እናቴ ናፍቃኛለች!የጓደኞቿን ልብስ እያጠበች ደ/ብርሀን ዩኒቨርስቲ የምትማረው ወጣት!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 271

  • @hanasisay4628
    @hanasisay4628 10 วันที่ผ่านมา +92

    በመከራ ውስጥ ማመስገን በእግዚአብሔር መመረጥ ነውና እግዚአብሔር ጐዶሎሽን ይሙላልሽ እህቴ

  • @hirut7396
    @hirut7396 9 วันที่ผ่านมา +65

    አቤት አለባበስ አቤት ስርአት እመቤቴ ለቁም ነገር ታብቃሽ ከእናትሽም በሰላም ያገናኝሽ 😢😢😢😢

    • @hshs7s-nt9yh
      @hshs7s-nt9yh 9 วันที่ผ่านมา +2

      ዋው፣ማሻአላህ፣ለሴትልጅ፣ሂጃብ፣ውበቷመከበራዋነው፣፣እህቶቸ፣ይልመድባችሁ፣🎉

    • @AhmedK-x6e
      @AhmedK-x6e 6 วันที่ผ่านมา +1

      10000000000000000000nurey

  • @wagayebelete6363
    @wagayebelete6363 9 วันที่ผ่านมา +34

    የታመንሽለት አምላክ የድንግል ማሪያም ልጅ ያለፍሽውን መከራ ሁሉ ታሪክ ያደርገዋል ከፊትለፊትሽ መልካም ብሩህ ይሆናል አምናለሁ አይዞሽ

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 10 วันที่ผ่านมา +61

    በምስጋና ውስጥ ብዙ ድል አለ ዋናውን ይዘሻል በርቺ ትምህርት ላይ ያለሽ አቋም መዳረሻሽ መልካም እንደሚሆን ይናገራል በርቺ የናፈቀችሽን እናትሽን ለማግኘት ፈጣሪ ይርዳሽ❤❤❤

  • @badrea36
    @badrea36 10 วันที่ผ่านมา +160

    መሲዬ ፍቅር ነች የምትሉ በላይክ አሳዩኝ ❤

    • @AhmedK-x6e
      @AhmedK-x6e 10 วันที่ผ่านมา +2

      Masiiiiiii1000000000000000 nurey

    • @ማርታእረታ
      @ማርታእረታ 9 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤ፍቅር እናት ሁሉ ነገር ነት😊

    • @bellabell369
      @bellabell369 9 วันที่ผ่านมา +1

      Mesiye yene kememmmm❤❤❤❤

    • @ayeskibrat1149
      @ayeskibrat1149 5 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤kelbwa swe nate eko mesiye

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 10 วันที่ผ่านมา +45

    በእውነት የኔ ቆንጅ እመብርሃን ያስብሽን ሁሉ ተስከልሽ እነትሽንም ተጎንሽ ተስቀምጥልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አዲ
    @አዲ 10 วันที่ผ่านมา +52

    ከቤተሰቦቿ ተገናኝታ ለማየት ያብቃን የምችሉ እርዷት😢😢

  • @HananHano-yb3pv
    @HananHano-yb3pv 9 วันที่ผ่านมา +26

    የኔ እናት እባካችሁ እናተ ደጋግ ኢትዮጶያዊያን እባካችሁ ትንሽም ትልቅም ያለንን የአቅማችንን እንተባበርና አንድ ላይ እዲኖሩ እናድርግ😢😢😢😢

  • @የኛኢትዮጵያ
    @የኛኢትዮጵያ 10 วันที่ผ่านมา +30

    የኔ ቆንጆ የሚያሳዝን ታሪክ ቢኖርሽም ጀግና ነሽ። አላማ እና ተስጦ ሲጨመር ሁሉ ነገር በየትኛውም መንገድ ይሳካል።

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if 10 วันที่ผ่านมา +83

    እስኪ ገደፉ እናርጋት ከናትዋ ጋር አብርውእዲኖሩ እናትዬው ጉልትእድትሰራ ብናርግ እናግዛት ትንሽ መማርጋር አድርስዋት በማርያም😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @betemariamalemu6692
    @betemariamalemu6692 8 วันที่ผ่านมา +9

