በህወሓት እጅ ላይ የሚገላበጠው ትኩስ ድንች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • በህወሓት እጅ ላይ የሚገላበጠው ትኩስ ድንች

ความคิดเห็น • 286

  • @letebrhanghebremariam6213
    @letebrhanghebremariam6213 หลายเดือนก่อน +16

    ጅግና ሀቀኛ እህታችን ሺ አመት ኑሪልን🙏🙏🙏🥰❤❤️💛

  • @abadittsegay3303
    @abadittsegay3303 หลายเดือนก่อน +22

    ማርያማዊተይ ዘቅረብክዮ ትንታነ ሓቅን ሓቅን እዩ! ንስኺ ጠጠው ዝበልክሉ ህዝቢ ነዊሕ ዕድመን ጢዕናን ይምነየልክ! ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ!!!!!

  • @afubunnawi390
    @afubunnawi390 หลายเดือนก่อน +19

    እንኳን በደህና መጣሽ እህት ማርያማዊት
    ከኢትዮ ፎረም በመቀጠል የምከታተለው ሚዲያ ሆራይዘንን ነው
    እግዚአብሔር አንደበት እና ሞገስ ይሁንሽ 🙏 ❤️💛

  • @user-eq5mb3nu3q
    @user-eq5mb3nu3q หลายเดือนก่อน +42

    መቀቫት ማለት እንዲህ ነው እግዚአብሔር ያዘጋጀሽ የሕዝብ ድምፅ ድምፅ እንትሆኚ የቀባሽ በእውነትም ምርጥ የልባችንን ጩኸት በአደባባይ የምታሰሚልን ነሽና ተባረኪልን

    • @elinabrihan830
      @elinabrihan830 หลายเดือนก่อน +2

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉በብዙ ተባረኪ ❤❤❤❤❤

  • @aregaiw
    @aregaiw หลายเดือนก่อน +32

    የድንቋ እህታቸን ብቃትና ግንዛቤ ለመግለፅ ቃላት የለኝም።
    የፈፀምሽው ገድል በትግራይ ህዝብ ታሪክ ልክ እንደ TDF እየተዘከረ ይኖራል። በዚህ አጋጣሚ ለእህታችን ትልቅ አክብሮትና አድናቆት መግለፅ እፈልጋለሁ። እግዚአብሄር ረዥም እድሜና ጤና እመኝልሻለሁ።

  • @soliyanaabera
    @soliyanaabera หลายเดือนก่อน +15

    ብራቮ ማርያማዊት! ተባረኪ!

  • @Alemaz-vi7on
    @Alemaz-vi7on หลายเดือนก่อน +11

    ልክ ነሽ ማራማዊት እቺ አረመኔ አገር ነች እኛ ተጋሩ ስለማናውቃት ነው ጨካኝ አገር ነች::

  • @genetberehe6866
    @genetberehe6866 หลายเดือนก่อน +15

    እዉነት ለተጋሩ ሕዝብ የቆምሽ የዘመኑ ሐቀኛ የፓለቲካ ተንታኝ ብሩክ ሴት እህታችን በመሆንሽ ልትኮሪ ይገባሻል። አብዛኛዉ የኢትዮጵያ ሕዝብ እዉነትን መጋፈጥ ስለማይችል እንደ አንቺ በፊት ለፊት የሚናገሩትን ሞራል ለመስበር ይፈልጋሉና ቦታ አትሰጪያቸዉ።
    Keep working hard, don’t give up sister 👩 proud to be Tegaru ❤

  • @tighistshimellis9134
    @tighistshimellis9134 หลายเดือนก่อน +9

    ወይ ቁማር?
    ይህን ሁሉ ታሪክ እንደ ልብ ወለድ ፊልም ስንሰማዉ ተመስጠን በያለንበት ብንን ስንል ግን እውነታው በዚህ በምስኪን ህዝባችን ላይ የሚሰራ አሰቃቂ ጉድ ነው

