የ90ዎቹ የቪድዮ ቤት ትዝታዎች - ክፍል ሁለት | ዘጠናዎቹ @artstvworld

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • በዚህ ሳምንት በዘጠናዎቹ ፕሮግራማችን ልጅነታችንን ያሳመሩልን የህንድ ፊልም ተርጓሚዎች ጌቾ እና ቃሲም ከአርቲስት መውደድ ጋር ከባለፈው ሳምንት የቀጠለ ጨዋታቸውን ሁለተኛ ክፍል በዚህ ቪድዮ የልጅነት ትዝታችንን ያስቃኙናል።
    #90ዎቹ #ዘጠናዎቹ #አርቲስት_መውደድ #መውደድ #ህንድ_ፊልም #ተርጓሚ #የልጅነት_ትዝታ #ትዝታ
    #90s #90skids #artstvworld #kasım #gecho
    Subscribe and follow us on:
    WebSite : www.artstv.tv
    Facebook : / artstvworld
    Instagram : / artstvworld
    TikTok : / artstvworld
    X / Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/ArtsTvWor...
    #Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #ethiopian_show #entertainment #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash
    © Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
    Copyright ©2024 Arts Tv World

ความคิดเห็น • 76

  • @StudyCrafters_24
    @StudyCrafters_24 หลายเดือนก่อน +7

    የጌችን ድምፅ ስሰማ አቤት ስንቱን የህንድ ፍልም አስታወስኩኝ😊😊

  • @Geberemeden
    @Geberemeden หลายเดือนก่อน +33

    ጌች ስታወራ ራሱ እየተረጎምክ ነው የምትመስለው

  • @nikati529
    @nikati529 หลายเดือนก่อน +15

    እኔ ብቻ ነኝ ጌቾ ስያወራ ፍልም እየተሮገመ የምመስለኝ? እስት እንደ እኔ የተሰማዉ

  • @ermiasteshome2009
    @ermiasteshome2009 หลายเดือนก่อน

    የህንድ ፊልም ብዙም ባላይም ስለድካም እና ጥረታችሁ እናመሰግናለን✌🏻

  • @TseganehKuma
    @TseganehKuma 22 วันที่ผ่านมา

    በጣም ነው ያዝናናችሁኝ:: Thanks.😂😂 ስለ ህንድ film ይሄ ሁሉ እውቀት በእውነት ይገርማል:: ጎበዞች ናችሁ:: part 2 ቢኖረው ደስ ይለኛል::

  • @user-ld4cu2hd8r
    @user-ld4cu2hd8r หลายเดือนก่อน +6

    ጌች ግን የድምፅ ነገር ❤❤❤❤

  • @TseganehKuma
    @TseganehKuma 22 วันที่ผ่านมา

    መውደድ እጅግ በጣም አሪፍ ቀለል ያለ ልክ እንደዘጠናዎቹ ዘመን ደስ የሚል ሾው ነው:: በርታልን!

  • @zeynushemsu3599
    @zeynushemsu3599 หลายเดือนก่อน +13

    ማይገኝ ዘመን የአሁኑ ትውልድ እሰቲ ተማሩ

    • @sgg8881
      @sgg8881 หลายเดือนก่อน

      ምንድነው ሚማሩት?

