የመስቀል ዝግጅት ..ከኤቫና ጋር..🥂🙏💃

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 430

  • @elssamekonnen3965
    @elssamekonnen3965 4 ปีที่แล้ว +92

    የኔባለሙያ ቁንጅናም ሙያንም ባንድላይ ሁለቱንም ይዘሻል የሴቶች ልክ አንች ነሽ ሰላም ሁኝልኝ

    • @EliabRose
      @EliabRose  4 ปีที่แล้ว +2

      Amen amen thank you so much yaney konjo

    • @banchu3147
      @banchu3147 4 ปีที่แล้ว +3

      ሀሳቤን ነገርሽልኝ የምር ሴት ናት በርች

    • @حمدومحمدالكندي
      @حمدومحمدالكندي 4 ปีที่แล้ว

      Wwwwwwwwa.u.k.a.n.a.d.se.seutameiru❤️❤️❤️❤️👍

    • @حمدومحمدالكندي
      @حمدومحمدالكندي 4 ปีที่แล้ว

      balamouy.yan.kongouya

  • @cecelila5844
    @cecelila5844 4 ปีที่แล้ว +47

    Is there anything you cannot do lol you’re so talented and gifted!!!!

    • @EliabRose
      @EliabRose  4 ปีที่แล้ว +2

      Owe I love you 💕😘

  • @tinsae30
    @tinsae30 4 ปีที่แล้ว +1

    Why do you make ‘ayib’ with vinegar? Just simply you can make with butter milk and warm it with little heat the same like you make ayib with milk and vinegar. That is more healthy and natural way of making ayib.

  • @ኬርዬሁንላገርኛ-ቈ3ወ
    @ኬርዬሁንላገርኛ-ቈ3ወ 4 ปีที่แล้ว +11

    ሮዚዬ ጎረቤትሽ መሆን ተመኘሁ ሮጥ ብዬ መጥቼ እንድበላ ማለት ነው ቆንጅዬ ልጅ አለችሽ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ የኔ ውብ ስወድሽ በርቺ

    • @EliabRose
      @EliabRose  4 ปีที่แล้ว

      Amen amen thank you so much yaney konjo 😘😘

  • @yesharegwoldegiorgis1530
    @yesharegwoldegiorgis1530 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ባለሙያ በስመአም ሲያምር በጣጣጣጣም ጎበዝ ነሽ እጅሽ ይባረክ

  • @Titi-mq9df
    @Titi-mq9df 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጎበዝ ነሽ እናቱ። ባንቺ ውስጥ ውዲቷን እናትሽን ነው ያየሁዋት። እናትሽ ትመስገን። አንቺም በርቺልን!!! የምትሰሪያቸው ቪድዮዎች በሙሉ ምርጥ ናቸው።

    • @EliabRose
      @EliabRose  4 ปีที่แล้ว

      Betame amesagenalewe yaney konjo

  • @tensaeadane9681
    @tensaeadane9681 4 ปีที่แล้ว

    Rosiye try buttermilk to make ayib you can get it Giant or shoppers you will love it it just test like Ethiopian ayib you don’t have to use any vinegar

  • @b.t7056
    @b.t7056 4 ปีที่แล้ว +3

    እዉይ የኔ እምቦቃቅላ የኔ ጣፋጭ ኤቫዬ እንኳን አደረሰሽ የኔ ፍቅር🌻❤🌼🌻❤🌼❤🌻

  • @tigistgebre5910
    @tigistgebre5910 4 ปีที่แล้ว +6

    Everything is beautiful as always! You are z perfect person to spend አመት በዓል with and i wonder how proud is ur mom!!! I salute you🙏 የአመት ሰው ይበለን🙏

    • @EliabRose
      @EliabRose  4 ปีที่แล้ว +1

      Owe amen amen thank you so much yaney konjo 😘😘😘😘🙌👏

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 4 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን አደረሳችሁ ሮዚ።
    ዋው! እንዴት ያምራል ባለሙያ👏
    ለአይቡ እኔ የምጠቀመው butter milk ነው። ምንም vinegar አያስፈልገውም እሳቱን በትንሹ አድርጎ መጣድ ነው።