  • @SaidHamad-bg8dd
    @SaidHamad-bg8dd หลายเดือนก่อน +9

    A very good programme . Bravo horizon free media ❤

  • @Pasttest543
    @Pasttest543 หลายเดือนก่อน +5

    ዶ/ር ድብረፅዩን የዋህ ነው አምናቸው ለጀነራል ፃድቃንና, ለጌታቸው ወደ ፕሪቶሪያ ላካቸው

  • @user-hs4cz7sb9d
    @user-hs4cz7sb9d หลายเดือนก่อน +10

    ማርያዉት. አላህ. ያግዝሽ. እዉነትሽ. ነዉ. ጌታቸዉ. ረዳ. አላህ. አይርዳህ. ይሄ. ሰካራም. ጌታቸዉ የምባል. ተንከሲስ. አላህ. ይገላግለን. ነዉራም. ነዉ. ባንዳ. ነዉ.

  • @user-xg9bv6ft5m
    @user-xg9bv6ft5m หลายเดือนก่อน +5

    Dear maramawit uare 100% correct about Gedu, u are smart ,I appreciate yr political attitude & keep it up

  • @ezanaghirmay8138
    @ezanaghirmay8138 หลายเดือนก่อน +7

    በእውነት የውስጤ አንደበት ነ ሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @melgebrek4431
    @melgebrek4431 หลายเดือนก่อน +6

    Beautiful presentation.

  • @almazadamu9175
    @almazadamu9175 หลายเดือนก่อน +6

    ማሪማዌት ኤኔ እንጀ በዘመናችን ስው በጠፍበት ዘመን እግዚአብሔር እንችን እስቀምጡል እና እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን የትግራይ ህዝብ ሁሌ በህዝቡ እንደተበደለና እንደተገፍና ለባርነት እደሽጡት ነው እንግዴህ ምን ይደረግ ይህ ርግማን እግዚአብሔር እንደ ቀን ፍቶን ይመልስልን

  • @elinabrihan830
    @elinabrihan830 หลายเดือนก่อน +15

    ማርያም ተባረኪ እግዚአብሔር በብዙ ይርዳሽ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን አሜን።

  • @benyamasgdom4722
    @benyamasgdom4722 หลายเดือนก่อน +3

    Proud of you Maryamawit ,who’s standing always the truth.

  • @AmanawitGebreamlak-ih3jf
    @AmanawitGebreamlak-ih3jf หลายเดือนก่อน +7

    u are right 100% marmawute

  • @user-nd8hf7lw5p
    @user-nd8hf7lw5p หลายเดือนก่อน +8

    የ #GSTS ምባል ድርጅት ፃድቃን የላከልን ደነዞች!!😢😢😢😢

  • @aregaiw
    @aregaiw หลายเดือนก่อน +21

    ብርቅየው ጀግና እህታችን: በሚገርም ሁኔታ ነው የትግራይ ፖለቲካን የተነተንሽው።
    እኔ በጌታቸው ነገር በጣም አፍሬለሁ አዝኜለሁ።

    • @TilahunMulat
      @TilahunMulat หลายเดือนก่อน

      ሓቅኻ ዲኻ ብጌታቸዉ ሓፊርኻ ? ምሕፋር ዝግበአካስ በቶም ኻልኦት ኔሩ

    • @user-qt7gj6vi5e
      @user-qt7gj6vi5e หลายเดือนก่อน +2

      ​@@TilahunMulatሓቅኻ ዲኻ ብጌታቸው ሓፊርካ ትብልምኻ ብጌታቸው ዘይተሓፈረ ብመን ክሕፈር ደሊኻ ተጋሩ ባዕልኹም እንዲኹም ክትገማሙዑና ተኽ ትብለኹም ግን ብጣዕሚ ትገርሙ ኢኹም ጌታቸው ዝሰርሖ ዘሎ ስራሕ ንባንዳ ጥራሕ እዩ ዘሖጉስ እምበር ትግራዋይ ዝኾነ ኹሉ ሓፊሩ ፣ሓዚኑ ምኽንያቱ እንተካኒ ፅንተት ምስ ዝአወጀልና አብይ አሕመድ ሸሩኹ ትግራይ ዝብትና ዘሎ ኩሎም ጥፍአት የብሎምን ማለተይ አይኮነን ብይብለፅ ግን ብጣዕሚ ዘጥፍእ ዘሎ ጌታቸው እዩ ።ዝህብና ተፈናቂሉ እናሃለው መሬትና ተወሪሩ እናሃለወ ብዙሓት አዴታትና ተደፊረን ፍትሒ ከይረኸባ እናሃለዋ እዝኹሉ ወጣት ንአቶም ከውፅእ ዝተሰወኣ እዙይ ኪሒዶም ናይ አብይ አሕመድ ኩርኩር ምዃን ብጣዕሚ የሕዝን የሕፍር 😢😢😢😢ክብርን ሞጎስን ንሰማእታትና 🙏

