"እህተ ማርያም ራሔሎ የሚባል የዛር መንፈስ አለባት"ቀሲስ መ/ር ሄኖክ ወ/ማርያም | Ehete Mariam | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024
  • "እህተ ማርያም ራሔሎ የሚባል የዛር መንፈስ አለባት"ቀሲስ መ/ር ሄኖክ ወ/ማርያም
    #Ethiopia #Yegna_Tube #Ehete_Mariam
    ¬Find us on the following links
    www.yegnatube.com
    Facebook: / yegnatube
    Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ

ความคิดเห็น • 377

  • @mihretsisay9347
    @mihretsisay9347 4 ปีที่แล้ว +57

    አባታችን መምህር ሔኖክ ወልደ ማርያም በእርሶ መንፈሳዊ ትምህርት እኔም ህይወቴን አስተካክለውልኛል እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ፀጋና እድሜ ይስጦት

  • @tekleweinimekonnen3263
    @tekleweinimekonnen3263 4 ปีที่แล้ว +12

    በጣም ጥሩ ሃሳብና መልስ ስለ ሰጡ እጅግ እናመሰግናለን መምህር እድሜ እና ጤና ፈጣሪ ይስጥልኝ።

  • @girmadawitgebiremariam2548
    @girmadawitgebiremariam2548 4 ปีที่แล้ว +29

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባ።

  • @alg7524
    @alg7524 4 ปีที่แล้ว +10

    ዋናው ቁም ነገር እህተማርያም ትልቁ ወንጀሎቿ የኦርቶዶክስ ንብረቶችን መጠቀሟ ነው። ከአለባበስ ጀምሮ ሌሎች የኦርቶዶክስ መጠቀሚያ ቁሳቁሶችን እየተጠቀመች ነው። ይኸ በምንም መልክ ተቀባይነት የለውም። የቤተክርስቲያኗ ፓተንት ናቸው።

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 4 ปีที่แล้ว

      Min eswa bicha, bizu zemariwoch yebetechrstyanin alebabes, yemezmurachinin zema eyewesedu orthodox maslew gin wengelu ye Pente yehone mezmur sizemru ayalew youtube lay. Orthodox betam menqat alebet. Miemenun manqat alebet. Egni sewoch yehone telieko alachew, orthodoxin liyafersu and etenesu nachew, orthodox kemingzewm belay ytamemubnal eqta hizbun manqat alebat. Betam fezenal.

  • @kokikoki961
    @kokikoki961 4 ปีที่แล้ว +6

    አባ ት እኮ እባካችሁ ጸበል ወሰደዋት ታሳዛናለቺ እባካችሁ ህዝብ የሚከተለውን አያቁም በእግዚአብሔር እንዳትጠየቆ ካጠፋሁ ይቅርታ

  • @tisgaradakabadatisgaradaka8869
    @tisgaradakabadatisgaradaka8869 4 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛሎት

  • @mahlettesfaye3631
    @mahlettesfaye3631 2 ปีที่แล้ว +4

    አባታችን በርከቶት ይደርብን 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @dvabate6046
    @dvabate6046 4 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባ

  • @ህያብህያብ-ቘ2ጠ
    @ህያብህያብ-ቘ2ጠ 4 ปีที่แล้ว +11

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን።

  • @warkeshamisu4578
    @warkeshamisu4578 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማይ ይያዉርስልን እድሜ ና ፀጋ ይስጥልን የአገልግሎት እድሜዉን ያርዝምልን አባቴ

  • @للبب-غ3ز
    @للبب-غ3ز 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለህወት ያሰማልን አባ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @abebeayalkebet8681
    @abebeayalkebet8681 3 ปีที่แล้ว +1

    እህተ ማሪያምን ከመቃወም በፊት አባቶች በፀሎት በመጠየቅ መልስ እናገኛለን ፡፡ነገር ግን እሷ ንግሥናዋ ከሰማይ ቢሆን ምን ችግር አለው የአይማኖት አባቶች አውን ያሉት ህዝቡን መሰብሰብ ሳይሆን ህዝቡን መበተን ቤተክርሰቲየንን መዝጋት በተጨማሪ የራቸውን ጥቅም ብቻ ነው የሚያሳድዱ፡፡እሷ ግን የቤተክርስቲያን ህግ ስራቷን እንጠብቅ ህዝቡን እጠብቅ ነው የምትለው፡፡

