ፀበል ናት የተባለችው እናት መንገድ ላይ ስትለምን ተገኘች። እናቱ በሚስቱ ስትደበደብ ቆሞ ያይ ነበር።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 2.2K

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 7 หลายเดือนก่อน +66

    እረ ይሄን ጀግና 100 ሺ እናስገባዉ የምትሉ በላይክ አሳየኝ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉 እናስገባዉ ❤❤❤

  • @sjsi6754
    @sjsi6754 7 หลายเดือนก่อน +49

    እናቱን ላይ ጭካኔ ይህ ጀግና ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @Shmoelworku
    @Shmoelworku 7 หลายเดือนก่อน +104

    እኔ እናቴን የምትደበድብ ሚስት ከማገባ ለምን ቁሜ አልቀርም ሲጀመር ለአእናቴ ክብር ከለላት እኔ እንደምተወደኝ ምን ማረጋገጫ ሰለኝ
    ክብር ለእናቶች ለዘላለም ይኑሩ❤❤❤

    • @NaeemaSomalee-pv3ni
      @NaeemaSomalee-pv3ni 7 หลายเดือนก่อน +3

      እናት ሲጀመር እንኮን መደብደብ አትሰደብም ኡፍ ያለንበት ዘመን በጣም ያስፈራል😢

    • @zindzind3952
      @zindzind3952 7 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል

    • @sarasara-xf5wx
      @sarasara-xf5wx 7 หลายเดือนก่อน +3

      እናት ቀና ብሎ በክፉ አይን እንኳ አትታይም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @MediFikr
      @MediFikr 7 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል ❤❤❤

    • @yededyalikeleh3175
      @yededyalikeleh3175 7 หลายเดือนก่อน

      ባል ተብዬ ለእናቱ ክብር ፍቅር ያላሳ ያህልጅ እግዚአብሔር ያልስጠ ለዛ ነው ትውልፍ ምንድ የነካው ዘንድሮ ስሆሆ ባልና ሚድቱ እግዚአብሔር ሄደ እንደመማፀን ልጅ እንዲስጣ ቢጠያቁ ባል እናት ቢንከባከብ እናት ምርቃት ቢያገኝ ምን አለበት?? ዘንድሮ ትውድ እርግማ በስተቀስድብ ምን አያቅም እንዴ ምንምን ጉድ ነው?😢😢😢

  • @Yeshume
    @Yeshume 7 หลายเดือนก่อน +42

    ጌታ ያሳድግህ አንተን የወለደች እናት የተባረከች ናት ዘርክ ይባረክ❤❤❤❤❤❤

  • @haymishiferaw9427
    @haymishiferaw9427 6 หลายเดือนก่อน +5

    ምርጥ ልጂ ነህ ለእውነት የቆምክ ልጂ ነህ ጀግና ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ❤❤❤

  • @BekaBelay-zp6gs
    @BekaBelay-zp6gs 7 หลายเดือนก่อน +119

    ለእኔ የእውነት ፈላጊ ሰው ስለሆንክ እግዚአብሔር ከነመልካም ተግባርህ ይጠብቅህ

  • @YabsiraAshagre
    @YabsiraAshagre 7 หลายเดือนก่อน +67

    አንተ የያስከው ነገር ሁሉ ፍፃሜ ያገኛል. የቅዱሳን አምላክ በድባብ ያኑርህ ወንድማለም

  • @زهرةابراهيم-ن5ض
    @زهرةابراهيم-ن5ض 7 หลายเดือนก่อน +34

    በጉጉት ነው የምንጠብቀው ያንተን ስራ ብቻክን ባትሆን ይሻላል ጋርድ ያስፈልግሃል ስራክ በጣም ከባድ ነው በርታልን ጀግናችን 👍

  • @shewaneshtesema
    @shewaneshtesema 7 หลายเดือนก่อน +9

    ተባረክ እንደዚህ ያለ ለናቱ ጠላት የሆነ ልጅ እግዚአብሔር አይድጥ ክፉዎች።

  • @Mkds-om6by
    @Mkds-om6by 5 หลายเดือนก่อน +14

    የእግዚአብሔር ዐይኖች ሁሌም ከዚህ ጄግና ጋዜጤኛ ገር ይሁኑ የምትሉ በላይክ ግለጹ።

  • @BdfgGgxgg
    @BdfgGgxgg 7 หลายเดือนก่อน +52

    ድምፀህ ጥራት የለውም ጀግናችን

  • @bekabeka2297
    @bekabeka2297 7 หลายเดือนก่อน +121

    በጣም በጉጉት የምጠብቀው የአንተን ሥራ ጀግና ነህ ወድማችን❤❤❤❤

    • @EagerWateringCan-xw9en
      @EagerWateringCan-xw9en 7 หลายเดือนก่อน

      Metet new yasdregchbet

    • @LeyoLeyo-i6n
      @LeyoLeyo-i6n 7 หลายเดือนก่อน +1

      ድምፅህ በጣም የታፈነ ነገር አለው ስትቀርፅ የድምፅህን ጥራት አረጋግጥ ባዶውን ክፍልም እቃ ሙላው በተረፈ ጀግና ነህ በርታ የ ኢትዮጵያ ህዝብ እንባውን የሚያብስለት ነው ያጣው