    • @tedrosabai4589
      @tedrosabai4589 หลายเดือนก่อน

      ጌታቸው እማ ንህዝቡ ጠጠው ዝበለ እዩ ከምቶም ንህዝቦም ጠሊሞም ውድቦምን ጥቅሞም ከይጎድሎም አኬባታት ዘብዝሑ ዘለው ኣይኮነን አይትጋገ

  • @Alemaz-vi7on
    @Alemaz-vi7on หลายเดือนก่อน +7

    እዝግአብሄር ልጆሽን ይባርክልሽ ገድ ትግራይን ያጠፋ ጨካኝ ሆዳም ነው አሁንም እኮ ትግራይ ላይ
    ጥላቻዉን አላቆም::

  • @user-gz9qx7dz9m
    @user-gz9qx7dz9m หลายเดือนก่อน +6

    Bravo Mariamawit

  • @isaiaskiflay2520
    @isaiaskiflay2520 หลายเดือนก่อน +4

    Thank you God bless you sis

  • @TT-yh8eb2234
    @TT-yh8eb2234 29 วันที่ผ่านมา +2

    Where were you when we asked Meles to step down for almost 30 years ???

  • @ብጾት
    @ብጾት หลายเดือนก่อน +4

    ሰላም እህታችን ማርያማዊት አቶ ጌታቸውን የወቀስሽበት መንገድ ለእርሱ ከነበረሽ አክብሮትና አድናቆት የነበረ ነው ። ለሀቅ ስለምትቆሚ እናመሰግንሻለን ። የእውነት እንጂ የሰው ተከታይ መሆን መጨረሻው ጥፋት ነው ። በርቺ

  • @MBRMUNA
    @MBRMUNA หลายเดือนก่อน +4

    ጅግና ማራማዊት ሓፍተይ ❤❤❤

  • @LegesTesfahunegn-zk3rh
    @LegesTesfahunegn-zk3rh หลายเดือนก่อน +4

    ባለፉት ስድስት ዓመት ሳቅ ስቄ አላቅም ነበር ዛሬ ግን አሳቅሽኝ እህታችን ከአንደበት ማር ይፈሳል ግን ላስተዋለ አንድቀን በቂው ነበር ግን ትውልዱ ያሳዝናል።

  • @eden8286
    @eden8286 หลายเดือนก่อน +3

    You are right about Gedu Andargachew.

  • @genetatsibha
    @genetatsibha หลายเดือนก่อน +2

    እሰይ ማርያማዊተይ ጀግና ኢኺ ንዝሃብክና ሓበሬታ ነዊሕ ዕድመን ጥዕናን ጌታ ኣብዚሑ ይባርኪ ትግራይ ከማኺ ዝበለ የብዝሓላ

  • @tigraiembeba4447
    @tigraiembeba4447 27 วันที่ผ่านมา

    Dear Mariyamawit
    A proud Tigrayan Heroin! Although I don't ever want Tigrai to be in Ethiopia and I long for Tigrai's freedom I really appreciate your stand with Tigrai at the time of Tigrai'a desperate need! Thank you sister!

  • @user-hg6gr1mq6i
    @user-hg6gr1mq6i หลายเดือนก่อน +1

    ለህይወትና ለሐቅ ባለሽ ብቁ አስተውሎት አደንቅሻለሁ!!!!እስከ ሕይወትሽ ፍፃሜ ጌታ ይጠብቅሽ!!! ዕውነትና ትግል እንዴት እንዲዛመድ ፍንትው አድርገሽ እያሳየሽን ነውና እናመሰግናል!!!! ትክክለኛ ታጋይ ነሽ!!! ጌታ በይቅርታ እንዲመልሰው መመለስና ህዝብ ፊት መንበርከክ ያለበት አራሱ ጌተቸውና ጌተቸው ብቻ መሆኑንነው ልብ ሊል ይገባዋል!!!! አንቺ ካልሻቸው ተጨማሪ!!! ህወሓት የትግራይ ወጣት ተረካቢ አላት!!!! እስከኣሁን እንደቻሉት ይችሉታል!!!