  • @amirdinku3926
    @amirdinku3926 หลายเดือนก่อน +6

    Gech voice wow👏🔥

  • @martharufael8673
    @martharufael8673 หลายเดือนก่อน +9

    በጣም ደሰ ይላል ትዝታዬ ቀሰቀሳችሁት የልጅነት የደስታ ግዜ ነበር የተወለድኩት ድሬዳዋ ነው እኔም የህንድ ፊልም እወድ ነበር ብዙ ከማየት ምን እንደሚሉ ይገባኝ ነበር ከልምድ እናቴ ትቆጣኝ ነበር ሴት ልጅ ፊልም ቤት አትገባም ትለኝ ነበር አባቴ ገንዘብ ሰለሚሰጠኝ የፈለኩ ሰአት ፊልም እገባ ነበር ድሬ በቀን 3 ግዜ ፊልም ይታያል ፊልም የማየው አንድ ቀን በፊልም ያየሁትን መንገድ እና አገር እሄድ ይሆናል በማለት የምኞቴ በር ነው። ከአገር የወጣሁ በበረሃ በእግር ነበር 1989 ሀምሌ ውስጥ ጅብቲ ከዛም ጣልያን ሮም አሁን የምኖረው በቶሮንቶ ካናዳ ነው ደቡብ አሜሪካ ብዙ አገሮች ሄጃለሁ ያ ሁሉ በፊም የተነሳሳው ምኞት እግዚአብሔር ይመስገን አመሰግናለሁ ላቀረባችሁት በኘሮግራሙ ብዙ የነገሮችን አሳልፈናል ❤

    • @caffiye
      @caffiye หลายเดือนก่อน

      edilu silalesh hindin mayet alebish yene konjo

    • @ambaw1004
      @ambaw1004 หลายเดือนก่อน

      የሚገርም የሕይወት ልምድ ነው

  • @Destavich
    @Destavich หลายเดือนก่อน +4

    እውነት ነው አምባሳደር ናቸው። ብዙዎቻችንን አስደስተውናልና አላህ ደሞ እነሱን ያስደስታቸው። መውደድም የሚወደድ ፕሮግራም ጀምረሃል። ይመቻችሁ።

  • @filimon683
    @filimon683 หลายเดือนก่อน +6

    የቃሲም video ቤት ፅድት ያለ ነበር

  • @seblealemtshay481
    @seblealemtshay481 หลายเดือนก่อน +4

    90ዎቹ ❤

  • @chriszemekaele7535
    @chriszemekaele7535 หลายเดือนก่อน

    Kasim gecho thanks you guys my generation ❤

  • @malikshibaz911
    @malikshibaz911 หลายเดือนก่อน +1

    ጌች ድምፁ በራሱ የህንድ ፊልም ድምቀት ነዉ

  • @HasenTube
    @HasenTube หลายเดือนก่อน +3

    እኛ ሰፈር የነበረው ተርጓሚ የፊት ጥርስ አልነበረውም በዚያ ላይ ይቅማል ታድያ ፈላ እያለን ፊት ለፊት ተቀምጠን ስንወጣ አረጓዴ ፀጉር ሆነን ነበር አይ ዘመን

    • @ajufix9320
      @ajufix9320 หลายเดือนก่อน

      😂😂

  • @user-si9bz8wm5j
    @user-si9bz8wm5j หลายเดือนก่อน +2

    የምር በጣም ወደ ኃላ መለሳችሁኝ በጣም ነበር የምወደው ቤተሰብ እስኪ ማርሩብኝ ድርስ እቤት ሁሉ የተባረርኩበት ግዜ ነበር😂 ኡፍፍፍፍፍ ለኔ ደጉ ግዜ ነበር በሰፈራችን ፊልም ቤት ነፍ ነበር ስላክ በቃ በሲዲ የናተን ትርጉም ስስማ በቃ የተላኩትን ትቸ ገብቸ ቁጭ 😂🤭 ድምፃችሁ አሁን ስስማው ይገርመኛል 😅😅

