እስከ ዛሬ አለሰማዉም ነበር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 623

  • @madinhaa-jn3eb
    @madinhaa-jn3eb หลายเดือนก่อน +166

    የኔ ውዶች እናታችን ክበሪልን 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HayatHB26
    @HayatHB26 หลายเดือนก่อน +63

    እናታችን አላህ ያክብርሽ ተባረኩ ልጅሽም አላህ ከቁምነገር ያድርስልሽ እናታችን❤❤❤❤❤ ሶፊየ አላህ ያሽርሽ ውዴ❤❤❤

  • @Hanan12-c6y
    @Hanan12-c6y หลายเดือนก่อน +107

    ትክክል አህት ምከርያት ፍቅር ገደብ አለው 👍👍👍👍👌👌👌

    • @MitikeMitike-fk6qn
      @MitikeMitike-fk6qn หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤

    • @አዳበኛዋ
      @አዳበኛዋ หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤😢

    • @ፍቅርማማአ
      @ፍቅርማማአ หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @Jfjrjhydif-xy2jy
      @Jfjrjhydif-xy2jy หลายเดือนก่อน

      እናቶ ናትደ የሶፊ አላወኮትም

    • @Toyba-pc9bi
      @Toyba-pc9bi หลายเดือนก่อน

      የሷ ሳትሆን አጠገቧ ያለው ልጅ እናት ነች​@@Jfjrjhydif-xy2jy

  • @aleemamuhammed
    @aleemamuhammed หลายเดือนก่อน +60

    የኔ ዉድ እናት እድሜ የስጥሽ❤❤❤

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 หลายเดือนก่อน +27

    ሶፍዬ ይህን ያህል ነው ሰው እሚወድሽ ጠካራ ሆነሽ አስደስችን ሁላችንንም የኔ ጀግና ሰው ይወድሻል ያከብርሻል ምክንያቱም ውድ እና ክብር ያለሽ ሴት ስለሆንሽ ❤❤❤❤

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 หลายเดือนก่อน +108

    እናት እና ልጅ ሲምሩ ማሻ አላህ ሶፊየ የኔ እህት አላህ ያሽርሽ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p หลายเดือนก่อน +175

    ሶፉዬ እዳኔ ምታሰዝነው😢😢😢ብቻ😊😊😊🎉🎉

    • @GGu-st5vc
      @GGu-st5vc หลายเดือนก่อน

      እደው አችልይ ግን ይቱብም የለሽ ምድነውሥራሽ በሁሉም አችመጀመሪያ😂

    • @TamkeenNoraldeen
      @TamkeenNoraldeen หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @ZinetEndrisየኡሚናፋቂ
      @ZinetEndrisየኡሚናፋቂ หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝ

    • @TamkeenNoraldeen
      @TamkeenNoraldeen หลายเดือนก่อน

      @ZinetEndrisየኡሚናፋቂ ❤❤❤❤

    • @TecnoSpark10-n7t
      @TecnoSpark10-n7t หลายเดือนก่อน

      በጣምጅ❤❤

  • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
    @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን หลายเดือนก่อน +30

    እማምዬ ምርጥዬ ልጅ አለሽ አላህ ለቁም ነገር ያብቃልሽ❤❤❤ሶፊዬ አላህ ያሽርሽ❤❤

  • @RaheemaRaheema-k9d
    @RaheemaRaheema-k9d หลายเดือนก่อน +36

    ወይ ሥታምሩ ማሚ ክበሪልን ሦፉየ አይዞሽ የኔ ናት

  • @nebanebati4742
    @nebanebati4742 หลายเดือนก่อน +84

    ስፊን ስለጠየቃችሁት ክበሩልን ❤❤❤❤❤❤

  • @serjd9882
    @serjd9882 หลายเดือนก่อน +8

    እናትና ልጅ ደስ ስትሉ፣እናታችን ልጅሽን ክፉ አይንካብሽ፣ሁልግዜ ከልጅሽ ጋር ተደሰቺ፣ጥሩ ምክር ነው እናታችን ክበሪ፣ሶፊ የኔ መውደድ❤❤❤እወድሻለሁ።አሏህ ያሽርሽ