  • @tigestaberha
    @tigestaberha หลายเดือนก่อน +2

    One the best HORIZON, Don't Disappear we need you to be the voice for voiceless. Knowing the truth heart however good to know. Thank you my dear sister peace and love with you and your family 🙏 ❤

  • @genetpooki
    @genetpooki 29 วันที่ผ่านมา +2

    Debretsion lewahe Eyou he trusted the wrong people.

  • @etenshegezahegn2326
    @etenshegezahegn2326 หลายเดือนก่อน +2

    ተባሪኪ በልጆችሽ ተደሰቺ ሃቀኛ አምላክ የላክሽ ነሽ

  • @habtomberhane3808
    @habtomberhane3808 หลายเดือนก่อน +6

    እነገዱ ብዱንን ማመን ወሀ በእጅህ እንደ መጨበጥ ነው

    • @FreeEthiopia14
      @FreeEthiopia14 หลายเดือนก่อน

      @@habtomberhane3808 useless

  • @rahelgebreyohanes3349
    @rahelgebreyohanes3349 หลายเดือนก่อน +4

    ያንቺ ብቃት የጭቁኖች ድምፅ መሆን ምን ብየ እንደማስቀምጥሽ አላቅም ብቻ እግዛቢሄር ለጭቁን ንፁሃን ህዝብ ድምፅ እንድትሆኚ ድንቅ የሆነ ብቃት የቀባሽ እግዛቢሄር የላከልን ዕንቋችን በመሆንሽ እግዛቢሄር እድሜና ጤና ከነ ሙሉ ቤተሰቦችሽ እንዲሰጥሽ እመኛሎህ ለምታደርጊው እልህ አስጨራሽ ገድል እናመሰግናለን

  • @genetpooki
    @genetpooki 29 วันที่ผ่านมา +1

    You are brilliant Eko✊🏾I am so proud of you za haftay❤

  • @MusieGubramariam-ij7ms
    @MusieGubramariam-ij7ms 26 วันที่ผ่านมา +1

    ገዱን አማራዎች እንወደዋለን ምክንያቱም የአንቺ ዘመዶች ወያኔዎች ማራታቸውን እንድናስቆም አስታጥቆናል

  • @GideyAbraha-i8j
    @GideyAbraha-i8j 27 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤ ወነት በመናገርሸ ትልቅነትሸ ይገልጣል🎉🎉❤😮😮❤❤

  • @gebretsadik-cv1ir
    @gebretsadik-cv1ir หลายเดือนก่อน +2

    ማርያማዊት ! ጥሩ ትንታኔ ነው መሬት ላይ ያለ ግምት ነው ያስቀምጥሽው

  • @akliluzerihun
    @akliluzerihun 23 วันที่ผ่านมา

    Truth always prevails. Thank you my dearest sister ❤️❤️❤️

  • @tsigetesfaye8940
    @tsigetesfaye8940 หลายเดือนก่อน +3

    ማርየየየ ጀግና tdf❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-sd2sw1bj9z
    @user-sd2sw1bj9z หลายเดือนก่อน +10

    በቃ ገባኝ የድሮ ህወሀቶች በቀል ላይ ናቸው ደብረጺዮን ሳይሆን ጌታቸው አሰፋ ነው ህወሀትን እያዳናት ያለው ጌታቸው ረጃ በጻድቃን ተጠልፎ ነበር አይግረመን አሁን መክዳቱ አሁን ለትጥራይ ችግር ህወሀት ኢህአዴግ ነው እነ ሳሞራ ጻድቃን አርከበ የመሳሰሉት ህዝቡን እየተጫወቱበት ነው ማራማዊተይ አይዞሽ በርቺ ተስፋ እንዳትቆርጪ

