ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በናታችሁ የመዳም ቅመሞች100k እናስገባት እኛም ነጋችን ምን እደሆነ አናውቅም አይዞሽ ውዴ ህይወት ይቀጥላል በርች
የዉነት ነዉ ግን ጠቡ ወይስ ኘራክ
ዉድሰብስክረብአረገኝ🎉😂
@@መኪየወግዲዋውሸት ነው
ተተለያየች የሱን ስም ሀብል ለምን አደረገች ዉሸታም ሁላ እኛን መሸቀያ አግኝተዋል 🤣🤣🤣🤣
@@semirasemira5861ሙዚቃዉም ለሡነዉጅ ክክክክ
የሰዉ ቤት ምርር ስልችት ያላችሁ በሙሉ ከሰራተኝነት ወደ ማዳምነት ይቀይራችሁ እህቶቼ ❤
አሚንን
አሚሚሚንን ያ አላህ😢
አሚንንንን ያረብ
አሚን ያረብ
አሜን😢
ጎበዝ ጠንክሪ ሂወት ይቀጥላልሶፊ❤
እንኳን ባገርሽ በሰው ሀገርም ጠንክረሽ ሰርተሽ ነው እዚህ የደረስሽው በርቺ ማማዬ ህይወት ይቀጥላል ❤😢
እኛ የመዳም ቅመሞች እኮ የምር ልዩ ነን የኔ ቀልጣፋ ሶፊዬ አይዞሽ በርቺ ሒወት ይቀጥላል .........❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሶፊ በመጀመሪያ አለባበስሽን አስተካክሊ ዱኔ ጠፊ ናት ይህ ኩንትራት ኑሮነዉ የምንኖርዉ ቢያንስ እጅጊ ሙሉ ልብስ ልበሽ እናም ጠረሀሽን አስተካክይ በአላህ አላህን እያስታወሽ ከኩሽናዉ የጠበበ ቤት ነዉ የመጨረሻ ቤታችን ምንም መላ መቀየር የማንችለዉ ቤታችን ያርብ መጨርሻችንን አሳምርልን ሶፊ አለባበስሽ አስተካክይ
በአላህ ይሁንብሽ አለባበስሽ አስተካክይ
እኔሥ የሚገርመኝ ሙሥሊም አደለሽ ሌሽ ፀጉርሽን ታሣያለሽ መቼም አዉቀሽ ነዉ እዲታይልሽ😢😢😢አይይይይ ዱኒያያ ተሥተካከይ
አይዞሽ የኔ ልዩ❤❤❤
ጀግና ሶፊየ በርች እሸ እማ ❤❤❤❤❤❤
*_እስኪ መጀመራ አለባበስሽ አስተኮክሊ በአሏህ ተይ እህት ኢተቂሏህ ዱኒያ ጠፊናት ዛሬ ነሀ የስራሽ ነገ አይጠቅምሽም አንዳድ ነገረ ተማሪ ስለድንሽ ኒቃብ መልበሱ ቢቀር ጭራሽ.....በሙዚቃ.....አሁንም ኢተቂላህ እረ ሙስሊሞች ወደወይት ጉዛችሁ አሏሁሙ ሙስተአን💧💧💧💧💧💧💧💧_*
አሏህ ሂደያ ይስጠት ይስጠን እህቴ
አወወላሂአይሠሙምአላሁየሥቱር ሀሢያቱን አሪቱንከሚባሉትአዷናት ለብሠውእዳለበሡያሏቸው ውዱነብያችሶለላህአለይሂወሠለም
@@zabibakader8903 *_አሚን ያርብ💧💧💧💧💧_*
አሰላዋሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እህቴ እንዴት ነሽ ግን እቅርታ ሙስልም እስከሆንሽ ተስተካከይ አለባበስሽ በደንብ ማወቅ አለብሽ ቭድዮም ስትስሪም እራስሽን እንዳረሺ ግን የኛም ትምህርት ታስተምሪናለሽ ሙስልምነትሽ እንዳረሺ ወደ አላህ ተመለሺ❤❤❤❤❤
እረ የቤቶ ፈርሺ የክርሰቴን መሠቀል ቅርፁነው
ቅመሞች በፍጥነት እናሳድጋት ተባብረን 👍በርቺ እህቴ ❤👍
ዉይይይ እኛ ቅመሞችኮ የሰዉ ደስታ የሚያስደስተን ሲያለቅሱም አብረን
ጎበዝ በርች ሴት ልጅ ስታለቅስ ሳይሆን ስትበረታ ያስደስተኛል የኔ ቆንጆ በርች❤ እግዚአብሔር ካችጋር ይሁን🙏
ትራስ ልብሱ መስቀል ይመስላል ዉደ በተረፈ አይዞሽ ሂወት ባሰብናት ሳይሆን አላህ በፈቀደዉ ነዉ የምንኖረዉ ድንሽ ላይ ጠንክሪ 👍🌹
ሶፊዬ የኔማር በርች አችገና ብዙ ደረጃ ትደረሻለሽ በረትተሽ አላህንም በመያዝ በሂጃብሽም አለባበስ ዙሪያ አሰተካክሊ ጠከር ያለ ኢባዳ ያዥ አደራ እዳትበረከኪ መጩም ሮመዳነዉ በሶላትሽ ላይ አዘዉትሪ ❤❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ እውነት በጣም ነው የምወድሽ ሂወት ሁሌም አድስ ናት ተሱ የተሻለ ፈጣሪ ይሰጥሻል የኔ ሚስኪን
ካሜራአማኑ ልጅ ቶፊቅ ነዉ የምትሉ👍👍
ልል ነበር😂😂😂😂😂
ቀደምሽኝ መጋኛ😂😂😂😂😂
ክክክክ
