🛑በህልም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ธ.ค. 2024
  • #addis_media #ሰብስክራይብ_ያድርጉ #like #በህልም #live #ሰብስክራይብ #amazing #youtubeshorts #ሰበር_ዜና #ህልምና

ความคิดเห็น • 144

  • @Fulllight-y5r
    @Fulllight-y5r 2 หลายเดือนก่อน +3

    Wowwwww desss ylal afetatsh ❤❤❤❤

  • @lylykonjo5130
    @lylykonjo5130 8 หลายเดือนก่อน +9

    ❤የአንቺ ህልም አፈታትሽ በጣም ቆንጆ ነው እያንዳንዱ በሚገባን ነው አገላለጽሽ አንዳንዱ አሰልቺ አገላለጽ እእእ እያሉ ፊደል ሲቆጥሩ ለማዳመጥ ትዕግስት የለኝም አልፈዋለው አንቺ ግን በርቺ

  • @zufanzerihun2344
    @zufanzerihun2344 7 หลายเดือนก่อน +12

    ❤❤❤❤❤❤ በጣም ጎበዝ ነሽ ማንም እንዳንቺ አፈታት አይችልም

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  7 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለው የእኔ ውድ ክበሪልኝ🙏🙏😍

    • @MaWu-x6m
      @MaWu-x6m 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@addismedia9882 ጎበዝነሽ

  • @Rumana-lw9tj
    @Rumana-lw9tj ปีที่แล้ว +5

    ላይክ. አርጌለሁ

  • @Jo-yh8pb
    @Jo-yh8pb ปีที่แล้ว +1

    እሱም እሱም ሌላ አግብተዋን ህልሙን ፍችልኝ በአላህ ሁሌም በህልሞ ልጅንታየዋለች

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 6 หลายเดือนก่อน +1

    የጀከላህ የኔውድ ለኔፍችልኝ በአላህ. ዛሬነው ያየሁት ጨቆኛል. ባለትዳር ነኝ የዶሮፍቅረኛየም ባለትዳር የልጅ አባት ነው. አይቸው አላቅም ነበር ዛሬ አየሁት. አብረን መገድ እየሄድን ይመስለኛል እሱ ከፊት እየሄዴ እኔ ተከትየ ደረስኩበት እና ስደት ነኝ በህልሜግን አገር ገብቸነው የሚመስለም. እሱም አገርቤትነው. ከዛ አባቴ ከመተ በጣም ቆይቶል ልጅ ሆኝ ነው የሞተው እደት አባቶ ሞቶ ሳትደርሰኝ ብየ ተቆጣሆት ፍቅረኛየን ሀዘን ከባድነውኮ እለዋለሁ እሱም እመጣለሁ ሲልኝ ተናገርኩት እና አኮረፍኩት እሱም ወደቤቱ ሄደ እኔም ወደቤቴ ሄድሄድኩኝ. ከዛ ቤትላሰራይመስለኛል እጨት እያጋዝኩኝ እሱም አሻግሮያየኛል. ላላህ ብለሽ እዳታልፊኝ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  6 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/i0DzjJgF7Nc/w-d-xo.htmlsi=-VqzPdVJFqq4aGGZ 👈 ለባለትዳር የድሮ ፍቅረኛ አሁን ካለው ሂወትሽ አለመግባባትን ያሳያል ቤት ለመስራት ዝግጅት ግን ከብዙ ድካም በሀላ አድስ ምእራፍ ትጀምሪያለሽ

  • @ሁንያለውይሆናል-ኈ3ፀ
    @ሁንያለውይሆናል-ኈ3ፀ ปีที่แล้ว +1

    ውዴ አላህ ይጨምርልሽ ለመጀመሪያ ግዜ ነው የምጠይቅሽ እንዳታልፊኝ በህልም የሆነ ጥራጥሬ ነገር ቁጭ ብየ እየለቀምኩ ይመስለኛል በሰፌድ ይዜ ድንጋውን እየለቀምኩ ሳለ እረጂም ትል አረንጓዴ ከለር ያለው ነው ስጨብጠው በድንጋጤ ነቃሁ ባለ ትዳር ነኝ እንዳታልፊኝ

  • @mamabkaseadm6644
    @mamabkaseadm6644 7 หลายเดือนก่อน +3

    ሃሊማዬ ጎበዝ ነሽ አላህ ይጠብቅሽ❤❤❤

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  7 หลายเดือนก่อน

      አሚን አመሰግናለው

    • @سميرةبننعلي
      @سميرةبننعلي 2 หลายเดือนก่อน

      እኔ አልገባኝም ፍቅረኛ ምንድነው ጋደኛ ለማለት ነው ወይስ ባል እስከመጨረሻው ሰማሁሽ ግን ፍቅረኛ አልገባኝም

  • @naimaseid5331
    @naimaseid5331 ปีที่แล้ว +3

    የእኔ ቆንጆ እኔ ባሌ ጋር ጠብ የለንም ተራርቅን ነው የምኖርው ሁሌም በፍቅር ነው የምናውራው ግን በህልሜ አገር ገብቸ አብርን እንዋል አብርን እንደር ስለው እሺ አይለኝም ቢያስ በሳምንት ሁለት ወይም ሶስት ጌዜ በህልሜ አያለሁ ሁሌም ያሳስበኝል

    • @መልካምነትለራስነው-ሸ7ሸ
      @መልካምነትለራስነው-ሸ7ሸ ปีที่แล้ว +2

      አይዞሽ እኔ ሀገሮች ልምን ሳይ ብዙም አላምንበትም ባሌ አገር ነው ያለው ግን በህልሜ አግብቶ አያሁኝ ተጠራጠርኩ ግን ተወከልቱ አላላህ ብየ ዝም ብያለሁ በአሁኑ ሰአት እሰው አገር ልኮ ሌላ ማግባት ነው ስራቸው

  • @ነኝህልሜንናፋቂ
    @ነኝህልሜንናፋቂ หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ጎበዝ በርቺ❤❤❤❤

  • @Deya-rp5hj
    @Deya-rp5hj ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ ሥራ ነው የምትሰሪው👏👏

  • @HsbShsh-uy1sr
    @HsbShsh-uy1sr ปีที่แล้ว +1

    ባአላህ ፋችልኝ የባሌ ወድም ጋር በእውነታው ተጣልተን ኩርፈኛ ነን

  • @Fatemah-x4n
    @Fatemah-x4n 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሰላም፣አለይኩም አግብቶ ፍትነኝ፣ በሚድያነው፣እማቀው፣ልጂን፣ ውነድልጂ፣ አቅፎ ብዙሰውአለ ምግብ፣እስከምበላ፣ያዢልኝ፣ይለኛል፣ እቀበለውና፣ እቅፍእርድርጌ፣እይዝዋለሁ ሲጨርስ፣መቶ፣ ስስጠው ቦታውአይመችም፣ ገድልላይነው፣ይውስደዋል፣ ልጂ እጂንሲይዘው፣እራቁቱንይሆናል፣ ቆይቶ፣ይደውልና፣እየሳቀ፣በጣም፣ቆንጆነው፣ካሉትሁሉ፣አችነሽ፣እምትታይው፣ይለኛል