    • @EliabRose
      @EliabRose  4 ปีที่แล้ว

      Ohhh I never tried it, I will definitely try one day,

    • @zebibamen1123
      @zebibamen1123 4 ปีที่แล้ว

      Ya i just want tell you that i use heavy milk just tenesh wetet ena chew arge kes bale esat metad arif ayb yewetaleshal

  • @kidistamare8781
    @kidistamare8781 4 ปีที่แล้ว

    Rosi gobez nesh zomejad(ayeb be gomen)ye gurage enatoch seseru mecheresha lay betam tinish abesh yechemeralu.it makes it so tasty

  • @astukitchen4347
    @astukitchen4347 4 ปีที่แล้ว +1

    መልክ ስጠኝ ሞያ ከሮዚ እማራለሁ ነው ሚባለው :: እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ::🙏🙏🙏

    • @EliabRose
      @EliabRose  4 ปีที่แล้ว

      Owe yaney konjo thank you maer 😘😘

  • @tsinat-
    @tsinat- 3 ปีที่แล้ว

    አመት በዓል ሲናፍቀኝ ሁሌ የማየው ቪድዮ፣ ዘፈኑ ከነ ሞያው በዓል በዓል ያሰኛል🤩🤩🤩🤩

  • @liyufkir8351
    @liyufkir8351 4 ปีที่แล้ว +1

    ስወድሽ ! ባለፈው video ' ሽን አየሁና subscribe ሳላደርግ እረስቼ ወጣሁኝ ከዛ ከየት አባቴ ላግኝሽ ደግሜ ! ዛሬ አጋጣሚ ፊትለፊት youtube ፔጄ ላይ ከች አልሻ , ደስ ብሎኛል ! በርቺ ቆንጂዬ 👍👌 ሁሉ ነገር አሪፍ ነው !!

    • @EliabRose
      @EliabRose  4 ปีที่แล้ว +1

      Ewwwwyyy yaney konjo dase sile enkun dahen matashelghne 🤗🤗😘😘

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 4 ปีที่แล้ว +1

    መልካም በዓል የኔ መቤት ዘመንሽን ይባርክ እግዚአብሔር አምላክ ተባረኪ🙏

  • @አየሱስክርስቶስአምላኬ
    @አየሱስክርስቶስአምላኬ 4 ปีที่แล้ว

    Wow Liyu new . Egziabher yibarkish kenebetesebsh ehte. Tnq

  • @martawelde5846
    @martawelde5846 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋው እጅሽ ይባረክ ኤቫና ቆንጆ እድግ በይልኝ💕

  • @teshome7160
    @teshome7160 4 ปีที่แล้ว +3

    ሮዚዬ ባለሙያ ጎበዝ ነሽ ኢቫዬ እድግ በይልኝ የኔ ቆጆ

  • @lozaeshetu9737
    @lozaeshetu9737 4 ปีที่แล้ว +3

    ኤቫይ የኔ ቆንጆ ምርጥ እናት ነው ያለሽ እድግ በይልኝ ሮዚዬ ሁሌም ቤትሽ ሞቅ እንዳለ ነው ደስ ይላል በጣም

    • @EliabRose
      @EliabRose  4 ปีที่แล้ว +1

      Amen amen yaney konjo thank you so much my dear 😘😘😘😘

  • @annamarry2277
    @annamarry2277 4 ปีที่แล้ว

    ሮዜ መልካም አመትባል ይሆንልሽ ከነ ቤተሰብሽ ቆንጆ ነው ዛሬ አውዳመት ስለሆነ አስተያየት አልሰጥሽም ግን አስቀሽኛል ሌላው ልጅሽን በጣም ወድጃታለሁኝ ጌታ ይባርክልሽ ሌላው ለግልሽ አሳብ ቢሰጡሽ በምን እናገኝሻለን?