😂😂😂😂
😂😂😂😂እኔም እሱ መሆኑን አወቂለሁ😂😂😂
የኔ እህት አይዞሽ በረቸ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
ጎበዝ በርች ሴት ልጅ ስታለቅስ ሳይሆን ስትበረታ ያስደስተኛል የኔ ውድ በርች❤❤❤❤❤❤😢😢
ጠንክሪ የኔ ሴት ። እንደዚህ እህቶች ሲጠናከሩ ማዬት ደስስስስ ይለኛል ❤❤❤ ጠረንጼዛ ላይ ብትከታትፊ ጥሩ ነው ላችም በሂደት ደሞ ይስተካከላል አሁን መሬት ላይ ስለምትሰሪ ተጠንቅቀሽ ምናምን እንዳይገባብሽ ከ ምግቡ ❤
አንበሳ ነሽ በርቺ ወላሂ እራስሽን ለውጠሽ አሳያቸው መቼም ቢሆን እጅ መስጠት የለብሽም ተለውጠሽ ሲያዪሽ የሚቃጠሉ ብዙዎች አሉ አላህ ይጠብቅሽ
የኔ ጀግና እህት ጠንካራ ሆነ ነው መገኘት ያለብሽ ጥንካሬሽ ያስከብርሻል ❤❤❤❤❤
ጀግና ሱሱየ ጠንካራ መሆን አለብሽ
በርቺ ሶፊ ጠንከራናሽ የኔ ውድ አብሽር ሁሉም ለከይር ናው❤❤❤❤❤❤❤
ጎበዝ ጠንክሬ ህይወት ይቀጥላል
ሶፊ በርቺ ጎበዝ እንዲህ ጠንከር ስትይ ምንም ሳይመስልሽ ሲቀር ነው ወንዱ ሚደነግጠው። ካለቀስሽ እና ራስሽን ከጣልሽ ይንቅሻል ይጠላሻል!። ቡኃላ ሁሉ ነገር ሲያልፍ ለቅሶሽ እንደማይገባው ሲገባሽ ያናድሻል። ስለዚህ ጓደኞችሽ ጋር ግዜ በማሳለፍ ስለሱ ደካማ ጎን ብቻ በማሰብ እሱ ለመርሳት ሞክሪ! እንዳትጎጂ። ሴት ልጅ ስትስቅ ነው ሚያምርባት። አይዞሽ ነገ ሌላ ቀን ነው።
መች ተለያዩ
ፕራንክ ነው😂
አሁን ፈልጎሽ ይመጣል አታልቅሽ ደግሞ የኔ ህይወት ጋ ተመሳሳይነዉ ወላሂ ራስሽን ጠብቂ እራስሽን በፍፁም እንዳትጥይ ኦኬ
የኔ ጀግና እህ ቴ አይዞሽ የኔማር🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ካሜራ አማኑ ቶፊቅ ነው ለማንኛውም በርች ሶፊ አችን 😂ደሞ እረመዳን መጣ ውሽት ሃራም ነው
እኮ የኔ ማር አጃጃሉን
ሶፊየ ጠክሪ ወላሂ ሴትልጅ ስትጠነክርነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በርቺ እህቴ ሁሌም እናይልሻለን የማዳም ቅመሞች ለዚህማ ማን ብሎን 🥰👍👍ሁላችሁም እህቶቼ በርቱ 👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️
አብሽሪ ጠክሪ ጎበዝ አሁንም ትችያለሽ ገና ብዙ ጡሩ ነገሮች ከፊትሽ አሉ ብዙ ዉጣ ዉረድም ጭምር
ሶፊ ቆንጆ በርች በጣም ነዉ የምወድሽ❤❤❤❤😍😍
ሶፊየ አብሽሪ ከዚህ በላህ ተደስተሽ ማየት እፈልጋለን የኛ ጀግና እህት አብሽሪ ሁሉም ለበጎ ነው እማያልፍ የለም
ሕይወት ይቀጥላል እሕቴ ❤️ በርችልኝ እሕቴ ❤️ በርችልኝ 🎉🎉🎉
የቀና ገና ብዙ ያወራል ጉዱ እኮነው የኔ ንግሰት ፈታ በይ በራሰሸ ሙዱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ እህት አይዞሽ በርች ጠካራ ሁኝ ምናባቱ ህይወት ይቀጥላል❤😢
አልተጣሉም 😂😂
@@RahimaRahima-x2y😂😂
@@RahimaRahima-x2y😢😢😢
@@RahimaRahima-x2yየምርሽነው😢
ሶፊ ትለያለች ጠንካራ ናት ጥሩ ህይወት ይገባታል
ማሻ አላህ ያምራል ጎበዝ በትክክል አብሸሩ እህት አልሀምዱሊላህ ያረብ የአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አይዞሽ ሶፊ ሁላይም ጠንክር መሁን አለበሽ ስውችን አትለማመጭ አላህ አጥበቀሽ ያዥ እሱን የያዝ ወድቁ አይወድቅም እራስሽን ስታከብሪ ሌሎችም ያክብሩሻል ቆፍጠን ብልሽ ሂወትሽን ምሪ ወንድ ቢሂድ ወንድ ይመጣል ዋናው ጤና እህት አለም አላህ ነገሮችሽን ሁሉ ያቅልልሽ አላህ ላንቺ የሚጠቅምሽን ያውቃል አመስግነሽ ተቀበይ።
❤❤❤❤❤❤ አልተለያየሽም ሁለታችሁንም ውድድድድድ