  • @ጀሚላያሲን
    @ጀሚላያሲን ปีที่แล้ว

    አሰላምአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ በህልሜ እኔ እገብያላይ ብዙሰው ከተሰበሰበው መሃል እራቁቴን አሰሮጣለሁ ሁሉ ሰው እያየኝ ህፍረተገላየን ብቻ ለብሼ በብጣሸ ጨርቅ ከዛ የሆነ ወጣት መተ አይዞሽ ብሎ የለበሰውን ቻኬት አውልቆ አለበሰይ እቅፍ አድርጎ ይዞኝ አይዞሽ ይለኘሠል
    እህቴ ህልሜ አሰጨንቆኛል እባክሽ ፍችልኝ እዳታልፊኝ

  • @SameraAmare
    @SameraAmare 11 หลายเดือนก่อน

    አግብቸ ወልጀ አለሁ ግን ሁለየ የድሮ ፍቅረኛየን አየዋለሁ ዛሬ ደሞ ከብዙ ሰዎች መካከል እንተቃቀፋል ሰዎች ያጨበጨቡልናል

  • @123ekiumus
    @123ekiumus ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ህልሙን የማየዉ ከእናቴ መኝታ ክፍል ዉስጥ የልጄ አልጋ ያለ ይመስለኛል እኔም በር ላይ ሆኜ እያየሁት አዲስም ይመስለኛል እወስደዋለሁ እያልኩ ነቃሁ ምን ይሆን????ፈት ነኝ

  • @Yesriba-hs3gp
    @Yesriba-hs3gp 10 หลายเดือนก่อน +3

    🙏🙏🙏 Thank you batm

  • @sadamohammed
    @sadamohammed ปีที่แล้ว +2

    Asselamu aleyikumi werahimetu llahi weberkatuhu habibeti

  • @DelightfulBus-tp9lw
    @DelightfulBus-tp9lw 7 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ውድ ከምወደው ልጅ ጋ እጅ ለእጅ ተያይዛቹህ ረጅም መንገድ ስትሄዱ አየኋቹህ የት ልትሄጅ ነው ስልሽ ተከተይኝ ብሎኝ ነው አልሽኝ አለችኝ ምንድነው ፍችልኝ የኔ ምርጥ ሰው❤

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  7 หลายเดือนก่อน

      ለጋብቻ የሚዘልቅ ፍቅር መሆኑን ያሳያል

    • @DelightfulBus-tp9lw
      @DelightfulBus-tp9lw 7 หลายเดือนก่อน

      @@addismedia9882 አሚን ያረብ ዱንያ አሄራሽን አላህ ያሳምርልሽ እህቴ ሀሊማ

  • @Hiwot347
    @Hiwot347 6 หลายเดือนก่อน +2

    እረ ባክሽ ከምን ነው ምታያይዝው
    ፍቅረኛ እናት ማለት ሁሉ ግዜ ሴቴ ሂሜት ኑው

  • @YeshalemFenta
    @YeshalemFenta หลายเดือนก่อน

    ሰላም እህቴ እኔ በህልሜ የልጄ አባት አንዴ ቤተክርስቲያን አንዴ መንገድ ላይ እንገናኛለን ስንገናኝ ግን ዝም ብለን እንተላለፋለን ተያይተን ነው የምንተላለፈው ፍችልኝ ውዴ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  หลายเดือนก่อน

      ተመሳሳይ ሁኔታ ውስጥ ነው ያላችሁት

  • @ኢለሀምነኝ
    @ኢለሀምነኝ ปีที่แล้ว

    እኔ አግብቼ ፍትቻለሁ እና በህልቤ የማላቀው ወንድ አጠገቤ ቁሙ ይመስለኛል በጁ ቀለበት ይዙል እና ሊያጠልቅልኝ ቀለበቱን አውቱ ወደኔ ጠጋ ሲል ሳያጠልቅልኝ ሰዎች ሲመጡ ፍረቱ ቀለበቱን ደበቀው ምድነው የያዝከው ሰለው ቀለበቱን አሳየኝ እዳታልፊኝ

  • @zayinbaahemd6327
    @zayinbaahemd6327 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅሽ በአዱኒያም በአሄራም ትክክል መልስ ሰተሻል

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  ปีที่แล้ว +2

      አሚን ላንችም ማማዬ🤲

  • @fukafuka3942
    @fukafuka3942 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም በአላህ አትለፊኝ የወንድሜ ሚስት እርጉዝ ሆና የወለደችው ታላቅ እህቴ ናት ስትወልድ ብዙ የረጋ ደም እና ፈርስ ሚመስል ነገር ሀኪንቤቱን አጨመላልቆት እኔ እያፀዳሁት ነው የነቃሁት
    ሴት ነኝ አላገባሁም

  • @hayte4896
    @hayte4896 ปีที่แล้ว +1

    በአሏህ እዳታልፊኛ አንች ቤት ብፈልግ አጣሁ
    ሱብህ ሰግጄ ከተኛሁ በሆላ አይጥ ትፈታተነኛለት በጨርቅ አፍኛ ይዜት ልገላት ብል አልሞት አለችኛ በዱላም እራሷን መታሇት አልሞት አለች ከዛ ቆይታ ሰው ሁና ተነሳች ባሌ ጠቆይነው ትለኛለች ትንሽዋ ነጠላ ፀጉሯ ላይ ለብሳለች ግን ፀጉሯ ይታያል በዛ ምሀል ነቃሁ አግብቼ የፈታሁ ነኛ ህልሜን ፍችልኛ❤ህልም አፈታትሽ ይመቼኛል

    • @hayte4896
      @hayte4896 ปีที่แล้ว

      @Addis media❤❤❤ነይ ፍችልኛ

  • @HsbShsh-uy1sr
    @HsbShsh-uy1sr ปีที่แล้ว +1

    አሰለሞአለይኩም ውደ አሏህ ይጨምርልሽ አውቀቱን በርች 👍👍👍😍😍😍

  • @abibi5249
    @abibi5249 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም እህቴ የቀድሞ ፍቅረኛዬ በጣባት ክትፎና አይቤ እንድበላ ጠግቤያለው ስለው እንድጨርስ እያስገደደኝ ከፊት ለፊቴ ተቀምጦ አየውት ደሞ ሰፊ የጋብቻ ወርቅ ቀለበትና ጋቢም ደርቧል እኔ አላገባውም ግን ጓደኛ አለኝ ካላስቸገርኩ ፍቺልኝ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  4 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/FyNmxQXR4UU/w-d-xo.htmlsi=hpymZubUf9100waO