    መወለድ ቋንቋ ነው ሁላችንም እናግዛት መታገዝ ያለባት ልጅ ናት እኔ በበኩሌ መድረክ ላይ መዘመር እድትችል እደ እግዚአብሔር ፈቃድ አመቻቻለሁኝ

  • @user-gl9zf2yj1y
    @user-gl9zf2yj1y 9 วันที่ผ่านมา +20

    ህዝባችን የሚጠቅም አያይም የሚያየው ሰድብና ብልግና ነው የሚያሳዝን ነገር ነው አንቺ በርቺ አምላክ ያግዝሸ

  • @zenebejigu4416
    @zenebejigu4416 9 วันที่ผ่านมา +18

    አቤት ንግግር አቤት ትህትና አቤት ተስጦ እመብርሀን ታበርታሽ በእምነትሽ በርቺ እንዳትዘናጊ እግዚአብሔር ከእናትሽ ጋር ያገናኝሽ❤️🩷❤️🩷❤️🩷🙏

  • @ሱላማጢስ27ቱዩብ
    @ሱላማጢስ27ቱዩብ 8 วันที่ผ่านมา +3

    ትልቁን በምንም የማይገኘውን ሀብት ይዘሻል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ
    ነገሽ ብሩህ ነው አይዞሽ

  • @munawolde
    @munawolde 10 วันที่ผ่านมา +21

    የምር አሰለቀሰችኝ መሲዬ እባክሽን አብረው የሚኖሩበትን ነገር አመቻቺላቸው ከቻልሽ

  • @felenuna8034
    @felenuna8034 9 วันที่ผ่านมา +5

    አብዛኛው የኢትዮጵያ እናቶች ተቸግረው ተርበው ነው ልጆቻቸውን ያሳደጉት ያስተማሩት ከልጅ ጋር መቸገር መራብ ይሻል ነበር በዚህ በከፋ ዘመን ሴት ልጅ ባዶ ቤት ጥሎ መሄድ ትክክል ነው ብዬ አላምንም አንድንድ እናቶች አስቸጋሪ ናቸው ልጅቷ ግንየ ተባረከች ናት

  • @abadenmelash2465
    @abadenmelash2465 9 วันที่ผ่านมา +12

    እግዚአብሔር ይርዳሽ በእውነት ለምጠየቅ ያፈረ በየቤቱ ስንት ይሆን ያለው ችግርን በእመነቷ ይዛ ይምትኖር ጀግና ናት ፍጣሪ በእናትሽ እቅፍ ያግባሽ እባካችሁ እንርዳት ነገ እራሷን ትችላልች ለሌላም የምትተርፍ ናት

  • @user-cv9gc5sw7m
    @user-cv9gc5sw7m 10 วันที่ผ่านมา +52

    በእባ ጅምሬ በእባ ጨርሰኩት እመቤቴ ከጎንሸ ትሁንልሸ❤❤❤

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 9 วันที่ผ่านมา +11

    እግዚአብሔር ሀሳብሽን ያሳካልሽ ❤😢 የተሰጠሽን ተሰጦ እግዚአብሔር በማመስገንሽ መታደል ነው መዝሙር አውጭ አግዟት የተዋህዶ ልጆች

  • @-nt5np
    @-nt5np 9 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ስልክሽ ስለተቀመጠ ተጠንቀቂ አደራ በዚህ የሚያግዛት አገኘች ብለው በክፋት እንዳይነሱ እግዚአብሔር ይከልልሽ አደራ አደራ ሰው እንዳታምኚ ❤❤❤❤

  • @gentiz9806
    @gentiz9806 10 วันที่ผ่านมา +15

    የልብሽን በጎ መሻት ከሀጥያት በቀር ይፈፅምልሽ። በችግር የበሰልሽ ዘመኑን የዋጀሽ ወጣት ነሽ በርቺ። ግን ለመታወቅ እንዳትጓጊ።አገልግሎትሽን የሚጠብቁ በርካታ የገጠር አጥቢያዎች አሉና ወደዛም ተመልከች እማ። ከሚታየዉ ይልቅ የማይታየውን የሚመርጥ አምላክ በሰጠሽ ፀጋ አትርፈሽ ይሸልምሽ ዘንድ ፈቃዱ ይሁን።