ባለሙያነሽ ሶፍያ ያእርብ እገር የስራች ሴት ጎብዝነት ሁልግዚም
berchy marye betesh betam yameral wellahe meshallah ayzosh hulum le heyru nw wudye ❤❤
አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው አለባበስሽን አስተካክሊ ማማየ
ጀግና ሂውት ይቀጥላል እሺ ሱፊየ❤❤
ዬኔ ጠካራ ሴት አይዞሽ ሶፊ❤❤❤❤
እመኑኝ ፕራንክ ነው ዩቱቦዋን ለማሳደግ ነው ተለያየን የምትለው ቶፊቅ መቼም አይተዋትም ነገሰው አስታረቀን ብለው አብረው ይመጣሉ😂😂😂😂😂❤❤❤❤
ትክክል
ሠው ነሽ አብሬ ማልቀሴ
ፕራንክ ከሆነ እንደዛ እያመመው ለምን ተነቀሰ እእእ?!!😂😂😂
የኔ ልዬ አብሽራ❤❤❤❤❤
በናታቹ የመዳም ቅሞች 10k ብላለች ከዛ በላይ አስገቦት በጣም ያሳዝናል አይዞሽ ሶፊ እኛ አለን አብሽሪ የኔ ውድ❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ አይዞሽ የኔ ውድ በርች የሴት ጀግና መሂንአለብሽ ጠክሪ ❤❤❤❤❤
በጣም ታምርያለሽ በርች እህቴ❤❤❤
ሶፌየ የኔ ዉድ አላህ የተሻለ መረጦልሸ ነዉ ተይዉ ቶፌቅ እደዉም ያንች ባል አይሆንሸም ወላሂ ወላሂ ሸሌ ነዉ አይዞሸ የኔ ዉድ ነገረ አብሸሬ
ቶፊክ በካሜራ በሥተጀርባነው የምትሉ በላይክ😂😂
ሶፊ አላህ ላንች የምመችሽን የምሆንሽን ካንች አያርቀውም በጭራሽ የባይበጅሽ ብሆን እንጂ ወይም በምገጥምሽ ፈተና ከይር ብይሻልሽ እንጂ አብሽሪ❤❤❤
ሶፍ ቆጆ ለቀጣይ አለባበስሽን ,,,
የዘንድሮ ፍቅር ምኑም አይታመን ይገርማል በስ ጎበዝ በርቺ ህይወት ይቀጥላል ደሞ ቤትሽን ወደድኳት
ማሻአላህ ንፅህናሽን ወደድኩት ክላስሽ እርትብ ያለች ናት ይፍታህ ነፍስ በርች 👍
ያረብ ፈገግታሽ ብቻ ይበቃል እህቴዋ ጥሩ ነገር ይገባሽ ❤❤❤❤❤
በርች ያህቴ ግንአለባበሥሽን አሥተካክሊ ይችአለም ጠፊነች
ሶፊ,አይዞሸ,እህቴዋ,በርቺማማየ
ማሻአላህ ሱፊ ጠንካራሁኝ ዉደ
Ayizoshi sofiye yene mar betam newu smetshin yeteredahushi stalekshi ebaye eyemetagni scheger neber anchi yaleshibet hiwet ene yalefebgni hiwet newu gn ahun lay destegna negni gn bchayen tz silegni erasu mnm ayimeslegni ena ketnshi koyita behuala treshaleshi Hulun neger ensha allah gn lemersat kesu merak gdi yilshal
ይሄኔ እኮ ቶፊቅ ነው የሚቀርፅሽ😂😂😂😜😂😂እኔ አላልኩም🏃🏃
ቲጀ የኔ ቅመም ሰወድሺ 😂😂😂 እደሱ ሹክበይን እማ❤
ጎበዝ በርቺ ሂወት ይቀጥላል ሶፊ ❤
ጀግና ግንእንደው እዚህገር ለፍተን ተገላተን እዛሂደን የብዙሰው ሂወትለምንድነው ብስቁልቁልየሚሆነው ለኛኮወላ ይህንንአይመጥነንም ነበር
ወንድ ላይ ስለምንትንጠለጠሉ ነዋ
አይዞሽ ልክ ነሽ በአብዛኛዉ አረብ ሀገር የሄዱ ሲመለሱ ኢትዮ ከኖሩት የባሰ ነዉ የሚኖሩት ለምን እንደሆነ አላዉቅም😢
😢😢😢😢
አለበበሲሺንም,አሲተከክይ,ህወት,ይቀጥለል,,ቶፍቅ,ብሄድ,አብደለ,ይመጠል,እኔ,ሶሲት,ሴት,ልጂ,ዎልጄ,ከልጆቼ,አበት,ተፍትቼ,ይወቴን,እየመረዉ,ቤተሶቦቼን,እየረደዉነዉ,እንደዘ,አይነት,ዎንዶቺ,ከነጌ,ዘሬ,ይሸልለ,እየተበለ,ይብሲበቸወል,ጠክረ,ሁኝ,❤❤❤❤❤
ሶፊ ቶፊቅ እየቀረፀሽ የሚመሥለኝ ነገርሳ 😄😄😄😄✍️ዩቱበሮች ጠቅላላ ተፋታችሁ ኮ ማንኛችሁን እናሥታርቅ🤔😍😍
ጀግና ነሸ የኔ ውድ እህት አይዞሸ ሂወት ይቀጥላል
አይዞሽ የኔ ውድ
❤❤❤❤አይዞሽ ሶፊየ አሏህ ላች ያለዎ አይቀርም ለከይር ነዎ ሁሉም ነገር የኔ ቆጆ
