ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ ’አዲስ ቱሞሮ’ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ግንባታ ማስጀመሪያ ላይ ያስተላለፉት መልዕክት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 68

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 2 หลายเดือนก่อน +12

    ለኢትዮጵያ ይገባታል!

    • @seidahmed-kd5er
      @seidahmed-kd5er 2 หลายเดือนก่อน

      ጀላ ይግባብህ

  • @Yayaya.45
    @Yayaya.45 2 หลายเดือนก่อน +7

    አቦሺ አመት ንገስ ኢትዮጵያ ለወጥክ ከሰላም ጋር ሰላምም ይ ናፍቀናል

  • @tadelechichiso3385
    @tadelechichiso3385 2 หลายเดือนก่อน +4

    እግ/ር ይጠብቅህ!!!!!!!!!!🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እንወድሃለን። በርታልን

  • @amensisa3648
    @amensisa3648 2 หลายเดือนก่อน +4

    Ethiopia is Prospering with the visionary leadership of Nobel Laureate Colonel PM Dr Abiy Ahmed Ali 💯❤

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf 2 หลายเดือนก่อน +5

    PM Abiy, one of the most blessed leader in the world!

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን

  • @rossross6520
    @rossross6520 2 หลายเดือนก่อน +2

    Wow እንዲሳካ ምኞታችን ነው አልቆም እንድናይ ፈጣሪ እድሜ ይስጠን ለ ፕ/ ሚ ብርታትን ይስጥልን❤❤❤❤❤

  • @twbeke1
    @twbeke1 2 หลายเดือนก่อน +5

    Thanks prime minister ❤!!

  • @samuelyohannes2904
    @samuelyohannes2904 2 หลายเดือนก่อน +6

    God bless you our leader .

  • @Yy2yy3-rm5pk
    @Yy2yy3-rm5pk 2 หลายเดือนก่อน +3

    ጀግና አብቹ በርታልን እንወድሐለን

  • @gesitwondimu3851
    @gesitwondimu3851 หลายเดือนก่อน

    አሁንም ነገም ትላንትን የረዳህ ጌታ እንደሚረዳህ የሚቀበሉህና የሚረዳ ትውልድ ይብዛልህ።

  • @YosefMekonnen-l2o
    @YosefMekonnen-l2o 2 หลายเดือนก่อน +5

    Good job

  • @dagnachewmekonnen8810
    @dagnachewmekonnen8810 2 หลายเดือนก่อน +10

    አብቹ ከእግዚአብሔር ጋራ እንችላለን እንሰራለን❤❤❤

  • @maherbahar645
    @maherbahar645 2 หลายเดือนก่อน +1

    Go ahead ❤we move forward 🎉Ethiopia may bless 🎉🎉🎉

  • @AliAme-g2e
    @AliAme-g2e 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጡሩ ነው ላውድአፍት እጅግ በጣም ጡሩ ንው 8:18

  • @tarikueshetu1464
    @tarikueshetu1464 2 หลายเดือนก่อน +8

    Great

  • @Modagne23
    @Modagne23 2 หลายเดือนก่อน

    Amazing leader PM Abiy Ahmed. God bless you.🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @DavidTamire
    @DavidTamire 2 หลายเดือนก่อน +1

    From south Africa but i was born hadiya zone

  • @Zelazella1
    @Zelazella1 2 หลายเดือนก่อน

    #ethiopia #addisababa #አዲስአበባ #ኢትዮጵያ

  • @ዜድየኪዳንልጅ
    @ዜድየኪዳንልጅ 2 หลายเดือนก่อน +6

    አሜንንን አብቹዬ ጀግኖች በርቱልን 😍😍😍😍❤❤❤❤❤

  • @Nahommikiyas
    @Nahommikiyas 2 หลายเดือนก่อน +1

    🙏

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 2 หลายเดือนก่อน +11

    አሚን ክቡር ጠ/ሚ ዶክተር አብይ ።

  • @mohammedalkubabe9787
    @mohammedalkubabe9787 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤🇪🇹⚘️🇪🇹⚘️⚘️⚘️⚘️⚘️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @BayushAyanu
    @BayushAyanu 2 หลายเดือนก่อน +3