  • @yoditetearekegn5514
    @yoditetearekegn5514 9 วันที่ผ่านมา +11

    አይዞሸ እግዚአብሔርን የ ያዘ ወድቆ አይወድቅም ጌታ ይርዳሸ

  • @saraass1202
    @saraass1202 9 วันที่ผ่านมา +8

    ይህ ነው የክርስትና ሀይማኖት ልብሱ የሚል የኔ ቆንጆ ደስ ስትል አለባበሷ እኔ ሙስሊም ነኝ አልሀምዱሊላሂ እስኪ ከዚች እህት ተማሩ ጡትና መቀምጫችሁን ብቻ የምትሽፍኑ ክርስቲያን እህቶቸ

    • @saraass1202
      @saraass1202 9 วันที่ผ่านมา

      ልክ የመሬም ወይንም የማሪያም ተምሳሌት ነች ዘማሪወች አለባበሳቸው ደስ ይለኛል ያው በእምነት ብንለያይም እንደዚህ አይነት እህት ሳይ ደስ ይለኛል ከሜካት ካርቲፍሻል ነፅ ናቸው

    • @LiliAgabzie
      @LiliAgabzie 9 วันที่ผ่านมา

      ትክክል

  • @amareamare5690
    @amareamare5690 10 วันที่ผ่านมา +14

    የስራ ዘመንሺ የተባረከ ይሁን መሲ

  • @helinadebebe3899
    @helinadebebe3899 10 วันที่ผ่านมา +14

    ውይ እናትየዋ አለመታደል እነዚሕን የመሰሉ ልጆች ጥሎ መሄድ

  • @Gombet25
    @Gombet25 9 วันที่ผ่านมา +3

    ወይኔ አንጀት የምትበላ ልጅ ናት:: የኔ እህት እመብርሀን እቅፍ ድግፍ አድርጋ እናትሽን እመቤቴ ታስመጣልሽ:: አንቺም በሰላም ትምህርትሽን ታስጨርስሽ:: እናተንም ሰብስባ በአንድ ላይ ያኑራችሁ

  • @bulbulasecondary8762
    @bulbulasecondary8762 9 วันที่ผ่านมา +4

    ስለ ሁሉ አመስግኑ የሚለውን የእግዚአብሔር ቃል የምታከብር ጨዋ እህታችን ናት !!!

  • @user-ff1mo2et9u
    @user-ff1mo2et9u 9 วันที่ผ่านมา +7

    አይዞሽ በርቺ ብዙውን መከራ አልፈሻል አሁንም እምትፈልጊውን ሁሉ ከሀጢያት በቀር እመብርሀን ታሣካልሽ

  • @Nebiyusolomon21
    @Nebiyusolomon21 10 วันที่ผ่านมา +8

    እመብርሀን ከጎንሽ ትሁን ጎበዝ ጠንካራ ልጅ ነሽ እመብርሀን ከእናትሽ ጋር አገናኝታ በሰላም በደስታ ታኑራችሁ

  • @robelenat8949
    @robelenat8949 10 วันที่ผ่านมา +7

    እውነት ብለሻል እግዚአብሔር በቤቱ ስላደግሽ ሰርቶሻል በርቺ ይህ ቀን ያልፋል በእግዚአብሔር ፅኚ አይዞሽ

  • @ቤተልሔም
    @ቤተልሔም 9 วันที่ผ่านมา +4

    ድህነት ክፉ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ እማ😢😢

    • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
      @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 9 วันที่ผ่านมา +1

      የአይምሮ ድህነት ነው መጥፎው የገንዘብ ችግር ለጊዜው ነው ከሰሩ ያልፋል ይለወጣል

  • @Nolawieneye
    @Nolawieneye 9 วันที่ผ่านมา +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን:: ትንሽ ነው የቀረሽ:: በርቺ!!! እግዚአብሔርም ይረዳሻል:: መሲ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ!

