እዉነት ባሏን ገድላልች? የእተ ማርያም ቤት ሲቆፈር የተገኘዉን ጉድ ማህበርተኛዋ ተናገረች | Ehete Mariam | Orthodox Church |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024
  • 👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡-0903151555
    #Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
    ¬Find us on the following links
    www.yegnatube.com
    Facebook: / yegnatube
    Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
    #yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
    ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
    Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna#news #yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
    | Taye Bogale | Oromia | Ethiopia
    ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
    Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna #ዜና

ความคิดเห็น • 490

  • @mekonin7988
    @mekonin7988 ปีที่แล้ว +18

    አንቺ ሳትሆኚ ሊቃውንትን ይዘሽ ቅረቢ

  • @HayatHayat-rp6tz
    @HayatHayat-rp6tz ปีที่แล้ว +13

    እሕቴ አንች ሳትሆኝ ሊቃዉንት አባቶቻችንን ይዘሽ አቅር ቢያቸዉ

  • @Dana-jy5jl
    @Dana-jy5jl ปีที่แล้ว +75

    እነዚን ጠንቋዮች አቅርበሽ ጊዚያችንን አታበላሽ እነዚህ ግራየገባቸው

    • @Truth-12
      @Truth-12 ปีที่แล้ว

      Anten man feraj aregeh…. Hedina family bedenb astedadir… hiwoteh erasu merara neger new… hedeh keraseh tarek

    • @Eyob797
      @Eyob797 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠሽ። ፍርድ የእግዚአብሔር ነው። አንቺ ማነሽ በሰው ላይ የምትፈርጂው????

  • @etagufantahun3171
    @etagufantahun3171 ปีที่แล้ว +20

    አምላኬ ሆይ አትቆጠርባቸው ወደ ቀልባቸው መልሳቸው አሜን አሜን አሜን

  • @eskedartadesse5096
    @eskedartadesse5096 ปีที่แล้ว +72

    ጌታ ሆይ ቶሎ ና እብድ በዛ

    • @annatasama9692
      @annatasama9692 ปีที่แล้ว

      ከምንሰማቸው ከምናያቸው ነገር ሁሉ ሁላችንም አብደናል ተፋፍረን ነዉ እንጂ ወይ እህተ ማርያም ለአይኔ እድሜ ይስጠው ፈጣሪ መልሱን በእህተማርያም ላይ መልሱን ይስጥልን አራት ወልዳ ያረጠች ሴሴኞ ሴት ብላ ብላ እኔን እመኑ ፍርድን ለፈጣሪ

    • @GanattiGanatti-vb4wf
      @GanattiGanatti-vb4wf ปีที่แล้ว +1

      Maksegno qan lay naw yalenew alalem 😢😢😢

    • @عمادحسن-ل2ه
      @عمادحسن-ل2ه ปีที่แล้ว

      Kkkk

    • @Annamelese
      @Annamelese ปีที่แล้ว

      😂😂😅

    • @yalemworkbazezew289
      @yalemworkbazezew289 ปีที่แล้ว +1

      ኮምተ ሽ ከልቤ ነው ያሳቀኝ 🤣🤣🤣🤣

  • @kingdom-channel478
    @kingdom-channel478 ปีที่แล้ว +30

    😂😂ይሄ ሁሉ ለዘላለም ሂዎት ምንም ፋይዳ የለውም ዋናው ይሰው ልጅ የዘላለም ሂዎት የሚገኘው ስለሰው ልጅ ሃጢያት በተሰቀለው በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ማመን ነው።

    • @meseretgebresilassie4894
      @meseretgebresilassie4894 ปีที่แล้ว

      በትክክል

    • @hewangudina7425
      @hewangudina7425 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው ❤❤❤

    • @Eyob797
      @Eyob797 ปีที่แล้ว

      ብዙ ፋይዳ ዐለው። ዐንቺ ዲያብሎስ የሰፈረብሽ መናፍቅ ስለሆንሽ ዐይገባሽም።

    • @EngochaLemma
      @EngochaLemma หลายเดือนก่อน

      Eyu demo ezi gar lela tekusat anchi 😂😂😂😂😂😂😂 geltu esti zemmm bey manem yeterash yelem enkeff

  • @haylegebrielmulat4683
    @haylegebrielmulat4683 ปีที่แล้ว +9

    በደምብ ያነበበና የሚያውቅ ጋዜጠኛ ቢጠይቃቸው መልካም ነበር

  • @TM-ih6pk
    @TM-ih6pk ปีที่แล้ว +36

    በአብይ ዘመን የአልመጣም የአልሄደብን የለሰተዘባበተብን የለም 😢😢😢 ሰዎቼ ደግሞ የመጣውን ወንደብና እብድ እኔ ነብይ ነኝ ቅዲስ ነኝ እያሉ ስመጡ አትከተሉ እባካችሁ

    • @edenagabis5556
      @edenagabis5556 ปีที่แล้ว

      በጣም 😢ውዴ

    • @zamzemumar2359
      @zamzemumar2359 ปีที่แล้ว +2

      Abay min amitaw ezi wesat

    • @Eyob797
      @Eyob797 ปีที่แล้ว

      እሕትማርያም ወደ ኢትዮጵያ በወላዲተ አምላክ ትዕዛዝ የገቡት ዐብይ ዐህመድ የተባለው የ666 ዒሉሚናቲ ዐባል ስልጣን ከመያዙ በፊት ነው።

    • @martamarta8350
      @martamarta8350 ปีที่แล้ว

      😢😢😢😢

  • @amazingworld8175
    @amazingworld8175 ปีที่แล้ว +11

    ጠያቂዋ ወይ እውቀት የላት ጥያቄ ነው ክርክር ነው ምኗም አይጥም

  • @tsigemariam4898
    @tsigemariam4898 ปีที่แล้ว +15

    ስንት ሊቃውንት እና ስንት ሙሑራን ከእዛብሔር ጋር ቃል በቃል እየተነጋገሩ ባለፋበትእና በተሰወሩበት አገር ዛሬ ስንት ሺ ዘመን ሲያልፍ ለእናንተ ተገለፀ አቤት ፈጣሪ እንዴት ችለኸናል እግዚዮ ለምህረትህ!