  • @yubeniab8214
    @yubeniab8214 4 ปีที่แล้ว +13

    ሮዚዬ የኔ ቆንጆ እንኳን አደረሰሽ አደረሳቹ የኔ ለሙያ እጅሽ ይባረክ ውዴ

    • @EliabRose
      @EliabRose  4 ปีที่แล้ว +1

      Amen thank you yaney konjo

  • @Jesusismysavior2244
    @Jesusismysavior2244 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow looks yummy good job rosiye tebareku good to see Evanayen ,she is God's gift be blessed

  • @lalaside9094
    @lalaside9094 4 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ባለሞያ ከሁሉ ነገር ደግሞ የምትሰሪው በፅዳት ነው ያስጎመዣል

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ዉበትና ሙያ ኢትዮጵያ ዊነት 👌በርች ዉደ አጓመጀኝ ምግብሽ ሳይበሉት ያጠግባል ንጽህናሽ አሰራርሽ 😘

  • @enocook
    @enocook 4 ปีที่แล้ว +5

    Wow that is a lot of dishes and I just don’t know how can manage such a massive dishes but it looks amazing great job

  • @semhar.m2293
    @semhar.m2293 4 ปีที่แล้ว +4

    I love this amazing cooking love from 🇪🇷💜💜💜💜💜🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @bilenkebede5212
    @bilenkebede5212 4 ปีที่แล้ว

    Rosey batame gobze👏balmuya hulunme amualto stoshale legeshe stamre Egzyabhare yasadeglsh🙏🙏🙏

  • @bonitagebs7935
    @bonitagebs7935 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋው በጣም ነው የሚያምረው ባለሞያ አቀራረብሽ እራሱ አንደኛ!

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 4 ปีที่แล้ว +2

    ሮዚዬ አቤት ሞያ ሴት እንደዚህ ነው!!! ልጅሽ ደሞ ስታምር እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ❤

  • @bettyhussen3913
    @bettyhussen3913 4 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን አደረሰሽ ሮዚ ጎበዝ እኮ ነሽ መልክ ከሙያ ጋር የፈጠረሽ እጆች ይባረኩ

    • @EliabRose
      @EliabRose  4 ปีที่แล้ว +1

      Enkun abro aderesane yaney konjo 😘😘😘

  • @wegahtahabtom154
    @wegahtahabtom154 4 ปีที่แล้ว +1

    So Beautiful , fashionable and organised your husband is lucky to have you. I haven’t see beautiful people with great personalities but you got it all .

  • @mekdesgemeda1494
    @mekdesgemeda1494 4 ปีที่แล้ว +3

    My favorite food ever.
    Gin is that real ጣባ ? የአይቡ እና የክትፎው ማለቴ ነው?

    • @betaniaa7200
      @betaniaa7200 4 ปีที่แล้ว

      Ye china taba new

    • @EliabRose
      @EliabRose  4 ปีที่แล้ว

      Real ayedaleme, Adiss yameta naw

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በኢየሱስ ስም እግዚአብሔር ያሳድጋት የኔ ቅመም ተባረኩኝ🙏😍🥰❤️

  • @almazderesse3287
    @almazderesse3287 4 ปีที่แล้ว +1

    ሮዚ ጣባዎችሽን ከየት ነው የገዛሻቸው እባክሽን ንገሪኝ

    • @ethipic
      @ethipic 4 ปีที่แล้ว

      Almaz Deresse you can find them on Etsy

  • @elssamekonnen3965
    @elssamekonnen3965 4 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ማር ኤቫናዬ እድግ በይልኝ እንካን አደረሳችሁ ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ልዩ

  • @leylabushra2750
    @leylabushra2750 4 ปีที่แล้ว +5

    Hi beautiful 🥰I was waiting for that 😀I proud of you keep it up I see your baby she’s so cute😘