  • @ferihamanottesfaye9485
    @ferihamanottesfaye9485 9 วันที่ผ่านมา +5

    አይዞሽ የምታገለግይው አምላክ ጥሎ አይጥልሽም። ሁላችሁም ተሰብስባችሁ አንድ ላይ ትሆናላችሁ ።ይህም ቀን አልፎ ጥሩ ቀን ይመጣል!! ደሞ ጠንካራ ልጅ ነሽ በምንም አይነት ነገር ተስፋ እንዳትቆርጪ ያሰብሺው ቦታ ትደርሻለሽ ። ተመልሰሽ ለምስክርነት እንደምትመጪ ተስፋ አደርጋለሁ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @natnael2915
    @natnael2915 9 วันที่ผ่านมา +4

    በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ አይዞሽ የምታመልኪዉ አምላክ ይረዳሻል እናትሽንም ትመጣለች ሁሉ ለበጎነዉ

  • @asnakutigabu4301
    @asnakutigabu4301 9 วันที่ผ่านมา +7

    እያነባሁ ኑው ያዳመጥኩት
    ችግር ማጣት እናት እና ልጅን አብሮ አላኖር አሉ እኮ 😭😭😭
    ወይኔ ልጆቸ ናፈቁኝ

  • @liyaaddis5829
    @liyaaddis5829 10 วันที่ผ่านมา +9

    እግዝያብሄር ጨምሮ ጨምሮ ይርዳሽ 🙏🏻🙏🏻

  • @SelamBera
    @SelamBera 10 วันที่ผ่านมา +6

    ጌታ ያሰብሽውን ያሳካልሽ ቤተሰቦችሽ ጋርም ያግናኝሽ የኔ ቆንጆ ነገ መልካም ይሆናል❤❤❤❤

  • @Zelalem000
    @Zelalem000 9 วันที่ผ่านมา +7

    ጅማሬሽ ታናሽ ቢሆንም ፍፃሜሽ ግን ግሩም ነው በርቺ

  • @haregewnetu6985
    @haregewnetu6985 9 วันที่ผ่านมา +7

    ጀገና እማምላክ ከክፉ ትሰውርሽ በርች ይረዳሻል እግዚአብሔርም ትንሽ ናት የቀረችሽ ጨርሰሽዋል መከራውን❤

  • @عوو-ظ6ش
    @عوو-ظ6ش 10 วันที่ผ่านมา +12

    የኔ ጣፋጭ ደሞ የሀገሬ ልጅ ናት❤❤❤❤

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እናበረታታት መመረጥ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን በዉነት ይችን ልጂ ዘማሪወች እስኪ ደግፏት 😢😢 አይዞሽ የስራትሽ ነገር

  • @lizethio6061
    @lizethio6061 9 วันที่ผ่านมา +2

    መሲዬ እባክሽን አንቺ የመንፈሳዊ ቻናሎችን አገናኛት የምታውቂያቸው ብዙ እንደሆኑ አምናለሁ ❤

  • @belayethiopia
    @belayethiopia 10 วันที่ผ่านมา +4

    Mesi, thanks for being the voice of poor, innocent, inspiring, STRONG and courageous young people who are examples for many. I hope all success and good years to come for the young lady BEREKET DEMEKE YE ALMAZ LIJ and YE ETIOPIA LIJ .

  • @Mimimimi-ex8ky
    @Mimimimi-ex8ky 10 วันที่ผ่านมา +15

    አምላክ የልብሽን መሻት ሁሉ ይፈፅምልሽ ለቁምነገር ያበቃሽ ልቦናሽን ይጠብቅልሽ በቤቱ ያፅናዠሽ

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 9 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ ቆንጆ ሙርጥ የተዋህዶ ልጅ አመስጋኝነትሽ እርጋታሽ ስርዓትሽ አለባበስሽ እምነትሽ ደስ የሚያሰኝ እህታችን አይዞሽ ክርስቲያን ይፈተናል ዋናው ፈተናውን መወጣት ነው የድንግልን ልጅ ይዞ እህታችን በርቺ ትንሽ ጊዜ ነው ሊነጋ ሲል ይጨልማል እንደ ጨለመ አይቀርም አይዞሽ በእምነትሽ ጠንክሪ በርቺ ወላዲተ አምላክ ካንቺ ጋር ትሁን እህቴ

  • @Henok1995
    @Henok1995 10 วันที่ผ่านมา +3

    አይዞሽ የምታገለግይው አምላክ ጥሎ አይጥልሽም። ሁላችሁም ተሰብስባችሁ አንድ ላይ ትሆናላችሁ ።ይህም ቀን አልፎ ጥሩ ቀን ይመጣል!! ደሞ ጠንካራ ልጅ ነሽ በምንም አይነት ነገር ተስፋ እንዳትቆርጪ ያሰብሺው ቦታ ትደርሻለሽ ። ተመልሰሽ ለምስክርነት እንደምትመጪ ተስፋ አደርጋለሁ 🙏🙏🙏