  • @ddt7909
    @ddt7909 หลายเดือนก่อน +17

    ሶፊ የኔማር ፈጣሪ ይማርሽ ደስታሽን ቅርብ ያድርገዉ🙏🙏🙏🙏

  • @a123-xu3mu
    @a123-xu3mu หลายเดือนก่อน +30

    ትንሺየዬ በረታ ደሞ በጣም ጠፍተካል😢ሶፊዬ አላህ አፊያሺን ይመልስልሺ😢

  • @KhadizaKhadiza-c6l
    @KhadizaKhadiza-c6l หลายเดือนก่อน +12

    እፍፍፍ የኔ እናት አብሽሪ ሶፊዬ ይሄም ያልፋል እናታችን ክልብ እናምስግናለን እኔን ይምክርሽኝ ነዉ ይምስለኝ እርሜ እና ጤና አላህ ይስጥለን ❤❤

  • @HvHh-i6i
    @HvHh-i6i หลายเดือนก่อน +8

    እናታችን ክበርልን ረጅም እድሜ እሰይ ደስ ስትሉ አላህ የሰው ፍቅር ይስጣችሁ ሶፊዪን የምጠላ ሼጣን ነው ለሶፊያ ብዬ ሰብስክራይብ አደረኩ ትለያላችሁ ❤❤❤❤

  • @ሱዛን-pp5qf
    @ሱዛን-pp5qf หลายเดือนก่อน +12

    ክበሪልን እናታችን ሶፊየ አላህ ያሽርሽ😢😢😢❤🎉

  • @hawa-m6u
    @hawa-m6u หลายเดือนก่อน +15

    የኔ ቆጂየ ማሚ ረጅም እድሜ ይስጥሽ❤❤❤❤

  • @ኡሙፉአድነኝየልጓማዋ
    @ኡሙፉአድነኝየልጓማዋ หลายเดือนก่อน +9

    አብሺሪ ሶፊየ አላህ ያሽርሽ ወድም በርታ አትጥፋ ማሚየ እድሜና ጤና ይስጥሽ ደስ ስትሉ እናትና ልጂ❤

  • @Semufika45
    @Semufika45 หลายเดือนก่อน +8

    ሶፊዬዬዬዬዬ ማሚዬ የኔ ቆንጆ እናት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ነፍፍፍፍፍ አመት ያቆይሽ ልጅሽ ወንድምሽ እኮ ነው የሚመስለው የኔ እናት❤❤

  • @Salsbel134
    @Salsbel134 หลายเดือนก่อน +4

    ሶፊዬ ልእልትዋ አላህ ሙሉአፍያሽ ይመልስልሽ ምርጥ እናት አልህ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥሽ ምርጥ ምክርነው የመከረችሽ ስሚ ውዴ

  • @zinebgashaw1015
    @zinebgashaw1015 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤ በጣም ደስስስስ ትላላችሁ
    እናታችን አላህ ያክብርልን ወንድመችን በረታ❤❤❤

  • @AsmauGobe
    @AsmauGobe หลายเดือนก่อน +1

    Yes of course mother ❤❤❤❤❤

  • @oothi2127
    @oothi2127 หลายเดือนก่อน +7

    I LOVE you Mom❤❤❤❤

  • @thayibathayiba6482
    @thayibathayiba6482 หลายเดือนก่อน +4

    እነትነ ልጂ ደሥ ሢሉ ማሻአሏህ ሦፊዎ አሏህ ያሸረሸ❤

  • @AlmazDereje-uy1uk
    @AlmazDereje-uy1uk หลายเดือนก่อน

    በእውነት እግዚአብሔር ሁሉንም ያደረገው ለመልካም ነዉ ሶፊ የኔ ቆንጆ ወደ እራስሽ ተመለሽ ፈጣሪ የልበሽን ሀሳብ የፈጽምልሽ❤❤❤

  • @Assass-i9r
    @Assass-i9r หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ እናት
    ረጅም እድሜ ከጤናገር❤❤❤❤❤❤

  • @EmuKalid-z3f
    @EmuKalid-z3f หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህ ታናሺ እናታላቅነው እሚመስሉት አላህ ይጠብቃችሁ የኔ እናት ❤❤❤❤ሶፊየ አላህ ጨርሶያሺርሺ

  • @Bakeluolaan
    @Bakeluolaan หลายเดือนก่อน +4

    ማማይዬ እግዛበርዕ ይእባእክዕ ሺ ካናአ ልጅሺ ሶፍዕ ያኔ ጃግናአ ባርቺ ውውውውዕዕ ኑያማራጊ ባርቺ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @retibeta
    @retibeta หลายเดือนก่อน +2