  • @godolias8228
    @godolias8228 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ምንም ክፍት አልታየኝም:በጸሎት ነው የምትኖረው:ያውም ከስራ ጋር። ሁሉም እራሱን የሚያይበት አይን ቢኖርበት ጥሩ ነው የኛ የሆነን ነገር ማሳነስ የተለመደ ነው።

  • @አየሱስክርስቶስአምላኬ
    @አየሱስክርስቶስአምላኬ 4 ปีที่แล้ว +4

    Memhir Henok. Tebarekkulign🙏🙏🙏

  • @InspireEthiopia
    @InspireEthiopia 4 ปีที่แล้ว +10

    እኛ ምንም ይኑርባት አያገባንም፣ እንደውም ከቻላቹ መንፈሱን አውጡላት!በነካ እጃችሁ ከጓደኛዬ ጋር ኢትዮጵያውያንን ለማንቃት እየሰራን ያለውን ስራ ተመልከቱና Subscribe በማድረግ ደግፉን ፈጣሪ ሀገራችንን ይባርክ!

    • @sst1748
      @sst1748 4 ปีที่แล้ว +2

      ደስሲል

    • @ET-cw8ro
      @ET-cw8ro 4 ปีที่แล้ว +1

      Inspire Ethiopia ለራስህ ቢዝነስ ስትል ምንም ይኑርባት 🤣🤣 ምድረ ሌባ::
      ያለባትን ችግር በደንብ ፍትፍት አድርገው እንዲነግሩን እንፈልጋለን ሌላው ተነስቶ ንግስት እንዳይል ት/ት እንዲሆነው::

    • @azeb2809
      @azeb2809 4 ปีที่แล้ว

      ማንም ሳብስክራይብ እንዳያደርጋት አንቺ ስርአት ሳይኖርሽ የምስራውን ስራ እያልን ትያለሽ መጀመርያ አንቺ ተለውጭ አንቺ ርስት ከዛ ስራ ስርተሽ አሳይ

    • @InspireEthiopia
      @InspireEthiopia 4 ปีที่แล้ว +1

      @@azeb2809 ሰብስክራይብ ባለማድረግሽ የምትጎጂው አንቺ ነሽ...እኛማ ምናውቀውን ማን ይወስድብናል

    • @beckyj6977
      @beckyj6977 4 ปีที่แล้ว

      @@ET-cw8ro ምነው ዛሬ ነገሩን❌❌? ቆየች እኮ እስዎ🤔🤔 ።

  • @mekedesmaki6312
    @mekedesmaki6312 4 ปีที่แล้ว +5

    እድሜና ጤና ከመልካም አገልግሎታ የድንግል ማርያም ልጅ ይስጥልልን በእምነታችን ጠንካራ አና የአጋንት ስራ የአስተማሩን ድንቅ አባት ናቸው 🙏

  • @አፀደማርያምትዕግስትአፀደ
    @አፀደማርያምትዕግስትአፀደ 4 ปีที่แล้ว +6

    በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን ቀሲስ ሄኖክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ጸጋውን ያጎናፅፎት

  • @FanoGeresuDuki
    @FanoGeresuDuki 4 ปีที่แล้ว +7

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን:: ቃለ ህይወት ያሰማልን::

  • @ehtamariam2207
    @ehtamariam2207 4 ปีที่แล้ว +17

    እውነት ነው: ይህንን የአባታችንን ትምህርት ብእልጅነታችን እየተማርን ብናድግ ብዙ እንማር ነበር:: እሁንም ስላስተማሩን እግዚአብሔር ይመስገን: የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን አባታችን🙏🙏🙏

  • @titimesfen472
    @titimesfen472 4 ปีที่แล้ว +7

    አግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችኝን 🙏🙏🙏

  • @መቅደስመቅደስ-ጀ4በ
    @መቅደስመቅደስ-ጀ4በ 3 ปีที่แล้ว +3

    መምህረ ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @solomonbereket8114
    @solomonbereket8114 4 ปีที่แล้ว +16

    ከትንሽ ቀን ቡሃላ ኡነቱ ግለጥልጥ ይላል፡እግዚኣብሄር ለዛች ስዓት ለማየት ያብቃን።

  • @tedroskiflezghi2518
    @tedroskiflezghi2518 4 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ህይወት የሰማልን ክቡር ኣባታችን።

  • @leuetubeyalem1481
    @leuetubeyalem1481 4 ปีที่แล้ว +6

    መምህራችን እግዛቬር ያክብርልን በፀጋው ይጠብቅወት
    መልካም መልእክት ነው::

