የታሸ ክትፎ አዘገጃጀት በአርቲስ እና ሼፍ ዝናህብዙ Enebela Be Zenahbezu kushina

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 48

  • @samuelyesamuelenat8018
    @samuelyesamuelenat8018 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ደስ የሚል ያልተደበቀ ፣የሙያ ፍቅር የተሞላበት መልካም አስተማሪ ።

  • @officialhenokaddis6421
    @officialhenokaddis6421 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ❤ ድንቅ አሰራር ነው እሞክረዋለሁ

  • @etsegenetkidane
    @etsegenetkidane 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዝና በምግብ አሰራርህን በጣም ነው የምወድልህ በጣምም አድናቂህ ነኝ ከቻልክ በግል ላገኝህ ፈልጌ ነበር

  • @deme1094
    @deme1094 2 ปีที่แล้ว +2

    በርታ ወንድም

  • @truworkwube5569
    @truworkwube5569 2 ปีที่แล้ว +4

    ሠላምሕ ይብዛ ከነቤተሠብሕ የኔ መልካም።

  • @Lidiya_N.
    @Lidiya_N. 2 ปีที่แล้ว +3

    Welcome back! You are one of my favorite actors. And now I know you are also a good chef 👌Thanks for sharing

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ምርጥ አሰራር
    Thanks

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ የ ሙያህ አድናቂ ነኝ ግን ለምን እረዘም አርገህ ለመስራት እና ማስታወቂያ ለማስገባት አትሞክርም ተከታዮችህን ለማብዛት ብዙ ተከታይ ላላቸው ዩቲዩበሮች ዩቲዩብህን እንዱያስተዋውቁልህ አድርግ ድካምህ ፍሬ እንዲያገኝ የምስል መቅረጫ እና መብራት ቢስተካከል ካልተቻለ እንኳን ሌላ ሰው እየቀረፀህ ፕሮግራምህን ሰፋ አርገው የድካምህን ፍሬ ልታገኝ ይገባል ያንተን አይተው ስንት ሴቶች በ ዩቲዩብ ይሸቅሉበታል ወንድም አለም በር ትተህ ስራበት ሌላው ሸሚዝህ ቆንጆ ነው ግን ለ ወጥ ቤት ስራ እጅጌ ጉርድ ብትጠቀም ያምራል በርታ እጅግ በርታ ❤

  • @sarahabshwite5469
    @sarahabshwite5469 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም ቆጆ ክትፎነው ጋሽየ በርታልን

  • @berekettemp7169
    @berekettemp7169 7 หลายเดือนก่อน +1

    We miss you too ❤❤❤❤ and happy to see you

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ ነው እጅ ይባርክ.

  • @user-hh6ll8ln9z
    @user-hh6ll8ln9z 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ባለሙያነክ አጅክ ይባርክ

  • @henoktemtemu2902
    @henoktemtemu2902 2 ปีที่แล้ว +1

    It's very delicious, you said it well. Great preparation.

  • @tenuhailu9570
    @tenuhailu9570 2 ปีที่แล้ว

    Thanks, very great job!!

  • @zinuzinu6046
    @zinuzinu6046 2 ปีที่แล้ว

    Thank you I like how you cook it

  • @konjitgetahune9843
    @konjitgetahune9843 2 ปีที่แล้ว +1

    Nice creative ideas! Yummy!

  • @hayimanotbizuwork6036
    @hayimanotbizuwork6036 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉ በጣም አሪፍ ነው እናመስግናለን🙏

  • @teddydebebe3962
    @teddydebebe3962 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ነው አድናቂህ ነኝ ኮረ ሪማው በመጨረሻ ቢሆን ይመረጣል ምክንያቱም ቶሎ የመቃጠል ፀባይ ሰላለው።

  • @almazmuktar7580
    @almazmuktar7580 ปีที่แล้ว

    እጅህ ይባረክ ያምራል

  • @tigistbaharu5699
    @tigistbaharu5699 2 ปีที่แล้ว

    Wow 😋 delicious keep it up 👍

  • @user-hf9fu7st3b
    @user-hf9fu7st3b ปีที่แล้ว

    wowwwwwwww betame yasegmjal enbela abatey norelen dhe amet yanrot fitsre gin Demxe bezwm ayesmam

  • @hanonmera8092
    @hanonmera8092 7 หลายเดือนก่อน

    Thanks for sharing.

  • @getubegashaw5110
    @getubegashaw5110 ปีที่แล้ว

    ጤና ይስጥልኝ ጋሽ የዝና , ለመጀመርያ ግዜ ለምንስራ ስዋች ከሚይስፈልጉ ግባቶች ጋር አንተ ምንያህል እንደተጠቀምክ( measurement)አብረህ ብታደርግልን, ለመነሻ ይሆነንል:: በተረፈ በርታ