  • @chuchuraye3313
    @chuchuraye3313 หลายเดือนก่อน

    ያን ያህል ነው የምቆራርጥህ የልጅ ልጆችህ እየቆጠሩት ያረጃሉ ቃሲም legend

  • @HasenTube
    @HasenTube หลายเดือนก่อน +2

    አቀራረቡ አንደኛ የምር በጣም የሚመች ፕሮግራም ነው

  • @BesratMuleta
    @BesratMuleta หลายเดือนก่อน

    ምርጦቼ

  • @Ame-story.ኢትዩ
    @Ame-story.ኢትዩ หลายเดือนก่อน +2

    እድሉ ከተገኘ ከሀገራችን ምግብ ድፎ ዳቦና ጎመን በድንች ብትጋብዙ ቆንጆ ነው

    • @malikshibaz911
      @malikshibaz911 หลายเดือนก่อน

      ዳጣ እና ፌቴሎ ማለትሽ ነዉ 😂😂😂

  • @minewerabdulwahid1303
    @minewerabdulwahid1303 หลายเดือนก่อน +2

    ትክክል ነህ ጌች ፊልም ፊልም ነው ከዚም በላይ ቢካበድም ያንሰዋል

  • @asenikonjo4961
    @asenikonjo4961 หลายเดือนก่อน +2

    ወርቃማው ግዜያችን ስንት ትውስታዎች አሉን

  • @minewerabdulwahid1303
    @minewerabdulwahid1303 หลายเดือนก่อน +2

    የተናቀ ማህበረሰብ ስለሆንን ነው ሁሉነገር መናቅ ስለምንወድ ነው

  • @zeritutube
    @zeritutube หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂የፈሱነገር አሰቀኝ አይ ዘ90ወቹ

  • @MilkeessaChemire-im4mb
    @MilkeessaChemire-im4mb หลายเดือนก่อน +1

    Bajrangi bhaijaan my best movie

  • @beletebeyene8412
    @beletebeyene8412 หลายเดือนก่อน +1

    ፊልም ካየህ የአሚር ካሃንን ነው ማየት አባቴ...ከልቡ ቅርስ የሆነ ፊልም የሚሰራ ጀግና ነው።

  • @abrhamnegatu8385
    @abrhamnegatu8385 หลายเดือนก่อน +2

    ኡኡኡኡ ጌች አንተ መቼም ከውስጤ አትወጣም

  • @user-ns3yl7ls5k
    @user-ns3yl7ls5k หลายเดือนก่อน +1

    Gecho❤❤

  • @gtubeofficial7554
    @gtubeofficial7554 หลายเดือนก่อน +1

    GECH THE MAN WITH GOLDEN VOICE

  • @user-zr1ls4ik9y
    @user-zr1ls4ik9y หลายเดือนก่อน +2

    ባወራችሁ ቁጥር ፊልሙ ትዝ ይለኛል!!!

  • @AbdurehmanGetachew
    @AbdurehmanGetachew หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ባገኝው ግን ሰባተኛ ቪዲዮ ቤት ጌች እና ቃሶ ትርጉም የሚታይበት እና ምግብ የተቀመመች ምግብ ቤት

  • @JeoAb21..
    @JeoAb21.. หลายเดือนก่อน +1

    ጌች❤❤

  • @user-om3uh3lo1u
    @user-om3uh3lo1u หลายเดือนก่อน +2

    ኧረ የጌች ድምፁ ሢመቸኝ✅

  • @DaniDbebe
    @DaniDbebe หลายเดือนก่อน +1

    Geche❤

  • @amirkadi-to3gc
    @amirkadi-to3gc หลายเดือนก่อน +1

    ናችን መዝናኛዎች

  • @EyobTaye-tx2zr
    @EyobTaye-tx2zr หลายเดือนก่อน

    Deberzeit.....Deberberhan. ...Alemtena.....kuyera....A.A....49.....54.....adis sefer....Cherkose 12.....40 kebele...neber tergume yeserhut.....❤ eneme 90 wocho yeleyal ❤❤❤❤❤