  • @MekdeMekede-kh1ok
    @MekdeMekede-kh1ok 9 วันที่ผ่านมา +2

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እህቴ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ያቅማችንን እንርዳት ወገን

  • @hamahyy7178
    @hamahyy7178 9 วันที่ผ่านมา +2

    😢😢😢😢 የኔ ቆንጆ እህት እግዚአብሔር ታሪካችሁን ይቀይርላችሁ ደግሞ ይቀየራል ያልፋል በጣም ጎበዝ ልጆች ናችሁ እናታችሁን ታሳርፏታላችሁ ብቻ እመኑ አይዟችሁ

  • @selammulatu3807
    @selammulatu3807 9 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ ቆንጆ እመኚኝ ያልፋል እመብርሃን አትለይሽ❤❤❤

  • @emuephrem5120
    @emuephrem5120 9 วันที่ผ่านมา +3

    ዝማሬ መላይክትን ዝማሬ ዳዊትን ያሰማልን እኅታችን የልብሽን መሻት ከሀጢያት በቀር ይፈፅምልሽ ❤❤

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 3 วันที่ผ่านมา

    አይዞሽ የእኔ እናት ፈጣሪ ሁሉን መልካም ያድርግላችሁ

  • @youtube1745
    @youtube1745 6 วันที่ผ่านมา

    በእውነቱ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናሽ ምን አለ እና ከእግዚአብሔር ቃል በላይ አጽናኝ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ እኔም በስደት ሁኘ እጅግ ናፍቃኝ አለች 9አመት ሙሉ በሰላም እንድንገናኝ ጸሉይልኝ የእናት ናፍቆት ከባድ ነው 😢

  • @temulink1621
    @temulink1621 8 วันที่ผ่านมา

    Humble, Compassionate, Strong, intelligent girl that i know her. May God bless her endlessly 🙏 Beki 🥰

  • @user-gl9zf2yj1y
    @user-gl9zf2yj1y 9 วันที่ผ่านมา +4

    ቆንጅዬ አይዞሸ በርቺ ሁሉም ያልፉል

  • @AragawAsres-q9d
    @AragawAsres-q9d 9 วันที่ผ่านมา +2

    እግዘብሔር ምኞትሽን የሳካልሽ ፈተናው ለበረከት ነዉ የኔቆጆ አይዞሽ

  • @gziachewzeleke9180
    @gziachewzeleke9180 9 วันที่ผ่านมา +9

    መሲ በእግዚያብሄር ይችን ልጅ ማንም ነይ እዚህ ቦታ ብር እሰጥሻለሁ ቢላት እንዳትሄድ የፈለገ በባንክዋ ያስገባላት እናትዋን ወደነሱ ለመመለስ በዚህ ዘመን ሰዉ አውሬ ሆኖዋል!!!!!!

    • @TsgeredaS.M
      @TsgeredaS.M 9 วันที่ผ่านมา +3

      ትክክል ማርያምን 🥲

    • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
      @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 9 วันที่ผ่านมา +1

      እውነት ነው በባንክ ብቻ ይርዳት የሚረዳ ሰው

    • @TsgeredaS.M
      @TsgeredaS.M 9 วันที่ผ่านมา

      @@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ አዎ ምክንያቱ በሰው ምስል ሰይጣን ይገባል ና ባልፈው ገነት ንጋቱ ጋር ቀርቦ ስለ አንዲት ጎበዝ (ሃይማኖተኛ )ቆርባ በ ተክሊል እንደ ምታገባ ስትንግረው ግዜ አፍዝ ኣደንዝዝ ኣድርጎባት እራስዋ ፕኤንስዮን ዉስጥ ነው ያገኘቹ🥲🥲 እሱ ኣልበቃ ብሎት ቦርሳዋም ወሰደው. እራስሽ ፈቅደሽ ነው የመታሺው አልዋት ኣስተናጋዶቹ

  • @meryambekelemery
    @meryambekelemery 10 วันที่ผ่านมา +5

    ጤና ይስጥልኝ ተመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-hl6ld2uk3d
    @user-hl6ld2uk3d 10 วันที่ผ่านมา +1