  • @fekadutefera268
    @fekadutefera268 7 หลายเดือนก่อน +65

    ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ።
    የምትሰራውን ሥራ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክልህ ዘመንህ ያማረ ይሁን

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 6 หลายเดือนก่อน +5

    ፈጣሪ ያቃል ልጅ ያልሰጣችሁ ይህንን ተንኮል ተሽክማችሁ ብትወልዱም አይባረክላችሁም በልጃችሁ ፈጣሪ ቅጣቱን ታገኛላችሁ

  • @fekadutelahun-l4c
    @fekadutelahun-l4c 7 หลายเดือนก่อน +12

    ለእባብ መድሀኒት ታምረኛ ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @merimeri530
    @merimeri530 7 หลายเดือนก่อน +20

    ጀግና ጀግና ያንስሃል ይሄ ስም

  • @martat-x2m
    @martat-x2m 7 หลายเดือนก่อน +17

    የሰው ጀግና! ፈጣሪ የሱን ስራ እንድትሰራ የላከኃ ሰው ነህ:: የምትይዛቸው ስራዎች ከባድ ናቸው ::

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 7 หลายเดือนก่อน +52

    እንዳንተ ኣይነት ጋዜጠኛ ኣንበሳ እንዳንተ ኣይነት ጀግና ኣንድ ወልዶ መምከን እግዚኣብሄር በሄድክበት ቦታ ሁሉ ጌታ ይጠብቅይ ተባረክ

  • @etho826
    @etho826 7 หลายเดือนก่อน +29

    ልጁ ሚስቱ መተት አርጋበታለች ለዛ ነው የፈዘዘው የምትሉ ላይክ እናቱ እዲጠላ ያደርገቸው ሚስትይው ነች 😢😢😢 ድረሱላቸው ኡፍፍፍ

    • @ZemzeMabat
      @ZemzeMabat 3 หลายเดือนก่อน

      አላሁ አለም

    • @SrUae-j5q
      @SrUae-j5q 2 วันที่ผ่านมา

      ትክክል

  • @tarikuyigzaw9868
    @tarikuyigzaw9868 7 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ያስተጋባል የድምጽ ችግሮችን አስተካክል ወንድማችን

  • @medinaabdurahman7653
    @medinaabdurahman7653 7 หลายเดือนก่อน +552

    ለዚህ ጀግና ጋዜጠኛ የምትወዱ በለይክ አሳዮኝ

    • @madena6937
      @madena6937 3 หลายเดือนก่อน

    • @NihnaNewegena
      @NihnaNewegena 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤👍👍👍በጣም ጎበዝ ነዉደሙሩኝ

    • @GetAb-vv4yl
      @GetAb-vv4yl 2 หลายเดือนก่อน

      ቆይ አኔ ሚገረመኝ በማርያም ዘላላም አና የነሰር ዐይን ሰልክ ቁጥራቸወን ለምን ነወ የሚደብቁት በጣም ቆየው መፈለግ ከጀመርኩ
      ኧረ በአግዚአብሔር ሀገር ወሰጥ ወጪም የምትኖሩ የሀገረ ልጆች የነዚ ሁለቱ ጀግና ቁጥራቸወን ፈልጋቹ ንገሩኝ
      እባካቹ ልጄ . አደጋለይ ነወ እኔ ሰደት ነኝ
      ልለምናቹ ልጅ ያለቹ በማርያም

  • @እሙፈውዛን-ጠ1ረ
    @እሙፈውዛን-ጠ1ረ 7 หลายเดือนก่อน +23

    የእውት አንትን የወደች እናት ማህፀኗ ይባክናል ።👍 ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @NasirUddin-m5l
    @NasirUddin-m5l 7 หลายเดือนก่อน +25

    ወንድሜ ጠባቂ ጋር መያዝ አለብህ ። በጣም ጀግና ነህ አድናቂህነኝ ።

  • @abdusyde4382
    @abdusyde4382 7 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ ከአንተጋ ይሁን የኔ ጀግና ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @לקיהימנו
    @לקיהימנו 6 หลายเดือนก่อน +5

    አንተን ጀግና ጋዜጠኛ በምን ቃላት ልግለፅህ አምበሳየ እ/ር ይጠብቅህ❤ ልጁ ግን ከእናት እንዴት ሜሰትን ያበልጣ አይ እናት እናት እኮ እናት ናት ሜሰትህ ግን ባዳ ናት ነገ ወርዉራ ትጥልህ አለች እናትህን አዉጥታ እንደጣለቻት እሸ🙏🏼