    • @Zeseat
      @Zeseat ปีที่แล้ว

      ወንድሜ ቅዱሳኑ እኮ በዘመነ ሔኖክ ነው የቆጠሩት ድርሳነ በዓለ ወልድ ዘሚያዚያን ድርሳነ ራጉኤል ዘሚያዝያንም ተመልከት

    • @Eyob797
      @Eyob797 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ለወደደው ሁሉ በሁሉም ዘመን ይገለጣል። ዘመን ዘመን የሚለውን ድንቁርናሽን ተይው። እግዚአብሔርን ዘመን ዐይወስነውም።

  • @seblesolomon2312
    @seblesolomon2312 ปีที่แล้ว +11

    ይችን የመሰለች ልጅ የጠንቋይ እና የሟርተኛ ከዳሚ ሁና ማየት ያማል

    • @Eyob797
      @Eyob797 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጥሽ የምትናገሪውን ዐታውቂም።

  • @አራዳሰዉየሚረዳ16
    @አራዳሰዉየሚረዳ16 ปีที่แล้ว +4

    መጠየቅ አትችይም

  • @bamlakutasew2800
    @bamlakutasew2800 ปีที่แล้ว +19

    ለምን ከሊቃውንቱ ጋር ሁለቱንም አትጋብዣቸውም

    • @tigistwebeshet2077
      @tigistwebeshet2077 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው ዝም ብሎ ከመከራከር ❤

  • @azebhailemeskel3083
    @azebhailemeskel3083 ปีที่แล้ว +2

    ባለ ሚዲያዎች ግን የምታቀርቡትን አታውቁም ጋጠወጥ ናችሁ ላበደ ሁሉ እውቅና ለመስጠት የምትጋጋጡት ነገር ያስጠላል

  • @bettybetty2930
    @bettybetty2930 ปีที่แล้ว +15

    ኤጭ በዚህ እድሜቹሁ የዝች አብድ ተከታይ ሆናችሁ ስትከራከሩ አታፋሩም

  • @yonitegegne7169
    @yonitegegne7169 ปีที่แล้ว +2

    እነዚህን ሰብስቦ ፀበል የሚወስድ ጠፋ? እነዚህ እኮ በጤናቸው አይደሉም ኧረ ወገን እንድረስላቸው

  • @addis1333
    @addis1333 ปีที่แล้ว +5

    አሁን እቺን መሳይ ቆንጆ እንዲሁ በኢማጅነሪ አለም ስትቃዥ ማየት እንዴት ያሳዝናል አንቺ ቆንጆ ይሄን እምታይ ከሆነ ይሄን የቅዠት አለም ትተሽ ወደ ቀልብሽ ተመለሽና እንደ ሰው መኖር ጀምሪ ካልሆነ አብሮሽ ያለው መላጣ ጭንጋፍ መጫወቻ ነው ምትሆኚው

    • @lemlemyoni1703
      @lemlemyoni1703 ปีที่แล้ว +1

      ተጋቡ እንደ የሴትየዋ ገንዘብ አንቀሳቃሽ ናት

    • @kalkidanmdm767
      @kalkidanmdm767 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😅😅😅

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 ปีที่แล้ว +4

    ሲጀመርየባህረሀሳብ ሊቆችአሉ ካንቺጋርአደለም የሚያወራው

  • @lukaseyob7602
    @lukaseyob7602 ปีที่แล้ว +3

    ኢትዮጵያኖች ከድህነት ለመውጣት ከእንደዚህ አይነት ተረት ተረት ውጡ🤔

    • @Eyob797
      @Eyob797 ปีที่แล้ว

      የዒሉሚናቲ ርካሽ ሳይንስ የዐለምን ህዝብ ማጥ ውስጥ ነው የከተተው። በምዕራቡ ዐለም ላይ ስንቱ ድሀ ሆኖ ዐንድ ክፍል ቤት ዐጥቶ በረንዳ ዐዳሪ ዕንደሆነ ዐይንህን ገለጥ ዐድርገህ ዕይ። ዝምብለህ ዐትዘላብድ።

  • @habeshamusic496
    @habeshamusic496 ปีที่แล้ว +4

    በባለሙያ የታገዘ ቢሆን ጥሩ ነዉ፡፡ ጋዘጠኛዋ ገለልተኛ ብትሆን ጥሩ ነዉ

  • @Heavennebiyu
    @Heavennebiyu ปีที่แล้ว +10

    The journalist’s needs some professional advice
    This critical interview should be taken seriously and there are so many questions to be questioned and answered but I don’t see why

    • @yidh5226
      @yidh5226 ปีที่แล้ว +1

      If u have a professional questions just send them the journalist is welcome to ask your questions on the programs.

  • @tsigemariam4898
    @tsigemariam4898 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስን ለመሸርሸር ታስባ እና ታቅዳ የመጣች በመንግስት የምትታገዝ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ጠላት ናት !አቤቱ አምላኬ ስንት ችለኸናል!