    እይዞች እጅግ በጣም ጎበዝ ነሽ ያሰብሽውን ሁሉ እግዚአብሔር እደሚይሳካልሽ እርግጠኛ ነኝ :: መስዬ እንችም እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @user-kg2gf3vo4y
    @user-kg2gf3vo4y 9 วันที่ผ่านมา +2

    አይዞሽ በርችልኝ የኔ እህት እግዚአብሔር ህልምሽን ያሳካልሽ

  • @betibeti-l8x
    @betibeti-l8x 9 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ ማር ስታምር ደግሞ ከድሜዋ በላይ በሳል ናት እግዚአብሔር ተሰብስባችሁ በደስታ ዘመጋችሁ ይለቅ አች ደግሞ ከመጣሽዉ መገና አይበልጥምና በርታ ብለሽ ፈጣሪ ለስራ ያብቃሽ

  • @Eden-ku1sh
    @Eden-ku1sh 10 วันที่ผ่านมา +7

    እግዚአብሔር ምኞትሽን ያሳካልሽ ❤❤❤❤❤

  • @ሀኒቾየገኒ
    @ሀኒቾየገኒ 10 วันที่ผ่านมา +7

    አይዞሽ በርቺ ቆንጆ❤❤

  • @SnetyehuBeze
    @SnetyehuBeze 9 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ ወድ ጅግና አህቴ አግዚአብሔር ይብርክሽ

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008 10 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ።

  • @እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ
    @እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ 10 วันที่ผ่านมา +5

    መሲዬ ሰላምሽ ይብዛ እህታችን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን በርቺ እናበረታታሻለን የቲክቶክ ስምሽ ማነው?የናፈቁሽን እናትሽንም እማምላክ ታምጣላቹ ተሰብስባቹ እንደምትኖሩ ተስፋ አለኝ🎉🎉🎉🎉

  • @Betty-yf9yi
    @Betty-yf9yi 10 วันที่ผ่านมา +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @weynshte9585
    @weynshte9585 10 วันที่ผ่านมา +5

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @zafuzafu6588
    @zafuzafu6588 10 วันที่ผ่านมา +3

    መሲየ የችግረኞች እናት ምን ልበልሽ ምን ስም ልስጥሽ እግዚኣብሄር ይጠብቅሽ ኣይለይሽ

  • @RadetAyalew
    @RadetAyalew 2 วันที่ผ่านมา

    ክርስቲያኖች እህታችንን እናግዛት በእግዚአብሄር 😊❤

  • @medhanit24
    @medhanit24 9 วันที่ผ่านมา +2

    አይዞሽ የኔ እናት እማምላክ እናትሽን ታምጣልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ወለተሀና-ቐ3ጀ
    @ወለተሀና-ቐ3ጀ 7 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አይዞሽ ሁሉም ያልፍል ከእናትሽጋ በሰላም ያገናኝሽ

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 3 วันที่ผ่านมา

    መሲዬ የእኔ እናት እንኳን አደረሳችሁ

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 3 วันที่ผ่านมา

    አይዞሽ አምላከ ቅዱሳን ይርዳሽ ጉበዝ

  • @hiruthailu3751
    @hiruthailu3751 4 วันที่ผ่านมา

    ኡፍ😭
    ልጄን እግዚአብሔር ያበርታሽ ደርሰሻል አይዞሽ

  • @ZainabKwt-dh5ns
    @ZainabKwt-dh5ns 10 วันที่ผ่านมา +3

    አይዞሸ እህቴ በርቺ ሁሉም ያልፋል ❤

  • @meheretnegusie1088
    @meheretnegusie1088 2 วันที่ผ่านมา

    እህታችን ፈጣሪ ያስብሸውን ሁሉ ያሳካልሽ!