  • @Amte_maryam116
    @Amte_maryam116 7 หลายเดือนก่อน +144

    የሚሊየነሩን ልጅ ማለትም የአብርሃምን መጨረሻ እንድታሳውቀን ወንድማችን ሞቱን እስካሁን ውስጤ ሊያምን አልቻም ታግቶ ነው የሚመስለኝ

    • @አይቅርምአደቅንይሳካል
      @አይቅርምአደቅንይሳካል 7 หลายเดือนก่อน +5

      እኔም ምነውባርገው😢😢😢😢😢

    • @አገሬኢትዩጵያ
      @አገሬኢትዩጵያ 7 หลายเดือนก่อน +12

      ኡፉ ምነው ባረገው በጣም ነው የሚያዛዝነው።ከዚህ ጋር ለሁለተኛ ጊዜ አንዴም እንደዚህ በጣም ጤነኛ የሆነች ልጅ ሳታረግዝ ለባሏ አርግዣለሁ ያለችው ልጅም እኮ በድንገት ነዉ የሞተችው 😢

    • @HAILEABREHET
      @HAILEABREHET 7 หลายเดือนก่อน

      Awo metarat alebet

    • @goldencell3461
      @goldencell3461 7 หลายเดือนก่อน +2

      አብራም፣እኔም፣አሳዝኖኛል፣ውይውይ

    • @saedaahmed4320
      @saedaahmed4320 7 หลายเดือนก่อน +5

      ውሸት በሆነብየ ተመኘሁ እኔ😢

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 7 หลายเดือนก่อน +253

    ኦርቶዶክስ አና ሙስሊም ወገኖቼ እንጹም እጸልይ የምሰማው ለጆሮ ይቀፋል አቤቱ ይቅር በለን 😭😭😭😭😭😭😭 🤲 🙏🙏🙏

    • @hbebahb9603
      @hbebahb9603 7 หลายเดือนก่อน +1

      ኦሮቶ ስጾሙ ከምን ከምን እህል ወይም ምግብነወ ምትቆጠቡት መወቅ ስለፈለኩነወ?

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@hbebahb9603እኔ ልገረሽ ሙሥሊም ነኝ ከስጋ ከቅቤ ከወተት ነኮች ከግብረ ሥጋ ግንኙነት የመበሉት በዘይት የተሠረ ምግብ ብቻ እስከ ቀነ 9ሠአት ነው አነዳዱ ደሞ6ሠአትም የሚመገብ አለ

    • @rhamtistore5049
      @rhamtistore5049 7 หลายเดือนก่อน +5

      እሽ. በመጀመርያ ኦርቶ ሳይሆን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነው እኛ እምንጾመው መጀመርያ ከሃሜት የሰውን ስጋ ከመብላት ሲቀጥል ከስጋ /(በጥቅሉ ከጥሉላት እና ባል እና ሚስትም ምኝታን ይለያሉ ጠቅላላ ከክፉ ነገር እና ደሞ መጾም ብቻ ሳይሆን መልካም ማድረግ መጸለይ እና መስገድ ምጽዌትን ጭምር ነው❤እህቴ/ወንድሜ።

    • @hbebahb9603
      @hbebahb9603 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@rhamtistore5049እሽ ሀቢባቲ አማሰግናለወ 🥰🥰ግን ከምግብ ስጋ ብቸ ስቀር የፈለገቹትን ምግብ ብባሉ ችግር ዬለውም?እናም ባልና ምስት ምኝታ የምለዩት 40ቀን እስክሞለቸው ድረስ ምንም መድረግ አይፈቀድለቸውም ?እቅርተ ጥየቄ አባዘው መሳለኝ

    • @galdigsa3394
      @galdigsa3394 7 หลายเดือนก่อน

      Ke hatyat new mnxemow ehte​@@hbebahb9603

  • @Sulhiya-y1g
    @Sulhiya-y1g 7 หลายเดือนก่อน +58

    የድምፅ ጥራት ይጨንቃል።
    በተረፈ በርታልን የኛ ጀግና

    • @አዳማናዝሬትአዳማ
      @አዳማናዝሬትአዳማ 7 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ይረብሻል

    • @Alam-k6l
      @Alam-k6l 7 หลายเดือนก่อน

      በጣም ምንም ልሰማ አልቻልኩም

  • @yeshiwari373
    @yeshiwari373 7 หลายเดือนก่อน +3

    አይዞህ በርታ

  • @fifififi3385
    @fifififi3385 7 หลายเดือนก่อน +6

    አተ ጀግና ልጅ እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሆንህ ተባረክ ልጁ ወዱ አይመስለኝም የሁነ ነገር አስነክታዋለች እባክ መጨተሻውን አሳየን