  • @mahrtytube9396
    @mahrtytube9396 2 ปีที่แล้ว

    Wow betam arifi new🍽🍽🍻

  • @fikiramir7759
    @fikiramir7759 2 ปีที่แล้ว

    Good job

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 2 ปีที่แล้ว

    We thank you

  • @bizuneshsahilu2807
    @bizuneshsahilu2807 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ አርቲስት ዝናብዙ ከዚህ በፊት የማቅህ በተለያዩ ፊልሞች ላይ ነበር፡፡ ነገር ግን ይህ ተግባርህ የሚበረታታ ሆኖ ሳለ ቅር ያለኝ ነገር ቢኖር የሰው ልጅ ከእግዚአብሔር የተሰጠው የተለያየ ፀጋ አለ፡፡ እኔ እንደታየኝ ከሆነ ጥሩ አባት ሆነህ የቤተሰብን ምንነትና ቤተሰብ ለልጁ እስከምን ድረስ መታመንና መስዋእት መሆን እንዳለበት እንዲሁም ታማኝነትን በመስበክ በአለም ውስጥ ምርጥ መንፈሳዊ ሰባኪ እንደሆንክ ነው የማስበው፡፡ ሀሳቡ የደራሲውም ቢሆን ትወናህ ነፍስ ዘርቶ በሰው ስነ-ልቦና ውስጥ ጥልቅ ግንዛቤን ይፈጥራል፡፡ እና እባክህ ከፊልሙ አለም ሙሉ በሙሉ ሳትወጣ ጎን ለጎን መስራት ካለብህ ተጨማሪ ታለንቶችህን ማሳየትህን አልጠላውም በይበልጥ የፊልሙ ዓለም ውስጥ ባይህ እመርጣለሁ፡፡

  • @aahmed6426
    @aahmed6426 7 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍

  • @livesinusa7116
    @livesinusa7116 2 ปีที่แล้ว

    💯👍

  • @frehiwotmengistie531
    @frehiwotmengistie531 2 ปีที่แล้ว

    Enamesegnalen slastemarken

  • @eldanagetu5881
    @eldanagetu5881 2 ปีที่แล้ว

    Uuuuffffff yhe sw kalbe batem desyelagnl. Sayew Salem yesamagnal 🤩balehibat salemk yebza

  • @ethiopassefs6053
    @ethiopassefs6053 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏👍👍👍

  • @serkalembelachew3685
    @serkalembelachew3685 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏

  • @helinahailue6383
    @helinahailue6383 2 ปีที่แล้ว

    Cholesterol ymxale endihe ayinte megebe mchrshawe bsheta nwe

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 2 ปีที่แล้ว

    ቅቤውና ጨው የበዛ ይመስላል! ሰላም ከረምክ?

  • @Mr.believer123
    @Mr.believer123 2 ปีที่แล้ว

    Thank you so much! I like the idea everything together very delicious and easy clean up. We have big respect and love for you and your family. We missed you. If you have time please show us how to do derake tibs. Thank again!

  • @yehezbalem7474
    @yehezbalem7474 7 หลายเดือนก่อน

    ምነው እንዲህ ጠፋህ ታዲያ፣ በሰላም ነው?

  • @bettybetty8094
    @bettybetty8094 2 ปีที่แล้ว

    wow Delicus

  • @tigistnegash5978
    @tigistnegash5978 10 หลายเดือนก่อน

    hello ስጋ እርጥብ ሆኖ ለማቆየት መላ ከላው እባክህ ንገረኝ ጌዜም ስለሌለ ዛሬ ተገዝቶ ነገ አልያም ከዛ ወድያ ነው የምንጠቀመው

  • @dont3222
    @dont3222 7 หลายเดือนก่อน

    It has been a while since he posted new videos. Is he ok?

  • @bilendagnchew6805
    @bilendagnchew6805 ปีที่แล้ว

    Tefitehal kanite bzu neger temralehu ameseginalehu lela video blek dese ylegnal

  • @monkeyd3700
    @monkeyd3700 7 หลายเดือนก่อน

    Tefelasefale 😂

  • @Ilma_finfinnee
    @Ilma_finfinnee ปีที่แล้ว +2

    ስጋው እስኪልም በማሽን ፈጭተኸው ምኑም ክትፎ አይመስል

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 2 ปีที่แล้ว +1

    ያን የመሰለ ሞያ ትተህ እዳው ይሄ አሜሪካ እኩሽና አስቀረህ ያሳዝናል

    • @korerimayepet
      @korerimayepet 2 ปีที่แล้ว +6

      የኩሽና ሙያ የተከበረ ነው ወንድሜ!
      ጎርደን ራምዚን አታውቀው ከሆነ ፈልገህ እየው
      ባአለም የታወቀ ሃብታም ነው እናማ እሱ የኩሽና ባለሙያ ነው
      ሙያ የተባለ ሁሉ አይናቅም! ክቡር ነው የሚናቀው እጅን አጣጥፎ
      ሌላው ሲሰራ ማየት ነው!

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 2 ปีที่แล้ว

      @@korerimayepet አው አቃለሁ ግን የፊልም ባለሙያ ስለነበር ነው ብዙ መስራት ይችላል ብዬ ነው

    • @chuchumike3286
      @chuchumike3286 2 ปีที่แล้ว +1

      አይ ህይወት ሁሌም አንተ ባስብከው ሳይሆን ባልጠበቀው መንገድ ይመራሃል ምን ይደርጋል ዋናውዋናውበጤና ሆኖ ህይወት የመራችህንመስራት ንው ፍጣሪን እያመስገኑ

  • @almazmuktar7580
    @almazmuktar7580 ปีที่แล้ว

    እጅህ ይባረክ ያምራል