  • @user-vc6ip7re1x
    @user-vc6ip7re1x หลายเดือนก่อน +2

    ሰላምሽ ይበዛ ማርያምየ።

  • @user-ff7gw8fd5t
    @user-ff7gw8fd5t 28 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ እመቤት አገላለጥሽ በውነት እጅግ በጣም ልቤን ነካ ው አመሰግናለሁ

  • @peacewinn8887
    @peacewinn8887 หลายเดือนก่อน +2

    ያሳዝናል የሄን የክል በሴራ የተሞላ ከሆነ ለወንበር ስባል ህዝብህን አሳልፈ መስጠት ጡቁር ታሪክ ከመስራት ብቻህን መሞት ይሻላል

  • @hoyae2976
    @hoyae2976 หลายเดือนก่อน +1

    ብሓቂ ጅግና ኢኺ:: ክብሪ ይግብአኪ❤❤🙏

  • @Fኡላኒ
    @Fኡላኒ หลายเดือนก่อน +2

    ሙሉውን ባልሰማውም ከአርስቱ ተነስቼ ማለት የምችለው ጌታቸው ረዳ የሚፈልገውን ስልጣን አግኝቶዎል ሌላው ጉዳዩም አይመስለኝም ከርሳም ነገር ነው

    • @Fኡላኒ
      @Fኡላኒ หลายเดือนก่อน +1

      Yap I agreed with you

  • @dembulka-x4p
    @dembulka-x4p หลายเดือนก่อน +1

    ሀህይወቴ ጨርሼ በጉጉት የተከታተልኩት ቪዲዬ. You are inspiring ❤️

  • @KebedeBedada-nw7xj
    @KebedeBedada-nw7xj หลายเดือนก่อน +1

    ለእውነት የሚቆሙ ጥቂቶች ናቸው መንገዳቸውም ጠባቡ መንገድ ነው ብድራታቸው ምንም ዋጋ ቢያስከፍልም በእግ/ር ዘንድ ይጠብቃቸዋል

  • @Zola23-g5i
    @Zola23-g5i 28 วันที่ผ่านมา +1

    ማሪያሟ በጣም አደነኩሽ wow wow wow

  • @EzanaTeklay
    @EzanaTeklay 27 วันที่ผ่านมา +1

    Respect mariyamawit 🎉🎉🎉

  • @atakiltgtsadik
    @atakiltgtsadik หลายเดือนก่อน +8

    ሁሎም ትንታኔሽ ትክክል ሁኖ እኔ ቅር ያለኝ የጎባኤ ስልጣን መሻማት ትልቅ ስህተት ነው ወጥተው ከስልጣን እንወርዳለን ማለት ተገቢ አይደለም ጎባኤ ይሾማል ጎባኤ ያወርዳል ደብረፂይንም የተናገረው ጎባኤ ያባርረኝ ጎባኤ የወሰነብኝን እቀበላለህ ነው ያለ በግሌ ግን በስልጣን መቀጠል አልፈልግም ወሳኙ ግን ጎባኤ ነው ጎባኤ ይወስንብኝ ነው ያለው ። እንጂ በራሱ መውረድ በራሱ መሾም አይችልም ።

  • @arefainegebrou1144
    @arefainegebrou1144 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞሽ አንቢቢዉ

  • @zinabuassefa4520
    @zinabuassefa4520 29 วันที่ผ่านมา +1

    FACT

  • @Sidama2002
    @Sidama2002 หลายเดือนก่อน

    Well analysed madam!! Many thanks for deciphering the meaning of hot potato 🥔!!