    • @dggghhk6912
      @dggghhk6912 4 ปีที่แล้ว +1

      🥰🥰🥰🥰🥰

  • @meronlove270
    @meronlove270 4 ปีที่แล้ว +1

    I love it 😍❤ you guys look beautiful u little girl omg 😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤😘😘😘😘😘

  • @mezamoges9884
    @mezamoges9884 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ አኔ የማቀው እናትሽን ነው የናቴ ማህበርተኛ ነበሩ አሁን ግን አናቴ ሞታለች ግን ስነስርአትሽ ደስ ይለኛል

  • @Monica-un4rz
    @Monica-un4rz 4 ปีที่แล้ว +5

    እጀሸ ይባረክ🇪🇷🌻🌸

  • @meronwg9509
    @meronwg9509 4 ปีที่แล้ว +1

    ሮዚ በጣም ታምሪያለሽ የኔ ቆንጆ መልካም በአል

  • @ኢትዮጵያዬመጠርያዬ
    @ኢትዮጵያዬመጠርያዬ 4 ปีที่แล้ว +1

    በመጀመርያ ኢቫናን ለማየት ነበር የገባሁት፣ኢቫና ማሬ እድግ በይ😍: እግዚአብሔር በሁለት እጆቹ እቅፍ አርጎ ለቁምነገር ያብቃሽ እ፡እናመሰግናለን ስላየንሽ 😘😘👼እሮዚ በጣም ባለሙያ👍🏾👌🏾👏🏾

    • @EliabRose
      @EliabRose  4 ปีที่แล้ว

      Amen amen thank you so much yaney konjo 😘😘😘🙌

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 4 ปีที่แล้ว

    Wow ባለሙያ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ስታምሩ እናትና ልጅ❤️

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ
    @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ 4 ปีที่แล้ว +6

    እጅሽን ይባርከው🙏 ሮዚዬ ለመስቀል ለመስቀል ጎረቤትሽ ባደረገኝ ያሰኛል😋😋😋

    • @EliabRose
      @EliabRose  4 ปีที่แล้ว

      I wish yaney konjo 😘😘😘😘👏😆

  • @MonaLisa-el2fj
    @MonaLisa-el2fj 4 ปีที่แล้ว

    Roziya where do you buy the beef for the kitfo? Where is a good place in silver spring

  • @selamnekulu1731
    @selamnekulu1731 4 ปีที่แล้ว +4

    ሮዚየ አይብ ለመስራት እኮ butter milk መጠቀም ትችይ ነበር

    • @EliabRose
      @EliabRose  4 ปีที่แล้ว +1

      Yehime arefe naw emojerewalewe esune damo

  • @iloveethiopia6348
    @iloveethiopia6348 4 ปีที่แล้ว

    Rosey enekon aderesehi yena konjo set lejuch alueshi asetewaweken betesebucheshin

  • @HabeshawitHanna
    @HabeshawitHanna 4 ปีที่แล้ว +3

    This is excellent! Great work Rozi 🙌🏽🙌🏽

  • @ኢትዮጵያ-ለ2ቘ
    @ኢትዮጵያ-ለ2ቘ 4 ปีที่แล้ว +1

    ሙያሽ ንፅህናሽ በእዉነት በጣም ጎበዝ ነሽ ባልሽ እድለኛ ነው እኳን አሜሪካ ኢ ዮ ያሉ የዘመኑ እሴቶች እኮ ዶሮ መገነጣጠል አይችሉም እነዚህ ጥፍራሞች

    • @EliabRose
      @EliabRose  4 ปีที่แล้ว

      Thank you yaney konjo

    • @ituneethiopia8427
      @ituneethiopia8427 4 ปีที่แล้ว

      ሴትነት አንደበትን ከማረም ይጀምራል አንደበትሽን አርሚ እህት

  • @zoragardner1417
    @zoragardner1417 4 ปีที่แล้ว +1

    You are so beautiful and I’m so happy to discover your channel! I was wondering if you speak English or if you ever put English subtitles with ur videos? Thanks.