    ሶፍዬ አይዞሽ እግዛቤር ይማርሽ ፍቅር እውነት ነው ገደብ አለው እባክሽ አትጎጂ ገና ምኑን አየሽ ገና ስንት የተሻለ ይገጥምሻል በርቻ እራስሽን ጠብቃ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 หลายเดือนก่อน +1

    እናት እኮ እናት የሚለው ቃል ብቻ ሊገልፃት አይችልም
    ትክክል ምርጥ ምክር ነው የሰጠሻት ማሚዬ እናመሰግናለን ሶፊዬ ምክሯን ተግባራዊ አድርጊው ውዴ 🥰🥰
    እናታችንንና ልጇን ሳይ እንዴት ደስ እንደምትሉኝ እኔም ወንድ ልጅ አለኝ አሏህ ያሳድግልሽ በሉኝ 🥰🥰

  • @kadijaibrahim7935
    @kadijaibrahim7935 หลายเดือนก่อน +2

    Sofi don’t worry habibt.❤❤❤❤❤🥰

  • @yonatanteshome6800
    @yonatanteshome6800 หลายเดือนก่อน +3

    Sofiaye konjo ezgiyaber yimaresh We love you woulem kegoneshe Nene ezgiyaber yitebekesh ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አሢያብንትባባ
    @አሢያብንትባባ หลายเดือนก่อน +3

    የኔእናት ደስሲሉ እናትናልጂ ክቀሩልን ሶፊየአላህያሺርሺ

  • @rahoesa918
    @rahoesa918 หลายเดือนก่อน

    Sofiye allha yasheresh wude ehat allha yekiberachu ❤❤❤❤ enate ena leji masha allha

  • @ArshyaF-l7z
    @ArshyaF-l7z หลายเดือนก่อน +6

    እነተችን አለህ ይጠቢቅሽ❤❤❤❤

  • @FdUffyUCyghhv-p4f
    @FdUffyUCyghhv-p4f หลายเดือนก่อน +4

    የኔ እናት አላሕ ያክብርልን ሶፊየን ስለመከርሽልን ነፍ እድሜ ከአፊያ ከእሪዚቅ ጋ ኑሪልን

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤ማሻ አላህ ሲምሩ ሶፊየ አላህ ያሸርሽ ማዘረየ ረጂም እድሜ ከጤና አላህ ይሰጥልንንንንምክር ብሎ ዝም ነዉ የመከረችሽ በደብ አዳምጭ ሶፊ❤ ያብ አትጥፍ

  • @BosenaAzena
    @BosenaAzena หลายเดือนก่อน +6

    የኔ. ውድ እናት. እድሜ ጤና ይስጥሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zahera-r9u
    @Zahera-r9u หลายเดือนก่อน +1

    ሶፌየ አይዛሺ ሁሉም ያልፉል❤❤❤❤

  • @amaamm-pc3sb
    @amaamm-pc3sb หลายเดือนก่อน +4

    ትክክል❤❤❤

  • @Sumya-l2f
    @Sumya-l2f หลายเดือนก่อน +3

    ሶፍየ አላህ አፍያ ያድርግሽ እናታችን ምክሩ ለሁላችንም ነው ያካፈልሽን እናመሰግናለን ክበርልን

  • @LubabaSeid-zx2ij
    @LubabaSeid-zx2ij หลายเดือนก่อน +3

    እዉነትነዉ ማማበጣም እናመሠግናለን ጡሩ ምክር ነዉ ደሞወዲም ጠፍተሃል አትጥፋ በርታ ለናትህ እዲሜ እና ጤና ይሥጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አንት.ገብርኤልጠብቅኝ
    @አንት.ገብርኤልጠብቅኝ หลายเดือนก่อน +2