  • @hailegebreegziabher5560
    @hailegebreegziabher5560 ปีที่แล้ว +1

    አብርሐም አባቱን ለምን ትቶ እግዚአብሔርን ፍለጋ ሄድ ለጠየቅሽው ጥያቄ መልስ ነው

  • @Ethiop29
    @Ethiop29 ปีที่แล้ว +1

    አለመመጣጠን ጠያቂ ከተጠያቂ ጋር ለ ተጠያቂዋች እሚያስፈጋቸው የቤተክርስቲያን አባት ነበር ወንድ የሆነ አባት እና መምህር ከ እነዚህ ጋ ይገናኝን እውነት አላቸው እውነትን መጋፈጥ ስለማይፈልጉ ነው በርቀት ሆነው እሚተቹት
    የተቀረኸው ኩማች አጠይቅ አታውቅ ማውቅ አትፈልግ አትፅልዬ ዝም ብለህ ትቦ አፉህን አትክፈት/ች

  • @senayetedema5238
    @senayetedema5238 ปีที่แล้ว +15

    ምድረ ጠንቁአይ የኛ ቲቪ የምታቀርቡት አለቀባችሁ ማለት ነው ነገ ደግሞ ፍቅር ሲዝም እያለ የሚሙአዘዘውን ሰውዬ ታቀርቡልናላችሁ

    • @haileslasesolomon1917
      @haileslasesolomon1917 ปีที่แล้ว

      አንቺ እራሱ ጠንቆይ ነሽ መሰለኝ ጠንቆይ ብለሽ የተሳደብሽው ልቡና ይስጥሽ

    • @senayetedema5238
      @senayetedema5238 ปีที่แล้ว

      @@haileslasesolomon1917 እኔማ ልብ ሰጥቶኝ ተመርጬ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ አድርጎ በቤቱ አፅንቶኛል ለእንደነዚህ አይነት ጠንቁአይ ተከታዬች ቦታም ጆሮም የለኝም

  • @almazderebe2023
    @almazderebe2023 ปีที่แล้ว +4

    ብዙ ጉድ ሳናይ ፈጥነክ ናልን መዳሀናለም
    የድንግል ልጅ😢😢😢😢😢😢

  • @21MarYam
    @21MarYam ปีที่แล้ว +12

    ቆንጆ ቆንጆ ከብቶች ናችሁ የስንዱ ከብቶች ናችሁ

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 ปีที่แล้ว +2

    ምድረ ገልቱ ።😭😭😭😭

  • @yadugna
    @yadugna ปีที่แล้ว +1

    የገረምሽኝ ጠያቂዋ ነሽ፡፡ ማክሰኞን ማስከኞ ያሚል ደነዝ፡፡

  • @ፈታሽ
    @ፈታሽ ปีที่แล้ว +4

    አደራ በሚቀጥለው ጠይቂልኝ ባልየው እንደ እህተ ንጉሰ ነገስት የማይባለው?

    • @hanna4751
      @hanna4751 ปีที่แล้ว

      ሀሀሀሀሀሀሀሀ አሪፍ ጥያቄ

  • @yalemfikirhika4858
    @yalemfikirhika4858 ปีที่แล้ว +14

    ሰይጣኖች እግዚአብሔር ያጥፋችሁ

  • @ወለተመድህን-ደ1ጐ
    @ወለተመድህን-ደ1ጐ ปีที่แล้ว +4

    እነሔራን ከድህነት አረንቋ ወጥተው አይተው የማያውቁትን ያዩ ናቸው የሚፈልጉት ይደረግላቸዋል አታጋልጪኝ አላጋልጥሸም ተፈራርተው የሚኖሩ በተለይ ሔራን የሴትየዋን ሚስጥር የዲያብሎስ መሆኑን ከነቃች ቆይታለች ። መቶ ፐርሰንት ምንም ሳልዋሸ እነግራችኋለሁ ሔራን ለአን ሰው ከአላማጣ ቆቦ አካባቢ ለመጣ ጠቅሳለት ነግሮኛል ወደ ቦሌ የመቅረጫ ሱቱዲዮ አላቸው የት እንዳገኘችው ምልክት እንዲሆናት ነው። ንስሀ ግቡ ግዜ የላችሁም አብቅቷል በቃ ሰንት አባቶች ምእመን አሰታ ሴትዮዋ የማን ተላላኪ እንደሆነች አሁን ሰውየው እሷ ተላላኪው ሰራዋ እንዳትደርስ ሰትከለከል ጣና ክብራ ገዳም አሁን እሱም እዛ ብቅ አለ የሰራችው ድልድይ ለተከታዮቿ የዲያቢሎሰ ጭፍራ መሻገሪያ ነው ።

  • @ethiolov6827
    @ethiolov6827 ปีที่แล้ว +3

    እኔ የምትገርሙኝ እነዚህን ሰይጣን ሰው ናችሁ ብላችሁ ኢንተርቪ የምታደርገት ቱ

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 ปีที่แล้ว +5

    እኔ ሳስበው ከትንሽ ግዜ በኋላ የጤነኞች ካምፕ ለብቻው ተቋቁሞ አለማችን ለዕብዶች ምትለቀቅ ይመስለኛል።

    • @ST-ho9qv
      @ST-ho9qv ปีที่แล้ว

      I like this comment , it looks like this is going to happen soon. The no of crazy people is increasing.

  • @memarliku
    @memarliku ปีที่แล้ว +2

    እናንተ ደግሞ እነማን ናችሁ ?
    በፈጣሪ ????