    • @Tiktok-nd5vv
      @Tiktok-nd5vv 3 ปีที่แล้ว

      Both. She live in US

  • @lilyguade210
    @lilyguade210 4 ปีที่แล้ว +4

    ነጭሽንኩሩት ሳይሆን ጤናዳም ብጨምሪበት እና በተሬ ሜልክ ይበልጣል

    • @EliabRose
      @EliabRose  4 ปีที่แล้ว

      I will try eskiye

  • @hannge7073
    @hannge7073 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ምናለ ጂጂ ኪያ እንዲህ ብትሆን ካንቺ ብትማር ታሳዝናለች እኮ ወዳ አይመስለኝም ሰው ማጣትና ሰው አልረዳ ብሏት ነው።የኔ ውብ ስወድሽ የኔ ቆንጆ የኔ ባለሙያ ምን ልበልሽ ተባረኪ

  • @YordiYeAmenEnat
    @YordiYeAmenEnat 4 ปีที่แล้ว +6

    አሪፍ ዘፈን ነው እናመሰግናለን ስላስጎመጀሽን 😜

  • @sifannemera2180
    @sifannemera2180 4 ปีที่แล้ว +1

    አቤት አቤት ሞያ ፈጣሪ ከነቤሰብሽ ይባርክሽ የኔ የሴት ልክ ምርጥ ኢቲዮጲያዊ

  • @banchu3147
    @banchu3147 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን አብሮ አደረሰን የምር መልክና ሙያ አንድ ላይ ጎበዝ የኔ ባለሙያ

  • @enumar8811
    @enumar8811 4 ปีที่แล้ว

    rosiye try to use butter milk instead of whole milk and vinegar...that’s easy for u

    • @EliabRose
      @EliabRose  4 ปีที่แล้ว

      I will try eskiye

  • @azeb8953
    @azeb8953 4 ปีที่แล้ว +4

    Roseya Yana leyu always left me speechless great job Yana konjo 🥰🥰💕💕💕💕

  • @AO-ce6sv
    @AO-ce6sv 4 ปีที่แล้ว

    Rosi konjo thank you for sharing ye Meskel beal you’re great as usual 👍 Egziabeher yebarkesh lejishen yassadegelesh🙏🙏🙏

  • @hinaseyoum6112
    @hinaseyoum6112 4 ปีที่แล้ว

    Bemejemeia enquan kemelawu betesebesh gar beselam aderesesh. Bemeketel, betam balemuya nesh. Akerarebesh degemo betam sereat yalewu newu.
    Keteyebet....

  • @asmaytabraham8551
    @asmaytabraham8551 4 ปีที่แล้ว

    But what kind meat do you use for ketfo

  • @kidestmekkonen3032
    @kidestmekkonen3032 3 ปีที่แล้ว

    የእውነት በጣም ባለሙያ ነሽ!!!

  • @yeneneshregassa14
    @yeneneshregassa14 4 ปีที่แล้ว

    Biruk Yetebarekesh Geta Abezito Yebarekesh!! welajocheshin almadenek Ayechalem Yensu fire nesh

  • @woinalemu8537
    @woinalemu8537 4 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ እንኳን አደረሠሽ የኔ በለ ሞያ

  • @mesresttsaf9232
    @mesresttsaf9232 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በጣም ያምራል አስጎመዠሽኝ የአቀራሪቡ እታይል ያምራል እንኳን አደረሠሽ ሮዚ ኢቫናን እግዛቤሪ ያሣድግልሽ ፈረጅ ትመሥላለች አንችንም ትመስላለች መልኳምበአል ከመላ ቤተሠቦችሸጋሪ

    • @EliabRose
      @EliabRose  4 ปีที่แล้ว

      Amen amennnn

  • @hulagarzewudo1868
    @hulagarzewudo1868 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ አቤት ስታምሩ የከለሙ ሠው ይበላችሁ ሠላም ፍቅር ያብዛላችሁ

  • @liyatliyat8072
    @liyatliyat8072 4 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ኤቫዬ እድግ በይልኝ

    • @EliabRose
      @EliabRose  4 ปีที่แล้ว

      Amen amen thank you dear

  • @bettyhagos3804
    @bettyhagos3804 4 ปีที่แล้ว +1

    Love your job, God bless your family 🌹🌹🌹🌹

  • @dallu0043
    @dallu0043 4 ปีที่แล้ว +2

    I love your work as always.