    እግዚኣብሔር ይክብርህ. እናት .እድሜጤናይጣት❤❤❤❤❤🎉

  • @Kedga-od5pz
    @Kedga-od5pz หลายเดือนก่อน +2

    አላህ ያሽርሽ ሶፊየ

  • @arsemayouyube1333
    @arsemayouyube1333 หลายเดือนก่อน +3

    ይመችሽ እህቴ ሶፊ ፈጣሪ ይማርሽ

  • @berhmeth
    @berhmeth หลายเดือนก่อน +9

    የኔናት ስስቴ አላህ ያሽርሽ😢😢

  • @EthioEthio-d5y
    @EthioEthio-d5y หลายเดือนก่อน +10

    አላህ የሽርሽ ሶፌ😢😢❤

  • @مكية-ه6خ
    @مكية-ه6خ หลายเดือนก่อน +5

    እነትችን ክበርልኝ ሶፍ ያኔ ውድ አለህ አፍያ የርግሸል 🎉❤❤❤❤

  • @KkBh-u4t
    @KkBh-u4t หลายเดือนก่อน +3

    Mashaalaa mashaalaa Galatomaa dhugaa 🥰 I am rabini sihafayiisuu ishalaa sofiyee ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekdestafesse7572
    @mekdestafesse7572 หลายเดือนก่อน +2

    ምርጥ መካሪ እናት ነሽ ትክክለኛውን ነው የተናገርሽው ፈጣሪ ያክብርሽ

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 หลายเดือนก่อน +3

    እናታችን አላህ ያክብርልን❤❤❤❤❤❤❤❤ ሶፊየኔ ቆጅ አላህያሽርሽ ❤❤❤ ነቃነቃ በይ ስትኘ ይ ጫጫንሻ ተቀሳቀሽ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zehara5
    @zehara5 หลายเดือนก่อน +1

    ሳህ ትክክል ሶፊዬ አብሽሪ ሁሉም ነገር ያልፋል ውዴ❤❤

  • @redirani-rt5kb
    @redirani-rt5kb หลายเดือนก่อน +2

    ሰፈየ ከእናታችን እንደትረሽውህምሽን ደብሸሽ ጥሩ ተስፋ ሰንቀሽ በርትተሽ ስትሰሪ የሚያስከፈሽ ሰሜት ሳታስቢው ይጠፋል

  • @Mokamil-gd2ok
    @Mokamil-gd2ok หลายเดือนก่อน +3

    እውነት 👍👍👍❤❤❤❤❤🌹🌹

  • @kadijaibrahim7935
    @kadijaibrahim7935 หลายเดือนก่อน +1

    Thank so much sister!!❤❤❤❤❤

  • @RhmhAli-b2x
    @RhmhAli-b2x หลายเดือนก่อน

    ማሻአላ ትክክል ነሽ❤❤❤

  • @AyshaNamani
    @AyshaNamani หลายเดือนก่อน +11

    ሶፍዬ ባቺ ስም ሰብስክራይብ አረኩት ምርጥ ቤተሰብ🎉🎉🎉🎉

  • @djhddjhdhhshdhnd5835
    @djhddjhdhhshdhnd5835 หลายเดือนก่อน +3

    ትክክል❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @FaH-m4e
    @FaH-m4e หลายเดือนก่อน

    ትክክል አናቴ አላህ ያክብረሸ ሶፊ አብሸረ❤❤❤🎉🎉😢

  • @Fatma2000Mohamed
    @Fatma2000Mohamed หลายเดือนก่อน +4

    ትክክልል እማ😢❤❤❤❤

  • @nasriya-lf4ig
    @nasriya-lf4ig หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ የኔ እነት እድሜነ ጤና ይስጥሽ

  • @እግዚብሔርእሪኛየነዉ
    @እግዚብሔርእሪኛየነዉ หลายเดือนก่อน

    ሶፍያ የኔ መልካም ኣይዞሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ 😘😘👏👏👏👏

  • @ፈኢዛይማም
    @ፈኢዛይማም หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ማሚዬ ❤❤❤ደስስስስስ ስትይ❤❤ሶፊነቴ የኔ አበባ አላህ ያሽርሽ😢❤

  • @neimaEndreis
    @neimaEndreis หลายเดือนก่อน +6

    ዋጋሸ ለሚገባው ሰው ብቻነው ዋጋ መከፍል በህይወታችን ሁላችንም እንባችንኳ የሚገባቸውኮ ውድ ሰውች አሉ በዙሪያችን አብሸሪ እህት አለም ያልፍል ❤❤❤❤❤

  • @ነጭናጫዋ
    @ነጭናጫዋ หลายเดือนก่อน +2

    ሶፊየ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ😢😢😢😢 የኔ እናት ክበሪልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zeherazehera3054
    @zeherazehera3054 หลายเดือนก่อน

    ትክክል ብለዋል እህቴ ጎበዝ እንካንም መከራችሁዋት ሶፊአላህ ያሽርሽ እህት ህመምሽን አላህ ያንሳልሽ

  • @NooraH-k1p
    @NooraH-k1p หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ምርጥ እናት😘😘😘😘😘😘