  • @smonsmon5947
    @smonsmon5947 ปีที่แล้ว +3

    ይህ ነገር የትነው ወገኖቸ አረጉድ የምን ነገስተ ነገስት ነው

    • @eshetneshteklehaymanot9615
      @eshetneshteklehaymanot9615 ปีที่แล้ว

      ኢትዩጵያ አዲስአበባ ተቀምጠው ህዝበክርስቲያኑንካሳቱት ሰነበቱ ብዙአመታትን አስቆጠሩ እኮ ስንዱ ከሚሉዋት አውቆአበድ ጋር። አነዚህን
      አጥፊዎች የሚያስቆማቸው ቤተእምነትም አልተገኘ። እግዚአብሔር ፍርዱን ይሰጠን።

  • @yetimw9961
    @yetimw9961 ปีที่แล้ว +1

    የእህተ ካዳሚዎች አለን አስታውሱን አትርሱን የምትሉ ትመስላላችሁ ዛሬም አልባነናችሁም መቼ ነው ከእንቅልፍችሁ የምትነቁት ጠያቂዋ ደሞ ሰው ጠፍ የምትጠይቂው አንቺም ካዳሚ ነሽ መሰለኝ በአሁኑ ሰአት እናንተን እና ንግስቲቱን የሚያስታውስ የለም ብዙ ሐሳብ አለ አገር እንደከበሮ ተወጥራለች ለእህተም ካልሰማች ንገሯት ሰው ዝም ሲላችሁ እኛም አለን ብላችሁ ነው ጌታ ልቦና ይስጣችሁ ወደ ቀልባችሁ ይመልሳችሁ

  • @Emamimami
    @Emamimami 22 วันที่ผ่านมา

    አንቺን ጠያቂ አድርጎ ያቀረበሽ ሰው እራሱ የነሱ ተባባሪ ነው አሁን ለነዚህ መልስ የሚሰጥ ሰው ጠፍቶ ነው?

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 ปีที่แล้ว +15

    እስኪ መጀመሪያ እደጉ 🙄😢
    ንግሥተ ነገስት አላችሁ? 😂🤣

    • @alemtsehaysesaysisay7144
      @alemtsehaysesaysisay7144 ปีที่แล้ว

      ቦሲ እሄ ጠቋር ነው ዘብርቁ መንፈስ እግዚአብሔር አምላክ ይገስፀው እውነት በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ስንቱን ጎድ ቻልከው 😭

  • @hirutassefa4037
    @hirutassefa4037 ปีที่แล้ว

    እነማናቸው፣ንጉሶቹ፣እነዚ፣ስንዱ፣ምን፣በጥብጣ፣ብታጠጣቹ፣ነው፣እንደዚ፣የደነዘዛችሁት፣ይቺ፣ደግሞ፣የስንዱ፣ቀኝ፣እጅነች፣ምንም፣አይሰሙም፣ቅዱስ፣ኡራኤል፣ያጥፋቹ

  • @HaHa-df7in
    @HaHa-df7in 3 หลายเดือนก่อน

    ግራ የተጋቡ አቤቱ ፈጣሬ ልቦና ስጣቸው የነዚ የሌለ እኮነው ከምንንም አይገናኝም የሚያወራው የእብድስብስብ

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 ปีที่แล้ว

    አተመሀይብ ስለባህረአሳብ ጥልቅእውቀትአባቶችአላቸውጅብለራስክ ተጠቀም

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 ปีที่แล้ว +1

    አንተ ብቻ ነህ የተገለፀልህ?? ለምን የማይሆን ነገር ትቀዣብራለህ ተምረህ አልተማርህም እኛ ሀገር ያለው ሰይጣን በጣም አደንቁሮ ነው ከላይ እስከ ታች ምድረ መንፈስ ጎታች ሰዉ ፊት እሚያቆም ነገር የላችሁም 100%%% ልቅቃሚ ወሬዎች ብቻ ነው የምትዘባርቀው።

  • @simegnewgetahun9929
    @simegnewgetahun9929 ปีที่แล้ว +6

    ነብስ ለማዳን አላለም ! ነብስ ልታድኑ አየ ፈጣሪ.

  • @almazdubale9277
    @almazdubale9277 ปีที่แล้ว +1

    እህተ ማርያም እኮ ጠቋይ ናት እሷን የሚከተሉ ሰወች እንዴት ስለ ቤተ ክርስቲያን ይጠየቃል ጠቋይ ስለ ቤተ ክርስቲያን ምን የውቃል እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው እሷን ለሜከተሉ ሰወች

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 ปีที่แล้ว

    የሰይጣን ካነገሳትእጂ እሷንያነገሰአይኖርም እደናንተ አይነትቀውስአማኔል ግቡ

  • @MESFINAGEGNEHU
    @MESFINAGEGNEHU 3 หลายเดือนก่อน

    ስንት ሺህ አመታት በሙሉ የት ነበራችሁ የእህተ ማርያም ተከታዮች? እናንተ የምትሉት አቆጣጠር ትክክል ከሆነ እንዴት ከብዙ ሺህ አመታት በኃላ እንዴት ብቅ አላችሁ? ጌታችንና መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስም ብዙ ሀሰተኞች በመጨረሻው ዘመን ይመጣሉ ብሏል:: ለምን ከብዙ ሺህ አመታት መጣችሁ? ይህንን መልሱልኝ::