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 7 หลายเดือนก่อน +43

    ልጁ በጣም ትእቡቱ ያስታውቃል እባክህ እራስህን ጠብቅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 😢😢😢😢

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 7 หลายเดือนก่อน +47

    ምኗ እርጉም ነች ለህግ ይቅረቡ ይውጡ እናትዬዋ ወደ ቤታቸው ይመለሱ ኧረ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን 😢😢😢😢

  • @khelilabdela1521
    @khelilabdela1521 7 หลายเดือนก่อน +16

    እንደዚህ ጋዘጠኛ ደፍር ጀግና ከራሱ ይልቅ ለሰወ እወቱን አሳልፎ የሚሰጥ ለወነት እና ለደሃ የሆነ ጠበቃ ጀግናችን ነው ለሁላችን ሁሌም ፍጣሪ አንተን ይከተልህ በርታ ወንጀለኛ እያወጣህ አጋልጥ ፍጣሪ ይከፍለሃል

  • @bezabeza7084
    @bezabeza7084 6 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ጌታ አንተኮ ጀግና ነህ ወንድሜ ፈታሪ ይጠብቅህ በርታ ጀግናዉ ❤❤❤❤❤

  • @fantayegkristos1974
    @fantayegkristos1974 5 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ!!!

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall79 7 หลายเดือนก่อน +287

    የኛ ጀግና ዛሬ ላይክ አማረኝ

    • @samiaha6007
      @samiaha6007 7 หลายเดือนก่อน +3

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ይህው ተቅበይ

    • @ali-tt5om
      @ali-tt5om 7 หลายเดือนก่อน +3

      ምነዉአረገዝሺእንደ😂

    • @LemlemAga
      @LemlemAga 7 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@ali-tt5om😂😂😂😂😂

    • @argwaabai8041
      @argwaabai8041 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @meseret7512
      @meseret7512 7 หลายเดือนก่อน

      ሌላስ ምን አማረሽ ላይክ በቻ ነው 😂

  • @bettydesaly8409
    @bettydesaly8409 5 หลายเดือนก่อน +7

    የኔ ጀግና ጋዜጠኛ በእውነት ለአንተ ትልቅ ክብር አለኝ ፈጣሪ ብሄድክበት ሁሉ ይከተልህ❤ እውነት እኛ ወዴት እየሄድን ነው
    ኧር ወገን ፈጣሪያችን እንፍራ ምን አይነት ጊዜ ላይ ነው የደረስነው እንዴት በናት ይጨከናል😢 ምን አለ ፈጣሪ የኔን እናት አኖሩልኝ ቢሆን ዝቅ ብዬ እያከበርኩት እኖር ነበር እባካችሁ ለእናቶች ክብር ይኖራል😢 እኔ እንጃ ስለ እናት ሲነሳ በጣም ያምኛል😢
    እኔ እናቴን በልጅነቴ ነው ያጣኋት አላቃትም
    ግን እናቶች ሳይ በጣም እንባዬን ለመቆጣጠር ያቅተኛል 😢 ብቻ ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ምንም ቢሆን ሁሉም ነገር የሚያምረው በእናት ነው 😢 ስለዚህ ለእናቶች ክብር ሊኖረን ይገባል
    እህት ወንድሞቼ በስደት ያላችሁ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፈጣሪ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ለኛም ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ያድለን
    እውነት በአሁኑ ሰዓት በጣም ኢትዮጵያ ላይ ፍቅር ሰላም ጠፍቷል ጭካኔ ጊዜ ላይ ደርሰናል ሁላችንም ወደማይቀረው ዓለም እንሄዳለን ስለዚህ ተፋቅረን ተዋደን እንኖር
    ኢትዮጵያ ሃገሬ ሰላምሽ ብዝት ይበል በስደት ያለ ነው ልጆችሽ ሰብስበሽ ለሀገርች አብቂን ሀገራችን 💚💛❤💕💓

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg 6 หลายเดือนก่อน +4

    አይዛህ ወንድሜ አንተካ ጀግና ነህ የብዙወች አባት ነህ በርታ

  • @tngrttesema6454
    @tngrttesema6454 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግናው ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅሆ እንዳትለቃቸው

  • @hsrfrtffgfvc8720
    @hsrfrtffgfvc8720 5 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ነው ክበር ይገባል 👍👍👍ብዝሁ ችግራ አቃርፍክላችሁ ነው 🥰🥰🥰

  • @scf3129
    @scf3129 7 หลายเดือนก่อน +323

    ጋርድ ማበጀት አለብህ በደንብ ነዉ የምናደርገዉ ላይክ ሼር አድርጉ

    • @mohamedsalheen8810
      @mohamedsalheen8810 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሰላም ❤❤❤❤የኢትዮጵያ ❤❤❤❤ጀግኖች ና❤❤❤❤የሰው ❤❤❤ፍቅር ❤❤❤❤❤