    Tabaraki rajime edeme talatochi kaegiri batachi yihuni aniteme batena baragime edeme abibi

  • @HailuHailu-sx3ud
    @HailuHailu-sx3ud 2 หลายเดือนก่อน +3

    አብቹ ረጅም እድሜ ይስጥህ ፈጣሪ ገና ብዙ ትሰራልናለህ አይዞህ በርታ የኔ መሐንዲስ የኔ ጀግና

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 2 หลายเดือนก่อน +6

    ማሻ አላህ ። አብቹ ምን ብዬ ልናገር ቃላት የለኝም ውስጤን አላህ ይግለፅልህ ውለታህንም አላህ ይክፈልህ አሚን አላህ ሁለመናህን ይሁን አሚን ያ ረበል ዐለሚን አሚን አሚን ።

    • @abeebakassaye3195
      @abeebakassaye3195 2 หลายเดือนก่อน

      ከወለጋ የተፈናቀሉትህዝባችሁ ራበን እያሉ ነዉ ራሀብ ጊዜ አይሰጥም 😢😢😢

    • @InnocentGuitar-yv4hf
      @InnocentGuitar-yv4hf 2 หลายเดือนก่อน +1

      ይህንን የሚጽፍ ሰው ራሱ፡ ረሃብ ነው

  • @abebechbedane978
    @abebechbedane978 2 หลายเดือนก่อน

    ተስፋ ሰጪ ሂደት ላይ ነን። ለመልካም ጥረታችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ። ሰላምና ጤና ይስጥልን።
    "አድስ ቱሞሮ" ጉራመሌ ሆነ። በአገርኛ ስም ቢለወጥ፣ የተሻለ ይመስለኛል።

  • @omermangit
    @omermangit 2 หลายเดือนก่อน

    "የአዲስ ቱመሮ" የሚል ስያመ መለወጥ አለበት።

  • @abebemekonnen4789
    @abebemekonnen4789 11 วันที่ผ่านมา

    ክቡር ዶ/ር ዐብይ አህመድ በታሪካዊ ሂደት ኢትዮዽያ ያገኘችዎት መሪ ነዎት እና በርቱልን 🙏🏽🙏🏽🌺🌺

  • @MakonnenAssefa
    @MakonnenAssefa 2 หลายเดือนก่อน

    Dr Abye you are the worlde Greatest,

  • @thomastadele6514
    @thomastadele6514 หลายเดือนก่อน

    አስኪ መጀመሪያ የጀመርከውን ጨርስ

  • @DavidTamire
    @DavidTamire 2 หลายเดือนก่อน

    Please this idea all of ethiopian towns help give advice for regional president

  • @BayushAyanu
    @BayushAyanu 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @kelilibrahim5660
    @kelilibrahim5660 2 หลายเดือนก่อน +1

    Bravo bravo

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf 2 หลายเดือนก่อน +3

    በአቢቹ መጀመሩ ወሳኝ ነው። አቢቹ፡ ጀመረው ማለት፡ ኣለቀ ማለት ነው።

  • @hayatabdu9702
    @hayatabdu9702 2 หลายเดือนก่อน

    ለትውልደ ኢትዮጵያ ኮንትራክተሮች መቼ ነው የሚሠጠው

  • @mohammadyenuse4149
    @mohammadyenuse4149 2 หลายเดือนก่อน +1

    You are my hero 👮🏿👮🏿

  • @abarhamalemayehu9556
    @abarhamalemayehu9556 2 หลายเดือนก่อน

    የለገሀሩ የታለ ወይስ 3d ነዉ

  • @SherfaMuhammad
    @SherfaMuhammad 2 หลายเดือนก่อน

    የትነው

  • @habviral22
    @habviral22 2 หลายเดือนก่อน +2

    የውሀ ጉድጓድ መውረጃ እንዳይረሳ ጎርፍ እንዳይጎዳው እንደ ኮሪደር ልማቱ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴር ✌️