    • @abibi5249
      @abibi5249 4 หลายเดือนก่อน

      @@addismedia9882 ጥያቄዬ ስለአይብ ነበር ካልሽ እሺ

  • @zdd23
    @zdd23 ปีที่แล้ว

    እስላም አለይኩም
    እሳት እባክሽ ፉችልኚ
    በህልሜ ሀገር ቤት ይመስለኝል ህልሙን ያየሁት
    ባልና ሚስት የሰፈሬ ሰወች ጋር ድሮ ከብት በምንጠብቅበት ቦታ በነሱ ቤት አጠገብ ነው እና ዛሬ እዛ ቦታ ላይ የሀበሻ ጎመን ትንንሹን በቅሏል ጨፌው ጋር ክረምት ይመስለኛል እና ጎመኑን እነቅላለሁ እወዳለሁ ሰርቼ እበላዋለሁ እላቼዋለሁ እነሱም .ከመሬታቼው ጭምር እየነቀሉ ይሰጡኛል ይዤ እሄዳለሁ
    ግን መብላቴን አላስታውስም
    ትዳር የለኚም
    ስደት ላይ ነኚ
    ከዛ መንገድ ላይ የሰፈርሬ ልጆች ከእናቶቻቼው ጋር ከብት እየጠበቁ አገኜሁቼው አዷ አባቴ እናትቴን ፈታት ትለኝለች አያቶቼ ጋ ልኬድ ነው ትለኛለች
    እና ክብሪት ስጭኚ ትለኝለች እሽ ብየ ሳይ እኔ የለኚም ይችኝዎ ጋደኝችን ግን ደርዘን ክብሪት አለ ከዛ አስቼ 🎉ሰጥቻት
    ሄድኩ
    እየሄድኩ እያለ
    ከዛ ከርቀት ከቤታችን በላይ ተነስቶ ጥቁር እባብ በጣም ትልቅ ወዙን
    ተሻግሮ ሲመጣ አየዋለሁ በኔ በላይ መጣ አየሁት እኔን ሲያይ መሬቱን እየፈለፈለ ውስጥ ለውስጥ ሄደ እኔም ወደ ቤቴ ሄድኩ

  • @መሲየማርያም
    @መሲየማርያም 4 หลายเดือนก่อน +1

    አርለኔ ፍችልኝ ካሁኑ ፍቅርኛይ ገር የድሮ ፍቅርኝይ እስልኬ ላይ ደውሉ ሳነሳሁ አች ይለኛል አቤት ሰለሁ ያሁኑን ባሌን ስም ጠርቶ የሱ ሜስት ነሽ ይለኛል ከዛ አጠገቤ ያለ ይመስለኛል ያሆኑ ፍቅርኛይ እና አዎ ሜስቴ ነች ይለዋል ባሌነው በይ ይለኛል እኔም ባሌ ነው ብይ ዘጋውበት

  • @Loza-f8d
    @Loza-f8d 6 หลายเดือนก่อน

    የድሮ ፍቅረኛየ ጋር ሲስመኝ አየሁ ግን አግብቷል ምንድነው

  • @MareshetAssefa
    @MareshetAssefa 11 หลายเดือนก่อน +1

    Ehte ke fkregnaye gar keteleyayen 8 were hononal betedegagami tedebko siyayegn ayewalew ebakshin fchilgn endatalfign

  • @ኢማንወለየዋ-ጰ3ሐ
    @ኢማንወለየዋ-ጰ3ሐ ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም እህቴዋ የሆነጥያቄመልሽልኝ እኔ ፍቅረኛነበረኝ ተጣል ተናል ሰባትወ ሁኖናል ግን በህልሜ አየሁት ሆነ ቁስል እሆዱላይ እንዳለ ያሳየኛል እኔም አይቸ ዝምነው ያልኩት መልስም አልመለስኩለትም ዝምስለው ሄደ ከዛብርልሰጠው ስል ብሬ ጠፍቶብኝ እንደገና አገኘሁት ካልሰጠውነቃሁኝ መልሽልኝ ፍችውን በአላህ ውዴ❤❤❤

  • @ፍትህወዴትአለሽ
    @ፍትህወዴትአለሽ ปีที่แล้ว

    በአላህ ብየ በዚሁ ፍችልኝ በህልሜ የባሌ ወንድም ብድር ብለን ወደአንች የምንመጣበት ቀን አለን የዛኔ ግን እንቢ እንዳትይ ብሎ ያስጠነቅቀኛል እኔ ደሞ አንተ አሁን አለህ አደል አበድረን ስለው እቢ አለ የምን ብድ ር እንደው አላወኩም የሱን. ባለትዳር ነኝ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  ปีที่แล้ว

      ተፈቷል

    • @ፍትህወዴትአለሽ
      @ፍትህወዴትአለሽ ปีที่แล้ว

      @@addismedia9882 ረ እባክሽ ፍችልኝ ሙሉ ቢድዮ ሰማው አልተፈታም ፍችልኞ

  • @toptop2449
    @toptop2449 ปีที่แล้ว

    ማማዬ አረ ፍችልኝ በአላህ. አንድ የምዎደው ልጂ አለና ከቤታችን መቶ. ከፍታ ካለው አልጋ ላይ ተኝቶ. ፋዘርን እና ዎንድሜን በፈገግታ ሲያዎራቸው አየሁ! በሌላ ቀን ደግሞ የሆነች ልጂ. ቀለበት ጣቱላየ ስታደርግለት አየሁ. እሱም እጇን ይስማታል ::

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/2YDP57CNV-g/w-d-xo.htmlsi=vP77HpKmW1l1qTPJ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  ปีที่แล้ว

      ልጅቷን ካላወቅሻት አንችን ልትወክል ትችላለች ካልሆነ እሱ የሌላ ነው 🙏

  • @RabiaAsenu-c9r
    @RabiaAsenu-c9r 5 หลายเดือนก่อน

    እኔ ሁሌ ነው የምንጣላው ወላሂ ፍችልኝ

  • @naimaseid5331
    @naimaseid5331 ปีที่แล้ว +1

    አስላም አለይኩም እህት እኔን መጠሺ

  • @አሊያ
    @አሊያ ปีที่แล้ว

    አዲስ ፍቅረኛለኝ ነገርግን የዱሮውን አየሁት በስት ጊዜው

  • @ሀዋነኝውለየዋፍትህለወገኔ

    አህሌን ሁቤ 😍😘😘

  • @htdhfds9020
    @htdhfds9020 ปีที่แล้ว

    አሰለሙአለይኩውም እህት እኔ ትምህርት ቤት ልመዘገብ ስሄድ አየሁ አምስተኛ ክፍል የፈታሁኝ ነኝ

    • @htdhfds9020
      @htdhfds9020 ปีที่แล้ว

      ሌላ ደግሞ ሰውየዬ ሊሳፈር ሻጣ እረትቤ አንዱ ሻጣ ዘግቼ ወደውጭ አወጣለሁ ሌለኛውን ሻጣ ስዘጋው ልብሱ ስለበዛበት ዚፑ ቷዋ አለ ከዛሌላ እዛው የአሠሬዎቸ ምግብ በጣም ብዙ ነው አንድ ብረድስት እና ሌላ እቃላይ ያለ ሁሉውም ተበላሽቷል ከዛ ሁሉውንም መድፋት እጀምራለሁ