  • @rahelyoseph6461
    @rahelyoseph6461 4 ปีที่แล้ว

    Rosiya enkuwan aderesachu wow looks yummy gobez balemoya 👍👏😘❤

  • @yalemmetiku6561
    @yalemmetiku6561 4 ปีที่แล้ว +1

    ሞያ ከፅዳት ጋር አንደኛ ነሽ ሮዚ ቆንጆ

  • @sabagidey7806
    @sabagidey7806 4 ปีที่แล้ว

    rosie mene sunset seagea nawe yemhonew ,you are beautiful and talented

  • @liveforthedaytv5380
    @liveforthedaytv5380 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሰሽ 👩‍👧Good job🌼🌻🌼

  • @tgtg2888
    @tgtg2888 4 ปีที่แล้ว

    ሮዜ ዘመናዊም በሀላዊም ነሽ ልጅም እንድንችል ቆንጆ ነት እግዚአብሔር ያሳዳጋት

  • @meronnegussu692
    @meronnegussu692 4 ปีที่แล้ว

    Wow betam yamral gobez nesh enqan adersesh rosye 🌻🌻

  • @YordiYeAmenEnat
    @YordiYeAmenEnat 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ባለሙያ ነሽ የኔ ፈንድሻ

  • @xyzabc6024
    @xyzabc6024 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን ቆንጅዬ

  • @rahelseyoum2527
    @rahelseyoum2527 4 ปีที่แล้ว

    Endate endemakebrshe balmuya and konjo. God bless u

  • @helenmati3219
    @helenmati3219 4 ปีที่แล้ว +3

    Yena balmuya enkan aderesesh eva yena konjo melkam behale😘😍

  • @Selam-Ethiopian
    @Selam-Ethiopian 4 ปีที่แล้ว

    ሮዝዬ ሙያ ፣ቁንጂና ፣እናትነት ሁሉም ቆንጆ👌👌💜

  • @Peluethio
    @Peluethio 4 ปีที่แล้ว

    Yene Dinknesh!! Uuufff kalat yelegnm yene gobez, ye 'SEET' misale. Betam akebrshalehu!!

  • @yordanos2546
    @yordanos2546 4 ปีที่แล้ว

    መሲ እንኳን አደረሰሽ ( አደረሰን ) በጣም ቆንጆ ሙያ ነዉ በርቺ ዉዴ እጅሽ ይባረክ እህቴ መቼም እንዴት ማደግ እንደሚያስፈልገን ታዉቂያለሽ እና አንቺም ወደኔ ቤት ብቅ ብለሽ ቤተሰብ እንድታደርጊኝ በፈጣሪ ስም እለምንሻለሁ በጣም አመሰግናለሁ

  • @ayeledemissre7182
    @ayeledemissre7182 4 ปีที่แล้ว

    Wow yena kongoo edgi bei EGZABHARE yasdgeshe lebsachu ceyamree😍

    • @EliabRose
      @EliabRose  4 ปีที่แล้ว

      Amen thank you dear

  • @MM-hi7rx
    @MM-hi7rx 4 ปีที่แล้ว

    Your husband is so lucky. There is nothing you can’t do, impressive as usual. I learned so much from you, thank you. The dishes look amazing!!!