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash ปีที่แล้ว +1

    መተታም ጠንቁአይ ደፍተራ አስመሳይ ሌባ ሁሉ አግዚአብሔር ይይላችሁ ትውልዱን አደናገራችሁ እድየት የሆነ ወልካፋ ትውልድ

  • @HayletsyonSyum
    @HayletsyonSyum 11 วันที่ผ่านมา

    ጥንተ ዕለት ዕሁድ ጥንተ ቀመር ማክሰኞ ጥንተ ዮን ሮብ ጥንተ ዕረፍት ቅዳሜ ነው

  • @-theotokos7380
    @-theotokos7380 ปีที่แล้ว +2

    ጋዜጠኛዋ ስለምትጠይቃቸው ጉዳዮች በቂ ዝግጅት ሊኖራት ይገባል። እነዚህን እንከፎች ለማፋጠጥ ስለ ባሕረ ሐሳብ በቂ እውቀት ያስፈልጋል

  • @senaittiumelisansetegn8673
    @senaittiumelisansetegn8673 ปีที่แล้ว

    በግድ ልዑልና ንግስት????😂😂😂ማን ቀብቱዋቸዉ ነዉ??? በማን ሕዝብ ላዬ???

  • @የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ
    @የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ ปีที่แล้ว +15

    ወይ ነዶ በርበሬ መወደዱ 😢😢😢

  • @minaentertiment
    @minaentertiment ปีที่แล้ว +1

    የአእምሮ በሸተኛ ነች :: እሳ ብቻ አይደለችም አሁን በዝተዋል :: የአእምሮ ባለሞያ ጋብዙ እና ትንታኔ አሰቀምጡ :: እውርን እውር አይምራ

  • @warkmeoko
    @warkmeoko ปีที่แล้ว

    ኪኪኪኪኪ😂😂😂አንቱ ከንቱ😅😅ናችሁእሱዋን የሚትከተሉ ሁሉ ሞታችዋል!?😅😅 የእሳትካባ ትለብሳለህከንቱ

  • @senaittiumelisansetegn8673
    @senaittiumelisansetegn8673 ปีที่แล้ว

    ቶሎ አልፌዋለሁ ያላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል። ያላዋቂነት......ማን ይለቀለቃል። ስሑታን።

  • @selamdura5936
    @selamdura5936 ปีที่แล้ว

    እናንተ የሣጥናኤል አገልጋይ ሟርተኞች እግዚአብሔር ይገፃችሁ:::

  • @umjamalbalagerwa
    @umjamalbalagerwa ปีที่แล้ว

    ዝምምምም ብላችሁ እስኪ ከዚህ ሁሉ መምታታት እስላምን አጥኑ እዚህ ጋ እኔ ያልኩት አጥኑ ነዉ ምርጫችሁን ከጥነት ከማንበብ ከማወቅ በሆላ ትወስናላችሁ

  • @addisumolla7902
    @addisumolla7902 ปีที่แล้ว +8

    አይናቸዉን በጨዉ የታጠቡ ከዳሚ

  • @tefayetsegaye7262
    @tefayetsegaye7262 ปีที่แล้ว

    ምድረ ቀዳዳዳ ፀበል ተቆፍሮ አይወጣም የጉድጓድ ውሀ ነው እንዴ ሎጂካል ስናስበው😂😂😂😂

  • @simrettekle4491
    @simrettekle4491 ปีที่แล้ว

    ሚዲያዎች ለምን እውቅና ይሰጣቸዋል ቦታ መሰጠትም አልነበረባቸም

  • @vitaethio6428
    @vitaethio6428 ปีที่แล้ว

    ጠያቂዋ በአሳፋሪ ሁኔታ ስለሃይማኖትዋ አታውም ደግሞ ድርቅ ብላ እንዳአዋቂ ትከራከራለች::

  • @ritafisum9975
    @ritafisum9975 ปีที่แล้ว

    አገር ልታፈርሱ የተሰበሰባችሁ አጋንንት አምላኪዎች ስንዱ በደንብ ተጫወቺባቸው አንኳኩተዉ ቤትሽ የመጡ ወዶ ገቦች

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 ปีที่แล้ว

    ቀን መለወጥን ምን አመጣው፡ ግራ የተጋባ ቡድን ነው፡ ከአባቶቻችን ከሊቃውንቱ በላይ እንተርጉም ነው ትግሉ፡ ያሳዝናል፡

  • @throwbackvibezz6757
    @throwbackvibezz6757 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን እነዚህ ያለተማሩ ተኩላዎች ናቸው እና ህዝቤ ሆይ እባክህ ተጠንቀ ብዙ ለምድ ለባሾች እና አሳሳቾችን

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ
    @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ ปีที่แล้ว

    እሮብና አርብኮ አይፆሙም እሚፆሙት ቅዳሜና እሁድነው በኛእጃዛቤት የህተማሪያም ተከታይነበረው በክርክልነበርእምንውለው ያውደረቅ አይገልፃትም ለህተማሪያም ሀያሺብር ትለካለች ጉእእኮነው

  • @abrishyawkal3734
    @abrishyawkal3734 ปีที่แล้ว

    ደግሞ እኮ በኮፊደስ ይናገራሉ ያሳቹህ መድሀኒያለም ሳይጣነ ሳጥናየል በሏት እልቅ

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 ปีที่แล้ว

    ደሞሰይጣንአለባበሱ መንፈሳዊ የመሰሉጠንቋዮች

  • @almazalemu5229
    @almazalemu5229 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ንግስተ ነገስት የሚገርም ነው ማን አንገሳት አያፍሩም