  • @messymasarat-6415
    @messymasarat-6415 ปีที่แล้ว

    ሰላም ዉዴ እኔ በህልም ፍቅረኛዬ ሳጋራ ዉጥ ተጥሎ እኔና እናቴ አዎጠነው የቆየ ህልም ነው ግን ከዉስጤ አልጠ ፋአለኝ ፍችልኝ በናትሽ 🙏

  • @yunus7860
    @yunus7860 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ እህት ባለቤቴ ለፍታት ሚስቱ 15 ሺ ላኪላት ሲለኝ እኔ ደግሞ አልክም እለዋለሁኝ ፍችልኝ ከዚህ በፊትም ፅፌልሺ ነበር ማሬ አንዱን ፍተሺልኛል

  • @AshrakSiraj
    @AshrakSiraj 6 หลายเดือนก่อน +1

    አአ ወወ ሙሉ ነጭ ልብስ ለብሼ በቀኝ እጄ በ2ት ሊትር ሀይለንድይዤ ሊሞላ ትንሽ የጎደለዉ ንፁ ዉሃ ይዤ ረጅም መንገድ ቤታ ሰብ አልፌ ሲሄድ አየሁ ምን የመለክተል???
    2ኛ; ረጅም የተለጠ እርጥብ አጣና ይዤ አይቻለዉ?

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  6 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/users/shortsUBOuQfAfBEI?si=2YKEvDxevaeMmTZM

  • @medinamusema
    @medinamusema ปีที่แล้ว +1

    As wr wb ehte behlme keguadegnaye gar kesuk weten abokado jus eyetetan bemserabet besul salf kift sihonbgni alzegum ende bye wede suk say alekaye ena abragni yemtsera lij alechi sayat rakutuan nat enem dengche libs eyalebeskuat alekaye demo tkur chama ylebsal minm almeselewm albshat schers chelema sleneber suku mebrat aberaw ena esua setan endeyazew sew taweralechi ene techeke sayat alekaye hiji ylegnal mindnew ene alagebawm

  • @Jo-yh8pb
    @Jo-yh8pb ปีที่แล้ว

    የቆየ ፍቅረኛ የለበሰችውን ቀለበት አውጥቶ አዲስ ማድረግ ሀጂና ኡምራ ወርቅ እሶን መከተል አብረው መብላት ነጭ ጥበብያለው ልብስ መልበስ

  • @rabiar1072
    @rabiar1072 2 หลายเดือนก่อน +1

    👍🌹🌹💐💐💐💐

  • @Zulfa-lz2qf
    @Zulfa-lz2qf 3 หลายเดือนก่อน

    ታማሳሳይ ናጋር ናዉ ምዳራዲሪዉ

  • @HabtishiiHabtishii
    @HabtishiiHabtishii 16 วันที่ผ่านมา

    selam enat estii ye silkee cover teftobign si felig min malet new

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  16 วันที่ผ่านมา

      th-cam.com/video/UenitUYunYw/w-d-xo.htmlsi=mIbQQUEWDr7BTPOE

  • @Fikirtedebalk
    @Fikirtedebalk ปีที่แล้ว

    yesafekulshen fechelge pealse

  • @YeshalemFenta
    @YeshalemFenta หลายเดือนก่อน

    ሰላም ውዴ በህልሜ ልብስ እያጠብኩ አጥቤ ልጨረስ ትንሽ አንድ ልብስ ቀርቶኝ የልጄ አባት ሳላስበው መጥቶ በለበቅ ሁለቴ መታኝ በጣም ያምል ንገሪኝ ውዴ በምታምኝው ይዤሻለሁ ከልጄ አባት ጋር ተጣልተናል አናወራም

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/ltP57H3x0Es/w-d-xo.htmlsi=zQqLikabhkX1-2Z5 👈
      th-cam.com/video/PrG1fQ9q2PI/w-d-xo.htmlsi=X2cEKnkpyeNwRJ1_ 👈th-cam.com/video/iDFNni1s4dE/w-d-xo.htmlsi=0exFfFCUKyvQkCRN 👈👈

  • @almaza6666
    @almaza6666 10 หลายเดือนก่อน +1

    💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @zemzemfudeile1563
    @zemzemfudeile1563 ปีที่แล้ว +1

    Yene wud feteshilignal gin peripil libs min ayinet yetidar agar new yesewuyewun maninet endet yigelitsewal fichilign

  • @FaizAlKazzim-js9gn
    @FaizAlKazzim-js9gn ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ተባረከሏህ አፈታትሽ ትንታኔሽ 1ኛ ወላሒ በይ እኔም ዛሬ ከአድማጭነት ወደ ጠያቂነት መጥቻለሁ ከቻልሽ አፍጥነሽ ፍቺሊኝ ለአላህ ብለሽ። የት ልሔድ እንደሆነ አላውቅም ታክሲ ለመሳፈር ወደ አስፓልት ስወጣ ጥቁር አነስ ያለ ውሻ ከኃላዬ ይከተለኛል ስቆም ይቆማል አባርሬው መንገድ ሰጀምር ቀስእያለ ይከተለኛል ከዛ የለበስኩት ሹራብ ኪሴላይ ትንሽ ሳንቲም ነው የያዝኩት ውይ የታክሲ ፍራንክ ሳልይዝ ወጣሁ እልና ተመልሼ ፊቴ ወደቤት ሳዞር ያውሻ ቆም ይላል ምንድነው ምትፈልገው ዳቦነው እለዋለሁ ልክ እንደሠው አዎ ብሎ መልስ ይሠጠኛል ከዛ የውሻው ባለቤቶች ይመስሉኛል ወንድና ሴት ኑበሉ እናንተ ይዛቹለት ትመጣላቹ እላቸውና አብረውኝ ቤት ጊቢ ስገባ ካዲሜ ቤቱን የሚያፈርሡ ሠዎች መጥተው ነበር ትለኛለች እደነግጥና እንዴ ጀምረውትነበር ኢኸው ግድግዳው የተፈረፈረ አሸዋ ስላት አው በሲኖትራክ ነበር የመጡት ስትለኝ አብረውኝ ለመጡት ለሁለቱ ልጆች ምንድነው እሺ የሚሻለው እያልኩኝ ወደቤት ገብቼ መብራቱን ሳበራ የዳር ዳሮቹ ይበሩና ግን ድብዝዝ ያሉ ሆኑብኝ ቆይ ይህን አጥፍቼ የመሐሉን ላብራ ብዬ እየተራወጥኩ ባነንኩኝ ረዘመ አፉአን ያው መናም ነው ባለትዳር ነኝ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/k8xnmWX0EYQ/w-d-xo.htmlsi=T5ltRBkasSaI3kSf
      th-cam.com/video/EELtaGhEOTA/w-d-xo.htmlsi=drTsNwi3yyLDADlW ለውሻው ምግብ እና ስለ ቤት መፍረስ እዚህ ላይ አለ ሳንቲም መርሳትሽ በሂወትሽ ውስጥ ትኩረት ያልሰጠሽው አንድ ነገር አለ ሳንቲም መያዝሽ መጭበርበርን ያሳያል ጥቁር ውሻም መጥፎ ጓደኛ ምቀኝነትን ያሳያል ዱአ አጊ

