I listened the interview. I enjoyed it. It really was very entertaining and educational. Kamuzu has shown in the interview, one needs to pass a lot of hoops to get where they want to be. Kudos! To the interviewer Mewded. Keep it up bro.
Just one thing to address: When you mention Jalud, I wish you would discuss his condition seriously. Please, we have to take it very seriously before it's too late and regret it tomorrow. Very nice interview by the way.
የ ካሙዙ ድምፅ የአብይ አሀመድን የመሰለኝ እኔ ብቻ ነኝ
እስኪ ዳግማዊ አሊ ይቅረብ እምትሉ በናታቹ ድጋፍ አሳዩ
🙏❤️ መውደድ አንተን አለማድነቅ ከንቱነት ነው የምትገርም ድንቅ ሰው ነህ በጉጉት ነው የምጠብቅህ አንድ ወቅት እድሜ ይስጠን በኢትዮጵያ ፊተኛ ድንቅ ፕርግራም አቅራቤ በህዝብ ፊት የምትናፈቅ እንደምትሆን ተስፋ አደርጋለሁ
በጣም ጥሩ ጨዋታ ነው መውደድ ሁሉንም የእንግዶችህን ጨዋታዎች ወድጃቸዋለሁ በርታ
ሙድ ያለው show ነው ይሄ ❤❤ ምርጥ ቆይታ ነው:: Thanks.
የመውደድ የስራ ኤነርጂ ይገርማል የለብ ለብ ሳይሆን ስራን አድምቶ መስራት ለስራ መጨነቅ መጠበብ በፍቅር መስራት ብዙዎቻቹ ልትማሩበት የሚገባ ነው።ሚዲያ ስለተገኘ እድል ስተለገኘ ብቻ ለኦድየንስ የማይመጥን ስራ አትስጡን።🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Exactly mewdede bebhsriw gobezi sera sisetew betekekle serawon akebero yemesera sew ymekber sew yemiwode betame chewata awoki merte arda new mewdeden sakew 13 amete belayi yihonegale yemer betame yiminafkege sew binore esu new I hope Ethiopia sehide edmagegew ❤
አፌ ቁርጥ ይበልልህ/ሽ
Kamu teleyalehi...tnx mewdede
አሪፍ በቀልድ የታጀብ ቃለምልልስ ነበር። ካሙዙ እርጋታህ መስዕብ አለው
ካሙዙ አርፊ ሰው biq respect nd 🥰🥰🥰
ካሙዙ ብዙ ያልተወራለት ትልቅ ባለሙያ ነው
መዉደድ ፕሮግራምህ በጣም አዝናኝ ነዉ። በርታ Thank you
ዘመኑን እና ትውልዱን የሚመጥን አቀራረብ ነው ይቀጥል !!!! MD✌️✌️
መውደድ ትችላለህ አይገልፀውም የሚገርም ጨዋታ ነው፡፡እናመሰግናለን❤
ሚገርም ነው❤❤❤❤
መውደድዬ welcome back ! የኔ ጎበዝ ደሞ I am happy with ur choice! ኣርትስ TV የሚመጥንህ TV ጣብያ ነው
Abiy Ahmed’s voice?
የካሙን ኢንተርቪው ሁሌም ሳይ የሚገርመኝ ተጫዋችነቱ ነው🤗
Kamuzu Kassa is KING! - I love everything about him. God bless you man.
❤❤❤❤❤❤ መውደድዬ
ለየት ያለ አልበም እንጠብቅ? ልክ እንደ ጃሉድ
Kamuzu chewa sew big ❤big respect በርታ እግዝአብሔር ይጠብቅክ brov 🫡
mewwuded yimechih abo this was real comunication with us
የመውደድ አጠያየቁ ደስ የሚልና ቀላል ነው… ሁለገብ አዋቂ ሆኖ ልክ እንደ ሰይፉ ሁነኛ ጠያቂ ቢሆን
nice🎉🎉🎉🎉
ebakih dagmawi Ali'n aqirbln .... plssss
ዝምም ብሎ መውደድዬ ፋይዳ የለውም በደንብ እንዲታይለት ሼር አርጉለት
ይሄ ፕሮግራም የሰዓቱ ማጠር ብቻ ነው ስህተቱ
መውደድእና ጥበብ ማንም አይለያቸውም ጎፐየና
I listened the interview. I enjoyed it. It really was very entertaining and educational. Kamuzu has shown in the interview, one needs to pass a lot of hoops to get where they want to be. Kudos! To the interviewer Mewded. Keep it up bro.