    • @YohannesDiriba-s9b
      @YohannesDiriba-s9b 2 หลายเดือนก่อน +1

      🤣menwe gorefe asechegerohale enda

    • @InnocentGuitar-yv4hf
      @InnocentGuitar-yv4hf 2 หลายเดือนก่อน +1

      አቤት ምቀኛው አበዛዙ

    • @habviral22
      @habviral22 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@InnocentGuitar-yv4hf እኔም ግርምምም ብሎኛል😛

    • @YohannesDiriba-s9b
      @YohannesDiriba-s9b 2 หลายเดือนก่อน

      @@habviral22 ante melashn asegeba balega

    • @habviral22
      @habviral22 2 หลายเดือนก่อน

      @@YohannesDiriba-s9b wtf you talking about Ngr??? 🥊🥊🥊🥊

  • @Firaf-gt1ld
    @Firaf-gt1ld 2 หลายเดือนก่อน +4

    አረ አብቹ በጣም ትችላለህ እነ ቀዳዴ አፈር ይበላቸዉ ይሆን?

  • @ethiopianmarket1911
    @ethiopianmarket1911 2 หลายเดือนก่อน

    እንዴት ናቾሁ ካድሬዎች ቤተክርስቲያን እና መስኪድ አለው ውስጡ?

  • @MeftaJimmaJimma-ot3uo
    @MeftaJimmaJimma-ot3uo 2 หลายเดือนก่อน +1

    ከጠላት ውጪ አንተን የሚቃወም ዬለም ባክህ የጠላቶቻችን ሴራ አይሳካም ወደ ፊት ከአብቹ ጋር

  • @ethiopiangirl447
    @ethiopiangirl447 2 หลายเดือนก่อน +1

    Lelochu ketemochs gna ayferedbhm ymr yehen hzb meyeza kebad nw

  • @joeldejene7621
    @joeldejene7621 2 หลายเดือนก่อน

    ለ ማ ስ መ ሰ ል

  • @feedelband205
    @feedelband205 2 หลายเดือนก่อน

    ኡኡኡኡኡ እባካችሁ ድረሱልኝ ፋኖን እንዲክፋፍልልኝ በጀርመን ኢምባሲ በኩል ያንን ሁሉ ገንዘብ እሸክሜው ይሄ የማይረባ ዘመድ ኩን ነቀለ ጭራሽ እነሱ በጥቅሻ ተግባብተው ጎንደርን ክኔ ተላላኪዎች ነፃ ሊያወጧት ነው አሉኝ አፈር ብላ አፈር ያስበላህ በአንድ ወር ውስጥ የፋኖን እመራ ሮች እርስ በርስ እንዲጫረሱ አረግልሀለው ከጎኔም የጊዮን ጋዘጤኛ እናባላቸው በስማቸው እና ልጅ ተድላ ይቧኩ አብረውኝ በሸፍጡ ዙርያ እያገዙኝ ነው ብሎኝ እኔም ያለወትሮዬ ዳይፕሬን የሚቀይሩልኝን ብርእንጡ ነጋንና ጋንኤል ክብሪትን ደሞዛቸውን በ300እጥፍ ጨምሬላቸው ሳይጠየፉ ነበር በጃቸው እያጨማለቁ የዳይፕር ዎጋ ስለተወደደ እኔ የተፀዳዳሁብትን በእጃቸው እያጠቡ ዝንዬን ትንሽ እረፍት ሰተዎት ነበር : አሁን ቢራ አይኑ ጁላ አልቆልሀል አንተ ኮልኮሌ አዲስ እበባ ፋኖ ግብቶ የብልፅግናን ፅፈት ቤቶችን በቦንብ አጋይቶታል በቦሌና በቂርቆስ ያሉ የብልግና ፅፈት ቤታችን ፋኖ ሲደበድብ የት ነበራችሁ ስለው ቀጭ ቀጭ ላይ ነንበርን አንት ወራዳ ወያኔም ሰሞኑን ጉድ ልታረግህ ነው ይልቅስ ወይ በባሌ ወይም በቦሌ ላሽ በል እኛ እድሜ ለባጫ በጭባጫ ኬንያ ቤት እዘጋጅተናል ስራህ ያውጣህ
    ብሎ በድፍረት ቁርጤን ነገረኝ እረ ግፍ ነው ያን ሁሉ ገንዘብ ዎጥ አድርጋችሁ እንዲህ የጀዎር መቀለጃ አታርጉኝ ኡኡኡኡ.,,ድረሱልኝ ገና ያላፈናቀልኳችሁና ከድሮኔ ያመለጣችሁ ምን እስክሆን ነው የምትጠብቁት...