  • @addisalemchekene2108
    @addisalemchekene2108 ปีที่แล้ว +2

    አይ ሄራን መጨረሻሽ ይሄ መሆኑ ያሳፍራል አብረን ስንማር እንዲሁ ወዝጋባ ነበርሽ

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 ปีที่แล้ว

    እነዚ ድጋይ ሲበሉ ከርመው አሁን ይቺስንዱ ትንሽ ፍርፋሪጣለችላቸው ክደው ለሆድና ለገንዘብ ብላቹ ካባናቀሚስአሸብርቃቹ መጣቹ ከንቱናቹ

  • @leulkal
    @leulkal ปีที่แล้ว

    ሁለም ተነስቶ ጣያቂ የሚሆኑበት ጊዜ በመሆኑ ያሳፍራል ጠያቂዋ የቤተክርስቲን ትምህርት አውቀሽ መሄድ ይገባሻል፡፡ ወይም ቤተክርስቲያኒን ለማስወቀስ አስበሽ የሄድሽ ያስመስላል፡፡

  • @astair1568
    @astair1568 ปีที่แล้ว

    ምን ትምህርት ይሰጣል ብለሸ ነዉ እነዚህን በስህተ ት ፣ትምህርት እህተ ማርያም የሚሉአት ያጠመቀቻቸዉን ያቀረብሽዉ፣፣ይህ ስህተ ት ነዉ።በመጀመሪያ ፣እህተ ማርያም ፣ በሌግዮን(በሰይጣን ) መንፈስ የተያዘች ነች፣ ይህንን ስል፣ በግምት፣ አይደለም፣ መፀሃፍ ቅዱስ፣የብርሀን መለአክ መስለዉ የሚመጡትን ፣ ለይተን እንድናዉቅ ፣ ትልቅ መመሪአችን ነዉ፣ መፅሀፍ ቅዱስን ፣ስለማናነብ፣ እንደ እነዚህ ልጆች በቀላሉ፣ እንታለላለን፣፣እነዚህ በእርሷ መንፈስ ታስረዋል፣፣ ህዝቡንም በማርያም ስም በስህትመንገድ እየመሩት፣ ነዉ፣፣ቃሉንም በማጣመᎃ ፣በመናገር፣ ሃጢአትን እየሰሩ በዚህ ይነግዳሉ፣፣ ልናስቆማቸዉ በተገባ ፣ነበር፣፣አሁንም ህዝቡን በማስተማር ስህተቷን መጋለፅ አስፈላጊ ነዉ፣፣

  • @mihiretabera5776
    @mihiretabera5776 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛዋ ለቃለመጠይቅ ከመቅረቡአ በፊት መጀመሪያ የቤተክርስቲያን አባቶችን መጠየቅ ነበረባት፡፡ 1. በዘመን መለወጫ የሚነበበውን አቡሻሃክር ማዳመጥ ነረባት 2. ጾምን ዶግማ ማለትዋ ስህተት ነው፡፡ 3. የማታውቀውን ነው ብላ ድርቅ ማለት አልነበረባትም፡፡የጋዜጠኛ አቀራረብ አይደለም፡፡

  • @genetberket2069
    @genetberket2069 ปีที่แล้ว

    አለባብሳችሁን ጥሩ አድርጋ ነው የከድነቻቹሁ 😂😂😂😂 አፈ ጮሌ ሁሉ ኦርቶዶክስ ነኝ በሎ ለምን መገንጠል አስፍለገ ሲጅመር ከመጣው ጋራ መንጉድ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ የዋህ ስለሆን በነፍስብት ነው ይሚነፍስው አይ አምላክ ስንቱን ቻልከን ☝️☝️☝️☝️☝️☝️እግዚያብሒር ይመልሳችሁ

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 ปีที่แล้ว

    አይ ጋዜጠኛዋ ተሳስተሻል እነዚህን ስውች ከቤተክርስቲያን ሊቆች ጋር ነው ማቅረብ የነበረበሽ ።

  • @SyAt
    @SyAt ปีที่แล้ว

    ከጋዜጠኛ ጋር ሳይሆን ከሊቅውንት ቃለመጠይቁ ቢደረግ ጥሩ ነው ጋዜጠኛዋ ምንም ሳታውቅ ነው የምትጠይቀው ዶግማና ቀኖናን አታውቅም

  • @zergibachewtaye7917
    @zergibachewtaye7917 ปีที่แล้ว +2

    It is a negative energy spreading to the incent people. No need to give air for those crazy guys.

  • @Meraf-rg3md
    @Meraf-rg3md ปีที่แล้ว

    ነገስታት ንግስት እህተ ማሪያም አልሽ ይድፋሽ እብድ : : ምነው የአምላክ እናት እመብርሀን እንደዚህ ብትወጃት

  • @wondwasenayele4303
    @wondwasenayele4303 ปีที่แล้ว

    አንቺን ብሎ ጠያቂ ዶክተር ሮዳስን አገናኞቸው ጠያቂ ማለት አንብቦ መርምሮ እንጂ ጋዜጠኛ ስለሆንሽ አትጠይቂ ።

  • @tzelleke1026
    @tzelleke1026 ปีที่แล้ว

    ንስተ ነገስታት??? አንድ ቀበሌ ሳይገዛ ንግስተ ነገስታት ይባላል??? ወይቸው ጉድ ያሳዝናል የትንቢት መፈፀምያ መሆን። ጋዜጠኛዋ ደግሞ ሰው እስኪጨርስ ታገሽ ባለሞያ አይደለሽ ሰው እያቋረጡ ማውራት ነውር ነው በዛላይ እየተቆጣሽ ነው ምታወሪው ትህትና ተማሪ።

  • @eyerusm721
    @eyerusm721 ปีที่แล้ว

    What the hell they are talking about?? Who's princess, who's prince ? በቃ ማበድ እንድዚህ ቀላል ሆነ ?