    • @ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ
      @ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ 7 หลายเดือนก่อน

      እፈፈፈ መሐል ላይ የዲምጰ ችገረ ባይኖረ ደሰ ይል ነበረ ድምጱ ይረብሻል

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸእኔ ሥልኬ መሠሎኝ ነበር ለካ ከሀሉም ነው

    • @tetetete7436
      @tetetete7436 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ጋዜጠኛው ሺአመት ኑርልኝ

    • @tetetete7436
      @tetetete7436 7 หลายเดือนก่อน +1

      ከክፊ ነገር ይጠብቅህ የናዝሪቱ እየሱስ በደሙ ይሸፍንህ ወንድሜ ስስታችን ነህ ❤❤❤

  • @እግዚአብሔርአረኛዬነው
    @እግዚአብሔርአረኛዬነው 5 หลายเดือนก่อน +3

    በእውነቱ እንተ እግዚአብሔር እብዝቶ ይባርክህ በጠም ጀግና ስው ነህ
    ❤❤❤

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 7 หลายเดือนก่อน +23

    እዴ ቀልድ ሁነች እናት ይህ የሚስቱ ሴራ ነው እቺ ተልባ የሁነች ሴት እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ አንተ ጀግና በርታ

  • @selambougale9614
    @selambougale9614 7 หลายเดือนก่อน +2

    ጀግና ፈጣሪ ይርዳህ እራስህ ጠብቅ 👍👍👍👍

  • @tigist6729
    @tigist6729 7 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ በእውነት በጣም ጀግና ነህ በርታ ራስህን ጠብቅ

  • @ZuriashworkBefirdu
    @ZuriashworkBefirdu 6 หลายเดือนก่อน +4

    በጤና ነው ብለህ ነው የነኔ ጀግና መት ተደርጎበት ይሆናል ስለማትወልድ እንዳይተዋት ያረገችው ይሆናል እግዚአብሔር ይገስጻት አንተ ግን እራስክን ጠብቅ አጋዥ ያስፈልግሀል ወይም የህግ አካላት በተረፈ የድምፅ ጥራት አልነበረውም። ተባረክ❤

  • @MunaDechassa
    @MunaDechassa 7 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም ያሳዝናል አንተ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እናት ለዘላለም ትኑር እውነትህን ነው እግዚአብሔር በልጅ የቀጣት

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 5 หลายเดือนก่อน +1

      Journalist, please don't fight with those wicked people. We need you and we don't want to see you hurt. You may need body guard. Otherwise, don't take a risk please please please.
      May the Lord God protect you with His shadow of wings, in Jesus' precious name l pray.

  • @muhamedmuhamed5114
    @muhamedmuhamed5114 7 หลายเดือนก่อน +15

    የአመቱ ጀግና እራሥህን ጠብቅ ምርጥ መርማሪ ነህ እድሜና ጤና ይሥጥህ የውነት ጠበቃ ነህ የሥቱ ጉድ ተዋረደ የሥቱን ሂወት ታደክ ባተ ሠበብ

  • @toubetube2703
    @toubetube2703 7 หลายเดือนก่อน +2

    ድምጽ ጥራት የለዉም ወድሜ በተረፈ ጀግና ነክ❤❤

  • @MunaDechassa
    @MunaDechassa 7 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ገዳም ገቡ የተባሉት እማማ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው

  • @YaniyaniYaniyani-x9h
    @YaniyaniYaniyani-x9h 7 หลายเดือนก่อน +53

    ፈጣሪ ይጠብቅህ አባቴ በጣም ከባድ ኬዝ ነዉ የሚያጋጥምህ አንተ ፈጣሪ ያግዝህ

  • @masialemu
    @masialemu 7 หลายเดือนก่อน +78

    ዘንድሮ ከፖሊሶች በላይ ዩቱበሮች የሰውን ችግር አጋልጠው እያስገረሙን ነዉ ክብር ይገባቸዋል❤

    • @Mkds-om6by
      @Mkds-om6by 5 หลายเดือนก่อน

      ፖሊስማ ሀገር የምሸጥ ሌዋ ነው እራሱ ሰው ሳይሆን ሰው መርዳት አይችልም።

    • @محمدقاسم-ح3ذ5ن
      @محمدقاسم-ح3ذ5ن 5 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @HareguAbay-n8l
      @HareguAbay-n8l 4 หลายเดือนก่อน

      Fkr😍😍😍😍

  • @beletebelachew3659
    @beletebelachew3659 7 หลายเดือนก่อน +20

    አይ ወንድ !! ጀግና ነህ ወንድሜ ሀገሬ የምትፈልገዉ አንተን ነዉ ::