ማሻአላህ ሀቢቢቲ ጠክሪ ወዳ አላህ ዱአ አድርጊ ሂወት ይቀጥላል
ወሎየዋ ስወድሽ ነኔ በኔ ቤት ደምሪኝ❤
ሶፊ በርቺ ግን ሶፊ የመቸተሻ እድል ስቺው ንቅሳቱን ይፋቀውም ሳስፍቀውም እንዴትም አድርጎ ያትፋው ያን ካረገ እደል ስቺው ስጋዊ ፍላጎት እንጂ ፍቅር የለውም ፍቅሩ ካንቺ ነው ተረጋግተሽ አስቢ እኔም እንዳቺ ሂወት ነበር ያጋጠመኝ በየቤቱ ያለወጣ ብዙው አለ እህቴ አይዞሽ 💔🥰አንቺ ደሞ ጠንካራ ነሽ
ጀግናነሽ ሶፍያዬ መቸም አገትሽን እዳደፊ 💖💖💪
ወላሂ እኔ ሪሱ ዉስጤን ነው የበላቺኛ አበረታቶት በርቺ እህቴ ወዱ እሱ ብቺ አይደለም እዳትመለሺ ሁለተኛ ሞልቶል ወድ ያላህ ፍጡር መሊያን ነው
ሶፊ ኢኔ አፈቅርሸለው ወለሂ መልስ ፈልጋለው ከንቺ መልሺልኝ በነትሽ❤❤💞
ኣጆኽ /አይዞሽ ጥንካራ ስትሆን ሁሉም ይፈልገሻል ❤ ስታም ደሞ
ኣይዛሸ የኔ ውድ ጀግነ❤
በርቺ ለማንም ብለሽ አትከፊ ለራስሽ ኑሪ🥰🥰
በርቺ የኔ ጀግና
ከሜረመኑ ተዉፊቅነዊ አዊቀሽነዉ ተጠልተነል ሚቲይ
እውነት ከሆነ በርች ጠንካራ ስትሆኜ ነው ወንድ ልጅ የሚወድሽ
ሺቲ ስያምሪ ማነዉ እንደኔ ሀገር እያለ ሺቲ በጣም ያምለብሰዉ
በአረንጓደዉ በ2010ላይ 450 ከአፋር አስመጥቻለሁ አሁንማ 1500 ይሆናል እህት በጣም ያምራል
እኔ አሁንም መዳም ቤት ምለብሰው ሺቲ ነው
የትነው ዱባይ ካለ ሹክበሉኝ
@@ASd-bc3bo ዱባይ ሞልቷል
@@ASd-bc3bo አለ ዉዴ ከፈለግሽ ቁጡር ልስጥሽ ያለሽባት ድራስ የማጡልሸል
MashaALLAH betam arif sera naw. Berchi ehitachen. Bil Afia.
አብሽሪ የኔ ውድ አንች በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ❤❤❤
የኔ ውድ ሶፊዬ ሁሌም ከጎንሽ ነን በርች የተሰጠሽ እርሱ ሄይወት ይሆናል በናታችሁ የመዳም ቅመሞች ይችን ጀግና እህታችንን❤❤❤❤❤
ሶፊ የኔ ቆንጆ ጀግናዬ ነሽ ክፉ አይንካሽ እህቴ በርች 🥰
አድሱ ቤታችሁ ያምራል😊😊😊አሰግጡበት ውለድ ክበድ🤗ቶፊቅ ግን ካሜራ ማንነት አይሰለቸውም
ጎበዝ በርች ሶፊ ወላሂ የእውነት ተጣልተሺ ከሆነ እንዳታለቃቅሺ በእርግጥ ከልብ ያፈቀሩትን ሰው ማጣት ይከብዳል ግን በልጠሺው ተገኝ 🥺🥰🥰
ኣይዞሸ የኔ ዉድ ደሞ ሁሉም ያልፍል ፍጣር ይጠብቅሸ እህት❤❤❤❤❤❤
ጎበዝ በርቺልኝ እህቴ ትልቅ ቦታ ትደርሻልሽ❤❤❤❤❤❤❤
ሶፊየአይዞሽበርች.ህይወትይቀጥላል
🎉🎉🎉❤❤❤❤ስወድሽ ሶፊ የላጤ ኑሮ ይመቻል
አብሽሪ የኔ ውድ እህት❤❤❤❤❤❤
ማሪያም ሶፊን የምትወዱ በላይክ አሳዩኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
በርቺ ማማዬ ጀግና ሁኝ ያሣለፍሺው ነገር ለመልካም ነው የከሸፈው ጀግና ሤት ነኝ ጀግና ጀግና ሤት ሣይ ደሥ ይለኛል ግን ሣልነግርሺ የማላልፈው ነገር ቢኖር ወላሂ አላህን የሚያሥቆጣ ሥራ አትሥሪ አለባበሥሺን አሣምሪ ሁለተኛ ያን የነገርሺንን ሂወትሺን የመሠለ ሂወት እንዳት ጀምሪ ከሀራም እራቄ ድንሺን እወቂ ዱኣ አድርጊ አላህን ሦብር ኢማን ሃያኣ ሥጠኝ በይው ሁሉንም ይቺላል እኔ ለምታሥተላልፊው አርቲሚቲ ሣይሆን ለሙሥሊም ሤትነትሺ ሠብሥክራይብ አደርግሻለሁ
ሶፍዬን አሳድጎት የስደት ጓደቼ መልካምነታችንን እናሳያት እወዳችኋለሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
እንዳዉ ስዋዲሽ ቃል የላኝም❤❤❤🎉🎉
ማሻ አላህ የኔ ቆጆ ጀግና ነሽ በርች❤👍🍫🍫
ደምሪኝ ስወድሽ ❤
አብሸሪ ሁሉም ያለፈል አለባበሰሸንም አሠተካክሊ
ጎበዝ በርቺ ሶፊየ ጅግና ነሽ እህታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ስወድሽ ነይ በኔ ቤት ደምሪኝ❤