  • @mekonin7988
    @mekonin7988 ปีที่แล้ว

    እንደዚ አይነት እብድ ስታቀርቡ ከቤተክርስትያኗ የዘህ እውቀት ያላቸውን ይዛቹ ብትመጡ ጥሩ ነው

  • @worku3723
    @worku3723 ปีที่แล้ว

    እመብርሀን እደናንተ ሠው አትንቅም ልብን የሚያይ ልጅ ነው ያላት ለየረር ሥላሤ ቤተክርሥቲያን ለእሥላም ነው የተገለፀችለት ለቃሢም ነው እናም ከናንተ ኦርቶዶክሥ አባት ይልቅ ቃሢም ተሽሎ ቤተክርሥቲያንን የሠራላቹ አትተብቱ ትቢታቹ ነው ለዚ ያደረሳቹ ለትቢተኛ አትገለፅም

  • @asterbirihane860
    @asterbirihane860 ปีที่แล้ว

    እኔ የምልሽ። እነዚ ጦንቓዮች አቅርበሽ እሁን እንደዚ መዳረቅ ምንቸገረሽ ። አንቺ እነሱ ጋር መቀመጥም አይገባሽም። እነሱ አምላክ ልቦና ይስጣቸው ።ወይም የቤተክርቲያናችን መማህራን ይዘሽ መሆን አለበት እንጂ አንቺማ እንዴት ትቺያቸዋለሽ እነዚ ካሃዲዎች

  • @worku3723
    @worku3723 ปีที่แล้ว

    ክርሥቶሥንም እደዚ ነው ያለምንም ጥፋቱ የወነጀሉት እናም እሷቸውንም ምንድነው ይሠቀሉላቹ ምንአሥባቹ ነው ጠያቂ ጥያቄሽን መልካምም ሥራዋን አጥንተሽ ይሄ እውነት ነው ወይ ብለሽ ጠይቂ

  • @eyerusalemhaile9582
    @eyerusalemhaile9582 ปีที่แล้ว

    ስለ ቀናት መቀያየር ለማውራት ጥንተ ቀመር ማክሰኞ መነሻው ከሆነ ባህር ሀሳብ አሀዱ ብሎ የሚቆጥረው የቀናት መጀመሪያ የሚያደርገው ማክሰኞን ነው ስለዚህ
    አመተ ሔኖክ ደግሞ የመጀመሪያ ቀን እሑድ ናት ብሎ ስለሚነሳ የቀናቱ መፋለስ ተፈጥሯል ፡፡
    እንደ ርትዕት ተዋህዶ ባህረ ሀሳብ አርብን እሑድ እያለ እየሻረው እንደሆነው ያመለክታል ፡፡
    ስለዚህ የቀኖና ያለማክበር የሚታየው በባህረ ሀሳቡ መሆኑን በዚሁ መግለፅ ይቻላል ፡፡
    አመተ ሔኖክ
    እሑድ ሰኑይ ሰሉስ ረቡዕ ሐሙስ አርብ ቀዳሚት ሲሆን
    ባህረ ሐሳብ ግን
    ማክሰኞ ረቡዕ ሐሙስ አርብ ቅዳሜ እሑድ ብሎ ይጠራዋል ፡፡
    ስለዚህ የእለታትን መነሻ እሑድ መሆኑን ሁሉም ከተስማማ የቱ እንደተዛነፈ መረዳት አያቅታችሁም ፡፡

  • @dreamsgaiety9073
    @dreamsgaiety9073 ปีที่แล้ว

    እንግዳው አንቱ እያላይ ጋዜጠኛዋ አንተ በማለት ያዋረደችው መስሎአት ይሆን?

  • @melkamentlerasnew3306
    @melkamentlerasnew3306 ปีที่แล้ว

    አይ ጋዘጠኛዋ ብዙ ሳታዊቂ ስለ ባሀራሳብም ይሆን ቆኖና ደግሞ እነርሱን ማቅረብ የለብሽም ወይም ሊቃውንቱን ይዘሽ ነበር እንጂ ዝም ብሎ ክርክር የለም ።ሀይማኖታችን ነካ ነካ ተደርጋ እሽ በቃ እየተባለ የምትታለፍ አይደለችም ፍትፍት አድርጋ ታስተምራለች ቤተክርስቲያን በዚህ ጉዳይ እባክሽን እንዲህ ያለውን ጉዳይ ለቤተክርስቲያን ሊቃውንት ብትትየው ወይም ይዘሽ ብትቀርቢ ጠሩ ነበር

  • @worku3723
    @worku3723 ปีที่แล้ว

    እሥቲ ጥሩ ነገርንም ጠይቂ የገዛ እናታቸውን ከሥኳር በሽታ ድና መዳኒት አቁመው በልጃቸው ፀሎት ደና መሆናቸውንም መልካም ነገር ጠይቂ በእመብርሀን ቸርነትና እገዛም ብዙ መልካም ነገር እደሚሠሩም አጥንተሽ ጠይቂ ክፉ ጠያቂ ከመሆን ህዝብን የሚያሥተምር ጥያቄ ጠይቂ ልክ ሥለወንጀለኛ ምትጠይቂ ነው ምትመሥይው ክርሥቶሥንም እደዚ ነበር ምንም ባላጠፋው የወነጀሉት እና ምን ይሁንልሽ ትሠቀል ልትሉ ነው ቢመቻቹማ ትላላቹ