  • @takkoushcell6392
    @takkoushcell6392 4 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ቻይ ተከሻ ብርቱ የሆነ ልብ ያድሎት በእውነት በዙርያዎ ያለው ፈተና ።።እና አሳዳጆቹ ተነስተውቦታል። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን♥♥♥

  • @girmadawitgebiremariam2548
    @girmadawitgebiremariam2548 4 ปีที่แล้ว +16

    ዛሩ እንዳላት ካወቃቹ ለምን ኣታወጉዝዋቱም ውይም ኣታወጡላቱም ኣሁን ከተያዘች ባሃላ ይህነበራት እንደዚህ ነች ምን ያርግልናል ንፁሃን ሰዎችና እውነተኛ ሃይማኖት ካበላሸች በሃላ ጥቅሙ ምንድነው ። ወይ ጉድ የወደቀ ዛፍ ምሳር ይበዛበታል ትብሎዋል ኮ ኣባ ኣስካሁን የት ነበሩ? ? ?

    • @አንዱዓለም
      @አንዱዓለም 4 ปีที่แล้ว +3

      አባ እስካሁን የት ነበሩ?

    • @ሙናሙና-ጀ4ኘ
      @ሙናሙና-ጀ4ኘ 4 ปีที่แล้ว +3

      ምን አባ አለ አጭበርባሪ ሁላ አሁን ከማውራት ቀድሞ ለምን አልቀረባትም አስመሳይ ሁላ

    • @nolawiaddis5769
      @nolawiaddis5769 4 ปีที่แล้ว +4

      እና ያንተን ዛር ቤትህ መጥተው ያውጡልህ ቤተክርስትያን ሳትሄድ ቀልደኛ ነህ ባክህ ንጉስ በላቸው

    • @achumatirunew8510
      @achumatirunew8510 4 ปีที่แล้ว +2

      እባካችሁ የት ነበሩ እያላችሁ ፈራጅ አትሁኑ:: አሁንም ቢሆን ሲኖዶስ እንኳን ይህ ነው የሚባል እርምጃ ባልወሰደበት ሰዐት እንደነዚህ ያሉ አባቶች በግላቸው ለማስተማር መሞከራቸው መደገፍ አለበት እንጂ መወቀሳቸው ተገቢ አይመስለኝም:: የስንዱ ጉዳይ እኮ አሁንም ትኩስ ጉዳይና መልስ የሚፈልግ ጉዳይ ነውና አሁንም የዘገዩ አይመስለኝም ምንም ከማይሉት በተሻለ

    • @ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር
      @ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር 4 ปีที่แล้ว

      @@ሙናሙና-ጀ4ኘ ዝም ማለት ማን ገደለ

  • @gabeyansggebtansg7320
    @gabeyansggebtansg7320 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማል መምራችን.

  • @sientayhhorma6183
    @sientayhhorma6183 4 ปีที่แล้ว +4

    መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ኣብዝቶ ይስጥልን መፅናኛችን ነህና ዕድሜና ጤና ይስጥልን

  • @genetmekonnin1592
    @genetmekonnin1592 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @አንዱዓለም
    @አንዱዓለም 4 ปีที่แล้ว +5

    መምህር ቀሲስ ወ/ማርያም ከርሶ የበለጠ እውቀት የለኝምና ተንበርክከው በጸሎት ጠይቀዋል እና መልስ ከአምላክ አግኝተዋል ስለ እህተ ማርያም ሁሉንም ወደ ፊት የሚሆነውን ስለምናየው አንዳንዶች በሚዲያ ለመታውቅ ሲሉ በግምትም ይናገራሉ

  • @hhhh334
    @hhhh334 4 ปีที่แล้ว +3

    ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነ

  • @elsabetdemissie766
    @elsabetdemissie766 4 ปีที่แล้ว +5

    ወንድማችን ምህራችን የአገግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን

  • @eleeni7124
    @eleeni7124 4 ปีที่แล้ว +7

    ሰላሞትን ያብዛልን አባታችን

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 4 ปีที่แล้ว +4

    እንደዛ አይባልም ቤተክርስቲያን ማለት መንግስት ማለት ነው ስለዚህ ምን እንዳታመጣ ነው የሚለውን አልቀበልም ለዛ አይደል እንዴ ስንቱን ወደሳ እምነት የምትወስደው ይሄ ስህተት ነው ቤተክርስትያናችን ቦታዋን ማስያዝ አለበት

  • @ማራምአማላጀማራምM
    @ማራምአማላጀማራምM 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃለሄወ ትያሰማልን