  • @MAMA-r2j3h
    @MAMA-r2j3h 5 หลายเดือนก่อน +3

    ውንድሜ አንተ በርታ እነሱ የእጃቸውን ማግኘታቸው አይቀርም እኛ በጣም ነው የምንወድህ በድጋሜ በርታ እግዚያብሔር ከአንተጋር ይሁን ( ይጠብቅህ )

  • @salamashwa2785
    @salamashwa2785 7 หลายเดือนก่อน +9

    ጊዜው ከፋታል ልጅ በእናት ላይ ይነሳል የሚለው ቃል እየተፍፀመ ነው መዳኒያለም ማስተዋል ይስጠን የኔ ወንድም ስሜታዊ አትሁን እራስክን ተቆጣጠር

  • @Ruthkassa11223
    @Ruthkassa11223 7 หลายเดือนก่อน +17

    አይዞህ አትበሳጭ ለተነሳህበት ዓላማ ሟች እንደሆንክ ሁሉም ተከታዮችህ እናውቃለን አንተ ብቻ በህግ እናትየዋ ወደ ቤታቸው የሚገቡበትን መንገድ ማመቻቸትና እነዚህ ወንበዴዎች የሚወጡበትን መንገድ ህጉ በሚፈቅደው መሠረት ማስወጣት አለብህ ለፍተው በሰሩት ቤት ወጥተው ልመና መግባት የለባቸውም አሮጊቷ በስተ እርጅና መንገላታት የለባቸውም እንደሚሳካልህ እተማመንብሀለሁ በርታ የኛ ጀግና አግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው

  • @rukykassa210
    @rukykassa210 7 หลายเดือนก่อน +35

    አባየ እንደዛሬው ስሜታዊ ሁነክ አታውቅም ተረጋጋ እንዳያሳስቱክ ክብር ለእናቶች

  • @Cococheco8567
    @Cococheco8567 6 หลายเดือนก่อน +3

    አንተ ጀግና ልጅ ለጤንነትክ ሰጋው የህዝቡን ግፍ እንደራስክ አይተክ ቅጥል ስትል እውነት ለጤንነትክ ሰጋው እና እግዚአብሔር ይጠብቅክ 🙏🏾 ጀግና ❤

  • @LamlamFalak
    @LamlamFalak 6 หลายเดือนก่อน +2

    በርታልን የኛ ጀግና አተን የወለደቺ መሀፀኑዋ ይለምለም❤❤❤❤

  • @zahrajetahon7819
    @zahrajetahon7819 5 หลายเดือนก่อน +4

    አንተ ጀግና ነህህህህህህህ ቃላት የለኝም
    ለሀገራችን መሪ የሚሆናት ያንተ አይነቱን ጀግና ለሀቅ የቆምክ ከየት ይምጣ

  • @agsgaxyaydaudb5880
    @agsgaxyaydaudb5880 7 หลายเดือนก่อน +39

    የዛሬው ድምጹ ጥራት የለውም ወንድሜ❤

    • @Luluwa1999
      @Luluwa1999 7 หลายเดือนก่อน

      Yes🙌🏽

  • @RomanHaile
    @RomanHaile 5 หลายเดือนก่อน +4

    አግዚአብሔር ይባርክህ, በጣም ጥሩ ሥራ ነው የምትሰራው ግን ራስህን ጠብቅ, ቤት ውስጥ ስንት ሰው አንዳለ አታቅም, አግዚአብሔር ይጠብክህ.

  • @fasikagmeskel8437
    @fasikagmeskel8437 7 หลายเดือนก่อน +18

    ወይኔ ልቤ ቀጥ ሊል ምርጥ ጀግና ምን ነው እንደአንተ አይነቱን በፎቶ ኮፓ መባዛት በቻልክ እና ምድርን ባንተ አይነቱ መልካም ሰው ቤሞላ ጀግናው

  • @gannathgannath357
    @gannathgannath357 6 หลายเดือนก่อน +4

    ልበ ሙሉ ነው ይሄ ልጅ ዘመንህ ይባረክ እግር/ር
    ይጠብቅህ

  • @MenaYsegaye-uq8ma
    @MenaYsegaye-uq8ma 6 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር የእጃቸውን ይስጣቸው

  • @Amte_maryam116
    @Amte_maryam116 7 หลายเดือนก่อน +42

    ልጅየው በጤናው አይመስለኝም ጸበል ውሰዱት

  • @kapitessema1824
    @kapitessema1824 7 หลายเดือนก่อน +7

    የኛ፡ጀግና፡ፈጣሪ፡ይጠብቅህ፡ትዕግሥቱን፡ይስጥህ፡እንባ፡ጠራጊ፡ነህ፡እናመስግናለን፡😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @hadiyajabar9898
    @hadiyajabar9898 7 หลายเดือนก่อน +4