  • @Jenber-zb9lp
    @Jenber-zb9lp 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ የምለው ጠ/ሚንስትሩ የአዲስ አበባ ከንቲባ ናቸው እንዴ? ወይስ ኢትዬጵያ አዲስ አበባ ብቻ ነች

    • @InnocentGuitar-yv4hf
      @InnocentGuitar-yv4hf 2 หลายเดือนก่อน +1

      አዎ። አዲስ አበባ ም የእርሳቸው ናት። ማን፡

  • @YosephMekonnen-vk3xr
    @YosephMekonnen-vk3xr 2 หลายเดือนก่อน

    Koshsha astsaseb koshsha .yemwede becha ..Esun..yetlawel.. torenet ..yemwede... zernga..becha Esun.. yetlawel..selzhe..men..yedreg..sera ..endew.aykome

  • @TamiratYehun
    @TamiratYehun 2 หลายเดือนก่อน

    መጀመሪያ የሀገር ሰላም አይቀድምም ነበር

  • @davayshe649
    @davayshe649 2 หลายเดือนก่อน +3

    እብድ

  • @seidahmed-kd5er
    @seidahmed-kd5er 2 หลายเดือนก่อน

    ይቺን ደሀ ሀገር ለዱባይ ሊሸጡት ነው እንዴ።

  • @gammee12
    @gammee12 2 หลายเดือนก่อน

    Tewa Abiy Leloch Ketemochnm astawus enji Only AA

    • @InnocentGuitar-yv4hf
      @InnocentGuitar-yv4hf 2 หลายเดือนก่อน +1

      አውርቶ ከመኖር ሠርቶ: ወደመኖር ያሸጋግርን ኣሜን። ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ።

  • @antenehyeshiwas2596
    @antenehyeshiwas2596 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኢትዮጵያ ብዙ ውስብስብ ችግር ያለባት ሀገር መሆንዋን ላንተ አልነግርህም የቱ መቅደም እንዳለበት የተረዳህ አልመሰለኝም 80 % አርሶአደር ለሆነባት ሀገርና አርሶአደር ሞል ብትለው ሀሳብህን ለመረዳት ይችላልን? ይልቅስ ይህንን ብልጭልጭ ተውና ህዝብህን የእድገት መሰረት በሆኑ የልማት ስራዎች እንደ ንፁህ የመጠጥ ውሀ አቅርቦት ለአምራች ድርጅቶች የሀይል አቅርቦት የመንገድ ስራን መስኖ ግብርናን የማዘመን ስራን .... ወዘተ አስቀድም
    ህዝብን ስማ ጊዜው አጭር ነው!! እላለሁ
    በነገራችን ላይ በካድሬ ከንቱ ውዳሴ የትም የደረሰ አገር የለም

    • @InnocentGuitar-yv4hf
      @InnocentGuitar-yv4hf 2 หลายเดือนก่อน +1

      አውቆ፡ የተኛን ቢቀሰቅሱት አይሰማም

    • @EthiopianPeaceMediaNetworkEPMN
      @EthiopianPeaceMediaNetworkEPMN 2 หลายเดือนก่อน

      ተስፋ መግቦ ህዝቡን ለማደዘዝ እጂ ይሄ አፈ ቅቤ መርዝ እዬረጨ ስልጣኑን ለማራዘም እንጆ ሙስና በይፋ የሚሰራበት ሀገር ፍትህ የለለበት በተለያዬ ቁንቁዋ ዘረኝነት እየተሰበከ ሀገር ሊያድግ ተስፋ አልቆረጥክም ወድሜ

  • @tilahuntilahun59
    @tilahuntilahun59 2 หลายเดือนก่อน

    አብይ ቅብ

  • @ha-nt9pu
    @ha-nt9pu 2 หลายเดือนก่อน +2

    ይሄም በዕዳ / በብድር / የሚገነባ ነው ከፋዩ ማን ነው ?