  • @n.youtube2552
    @n.youtube2552 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን. ከዚሁ ጋር በተያያዘ በቅርቡ ይየሁት እልም ነበረኝ. የፈታሁት ባሌ ነይ ፈርሚ ለፈታሽ ነዉ ይለኛል በቴሌ ግራም ሚሴጅ ይልካል በጣም የተናደደ ይመሥላል እኔ ድጋሚ ለምን ይፈታልኛል እያልኩ እሱጋር ለመሆድ ልብስ እፈልጋለሁ ለመልበስ አልጋኤ ስር አዲስ ጥቁር ጫማ ከፊለፊት ጌጥ ነበረዉ እሱ እለብሣለሁ እያልኩ ነበረ በመሀልም አሁንም ሚሴጅ ይልካል የል❤️ ቅርፅ አለዉ ቶሏ በይ ይለኛል ፍ/ቤት ነዉ የጠበቀኝ።
    በዉነታዉ እሱ ባለ ትዳር ነዉ
    እኔ አላገሁም

  • @TigistLegesse-bo4hd
    @TigistLegesse-bo4hd ปีที่แล้ว +1

    ሀይ አላገባውም በህልሜ የአከራየሁት ሰው ብዙ ገንዘቦች ቁጥሩ የማይታወቅ ገንዘብ ተቀብዬው ስቆጥር የቀረ ገንዘብ እንዳለ ይሰማኛል ቅር እያለኝ ገንዘቡ ብዙ ነው ቁጥሩን አላወኩም በግምት የሚቀር እንዳለ ይሰማኛል እናቴም ያንን ብዙ ገንዘብ ትቆጥራለች እኔም እቆጥራለሁ በመሀል አንድ የማላቀው ሰው ደውሎ የት ልምጣ ይለኛል በሀሳቤ ሰውዬው የቀረው ገንዘቤን ልኮልኝ ነው እላለሁ በዚያው ብንን አልኩ ከዚህ አከራዬ በቀደም የንግድ ቦታ ፈልግልኝ ብዬው ነበር

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/Qun4rTs3lL8/w-d-xo.htmlsi=s5RGKh0dmFRxJmLZ
      ብር ሰለመቁጠር እና ብር ማጣት እዚህ ላይ አለ ለማየት ሞክሪ

    • @TigistLegesse-bo4hd
      @TigistLegesse-bo4hd ปีที่แล้ว

      @@addismedia9882 እሺ ውዴ ሌሎችም የላኩት ነበር ሽንት ቤት ተዘቅዝቄ ሳልወድቅ ስገራ አይቼ ሳይነካኝ ተጣጥሬ ስወጣ አየሁ ሌላ ሴት ልጅ አለችኝ መች እንደወለድኳት የማላቅ የወራቶች ትመስላለች እንዴት ደስ እንደምትል ፍፁም ደርተኛ እየተሰማኝ የነበረውን ደስታ እስካሁን ይሰማኛል ፍፁም የሆነ ደስታ ይሰማኛል በልጄ ተሸክሜአት የትም እሄዳለሁ እንዴት ደስ እንደሚለኝ ልነግርሽ አልችልም ሌላ ደግሞ አንዲት የማላቃት ሴት ከኛ ቤት ነው የምትዳረው ቬሎ ለብሳ በሴቶች ተከባ ፈትል ትፈተላለች እያደነኳት ወደ ታች ጊቢ ልወርድ ስል ልታረድ የተያዘው በሬ ያመልጥና እሱን ሸሽቼ ጣሪያላይ እወጣለሁ በሬው መጥቶ ካለሁበት ጣሪያ በረንዳ ስር ቆሞ ረዝሞ ጣሪያውን የሚነካ ይመስለኛል እኔም ደረሰብኝ ብዬ እየትጨነኩ ጣሪያ ላይ ሆኜ እሱም ረዝሞ ጣሪያውን ነክቶ ቆርቆሮው ደግሞ ሳር ይሆንብኛል ብንንን አልኩ ይቅርታ እህቴ ባለፈው ልኬ ያልተፈታ ነው አጋጣምውን ልጠቀምል ብዬ ነው ውዴ

  • @makkiyah-wt8qh
    @makkiyah-wt8qh 6 หลายเดือนก่อน

    የኔ ዉድ እንዳታልፊኝ የቀደሞ ፍቅርኛየን እኛ አከባቢ ይመስለኛል እጎኔ ቁጭ ብሎ ሲያወራኝ ይመስለኛል እና ሀዲስ እያዳመጥኩ ይመስለኛል እና አንች በቃ እያለ በሀዲሴ እያቾፈ ይስቅብኝ አል እኔ ደም ፈገግ እያልኩ ጀሀነብ ያስፈራል እኮ እያንኩት አይናይኔን እያየ ፈገግ እያለ ያወራኛል ከጎኔ ቁጭ ብሎ

  • @HsbShsh-uy1sr
    @HsbShsh-uy1sr ปีที่แล้ว +1

    እኔ ስደት ነኝ ማሬ

  • @everythinghappensforarease9121
    @everythinghappensforarease9121 ปีที่แล้ว

    ሰላም የኔ እህት በስልክ አክስቴ እንደሞተች ሰምቼ ሳለቅስ ነበር ግን እንባ አልነበረኝም። ምንድነው የፈታሁ ነኝ።

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  ปีที่แล้ว

      በልህም የሞት ዜና በይና ፃፊ እርሱን የቻለ ቪደወ አለ ከቻናሌ ውስጥ

    • @everythinghappensforarease9121
      @everythinghappensforarease9121 ปีที่แล้ว

      @@addismedia9882 ፈጣሪ ይባርክሽ አግኝቸዋለሁ አመሰግናለሁ።

  • @seadayehaiklij6277
    @seadayehaiklij6277 5 หลายเดือนก่อน

    ሀሉም ቁጥርሽን ስጭኝስኪ

  • @zayinbaahemd6327
    @zayinbaahemd6327 ปีที่แล้ว

    በቃ አፈታትሽ ልብ ያረካል አሁንም ፍችል ኝ በእውነቱ አለም ያመኛል በህልሜ ሰገራ እያሶጣሁ አየሁ በግራጎኔ ተደግፊ የሰገራው ከለር ቢጫ ነው በርግጥ ስለሰገራ አይቻለሁ ሰገራው እወጣ እያለ በደብ አይወጣም የተለቃለቀ ነው አላህ ካች ጋ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  ปีที่แล้ว