  • @Elham-j1z
    @Elham-j1z หลายเดือนก่อน +2

    ወይ ሰታምሩ ሳፊየ አይዙሸመ 🎉🎉🎉❤❤

  • @GhFg-v5t
    @GhFg-v5t หลายเดือนก่อน +10

    ሶፌየ አቺበሄረሺበት ሁሉ ሰፖስክራይብ ደከመኚ ሶፌየ

    • @redirani-rt5kb
      @redirani-rt5kb หลายเดือนก่อน

      አንች እራሱ እንደ ሶፊ ቅን ነሽ ክፉ አይቅረብሽ እህቴ

  • @HananJiihaad
    @HananJiihaad หลายเดือนก่อน +2

    Wow👌das selu❤❤ አለላህ አፊያ ያድርግሺ

  • @FirehtwotWondiyfra
    @FirehtwotWondiyfra หลายเดือนก่อน +1

    ሶፊዬ የኒ እናት በርቺልኝ አይዞሺ ማዘር ክበሪልን ❤❤❤❤❤

  • @HabebhHabebh-gh4gd
    @HabebhHabebh-gh4gd หลายเดือนก่อน

    ማሻአላሕ እናታችን ክበሪልን ደሞ እሕትና ወዲም ነው እም መስሎት ነፍአመት ትኑርልሕ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @esterzenebi8725
    @esterzenebi8725 หลายเดือนก่อน

    ታድለክ እናት አለክ ተባረክ የልጅ አስታዋይ እናትክን እረጅም እድሜ ከነ ውድእናት

  • @Zamzam-m4u
    @Zamzam-m4u หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአ አላህ እናት ና ልጁ ሱፊየ ከላህ አፊያሽን ይመልስልሽ ❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki หลายเดือนก่อน

    እዉይ ያብዬ እናት ደስስስ ስትል❤❤❤🎉🎉ምርጥ ምክር ነዉ ሶፌዬ በርቼ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ❤🎉ያብ ደግሞ አትጠፍ❤❤

  • @እግዚአብሔርእረኛዬ
    @እግዚአብሔርእረኛዬ หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እናት ክበሪልን❤❤እግዚአብሔር ያክብርሺ❤❤❤

  • @KobraKobra-fw1by
    @KobraKobra-fw1by หลายเดือนก่อน +3

    የኔውድችስታምሩ❤❤❤እናታችንክበርልኝ

  • @Mahayy-zo1gz
    @Mahayy-zo1gz หลายเดือนก่อน

    ወላሂ እናታችን ምክርሽ በጣም ደሥ ይላል በሶፊያ ሥም ሰብሥክርብ አረኩ❤❤❤❤

  • @hawa-m6u
    @hawa-m6u หลายเดือนก่อน +16

    ሶፊነቴ የኔ አበባ❤

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 หลายเดือนก่อน +2

    ሶፊዩ እግዛብሄር ጨርሶ ይማርሽ የአብ እናት እውነታቸው ነው ምክራቸውን ስሚ አይዞሽ በርች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saadajamal977
    @saadajamal977 หลายเดือนก่อน +4