  • @እንተዋወቅ
    @እንተዋወቅ 9 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን ደህና መጣሽ መሲዬ❤❤❤❤❤❤

  • @መክሊትአየነ-ጰ1አ
    @መክሊትአየነ-ጰ1አ 9 วันที่ผ่านมา +2

    በሰላም ትምጣልሽ ካሰበሽበት ያድርስሽ

  • @ሰላማዊሰው
    @ሰላማዊሰው 9 วันที่ผ่านมา

    እግዝአብሔር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ የሚታመልኪው አምላክ ይረዳሻል❤ የተማፀንሻት እመብርሀን ትቅደምልሽ አይዞሽ ጀግና ወጣት ነሽ❤

  • @mintiwabbekele8410
    @mintiwabbekele8410 9 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እናትሽም በቶሎ ትምጣልሽ ብዬ እመኛለው

  • @emebetyirdaw134
    @emebetyirdaw134 9 วันที่ผ่านมา

    አይዞሽ ጠንከር በይ ነገ ይህንን ሁሉ ታሪክ ዞር ብለሽ ስታይ ፈጣሪ ባደረገልሽ
    ነገር ትደነቂያለሽ።
    ❤❤❤

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 10 วันที่ผ่านมา +6

    😭😭መሢ ትለያለሽ እመብርሐን ሺሺሺ ታርግሽ ❤❤

  • @phonetasti1892
    @phonetasti1892 9 วันที่ผ่านมา +1

    የኔዉድ አይዞሽ አምላክ ያሰባሰባችሁ ችግር የማያልፍ የመሰለ ያልፋል ❤❤❤

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን❤❤❤💒💒💒

  • @ሰላማዊሰው
    @ሰላማዊሰው 9 วันที่ผ่านมา +1

    18:21 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን😢😢😢 ተመስገን ጌታዬ

  • @youtube1745
    @youtube1745 6 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ❤❤❤❤

  • @mothermother2001
    @mothermother2001 10 วันที่ผ่านมา +9

    እመቤቴ በሰላም ታገናኝሽ በርች እህት

  • @MizanTube-cw1df
    @MizanTube-cw1df 10 วันที่ผ่านมา +1

    መሲየ እግዚአብሔር ይስጠሽ 2017 ሊገባ አንድ ሳምንት ቀረው ስላሙንና መልካሙን ይዞልን ይመጣ🎉🎉🎉🎉

  • @1234ghhddghhj
    @1234ghhddghhj 10 วันที่ผ่านมา +5

    Happy to support financially and emotionally. I am in 100% . How can i contact her?

  • @betygeremew8975
    @betygeremew8975 8 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ፍፃሜ ሽን ያስምራልሽ😍😍😍😍😍

  • @zeanalkhh1114
    @zeanalkhh1114 9 วันที่ผ่านมา +1

    ድምፀ መረዎ በቤቱ ያፆናሽ እመብርሀን ታግዝሽ

  • @enactfaa
    @enactfaa 9 วันที่ผ่านมา +4

    አማራ በስነ ልቦናዉ ከፍ የሚለዉ በእምነት ተኮትኩቶ ስለሚያድግ ነዉ..

    • @selamyohanes5646
      @selamyohanes5646 9 วันที่ผ่านมา

      Leza new mengestem yemetaw yemiyadeqew

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 9 วันที่ผ่านมา

      ​@@selamyohanes5646kkkkkkkk weygud.

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 9 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ቆንጆ በረከት ዘማሪ ግሩም ድምፅ ሰጥቶሻል ዘመን የማይሽረው የካሳ ዘመን ያድርግልሽ

  • @AccAcc-b1w
    @AccAcc-b1w 7 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አይዞሽ እህታችን

  • @betygeremew8975
    @betygeremew8975 8 วันที่ผ่านมา

    የኔ እህት እግዚአብሔር እንድትገናኝ ይርዳችሁ

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 3 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላዕት ያስማል ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @birhangemechu1712
    @birhangemechu1712 9 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር መጨረሳሽን ያሳምረው ተምረሽ ለቁምነገር ያብቃሽ እናትሽን እድሜዋን እግዚአብሔር ያርዝምልሽ

  • @yonasdemeke8348
    @yonasdemeke8348 10 วันที่ผ่านมา +1

    Egziabher yimesgen betam gobez zemarim nesh ❤❤❤

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi 8 วันที่ผ่านมา

    የኔ እናት ስታሳዝን በማርያም

  • @NbsGtub
    @NbsGtub 9 วันที่ผ่านมา

    ቆንጆ ደርባባ ጨዋ ሴት አይዞሽ ደርሰሻል አልፈሽዋል አስቸጋሪውን ጊዜ!!!