  • @ውበቴነሽማርያምሰላምእናቷ
    @ውበቴነሽማርያምሰላምእናቷ 4 ปีที่แล้ว +14

    ቃለህይወት ያሰማክፅልን መምህራችን ትልቅ ትምህርት ነው subscribe አረጏታለው በዚው ስም ነው እይደል

  • @hailesolomon7335
    @hailesolomon7335 4 ปีที่แล้ว +3

    እኔ የሚገርመኝ የአባቶቻችን ትዕግስት ምን ያህል ድንቅ ነው። ግዜው ደርሶ እንዲህ እስኪጋለጡ የሚያደርስ የፀሎት በረከታቸው ይድረሰን ። አሁን ግን አባቶቻችን አስተምራችሁ የማይመለሱ ከሆነ ውሳኔ ብትሰጡበት የሚል አስተያየት አለን ። በረከታችሁ ይደርብን።

  • @sharelate8491
    @sharelate8491 4 ปีที่แล้ว +6

    ኮሜቶች ምድነው የሜሳድባችሁ ልብ ይስጣችሁ እናተ እስኪ ምን አደረኩ ብላችሁ ራሳችሁን መርምሩ??

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን

  • @abzegonder4256
    @abzegonder4256 2 ปีที่แล้ว +1

    ውድ መምምህራችን ልዑል እግዜአብሔር ርዥም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ለአግልግሎተዎ የእርሱዎ ፀጋና በርከት ይድርስን አሜን።

  • @salme4126
    @salme4126 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @mariahanf9675
    @mariahanf9675 4 ปีที่แล้ว +14

    እግዚአብሔር አምላክ ምንድነው ያለው
    አገንትን አስወጡ ብሏችሁ ያለምእዴ
    ተድያ ስላ እህታ ማርያም ለምንድነው
    ቀርበችሁ አተስወጡላትም
    እንዴት ዝም ብላችሁ ትመላካቱት
    በምድር ለይ ለመጋዎች እረኛኞች ተብላችሁያለም እንዴ?

    • @የፋዚሌትልጆች-ዠ8ዸ
      @የፋዚሌትልጆች-ዠ8ዸ 4 ปีที่แล้ว +4

      ታዲያ ሊድን ለሚፈልግ ሰው ወደ እግዚአብሔር ቀርቦ ማረኝ ብሎ ለመጣ ሰው ነው እንጂ በየቤቱ እየሄዱ ነው ኣጋንንት ምያወጡ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንኳን ሊያድናቸው ሲል መጀመሪያ ፍቃድ ይጠይቃል ትድን ትወዳለህዎይ ብሎ ከዛ ኣው ጌታዬ ሲለው ነው ምያድነው እግዚአብሔር ምህረትን ሚሰጥ ስህተቱን ኣምኖ ለተፀፀተ ሃጥያቱ ላመነ በንስሀ ላለፈ እንጂ ዝምብሎ ኣያድንም

    • @mikywolday4180
      @mikywolday4180 3 ปีที่แล้ว

      weiyi Good yiGirimaili bitaimi miniewi ailayishimi inidea yainini holo witaiti kimoiti semiliso esoimi kinoini titibiki

  • @ሄለንየድግልልጅማረኝፈጣሪ
    @ሄለንየድግልልጅማረኝፈጣሪ 4 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ህወየት ያስማልን ቄስስ

  • @hiwetendewazayasaznal1295
    @hiwetendewazayasaznal1295 4 ปีที่แล้ว +7

    ፍሲካ እኮ ከክርስቶስ ትንሳኤ በኳላ የመጣነው ኦርቶዶክስ ደሞ ከዛ በፊት ነበረች ስለዚህ ስንዱ ውሸታም ናት ሄኖክ ከክርስቶስ በፊት የነበረ ነው እየሱስ በሄኖክ ዘመን የዛሬ ሰባት ሽህ አመት ገና አልተወለደም ስለዚህ ዘ ስንዱ ዘ እንግሊዝ እያስተዋልሽ ተቀደጂ

    • @hannaef7137
      @hannaef7137 2 ปีที่แล้ว

      😁😁😁😁😁😁

  • @tetekettesema2011
    @tetekettesema2011 4 ปีที่แล้ว +1

    አባ fb እና TH-cam ትምህርቱን እየተከታተልሁ ነበር በጣም በውስጤ የአየር አጋንት እያመመኝ ነው አባ እባኳት እረዶኝ ተባበሩኝ ሰልኮትን ላኩልኝ ደውየ እዳናጊሮት እፈልጋለሁ በማገለግሏት በእመቤታችን ቅድስት ደንግል ማርያም ስም አባ እለምኖታለሁ ምከአርብ ሀገር ከኢራቅ በስራት ገብርኤል