ዉዶቺ,,እይ,,,,እኳንለተከበረዉ,,ለዝነቱጨወር,,በሰላም,,አደረሳቺሁእሮመዳንሙባረክ
ቆንጆ ነሽ ማርያምን ❤🎉
ማሻ አላህ አብሽሪይ ሶፌ
በናታችሁ የመዳም ቅመሞች100k እናስገባት እኛም ነጋችን ምን እደሆነ አናውቅም አይዞሽ ውዴ ህይወት ይቀጥላል በርች
የዉነት ነዉ ግን ጠቡ ወይስ ኘራክ
ዉድሰብስክረብአረገኝ🎉😂
@@መኪየወግዲዋውሸት ነው
ተተለያየች የሱን ስም ሀብል ለምን አደረገች ዉሸታም ሁላ እኛን መሸቀያ አግኝተዋል 🤣🤣🤣🤣
@@semirasemira5861ሙዚቃዉም ለሡነዉጅ ክክክክ
የሰዉ ቤት ምርር ስልችት ያላችሁ በሙሉ ከሰራተኝነት ወደ ማዳምነት ይቀይራችሁ እህቶቼ ❤
አሚንን
አሚሚሚንን ያ አላህ😢
አሚንንንን ያረብ
አሚን ያረብ
አሜን😢
ጎበዝ ጠንክሪ ሂወት ይቀጥላልሶፊ❤
እንኳን ባገርሽ በሰው ሀገርም ጠንክረሽ ሰርተሽ ነው እዚህ የደረስሽው በርቺ ማማዬ ህይወት ይቀጥላል ❤😢
እኛ የመዳም ቅመሞች እኮ የምር ልዩ ነን የኔ ቀልጣፋ ሶፊዬ አይዞሽ በርቺ ሒወት ይቀጥላል .........❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሶፊ በመጀመሪያ አለባበስሽን አስተካክሊ ዱኔ ጠፊ ናት ይህ ኩንትራት ኑሮነዉ የምንኖርዉ ቢያንስ እጅጊ ሙሉ ልብስ ልበሽ እናም ጠረሀሽን አስተካክይ በአላህ አላህን እያስታወሽ ከኩሽናዉ የጠበበ ቤት ነዉ የመጨረሻ ቤታችን ምንም መላ መቀየር የማንችለዉ ቤታችን ያርብ መጨርሻችንን አሳምርልን ሶፊ አለባበስሽ አስተካክይ
በአላህ ይሁንብሽ አለባበስሽ አስተካክይ
እኔሥ የሚገርመኝ ሙሥሊም አደለሽ ሌሽ ፀጉርሽን ታሣያለሽ መቼም አዉቀሽ ነዉ እዲታይልሽ😢😢😢አይይይይ ዱኒያያ ተሥተካከይ
አይዞሽ የኔ ልዩ❤❤❤
ጀግና ሶፊየ በርች እሸ እማ ❤❤❤❤❤❤
*_እስኪ መጀመራ አለባበስሽ አስተኮክሊ በአሏህ ተይ እህት ኢተቂሏህ ዱኒያ ጠፊናት ዛሬ ነሀ የስራሽ ነገ አይጠቅምሽም አንዳድ ነገረ ተማሪ ስለድንሽ ኒቃብ መልበሱ ቢቀር ጭራሽ.....በሙዚቃ.....አሁንም ኢተቂላህ እረ ሙስሊሞች ወደወይት ጉዛችሁ አሏሁሙ ሙስተአን💧💧💧💧💧💧💧💧_*
አሏህ ሂደያ ይስጠት ይስጠን እህቴ
አወወላሂአይሠሙምአላሁየሥቱር ሀሢያቱን አሪቱንከሚባሉትአዷናት ለብሠውእዳለበሡ
ያሏቸው ውዱነብያችሶለላህአለይሂወሠለም
@@zabibakader8903 *_አሚን ያርብ💧💧💧💧💧_*
አሰላዋሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እህቴ እንዴት ነሽ ግን እቅርታ ሙስልም እስከሆንሽ ተስተካከይ አለባበስሽ በደንብ ማወቅ አለብሽ ቭድዮም ስትስሪም እራስሽን እንዳረሺ ግን የኛም ትምህርት ታስተምሪናለሽ ሙስልምነትሽ እንዳረሺ ወደ አላህ ተመለሺ❤❤❤❤❤
እረ የቤቶ ፈርሺ የክርሰቴን መሠቀል ቅርፁነው
ቅመሞች በፍጥነት እናሳድጋት ተባብረን 👍
በርቺ እህቴ ❤👍
ዉይይይ እኛ ቅመሞችኮ የሰዉ ደስታ የሚያስደስተን ሲያለቅሱም አብረን
ጎበዝ በርች ሴት ልጅ ስታለቅስ ሳይሆን ስትበረታ ያስደስተኛል የኔ ቆንጆ በርች❤ እግዚአብሔር ካችጋር ይሁን🙏
ትራስ ልብሱ መስቀል ይመስላል ዉደ በተረፈ አይዞሽ ሂወት ባሰብናት ሳይሆን አላህ በፈቀደዉ ነዉ የምንኖረዉ ድንሽ ላይ ጠንክሪ 👍🌹
ሶፊዬ የኔማር በርች አችገና ብዙ ደረጃ ትደረሻለሽ በረትተሽ አላህንም በመያዝ በሂጃብሽም አለባበስ ዙሪያ አሰተካክሊ ጠከር ያለ ኢባዳ ያዥ አደራ እዳትበረከኪ መጩም ሮመዳነዉ
በሶላትሽ ላይ አዘዉትሪ ❤❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ እውነት በጣም ነው የምወድሽ ሂወት ሁሌም አድስ ናት ተሱ የተሻለ ፈጣሪ ይሰጥሻል የኔ ሚስኪን