  • @zewditesfaldet1838
    @zewditesfaldet1838 หลายเดือนก่อน +1

    Mariamawit Ende Simsh God bless you ehtie❤️

  • @kasayareki6656
    @kasayareki6656 29 วันที่ผ่านมา

    እውቀትሽን ይባረክ ማርያማዊት

  • @user-kx9xi4hy1e
    @user-kx9xi4hy1e หลายเดือนก่อน +1

    We’re proud of you እንኻን ተወለድሽ::

  • @misginamusazgi6166
    @misginamusazgi6166 27 วันที่ผ่านมา +1

    ወ/ሮ ማርያማዊት የሁ የትግራይ ችግር ጌታቸው ነው ቶሎ ብለሽ በማወቅሽ እጅግ አሪገ ኣመሰግንሽ አለሁ እሱ ማሌት ጌታቸው የኣቢዪ ተላላኪ ባንዳ ነው እኔ ነኝ ብቻ አዋቂ ባይ የድርጅቱ ሚስጢር ዘርግፎ ለጠላት የሚሰጥ ኣደገኛ ሰው ነው ሁሉ ሰው ላውቀው ይገባል

  • @asratteshome5891
    @asratteshome5891 หลายเดือนก่อน

    Yes you are correct! Accountability is must

  • @makdabulutse6933
    @makdabulutse6933 หลายเดือนก่อน +1

    በትክክል

  • @user-wk2yh8ks8p
    @user-wk2yh8ks8p หลายเดือนก่อน +5

    ኸረ ለዚህ ምስኪን ህዝብ እረፍት ስጡት።

  • @AddisFikerlove
    @AddisFikerlove หลายเดือนก่อน +2

    ስለ ገዱ ስለሰጠሽው አስተያየት ።
    ገዱ ያለው ያጠፋውት ጥፋት ካለ ፍርድ ሲመጣ ለመቀበል ዝግጁ ነኝ however 1st things first let us focus on the task /the mission right now to የሰይጣን ቁራጭ የሆነውን አብይ ላይ ።

    • @FreeEthiopia14
      @FreeEthiopia14 หลายเดือนก่อน +3

      TPLF leaders also committed crime against Amhara people.

    • @AddisFikerlove
      @AddisFikerlove หลายเดือนก่อน +3

      @@FreeEthiopia14 Fyi ጌታቸው እረዳ የፍርድ ቀን ሁላችንም እንደ ጥግ ታች ን እንጠይቃለን ብሎል። No one is immune to this.

  • @meseretyebio9390
    @meseretyebio9390 หลายเดือนก่อน +1

    They have to follow the rule .They can't say we promise we can't come back .if people need them they can serve .They can't handed the precious people of Tigrai to unmatched youngsters

  • @asratteshome5891
    @asratteshome5891 หลายเดือนก่อน

    Thank you Mariamawit. I always wait Horizon media. The best media

  • @tsigetesfaye8940
    @tsigetesfaye8940 หลายเดือนก่อน +1

    ኒሪልንንን ጀግናየ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @almazeyassu6532
    @almazeyassu6532 หลายเดือนก่อน +1

    👍👌

  • @binyamygizaw6680
    @binyamygizaw6680 หลายเดือนก่อน +4

    የዲያስፖራ የመከተ ገንዘብ በሚሊዮን ዶላር የት ገባ ብለሽ ጠይቂ ።እውነት መዋጥ ከቻልሽ

    • @Dats09
      @Dats09 หลายเดือนก่อน +1

      That's not your business. You should worry about your own corrupt officials. Leave Tigray alone .

  • @muugetaooo6778
    @muugetaooo6778 หลายเดือนก่อน +1

    It very difficult to listen to this heartbreaking story.

  • @GetahunDegefu
    @GetahunDegefu หลายเดือนก่อน +1

    ለማን ነው የምታወሪው

  • @ata4737
    @ata4737 หลายเดือนก่อน +1

    ማርያማዊት አንድ ጊዜ አብርሃም በላይ ማን ባንዳ እንደሆነ ወደፊት እናየዋለን ያለውን ይሰመርበት

  • @alguyonas3312
    @alguyonas3312 29 วันที่ผ่านมา

    Selam. Mgidelawti. ❤❤❤

  • @alganeshteklu6765
    @alganeshteklu6765 หลายเดือนก่อน +1

    እዚ ኩሉ ሽግር አሕሊፎም ክጋገዩ ወይውን ጌጋ ክገብሩ ኢልካ ዘሕሰብን ነይሩ ግን ከ ዓብይ ጌጋን በደልን ንህዝቢ ትግራይ አውሪዶሙሉ ንሕናስ ካለኦት ፓርቲታት ይኹና ገለ ሰባት ብዙሕ ነዞም ሕጂ ንዛረበሎም ይቃወሙ እንከለው ሱቅ በሎ እዛ ሰላም አይትባላሽውዋ ነቶም ወራሕትውን አትቃወሙ ንብሎም ነይርና ለካስ ውጺኢቱስ እዚ ኾይኑ ተበለጽቲ ናይ ኢድኺም ትረኽቡዋ ኢኹዛሐለፍኹሞ ረሳዕቲ::
    ማሪያማዊት ብአኺ ሕጉሳት ኢና ቀጽልሉ አጋልጺዮም ::