  • @ቲጂየአባቷልጅ
    @ቲጂየአባቷልጅ 4 ปีที่แล้ว +3

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 4 ปีที่แล้ว +5

    አባታችን ሰላምና ጤና ይስጦት

  • @heavenasefa3815
    @heavenasefa3815 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር እውቀትክ ይጭምርልክ

  • @ashemanall
    @ashemanall 4 ปีที่แล้ว +4

    ፀሎት ቀመር የለዉም !!!! ከአምላካችን ጋር በቀጥታ የምንገናኝበት መንገድ ነዉ !!!!

  • @titimesfen472
    @titimesfen472 4 ปีที่แล้ว +4

    Absolutely true መምህር your so bless i am following you in fb you teach me so money things i miss you in fb cant wait to see you back in fb 🙏🙏🙏

  • @eshetneshteklehaymanot9615
    @eshetneshteklehaymanot9615 2 หลายเดือนก่อน

    በእውነት መምህር ሔኖክ ወልደማርያም ስለእውነት ባደባባይ ስለመሰከሩ እግዚአብሔር ያክብረረልን። ሲኖዶስ ሊያስቆማት ይገባ ነበር። እጁግ በጣም ያሳዝናል።

  • @abAb-ey4cn
    @abAb-ey4cn 4 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @nigistiwoldegbrelms1433
    @nigistiwoldegbrelms1433 3 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ዕድመና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ፅጋው ያበዛልን

  • @MesfinLake
    @MesfinLake 4 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ከእሱ መንፍስ እንዴት መላቀቅ እንችላለን በእናትታች በማርያምን እንዴት መላቀቅ ይቻላል 🙏

  • @HaregewoinFirew-zj4oy
    @HaregewoinFirew-zj4oy 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን አባታችን እህተማርያም የምትባል የሰይጣን አሽከር በእምነታቸሁ ጽኑ የሚለውን ታላቅ ቃል የተሰወረበት ሁሉ የተለያዬ በእምነት ስም የሚቋቋሙ የስንዱን ጨምሮ ጊዜ ሰጠን ብለው የመጢዎችን አላማ አስፈጻሚ አገር አፍራሾች እንቅፋቶችን ቀኑን ጠብቀን እ/ር ያስወግድልን ዘንድ ተግተን መጸለይ ነው።

  • @ቱለማየኢትዮጵያፍርጥሸዋቱ
    @ቱለማየኢትዮጵያፍርጥሸዋቱ 4 ปีที่แล้ว +1

    አንተሰው ከእግዚአብሔር በቀር ልብን የሚያውቅ ማነው ??? ማርያም ልብ የዋሕ ለሆነ ትገለጣለች ነው ያልከው አንተ እራሱ ግራ ገብቶሐል ለማንኛውም እናውቃለን ሰለምትሉ ምን ማረግ ይቻላል ለማንኛውም ኢትዮጵያ እናንተ እንደምትሉት አይደለችም መጀመሪያ የኦርቶዶክስ የጀመራችሁትን በኢትዮጵያ ??? አማራና ፣ ትግሬ ወች ታሪካዊ ጥላት ሰትሆኑ እውነታችሁ የት ሄዶነው ተረት ተረት ነው ሁሉ ውሸት ነው ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻነው የሚያድነው የእናንተ ተረት ከጠቀመ መጀመሪያ እናንተ ቄሶቹ ታረቁና አሳዮን ????

    • @mikywolday4180
      @mikywolday4180 3 ปีที่แล้ว

      Minidiniewi chiGiro kisoimi kisiliyishi kisiGidishi kifaiti mikiginiaiti sesiginiti tinikoili kileilibishi bidibi taytailishi ailibilizeya Gini inkoini imibetini liaiyi kirito lelitoini siyitaini sekilidibishi yaidiriaili inidisiraishi niewi life what you make it ok

  • @eleeni7124
    @eleeni7124 4 ปีที่แล้ว +5

    ለአባታችን አባ ኤኖክ እድሜና ጤናውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን

  • @markonamare3020
    @markonamare3020 2 ปีที่แล้ว

    ቃልሕውት ያስማልን አባታችን እኔ ብዙ ትምህርት ወሶጄበታልሁ እድሜ የስጥልን

  • @ቤቲትዩብ
    @ቤቲትዩብ 4 ปีที่แล้ว +3

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @abzegonder4256
    @abzegonder4256 2 ปีที่แล้ว