  • @keolusgeyorgs9296
    @keolusgeyorgs9296 ปีที่แล้ว

    ወረኛ ጠይቀሽ ሞተሻል እናትና አባቷን ካላከበረች ማሪያምን ማክበሯ ዘበት ነው አልሽ ምን ማለት ነው ??? እግዚአብሔርኮ የሚከተለኝ ካለ ያለውን ይተው እራሱንም ጭምር ነው እና እመብርሀን ከሷ ቤተሰብ እኩል ነች ?? ልጆቿንም ትተዋለች አይደለም ቤተሠቦቿን እናንተኮ ስንዴና ዘይት ይሰጥሽ ብትባይ እመብርሀንን ትክጃለሽ ቀልቃላ ያልገባሽን እየጠየቅሽ ከሆነ ሲያስረዱሽ ደግሞ አዳምጪ ስለተከራከርሽ እውነታን አትቀይሪም አላዋቂ ሳሚ ን ፍ ጥ ይለቀልቃል ያንቺ አይነት ፍቅርሲዝም ነሽ መሰለኝ ክርክር ትወጃለሽ ይልቅ አብይ አህመድን ጥሪና ለምን ፍርድ ተጓደለ ብለሽ ተከራከሪልን ያልገባሽንና የማያገባሽን ሀይማኖት ሳታነቢ በስማበለው አትከራከሪ

  • @Lgenemeti2011
    @Lgenemeti2011 ปีที่แล้ว

    ጋዚጠኛዋ እነዚህን በዚህ ጉዳይ ላይ ለማነጋገር የሃይማኖት አባት ይዘሽ ነው መቅረብ የነበረብሽ ሀይማኖት ያለ በቂ እውቀት ትንታኒ የሚሰጥበት አይደለም ጥንቃቂ እአሰፈላጊ ነው ይሂ ዘመን ከባድ ነው እግዚአብሂር ይታረቀን አሚን::

  • @tedted8833
    @tedted8833 ปีที่แล้ว +2

    ቦዘኔ ስራፈት የማይበት ግዜ የለኝም

  • @tadelechgoshu1828
    @tadelechgoshu1828 ปีที่แล้ว

    በሊቃውንት ሀገር እንዲህ ትጃጃላለህ ደፋር በመጀመሪያ አማርኛ ፊደል አጥና "ማስከኞ" ይላል ጅል።

  • @LL-im6jw
    @LL-im6jw ปีที่แล้ว

    እነዚህ ጅሎች ተምጨማ አልሰማም ሚድያሽን አታርክሺ ስንት እንቅ እንቁ እያሉ እነዚህ የዞረባቸው ሰውን ሊያደናግሩ ድንጉሯን እባካቹህ አታቅርቧቸው ባሆን ወደ ፀበል ምናምን ውስዷቸው ከዛች የጣልያን ፈረስ ጋ

  • @kabthiwagaye8344
    @kabthiwagaye8344 ปีที่แล้ว

    ሰዉየዉ እኳ የአይምሮ ሕመም ተኛ ይመስላል መጀመሪያ እራሰህን አድን ሌላ ሕይወት አድናለሁ ብልህ ከመቀሰፋት

  • @makonnenbaraki1894
    @makonnenbaraki1894 ปีที่แล้ว

    ታዲ ትዕግስት አልዘረፈችም ነው የምትይው ስንቱን ስዘፋችው ስንቱን አስለቀሳችው እውነት ለመናገርት ትያለሽ ምን እውነት አላችው በዳበሎስ እያመናችው እሷን እያመለካችው የቤተክርስቲያን ህግ እየጣሳችው እስቲ ስው ስውን ያመልካል ልቡ ና ይስጣችሁ ፈጣሪ ስሙ መምህር ተስፉዬን

  • @melkiewassie678
    @melkiewassie678 ปีที่แล้ว

    አሁን የናንተ ጭንቅላት ተመርምሮ እውነቱን አውቃችሁት ሙታችኋል።

  • @ዘመን-ጀ6ቐ
    @ዘመን-ጀ6ቐ ปีที่แล้ว

    የሚገርመው ይሄ ምንም የማያቅ ግራ የገባው እራሱን አዎቂ ያረጋል ቆይ ዝም በሉ ይላል ሲጀመር እንኳን ይሄ አዲስ ሀይማኖት ነው ኦርቶዶክስ ተዎህዶ አይደለም ጠንቋይ ናቸው ሴትየዎ እህተ ማሪያም ትግስት የተባለችው ተሳዳቢ ትህትና የሌላት እግዛብሄር ን የማታውቅ አስመሳይ ምቀኛ ንግስተ ነገስት ስትሉ አታፈሩም አደገኛ አመጣጥ ያለው የአውሬው ተከታይ ነች ግን እነዚን የማይረቡ ይዛቹ መቅረባቹ ለናንተ አይመጥንም

  • @lukaseyob7602
    @lukaseyob7602 ปีที่แล้ว

    😂😛 ኢስጦብያ የእብዶች ማምረቻ፣ ኦርቶዎች ከጴንጤዎች ጋር ስትሟገቱ ስትጨቃጨቁ የባሰ መጣላችሁ🤔

  • @tsion5088
    @tsion5088 ปีที่แล้ว

    እህተ ማርያም የምትባለው ሰለሷ አታላይነት የሚያውቁትን ሁሉ የቻለችውን ገድላለች ከእንግሊዝ አገር ዲፖርትም አሰደርጋለች የሰው እውቀት ሰርቃ መጨረሰ ሲያቅታት ማርያም እንዲህ አለችኝ በሚል ውሸት ህዝብ አታላለች። 👑💚💛❤🙏