    አተ ጉበዝ ጋዜጤኝ ቃለት የለኝም ጉበዝ አላህ ይጠቡቀህ ለተጨኩኑ ማድርስህ❤❤

  • @msayeasefa8016
    @msayeasefa8016 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሁሉም.ሰው.እዳተ.በሆነ.ፈጣሪ.ይጠብቅ.ወንድሜ

  • @mommesi4877
    @mommesi4877 7 หลายเดือนก่อน +2

    አግዚአብሔር ይጠብቅህ የናቶችን አምላክ ይርዳህ 🙏🙏🙏🙏

  • @tigistwebeshet2077
    @tigistwebeshet2077 7 หลายเดือนก่อน +8

    ውንማችን ድምፁ ጥራት የለውም በርታ እውነትን ፍለጋ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤እነዚህ ክኳ አጋንንት ለበስ ናቸው እራስህን ጠብቅ ከእግዛብሔ ጋር❤❤

  • @NourAlb-j4e
    @NourAlb-j4e 2 หลายเดือนก่อน +4

    ባለጌ እናት በምንም አትለካም እሺ እናት ህይወት ናት ፈጣሪ የሁላችንንም እናት እድሜ ከጤናጋ ይስጣቸው ያረብ❤

  • @DinsefaKedir
    @DinsefaKedir 5 หลายเดือนก่อน +5

    አይዞህ ከሰይጣን ጋር ነው የምትታገለው እና በርታ ጀግና ነህ አላህ ይጠብቅህ

  • @asratabera7219
    @asratabera7219 7 หลายเดือนก่อน +2

    እራስህ ጠብቅ ሰው ያስፈልግሀል እባክህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @Wwewwe-x4f
    @Wwewwe-x4f 6 หลายเดือนก่อน +6

    ጀግና ጋዜጠኛ እመቤቴ ትጠብቅህ እራስህን ጠብቅ

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 7 หลายเดือนก่อน +7

    ጀግናው ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ የንፁሀን እምባ እንደምታብስ ለመልካም ተግባርህ እግዚአብሔር ውለታህን በመልካም እጥፉ አድርጎ ይክፈልህ ኑርልን እንወድሀለን እናከብርሀለን🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanahabraham1253
    @hanahabraham1253 7 หลายเดือนก่อน +17

    ላክ አዲርጉ ለዚህ ጀግና ጋዜጠኛ👍👍👍👍

  • @zaxvcsamri
    @zaxvcsamri 7 หลายเดือนก่อน +13

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን ግን እደሚመስለኝ ሙስትየዋ ባላን አውርዋለች ለሷ ዘብ እዲሆን እናቱን እዲጠላ አይ ያለንበት ዘመን ያስፍራል😢😢

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg 6 หลายเดือนก่อน +4

    እንዳንተ አይነት ጋዜጠኞ በአለም የለም አንተ ማለት ትንሹ ሙሴ ነህ ተባረክ
    እናንተ ባለጌወች አትባረኩ ባለጌወች

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 3 หลายเดือนก่อน +3

    አንተ ልጅ የስራህን ስኬት በጣም አደንቃለሁ አምላክ ይጠብቅህ ♥️🙏🙏🙏

  • @SenitSenit-uv3cz
    @SenitSenit-uv3cz 7 หลายเดือนก่อน +35

    እኔ እኮ በጉጉት ነዉ የምጠብቅክ በጣም ነዉ የምዉድክ ጀግና ነክ

  • @BizuKebede-e1k
    @BizuKebede-e1k 7 หลายเดือนก่อน +7

    ጋዜጠኛ በእውነት እኔምአንድ ልጅ ነው ያለኝ ጥሩ ትምህርት ነው አብሬው አልኖርም ወደፊት እራሱን ችሎ እንዲኖር ነው የማደርገው

  • @tsehaytekelu8101
    @tsehaytekelu8101 7 หลายเดือนก่อน +3

    እ/ር ይስጥህ እኔ እናቴን በማንምና በምንም አለውጣትም እባክህ ወንድሜ መቼም ያንተ ጉዳይ ፍፃሜ አለውና አሳውቀን ግን እባክህ እነኚህ ወንጀለኞች እንዳይገሉህ እ/ር ይጠብቅህ የኔ ጠንካራ ወንድሜ እባክህ እራስህን ጠብቅ ምን አይነት አሳፋሪ ድርጊት ነው እ/ር አይቶ ነው ልጅ የነፈገሽ አንቺ ባለጌ

  • @WonderfulWinterSled-hf9vq
    @WonderfulWinterSled-hf9vq 7 หลายเดือนก่อน +4

    በእናትክ እራስክ ጠብቅ ገና ወጣት ነክ ወንድሜ ጀግና ❤❤❤

  • @argetoall6484
    @argetoall6484 7 หลายเดือนก่อน +4

    አፈር ይብሉ እነዚህ የተረገሙ አምክኗቸው ይኑር ግን የተበተበችበት ነገር ይኖራል በእናቱ እንዲጨክን ያደረገችው ለማንኛውም ለህግ ይቅረቡ የኛ ጀግና በርታ ጋርድ ያዝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መጨረሻውን አምሮ እንደምታሳየን ተስፋ አለኝ