ካሜራአማኑ ልጅ ቶፊቅ ነዉ የምትሉ👍👍
ልል ነበር😂😂😂😂😂
ቀደምሽኝ መጋኛ😂😂😂😂😂
ክክክክ
😂😂😂😂
😂😂😂😂እኔም እሱ መሆኑን አወቂለሁ😂😂😂
የኔ እህት አይዞሽ በረቸ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
ጎበዝ በርች ሴት ልጅ ስታለቅስ ሳይሆን ስትበረታ ያስደስተኛል የኔ ውድ በርች❤❤❤❤❤❤😢😢
ጠንክሪ የኔ ሴት ። እንደዚህ እህቶች ሲጠናከሩ ማዬት ደስስስስ ይለኛል ❤❤❤ ጠረንጼዛ ላይ ብትከታትፊ ጥሩ ነው ላችም በሂደት ደሞ ይስተካከላል አሁን መሬት ላይ ስለምትሰሪ ተጠንቅቀሽ ምናምን እንዳይገባብሽ ከ ምግቡ ❤
አንበሳ ነሽ በርቺ ወላሂ እራስሽን ለውጠሽ አሳያቸው መቼም ቢሆን እጅ መስጠት የለብሽም ተለውጠሽ ሲያዪሽ የሚቃጠሉ ብዙዎች አሉ አላህ ይጠብቅሽ
የኔ ጀግና እህት ጠንካራ ሆነ ነው መገኘት ያለብሽ ጥንካሬሽ ያስከብርሻል ❤❤❤❤❤
ጀግና ሱሱየ ጠንካራ መሆን አለብሽ
በርቺ ሶፊ ጠንከራናሽ የኔ ውድ አብሽር ሁሉም ለከይር ናው❤❤❤❤❤❤❤
ጎበዝ ጠንክሬ ህይወት ይቀጥላል
ሶፊ በርቺ ጎበዝ እንዲህ ጠንከር ስትይ ምንም ሳይመስልሽ ሲቀር ነው ወንዱ ሚደነግጠው። ካለቀስሽ እና ራስሽን ከጣልሽ ይንቅሻል ይጠላሻል!። ቡኃላ ሁሉ ነገር ሲያልፍ ለቅሶሽ እንደማይገባው ሲገባሽ ያናድሻል። ስለዚህ ጓደኞችሽ ጋር ግዜ በማሳለፍ ስለሱ ደካማ ጎን ብቻ በማሰብ እሱ ለመርሳት ሞክሪ! እንዳትጎጂ። ሴት ልጅ ስትስቅ ነው ሚያምርባት። አይዞሽ ነገ ሌላ ቀን ነው።
መች ተለያዩ
ፕራንክ ነው😂
አሁን ፈልጎሽ ይመጣል አታልቅሽ ደግሞ የኔ ህይወት ጋ ተመሳሳይነዉ ወላሂ ራስሽን ጠብቂ እራስሽን በፍፁም እንዳትጥይ ኦኬ
የኔ ጀግና እህ ቴ አይዞሽ የኔማር🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ካሜራ አማኑ ቶፊቅ ነው ለማንኛውም በርች ሶፊ አችን 😂ደሞ እረመዳን መጣ ውሽት ሃራም ነው
እኮ የኔ ማር አጃጃሉን
ሶፊየ ጠክሪ ወላሂ ሴትልጅ ስትጠነክርነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በርቺ እህቴ ሁሌም እናይልሻለን የማዳም ቅመሞች ለዚህማ ማን ብሎን 🥰👍👍ሁላችሁም እህቶቼ በርቱ 👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️
አብሽሪ ጠክሪ ጎበዝ አሁንም ትችያለሽ ገና ብዙ ጡሩ ነገሮች ከፊትሽ አሉ ብዙ ዉጣ ዉረድም ጭምር
ሶፊ ቆንጆ በርች በጣም ነዉ የምወድሽ❤❤❤❤😍😍
ሶፊየ አብሽሪ ከዚህ በላህ ተደስተሽ ማየት እፈልጋለን የኛ ጀግና እህት አብሽሪ ሁሉም ለበጎ ነው እማያልፍ የለም
ሕይወት ይቀጥላል እሕቴ ❤️ በርችልኝ እሕቴ ❤️ በርችልኝ 🎉🎉🎉
የቀና ገና ብዙ ያወራል ጉዱ እኮነው የኔ ንግሰት ፈታ በይ በራሰሸ ሙዱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ እህት አይዞሽ በርች ጠካራ ሁኝ ምናባቱ ህይወት ይቀጥላል❤😢
አልተጣሉም 😂😂
@@RahimaRahima-x2y😂😂
@@RahimaRahima-x2y😢😢😢
@@RahimaRahima-x2yየምርሽነው😢
ሶፊ ትለያለች ጠንካራ ናት ጥሩ ህይወት ይገባታል
ማሻ አላህ ያምራል ጎበዝ በትክክል አብሸሩ እህት አልሀምዱሊላህ ያረብ የአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አይዞሽ ሶፊ ሁላይም ጠንክር መሁን አለበሽ ስውችን አትለማመጭ አላህ አጥበቀሽ ያዥ እሱን የያዝ ወድቁ አይወድቅም እራስሽን ስታከብሪ ሌሎችም ያክብሩሻል ቆፍጠን ብልሽ ሂወትሽን ምሪ ወንድ ቢሂድ ወንድ ይመጣል ዋናው ጤና እህት አለም አላህ ነገሮችሽን ሁሉ ያቅልልሽ አላህ ላንቺ የሚጠቅምሽን ያውቃል አመስግነሽ ተቀበይ።