    ውድ መምምህራችን ልዑል እግዜአብሔር ርዥም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ለአግልግሎተዎ የእርሱዎ ፀጋና በርከት ይድርስን አሜን።

  • @Kaben_Asfaw
    @Kaben_Asfaw 4 ปีที่แล้ว +3

    እሷ ካልፈቀደች የዘር መንፈሱ አይወጣም ። እሳቸው ይታያቸዋል አይናቸው 👁 ራእየ እግዚአብሔር ራቸው ብሩህ ነው።

  • @MesfinLake
    @MesfinLake 4 หลายเดือนก่อน

    ወድ የተዋህዶ ልጁች እንዴ ከዚህ መንፈስ እላቀቃለሁ

  • @daniasrat31
    @daniasrat31 2 ปีที่แล้ว

    አስተማሪው ትክክል አይደሉም ዋና የባለ ትዳሮች ችግር ሩካቤ ስጋ ነው ማለታቸው ሰዎች ሌሎች ችግራቸውን ከአንድ አቅጣጫ ብቻ እንዲመለከቱ ስለሚያደርግ የባሠውኑ እንዲፋቱ ያደርጋል ጠያቂዋ አንዲህ አይነት ጥያቄ ስትጠይቂ ተጨማሪ ሌሎች ሠዎች አንድላይ ጋብዢ

  • @elsaalemuethiopia
    @elsaalemuethiopia 4 ปีที่แล้ว +4

    Kale hiowt yasemaln Amen Amen Amen

  • @XXXXXX-zc4gh
    @XXXXXX-zc4gh 4 ปีที่แล้ว +7

    እባካችሁ እናተ ጋዜጠኞች ተዘጋዡ የምትጠይቁትን ጥያቄ ብዙ አችሁ በዚህ ዌብሳይት ያላችሁ አትዘጋጅም።እኔጃ ዩኒቨርስቲ የተመረቃችሁ አትመስሉኝም።

  • @amanuelmehari2067
    @amanuelmehari2067 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን።ግን ወደዛ ሊመጣ የምፈልግ ሰው ኢንዴት ላገኛቹ ይችላል ተለጎን ማግኜት ይቻላል።
    የቦታውን ሙሉ ስምና ኣድራሻ ብትጽፉልን ጥሩ ነበር።

  • @lyla1255
    @lyla1255 4 ปีที่แล้ว +1

    ራሄል መንፈስ አለባት መምህር ተስፉዬ መምህር ሄኖክ ካላችዉ።።ከእህተ ማርያም ላይ እግዚአብሔር በሰጣችዉ ጸጋ ፈዉሳችዋት የራሄል መንፈስን አላቃችዋት ከሆነ።እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ለኛም ጸጋችዉ ዬድረሰን ወይንስ ራሄል መንፈስ አለባት ያላችሁት በግምት ከህነ ነዉር ነዉ

    • @Hewanamogne476
      @Hewanamogne476 2 ปีที่แล้ว

      ሰው ለመዳን ፍላጎት ከሌለው አይድንም

  • @እግዚአብሔርይቅርባይነው
    @እግዚአብሔርይቅርባይነው 4 ปีที่แล้ว +2

    ስንዱ ከኦርቶዶክስ እስራኤል ከጴንጤ በኢንፎርሜሽን ሲተነብዩ ቆይተዋል።

  • @markenhenok7286
    @markenhenok7286 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃለህይወት ያሰማልን !!!

  • @agaphyshemon2792
    @agaphyshemon2792 4 ปีที่แล้ว +4

    Memher Henok, beselot yesebun. Bertulen ejege btam akebrot alow.

  • @genetgtekle8177
    @genetgtekle8177 4 ปีที่แล้ว +1

    እባካችሁ የመምህር ሄኖክን ስልክ የሚያውቅ ንገሩኝ

  • @artecphone6195
    @artecphone6195 4 ปีที่แล้ว +3

    እልልልአልልልል

  • @tegestmamo309
    @tegestmamo309 4 ปีที่แล้ว +1

    አባቴ ስልክወት በምድነው የማገኝው

  • @mazenpro8419
    @mazenpro8419 2 ปีที่แล้ว

    ፀሎት ንድራ ነድራ የማናፍስት ስም ከሆነ ለምን በመነፈስት ሰም መፀፍህን ሰያምክ ?