  • @mekonenebeyene7836
    @mekonenebeyene7836 หลายเดือนก่อน +1

    እድመ ናጠይና ይስጥሻ

  • @temesgenendeshaw8375
    @temesgenendeshaw8375 29 วันที่ผ่านมา

    ጌታቸው አሳዛኝ ሰው ነው። ማንነቱን ቀይሮ፣ያደገበትን ማህበረሰብ ራያን ለአድዋ ወራሪ አስረክቦ ከትግሬ በላይ ትግሬ ለመሆን ያላደረገው ጥረት አልነበረም። እሄው አሁን በዚህ አይነት አፀያፊ ቃላት እያንቋሸሹት ነው።
    ለነገሩ ወደሽ ከተደፋሽ .....

  • @AxiomRitzy-sv7nu
    @AxiomRitzy-sv7nu หลายเดือนก่อน

    Ethiopia is one of the under world country.

  • @michael-7474
    @michael-7474 หลายเดือนก่อน +1

    👍

  • @akliluzerihun
    @akliluzerihun 23 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @tewodrostesfaye3494
    @tewodrostesfaye3494 29 วันที่ผ่านมา

    Mariyamawit becarefull of what unthought

  • @dejenzeray6875
    @dejenzeray6875 29 วันที่ผ่านมา

    edmena tena yestesh kelek belay akbresh aleoh

  • @SaidHamad-bg8dd
    @SaidHamad-bg8dd หลายเดือนก่อน +10

    The traitor getachew Reda must be removed . Dr. DEBRETSION GEBREMICHAEL has to come to power in independant tigray

    • @gebrehiwotmekonnen7144
      @gebrehiwotmekonnen7144 หลายเดือนก่อน +1

      after leading the extermination of millions of Tegaru because of his poor leadership you want him to continue in power shameful I live in country where leadership is accountable

  • @ata4737
    @ata4737 หลายเดือนก่อน

    Wow wow wow amazing analysis ❤

  • @አባድፈን5483
    @አባድፈን5483 29 วันที่ผ่านมา

    ቋንቋ ትግርኛካ በጣዕሚ መሳጢ እዩ 😅። እቲ መደብ ትግርኛ ግበርዎ ኣምሓርኛ ኣምሓራ ስለዝኾነ ክንሰምዖ ኣይንደልን😮

  • @ephraimkebede8170
    @ephraimkebede8170 หลายเดือนก่อน

    You are bringing truth with evidence for honest tigraway.the leadership is wrong in many ways but we lost bright young tegrawy in this dirty war.

  • @lemlemgebre9800
    @lemlemgebre9800 หลายเดือนก่อน

    Betam Awaki ena Belehe ye astsasep haftam nesh❤

  • @maryamtsionhizbeyhadera9233
    @maryamtsionhizbeyhadera9233 หลายเดือนก่อน

    Maryamawit ehite be miknyat eko new miwedish yene hakegna ❤❤❤❤❤

  • @jemalnegash9394
    @jemalnegash9394 29 วันที่ผ่านมา

    አድናቂሽ ነኝ ሀቀኛ ደፋር ነሽ።መታረም ያለበት ግን ጉባኤው የመረጣቸው ሰዎች ይመራሉ።ገና ለገና ቃል ግቡልን አይባልም።

  • @sabafekadu911
    @sabafekadu911 หลายเดือนก่อน +13

    ፃድቃን ወደ ፕሪቶሪያ ድርድር ባይሄድ ንሮ ትግራይ አሸንፋ ነበር ጌታቸውንም ያሳሳተው እሱ ነው

    • @binyamygizaw6680
      @binyamygizaw6680 หลายเดือนก่อน +4

      የጠላት ጦርኮ እንትጮና .ማይጨው ደርሶዋል ።ትዲኤፍ እኮ መሳርያ ጨርሶ ማፈግፈግ ያደርግ ነበር ።መፈረማቸው እዛው ለነበርነው ኣዳነን። ከህዝብ ይልቅ ፓርቲ እምታመልኩ ደናቁር ።በዚ ድርጂት ነው ለዚ የደር3ስነው