❤❤❤❤❤❤ አልተለያየሽም ሁለታችሁንም ውድድድድድ
ባለሙያነሽ ሶፍያ ያእርብ እገር የስራች ሴት ጎብዝነት ሁልግዚም
berchy marye betesh betam yameral wellahe meshallah ayzosh hulum le heyru nw wudye ❤❤
አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው አለባበስሽን አስተካክሊ ማማየ
ጀግና ሂውት ይቀጥላል እሺ ሱፊየ❤❤
ዬኔ ጠካራ ሴት አይዞሽ ሶፊ❤❤❤❤
እመኑኝ ፕራንክ ነው ዩቱቦዋን ለማሳደግ ነው ተለያየን የምትለው ቶፊቅ መቼም አይተዋትም ነገሰው አስታረቀን ብለው አብረው ይመጣሉ😂😂😂😂😂❤❤❤❤
ትክክል
ሠው ነሽ አብሬ ማልቀሴ
ፕራንክ ከሆነ እንደዛ እያመመው ለምን ተነቀሰ እእእ?!!😂😂😂
የኔ ልዬ አብሽራ❤❤❤❤❤
በናታቹ የመዳም ቅሞች 10k ብላለች ከዛ በላይ አስገቦት በጣም ያሳዝናል አይዞሽ ሶፊ እኛ አለን አብሽሪ የኔ ውድ❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ አይዞሽ የኔ ውድ በርች የሴት ጀግና መሂንአለብሽ ጠክሪ ❤❤❤❤❤
በጣም ታምርያለሽ በርች እህቴ❤❤❤
ሶፌየ የኔ ዉድ አላህ የተሻለ መረጦልሸ ነዉ ተይዉ ቶፌቅ እደዉም ያንች ባል አይሆንሸም ወላሂ ወላሂ ሸሌ ነዉ አይዞሸ የኔ ዉድ ነገረ አብሸሬ
ቶፊክ በካሜራ በሥተጀርባነው የምትሉ በላይክ😂😂
ሶፊ አላህ ላንች የምመችሽን የምሆንሽን ካንች አያርቀውም በጭራሽ የባይበጅሽ ብሆን እንጂ ወይም በምገጥምሽ ፈተና ከይር ብይሻልሽ እንጂ አብሽሪ❤❤❤
ሶፍ ቆጆ ለቀጣይ አለባበስሽን ,,,
የዘንድሮ ፍቅር ምኑም አይታመን ይገርማል በስ ጎበዝ በርቺ ህይወት ይቀጥላል ደሞ ቤትሽን ወደድኳት
ማሻአላህ ንፅህናሽን ወደድኩት ክላስሽ እርትብ ያለች ናት ይፍታህ ነፍስ በርች 👍
ያረብ ፈገግታሽ ብቻ ይበቃል እህቴዋ ጥሩ ነገር ይገባሽ ❤❤❤❤❤
በርች ያህቴ ግንአለባበሥሽን አሥተካክሊ ይችአለም ጠፊነች
ሶፊ,አይዞሸ,እህቴዋ,በርቺማማየ
ማሻአላህ ሱፊ ጠንካራሁኝ ዉደ
Ayizoshi sofiye yene mar betam newu smetshin yeteredahushi stalekshi ebaye eyemetagni scheger neber anchi yaleshibet hiwet ene yalefebgni hiwet newu gn ahun lay destegna negni gn bchayen tz silegni erasu mnm ayimeslegni ena ketnshi koyita behuala treshaleshi Hulun neger ensha allah gn lemersat kesu merak gdi yilshal
ይሄኔ እኮ ቶፊቅ ነው የሚቀርፅሽ😂😂😂😜😂😂እኔ አላልኩም🏃🏃
ቲጀ የኔ ቅመም ሰወድሺ 😂😂😂 እደሱ ሹክበይን እማ❤
ጎበዝ በርቺ ሂወት ይቀጥላል ሶፊ ❤
ጀግና ግንእንደው እዚህገር ለፍተን ተገላተን እዛሂደን የብዙሰው ሂወትለምንድነው ብስቁልቁልየሚሆነው ለኛኮወላ ይህንንአይመጥነንም ነበር
ወንድ ላይ ስለምንትንጠለጠሉ ነዋ
አይዞሽ ልክ ነሽ በአብዛኛዉ አረብ ሀገር የሄዱ ሲመለሱ ኢትዮ ከኖሩት የባሰ ነዉ የሚኖሩት ለምን እንደሆነ አላዉቅም😢
😢😢😢😢
አለበበሲሺንም,አሲተከክይ,ህወት,ይቀጥለል,,ቶፍቅ,ብሄድ,አብደለ,ይመጠል,እኔ,ሶሲት,ሴት,ልጂ,ዎልጄ,ከልጆቼ,አበት,ተፍትቼ,ይወቴን,እየመረዉ,ቤተሶቦቼን,እየረደዉነዉ,እንደዘ,አይነት,ዎንዶቺ,ከነጌ,ዘሬ,ይሸልለ,እየተበለ,ይብሲበቸወል,ጠክረ,ሁኝ,❤❤❤❤❤
ሶፊ ቶፊቅ እየቀረፀሽ የሚመሥለኝ ነገርሳ 😄😄😄😄✍️ዩቱበሮች ጠቅላላ ተፋታችሁ ኮ ማንኛችሁን እናሥታርቅ🤔😍😍
ጀግና ነሸ የኔ ውድ እህት አይዞሸ ሂወት ይቀጥላል