  • @anwarsherif5040
    @anwarsherif5040 4 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ለመናገር ግን እስራኤል አገር ውስጥ በኦርቶዶክስ በሚል ስም ብዙ ሀይማኖቶች አሉ
    ኦርቶዶክስ ፕሮቴስታንት
    ኦርቶዶክ ሙስሊም ኦርቶዶክ የሚባሉ ብዙ አሉ
    እናተ ምን ትላላችሁ
    ኦቶዶክስ የሚለው ቃል ተዋህዶ የሚለው ካልተጨመረበት እኮ ኦርቶዶክስ የሚለው ቃል እራሱን ችሎ ለተዋህዶ አይሆንም
    ኦርቶዶክስ የሚለው ቃል ተዋህዶ ካልተጨመረበት አባቶችም ይናገራሉ
    ስለዚህ እርትእት ተዋህዶ የሚለው የበለተ ለኛ ለኢትዮጵያውያን ይገልጸናል
    ምክንያቱም በሌላው አለም ኦርቶዶክስ የሚለው ቃል የተለያዩ ሀይማነቶኞች ይጠቀሙታል
    ስለዚህ እሳን ብቻ ለማውገዝ ሳይሆን ለመማማር በግልጽ እንነጋገር

  • @hiruthirut9000
    @hiruthirut9000 2 ปีที่แล้ว

    ስንዱ እኮ ሞዴሊስት ናት የአበሻ ልብስ አስተዋዋቂ ናት እንጂ የምን ንግስት የድሮ ፎቶዋን ማየት በቂ ነው።

  • @hdhghvfgsh6342
    @hdhghvfgsh6342 4 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን ከልብ እናመሰግናለን ረጀም እድሜና ጤና እንመኛለን

  • @lydiayousef9039
    @lydiayousef9039 4 ปีที่แล้ว +1

    መፃፍን የት ማግኘት ይቻላል

  • @Ani-jl4lq
    @Ani-jl4lq 4 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ቃል ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @sesensesen8025
    @sesensesen8025 4 ปีที่แล้ว +1

    ጋዜጠኛ ነሽ ግን ኣንቺ ውሸታም ፣ ኦርቶዶክስ ነው ያለቹ ፣ ተዋህዶ ኣላለችም ውሸታም

  • @beruktawitalemayhu7795
    @beruktawitalemayhu7795 4 ปีที่แล้ว +3

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ይሰጥልን ♥

  • @aabaaaa5003
    @aabaaaa5003 4 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ስንዱ ኦርቶዶክስ አጥፊ ናት

  • @benawagash244
    @benawagash244 2 ปีที่แล้ว

    እነ መምር ግርማስ ምን አይነት መንፈስ ነው ያለባቸው ?!

  • @ግህክርትይ
    @ግህክርትይ 4 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @user-hq4dn9zr7l
    @user-hq4dn9zr7l 4 ปีที่แล้ว +1

    አባቶቻችን አጋንንትን የማስወጣት ጸጋ አላችሁ አግዚአብሔርን ጠይቃችሁ ለምን ካለችበት መከራ አትገላግሏትም

  • @wazircel8664
    @wazircel8664 2 ปีที่แล้ว

    Unetii new abatachi tabarakuu zamin hiyotachuu yii barakiii igzabeher🙏🙏🙏

  • @woinshet2595
    @woinshet2595 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @yasernazarpour6472
    @yasernazarpour6472 4 ปีที่แล้ว +1

    I didn’t understand what mean Nedra, Is that the name of a bad spirit? If it’s why you want to give this title. The other thing how Mosey was chosen and the king 🤴 Melkesedek they are in the bible, why you didn’t explain about them. And you said 1500 years we use the calendar of St Demetros but you never mentioned anything comparatively about 8000 years P/ Henok calendar, I couldn’t seen any tangible evidence to reject the others. My last point, I know you are good servant but how do you certain about the bad spirit (Rachel) working in side her body. Are you guessing or Can you see the spirit? My advice for you, you don’t have to came out and interviewed for the benefit of media’s. You are great father and famous in heavens. Advertising books for money is bad but for teaching rewards a gift from God and keeps your grass for ever.

    • @kumnegherfenta8228
      @kumnegherfenta8228 4 ปีที่แล้ว

      በአማርኛ ብታደርገው የበለጠ ጥሩ ነበር

  • @emuakiyaemuakiya5830
    @emuakiyaemuakiya5830 4 ปีที่แล้ว +12

    ኮመታተሮች የህተ ማርያም የጎን አጥቶች ናቸዉ

    • @ሙናሙና-ጀ4ኘ
      @ሙናሙና-ጀ4ኘ 4 ปีที่แล้ว

      ደግ አረግን

    • @betelhemkassaye9082
      @betelhemkassaye9082 4 ปีที่แล้ว

      Berkek blachew stelylat telo edtfeta egna edew anjetachn eres bloal.