      አላህ ይፈውስሽ የኔ ውድ ቢጫ እና ጥቁር ሰገራ ህመም ነው 🙏

  • @Zahra-q4f9p
    @Zahra-q4f9p ปีที่แล้ว

    ሰለም ኢሀቴ ኢኔበህልሜ በኢልሜ በኢጨቲ የተሰረ በጠመ ሚየምሪ በሁለቲ ቦተ የተሰረ 4 አረቲ አረቲ ክፊል አዬሁኚ አጠቀለይ 8 ነዉ የልኩ አመለከተለዉ በለቲደሪነኚ ፈቺሊኚ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/gFTeM3wGqyY/w-d-xo.htmlsi=ZLfoXyrvKP4HhLWt ስለ ብዙ ክፍሎች ነገ ጠብቂኝ

  • @Yesriba-hs3gp
    @Yesriba-hs3gp 9 หลายเดือนก่อน

    As wr wb edet nesh video shin ektatlew ena barchi ena algebwum miwdew lij nabre ahun talyaytenal alfo alfo be hilme yemtal ahun yayutin nigrish fichi lign bantsh abren manged sini sin hed ayew ena worlen eni chawtlen gin min ida mina wora alkim fichu mn dnew

  • @ያረብ-ኘ5ኸ
    @ያረብ-ኘ5ኸ หลายเดือนก่อน

    የሙስሊም ፍች ከሆነ ፍቅር ኛ ብሎ ፍች አለ ባል ነው የሚባል ወይም የተለያዬ ባል

  • @tsitsi2306
    @tsitsi2306 ปีที่แล้ว

    ሰላም ኢንዴት ነሸ ትሊቅ ቤት ይመሰለኛል ቤቱ በጣም ነው ኢማምረው ኢና ከምዛ ብዙህ ወንዶች ነው ያሉ በጣም መብራት ኣለ ከዛሁለት ወንደች ኢንሄዳለን ሰሉኝ ለነሱ ሊሰኝ ሲሄድ 5ማንካ ትንሸ ማንካ አገኘሁት ግቡ ለምለም ጅቅጅቅ ነገር ነው ነው በጣም ነው ኢማምረውካዛ ለነሱ ሰነቸበበሩ ዘግቸ ተመለሰኩት በሩ ራሱ ብረት ነውበጣም ያምራል ትሊቅ በርሀ ነው ፈችሊኝ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/k8xnmWX0EYQ/w-d-xo.htmlsi=T5ltRBkasSaI3kSf

  • @MAmaHamdi-fr2zj
    @MAmaHamdi-fr2zj ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤

  • @hayat22-b2d
    @hayat22-b2d 2 หลายเดือนก่อน

    አብረን ስንሮጥማለም ምን ይሆን

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  2 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/fFwnQqcciiI/w-d-xo.htmlsi=_TU0RgkPfZHjHR8z

  • @HEME-ly1ov
    @HEME-ly1ov ปีที่แล้ว +1

    🙏

  • @StopGo-uv4of
    @StopGo-uv4of 3 หลายเดือนก่อน

    አሰላማለይኩም፣እህቴ፣እኔያላገባሁ፣ሴት፣ነኝ የልጅነት፣ፍቅረኛየጋ፣ከታለያን፣ከ10አመትበላይ፣ይሆነናል፣ሁለት፣ልጆች፣ወልዷል፣እኔ፣አንድምቀን፣አስቤውናአስታውሸው፣አላውቅም ግንበህልሜ በተደጋጋሚ አየዋለሁ ፣ያየሁት፣ህልም፣እኔ፣የሚያምር፣እጀራ፣የምጋግር፣ይመስለኛል፣እሡደግሞ፣ከፌቴ፣ቆሞ፣የሆነ፣ከዛራ ፣እናወራለን፣ሲያወራኝ፣ደስየሚል ስሜት፣ይሰማኝ፣ይመስለኛል፣ምን፣ይሆን፣ፍችልኝ፣አበዛሁብሽ፣ይቅርታ

    • @StopGo-uv4of
      @StopGo-uv4of 3 หลายเดือนก่อน

      እባክሽ፣እህቴ፡ፍችልኝህልሜን፣ለቤታችሁ፣አድስነኝ

  • @አሊያ
    @አሊያ ปีที่แล้ว

    እኔም ረስቸው ዛሪ ሁለትየ አየሁት ትቸውስሄዲ

    • @አሊያ
      @አሊያ ปีที่แล้ว

      እኔ እሱ ላናግራት ይል ይመስለኛል እናትቸው ሲሄዲ በማዲ አሳዶሮ ቀርቦ ከሰወችጋ ተጋብዥ መብላት ስጄምር ቆሞ እሶ እኔን ብላ የመጣችው ይላል አላናግረውም ዝም እልዋለሁ አብሪት ከታዴምኩበት ማዲ ፍቅረኛው ትመስለኛለች፡እኔግን ቢመጣ አልቀበለውም፡ ምክነያቱም ሌላ ፍቅረኛ አለኝ ፡ግን እምወዴው የዱሮውነው😢

  • @raheltolosa8242
    @raheltolosa8242 10 หลายเดือนก่อน

    Ere ke dro kefikergnaye lij akifen ayehu mindnew

  • @Ayyu-fy3nw
    @Ayyu-fy3nw 9 หลายเดือนก่อน

    pls ye dro fikernya'e lela sew sigebaa ayyut kazaan ine alfelkuum kaza betsaboche nachew inda ageba yaraguny iyya azzena awareny pls ine ahunim iwedewalew malshilny pls😢😢😢

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  9 หลายเดือนก่อน +1

      th-cam.com/video/LWOIN2Zb6ig/w-d-xo.htmlsi=hR68WmyZ32fseYW0 👈
      th-cam.com/video/7XoPaVQr4iE/w-d-xo.htmlsi=trQzhOocaQrGgWdG

  • @ተመስገንአምላክ
    @ተመስገንአምላክ ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤😘

  • @Ayyu-fy3nw
    @Ayyu-fy3nw 9 หลายเดือนก่อน

    issu destenya ayydeleem ye diro fikernya'ee sigebaa😢😢 pls

  • @zayinbaahemd6327
    @zayinbaahemd6327 ปีที่แล้ว

  • @messymasarat-6415
    @messymasarat-6415 ปีที่แล้ว

    አላገባሁም

  • @FETA249
    @FETA249 ปีที่แล้ว +1

    ፍቅረኛ በእስልምና አለዴ ምን እያልሽ ነው

    • @AaDd-ur8sc
      @AaDd-ur8sc 8 หลายเดือนก่อน

      ለትዳር ቃል ገብታ ለመጋባት መሠለኝ ውደ ፍቅረኛ የሚሉት😁😁እጅ በድናችን የለም ፍቅረኛ የሚባል

  • @NdhXbxbdbቃል
    @NdhXbxbdbቃል ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ተመስገንአምላክ
    @ተመስገንአምላክ ปีที่แล้ว +1