ድንቅ ሰው
ሁለታችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ ❤
ካሙዙ የኛ ሃገር የሙዚቃ ሊቅ ጥግ feference ሆኖ መቅረቡ ስደትን በሃገር ተስፋ መቁረትን ያስመኛል❗️❗️ አይ ኢትዮጵያዬ❤
ከብት ነህ። ስደት ያስፈልግሃል ግድ ነው።
መዉደድዬ ሳትዋሽ የሚለውን ቃል አትጠቀማት
❤camuzien betam new yememechegn
አሪፍ ፕሮግራም ነው። ጥሩ ጥሩ እንግዶች ታቀርባላችሁ። አቀራረባችሁ ቀለል ያለ ነው። Set up Nice ነው። ከተለመደው ወጣ ነው። ግን ርዕስ ላይ ከሚረዝም አጠር ቢል። ለምሳሌ፣:- "ምግብ ሲሰጠኝ አለቅሳለሁ" ብቻ ቢሆን??
በተረፈ በርቱ። ሞያዊ እገዛ ካስፈለገም አለሁ።
Just one thing to address: When you mention Jalud, I wish you would discuss his condition seriously. Please, we have to take it very seriously before it's too late and regret it tomorrow.
Very nice interview by the way.
ወንበሩ ምንድነው?
Getemena zema alegn adrashawun negaregn
great
❤
ለምንድን ነው አስር ጊዜ እንዳትዋሽኛ የሞትለው
መውደድ፣ካሙዙ፣በተለያዬ፣ኢንተርቭ፣ሲጠየቅ፣ቅንብር፣የጀመረበት፣እሰቱዱዮ፣ኤምቲ፣አንተ፣ያውዌ፣ሙዚቃ፣የጀመርክበት፣አንድቀንም፣ጠርቶት፣አያውቅም፣በዚህ፣ከቻልክ፣ውቀሰልኝ
15🎧🇩🇪🇪🇹✈️☑️
መውደድ ከቻልክ እንግዶችህ ብዙ እንዲያወሩ አድርግ አንተ መቆስቆሱ ላይ በርታ አይሻልም? ከእነሱ እኩል ወይ በላይ ማውራትህ ትንሽ ይስተካከል
Betam arf program nw
አሪፍ እንግዳ እንደዝ አቀርብለን please
ካሙዙ በትምህርት ሳይሆን በተፈጥሮው ይዞት የተወለደ ይመስለኛል ምናልባት ከ መስከረም 13-ጥቅምት 13 ውስጥ የተወለደ ይመስለኛል። ያ ከሆነ ይዞት ነው የተወለደው
berta abate arif show new
perogeramu aref nwe aneta gene bateme tefatenalahe teneshe eraga bale
ሙዚቃ ሲሞዘቅ አይባልም "ሲቀነቀን" በሚል ይተካ አማሐረኛችንን አታጨማልቁ !
😅😅😅😅አማሐረኛችንን ብሎ ማሽቃበጥ አይከብድ ገለቴ ሙዚቃ ይሞዘቃል ሙዚቃ አቀንቃኝ ይባላል ሙዚቃ አቀናባሪ ደሞ አሁን አለ think befor speek 😂😂😂😂😂🤔🤔🤔🤔🤔🤔
@@onelove9191 ፓ ትንተና ተናገረሺ ሙተሻል በመጀመሪያ ማሺቃበጥ ሳይሆን አማሐረኛ ቋንቋ የ🇪🇹 ቤሄራዊ ቋንቋም ቢሆን ቅሉ ግን የቋንቋው ባለአባት ባለቤት እንዳለው አደለም እናተ ተጠቃሚዎቹ አለም የማን እንደሆነ ይዉቃል ! ሲቀጥል ሙዚቃ ሙቅ አደለም የሚሞዘቀዉ 🤣 ሙዚቃ " ዘፈን " ይቀነቀናል ! ዘፋኙ "አዝማረዉ" ያዜማል ነዉ የሚባለዉ ለጠቅላላ እዉቀት ! ማነህ በዳሳ
ካምዙ ለባ ነው አሉ የሰው ግጥም ሌላ ሰው አሳልፎ በገንዘብ ምሸት ሰው ነው አሉ ተዉ እስቲ አታካበደብን 😊
እንግዳ ጋብዘህ አንተ ታወራለህ ቀዥቃዣ
😂 ይሄኮ መዝናኛ fun ማድረጊያ ነው እንጂ lecture አይደለም
ይሄ ቆሻሻ ሰው አይደል እንደ የብዙ ታዳጊ ልጆችን ህይወት ምስቅቅል ያደረገ ጀዝባ
ደሞ ምናረገ?😡👈
እረ በስማም በይ ወይ ቢስሚላህ በይ ምን ማስረጃ ይዘሽ ነው? ነውር ነውኮ
በተፈጥሮ ቁጡ የሆነ ራሱን ማሻሻልና ትህግስት መማር አይችልም? መውደድ ትልቅ ስህተት ነው የሰራህው:: አሻሽል:: ሰው ፀባዩን ካወቀ ማሻሻል ይችላል::
እንዴ አሶራው ቀደም አትበል