አይዞሽ የኔ ውድ
❤❤❤❤አይዞሽ ሶፊየ አሏህ ላች ያለዎ አይቀርም ለከይር ነዎ ሁሉም ነገር የኔ ቆጆ
ማሻአላህ ሀቢቢቲ ጠክሪ ወዳ አላህ ዱአ አድርጊ ሂወት ይቀጥላል
ወሎየዋ ስወድሽ ነኔ በኔ ቤት ደምሪኝ❤
ሶፊ በርቺ ግን ሶፊ የመቸተሻ እድል ስቺው ንቅሳቱን ይፋቀውም ሳስፍቀውም እንዴትም አድርጎ ያትፋው ያን ካረገ እደል ስቺው ስጋዊ ፍላጎት እንጂ ፍቅር የለውም ፍቅሩ ካንቺ ነው ተረጋግተሽ አስቢ እኔም እንዳቺ ሂወት ነበር ያጋጠመኝ በየቤቱ ያለወጣ ብዙው አለ እህቴ አይዞሽ 💔🥰አንቺ ደሞ ጠንካራ ነሽ
ጀግናነሽ ሶፍያዬ መቸም አገትሽን እዳደፊ 💖💖💪
ወላሂ እኔ ሪሱ ዉስጤን ነው የበላቺኛ አበረታቶት በርቺ እህቴ ወዱ እሱ ብቺ አይደለም እዳትመለሺ ሁለተኛ ሞልቶል ወድ ያላህ ፍጡር መሊያን ነው
ሶፊ ኢኔ አፈቅርሸለው ወለሂ መልስ ፈልጋለው ከንቺ መልሺልኝ በነትሽ❤❤💞
ኣጆኽ /አይዞሽ ጥንካራ ስትሆን ሁሉም ይፈልገሻል ❤ ስታም ደሞ
ኣይዛሸ የኔ ውድ ጀግነ❤
በርቺ ለማንም ብለሽ አትከፊ ለራስሽ ኑሪ🥰🥰
በርቺ የኔ ጀግና
ከሜረመኑ ተዉፊቅነዊ አዊቀሽነዉ ተጠልተነል ሚቲይ
እውነት ከሆነ በርች ጠንካራ ስትሆኜ ነው ወንድ ልጅ የሚወድሽ
ሺቲ ስያምሪ ማነዉ እንደኔ ሀገር እያለ ሺቲ በጣም ያምለብሰዉ
በአረንጓደዉ በ2010ላይ 450 ከአፋር አስመጥቻለሁ አሁንማ 1500 ይሆናል እህት በጣም ያምራል
እኔ አሁንም መዳም ቤት ምለብሰው ሺቲ ነው
የትነው ዱባይ ካለ ሹክበሉኝ
@@ASd-bc3bo ዱባይ ሞልቷል
@@ASd-bc3bo አለ ዉዴ ከፈለግሽ ቁጡር ልስጥሽ ያለሽባት ድራስ የማጡልሸል
MashaALLAH betam arif sera naw. Berchi ehitachen. Bil Afia.
አብሽሪ የኔ ውድ አንች በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ❤❤❤
የኔ ውድ ሶፊዬ ሁሌም ከጎንሽ ነን በርች የተሰጠሽ እርሱ ሄይወት ይሆናል በናታችሁ የመዳም ቅመሞች ይችን ጀግና እህታችንን❤❤❤❤❤
ሶፊ የኔ ቆንጆ ጀግናዬ ነሽ ክፉ አይንካሽ እህቴ በርች 🥰
አድሱ ቤታችሁ ያምራል😊😊😊አሰግጡበት ውለድ ክበድ🤗ቶፊቅ ግን ካሜራ ማንነት አይሰለቸውም
ጎበዝ በርች ሶፊ ወላሂ የእውነት ተጣልተሺ ከሆነ እንዳታለቃቅሺ በእርግጥ ከልብ ያፈቀሩትን ሰው ማጣት ይከብዳል ግን በልጠሺው ተገኝ 🥺🥰🥰
ኣይዞሸ የኔ ዉድ ደሞ ሁሉም ያልፍል ፍጣር ይጠብቅሸ እህት❤❤❤❤❤❤
ጎበዝ በርቺልኝ እህቴ ትልቅ ቦታ ትደርሻልሽ❤❤❤❤❤❤❤
ሶፊየአይዞሽበርች.ህይወትይቀጥላል
🎉🎉🎉❤❤❤❤ስወድሽ ሶፊ የላጤ ኑሮ ይመቻል
አብሽሪ የኔ ውድ እህት❤❤❤❤❤❤
ማሪያም ሶፊን የምትወዱ በላይክ አሳዩኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
በርቺ ማማዬ ጀግና ሁኝ ያሣለፍሺው ነገር ለመልካም ነው የከሸፈው ጀግና ሤት ነኝ ጀግና ጀግና ሤት ሣይ ደሥ ይለኛል ግን ሣልነግርሺ የማላልፈው ነገር ቢኖር ወላሂ አላህን የሚያሥቆጣ ሥራ አትሥሪ አለባበሥሺን አሣምሪ ሁለተኛ ያን የነገርሺንን ሂወትሺን የመሠለ ሂወት እንዳት ጀምሪ ከሀራም እራቄ ድንሺን እወቂ ዱኣ አድርጊ አላህን ሦብር ኢማን ሃያኣ ሥጠኝ በይው ሁሉንም ይቺላል እኔ ለምታሥተላልፊው አርቲሚቲ ሣይሆን ለሙሥሊም ሤትነትሺ ሠብሥክራይብ አደርግሻለሁ
ሶፍዬን አሳድጎት የስደት ጓደቼ መልካምነታችንን እናሳያት እወዳችኋለሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
እንዳዉ ስዋዲሽ ቃል የላኝም❤❤❤🎉🎉
ማሻ አላህ የኔ ቆጆ ጀግና ነሽ በርች❤👍🍫🍫
ደምሪኝ ስወድሽ ❤
አብሸሪ ሁሉም ያለፈል
አለባበሰሸንም አሠተካክሊ