  • @em6708
    @em6708 หลายเดือนก่อน +2

    ቃሲም ስንቴ እንዳስፎረፍከኝ እኮ

  • @zelalemlemazola562
    @zelalemlemazola562 หลายเดือนก่อน

    ጌች በደንብ ነዉ ሚያዉቃቸዉ

  • @KiyaKiya-wn6jz
    @KiyaKiya-wn6jz หลายเดือนก่อน +1

    Good 👍👍👍👍

  • @amirahmed6158
    @amirahmed6158 หลายเดือนก่อน +2

    Gech siawera kebackground eyemeselgn tchegreyalw😂

  • @Ame-story.ኢትዩ
    @Ame-story.ኢትዩ หลายเดือนก่อน +1

    ጠላ አቀምሰዋለሁ 😅 😅😅😅

  • @user-rv5rd1fi7o
    @user-rv5rd1fi7o 21 วันที่ผ่านมา

    አሁንም ሲያወሩ ፊልም በትርጉም እያየሁ ነው የመሰለኝ አይ ትዝታ

  • @asayedamte-p5v
    @asayedamte-p5v หลายเดือนก่อน

    Gech siteregum yimechegnal...gin kasim awaki new

  • @selefilm2
    @selefilm2 หลายเดือนก่อน +1

    ባለ ተሰጥኦ ናቹ በውነት መችም አልረሳችሁም

  • @Mohammed_nuru_dawud
    @Mohammed_nuru_dawud หลายเดือนก่อน +1

    ቃሲም ያለው ልክ ነው የድሮው አይነት ፊልም አሁን የለም አጥምም

  • @Milla-Natural
    @Milla-Natural หลายเดือนก่อน +1

    Gecho chersotal, Aamir king 👑 new!! Salman demo "Sew" new!!

  • @zelalemlemazola562
    @zelalemlemazola562 หลายเดือนก่อน

    ህንድ ጥሬ ስጋ አይበላም በሬ ቢጠበስም አይበሉም እርጥብ ብትጋብዘዉ ጥሩ ነዉ

  • @sofyiamohammed3637
    @sofyiamohammed3637 หลายเดือนก่อน

    ለምን ይጠየፈሉ የመረጥከቸው ሁሌቱም ሙሱልም ለቻው ማለቴ ስጋ ያምጠየፉ ህንዶች ላለሚ ያምሰግዱ ኦር የምገዙ ነቻው😊

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg หลายเดือนก่อน

    ፈስ ኣይባልም መጥፎ ጠረን በል "ጋዜጠኛው"

  • @kedirsani6387
    @kedirsani6387 หลายเดือนก่อน

    miskinoche nachw

  • @RuthMarkos-qm3mn
    @RuthMarkos-qm3mn หลายเดือนก่อน +1

    ሻሩክ

  • @-tube2808
    @-tube2808 หลายเดือนก่อน +1

    የምር ማለት ነው የምታወሩት ነገር እውነት ነው ቁጭ 50 ሳንቲም መግቤያ ሀሻንቴ ኮይላ

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg หลายเดือนก่อน

    ❤ ሚያወሩት ሰዎች መላጣውን ጨምሮ የ60 ዎቹ ይመስላሉ😅😅

  • @mihrettemesgen6009
    @mihrettemesgen6009 หลายเดือนก่อน

    Ere tiktok lai ersachew promot yadrgu live igbu kehndochi gar

  • @Adugnakelbesa
    @Adugnakelbesa หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsinujr4018
    @tsinujr4018 หลายเดือนก่อน +1

    Ewenet Nw Gech Aamir Khan Yeleyal Bhaijaanem Endezaw

  • @aronmerde4778
    @aronmerde4778 หลายเดือนก่อน

    ኣፍህን ዝጋ ኣጎቴ

  • @bayewkkebede1846
    @bayewkkebede1846 29 วันที่ผ่านมา

    geche lejeneten astaweskegn

  • @afro90s78
    @afro90s78 หลายเดือนก่อน +2

    ጌቾ አማርኛ የተገደበ ነው ትላለ አማርኛን አንተ በምታውቀው ልክ መዝነክ እስቲ ጠይቅ ካላወክ የአማርኛን ጥልቀትና ስፋት

    • @abdiman7785
      @abdiman7785 หลายเดือนก่อน +2

      አዎ አማርኛ የተገደበ ነው ልጠይቅህ የእናትህ እና የአባትህ ወንድም እና እህት ምን ይባላሉ?

    • @abdiman7785
      @abdiman7785 หลายเดือนก่อน +2

      እርግጠኛ ነኝ ከአማርኛ ዉጭ አትችልም ለዚያ ነው ያልገባህ

    • @user-vm8fo3ii1z
      @user-vm8fo3ii1z หลายเดือนก่อน

      እና ምን ልትል ነው

  • @fethiyousuf8288
    @fethiyousuf8288 หลายเดือนก่อน

    Tela ras! Antew ketlah gar nor!