    • @sabafekadu911
      @sabafekadu911 หลายเดือนก่อน +3

      @@binyamygizaw6680 ለምን ፈረሙ አይደለም ፃድቃን ለስልጣን ብሎ መንግሥት ማፍረስ አልነበረበትም ነው ደግሞም የመስለኝን መፃፍ መብቴ ነው ስድብ ምን አመጣው

    • @ethiopiatikdem7728
      @ethiopiatikdem7728 หลายเดือนก่อน +2

      @@binyamygizaw6680 አረ ባክህ? ባይፈራረሙ ኖሮ ትግራይ አይሆኑ አወዳደቅ ነበረ የምትወድቀው. አብይ መቀሌ ሊገባ እኮ የተወሰነ ኪሎሜትር ነበረ የቀረው?

    • @goesaroundcomesaround
      @goesaroundcomesaround หลายเดือนก่อน

      ትክክል ድብቁ ከባብ ፃድቃን ነው TDF ወደ ሃላ ኢንዲመለስ ከአሜርካ ጋር ዲል አርጎ ይመሰለኛል ያሜርሪካ ሰልት እሄ ነው ዋናውን የጦር መሪ በጥቅም ዲል ታደርጋለች ለዚህም ይመሰለኛል እንደውሃ ቀጂ እሚመላለሰው 😳

  • @enyatkebede7926
    @enyatkebede7926 หลายเดือนก่อน +3

    እንዴው እኔ ግርም የሚለኝ ኢትዮጵያ ምን አደረገች? ዘላችሁ ኢትዮጵያ የሚለውን ስም ለማጥላላት የምትሄዱበት መንገድ ይገርመኛል :: ህዝቡን መውቀስ ትችያለሽ : ግን የሀገርን ስም እየጠሩ ማጥላላት የልብ እውርነት ነው:::

  • @user-tr4ff7fx7z
    @user-tr4ff7fx7z 28 วันที่ผ่านมา

    👍👍👍❤️💛❤️💛

  • @aklilutesfai6065
    @aklilutesfai6065 หลายเดือนก่อน

    Let’s see the outcome of Congress, we have many genuine experienced new generation. Plus don’t forget that we have a qualified old vanguard who can work as bridge for the next two years🙏

  • @salomes.tasful7835
    @salomes.tasful7835 หลายเดือนก่อน

    Mariamwit ehte wedishalw gen be getachew lay yetsasstish meslig

  • @akliluzerihun
    @akliluzerihun 23 วันที่ผ่านมา

    ኣጌሊጪዉ እዉነቱን

  • @alembekele4520
    @alembekele4520 หลายเดือนก่อน

    The truth sent you free “ even if Gethe makes mistakes, still you don’t blame him that’s what I like your media keep it up

  • @negasihaile5860
    @negasihaile5860 29 วันที่ผ่านมา

    የምን መሸሽ ነው ገንዘብስ ያሸሽሻል ወይ ኩንትራቱ እስኪታደስ ካልሆነ በስተቀር

  • @mebrehetbenian3784
    @mebrehetbenian3784 หลายเดือนก่อน +1

    Getachew reda ye abiy ahmed ali new

  • @user-bp7cb4ow7r
    @user-bp7cb4ow7r 28 วันที่ผ่านมา

    ገዱ በትግራይ ህዝብ በፈፀመው የዘርጥፋት ወንጀል ተጠያቂ ነው እንደገና በፃፈው ደብዳቤን የሚያመለክተው በትግራይ ህዝብ ላይ ያለው ጥላቻ ኣሁንም ያለውን ያመለክታል

  • @genetpooki
    @genetpooki 29 วันที่ผ่านมา

    I told my sister it look like Mengstmegelebat.