    • @EliabRose
      @EliabRose  4 ปีที่แล้ว

      Thank you so much yaney konjo I really appreciate it 🙌👏😘😘😘😘

  • @martafikru3830
    @martafikru3830 4 ปีที่แล้ว

    wow rosi akerarebu erasu betam aref nw..betam leyu nw balemuya nesh..yene konjo

  • @metioli9443
    @metioli9443 4 ปีที่แล้ว +1

    Betam gobez nesh yene konjo thank you 🙏

  • @senait8091
    @senait8091 4 ปีที่แล้ว

    WOW wow you are so talented and beautiful, happy holiday to you and your family 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @woinshetlemeta9683
    @woinshetlemeta9683 4 ปีที่แล้ว +2

    እናመስግናለን ግን ደግሞ ለክትፎ ቅርፅ አይወጣም ዘርጋ አድርጎ ነው ሚቀርበው

  • @kayteferi8342
    @kayteferi8342 4 ปีที่แล้ว

    Very nice. Where can I find the ጣባ?

  • @tg5355
    @tg5355 4 ปีที่แล้ว +4

    ሮዚ በጣም ያምራል ልጅሽን ያሳድግልሽ የኔ ቆንጆ

    • @EliabRose
      @EliabRose  4 ปีที่แล้ว

      Amen amen 🙏

  • @laelnaam7539
    @laelnaam7539 4 ปีที่แล้ว

    🌹 wow Rosey great Job Everything Looks great 👍 God blessed you and your little adorable kids

  • @merryyederrick
    @merryyederrick 4 ปีที่แล้ว

    Ende senayew kelale yemeslale betam adekame new seraw enamesgenalen lefetesh selasayeshen memeyan amelak yetebekelesh💛💚♥️🌻🌻🙏

  • @ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ
    @ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ 4 ปีที่แล้ว +3

    ስታምሩ ምግቡ ሲያምር ቆጆ

  • @azizamoha8579
    @azizamoha8579 3 ปีที่แล้ว +1

    You are so perfect 👌

  • @rosealamare9038
    @rosealamare9038 4 ปีที่แล้ว +1

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ መልካም በአል ባለሞያ

  • @bana470
    @bana470 4 ปีที่แล้ว +3

    Everything is amazing 👏

  • @yashlemyashlem3313
    @yashlemyashlem3313 4 ปีที่แล้ว +1

    ሮዝየ ስወድሽ ልጅሽን እግዚኣብሔር ይሳድግልሽ

  • @semiramohammed1423
    @semiramohammed1423 4 ปีที่แล้ว

    wow betam gobez nesh endanchi konjo migb new👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻

  • @dirsanalemu2364
    @dirsanalemu2364 4 ปีที่แล้ว

    Ere zedero aletechalikume bache muyatega new yehukutige wow wow thank you konjo

  • @Mimi-hw1km
    @Mimi-hw1km 4 ปีที่แล้ว

    ባለሙያ ነሽ በጣም እጅሽ ይባረክ

  • @Chris-nz7oc
    @Chris-nz7oc 4 ปีที่แล้ว

    butter milk ነው እኔ ምጠቀመው ለአይብ vinegar መጠቅ አይስፍልግ ድሮ እንዳንቺ በ whole milk ነብር ይምጠቀመው vinegar አድርጌ butter milk ሞክሪው

    • @muluabera2379
      @muluabera2379 4 ปีที่แล้ว

      Buttermilk is the same as what Rozi is doing in this video the difference might be a little less fat the one from supermarket. You can also use plain whole Greek style yoghurt with 1tbs lemon juice to make cheese.

  • @yared33333
    @yared33333 4 ปีที่แล้ว +16

    እህቴ በጣም ጥሩ ሙያ አለሽ እንድ ነገር ግን የወንድምነቴ ሳልነግርሽ ማለፍ አልፈልግም እርሱም ኮረሪማ በጣም ታበዣለሽ እና በልኩ ብታደርጊው የበለጠ ይጣፍጣል እና ትንሽ ቀነስ አርጊው እህቴ

    • @EliabRose
      @EliabRose  4 ปีที่แล้ว +1

      Lol Eshey 😂

    • @AN-zi2uu
      @AN-zi2uu 4 ปีที่แล้ว +1

      ተዋት ትጨምረው