    አይዞሽ እህቴ ሁሉም ለኸይር ነው

  • @MiriMiron-lz7gg
    @MiriMiron-lz7gg หลายเดือนก่อน +2

    Marye mokieshiya kibrln ❤❤❤❤ yabuya tadilek❤❤

  • @ZA-wv5dj
    @ZA-wv5dj หลายเดือนก่อน

    ረጅም እድሜና ጤና ለናታችን ክበሪልን🙏 ማሚ❤❤❤❤

  • @mekahyoutube8014
    @mekahyoutube8014 หลายเดือนก่อน +1

    መልካም ጎደኛ ነህ እናትህም በጣም መልካም ሠው ናት የምር ❤👍👍

  • @nuhamin9673
    @nuhamin9673 หลายเดือนก่อน +5

    ቆንጆ እናት አለቻት

  • @HayatSeid-e3d
    @HayatSeid-e3d หลายเดือนก่อน

    ዋው እናትናልጅ ታምራላቹሁ እድሜና ጤና ለናቱች ይስጥልን እና ሶፊዬ አይዞሽ አላህ ያሽርሽ

  • @mazamazamaza-o6s
    @mazamazamaza-o6s หลายเดือนก่อน +1

    yene. Enaite tabirake❤❤❤❤❤

  • @MakahAhmed-f8o
    @MakahAhmed-f8o หลายเดือนก่อน +1

    ያብ እናመስገናለን እናትህ ሺ አመት ትኑረልህ❤❤❤🎉🎉ሶፊየ የኔስስት አይዞሸ💖💖

  • @MHdgdk
    @MHdgdk หลายเดือนก่อน +5

    ሶፊ የነባ እናት ያለችሽ ነገር እውነት ነው ማለት ወልደውም የሚለዩ አሉ ያለችሽ እኔ በ18 አመቴ አንድት ልጅ ወልጀ አመት ሳይሆናት በሚያስጠላ መልኩ እሱ ብቻ አይደለም መላ ቤተሰቦቹ ጠባሳ ጥለውብኝ ተፈታሁ ከዚያ ሞኝ ደጉን እየሰማሁ አራት አመት ቁጭ ብየ ልጀን አጠንከርኩ አሁን ግን አልሀምዱሊላ አረብ ሀገር ነኝ ተመልሶ ይቅርታ አለ እንቅርት አባክ ይያዝህና ገደል ግባ አልኩት አንች ግን እሱጅ የሄደው የሚጨቁንሽ ልጅ አልጣለብሽ በጣም ታናድጅኛለሽ ደግሞ ለወንድ😊

    • @FhDyu
      @FhDyu หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው እህቴ እኔም እዳችው ነኝ እቅርታም አላልሽም 😂የውድ አይ ዞን እማያልፍ የለም ሰበሂወት ካለ ❤

  • @عايشه-ر4ي
    @عايشه-ر4ي หลายเดือนก่อน +2

    ሶፊየ አብሽሪአላህያሽርሸሽ🎉🎉

  • @TamenechDarcho
    @TamenechDarcho หลายเดือนก่อน

    Tbareku fexari yibarikachu sofiye fexari cerisosh yimarishi 😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔 hazosh berch ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FatumaFatuma-gs8qr9715
    @FatumaFatuma-gs8qr9715 หลายเดือนก่อน +2

    ሶፊዋ አብሽሪ አላህ ሲወድ ፈተናወችን ያበዛል ለኸይርነዉ ሁሉም ያልፋል የኔቆጆ❤

    • @Naima13Naima13
      @Naima13Naima13 หลายเดือนก่อน +1

      የኔውድ ስታምሪ መሻአላህ🎉🎉🎉❤

    • @FatumaFatuma-gs8qr9715
      @FatumaFatuma-gs8qr9715 หลายเดือนก่อน

      አመሠግናለሁ የኔ ዉድ እህትነት❤🍬

    • @Naima13Naima13
      @Naima13Naima13 หลายเดือนก่อน

      @@FatumaFatuma-gs8qr9715 እሽ ሀያቲ 😘😘😘😘😘😘

  • @ShemsyiaJemal88
    @ShemsyiaJemal88 หลายเดือนก่อน +8

    የኔ ውድ እናት❤

  • @MgnotTaye
    @MgnotTaye หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ውድ ትክክል ነሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @BetiMarid-c7v
    @BetiMarid-c7v หลายเดือนก่อน +1

    Nibe bata mirti liji naki egzaber yebarki wandime kana enatik❤❤ sofiye achim fatari cariso yimarish yene hite🙏🙏🙏🙏

  • @SaadhMuhabh
    @SaadhMuhabh หลายเดือนก่อน +1

    እናትህ ስታምር እድሜና ጤና ይስጥልህ

  • @tayba1611
    @tayba1611 หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት እድሜ ይስጥሺ ስለመከርሺልን ❤❤❤❤❤❤እናት እናት እናት❤❤❤❤❤

  • @jfdshfd3942
    @jfdshfd3942 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ናት ❤❤❤❤

  • @ኡሙፉአድቲዩብ
    @ኡሙፉአድቲዩብ หลายเดือนก่อน +1

    ወለህ ሰህ ፊቅረ ገደበ አለዉ ኡነት ነዉ ሶፊ አለህ አፈያ የድረገሽ እሙዬ❤እነመሰግነልን ምክረሽ ለመይት ህደቹ ስለይቹ መሸአለህ እነትን ልጅ🌹

  • @sareenLofi
    @sareenLofi หลายเดือนก่อน +4

    ትክክልነዉማር❤❤❤❤❤