  • @desalegnnesrane997
    @desalegnnesrane997 7 หลายเดือนก่อน +11

    ጀግና ነህ ከተናገርከው ሁሉ ልጅየአልሰጠሽ የአናት ክብር ያልከው አረካኝ

  • @gnetgremew2226
    @gnetgremew2226 7 หลายเดือนก่อน +8

    አንተን ምን መለት እንደለብኝ አለውቅም ጌታ ይበርክህ እራስህን ጠብቅ ቅን ጀግና ንፕው❤❤❤❤

  • @K-Arsema
    @K-Arsema 7 หลายเดือนก่อน +15

    የዘመኑ ጀግና ለእውነት ስለምትሰራ ይሳካልሃል። እግዚአብሔር ይጠብቅህ።

  • @KelemWorkench
    @KelemWorkench 7 หลายเดือนก่อน +2

    ፈጣሪ ይጠብቅ ወንድሜ የናትን ጥቅም ስለምታቅ የናቶች አምላክ አይለይህ እራስህን ጠብቅ

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 6 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድሜ. ሁሌም. እየን. ስትሰራ. ሰዉ. ከ. ጎንክ. ይሁን. አባክሽ. ኡዑዑዑፍፍፍ.

  • @Emebet-xe4fb
    @Emebet-xe4fb 7 หลายเดือนก่อน +46

    የዛሬው ድምፁ ይረብሻል❤❤❤❤❤

  • @epheratsworka3605
    @epheratsworka3605 7 หลายเดือนก่อน +11

    ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ ። ለተጎዶት እንባ አባሸ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @myfano
    @myfano 7 หลายเดือนก่อน +31

    መተት አድርጋባቸው ነው ይች አረመኔ ልጁም በጤናው ላይሆን ይችላል😢😢ወንድሜዋ እራስክን ጠብቅ

    • @TsehayMelese-qq9sz
      @TsehayMelese-qq9sz 7 หลายเดือนก่อน

      በትክክል😢

    • @zainasied615
      @zainasied615 7 หลายเดือนก่อน

      በትክክል😢😢

  • @beletusetotaw
    @beletusetotaw 3 หลายเดือนก่อน +2

    የንስር ዐይን ዛሬ ትንሽየድምፅ ጥራት የለውምአሳብህ ግን ገብቶኛል ጀግናነህ

  • @AsterElgaily
    @AsterElgaily 7 หลายเดือนก่อน +3

    የጠነዛች ያረጠች አሮጊት አግብቶ እናትን የመሰለች ክብርት እናት ለሚሰት ብሎ ማባረር በጣም መልካም ሚሰት እደበደበች አባራ ፀበል ነች ለቤቱ ብላ ነው የገባችው ደረቅ እባብ የልቡን አይቶ ነው እግር የነሳው ሚሰቴ ከናቴ ልትበልጥ አትችልም

  • @محمدمحمد-ب5ظ7د
    @محمدمحمد-ب5ظ7د 7 หลายเดือนก่อน +13

    የኔ መልካም እግዛብሄር ይጠብቅህ እደዚ አይነት ክፉ ሴት ወድሜን ነጥቃኛለች

    • @a.7466
      @a.7466 5 หลายเดือนก่อน +1

      God bless you. Journalist ❤️❤️.

    • @a.7466
      @a.7466 5 หลายเดือนก่อน

      thank you thank u

  • @hayathhayath2205
    @hayathhayath2205 7 หลายเดือนก่อน +65

    እግዚአብሔር ይባርክህ የደሀ ጀግናነህ ለውነት የቆመ ጀግና ላይክ አርጉት❤❤❤

  • @הנוקמששה-ל3ג
    @הנוקמששה-ל3ג 6 หลายเดือนก่อน +4

    እንዴት ነህ ጀግናዉ ወንድማችን እንዴት ሆነ የዚች ምስጊን እናት ጉዳይ እነዚህን ሰይጣኖች ለህግ አቅርባቸዉ እባክህ ፍትህ ለኝህ እናት

  • @הנוקמששה-ל3ג
    @הנוקמששה-ל3ג 6 หลายเดือนก่อน +4

    ጀግናዉ ወንድማችን እንዴት ሆነ የኘህ እናት ጉዳይ እባክህን አሳዉቀን እንደገና እራስህን ጠብቅ እንዳይጎዱህ

  • @HelinaSisay
    @HelinaSisay 6 หลายเดือนก่อน +3

    እንደ.አንተ.አይነቱ.1000.....ደጋግማ.ትውለድ.እናትክ❤❤❤