    ❤❤️🙏🙏🙏🌹

  • @ሂክማ-ለ8ደ
    @ሂክማ-ለ8ደ ปีที่แล้ว

    ሠላም ወድ የማቀው ህፃን ጋር አብረን እያወራን ብቻ ደስተኛነበር ግን ልጁ ልጀን ይመስላል ሁለነገር የመጀመርያው ልጀጋር እደምወስደው እነግረዋለሁ እሱንም እደሚመስል እነግረዋለሁ ስማቸውም አድአይነት እድሆነ እነግረዋለሁ እሱምሊላስም አውጨልኝ ብሎነገረኝ እናቴም አብራነበረች,,,,,,,ሁለትኛ ወድሜ ከናቴ እና ከጎረቤት ተጣልቶ በሚስቱሰብ ነው በሬሽጦ አስራምስት ሺብር ሺጦ እሷንና እቃውንሰብስቦ ሊሄድ እየተዘጋጀ እኔን አናገረኝ አትሂድ ሚስትህን ምከር አልኩት እቢአለ ግንበውነታው ቤቱም በሬውም የኔነበር ቀሙእጂ በውነታው በሬውንም ሺጠውታል ባል የለኝም ልጂ አለኝ

    • @ሂክማ-ለ8ደ
      @ሂክማ-ለ8ደ ปีที่แล้ว

      እማላቀው ህፃነው ስህትነው እማቀው የሚለው ውደተሳስቸነው

  • @ሠሙወሎየዋ-ጰ6ቸ
    @ሠሙወሎየዋ-ጰ6ቸ ปีที่แล้ว

    አሠላምአሊኩምወራህመቱላሂወበረካቱሁ ጀዛኩምአላህ ኸይር
    ባለቤቴ እያገባ ከሚዜወቺጋ ውሀውሥጥ ሢገባአየሁት ውሀው ነጭነብር ሢገባ ሢፈላ አየሁት በጣም ይፈላልውሀው እውሥጥሁነው የለበ ፣ሠውልብሥ ጥቁር ነው
    ከዛ ሢወጡ ተጠባብቄ በመሣሪያ፣ ልመታው ሢል እሡም ያሥፈራራኛል ፣በመሣሪያ ከዛ እኔ የያዝኩትን. መሣሪያ አዙሬ በደደሡ የሡን ብትንትን አረግበታለሁ እጁላይ ጥቁርብላትቀራለች ትንሥየ ብቻ ።አሁንም በማግሥቴው በተሠቡ በሙሉተሠብሥቦ የሡ እኔኑ ሊድሩኝ ብለው፣ምግብተዘጋጅቶ ፣እኔ ለሡነውየሚድሩኝነበር እቢብየ አመልጣቸዋለሁ ፣እኔእቢሥል ሠው ባዶቸውንሄዲ እዳይሉብለው፣ሌላይዘውይሄዳሉ እኔ በጣም እሮጣለሁ ለማምለጥ፣ አሁንም በማግሥቴው. ፣አንድላይሁነን ምጣድ ጥጀ አርግዤ ፣ከዛ በጣም ይከብድብኛል ፣ምጣዱን ለማውጣት አልችልም አውጭው አውጭው እያለኝ እሡው ፣ምጣዱን ከሣቱ አውጥቸ ሣላኖረው ለሁለት ተሠነጠቀ ።እጀላይ ። ከዛ ደሞ ሠበትብየ እቤት ሂጀ ከበተሠቦቹጋራልብሤን በፈሥታልይዠ. ገብቸ ጃኬት ለብሻለሁ እጃኬቱ ውሥጥ በጣም በዙ 500ብር ድፍን በር ነው እኪሴያለው ከዛ ፊቴን ልታጠብየ አወጥቸ ታኖረው የባሌ አባት ልወሥድብኝ ከነጃኬቱ ሢደብቅብኝ. አየሁት በረደኝ ጃኬቴን አጡወየትነውበየ ብሬንም ሣይወሥድብኝ ከነብረተቀብየ ለበሥኩኝመልሼ. በጣም ተደጋገመብኝለዛነው
    2 በፊት ነው ከሁለት ወር በፊት መካ ሂጀ ከእናቴጋ እናቴ እናት አያቴጋ ፣ካአባውን እየዞርን ግን ምን እደሚባል አላቅም እላለሁ ዝም በለን ብቻ ትንዞር አየሁ ሁሉንም ምንእደሁእሥካሁንአልገባኝም
    አሁን ደሞ አድሥቤትሠርቸነበር ቤቱአይሆንሺም ይጠብኛል በዛላይጨለማነውብለው ሢባርሩኝአየሁ
    ባሌቤቴ ሌላሚሥት ኒካ አሥሮ እናን ሊሥፈቅድ የሚሲጂድ ኢማምናቸውትልቅ ሸህእና የማቀውንሠው ሺማግሌ ይልካል ኒካ ያሠራትም ሤት ቁጭብላለች እዛው እቤት ቢኒ ጅልባብለብሳ ጠይምልጅናት በካራልወጋትሥል የተላኩት ሺማግሌወች ያድኖትል እኔሁለተኛሥአላድርምብየ እዛፍላይ ተጠልጥያ. ከዚህ ወርጀ ብሞትይሻለኛል እላለሁ እደተሠቀልኩነቃሁ መልሺልኝአማና በየጊዜውያየሁትን ባንድሥለሆነነውየበዛው

    • @ሠሙወሎየዋ-ጰ6ቸ
      @ሠሙወሎየዋ-ጰ6ቸ ปีที่แล้ว

      ታይፍችልኝ እህቴ. ብዙጊዜጠበኩሺ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  ปีที่แล้ว +1

      ስለ ባል ጋብቻ ምን እንደው ሰምተሻል የፈላ ውሃ ከፍ ያለ ስሜት ውስጥ መግባትና ሁከትን ያንችና የባልሽ ግንኙነት ወደ መፍላት ደረጃ መድረሱን እና ይሄን ሀይለኛ ስሜት ለመፍታት ግዜው እንደደረሰ ያሳያል።
      ስለ ሽጉጥ ስታልሚ የደህንነታችሁ ሁኔታ ስጋት እንዳደረብሽ ይሄም መለያየትን ወይም የቅርብ ሰው ሞትን ጨምሮ የቅርብ ጊዜ ጉዳዮች ሊመስል ይችላል አላሁ አእለም።
      እርግዝናው እና ምጣዱ መሰበሩ በጭንቀት የተበላሸውን ነገር ያሳያል ስለ ሐጅ ማድረግ የዱአ ተቀባይነት ማግኘት ነው የሚባለውን አላቅም ማለትሽ ዱአ የምታደርጊበትን ጉዳይ አላወቀሽም ጃኬቱ ልጣጩ የነበረው የፍቅር አጋርሽ ወይም የሆነ ጉዳይ ጥልቅ ምኞትሽን ያሳያል ፊት መታጠብ ሁሉም ነገር እንደነበር ይሆናል ስለነበረው መገንዘብ የገንዘብ ቪድዮ እናይ እይ

