉድቶኛል ጨካኔዬ ግን አሁን ላይ እንድፈራ አድርጉኛል በትንሹ ጨካኝ ሁኑ
ተባረክልን ጎበዝ !!!!
አመሰግናለሁ
thank U Bro
You're welcome!
ተባረክ
አሜን
Geta yibarki wendime bewunet ❤❤❤❤❤❤
Amen amsgnalhu
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 Yene Gegna Wedm Berta❤❤❤
አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ
ኑርልን ወንዲማችን እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ
ዋው እናመሰግናለን ወድም
አመሰግናለሁ
ኦ የኔ ወድም በጣም አመሰግናለሁ 🙏❤🎉❤️🎉❤️🎉❤️🎉❤️🎉👍👍👍👍
እኔም እየሩሴ
እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን ወደ ተግባር በመቀየር ህይወቴ ከለኝ ጥንካሬ እጥፍ እንድሆን ስለ ረዳህኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ወንዲሜ ኑርልን
አመሰግናለሁ በጣም።
Thanks
Amsgnalhu enm
Wow good job 👏
ምርጥ ምርጥ ሀሳቦች ናቸው!
አመሰግናለሁ
Thank you Rawuel, God Bless you, in your life time.
Same to you!
ተባረክ ውድ ወንድማችን ራወል❤❤❤
አመሰግናለሁ
Eskezare anten alemawwke ....tetsetsetku❤❤❤❤
ከዚህ በላይዕውቀት ይጨምርልህ ብዙ ተምሪለሁ
እግዚአብሔር አብዝቶ ጥበቡን ይስጥልህ የኔ አስታወይ ወንድም በእውነት ከአንተ ቢዙ እየታመረኩ ነኝ እናም ቢዙ ለውጥ አጌኛቼወለሁ እናመሰግነለን❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ ።
አልሀምዱሊላህ አሁን ያልከውን ጥንካሬ ለማምጣት በጣም ጥራለሁ በስተመጨርሻም ተሳክቶልኛል ግን አሁንም እየተማርኩ ነው ጌታየ ከፈቀዴለኝ በቅርቡ የተሻለች እቁ ሁኛለሁ ኢሻአላህ ወዴሜ በጣም አመሰግን አለሁ ሁኛለሁ ብየ እዳልተኛ ስላስታወስክኝ
እፎይ ተባረክ አንጀቴን ነው ያራስከው😌
Thank you wendimachin ❤❤
አመሰግናለሁ
አመሠግናለሁ ውንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Selam Rawi ke Harar Hidaya ebalaw betam naw bante inspired enhone berln wandeme 😊
atene yeweledeche enate abete metadelo zemene yebareke
አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ
እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔም ከልቤ አመሰግናለሁ።
ራዉሄል በጣምነው ማመሰግነው በርታልኝ ወንድማለም❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ
ኢስላም አሟልቶ ያስተምራል ግን የሚማር የለም. ሴት ልጅ እንደት መሆን ምን ማድርግ እንዳለባትና እንደሌለባት. ሁሉን ያስተምራል አለባበስ አነጋገር አኗኗር በቃ ሁሉን ነገር. ምን ዋጋ አለው. ሰው ከእምነቱ ይልቅ ዘመናዊይነት በለጠበትና. ሁሉም ተበላሸጅ
አዎ ስለዚህ ለዘመናዊ ትውልዱ በሚገባው መልኩ ይህ ሀሳብ ማስተማር ይጠበቅብናል ማለት ነው።
❤❤❤❤❤ wow des yemile nw temertu bertalen wandmachen
Amsgnalhu betam
ዋዉ 😊
Amsgnalhu
አላህ ይጨምርልክ👌❤️👍👍👍👍🙏
አሜን
ልብ የሚያርስ ልክ ልካችንን ነገርከን የኔ ወንድም አላህ ይጠብቅህ i wish ጠንካራ ሴት መሆን
በርቺ አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ።
Thank you my birother 🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍
Always welcome
Rawi betam nw bante inspired enhone berln wandeme ke Harar Muslim ng Hidaya ebalaw 😊
ልክ ነህ እኔ ይሳለፍኩት ሂወት ሴቶች በደብ አዳምጡት ቆንጆ ስለሆንኩ ብዙ እሚከትሉኝወዶች ነበሩ ግንባድ ወድ ታስ ርኩኝ ከወለድኩ ቧሃላ እስረኛ አድርጎ አስቀምጦኝ ነበር አሁንግን አላሃምዱልላህ ከእስር ተፈትቻለሁ 🙏🙏
አመሰግናለሁ
Wow agelaletsh
Amsgnalhu
ብዙም ኮሜት ባልፅፍት ቪዶህ አያመልጠኝም ብቻ ትመቸኛል በርታልን
አመሰግናለሁ ሠዓዳ ከልቤ።
Ende eht tru sew honachu sewoche lenante tru slalhonulachu Metfo sladegunachu Metfo sew endathonu egzabher benakuachuna begefuachu sewoche fit be kibr yakomachuhal ....❤❤
አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ
Enmasgenalni.wodemachin.tebark
Bartah