    • @zachoo5135
      @zachoo5135 4 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ያሳዝናል ይሄ ሁሉ ሠው በጭፍን መመራቱ

    • @ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ
      @ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ 4 ปีที่แล้ว +3

      @@ሙናሙና-ጀ4ኘ የሰው ተከታይ አትሁኑ ከክርስቶስ ና ከመጽሐፍ ቅዱስ በቀር

  • @abebe7532
    @abebe7532 4 ปีที่แล้ว +2

    wede Memhir Gima wesedwat ,, yelekatal !!!

  • @hhuu202424
    @hhuu202424 4 ปีที่แล้ว +3

    ቡና እያፈላች ስትከድም የነበረች የአጋንት ትሸካሚ ናት

    • @anwarsherif5040
      @anwarsherif5040 4 ปีที่แล้ว

      ብጥርቅ ሳትዋሺ ተበጥረቂ ዝፍጥ

    • @menberelakew4238
      @menberelakew4238 4 ปีที่แล้ว

      Anwar አንተም ትሄዳለህ እንዴ?

    • @anwarsherif5040
      @anwarsherif5040 4 ปีที่แล้ว

      እና ቡናውን የምታተከቲኪው አንቺ ነው
      ሰውን መገሰጽ ካለብሽ በምታውቂው ነገር ብቻ ነው
      የሌላ ነገር እየጫንሽ መውቀስ አንቺንም የሚጠይቅ ህሊና አለሽ
      የሚያስጠይቃት የሚያስወቅሳት ብዙ ነገር አለ በጾሙ ማስገደፍ
      ቀን አቆጣጠር መቀየር አባቶችን አለማክበር ትውልዱን አባቶች ላይ እንዲነሳሳ እንዲጠላ ባድፍረት የጥላቻ መንፈስ መዝራት ይሄንን በምትሰራው ቪድዮ ምስክርነት ማቅረብ ይቻላል እንጂ
      ዝም ብሎ ቡና ትቀቅል ነበር ምናምን ምናምን
      እስኪ ክርስቲያን ከሆንሽ ውሸትን አውጥተሽ በእውነት ላይ ብቻ ለመኖር ተለማመጂ

  • @selamethioselamethio3168
    @selamethioselamethio3168 4 ปีที่แล้ว +1

    አግዚአብሔር አራጅም አድሜ ይስጥክ ወንድሜ አረ መፅፉ የት ይገኝል?

  • @godblessethiopia4524
    @godblessethiopia4524 4 ปีที่แล้ว +3

    መፅሀፍ ቅዱስ ከዘፍጥረት እስከ ዮሀንስ ራእይ ስለክርስቶስ አምላክነትና ጌትነት አዳኝነት ብቻ ይናገራል ሌላው የአሮጊቶች ተረትተረትን ይመስላል

    • @matyasmati6447
      @matyasmati6447 4 ปีที่แล้ว +1

      በቃ ወደ ገደል እየገባህ ነዉ ተመለስ

  • @Uziyemariyamlej
    @Uziyemariyamlej 5 หลายเดือนก่อน

    Abatachen vidio lekekulen behatiyat lewedekn telk memelesha new ye erso temrt ene degme degme new ye erson temrt yemadametew enamesegenalen tsegaw kerejm edme gar yadlot betselot yasebugn welete eyesus aba

  • @mela3602
    @mela3602 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማዎት እድሜ ይስትልኝ

  • @hopet4922
    @hopet4922 2 ปีที่แล้ว

    Memiher betam enwedehalen bertaln,fetary regim edeme yesetot

  • @merifikadu1762
    @merifikadu1762 4 ปีที่แล้ว +1

    ቀሲስ ምነ በስመ አብ ወወልድ ሳይሉ መጀመርዎ ?

  • @genetbaltengus5696
    @genetbaltengus5696 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕወት ያስማልን አባ

  • @sarahcalap633
    @sarahcalap633 4 ปีที่แล้ว +1

    እድሜ ና ጤና ይስጥልን መምህር

  • @Yeshimamma
    @Yeshimamma 3 ปีที่แล้ว

    erso bemen aweku eso yezar menfes alebat yalut betselot teykewal abatachen lemen eson egziabher meretat ayibalem