    • @ሠሙወሎየዋ-ጰ6ቸ
      @ሠሙወሎየዋ-ጰ6ቸ ปีที่แล้ว

      @@addismedia9882 ጀዛኬአላህኸይይውዴአላህይጠብቅሺ

  • @Jo-yh8pb
    @Jo-yh8pb ปีที่แล้ว

    በአላህ አትለፊኝ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  ปีที่แล้ว

      ግልፅ አርጊው ህልሙን አድስ ወቅ ያለበሰው ማነው ኡምራ ሲዞር ማን ማንን ተከተለ

    • @Jo-yh8pb
      @Jo-yh8pb ปีที่แล้ว

      ኡምራውንም አሶና እሱብቻናቸው ሀጂና ኡምራ ያደረጉቱ ልብሱንም ወርቁንም የድሮ ፍቅረኛ የነበረሰውነው ያለበሳት እሱም እሶም ባለትዳርናቸው ሌላ አግብተው ወልደው እየኖሩነው እሶግን እሱን ሁሌም በህልሞ ታያዋለች 12አመትሙሉ አሱነወ በህልሞ የምታየው የለበሰችውን ቀለበት አውጥቶ በምሀልየራሱን አድርጎላታል በህልሞ

    • @Jo-yh8pb
      @Jo-yh8pb ปีที่แล้ว

      እናም ሰለልጅ እሱየሚደርገውየምገጥመውም በህልሞ ታያለች እሶግን ሌላ አግብታ ትኖራለች

    • @Jo-yh8pb
      @Jo-yh8pb ปีที่แล้ว

      ከቻልሽ በውስጥ ላናግርሽ በአላህ

  • @HsbShsh-uy1sr
    @HsbShsh-uy1sr ปีที่แล้ว

    እኔ ለቤትሽ አድስ ነኝ ጠይቄሽ አላቅም ባለፈው ፅፌልሽአለሁ ግን ልድገምልሽ ከባሌ ጋር ትንሽ ነገር ገብቶብን ነበር በማሀል አሁን በህልሜ አትሽ ወድሙ ጋር አባቴ ሟች ነው ካቤቴ አርሻ እጨት ሰብሬ ተሸክሜ ስሄድ ወደ አባቴ ቤት በጎመሉ ጭኖ አደረሰልኝ ከቤት ግረቤቶቻችን ጋር አብረን እበላል እጠጣል አሱም አለ የባሌ ወድም እሱም ይቅቃል እኔም እስቃለሁ ደስታችን በህልሜ አኩል ይመስለኛል ፁሁፌ በስቶ ብሻል ማአሌሽ ውደ በጉጉት እጠብቅሻለሁ አላህ ይጠብቅሽ ከክፊ ነገር ።🤲

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  ปีที่แล้ว

      ስለ ግመልና እንጨት እራሱን የቻለ ቪደወ አለ ለማየት ሞክሪ ጎረቤትና ቤተሰብ ተስባስበው የሚታይበት ህልም አብሮነትን መናፈቅ ነው። ምግብ መልካም ነገር ነው

    • @HsbShsh-uy1sr
      @HsbShsh-uy1sr ปีที่แล้ว

      @@addismedia9882
      እሽ

    • @HsbShsh-uy1sr
      @HsbShsh-uy1sr ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሑ ውደ

  • @taparamalyada6618
    @taparamalyada6618 ปีที่แล้ว +2

    ድምጽሽ አይሰማም ቁርሥ አልበላሽም ይመሥለኛል

  • @meserat1627
    @meserat1627 ปีที่แล้ว +1

    የድሮ ፍቅረኛ ሲስቅ እኔን እያየ ትኩር ብሎ ማየትስ ምንድነው እህቴ ፈት ነኝ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  ปีที่แล้ว +1

      እስከመጨረሻው ሰው የጥያቄው መልስ አለ

    • @meserat1627
      @meserat1627 ปีที่แล้ว

      @@addismedia9882 ይቅርታ አግኝቻለሁ

    • @ቅዱስገብርኤልአባቴየሚጠቅ
      @ቅዱስገብርኤልአባቴየሚጠቅ 2 หลายเดือนก่อน

      ሰላም እህቴ እደኔሽ እባክሽ መልሽልኝ በስልክ የተዎወቅሁት ፍቅረኛነበር ከዛበእውነት ስናወራ ፎቶውን ልኮ አጠፋው 2ለት ቀን ከዛ በህልሜ ደወለ አነሰሁለት ሰላምነው ብየ ለምድነው ፎቶውን ትላንትም ከትላንት ወዳም ልከህ ነበር ፎቶያጠፋኸው ሐቀጠል አትፈልግም ስለው እረ እኔ መቀጠል እፈልጋለሁ ሲለኝ መሀለይ ዝም አልኩትና መስመር ለይ ነበር ሀሎ ስለው እሱ አይደለም ጋደኘው ነኝ እሱ እስከሚመጣ እናውራ አለኝ ከዛ አይ ካተ የምናወረው ነገር የለም ቻው እለዎለሁ ከደገና ወድሜ ይመስለኛል እኔ እኮነኝ ይለኛል በአካል ከወድሜጋራ ማሽላ አረም ስናርም አየሁት እባክሽ ፍችል ይቅርታ አበዘሁብሽ ተጨንቄነው ስደትነኝ ያልሁት ያላገበሁነኝ

  • @HaWz-w8j
    @HaWz-w8j 9 หลายเดือนก่อน

    Dmtshi aysemam

  • @hiwotluel3026
    @hiwotluel3026 ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢😢ውቤ እረ በጉጉት ጨረሸኝ በህልሜ ሮጩ ሀይለ ገበረ ሰላሴ ለአንድ ለማላውቃት ሴት ቃል ይገባላታል .መጥች አገባሻለው እያለ ያፀናናታል ጠብቂኝ እመጣለው አገባሻለዉ ይላታል

  • @portocalphanta-pm6oy
    @portocalphanta-pm6oy ปีที่แล้ว +1

    😢😢😢😢😢

    • @portocalphanta-pm6oy
      @portocalphanta-pm6oy ปีที่แล้ว

      Melishiligni ehite ene betami techegnikalo. Yefetawuti bale bete yimesilegnali ene aliga layi tanichalo keza esu tenist Le sira iye wota nechi Suri yekosheshawugni lebiso keyiri biyo yihugni kanichi lela magni yayegnali yilali😭fetsimo yemalifelogawu hiwoti newu

    • @portocalphanta-pm6oy
      @portocalphanta-pm6oy ปีที่แล้ว

      Magni yayegnali yilali be alla bilishi

    • @portocalphanta-pm6oy
      @portocalphanta-pm6oy ปีที่แล้ว

      Demo ahugnimi lela hilimi ayalo ahugni fikiregna alegni betami woduwalo. Esu demo ke huleti seti gari tanito aywu

    • @portocalphanta-pm6oy
      @portocalphanta-pm6oy ปีที่แล้ว

      Ehite gira gebagni😭😭 keza demo ye duro bale bete ga keahugnu fikiregnaye na ene Andi honegni hedegni ye duro bale lemn metachu alegni keza lijegni lemayeti alikuti isu manawu alegni migna gebaki alikuti keza esugni iyabarere wosede yehogne yemamechi megnigedi asgebito iye meta nebere ye duro bale

    • @portocalphanta-pm6oy
      @portocalphanta-pm6oy ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭fikiregnaye erakuti hono demo ke holeti seti gari newu